Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ደና መጣህ ወንድሜዛሬ አባባሎችህ ትመችተውኛ አያዳመጥኩ ብቻየ ስስቅ ነበርበአሁን ጊዜ እኮ ትዳር መያዝ ፍቅረኛ መያዝ በጣም ቀላል ነው ችግሩ አብሮ መዝለቁ ነው አንድ ሰው ያንድ ድክመት መረዳት ብንችል እኮ ህይወት የሚምር ይሆናል እኛ ግን ይህን ማረግ አንችልም በዝች ምድር ላይ እንደሰው ያለ ከባድ ፍጡር የለም
አዎን አስቸጋሪ ፍጡር ነን። ትክክል ማህበራዊ ሚዲያ የምንገናኝበትን መንገድና ብዛት አቅልሎታል፡ አብዝቶታል። የሚያስፈልገን አንድን ሰው በጥልቀት አውቆ ትዳር መያዝ ስለሆነ እንዳልሽው ብዙ አንተዋወቅም ፡ የሚዘልቅ ሰው ማግኘትም ከባድ ነው። የውሸትና የፈጠራ ታሪክ የሞላበት ነው። ጥሩ መግባባት ካለን የማይሆነውን በግዜ ለመለየት ያስችለናል። ባጠቃላይ ግን ችግር ነው። ከሰው አልፎ ከራሳችንም እንጣላለን። ራስን ማወቁ ግን ወሳኝ ነው። አመሰግናለሁ።
@@LoveFkrLove እውነት ብለሀል ወንድሜ ከምንም ነገር በላይ እራስን ማወቅ ይቀድማልየምር እኔ ምን እንደሚናፍቀኝ ታቃላችሁ የድሮ ባህላችን እድል የኛ እናት አባት ጎረቤት ዘመዶቻችን ብናይ እኮ በትዳር አለም እስካሁን አሉ ብዙ ልጆች ወልደው ቤት ስር ተው ሀብት አፍርተው ሳይተዋወቁ ተጋብተው ማለት ነውአሁን ግን እኛ ስለጠንን ብለን አንድን ባንድ ላይ እየደራረብን የራሳችንንም ህይወት ለሌላውንም ህይወት እናጨልማልን ብቻ ስለስው ማውራት ከፈለግን መቼም አያልቅም
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው።♥♥♥♥♥♥♥♥♥
እና መሰግናለን ወድማችን 🥰👏
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
እናመሰግናለን ወንድም
እናመሰግና ለን ወንድማችን
ሂወት መሥታወት ናት ሁሉንም እያሣየችን ነው ምርጤ ምርጥ አገላለጽ ነው
እንደ መስታወት ጥርት ያለ አገላለፅ ነዉ ለሠማዉ ሳይሆን ላዳመጠዉ ሰዉ መልዕክት ያለዉ ሀሣብ ነዉ በጣም ተመችቶኛል አንድ ጥያቄ አለኝ አዲስ ጏደኝነት ከጀመርን ስላለፈዉ የፍቅር ሂወት ማንሳት ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን ይመሥለኛል አንድ በለኝ መናገርና መጠየቅ ካለብኝ ካሁኑ ልተንፍሰዉ አመሠግናለሁ Love fkr Love
ያለፈ ጓደኝነትን መንገር በኛ ባህል ተመራጭ አይመስልም። ምክንያት ግልፅነት ስለሚጎድለን። ስንት ሴት የሚያውቀውም እሷ ድንግል እንድትሆን ይፈልጋል። ሁለት ሶስት ጓደኛ ነበረኝ ብትለውም አተራማሽ ነበረች ብሎ ነገ በራሱ ምክንያት ቢለይ እንኳን አንችን ምክንያት ያደርጋል። ስለዚህም መስማት ሚፈልገውን አሰምተን ድራማውን እንጫወታለን። ትዳር ላይ ግን የተደበቁ ታሪኮች በሆነ አጋጣሚ ሲወጡ መተማመንን ይሸረሽራል። ሁለቱም በራስ መተማመን ካላቸውና ከልብ ከተፈላለጉ ቢያንስ አንድ ግዜ ማውራቱ አይከፋም። ከዚያ ወዲያ ብታወሪ እሱም አይደላውም። ስጋትሽ ይገባኛል። ስለዚህ የግንኙነታችሁ ደረጃና የሱ ማንነት ይወስናል።
@@LoveFkrLove ከመደበቅ መናገሩ ሳይሻል አይቀርም ሰላምም ይሠጣል ከልብ አመሠግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 😍
😀😀😀😀😀😀አሳከኝ የአለም እውነታው ቁጭ ያረከው እናመሰግናለን ።
አለሀ.ያጊዛሺ
ባአላህ ስወድህ ወንድሜ
አመሰግናለሁ እህቴ። አትጥፊ።
❤️ከሰው ጋር ለመኖር ጥበብ አስፈላጊ ነው ❤️
በሎም ና ጁንታ የሚለው ተመችቶኛል 😀😊 በነገራችን ላይ ጁንታ ነኝ😍
ለኔ ሁለቱም አንድ ናቸው። በፀፀት ምንቀመጥቀምበት ግዜ ሩቅ አይደለም። ከባለስልጣን አልፎ ወደ ህዝብ መውረዱ ያሳዝናል። የፍቅር አምላክ ልብ ይስጠን። መደገፍም መቃወምም መብት ነው። አንጠፋፋ በፍቅር ጉዳይ።
@@LoveFkrLove ewnet new
የት ነበረክ ሠፈልግህ ሠትመቸኝ እኮ በሠተ መጠረሻ ሠላገኝሁህ ደሠ ብሎኛል
ይቅርታ ቤተሰብ ስራ ቢዚ አድርጎኝ ነበር። ባዲስ አመት በየምንቱ 1 ወይም ከዚያ በላይ ፖስት ይኖረናል። እግዚአብሔር ይፍቀድ አትጥፊ፡ ከተመቸሽም ደውሏን ሰላም በያት።
@@LoveFkrLove ዳውሎን እማ ብያለሁ ገና ሣልሠማ ይገባሀል ወላሂ ሠወድህ ምክረህ ጥልቅ ሠምጥ ያረጋል እባክህ በየቀኑ ቢቀረ በሣምት 3ተየ አቅረብ ታሠፈልገን አለህ ለኛ ለሤቶች በተረፈ አመሠግናለሁ 😘😘😘😘😘
እንካን በስላም መታህ ወንድሜ ምክርህን እፈልጋለው በቴለግራም ኣዋራኝ
ጆይን ብያለው
Welcome 🌹🌹🌹💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የጠፋአአ ሠው እንካን ደናአ መጣክ
እንኳን ደህና ቆየሽኝ። ከዚህ በኋላ አለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ።
ያንተ ምክር ሁሌም ልቤን ሰብሮ ምጌባ ብቻ ኔው በጣም ኔው የምትመቼኝ ከአንድ በላይ ላክ ማድረግ ዴጋግመ አስረ ባዴርግክ ዴስ ይሌኛል ቤርታልኝ ሁሌም በተሰብክ ኔኝ😍😘♥💔💘🌹🙏🙏
ለእኔም
እውነት አንተ በምትለቃቸው ነገሬች ብዙ ነገር ተምሬ አለሁኝ
ለማንያውም ትዳር ከፈጣሪ ነው ፈጣሪ ያጣመረውን ምንም ነገር ሊለየው አይችልም
እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ
ዛሬ አባባሎችህ ትመችተውኛ አያዳመጥኩ ብቻየ ስስቅ ነበር
በአሁን ጊዜ እኮ ትዳር መያዝ ፍቅረኛ መያዝ በጣም ቀላል ነው ችግሩ አብሮ መዝለቁ ነው
አንድ ሰው ያንድ ድክመት መረዳት ብንችል እኮ ህይወት የሚምር ይሆናል እኛ ግን ይህን ማረግ አንችልም በዝች ምድር ላይ እንደሰው ያለ ከባድ ፍጡር የለም
አዎን አስቸጋሪ ፍጡር ነን። ትክክል ማህበራዊ ሚዲያ የምንገናኝበትን መንገድና ብዛት አቅልሎታል፡ አብዝቶታል። የሚያስፈልገን አንድን ሰው በጥልቀት አውቆ ትዳር መያዝ ስለሆነ እንዳልሽው ብዙ አንተዋወቅም ፡ የሚዘልቅ ሰው ማግኘትም ከባድ ነው። የውሸትና የፈጠራ ታሪክ የሞላበት ነው። ጥሩ መግባባት ካለን የማይሆነውን በግዜ ለመለየት ያስችለናል። ባጠቃላይ ግን ችግር ነው። ከሰው አልፎ ከራሳችንም እንጣላለን። ራስን ማወቁ ግን ወሳኝ ነው። አመሰግናለሁ።
@@LoveFkrLove እውነት ብለሀል ወንድሜ ከምንም ነገር በላይ እራስን ማወቅ ይቀድማል
የምር እኔ ምን እንደሚናፍቀኝ ታቃላችሁ የድሮ ባህላችን እድል የኛ እናት አባት ጎረቤት ዘመዶቻችን ብናይ እኮ በትዳር አለም እስካሁን አሉ ብዙ ልጆች ወልደው ቤት ስር ተው ሀብት አፍርተው ሳይተዋወቁ ተጋብተው ማለት ነው
አሁን ግን እኛ ስለጠንን ብለን አንድን ባንድ ላይ እየደራረብን የራሳችንንም ህይወት ለሌላውንም ህይወት እናጨልማልን ብቻ ስለስው ማውራት ከፈለግን መቼም አያልቅም
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው።
♥♥♥♥♥♥♥♥♥
እና መሰግናለን ወድማችን 🥰👏
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
እናመሰግናለን ወንድም
እናመሰግና ለን ወንድማችን
ሂወት መሥታወት ናት ሁሉንም እያሣየችን ነው ምርጤ ምርጥ አገላለጽ ነው
እንደ መስታወት ጥርት ያለ አገላለፅ ነዉ ለሠማዉ ሳይሆን ላዳመጠዉ ሰዉ መልዕክት ያለዉ ሀሣብ ነዉ በጣም ተመችቶኛል
አንድ ጥያቄ አለኝ አዲስ ጏደኝነት ከጀመርን ስላለፈዉ የፍቅር ሂወት ማንሳት ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን ይመሥለኛል አንድ በለኝ መናገርና መጠየቅ ካለብኝ ካሁኑ ልተንፍሰዉ አመሠግናለሁ Love fkr Love
ያለፈ ጓደኝነትን መንገር በኛ ባህል ተመራጭ አይመስልም። ምክንያት ግልፅነት ስለሚጎድለን። ስንት ሴት የሚያውቀውም እሷ ድንግል እንድትሆን ይፈልጋል። ሁለት ሶስት ጓደኛ ነበረኝ ብትለውም አተራማሽ ነበረች ብሎ ነገ በራሱ ምክንያት ቢለይ እንኳን አንችን ምክንያት ያደርጋል። ስለዚህም መስማት ሚፈልገውን አሰምተን ድራማውን እንጫወታለን።
ትዳር ላይ ግን የተደበቁ ታሪኮች በሆነ አጋጣሚ ሲወጡ መተማመንን ይሸረሽራል።
ሁለቱም በራስ መተማመን ካላቸውና ከልብ ከተፈላለጉ ቢያንስ አንድ ግዜ ማውራቱ አይከፋም። ከዚያ ወዲያ ብታወሪ እሱም አይደላውም። ስጋትሽ ይገባኛል። ስለዚህ የግንኙነታችሁ ደረጃና የሱ ማንነት ይወስናል።
@@LoveFkrLove ከመደበቅ መናገሩ ሳይሻል አይቀርም ሰላምም ይሠጣል ከልብ አመሠግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 😍
😀😀😀😀😀😀አሳከኝ
የአለም እውነታው ቁጭ ያረከው እናመሰግናለን ።
አለሀ.ያጊዛሺ
ባአላህ ስወድህ ወንድሜ
አመሰግናለሁ እህቴ። አትጥፊ።
❤️ከሰው ጋር ለመኖር ጥበብ አስፈላጊ ነው ❤️
በሎም ና ጁንታ የሚለው ተመችቶኛል 😀😊 በነገራችን ላይ ጁንታ ነኝ😍
ለኔ ሁለቱም አንድ ናቸው። በፀፀት ምንቀመጥቀምበት ግዜ ሩቅ አይደለም። ከባለስልጣን አልፎ ወደ ህዝብ መውረዱ ያሳዝናል። የፍቅር አምላክ ልብ ይስጠን።
መደገፍም መቃወምም መብት ነው። አንጠፋፋ በፍቅር ጉዳይ።
@@LoveFkrLove ewnet new
የት ነበረክ ሠፈልግህ ሠትመቸኝ እኮ በሠተ መጠረሻ ሠላገኝሁህ ደሠ ብሎኛል
ይቅርታ ቤተሰብ ስራ ቢዚ አድርጎኝ ነበር። ባዲስ አመት በየምንቱ 1 ወይም ከዚያ በላይ ፖስት ይኖረናል። እግዚአብሔር ይፍቀድ
አትጥፊ፡ ከተመቸሽም ደውሏን ሰላም በያት።