Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ግን የአንተ ነገር ሁሌ ነው የሚገርመኝ😂🙈 የሰዎችን ችግር አንድ ባንድ ዝርዝር የምታረገው ነገር ...አለህ ይጨምርልህ በጣም ነው ማመሰግነው አሪፍ ምክር ነው😊
እኔ እራሱ እኔን እያየ እሚያወራ ነው እሚመስለኝ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
በእውነት ምክርህ ጠብ ኣይልም ብዙ ትምህርትም ኣግንቸበት ኣለው ተስፋን ይሰጣል ወንድማችን እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ውስጤን ነው ዘልቆ የገባው ተሰማኝ አመሰግናለው ወንድማችን አይጠገብም ደጋግሜ ነው ያደመጥኩት ዛሬሁን ነው የወሰንኩት አምላክ ይርዳኝ በርታልን
እደራሱ የሚወደን ሰው ለሁላችንም ይስጠን እኛም እደኛ አርገን የምንወደው ሰው ይስጠንን😊
❤❤❤
አሜን ፫🎉🎉🎉የሠጠንን ይባርክልን🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ስለምርቃቱ እናመሰግናለን ውስጥአችን ያለውን ሀሳብ ማሸነፍ እየከበደን ነው ወደፊት መራመድ የሚያቅተው በተለያየ ሀሳብ ምኞት ውስጥ መመላለስ አቃም ማጣት በጣም ከባድ ነው ለመወሰን መቸገር
thank you love ፍቅር love እጅግ ከልብ ነው ምስጋናዬ በጉጉት የማዳምጠው ት'ት ቢኖር love ፍቅር love ብቻ ነው ምርጫዬ አሪፍ አስተማሪይ ዘመንህ ይባረክ መልካሙን ሁሉው ተመኘውልክ የህይወ የእውነት መህምር መልካም ቀን ይሁንልክ
ይመችህ ብሮ እውነትነው አመሰግናለሁ ::
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ በኋላ አዳምጠዉ አለሁ ማዳም እየጠራችኝ ነው
ደስ የሚል። ምክር። እግዛቤሔር። ይባርክህ።
ይህ የኔ ህወት ታሪክ ስለሆነ ለሶስተኛ ግዜ አደመጥኩት ምስጋናዬ ከልብነው
በጣም አሪፍ ነው ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታ ወንድም ቀጣዩን በጉጉት እግዚአብሔር ይባረክህ የ ፍቅር ሰው እናመሰግናለን 👍👍
በጣም ነው የምናመሰግን ግማሹን የኔ ሄወት አለበት የዛሪው ደግሞ።በጣም ቆጆ ምክር ነው ፈጣሪ ያግዝህ ወንድማለም
ዋው በጣም ወሳኝ ነገር ነው ያስተማርከን የእያንዳንዳችነን ሂወት ያማከለ ሀሳብ ነው በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሰላም love fikir love የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እናመሠግናለን ስለሰጠኋን ትምህርት
በጣም ጥሩ ትምህር እናመሠግናለን ወድማችን
ወንድማችን ትምህርትህ ህይወት ይፈትሻል የምክረፍ ተጠቃሚ ያደረገ ተግባርም ያደርጋል እኔ ዘንድሮ ቆርጫለሁ ሊገባ ነው❤❤
jezakallh keri
አሜንአሜን አሜንእናመስግናለን ወንድማችን ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን
በእውነት እምነትህን ቅንነትህን እጅግ አደንቃለው!! በጣም አስተማሪ ነገሮችን አግኝቻለው።
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
በጣም ሀሪፍ ነው እና መሰግን አለን ወድም
ፍቅር ሰቶ ፍቅር የሚቀበል አገናኝን ❤
አሜን እናመስግናለን ወንድማችን
ኮመት ለመፃፍ እገባ ና ላተ ድምፅ ርጋታ ሃሳብህ እምሆን ፍደሎቹ ተደምሮው ላተ እማይገልፅ ይመስለኝ እና እተዎው አሎሁኝ ። ዉይ አሁንስ ስቲ ልፍራ ምን ሁነህ ነው የጠፋሀው ወይስ እኔ በጉጉት እደምጠብቅህ ታውቃለህ ልበል ።።
በትክክል ወንድማችን
ስላም ይብዛ ወንድምችን ምክር በጣም ደስ ይላል አሜን ፈጣሪ የተባረከውን ይስጠን ለሱ ሁሉ ይቻለዋል እናመስግናለን
እረ እኔስ በሱ ውሳኔ ነው ያራዘምኩት ግን አሁን ወስኛለው በደ ሀገር ለመግባት እግዚአብሔር ይቅደም ከፊቴ🎉🎉🎉🎉
ምክርህ ደስ ይላል ግን እኔ ወድሚ በጣም አስተዋይ እና ተጫወች ነኝ ግን ስለምስቅ ወዶች ቁም ነገር የማቅ አይመስላቸውም ምን ላርግ ትዳር መያዝ እፈልጋለሁ
ማንነትሽን ተቀበይ። በዚህ ግዜ ራስን መግለጽና በራስ መተማመን አስፈላጊ ክህሎቶች ናቸው። የግዜ ጉዳይ ነው። አለማችን አስመሳይና ውሸታም ሚወደድባት ስለሆነ የጌሙን ህግ ለመረዳትም ሞክሪ።
እናመሰግናለን
True
Wuste nehe iko love fikir love kelib enameseginalen berta wondimachin!!
እኔ ግን የናፈቀኝ ትዳር ሳይሆን የሰላም ኑሮ ነው በዙሪያችን ከሚያንዣብበው መቅሰት ነፃ የምንሆንበትን የሰላም አየር የምንተነፍስበትን ጊዜ እግዚአብሔር እንዲያቀርብልን የዘወትር ጸሎቴ ነው ጌታ ሆይ በመከራ ውስጥ አታሳልፈኝ አልልህም የመውጫውን መንገድ ግን አንተ አዘጋጅልኝ ከመጣብን ወረርሽኝ ታደገን 🙏
አሜን፫ተመሥገን ያም አለፈ🎉🎉🎉🎉🎉
እኔን ነው የገለፅከኝ አይ ስደት አላህ ይድረስልን ያረብ!!!
ተባረክ ወንድሜ
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤😍😍🥰
መስጋናዬ ከልብ ነው::ማሪኪ አንደበት
Amin tnx
Wow👌👌thanks
በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው አቀራረቡም ግሩም ነው ግን የቆየ ቪድዮ ነው አሁንም ስራልን እንጂ እንፈልገሀለን ኑርልን
Sitgerm yenen Tarik newko yawerahew
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን
እውነት ለመናገር ዛሬ ያቀረብካሁ የኔን ታርክ ናው ከ6 አመት የስደት ቆይታ ቦሀላ ሀገሬ ገብቼ ትዳር ይዛላሁ ብዬ ወስኘ ይህው ይህ ኩፉ በሽታ መቶ መንገድ ተዘግቶብኝ ግራ ገብቶኛል😢😢
አይዞኝ፡ ይኽም ቀን ያልፋል። ያሰባችሁትም እውን ይሆናል። እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ። በዓለም የመጣ ነውና ታገሽ።
@@LoveFkrLove አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ቡቻ በሰላም ይህን ኩፉ ጊዜ አሻግሮን ታርክ ያድርጋው።
ምክርህ። ጥሮ ነዉ
እዉነት አወራህ
Ameseginalehu wendim mikrih yimechenyal egzabher yebarkih
እናመሰግናለን ወንድማችን
Egzbehr #ewktehn yechamrelih ✔👏👏👏👏👏👍#Enim gera #getogal besmam
Wow ምርጥእና አስተማሪ ነው 👌👌👏
እናመሰግናለን ወንድሜ የእውነት ብዙ ነገር አስተዋልኩነ የቱጋ እደሆንኩ ለቤተሰብ ሻማ መሆን የመሰለ ነገር የለም ግን የኛን ህይወት ቆም ብለን ማሰብ ያስፈልጋል።
baxam enamesginalenn tabarek
እውነታውን ተቀብሎ ማግባት አቃተኝ አለመገጣጠም ይሆን
ወወልካም ወዲሜ የኔ መካሪ ፈጣሪ ይጠብቅሕ አሤተዋይ ቅን ሠዉ በርታልን አትጥፋ ምክርሕ ደሥ ሢለኝ ሢሥተምረኝ ሢፅናናኝ
ዋው ሰላምህ ይብ ምክርህ ውስጤነው በርታወድማችን ብዙግዜ አትጥፍ
ለዚህ ፖስት ምክንያት ያንች ጥያቄ መሆኑን ሳትረሽ። ቤተሰብና ዩቱብ ሁሌም ሚጋጭብኝ ጉዳይ ነው። በሳምንት ሁለት ፖስት ካልፖሰትኩ በቂ እንዳልሆነ አምናለሁ። በምን መልኩ ሚለውን እየመከርን ነው። አትጥፊብን። አስተያየትሽ አይለየን። ለዩቱብሽ ምንማከረው ሲኖር በቴሌግራም ላኪልኝ። በቅርብ ቀን የኛን እናሳውቃለን። ይኼንንም ለወደፊት ያሰብነው ነው። ruclips.net/channel/UCON2RRFwSFKaTedlKVAU2ZA
የማገረም ነው
selam enkuan dehena metachehu kemer yewseta yalewne nw yetengerkew amesgenalhu gn atetefaben
አሜን አሜን አሜን
Tikikil wow wow ❤
👍👍👍👌👌👌💐💐💐
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
የመጄመሪያ ኮማች ገራሚ እናመሰግናለን love Fkir Love
እሜንእሜንእሜን
Love fiker love እንኳን ደሕና መጣሕ ምክርሕ እኮ የተለየ ነው ምን አለ ቶሎ ቶሎ ብትመጣልን!?
በጣም እመስግግናልኝ
Enamesegenalen Love ፍቅር Love huleyem mircaye nachu
አድስ ገቢ ነኝ አመሰግናለሁ ታላቅ ትምህርት ቀስሜበታለሁ
ዋወ ዋወ ሰላም የፍቅር ቤትሰቡች በጣም እናምሰግናለን የህንን ለህይወት ጠቃሚ ትምህረት ለምትሰጡን , ያበዛለን ያበዛለን ትምህረታቾ አየለይን,
እና መሰግናለን ለምክርህ አላህ ይወፍቀን ኮናናንም አላህ ጥፋለን አገራችን ገብተን እናገባለን ኢንሻ አላህ
👌👌👌
Temchesh
በአሁን ሰአት ፍቅርን ሳይሆን ገንዘብን እያስበለጥን የፍቅር ግንኙነታችን ልባችን ተሰብሮ ይፈርሳል ከፊታችን ላይ ጥቋቁር ነጠብጣብ የሚያጠፍ ይጠቅማችኋል ሊኩን በመጫን ተመልከቱ 👉 *ruclips.net/video/eSx797RsIMg/видео.html*
Hi
እናመሰግናልን ወገኖች እራሳችሁንጠብቁ
yeniye wedm swedh mkrh ketlbet
ላይክ ሸር ማረግ አትርሱ ሰብስክራይብም አትርሱ እኔ ላንተ ቃል የለኝ. ብቻ አላህ ይጠብቅህ ምክርህ ሁሉ እየነዘረኝ ነው እምሰማው ውስጥ ሰርስሯ ነው እሚገባው😘😘🌹
Biwenati bexami amesiginalwe wadime tikekeli nawe👌👌👌👌♥️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏
ስላም ላቭ ፍቅር እኔ የአንተ ትምህርት እኮ በጉጉት ነው የምጠብቀው የዛሬው ደግሞ ግማሹ እኔን ይወክላል በጣም ነው ምናመሰግናለን❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
kelebe namesegenale eiwunti belonale!!!❤🙏🙏🙏
ወላሂ እያንዳንዷ ያስተላለፍካት ት/ት የኔ ሂወት ነው ሂወቴ ውስብስብ ብሎብኛል ከራሴ ለሰው አስባለሁ ለቤተሰብ ብዙሩያዬ ለሚገኙ ሁሉ ሰርቼ ለኔ የምለው ምንም አይኖርም በቃ ግራ ገብቶኛል አንዳንዴ ቤተሰብ ኖሮህ እንደሌለህ ሰርተህ እንዳልሰራህ ሆኖህ ስትኖር ያማል !!!
አርጎባ ፡ ያንች ህይወት የብዙዎቻችን ነው። ቆም ብሎ ራስን መፈተሹ አይከፋም። አይዞኝ።
ለራስሽ ኑሪ !።
ምስጋናዬ ከልብ ነው
እረ እኔ መቼነው የማገባው የሁልጊዜ ጥያቄዬ
tafach lehonwu mikrhi kelbi amesginalhu
😥😥😥😥😭😭😭
ሰላም ይብዛላቹ🙏
Ewnate new
lena new yemslg fikrn lemersat bey sedet Edmayne chrsew
ከህሊና መሸሽ አይቻልም። እውነታውን ተቀበይ። የነገን የተስፋ ህይወት አስቢ።
Yane konjo
ኑሪ
እይ ተመሳሳይ ነገሮች ነው ሚዲያ የምታወሩት መፍቴ ነው እንጂ የታጣው ስለዚህ ትጃር እንዴት እንደማገኝ ነው ግራ የገባኝ ለዚህ መፍቴ ዛለ ገባገባ በሉ ትዳር የምት ፈልግ ወድ ና🙏💋❤️
እኔ ባልፈላጊ ነኝ
ፈላጊና ተፈላጊ አልገናኝ አላችሁ?
በጣም እናመሰግን አለን ግን ጥያቄ አለኝ አይታችሁ እደመልሱልኝ ከአገር ከወጣሁ 9አመቴ ነው ዛሬ ነገ ስል የ10አመት የትዳር ኅደኛየ በሞት ተለየኝ አሁን ሰው ያለኝ አይመስለኝም ወደ አገር ልገባ አስቤ እደት ልግባ የኔ ያልሁት ሰው የለም እነ እናቴ እባክሸ ሳናይሸ እንደትቀሩ ነይ ይሉኛል እኔ 500ሸብር ገዝቸ ነበር 500ሸብር አለኝ ቤቱን አያሰራውም እደት ልመለስ ሰርቸ ላሰራ ስል ደግም ሊላ 9አመት ከበደኝ ምን ትሉኝ አላችሁ
ስለኔ የምታወራ ይመስለኛል በብር በኩልስ አልተሸወዲኩም በፍቅር ነው ልቤ የደማው😭😭😭😭😭😭😭😭
አስተያየታችሁ ለጽሁፌ መነሻ ነው። በፍቅር መጎዳት ዙርያ ፖስቱን እቀጥላለሁ። አንችም ካለፈው ትምህርት ወስደሻል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ህይወት ይቀጥላልና። አይዞነኝ ወሎዬዋ።
ሁላችሁም ኮመንቴን አንብቡት እንቶ ፈንቶ አይደለም ታሪኬን ልጽፍላችሁ ተገደድኩ ስሜ ይቆይ የ28 አመት ወጣት ነኝ የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው ሰኔ 12 ወደፊት 9 አመት ሊሞላኝ ነው 16 አመቴን ነሃሴ 21 ጨርሼ መስከረም 5 ሴት ልጅ ወለድሁ የልጄን እድሜ አስባችሁ ድረሱበት ልጄን የያዝኳት 3 አመት ሊሞላት 3 ወር ሲቀራት ለእናቴ ሰጠሃት እና ሄድኩኝ ልጄ በእናት ፍቅር አሁን ላይ በጣም ናፍቃለች ቤተሰቤ ጥሩ ሚባል ቤተሰብ አለኝ ግን ድሃ ነን ስነ ምግባር ግን ዋውው ነው ቤተሰባችን እዛ ቤተሰብ ውስጥ ማድጓን እድለኛ ነኝ አሁን እናቴ በህይወት የለችም 4 አለፋት የልጄን አባት አሎደውም ዱርዬ ነው ከብዙ ሴቶችም ልጅ ወልዷል የ3 ወር እርጉዝ እያለው ከሱም ከቤተሰብም ጠፋሁ ልወልድ ስል ቤተሰብ ጋር መጣሁ ስመጣ እሱ ያጎቴን ልጅ አግብቷል መምጣቴን ሲሰማ ደንግጦ ጥፊ አላት ቤተሰቦቿም እስኪበቃት ገረፏት በራሷ ግዜ ነበር ያገባችው እኔም ስለማልወደው ምንም አይመስለኝም ነበር የኔ ሃሳም ልጄን መገላገሌ ነበር በሰላም ወለድኩ ።ቅንጅት ልጅ ቤተሰብ ባለኝ ኮንፊደንስ እና የሴት ጀግናነቴ በጣም ይኮራሉ ከኔ ብዙ ይጠብቃሉ ትንሹም ትልቁም ተስፋ ጥለውብኛል ለእናት እና ለአባቴ ራሳቸው ቦታ ላይ ቤት ሰራሁ በትንሽ ወጭ ለኔም ደግሞ ቦታ ገዝቼ ቤት ሰራሁ ጨረስኩ አባቴ አይ ስውር ነው በራሳቸው አንዳንድ ገቢ ቢኖርም ግን ልጄም ስላለች ልጄንም ምጠብቁ እህቶች ስላሉኝ እነሱን እረዳለሁ በዚህ ደግሞ ከሚባለው በላይ በጣም ደስተኛ ነኝ እናቴም አባቴም በጣም መርቀውኛል ።ብልጥ እና ብልህ ጠንካራ ጀግና አስተዋይ ቆንጆ ምባልም ሴት ነኝ መግለጽ ስላለብኝ እንጅ እያካበድኩ አይደለም ።በሃይማኖቴም አልደራደርም ምንም ሀጢያተኛ ብሆንም በተከራየሃት ክፍሌ የጸሎት ቦታ እና የተለያዩ የቅዱሳን መጽሐፍቶች አሉኝ በጣም አንባቢ ባልባልም ግን አነባለሁ እረ እንደውም የማንበብ ሱስም አለብኝ ማለት እችላለሁ ።በጣም ተጫዋች ከሁሉ ስለምግባባ ሰውነቴም በጣም ምቹ ስለሆነ ለምንም አይነት ስራ ሲቪ ጽፌ ሳስገባ የማይጠራኝ የለም ምንም የማልገባበት የስራ አይነት የለም ሁሉንም እችላለሁ ነው ይሳካልኛል ።አሁን ችግር የሆነብኝን ላካፍላችሁ ነው ማግባት እፈልጋለሁ ሚስት መሆን ልጆች መውለድ ፈልጋለሁ ቤተሰብ መምራት ትልቅ ቤተሰብ ግን ከማን ጋር ????ይህን ስል አሁን አንድ የ7 አመት ጓደኛ እኔ እሽ ሳልለው እየጠበቀኝ ያለ ጓደኛ አለን የሀይስኩል ት/ት ቤት ዳይሬክተር ነው መልካም ሰው ነው በፊት ላስብበት እያልኩ 4 አመት እንደቆየን ሞተር ሳይክል እንድገዛለት ሲጠይቀኝ ከአንዳንድ እንደማልፈልገው ነገርኩት አስጠላኝ ሰው ስለገንዘብ ሲያወራ ኢምዴትሊ ጥላቻ ውስጥ ገባለሁ እሱ ግን ዛሬም እመቤቴ አለች እግዚአብሔር አያሳፍረኝም እጠብቅሻለሁ እማ ነይ ነይ ነይ ነው ሁልግዜ ቫኬሽን ስሄድ ተደብቄው ነው ቆይቼ ምመጣው እንደ ድርቅ አላገኘውም በነገራችን ላይ ከንፈር እንኳ ተሳስመን አናውቅም በዚህ ዙሪያ በጣም ኮስታራ ነኝሌላ ደግሞ የ5 አመት ጓደኛም ነበረኝ እሱን በእርግጠኝነት እሽ ብዬው ቃል ገብቼለት ነበር በነገራችን ላይ ምንም አልዋሽም ስቀርባቸው ያለውን ሁሉ አስረዳቸዋለሁ ይህን ጓደኛዬን በጣም እወደው ነበር ግን ዝምተኛ ነው ለነገሮች ፈጣን አይደለም በጣም ግን ተግባብተናል ጥቂት ቤተሰቦቼም ይቀርቡታል እሱን በገዛ እጄ ነው ያጣሁት እየራኩት መጣው ምክንያቴ ልንገራችሁ ስለቤተሰቤ ደህንነት አንድም ቀን ስለማይጠይቀኝ ነው በቃ ምክንያቴ ይቺ ብቻ ናት የዛሬ አመት ቫኬሽን ሄጄ ስለነበረ 6 ወግ ስቀመጥ 2 ቀን ብቻ እንዲያገኘኝ ፈቀድኩለት እና ኤርፖርት ይሰራ ስለነበረ ስሄድ አገኘኝ በፍቅር ሸኝኝ ከመጣሁ ቡሃላ ግን አግባ አሁንም እቆያለሁ ኢትዮጵያ መግባት አልፈልግም አልኩት እሱ ደግሞ ይቸኩላል ለመጋባት በቃ የሱ ዶሴ እዚህ ላይ ዘጋሁት ሌላ ጤና ባለሙያ አሁንም ተዋወኩ ቆንጆ ነው ኖርዎይ ለ6 አመት በትምህርት የቆየ እና ወደዛም ይዞኝ ሊሄድ ነገረኝ ብዙም ደስ ሳይለኝ እሽ አልኩት ጓደኞቹ ሁሉ ያውቃሉ በጣም ደስ አለው በቃ ዘንድሮ ይህ በሽታ ባይመጣ ግንቦት ላይ ሄጄ ፎርማችንን ሞልተን ይዞ ሊሄድ ነበር ግን እሱ መኖር ሚፈልገው እዛው ነው ኖርዎይ እኔ ደግሞ መኖር ምፈልገው ኢትዮጵያ ነው በነገራችን ላይ የ3 ልጆች አባት ነው ግን ለምን ሚስትህን ፈታሃት ስለው ሊነግረኝ ባለመቻሉ እና በስልክ ፍቅር እንስራ ካለበለዛ በዚህ ሽጉጥ ራሴን ላጠፋ ነው ብሎ ጆረግንዱ ላይ ሲይዝ በጣም መጥፎ ደረጃ ላይ ስለነበረ ካረጋጋሁት ቡሃላ በቃ ስለሚስቱ መፍታት ካልነገርኝ በስልክም ፍቅር ሚል ነገር ካላቆመ ብዬ እሱንም ዳይ አልኩት በመሃል እንደዚሁ ከ10 አለቃ ጋርም ለትዳር ተጫጭተንም ነበር እሱንም ራቁት ፎቶ ስለጠየቀ ብቻ ዳይ አልኩት በቃ ፍቅር ውስጥ ስለነበረ ቀስ እያልኩ እንዲርቅ አደረኩት ለውሳኔ በጣም ፈጥናለሁ መለማመጥ ሚባል ነገር አሎድም ለምን ተነካሁ እንዴት እደፈራለሁ የሚል ችግር አለብኝ በቅርቡ በሚገርም ሁኔታ ከአንድ ሰው ተዋወኩ አወራን ሰላማዊ እና እኔ ይሆናል ብዬ የማስበው ሰው አገኘሁ ሁሉንም አስረዳሁት ተቀበለ ተቀራረብን ፍቅርን ቀጠልን ይህን ስላችሁ እኔ በስልክ ፍቅር ምናምን በጣም ነው ምናደደው ብዙ ግዜ እኔ ምክር መስጠት ስለምችል በየትኛውም ነገር ላይ ሲደውል ግዜውን ምጨርሰው ነጭ ጋውን አለበስኩም እንጅ በማስተማር ነው ይሄ ነገር ለሱ ትንሽ የተመቸው አይመስልም ስራው ኢንቫሮመንት ውስጥ ነው ማለትም ሆስፒታል ውስጥ ነው እና ሁልግዜ ድሃ እንደሆነ በአንድ ክፍል ተከራይቼ ነው ማገባሽ ምናምን እያለ ስለድህነት ብቻ ነው ሚያወራኝ እኔ ደግሞ ያው ሁሉም ሰው እንደሚያውቀው የለመድኩት ዘመናዊ ሂወት መልሶ መውረድ ከብዶኛል ሁሉንም እኔ እንዳላሟላ እልከኛ ነኝ ለምን እኔ ሚል ትዕቢት ይሁን የሴትነት ወግ አልገባኝም እና በቅርቡ መሬት ሊሰጠው እንደሆነ እና ክፍያ አለው ተዘጋጅ ሲል አቤት አቤት አቤት ምንድነው ያልከው ሲለው እሱን ስትገረፊ ታወሪዋለሽ በማለት ጨዋታውን አቆመው በጨዋታ ጨዋታ እያለ እኔ ሚሊዬነር እንደሆንኩ ይነግሩኛል ይህ ነገር ደግሞ እሱን እንድርቀው ሊያደርገኝ እያንገዳገደኝ በጸሎት ፈጣሪዬን እያስጨነኩት ነው ስንቱን ልለይ ከአንድኞቹም በአየር ላይ እንጅ ምንም አይነት ፍቅር ጨዋታ ውስጥ አልገባሁም ሁሉም ጋር ስቀራረብ ከቤተሰቤ ጋር አውርቼበት እና ስልክ አለዋውጫቸው እንዲተዋወቁ አደርጋለሁ በዚህ ያለኝ ጥንቃቄ ቤተሰብ ደስተኛ ነው ግን እኔ ማንን ላግባ ምን ላድርግ ከምን አይነት ሰው ጋር በቃ ግራ ግብት ሲለኝ ይህን የፍቅር ፕሮግራም ስሰማ ባጠቃላይ ራሴን እንድመለከት አድርጎኛል ምን ትመክሩኛላችሁ አደራ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ዝም እንደማትለኝ ተስፋ አደርጋለሁ ።አመሰግናለሁ
ባል/ሚስት ከ ኢ/ር ስለ ሆነ ሁሉን ለሱ ስጪው, ከማይሆንሽ ግዜሽ ኣታባክኚ በጥቅም ሚያጅቡሽ የበዙ ይመስላሉ ።
ኦላይን ተጋብተን ኦ ተለያይተን ቃላቶችህ ልብን ይጠግናሉ
አቤት
አያአድእርእሰእ ነአውእ 😂
እኔበትዳረእያለሁእጉዠነበሩትኢጃዛቤትአይቱንበፋቅረተይዞልእኔአላቅምከወለድበሂላተፋታንያየኝከቀናትበኋላተገናኝአሁየትዳራጥያቃአቀረበየፈለኩትንካራከነወየምንገባእሡሁሉንሊያደግቃልገባ
ትዳር፣ሜዳል፣ነው፣ያለው
ጠፋህብን እኮ በሰላም ነው
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንድ አፈቅርሻለሁ ባይ ሰው ግን ደሞ ጎዳኛ ወይም ጎረቤት ከፍ ሲልም ቤተሠብ እንዲያውቅበት ግን አይፈልግም አፈቅርሻለሁ ከሚለት ጋር እንዲያዩት አይፈልግም ታድያ ይሄ እውነተኛ አፍቃሪ ነው ትለለህ
አይመስለኝም እደኔ ያፍርባታል ወይን ለምድን ነው እድታወቅበት ታልፈለገ ለጊዜ አዊ ይመስለኛል የሚፈልጋት
እውነት ፍቅር ከሆነ እኮ አለም ሁሉ እንዲውቅለት ይፈልጋል ሳይስስት ለሁሉም ስው ማፍቀሩን አብዝቶ ይናገራል ሰው አወቅልኝ ካለ ከበስተጀርባው አንድ የተደበቀ ሚስጥ ይኖረዋል ስለዚህ ቆም ብለሽ ማስብ ይገባሻል ሳይሆን በፊት መጠንቀቅ ከሆነ በሆላ እየየ ማለት አያዋጣም ውዴ
አይደለም ለስሜቱ እጂ ለህይወቱ የማይፈልግሽ ወንድ ነዉ ይህ ግዜሽን አታጥፊ
@@እርግጠኛመሆንየምችለውበእ ትክክል እህቴ እኔም እንደአንቺ ነው የአልኩት
እውነተኛ አፍቃሪ አይደለም ማለት ይከብዳል። አጠገብሽ ያሉትን ሶስቱን ፍቅር ምንድነው በያቸው ሶስት የተለያየ ትርጉም ይሰጡሻል። ፖስቱ ላይ ታሪክ ሊደግም የተዘጋጀው ያልኩት ለሱ ፍቅር ሌላ ነው፣ በርቀት ላለችው ኝ የተለየ ነው። ያደረገበት ምክንያት አስተዳደጉ ያሳደረበት ድብቅነት ወይም ሊደብቀው የፈለገው ሊኖር ይችላል። ከሰው ታየ ማለት ሌላ አድል ስለሚዘጋበት ለትዳር አልተዘጋጀም ምርጫውን አልወሰነም ይሆናል። እየወደድም ከቤተሰብ የማይደግፉላት ማንነት ካላት መናገር አይፈልግም፣ ተቃውሞውን ፍራቻ። በራሱ መቆም የሚችል ግን ለቤተሰቡም ለጓደኞቹም ያስተዋውቃል። ይወዳል እይወድም እግዚአብሄርና ና ቀን ያሳየናል። ልጅቱ አቋም ከሌላት በዚሁ ባህሪው ግዜዋን ይፈጃል። በጥበብ ትንገረው።
Ewnwt yene yemasibew hiwot biyebiye alisakalinyi ale uuuufff aye hiwot😭😭😭
አሜን አሜን
እኔና ባለቤቴ ባንች ዙርያ ስንነጋገር አመሸን፣ አድናቂሽ ናት። ዝም ልል አልቻልኩም። ገጠመኝሽም ለብዙዎች ሊያስተምር ስለሚችልና ለጥያቄሽ መልሶች ልንፖስተው ነው። ከቻልሽና ግዜ ካለሽ በቴሌግራም እናግኝሽ። t.me/LoveFkrLoveስትቀላቀይም ሰውን ሰው በመሆኑ ብቻ ውደዱ ብለሽ ፖስች ። በራስ መተማመንሽን አድናቂ ነኝ እኔም።
አመሰግናለሁ መምህሬ
@@LoveFkrLove👍
እኔ ግን የአንተ ነገር ሁሌ ነው የሚገርመኝ😂🙈 የሰዎችን ችግር አንድ ባንድ ዝርዝር የምታረገው ነገር ...አለህ ይጨምርልህ በጣም ነው ማመሰግነው አሪፍ ምክር ነው😊
እኔ እራሱ እኔን እያየ እሚያወራ ነው እሚመስለኝ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
በእውነት ምክርህ ጠብ ኣይልም ብዙ ትምህርትም ኣግንቸበት ኣለው ተስፋን ይሰጣል ወንድማችን እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ውስጤን ነው ዘልቆ የገባው ተሰማኝ አመሰግናለው ወንድማችን አይጠገብም ደጋግሜ ነው ያደመጥኩት ዛሬሁን ነው የወሰንኩት አምላክ ይርዳኝ በርታልን
እደራሱ የሚወደን ሰው ለሁላችንም ይስጠን እኛም እደኛ አርገን የምንወደው ሰው ይስጠንን😊
❤❤❤
አሜን ፫🎉🎉🎉የሠጠንን ይባርክልን🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ስለምርቃቱ እናመሰግናለን ውስጥአችን ያለውን ሀሳብ ማሸነፍ እየከበደን ነው ወደፊት መራመድ የሚያቅተው በተለያየ ሀሳብ ምኞት ውስጥ መመላለስ አቃም ማጣት በጣም ከባድ ነው ለመወሰን መቸገር
thank you love ፍቅር love እጅግ ከልብ ነው ምስጋናዬ በጉጉት የማዳምጠው ት'ት ቢኖር love ፍቅር love ብቻ ነው ምርጫዬ አሪፍ አስተማሪይ ዘመንህ ይባረክ መልካሙን ሁሉው ተመኘውልክ የህይወ የእውነት መህምር መልካም ቀን ይሁንልክ
ይመችህ ብሮ እውነትነው አመሰግናለሁ ::
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ በኋላ አዳምጠዉ አለሁ ማዳም እየጠራችኝ ነው
ደስ የሚል። ምክር። እግዛቤሔር። ይባርክህ።
ይህ የኔ ህወት ታሪክ ስለሆነ ለሶስተኛ ግዜ አደመጥኩት ምስጋናዬ ከልብነው
በጣም አሪፍ ነው ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታ ወንድም ቀጣዩን በጉጉት እግዚአብሔር ይባረክህ የ ፍቅር ሰው እናመሰግናለን 👍👍
በጣም ነው የምናመሰግን
ግማሹን የኔ ሄወት አለበት የዛሪው ደግሞ።በጣም ቆጆ ምክር ነው ፈጣሪ ያግዝህ ወንድማለም
ዋው በጣም ወሳኝ ነገር ነው ያስተማርከን የእያንዳንዳችነን ሂወት ያማከለ ሀሳብ ነው በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሰላም love fikir love የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እናመሠግናለን ስለሰጠኋን ትምህርት
በጣም ጥሩ ትምህር እናመሠግናለን ወድማችን
ወንድማችን ትምህርትህ ህይወት ይፈትሻል የምክረፍ ተጠቃሚ ያደረገ ተግባርም ያደርጋል እኔ ዘንድሮ ቆርጫለሁ ሊገባ ነው❤❤
jezakallh keri
አሜን
አሜን
አሜን
እናመስግናለን ወንድማችን ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን
በእውነት እምነትህን ቅንነትህን እጅግ አደንቃለው!! በጣም አስተማሪ ነገሮችን አግኝቻለው።
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
በጣም ሀሪፍ ነው እና መሰግን አለን ወድም
ፍቅር ሰቶ ፍቅር የሚቀበል አገናኝን ❤
አሜን እናመስግናለን ወንድማችን
ኮመት ለመፃፍ እገባ ና ላተ ድምፅ ርጋታ ሃሳብህ እምሆን ፍደሎቹ ተደምሮው ላተ እማይገልፅ ይመስለኝ እና እተዎው አሎሁኝ ። ዉይ አሁንስ ስቲ ልፍራ ምን ሁነህ ነው የጠፋሀው ወይስ እኔ በጉጉት እደምጠብቅህ ታውቃለህ ልበል ።።
በትክክል ወንድማችን
ስላም ይብዛ ወንድምችን ምክር በጣም ደስ ይላል አሜን ፈጣሪ የተባረከውን ይስጠን ለሱ ሁሉ ይቻለዋል እናመስግናለን
እረ እኔስ በሱ ውሳኔ ነው ያራዘምኩት ግን አሁን ወስኛለው በደ ሀገር ለመግባት እግዚአብሔር ይቅደም ከፊቴ🎉🎉🎉🎉
ምክርህ ደስ ይላል ግን እኔ ወድሚ በጣም አስተዋይ እና ተጫወች ነኝ ግን ስለምስቅ ወዶች ቁም ነገር የማቅ አይመስላቸውም ምን ላርግ ትዳር መያዝ እፈልጋለሁ
ማንነትሽን ተቀበይ። በዚህ ግዜ ራስን መግለጽና በራስ መተማመን አስፈላጊ ክህሎቶች ናቸው። የግዜ ጉዳይ ነው። አለማችን አስመሳይና ውሸታም ሚወደድባት ስለሆነ የጌሙን ህግ ለመረዳትም ሞክሪ።
እናመሰግናለን
True
Wuste nehe iko love fikir love kelib enameseginalen berta wondimachin!!
እኔ ግን የናፈቀኝ ትዳር ሳይሆን የሰላም ኑሮ ነው በዙሪያችን ከሚያንዣብበው መቅሰት ነፃ የምንሆንበትን የሰላም አየር የምንተነፍስበትን ጊዜ እግዚአብሔር እንዲያቀርብልን የዘወትር ጸሎቴ ነው ጌታ ሆይ በመከራ ውስጥ አታሳልፈኝ አልልህም የመውጫውን መንገድ ግን አንተ አዘጋጅልኝ ከመጣብን ወረርሽኝ ታደገን 🙏
አሜን፫ተመሥገን ያም አለፈ🎉🎉🎉🎉🎉
እኔን ነው የገለፅከኝ አይ ስደት አላህ ይድረስልን ያረብ!!!
ተባረክ ወንድሜ
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤😍😍🥰
መስጋናዬ ከልብ ነው::
ማሪኪ አንደበት
Amin tnx
Wow👌👌thanks
በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው አቀራረቡም ግሩም ነው ግን የቆየ ቪድዮ ነው አሁንም ስራልን እንጂ እንፈልገሀለን ኑርልን
Sitgerm yenen Tarik newko yawerahew
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን
እውነት ለመናገር ዛሬ ያቀረብካሁ የኔን ታርክ ናው ከ6 አመት የስደት ቆይታ ቦሀላ ሀገሬ ገብቼ ትዳር ይዛላሁ ብዬ ወስኘ ይህው ይህ ኩፉ በሽታ መቶ መንገድ ተዘግቶብኝ ግራ ገብቶኛል😢😢
አይዞኝ፡ ይኽም ቀን ያልፋል። ያሰባችሁትም እውን ይሆናል። እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ። በዓለም የመጣ ነውና ታገሽ።
@@LoveFkrLove አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ቡቻ በሰላም ይህን ኩፉ ጊዜ አሻግሮን ታርክ ያድርጋው።
ምክርህ። ጥሮ ነዉ
እዉነት አወራህ
Ameseginalehu wendim mikrih yimechenyal egzabher yebarkih
እናመሰግናለን ወንድማችን
Egzbehr #ewktehn yechamrelih ✔👏👏👏👏👏👍
#Enim gera #getogal besmam
Wow ምርጥእና አስተማሪ ነው 👌👌👏
እናመሰግናለን ወንድሜ የእውነት ብዙ ነገር አስተዋልኩነ የቱጋ እደሆንኩ ለቤተሰብ ሻማ መሆን የመሰለ ነገር የለም ግን የኛን ህይወት ቆም ብለን ማሰብ ያስፈልጋል።
baxam enamesginalenn tabarek
እውነታውን ተቀብሎ ማግባት አቃተኝ አለመገጣጠም ይሆን
ወወልካም ወዲሜ የኔ መካሪ ፈጣሪ ይጠብቅሕ አሤተዋይ ቅን ሠዉ በርታልን አትጥፋ ምክርሕ ደሥ ሢለኝ ሢሥተምረኝ ሢፅናናኝ
ዋው ሰላምህ ይብ ምክርህ ውስጤነው በርታወድማችን ብዙግዜ አትጥፍ
ለዚህ ፖስት ምክንያት ያንች ጥያቄ መሆኑን ሳትረሽ። ቤተሰብና ዩቱብ ሁሌም ሚጋጭብኝ ጉዳይ ነው።
በሳምንት ሁለት ፖስት ካልፖሰትኩ በቂ እንዳልሆነ አምናለሁ።
በምን መልኩ ሚለውን እየመከርን ነው። አትጥፊብን። አስተያየትሽ አይለየን። ለዩቱብሽ ምንማከረው ሲኖር በቴሌግራም ላኪልኝ።
በቅርብ ቀን የኛን እናሳውቃለን። ይኼንንም ለወደፊት ያሰብነው ነው።
ruclips.net/channel/UCON2RRFwSFKaTedlKVAU2ZA
የማገረም ነው
selam enkuan dehena metachehu kemer yewseta yalewne nw yetengerkew amesgenalhu gn atetefaben
አሜን አሜን አሜን
Tikikil wow wow ❤
👍👍👍👌👌👌💐💐💐
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
የመጄመሪያ ኮማች ገራሚ እናመሰግናለን love Fkir Love
እሜንእሜንእሜን
Love fiker love እንኳን ደሕና መጣሕ ምክርሕ እኮ የተለየ ነው ምን አለ ቶሎ ቶሎ ብትመጣልን!?
በጣም እመስግግናልኝ
Enamesegenalen Love ፍቅር Love huleyem mircaye nachu
አድስ ገቢ ነኝ አመሰግናለሁ ታላቅ ትምህርት ቀስሜበታለሁ
ዋወ ዋወ
ሰላም የፍቅር ቤትሰቡች
በጣም እናምሰግናለን የህንን ለህይወት ጠቃሚ ትምህረት ለምትሰጡን ,
ያበዛለን ያበዛለን ትምህረታቾ አየለይን,
እና መሰግናለን ለምክርህ አላህ ይወፍቀን ኮናናንም አላህ ጥፋለን አገራችን ገብተን እናገባለን ኢንሻ አላህ
👌👌👌
Temchesh
በአሁን ሰአት ፍቅርን ሳይሆን ገንዘብን እያስበለጥን የፍቅር ግንኙነታችን ልባችን ተሰብሮ ይፈርሳል ከፊታችን ላይ ጥቋቁር ነጠብጣብ የሚያጠፍ ይጠቅማችኋል ሊኩን በመጫን ተመልከቱ
👉 *ruclips.net/video/eSx797RsIMg/видео.html*
Hi
እናመሰግናልን ወገኖች እራሳችሁንጠብቁ
yeniye wedm swedh mkrh ketlbet
ላይክ ሸር ማረግ አትርሱ ሰብስክራይብም አትርሱ እኔ ላንተ ቃል የለኝ. ብቻ አላህ ይጠብቅህ ምክርህ ሁሉ እየነዘረኝ ነው እምሰማው ውስጥ ሰርስሯ ነው እሚገባው😘😘🌹
Biwenati bexami amesiginalwe wadime tikekeli nawe👌👌👌👌♥️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏
ስላም ላቭ ፍቅር እኔ የአንተ ትምህርት እኮ በጉጉት ነው የምጠብቀው የዛሬው ደግሞ ግማሹ እኔን ይወክላል በጣም ነው ምናመሰግናለን❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
kelebe namesegenale eiwunti belonale!!!❤🙏🙏🙏
ወላሂ እያንዳንዷ ያስተላለፍካት ት/ት የኔ ሂወት ነው ሂወቴ ውስብስብ ብሎብኛል ከራሴ ለሰው አስባለሁ ለቤተሰብ ብዙሩያዬ ለሚገኙ ሁሉ ሰርቼ ለኔ የምለው ምንም አይኖርም በቃ ግራ ገብቶኛል አንዳንዴ ቤተሰብ ኖሮህ እንደሌለህ ሰርተህ እንዳልሰራህ ሆኖህ ስትኖር ያማል !!!
አርጎባ ፡ ያንች ህይወት የብዙዎቻችን ነው።
ቆም ብሎ ራስን መፈተሹ አይከፋም። አይዞኝ።
ለራስሽ ኑሪ !።
ምስጋናዬ ከልብ ነው
እረ እኔ መቼነው የማገባው የሁልጊዜ ጥያቄዬ
tafach lehonwu mikrhi kelbi amesginalhu
😥😥😥😥😭😭😭
ሰላም ይብዛላቹ🙏
Ewnate new
lena new yemslg fikrn lemersat bey sedet Edmayne chrsew
ከህሊና መሸሽ አይቻልም። እውነታውን ተቀበይ። የነገን የተስፋ ህይወት አስቢ።
Yane konjo
ኑሪ
እይ ተመሳሳይ ነገሮች ነው ሚዲያ የምታወሩት መፍቴ ነው እንጂ የታጣው ስለዚህ ትጃር እንዴት እንደማገኝ ነው ግራ የገባኝ ለዚህ መፍቴ ዛለ ገባገባ በሉ ትዳር የምት ፈልግ ወድ ና🙏💋❤️
እኔ ባልፈላጊ ነኝ
ፈላጊና ተፈላጊ አልገናኝ አላችሁ?
በጣም እናመሰግን አለን ግን ጥያቄ አለኝ አይታችሁ እደመልሱልኝ ከአገር ከወጣሁ 9አመቴ ነው ዛሬ ነገ ስል የ10አመት የትዳር ኅደኛየ በሞት ተለየኝ አሁን ሰው ያለኝ አይመስለኝም ወደ አገር ልገባ አስቤ እደት ልግባ የኔ ያልሁት ሰው የለም እነ እናቴ እባክሸ ሳናይሸ እንደትቀሩ ነይ ይሉኛል እኔ 500ሸብር ገዝቸ ነበር 500ሸብር አለኝ ቤቱን አያሰራውም እደት ልመለስ ሰርቸ ላሰራ ስል ደግም ሊላ 9አመት ከበደኝ ምን ትሉኝ አላችሁ
ስለኔ የምታወራ ይመስለኛል በብር በኩልስ አልተሸወዲኩም በፍቅር ነው ልቤ የደማው😭😭😭😭😭😭😭😭
አስተያየታችሁ ለጽሁፌ መነሻ ነው። በፍቅር መጎዳት ዙርያ ፖስቱን እቀጥላለሁ። አንችም ካለፈው ትምህርት ወስደሻል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ህይወት ይቀጥላልና። አይዞነኝ ወሎዬዋ።
ሁላችሁም ኮመንቴን አንብቡት እንቶ ፈንቶ አይደለም
ታሪኬን ልጽፍላችሁ ተገደድኩ ስሜ ይቆይ የ28 አመት ወጣት ነኝ የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው ሰኔ 12 ወደፊት 9 አመት ሊሞላኝ ነው 16 አመቴን ነሃሴ 21 ጨርሼ መስከረም 5 ሴት ልጅ ወለድሁ የልጄን እድሜ አስባችሁ ድረሱበት ልጄን የያዝኳት 3 አመት ሊሞላት 3 ወር ሲቀራት ለእናቴ ሰጠሃት እና ሄድኩኝ ልጄ በእናት ፍቅር አሁን ላይ በጣም ናፍቃለች ቤተሰቤ ጥሩ ሚባል ቤተሰብ አለኝ ግን ድሃ ነን ስነ ምግባር ግን ዋውው ነው ቤተሰባችን እዛ ቤተሰብ ውስጥ ማድጓን እድለኛ ነኝ አሁን እናቴ በህይወት የለችም 4 አለፋት የልጄን አባት አሎደውም ዱርዬ ነው ከብዙ ሴቶችም ልጅ ወልዷል የ3 ወር እርጉዝ እያለው ከሱም ከቤተሰብም ጠፋሁ ልወልድ ስል ቤተሰብ ጋር መጣሁ ስመጣ እሱ ያጎቴን ልጅ አግብቷል መምጣቴን ሲሰማ ደንግጦ ጥፊ አላት ቤተሰቦቿም እስኪበቃት ገረፏት በራሷ ግዜ ነበር ያገባችው እኔም ስለማልወደው ምንም አይመስለኝም ነበር የኔ ሃሳም ልጄን መገላገሌ ነበር በሰላም ወለድኩ ።
ቅንጅት ልጅ
ቤተሰብ ባለኝ ኮንፊደንስ እና የሴት ጀግናነቴ በጣም ይኮራሉ ከኔ ብዙ ይጠብቃሉ ትንሹም ትልቁም ተስፋ ጥለውብኛል ለእናት እና ለአባቴ ራሳቸው ቦታ ላይ ቤት ሰራሁ በትንሽ ወጭ
ለኔም ደግሞ ቦታ ገዝቼ ቤት ሰራሁ ጨረስኩ አባቴ አይ ስውር ነው በራሳቸው አንዳንድ ገቢ ቢኖርም ግን ልጄም ስላለች ልጄንም ምጠብቁ እህቶች ስላሉኝ እነሱን እረዳለሁ በዚህ ደግሞ ከሚባለው በላይ በጣም ደስተኛ ነኝ እናቴም አባቴም በጣም መርቀውኛል ።
ብልጥ እና ብልህ ጠንካራ ጀግና አስተዋይ ቆንጆ ምባልም ሴት ነኝ መግለጽ ስላለብኝ እንጅ እያካበድኩ አይደለም ።
በሃይማኖቴም አልደራደርም ምንም ሀጢያተኛ ብሆንም በተከራየሃት ክፍሌ የጸሎት ቦታ እና የተለያዩ የቅዱሳን መጽሐፍቶች አሉኝ
በጣም አንባቢ ባልባልም ግን አነባለሁ እረ እንደውም የማንበብ ሱስም አለብኝ ማለት እችላለሁ ።
በጣም ተጫዋች ከሁሉ ስለምግባባ ሰውነቴም በጣም ምቹ ስለሆነ ለምንም አይነት ስራ ሲቪ ጽፌ ሳስገባ የማይጠራኝ የለም ምንም የማልገባበት የስራ አይነት የለም ሁሉንም እችላለሁ ነው ይሳካልኛል ።
አሁን ችግር የሆነብኝን ላካፍላችሁ ነው ማግባት እፈልጋለሁ ሚስት መሆን ልጆች መውለድ ፈልጋለሁ ቤተሰብ መምራት ትልቅ ቤተሰብ ግን ከማን ጋር ????
ይህን ስል አሁን አንድ የ7 አመት ጓደኛ እኔ እሽ ሳልለው እየጠበቀኝ ያለ ጓደኛ አለን የሀይስኩል ት/ት ቤት ዳይሬክተር ነው መልካም ሰው ነው በፊት ላስብበት እያልኩ 4 አመት እንደቆየን ሞተር ሳይክል እንድገዛለት ሲጠይቀኝ ከአንዳንድ እንደማልፈልገው ነገርኩት አስጠላኝ ሰው ስለገንዘብ ሲያወራ ኢምዴትሊ ጥላቻ ውስጥ ገባለሁ እሱ ግን ዛሬም እመቤቴ አለች እግዚአብሔር አያሳፍረኝም እጠብቅሻለሁ እማ ነይ ነይ ነይ ነው ሁልግዜ ቫኬሽን ስሄድ ተደብቄው ነው ቆይቼ ምመጣው እንደ ድርቅ አላገኘውም በነገራችን ላይ ከንፈር እንኳ ተሳስመን አናውቅም በዚህ ዙሪያ በጣም ኮስታራ ነኝ
ሌላ ደግሞ የ5 አመት ጓደኛም ነበረኝ እሱን በእርግጠኝነት እሽ ብዬው ቃል ገብቼለት ነበር በነገራችን ላይ ምንም አልዋሽም ስቀርባቸው ያለውን ሁሉ አስረዳቸዋለሁ ይህን ጓደኛዬን በጣም እወደው ነበር ግን ዝምተኛ ነው ለነገሮች ፈጣን አይደለም በጣም ግን ተግባብተናል ጥቂት ቤተሰቦቼም ይቀርቡታል እሱን በገዛ እጄ ነው ያጣሁት እየራኩት መጣው ምክንያቴ ልንገራችሁ ስለቤተሰቤ ደህንነት አንድም ቀን ስለማይጠይቀኝ ነው በቃ ምክንያቴ ይቺ ብቻ ናት የዛሬ አመት ቫኬሽን ሄጄ ስለነበረ 6 ወግ ስቀመጥ 2 ቀን ብቻ እንዲያገኘኝ ፈቀድኩለት እና ኤርፖርት ይሰራ ስለነበረ ስሄድ አገኘኝ በፍቅር ሸኝኝ ከመጣሁ ቡሃላ ግን አግባ አሁንም እቆያለሁ ኢትዮጵያ መግባት አልፈልግም አልኩት እሱ ደግሞ ይቸኩላል ለመጋባት በቃ የሱ ዶሴ እዚህ ላይ ዘጋሁት
ሌላ ጤና ባለሙያ አሁንም ተዋወኩ ቆንጆ ነው ኖርዎይ ለ6 አመት በትምህርት የቆየ እና ወደዛም ይዞኝ ሊሄድ ነገረኝ ብዙም ደስ ሳይለኝ እሽ አልኩት ጓደኞቹ ሁሉ ያውቃሉ በጣም ደስ አለው በቃ ዘንድሮ ይህ በሽታ ባይመጣ ግንቦት ላይ ሄጄ ፎርማችንን ሞልተን ይዞ ሊሄድ ነበር ግን እሱ መኖር ሚፈልገው እዛው ነው ኖርዎይ እኔ ደግሞ መኖር ምፈልገው ኢትዮጵያ ነው በነገራችን ላይ የ3 ልጆች አባት ነው ግን ለምን ሚስትህን ፈታሃት ስለው ሊነግረኝ ባለመቻሉ እና በስልክ ፍቅር እንስራ ካለበለዛ በዚህ ሽጉጥ ራሴን ላጠፋ ነው ብሎ ጆረግንዱ ላይ ሲይዝ በጣም መጥፎ ደረጃ ላይ ስለነበረ ካረጋጋሁት ቡሃላ በቃ ስለሚስቱ መፍታት ካልነገርኝ በስልክም ፍቅር ሚል ነገር ካላቆመ ብዬ እሱንም ዳይ አልኩት በመሃል እንደዚሁ ከ10 አለቃ ጋርም ለትዳር ተጫጭተንም ነበር እሱንም ራቁት ፎቶ ስለጠየቀ ብቻ ዳይ አልኩት በቃ ፍቅር ውስጥ ስለነበረ ቀስ እያልኩ እንዲርቅ አደረኩት ለውሳኔ በጣም ፈጥናለሁ መለማመጥ ሚባል ነገር አሎድም ለምን ተነካሁ እንዴት እደፈራለሁ የሚል ችግር አለብኝ በቅርቡ በሚገርም ሁኔታ ከአንድ ሰው ተዋወኩ አወራን ሰላማዊ እና እኔ ይሆናል ብዬ የማስበው ሰው አገኘሁ ሁሉንም አስረዳሁት ተቀበለ ተቀራረብን ፍቅርን ቀጠልን ይህን ስላችሁ እኔ በስልክ ፍቅር ምናምን በጣም ነው ምናደደው ብዙ ግዜ እኔ ምክር መስጠት ስለምችል በየትኛውም ነገር ላይ ሲደውል ግዜውን ምጨርሰው ነጭ ጋውን አለበስኩም እንጅ በማስተማር ነው ይሄ ነገር ለሱ ትንሽ የተመቸው አይመስልም ስራው ኢንቫሮመንት ውስጥ ነው ማለትም ሆስፒታል ውስጥ ነው እና ሁልግዜ ድሃ እንደሆነ በአንድ ክፍል ተከራይቼ ነው ማገባሽ ምናምን እያለ ስለድህነት ብቻ ነው ሚያወራኝ እኔ ደግሞ ያው ሁሉም ሰው እንደሚያውቀው የለመድኩት ዘመናዊ ሂወት መልሶ መውረድ ከብዶኛል ሁሉንም እኔ እንዳላሟላ እልከኛ ነኝ ለምን እኔ ሚል ትዕቢት ይሁን የሴትነት ወግ አልገባኝም
እና በቅርቡ መሬት ሊሰጠው እንደሆነ እና ክፍያ አለው ተዘጋጅ ሲል አቤት አቤት አቤት ምንድነው ያልከው ሲለው እሱን ስትገረፊ ታወሪዋለሽ በማለት ጨዋታውን አቆመው በጨዋታ ጨዋታ እያለ እኔ ሚሊዬነር እንደሆንኩ ይነግሩኛል ይህ ነገር ደግሞ እሱን እንድርቀው ሊያደርገኝ እያንገዳገደኝ በጸሎት ፈጣሪዬን እያስጨነኩት ነው ስንቱን ልለይ ከአንድኞቹም በአየር ላይ እንጅ ምንም አይነት ፍቅር ጨዋታ ውስጥ አልገባሁም
ሁሉም ጋር ስቀራረብ ከቤተሰቤ ጋር አውርቼበት እና ስልክ አለዋውጫቸው እንዲተዋወቁ አደርጋለሁ በዚህ ያለኝ ጥንቃቄ ቤተሰብ ደስተኛ ነው
ግን እኔ ማንን ላግባ ምን ላድርግ ከምን አይነት ሰው ጋር በቃ ግራ ግብት ሲለኝ ይህን የፍቅር ፕሮግራም ስሰማ ባጠቃላይ ራሴን እንድመለከት አድርጎኛል ምን ትመክሩኛላችሁ አደራ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ዝም እንደማትለኝ ተስፋ አደርጋለሁ ።
አመሰግናለሁ
ባል/ሚስት ከ ኢ/ር ስለ ሆነ ሁሉን ለሱ ስጪው, ከማይሆንሽ ግዜሽ ኣታባክኚ በጥቅም ሚያጅቡሽ የበዙ ይመስላሉ ።
ኦላይን ተጋብተን ኦ ተለያይተን ቃላቶችህ ልብን ይጠግናሉ
አቤት
አያአድእርእሰእ ነአውእ 😂
እኔበትዳረእያለሁእጉዠነበሩትኢጃዛቤትአይቱንበፋቅረተይዞልእኔአላቅምከወለድበሂላተፋታንያየኝከቀናትበኋላተገናኝአሁየትዳራጥያቃአቀረበየፈለኩትንካራከነወየምንገባእሡሁሉንሊያደግቃልገባ
ትዳር፣ሜዳል፣ነው፣ያለው
ጠፋህብን እኮ በሰላም ነው
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንድ አፈቅርሻለሁ ባይ ሰው ግን ደሞ ጎዳኛ ወይም ጎረቤት ከፍ ሲልም ቤተሠብ እንዲያውቅበት ግን አይፈልግም አፈቅርሻለሁ ከሚለት ጋር እንዲያዩት አይፈልግም ታድያ ይሄ እውነተኛ አፍቃሪ ነው ትለለህ
አይመስለኝም እደኔ ያፍርባታል ወይን ለምድን ነው እድታወቅበት ታልፈለገ ለጊዜ አዊ ይመስለኛል የሚፈልጋት
እውነት ፍቅር ከሆነ እኮ አለም ሁሉ እንዲውቅለት ይፈልጋል ሳይስስት ለሁሉም ስው ማፍቀሩን አብዝቶ ይናገራል ሰው አወቅልኝ ካለ ከበስተጀርባው አንድ የተደበቀ ሚስጥ ይኖረዋል ስለዚህ ቆም ብለሽ ማስብ ይገባሻል ሳይሆን በፊት መጠንቀቅ ከሆነ በሆላ እየየ ማለት አያዋጣም ውዴ
አይደለም ለስሜቱ እጂ ለህይወቱ የማይፈልግሽ ወንድ ነዉ ይህ ግዜሽን አታጥፊ
@@እርግጠኛመሆንየምችለውበእ ትክክል እህቴ እኔም እንደአንቺ ነው የአልኩት
እውነተኛ አፍቃሪ አይደለም ማለት ይከብዳል። አጠገብሽ ያሉትን ሶስቱን ፍቅር ምንድነው በያቸው ሶስት የተለያየ ትርጉም ይሰጡሻል። ፖስቱ ላይ ታሪክ ሊደግም የተዘጋጀው ያልኩት ለሱ ፍቅር ሌላ ነው፣ በርቀት ላለችው ኝ የተለየ ነው። ያደረገበት ምክንያት አስተዳደጉ ያሳደረበት ድብቅነት ወይም ሊደብቀው የፈለገው ሊኖር ይችላል። ከሰው ታየ ማለት ሌላ አድል ስለሚዘጋበት ለትዳር አልተዘጋጀም ምርጫውን አልወሰነም ይሆናል። እየወደድም ከቤተሰብ የማይደግፉላት ማንነት ካላት መናገር አይፈልግም፣ ተቃውሞውን ፍራቻ። በራሱ መቆም የሚችል ግን ለቤተሰቡም ለጓደኞቹም ያስተዋውቃል። ይወዳል እይወድም እግዚአብሄርና ና ቀን ያሳየናል። ልጅቱ አቋም ከሌላት በዚሁ ባህሪው ግዜዋን ይፈጃል። በጥበብ ትንገረው።
Ewnwt yene yemasibew hiwot biyebiye alisakalinyi ale uuuufff aye hiwot😭😭😭
አሜን አሜን
ሁላችሁም ኮመንቴን አንብቡት እንቶ ፈንቶ አይደለም
ታሪኬን ልጽፍላችሁ ተገደድኩ ስሜ ይቆይ የ28 አመት ወጣት ነኝ የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው ሰኔ 12 ወደፊት 9 አመት ሊሞላኝ ነው 16 አመቴን ነሃሴ 21 ጨርሼ መስከረም 5 ሴት ልጅ ወለድሁ የልጄን እድሜ አስባችሁ ድረሱበት ልጄን የያዝኳት 3 አመት ሊሞላት 3 ወር ሲቀራት ለእናቴ ሰጠሃት እና ሄድኩኝ ልጄ በእናት ፍቅር አሁን ላይ በጣም ናፍቃለች ቤተሰቤ ጥሩ ሚባል ቤተሰብ አለኝ ግን ድሃ ነን ስነ ምግባር ግን ዋውው ነው ቤተሰባችን እዛ ቤተሰብ ውስጥ ማድጓን እድለኛ ነኝ አሁን እናቴ በህይወት የለችም 4 አለፋት የልጄን አባት አሎደውም ዱርዬ ነው ከብዙ ሴቶችም ልጅ ወልዷል የ3 ወር እርጉዝ እያለው ከሱም ከቤተሰብም ጠፋሁ ልወልድ ስል ቤተሰብ ጋር መጣሁ ስመጣ እሱ ያጎቴን ልጅ አግብቷል መምጣቴን ሲሰማ ደንግጦ ጥፊ አላት ቤተሰቦቿም እስኪበቃት ገረፏት በራሷ ግዜ ነበር ያገባችው እኔም ስለማልወደው ምንም አይመስለኝም ነበር የኔ ሃሳም ልጄን መገላገሌ ነበር በሰላም ወለድኩ ።
ቅንጅት ልጅ
ቤተሰብ ባለኝ ኮንፊደንስ እና የሴት ጀግናነቴ በጣም ይኮራሉ ከኔ ብዙ ይጠብቃሉ ትንሹም ትልቁም ተስፋ ጥለውብኛል ለእናት እና ለአባቴ ራሳቸው ቦታ ላይ ቤት ሰራሁ በትንሽ ወጭ
ለኔም ደግሞ ቦታ ገዝቼ ቤት ሰራሁ ጨረስኩ አባቴ አይ ስውር ነው በራሳቸው አንዳንድ ገቢ ቢኖርም ግን ልጄም ስላለች ልጄንም ምጠብቁ እህቶች ስላሉኝ እነሱን እረዳለሁ በዚህ ደግሞ ከሚባለው በላይ በጣም ደስተኛ ነኝ እናቴም አባቴም በጣም መርቀውኛል ።
ብልጥ እና ብልህ ጠንካራ ጀግና አስተዋይ ቆንጆ ምባልም ሴት ነኝ መግለጽ ስላለብኝ እንጅ እያካበድኩ አይደለም ።
በሃይማኖቴም አልደራደርም ምንም ሀጢያተኛ ብሆንም በተከራየሃት ክፍሌ የጸሎት ቦታ እና የተለያዩ የቅዱሳን መጽሐፍቶች አሉኝ
በጣም አንባቢ ባልባልም ግን አነባለሁ እረ እንደውም የማንበብ ሱስም አለብኝ ማለት እችላለሁ ።
በጣም ተጫዋች ከሁሉ ስለምግባባ ሰውነቴም በጣም ምቹ ስለሆነ ለምንም አይነት ስራ ሲቪ ጽፌ ሳስገባ የማይጠራኝ የለም ምንም የማልገባበት የስራ አይነት የለም ሁሉንም እችላለሁ ነው ይሳካልኛል ።
አሁን ችግር የሆነብኝን ላካፍላችሁ ነው ማግባት እፈልጋለሁ ሚስት መሆን ልጆች መውለድ ፈልጋለሁ ቤተሰብ መምራት ትልቅ ቤተሰብ ግን ከማን ጋር ????
ይህን ስል አሁን አንድ የ7 አመት ጓደኛ እኔ እሽ ሳልለው እየጠበቀኝ ያለ ጓደኛ አለን የሀይስኩል ት/ት ቤት ዳይሬክተር ነው መልካም ሰው ነው በፊት ላስብበት እያልኩ 4 አመት እንደቆየን ሞተር ሳይክል እንድገዛለት ሲጠይቀኝ ከአንዳንድ እንደማልፈልገው ነገርኩት አስጠላኝ ሰው ስለገንዘብ ሲያወራ ኢምዴትሊ ጥላቻ ውስጥ ገባለሁ እሱ ግን ዛሬም እመቤቴ አለች እግዚአብሔር አያሳፍረኝም እጠብቅሻለሁ እማ ነይ ነይ ነይ ነው ሁልግዜ ቫኬሽን ስሄድ ተደብቄው ነው ቆይቼ ምመጣው እንደ ድርቅ አላገኘውም በነገራችን ላይ ከንፈር እንኳ ተሳስመን አናውቅም በዚህ ዙሪያ በጣም ኮስታራ ነኝ
ሌላ ደግሞ የ5 አመት ጓደኛም ነበረኝ እሱን በእርግጠኝነት እሽ ብዬው ቃል ገብቼለት ነበር በነገራችን ላይ ምንም አልዋሽም ስቀርባቸው ያለውን ሁሉ አስረዳቸዋለሁ ይህን ጓደኛዬን በጣም እወደው ነበር ግን ዝምተኛ ነው ለነገሮች ፈጣን አይደለም በጣም ግን ተግባብተናል ጥቂት ቤተሰቦቼም ይቀርቡታል እሱን በገዛ እጄ ነው ያጣሁት እየራኩት መጣው ምክንያቴ ልንገራችሁ ስለቤተሰቤ ደህንነት አንድም ቀን ስለማይጠይቀኝ ነው በቃ ምክንያቴ ይቺ ብቻ ናት የዛሬ አመት ቫኬሽን ሄጄ ስለነበረ 6 ወግ ስቀመጥ 2 ቀን ብቻ እንዲያገኘኝ ፈቀድኩለት እና ኤርፖርት ይሰራ ስለነበረ ስሄድ አገኘኝ በፍቅር ሸኝኝ ከመጣሁ ቡሃላ ግን አግባ አሁንም እቆያለሁ ኢትዮጵያ መግባት አልፈልግም አልኩት እሱ ደግሞ ይቸኩላል ለመጋባት በቃ የሱ ዶሴ እዚህ ላይ ዘጋሁት
ሌላ ጤና ባለሙያ አሁንም ተዋወኩ ቆንጆ ነው ኖርዎይ ለ6 አመት በትምህርት የቆየ እና ወደዛም ይዞኝ ሊሄድ ነገረኝ ብዙም ደስ ሳይለኝ እሽ አልኩት ጓደኞቹ ሁሉ ያውቃሉ በጣም ደስ አለው በቃ ዘንድሮ ይህ በሽታ ባይመጣ ግንቦት ላይ ሄጄ ፎርማችንን ሞልተን ይዞ ሊሄድ ነበር ግን እሱ መኖር ሚፈልገው እዛው ነው ኖርዎይ እኔ ደግሞ መኖር ምፈልገው ኢትዮጵያ ነው በነገራችን ላይ የ3 ልጆች አባት ነው ግን ለምን ሚስትህን ፈታሃት ስለው ሊነግረኝ ባለመቻሉ እና በስልክ ፍቅር እንስራ ካለበለዛ በዚህ ሽጉጥ ራሴን ላጠፋ ነው ብሎ ጆረግንዱ ላይ ሲይዝ በጣም መጥፎ ደረጃ ላይ ስለነበረ ካረጋጋሁት ቡሃላ በቃ ስለሚስቱ መፍታት ካልነገርኝ በስልክም ፍቅር ሚል ነገር ካላቆመ ብዬ እሱንም ዳይ አልኩት በመሃል እንደዚሁ ከ10 አለቃ ጋርም ለትዳር ተጫጭተንም ነበር እሱንም ራቁት ፎቶ ስለጠየቀ ብቻ ዳይ አልኩት በቃ ፍቅር ውስጥ ስለነበረ ቀስ እያልኩ እንዲርቅ አደረኩት ለውሳኔ በጣም ፈጥናለሁ መለማመጥ ሚባል ነገር አሎድም ለምን ተነካሁ እንዴት እደፈራለሁ የሚል ችግር አለብኝ በቅርቡ በሚገርም ሁኔታ ከአንድ ሰው ተዋወኩ አወራን ሰላማዊ እና እኔ ይሆናል ብዬ የማስበው ሰው አገኘሁ ሁሉንም አስረዳሁት ተቀበለ ተቀራረብን ፍቅርን ቀጠልን ይህን ስላችሁ እኔ በስልክ ፍቅር ምናምን በጣም ነው ምናደደው ብዙ ግዜ እኔ ምክር መስጠት ስለምችል በየትኛውም ነገር ላይ ሲደውል ግዜውን ምጨርሰው ነጭ ጋውን አለበስኩም እንጅ በማስተማር ነው ይሄ ነገር ለሱ ትንሽ የተመቸው አይመስልም ስራው ኢንቫሮመንት ውስጥ ነው ማለትም ሆስፒታል ውስጥ ነው እና ሁልግዜ ድሃ እንደሆነ በአንድ ክፍል ተከራይቼ ነው ማገባሽ ምናምን እያለ ስለድህነት ብቻ ነው ሚያወራኝ እኔ ደግሞ ያው ሁሉም ሰው እንደሚያውቀው የለመድኩት ዘመናዊ ሂወት መልሶ መውረድ ከብዶኛል ሁሉንም እኔ እንዳላሟላ እልከኛ ነኝ ለምን እኔ ሚል ትዕቢት ይሁን የሴትነት ወግ አልገባኝም
እና በቅርቡ መሬት ሊሰጠው እንደሆነ እና ክፍያ አለው ተዘጋጅ ሲል አቤት አቤት አቤት ምንድነው ያልከው ሲለው እሱን ስትገረፊ ታወሪዋለሽ በማለት ጨዋታውን አቆመው በጨዋታ ጨዋታ እያለ እኔ ሚሊዬነር እንደሆንኩ ይነግሩኛል ይህ ነገር ደግሞ እሱን እንድርቀው ሊያደርገኝ እያንገዳገደኝ በጸሎት ፈጣሪዬን እያስጨነኩት ነው ስንቱን ልለይ ከአንድኞቹም በአየር ላይ እንጅ ምንም አይነት ፍቅር ጨዋታ ውስጥ አልገባሁም
ሁሉም ጋር ስቀራረብ ከቤተሰቤ ጋር አውርቼበት እና ስልክ አለዋውጫቸው እንዲተዋወቁ አደርጋለሁ በዚህ ያለኝ ጥንቃቄ ቤተሰብ ደስተኛ ነው
ግን እኔ ማንን ላግባ ምን ላድርግ ከምን አይነት ሰው ጋር በቃ ግራ ግብት ሲለኝ ይህን የፍቅር ፕሮግራም ስሰማ ባጠቃላይ ራሴን እንድመለከት አድርጎኛል ምን ትመክሩኛላችሁ አደራ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ዝም እንደማትለኝ ተስፋ አደርጋለሁ ።
አመሰግናለሁ
እኔና ባለቤቴ ባንች ዙርያ ስንነጋገር አመሸን፣ አድናቂሽ ናት። ዝም ልል አልቻልኩም። ገጠመኝሽም ለብዙዎች ሊያስተምር ስለሚችልና ለጥያቄሽ መልሶች ልንፖስተው ነው። ከቻልሽና ግዜ ካለሽ በቴሌግራም እናግኝሽ። t.me/LoveFkrLove
ስትቀላቀይም ሰውን ሰው በመሆኑ ብቻ ውደዱ ብለሽ ፖስች ። በራስ መተማመንሽን አድናቂ ነኝ እኔም።
አመሰግናለሁ መምህሬ
@@LoveFkrLove👍