Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
LOVEFKIELOVE እንኳን በደና መጣክ የፎንቃ መምህር ብዙ ሰዎች የፍቅር ግኑኝነትን ይፈልጋሉ ነገር ግን ድክመታቸውን ለሚዎዷቸው ማሳየትንና ወደፊትም በድክመታቸው ምክንያት እንዳይጎዷቸው እጅግ አጥብቀው ይፈራሉ ነገር ግን ድክመቶቻችንን ለፍቅር አጋሮቻችን ካላሳየን ጤናማ ግኑኝነቶችን መገንባት አንችልም ድክመት ለጠንካራ ለትሰሰር ሚስጥር ነው ሰዎች ድክመታችሁን አወቀው እና ተቀብለው ትልቅ ፍቅር ሲሰጥዎት እንድ እሱ የሚያስደስት ምንም ነገር የለም ይሄም በመሆኑ የርስዎ የፍቅር ምላሽ ትልቅ ይሆናል ስለሆነም ድክመቶች ረጅም ጊዜ የመዝለቅ እድላቸው ከፍተኛ ነው
ሚሚ፡ ከልብ ማድመጥሽን ሃሳቤን መጋራትሽን ጽሁፍሽ ያስረዳል። ይኼ ወሳኝ ነጥብ ነው። ሙሉውን ብፖስት ዝርዝር ሁሉ ነበረው፡ ሲበዛ ሶደሬ ይፖሰት እንዳይሉኝ አሳጠርኩት። አመሰግናለሁ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉@@LoveFkrLove
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ እኳንደህና መጣህ ሰላም እና ጤናን ፈጣሪ ይስጥህ ብዙ ትጠፋለህ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማነው እደኔ የዚህን ልጅ ትምህርት እሚወድ በላይክ አሳዩኝ
ሰላምሽ ይብዛ፡ አመሰግናለሁ።
በጣም አሪፍ ነው የ እግዚኣብሄር ፊቃድ. ከሆኔ. አላገባውትም. ግን. ጡሩ ጓደኛ. ይዣለሁኝ.
በጣም እናመሰግናለን ሁልጊዜም የምትሰጠን ትምህርት ጥሩነው እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችት
መልካም ወንድማችን የተናገርካቸው ሁሉ አስተማሪ ናቸው! # መጀመሪያ ፈጣሪን በፆሎት መጠየቅ መልካም ነው! ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ## በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጱምም በርከት ሁሉ ከላይ ናቸው። (ያዕቆብ 1÷17)# ከማፍቀር የሚገኝ ደስታ የራስ ነው።#ማፍቀር ምላሺ አይጠይቅም።# የግድ መፈቀርም አይሻም።#ማፍቀር በራሱ ደስስስስስስ ይላል።#ቀኑን በመልካም ስሜት ሸፍኖ።#ሌሊቱን በመልካም ህልም ያሳርፋል።#ነውር እና ጎድለትን አያውቁ።#ከማፍቀር የሚበልጥ ፍቅር የለም።#ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን መልካም አፍቃሪ ይስጠን አሜን ፫🙏🙏🙏
ማሻ አላህ ምክርህን ወደድኩት
እግዚአብሔር ይመሰገን የምፈልጋውና የማፋቅራውን ልጂ ስቶኛል እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ በቅርብ ወደ ትዳር ለመግባት ወስነናል በፍቅራችን ቤተ ሰቦቻችንም ደስተኛ ናቸው።
ስሌ ፍቅር ሲወራ ዉስጤ ብዙ ጥያቄ ይፈጥራል ስለምክሪህ ከልብ እናመሰግናለን የነዉስ ተዎርቶ አያልቅም
እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ ምክሮችህኮ ፅርፅው ይገባሉ ክአእምሮ በርታልን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ሁሉም ደስ ይበልህ
ሳዉድ 5አመቶ ሁናት እኔም በፍቅሮ ተሽነፍኩ አቃተኛ እዉነት ለመናገረ ከሳዉጨ ማንንም ማወሪት አልወድም እሱብቻነቺ በልቤያለቺዉ ከዛ እኔም አብሮየበላሰዉ ሙሰብ ያጋመስ አብሩአይበንንም ወይ መከሪሳገኛዉ አልኩን እሳወደተሰደደቺበት ሀገሪ መጣሁ
እናመሰግናለን ወንድማችን እውነተኛ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና እግዚአብሔር አምላክ እምንፈልገውን ሳይሆን እሚያስፈልገንን ይስጠን ።
😊እሽ የኔ ውድ ቅመም እኮ ነው አላህ ይጠብቅህ
Love Fikr Love ከልብ አመሰግናለሁ ይህ አሪፍ ትምህርት ነው እጠቀምበታለሁ ብዬ አስባለሁ።
መጣህልኝ የሁሉ መስረት ሰላም ነውና ስላምህን ይብዛልኝ ። እኔስ ፍቅር እቆቁልሽ ሁኖኛል ለዛውም የማይፈታ ማለቴ እማፈቅረው ሰው የኔ ኣይሆንም እምያፈቅርኝ ልጅ ደግሞ እደምወደው ብነግርው የመጀመርያ የመፈስ ፍቅሬ እደማፈቅርው ያቃል ለሱም እወድህ ኣሎህ ስለው ኣላምንም ኣለኝ ።።። እስቲ ምን ላርግ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ አረ አትጥፍ ወንድሜ። እሁድን በጉጉት ነው ሁሊም የምጠብቅህበተረፈ እናመስግናለን ወንድማችን
Enameseginalen wondimachi be ahun sat betam yemikebdew yeriket fikir new o m g
በጣም ልዩ ነው አቅራረብህ ብቃት ብሎ ዝም ነው በዛላይ ድምፅህ የሁልጌዜም አዳማጭህ ነኝ ብዙ ነገር ተምሬብሀለሁ ካለፈው ሂወቴ
ከልብ አመሰግናለሁ። ድካሜ ከንቱ አልወደቀም ማለት ነው። ሚሻሻል ነገር ሲኖርም ሹክ በይኝ።
ስላም ወንድማችን ምክርህ ሁሌም ምቾት ይስጣል ከልብ እናመስግናለን።
እናመሰግናለን እኔ የምታስተላልፈው ሁሉ ይመቸኛል እውነትም ነው!!!!
ቆንጆ ምከር ነወ በእወነት በርታ """
ማሻአላህ ምንእደምልህ ቃላት ያጥረኛል
እንኳን አደናመጣህ ወንድማችን
በርታልን ወድማችን
በጣም ጥሩ አመሰግናለው ወድሜ ጓደኛዬ በጣም ዝምተኛነው እኔ በጣም እናደድነበር የምር
በጣም አሪፍ ትምሕርት ነው እናመሰግናለን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም በመጀመሪያ ፈጣሪ ሁል ጊዚ ካጠገብህ አይለይህ ሲቀጥል ፓስቶችህ በሙሉ ፍሬ ናቸው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ አይሰለቹ ኡፍፍፍፍ ብቻ ምን ልበልህ ይመችህ ባለህበት በጣም ነው እማመሰግነው
አድናቂህ ነኝ ውዴ!
ስላም ወንድማችን ለምትስጥን ትምህርት ሁሉ ከልብ እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
እኔም የናንተ አስተያየት ይበልጥ እንድሰራ ያደርገኛል። ላንችና ቤተሰብሽም በያላችሁበት ፍቅርና ጤናን ተመኘሁ። አመሰግናለሁም።
@@LoveFkrLove አሜን
ድምፅህ ሲያምር
ፍቅር ፍቅር ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወዶች መች እንደ ሴቶች አይሆኑ ሁለ ነገርቸው ከላይ ከላይ በሆነ ነገር የማኳርፍ
Enameseginalen aref mikir new
እንኳን ደህናመጣህ በአላህ ማለበሉኝ በጨንቀት ልሞትነው በጣም የምወደው ልጅ ችላ ሲለኝቆቶ ስደውል አይመልስም ለምን ስለው ከሰው ጋር ሁኛይለኝ ሁለነው ግን አሁን ብሎ አድርገ ኛ ሌላፍቅርኛ እንዳለው ስሟን ለጠፈ ወላሂአልችልኩም እንደት ላድርግ በአላህ ሀሳብህ በሀዘናላይ አለሁሺይለኝ ያልኩት ጥሎሄደ
ተየው አ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንደምን አለህ!? አዳምጨ እመለሳለሁ መልካም ቆይታ
አንደበትሽ የእግዚአብሔርን ቃል ሳይጠራ አያልፍም። ኮመንትሽን የምወደውም ለዚህ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን፡ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ። ፍቅርና ጤናን ላንችና ለቤተሰቦችሽ።
አሜን ፫ ምስጋና የባህሪ ገንዘቡ ነው።እግዚአብሔር ከኛ የሚፈልገው ንፁህ ልብ እና ምስጋና ነው።
ደስ ዪለል አምሰግነልው 👏❤
ዉይይይይ መጀመሪያ ላይ አስቀመጥከዉ ለምለም ሀአገር ኦኦኦኦፍ እደናፈቀኝ ይህ ነበር ሌላዉ ለፍቅር ተስፋ እደቆረጥኩ ማን በነገረህ የዛሬ ሰዉ ገንዘብ ነዉ የሚያፈቅሩዉት ለማንኛዉም አሏህ ፈላጊ እና ተፈላጊን ያገናኘን
አሜን ፈላጊና ተፈላጊን ያገናኝልን። ቦታው እኔንም አስክሮ ሊጥለኝ ነበር። ልጁ ሲመጣ በጋራ ተጋብዛችኋል። በአዲስ መንፈስ ተዘጋጅ ላንች ያለው የፈቀደው ይመጣል።፡
@@LoveFkrLove ያገራችን ጥቅም እምናዉቀዉ ካገር ስንወጣ ብቻ ነዉ አይኔ የናፈቀዉን የራበዉን ስላሳየኸኝ አሐሰግናለሁ ዉሀማ ቦታወችን ፕሊስ በቀጣይ ቪዲዮክ
እናመሰግናለን ወንድም
thank you so much my brather
የኔውማ በአራት አመቱ ዞር በይ አለኝ ጊዜየን እድሜየን ጨርሶ እህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
Endihm alen. Ayzogn.
ምሪጥትምህሪትነዉ አላህይጨምሪልህ
አይይ ፍክቅር እኔ ልቤ ስብር ስላለ ሁሉም ያው እየመሰልኝ አልቀርብም 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
Tnxs
እናመሰግናለን 🙏
ውይይይ እኔማ ነገር ነገር ነው ሚለኝ ከሱጋስሆን አቤት ችሎኝ ነው እኮ ምኖረው
እኔሥ በጣም ግራ ገብቶኛል ወይ አለ አልል ወይ የለም አልል ምን እደማደርገዉ አላቅም ግን እወደዋለሁ እሥኪ መላ በሉኝ
Betam enamsaginaln 🙏
እስካሁን ከልጅነት ፍቅረኛየጋ አለሁ በስልክብቻ እያወሪን ምንም ታንገናኝ ቤቶቺ ሀይለኛ ወደቀየ አያስወጦትም ሳንገናኝ ወደ ሳዉድ መጣቺ በጥቅሉ በስልክ ብቻእያወራን 9 አመታቺን
እወነትነው ግልፅነት ያስፍልጋል 😍ወድም እናምስግናልን
Enamesagenal yane konjo
We're apricating you
እኔ ጥያቄ አለኝ እሱም የቀረብኩትን ሁሉ ወንድ ከተግባበዉ ቦሀለ ፈራት የሰመኛል ለምን ይሁን እስት ሹክ በሉኝ የፈቅር ቤተሰቦች
Enamesegnalen❤❤❤🙏
ምላሽስጠኝለኔ ተአሁንቡሀላምላድሪግ
ምስጋናዬ ከልብ
መጣት አይቀሪም ሳዉድ ሲሉኝ በቃ እዚነዉ ያለቺዉ አገኛትአለሁ አልኩ ስመጣ እኔካለሁበት በመኪና 24ስአትያስከዳል ይገሪማል ቢሁንም ተቃሪቢአለሁ አለን እየተሳሰብን እየተመካከሪን እና ይህንልል የቻልኩት ትግስት ይጠይቃልለሁሉም ሶብሪኢማን
እጂኢግ ግእሩም 👍👍
ዳአአሪጉልኝ ወድየፍቅሪሜድያ ይከብዳል ሳነገናኝ 9አመት
ከልብ እናመሰግናለን
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Tnx❤❤
አነጋገርህ ስቦኝ አዳምጣለሁ ግን የምታወራውን ለመረዳት አልቻልኩም😢
አመሰግናለሁ። ሀሳቡ ከበድ አለ? ቃላቱ ደግመሽ ብትሰሚውም ግልፅ አይደለም። እኔ ራሴ ደግሜ ልስማው ለሚቀጥለው እንዳስተካክል። መልካም ቆይታ።
ፍቅር ለጀምርነው እባክህ ምከረኝ
በዚህ ምድር እንድንኖረው የሚያስፈልገን ፍቅር ነው። ከየት እንጀምር?
እስኪ ላዳምጥ ማንያውቃል ኣንድ ቀን አፈቅር ይሆናል 😍 እናመሰግን አለን ኣብሮ አደግ
የወዶችነገርአይነገር
እናመሰግናለን
አንጠፋፋ። תודה
አንዳ ነገሪ ላካፍልህ ከደረሰብኝ
የኔውስ ከተለያይን ከስውስት አመት በሆላ መጣ አገባሽ ብሎ ጠይቀኝ ባለሁበት ላይ ደስተኛ ነኝ ሌላው የራሴ ሚስጥር አልኩት ብዙ ይጎዳኝ ነው ሁለታችንም በስደት ነን ችግሩኝ አልደረስልኝ በስው ፊት ክብር አላሳየኝም ነበርብቻ ብዙ ነገር ተፍጥሮ አልፎ ል እናም ቂም ይዘሽብኛል ይቅርታ አደረግሽልኝም ብሎ ጠየቀኝ ቂሚም የለኝ ይቅርም ብለሁ አልኩ ግንኮ ይቅርታአልጠይቀም ለችግሮም አላዋራም ብቻ በደፈናው እናተ ብትሆኑ ምን ትሎት ነበር እህቶች እድሁም ወድሜ
የይቅርታ ትርጉም ብዙዎች አልገባንም። እስቲ በዝርዝር ስሚው። በበኩሌ የተሰማኝን ነግሬ ይቅርታ አደርጋለሁ። ሸፋፍኜ አላልፍም። ለሱም አካፍይው። ruclips.net/video/WRM53sXYEd0/видео.html
እሽ እኔ እምናደድበት. ነገር. አለ እሱም. ተሪርቀን. ነው ያለነው. እና ሁሌየ. ቀን በቀን ይደውልልኝል. ግን አያወሪም. እኔ እድቀልድ እዳወሪ ነው የሚፈልገው. እኔ አዳደየ. ባልገልጽለትም. እናደዳለሁ. እና. እና ሲበዛ ዝምተኝነው. ብዙም አያወራም እና እስኪ በዝህ ዞራ ሸር. አርግልኝ ወድሜ
የፍቅር ቋንቋ ያልኩት ከ5 ምሳሌ አንዱ ሊሆን ይችላል። መርሳት የሌለብሽ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወላጆቹ እወድሻለሁ ሚለውን ሳይሰማ አድጎ ይሆናል። ፍቅርን መግለጽ ሚፈልገው ወይ በስጦታ፡ ወይ አብሮሽ በመሆን፡ ወይም ሌላ ሊሆን ይችላል። መርሳት ይድሌለብሽ ሚስት ባልን ባልም ሚስትን ሊገራ ይችላል። ታገሽና ይህን አድርጊ። አንድ ቀን ስላንች ያወራ ቀን መደሰትሽን ንገሪው። ፊትለፊትም ንገሪው። ቪዲዮ እየተያያችሁ ሁለት ሰዓት ወስደሽ የሰራሽውን ጸጉር ባያስተውል አይግረምሽ። አብሻቂ ነን እኛ። ግድ የለም አስታውሽው። እሱን ለማስደሰት ምታደርጊውን አልፎ አልፎ አስታውሽው። ስትደዋወሉ ብቻውን ቢሆን ይመረጣል፡ አምስት ደቂቃም ቢሆን። ፖስቱን ደግመሽ ስሚው፡ ሼርም አድርጊው። ብዙዎቻችን መወደድን እንጂ እንዴት መውደድ እንዳለብን አናውቅም። ሰው እስኪነግረንም አንባንንም። መነሻችን ክፋት ሳይሆን ራስ ወዳድነት ሊሆን ይችላል። ስትናገሪ ድምጽሽ የፍቅር ካልሆነ የለሁበትም። ያልኩሽ ሁሉ አንድ ለውጥ እስኪያመጣ 3 ወርም ሊወስድ ይችላል። ሞክሪው። 1% ቢሆንም ሌላ ምክንያት ይኖረው ይሆንዴ በይ። ራሱን ከሚያጠፋው ወንድ ደውሎ አውሪኝ ሚለው ይሻላል። ከዚህ የሚሻለውን ደግሞ ከ90 ቀን በኋላ ንገሪኝ።
@@LoveFkrLove አመሰግናለሁ ስለምክርህ እሱ ሁሌየም. እወድሻለሁ ይላል ስለኔ ፀባይም. አብዝቶ ይነግረኝል. እና እኔም. እደምወደው ሁሌየ እነግረዋለሁ. እኔ ብቻውን ነው አዳደ ከጓደኛጋ. ማለቴ. በተሰብ ናቸው. እና. ከነሱጋ ሁኖኳን. ያስታውሰኝል ይደውልልኝል. ግን ፊሪ ሁኖ አያወራኝም. እስኪ እዳልከኝ. አረጋለሁ. ምን እደማስደስተውኳን. አላቅም. አዳደየ. እደምወደው ስገልፀለት. ደስ ይለዋል. ሁሌየም. አልለውም. ምክናያቱ ደሞ እደዛ ሳበዛው. ጥሩ አይደለም ብየነው. ቀልዶች ያስደስቱታል. ይነግረኝል. እኔ ደሞ. ያናህል አይደለሁም ማለቴ ቀልድ አልችልም. ግን እሱን ማስደሰት. ስችል ደስ ይለኝል. ቭደዮ ብዙም. አናወራም. ግን በጣም. አመሰግናለሁ. ስለምክርህ. በርታ በጣም ብዙ ነገርን. ተምሬበታለሁ ሸር ያረክልንን. እግዚአብሄር ካተጋ ይሁን. በርታ.
@@LoveFkrLove እኔስለሱ ፀባይ ስለሁሉም. ነገሩ. ስነግረው. ያኔ ነው እሱም. የሚነግረኝ. እኔ. ሳነሳ. በት ብቻ ነው. ለምድነው እስኪ. ንገረኝ
የዛሬው ፖስት ይመለከትሻል ማለት ነው። ትኩረቱ ካረግሽው ጥሩ ነው። የግድ ሁሌም ወድሃለው ብቻ አይደለም። ስለባህሪው ፡ ስለሚያደርገው መልካም ነገር፡ ንገሪው። የግድ ቀልደኛ መሆን የለብሽም፡ የሚያስደስቱትን ማወቅሽ ነው። ቁምነገሩ እንዳለ ሆኖ ቀልድ ለፍቅረኞች አስፈላጊ ነው። እሱን ያስደስተዋል ምትይውን አልፎ አልፎ ሼር አድርጊው። በተረፈ ራስሽን ሆነሽ መኖር ነው። ሁኔታው ሲፈቅድም የወደፊት አላማችሁን ምከሩበት። ወይም ይታያችሁ። መጀመሪያ ራሥሽን ጠይቂ። የዛሬ ሶስት አመት ራስሽን የት ምታገኛት ይመስልሻል? ትምህርት፡ ስራ፡ ቦታ፡ ፍቅር፡ ትዳር፡ ኢኮኖሚ፡ ሌላም ሌላም።
@@LoveFkrLove እሽ አመሰግናለሁ
በድርቀቴ ምወደዉን ልጂ ባላጣዉ ሠገዉ ፈጣሪ ያቺ ያርገዉ በልኝ ለድርቀቴም ማሥተዋል ይሥጥሽ በሉኝ በጣም እወደዋለሁ ምን እደማረግ አላቅም ሌላሠዉ አይታየኝም ማወራት አቁመናል በቃ ከሥራዬጋም ሣወረዉ የተቆጠሁ ነዉ ሚመሥለሁ
ሃምዳን ይህ የብዙዎች ገጠመኝ ነው። ምናወራው ካለ በቴሌግራም መልዕክት ላኪልኝ። አንዳንዴ ድርቅ አሉ የሚባሉ ውሸት ማስመሰል የማይወዱ ሰዎች ናቸው። ይህ ከሆነም መነሻው ክፋት አይደለም። ካመንሽበት ምትናገሪበትን መንገድ መፈተሽ ግን ይኖርብሻል። t.me/LoveFkrLove
@@LoveFkrLove በትክክል ምንም ዉሸት አልወድም በግባር ነዉ ምናገር ማሣለፋ አልቺልም ግን ክፉ አይደለሁም ሥጋሽን ቡሉኝ እራሡ ቆርሸ እሠጋጣለሁ እራሤይ ለማድነቅ አይደለም ኢሞ ብቻ ነዉ ምጠቀም ኢሞ ከተጠቀምክ ቁጥሬን ላሥቀምጠዉ??
እፍፍፍ እኔስ ግራ ግብቶኝል
ወአይእ ጉኡድ ታአድእለህ😂😂
በቅድሚያ መሰገናዬ ከልብ ነው ወንድማችን ደግሞ በደስታ ነው የማዳምጥህ
5 ደቂቃም ቢሆን ግዜሽን ሰጥተሽ ከፍቶሽ እንድትሄጂ እኔም አልፈልግ። አንዳንዱ ፖስት ግን መራር እውነትን ይዟል፡ አላማውም ራሳችንን እንድንፈትሽ ለማድረግ ነው። አትጥፊ።
ፍቅረኛየአግብቶንምማረግአለብኝ
ያለፈው ግዜ ወይስ የወደፊቱ ያሳሰበሽ?
@@LoveFkrLove ትክክል ያለፈው ሳይሆን የወደፊቱ ነው ሊያስጨንቀን የሚገባው ክበርልን አቤት ምክርህኮ ሠርስሮ ነው የሚገባው ኡህህህህህ ይመችህ
wowwwww
Yet teftk new ..?
ጠያቂ አያሳጣሽ፡ ልጆቼ ብጽፉልሽ ጥሩ ነበር። አመሰግናለሁ ሙና።
የእኔ አዳም ግን ሄት ነህ ያለህዉ ??
አይገርምም እሱም ይሄኔ የኔ ሄዋን የት ነሽ እያለ ነው። የግዜ ጉዳይ ነው፡ ሩቅ ስታስቢ ቅርብሽ እንዳይሆን
Abishiry and kan yimatal
💋💌
ለሃሳብክ ከልብ እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን ከምንም በላይ ሰላም ነው እና ሰላምህን ያብዛው እናም የሆነ ነገር ላማክርህ እፈልጋለሁ ፍቅርኛ አለኝ ከተዋወቅን አንድ አመት እንኮን አልሞላነም በስደት ነው ያለሁት እሱም እዚህ ነበር እንዳጋጣም ሁኖ ተይዞ አገር ገብቶ ነበር እናም ተመልሶ እየመጣ እያለ ባጋጣሚ በተፈጠረው በሸታ ምክንያት መንገድ ላይ ነው ያለው ብር እንድልክለት ጠይቆኝ የምችለውን ያክል ላኩለት ግን ድጋሚ ጠየቀኝ የለኝም ስለው ያም አልበቃ ብሎት ወደ ቤተሶቦቼ የላኩትን ብር እንድላክለት እንዳደርግ ጠየቀኝ እኔ ግን ተናደድኩኝ ዘጋሁበት እኔጋ ስህተት አለ ወንድሜ
አንችጋ ስህተት ሳይሆን የተለየ ምታረጊው አይጠፋም። በቅድሚያ ግን ጓደኛሽ ሲያስፈልገው መድረስሽ ያስመሰግንሻል። ስለብር መስጠት ያለኝ አቋም የሚሰጠው ብር ላይመለስ ይችላል፡ ዛሬ ውለታ የዋልኩለት ሰው ነገ ሚረሳኝም ይሆናል ግን ነግ እኔ ቢቸግረኝ ሰዎች ቢያረጉልኝ እፈልጋለሁ ሚለውን ለማድረግ እሞክራለሁ። ስለዚህ ኪስሽን ፈትሽ። ነገ ምላሹ ምንም ይሁን ምን የማይቆጨኝ መጠን ስንት ነው። ያጠራቀምሽው 200 ሺ ቢሆንና 10 ሺህ ብትሰጭ ነገር ግን ካለሽ 20ሺ አንስተሽ 10ሺ ብትሰጭ ለተቀባዩ ያው ቢሆንም ለሰጭው ያለው ዋጋ አንድ አይደለም። ከዛ በተጨማሪ ማንም ሰው የሌላው ብር ላይ እንደመብት ማዘዝ አግባብ አይመስለኝም። መብትና ግዴታችንን ያወቅን አይመስለኝም። ምናልባት የዋህነትሽን እሽ ፡ ይነትሽን ለፍቅር ብለሽ ምንም ዋጋ እንደምትከፍይ ሥስ ልብሽን አውቆም ሊሆን ይችላል። በማላውቀው ልጅ ላይ መፍረድ ቢከብድም ያንችን ብር እንደመብት መጠየቅ አግባብ አይመስለኝም። አንችም ትዳር ካልመሰረታችሁ ለቤተሰብ ምትልኪውን ሁሉ ማውራት ያለብሽ አይመስለኝም። ብር ሰይጣን አያጣውም ጓደኝነት ይፈትናል። የኔ ምክር ልጁን አትዝጊ፡ ክፉም አትናገሪ። መላክ ካልቻልሽ አልቻልሽም ። ካልፈለግሽም መብትሽ ነው። ብሩ ግን ያስፈለገው ለምን ይሆን መንገድ ላይ ካለ? ሁለቱንም ስሚ። ruclips.net/video/WRxDQiCEmOM/видео.htmlruclips.net/video/pW9vHMyAZek/видео.html
@@LoveFkrLove ሰላም ክብር ምሰጋና ላንተ ይሁን ውድ ወንድሜ ለሰጠህኝ ምክር ከልብ አመሰግናለሁ ነገር ግን ምን መሰለህ የኔ እና የሱ ግንኝነት ቤተሰብ አያውቁም ሰቀጥል ደሞ ሰላለኝ ገንዘብ አላወራውም ግን ሰለ ምሰራ እየላከች ይሆናል ብሎ ሰላሰበ ነው እናም መጀመርያ የምችለውን ከላኩ ቧሃላ ሰጠይቀኝ የለኝም ሰለው አገር የራሴ ብር አለኝ እና በዚህ እምሰጠኝ እኔ ደሞ በአገር እምቀይረኝ ስለኝ እኔ ደሞ ጠይቄ አገኝሁለት ከዛ አገኝቸልህለሁ ሰለው እኔ አልችልም እና አንች ሰጭልኝ አለኝ እኔ ደሞ ለምን መጀመርያ ዋሸህኝ እኔ ከዚህ በላይ አቅም የለኝም ቤተሰቦችህን ጠይቅ አልኩት እናም ይህ ልጅ ከኔ ገዘብ ፈልጎ ነው እንዴ የቀረበኝ ብየ ራሴን ጠየቅኩኝ ይህንን ያልኩበት ምክንያት ላላም አለኝ ገና በመጀመርያ የትእውቅ ቀናችን ነው ብር የጠየቀኝ እሱን የለኝም ብየ አለፈኩት
ያለው ሰው ለቸገረው ቢሰጥ ምንም አይደለም፡ ግንኙነታችሁ ላይ የገንዘብ ንክኪ አስፈላጊ አይመስለኝም። ቅድም እንዳልኩሽ ባይመለስኝም ይህን ያህል ብር አይጎዳኝም ምትይውን መስጠትም ምዝበደርም ትችያለሽ። ብዙዎች ሁለቱንም አጥተዋል። ሚደውለው ናፍቀሽው ሳይሆን ስለብሩ ከሆነ ከሌሎች ተማሪ። ከዛ ውጭ በህጋዊ መጥቶ ተጠርዞ ከሆነም ፡ ማውቀው የለም። ባንች ገንዘብ ምታዥው አንች ብቻ ነሽ። ጠንከር በይ።
@@LoveFkrLove በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ከሌሎች ብቻ ሳይሆን ከራሴም ደርሶኛል ከዚህ በፈት የነበረኝ ሂወት ተመሳሳይ ነበር ልቤም ገንዘቤም ይዞት ሂዷል ግን ሁሉም ስው አንድ አይደለም ብየ ስጀምር ደሞ አሁንም ብር ብር እምል ብቻ በጣም ይቅርታ አበዛሁብህ ከዚህ በተረፈ የዘወትር የፔጅህ ተከታታይ ነኝ በድጋም አመስግናለሁ ውዴ
አዲስ ፍቅር ነው? እውቂያችሁ በአካል ወይስ ኦንላይን? ምን ያኽል ሆናችሁ? ፖስት እንዲሰራ ነው ወይስ በኮመንት ሃሳብ እንድሰጥ ነው ጥያቄው?
LOVEFKIELOVE እንኳን በደና መጣክ የፎንቃ መምህር ብዙ ሰዎች የፍቅር ግኑኝነትን ይፈልጋሉ ነገር ግን ድክመታቸውን ለሚዎዷቸው ማሳየትንና ወደፊትም በድክመታቸው ምክንያት እንዳይጎዷቸው እጅግ አጥብቀው ይፈራሉ ነገር ግን ድክመቶቻችንን ለፍቅር አጋሮቻችን ካላሳየን ጤናማ ግኑኝነቶችን መገንባት አንችልም ድክመት ለጠንካራ ለትሰሰር ሚስጥር ነው ሰዎች ድክመታችሁን አወቀው እና ተቀብለው ትልቅ ፍቅር ሲሰጥዎት እንድ እሱ የሚያስደስት ምንም ነገር የለም ይሄም በመሆኑ የርስዎ የፍቅር ምላሽ ትልቅ ይሆናል ስለሆነም ድክመቶች ረጅም ጊዜ የመዝለቅ እድላቸው ከፍተኛ ነው
ሚሚ፡ ከልብ ማድመጥሽን ሃሳቤን መጋራትሽን ጽሁፍሽ ያስረዳል። ይኼ ወሳኝ ነጥብ ነው። ሙሉውን ብፖስት ዝርዝር ሁሉ ነበረው፡ ሲበዛ ሶደሬ ይፖሰት እንዳይሉኝ አሳጠርኩት።
አመሰግናለሁ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉@@LoveFkrLove
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ እኳንደህና መጣህ ሰላም እና ጤናን ፈጣሪ ይስጥህ ብዙ ትጠፋለህ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማነው እደኔ የዚህን ልጅ ትምህርት እሚወድ በላይክ አሳዩኝ
ሰላምሽ ይብዛ፡ አመሰግናለሁ።
በጣም አሪፍ ነው የ እግዚኣብሄር ፊቃድ. ከሆኔ. አላገባውትም. ግን. ጡሩ ጓደኛ. ይዣለሁኝ.
በጣም እናመሰግናለን ሁልጊዜም የምትሰጠን ትምህርት ጥሩነው እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችት
መልካም ወንድማችን የተናገርካቸው ሁሉ አስተማሪ ናቸው!
# መጀመሪያ ፈጣሪን በፆሎት መጠየቅ መልካም ነው! ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ## በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጱምም በርከት ሁሉ ከላይ ናቸው። (ያዕቆብ 1÷17)
# ከማፍቀር የሚገኝ ደስታ የራስ ነው።
#ማፍቀር ምላሺ አይጠይቅም።
# የግድ መፈቀርም አይሻም።
#ማፍቀር በራሱ ደስስስስስስ ይላል።
#ቀኑን በመልካም ስሜት ሸፍኖ።
#ሌሊቱን በመልካም ህልም ያሳርፋል።
#ነውር እና ጎድለትን አያውቁ።
#ከማፍቀር የሚበልጥ ፍቅር የለም።
#ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን መልካም አፍቃሪ ይስጠን አሜን ፫🙏🙏🙏
ማሻ አላህ ምክርህን ወደድኩት
እግዚአብሔር ይመሰገን የምፈልጋውና የማፋቅራውን ልጂ ስቶኛል እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ በቅርብ ወደ ትዳር ለመግባት ወስነናል በፍቅራችን ቤተ ሰቦቻችንም ደስተኛ ናቸው።
ስሌ ፍቅር ሲወራ ዉስጤ ብዙ ጥያቄ ይፈጥራል ስለምክሪህ ከልብ እናመሰግናለን የነዉስ ተዎርቶ አያልቅም
እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ ምክሮችህኮ ፅርፅው ይገባሉ ክአእምሮ በርታልን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ሁሉም ደስ ይበልህ
ሳዉድ 5አመቶ ሁናት እኔም በፍቅሮ ተሽነፍኩ አቃተኛ እዉነት ለመናገረ ከሳዉጨ ማንንም ማወሪት አልወድም እሱብቻነቺ በልቤያለቺዉ ከዛ እኔም አብሮየበላሰዉ ሙሰብ ያጋመስ አብሩአይበንንም ወይ መከሪሳገኛዉ አልኩን እሳወደተሰደደቺበት ሀገሪ መጣሁ
እናመሰግናለን ወንድማችን እውነተኛ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና እግዚአብሔር አምላክ እምንፈልገውን ሳይሆን እሚያስፈልገንን ይስጠን ።
😊እሽ የኔ ውድ ቅመም እኮ ነው አላህ ይጠብቅህ
Love Fikr Love ከልብ አመሰግናለሁ ይህ አሪፍ ትምህርት ነው እጠቀምበታለሁ ብዬ አስባለሁ።
መጣህልኝ የሁሉ መስረት ሰላም ነውና ስላምህን ይብዛልኝ ። እኔስ ፍቅር እቆቁልሽ ሁኖኛል ለዛውም የማይፈታ ማለቴ እማፈቅረው ሰው የኔ ኣይሆንም እምያፈቅርኝ ልጅ ደግሞ እደምወደው ብነግርው የመጀመርያ የመፈስ ፍቅሬ እደማፈቅርው ያቃል ለሱም እወድህ ኣሎህ ስለው ኣላምንም ኣለኝ ።።። እስቲ ምን ላርግ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ አረ አትጥፍ ወንድሜ። እሁድን በጉጉት ነው ሁሊም የምጠብቅህ
በተረፈ እናመስግናለን ወንድማችን
Enameseginalen wondimachi be ahun sat betam yemikebdew yeriket fikir new o m g
በጣም ልዩ ነው አቅራረብህ ብቃት ብሎ ዝም ነው በዛላይ ድምፅህ የሁልጌዜም አዳማጭህ ነኝ ብዙ ነገር ተምሬብሀለሁ ካለፈው ሂወቴ
ከልብ አመሰግናለሁ። ድካሜ ከንቱ አልወደቀም ማለት ነው። ሚሻሻል ነገር ሲኖርም ሹክ በይኝ።
ስላም ወንድማችን ምክርህ ሁሌም ምቾት ይስጣል ከልብ እናመስግናለን።
እናመሰግናለን እኔ የምታስተላልፈው ሁሉ ይመቸኛል እውነትም ነው!!!!
ቆንጆ ምከር ነወ በእወነት በርታ """
ማሻአላህ ምንእደምልህ ቃላት ያጥረኛል
እንኳን አደናመጣህ ወንድማችን
በርታልን ወድማችን
በጣም ጥሩ አመሰግናለው ወድሜ ጓደኛዬ በጣም ዝምተኛነው እኔ በጣም እናደድነበር የምር
በጣም አሪፍ ትምሕርት ነው እናመሰግናለን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም በመጀመሪያ ፈጣሪ ሁል ጊዚ ካጠገብህ አይለይህ ሲቀጥል ፓስቶችህ በሙሉ ፍሬ ናቸው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ አይሰለቹ ኡፍፍፍፍ ብቻ ምን ልበልህ ይመችህ ባለህበት በጣም ነው እማመሰግነው
አድናቂህ ነኝ ውዴ!
ስላም ወንድማችን ለምትስጥን ትምህርት ሁሉ ከልብ እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
እኔም የናንተ አስተያየት ይበልጥ እንድሰራ ያደርገኛል። ላንችና ቤተሰብሽም በያላችሁበት ፍቅርና ጤናን ተመኘሁ። አመሰግናለሁም።
@@LoveFkrLove አሜን
ድምፅህ ሲያምር
ፍቅር ፍቅር ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወዶች መች እንደ ሴቶች አይሆኑ ሁለ ነገርቸው ከላይ ከላይ በሆነ ነገር የማኳርፍ
Enameseginalen aref mikir new
እንኳን ደህናመጣህ በአላህ ማለበሉኝ በጨንቀት ልሞትነው በጣም የምወደው ልጅ ችላ ሲለኝቆቶ ስደውል አይመልስም ለምን ስለው ከሰው ጋር ሁኛይለኝ ሁለነው ግን አሁን ብሎ አድርገ ኛ ሌላፍቅርኛ እንዳለው ስሟን ለጠፈ ወላሂአልችልኩም እንደት ላድርግ በአላህ ሀሳብህ በሀዘናላይ አለሁሺይለኝ ያልኩት ጥሎሄደ
ተየው አ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንደምን አለህ!? አዳምጨ እመለሳለሁ መልካም ቆይታ
አንደበትሽ የእግዚአብሔርን ቃል ሳይጠራ አያልፍም። ኮመንትሽን የምወደውም ለዚህ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን፡ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ። ፍቅርና ጤናን ላንችና ለቤተሰቦችሽ።
አሜን ፫ ምስጋና የባህሪ ገንዘቡ ነው።
እግዚአብሔር ከኛ የሚፈልገው ንፁህ ልብ እና ምስጋና ነው።
ደስ ዪለል አምሰግነልው 👏❤
ዉይይይይ መጀመሪያ ላይ አስቀመጥከዉ ለምለም ሀአገር ኦኦኦኦፍ እደናፈቀኝ ይህ ነበር ሌላዉ ለፍቅር ተስፋ እደቆረጥኩ ማን በነገረህ የዛሬ ሰዉ ገንዘብ ነዉ የሚያፈቅሩዉት ለማንኛዉም አሏህ ፈላጊ እና ተፈላጊን ያገናኘን
አሜን ፈላጊና ተፈላጊን ያገናኝልን። ቦታው እኔንም አስክሮ ሊጥለኝ ነበር። ልጁ ሲመጣ በጋራ ተጋብዛችኋል። በአዲስ መንፈስ ተዘጋጅ ላንች ያለው የፈቀደው ይመጣል።፡
@@LoveFkrLove ያገራችን ጥቅም እምናዉቀዉ ካገር ስንወጣ ብቻ ነዉ አይኔ የናፈቀዉን የራበዉን ስላሳየኸኝ አሐሰግናለሁ ዉሀማ ቦታወችን ፕሊስ በቀጣይ ቪዲዮክ
እናመሰግናለን ወንድም
thank you so much my brather
የኔውማ በአራት አመቱ ዞር በይ አለኝ ጊዜየን እድሜየን ጨርሶ እህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
Endihm alen. Ayzogn.
ምሪጥትምህሪትነዉ አላህይጨምሪልህ
አይይ ፍክቅር እኔ ልቤ ስብር ስላለ ሁሉም ያው እየመሰልኝ አልቀርብም 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
Tnxs
እናመሰግናለን 🙏
ውይይይ እኔማ ነገር ነገር ነው ሚለኝ ከሱጋስሆን
አቤት ችሎኝ ነው እኮ ምኖረው
እኔሥ በጣም ግራ ገብቶኛል ወይ አለ አልል ወይ የለም አልል ምን እደማደርገዉ አላቅም ግን እወደዋለሁ እሥኪ መላ በሉኝ
Betam enamsaginaln 🙏
እስካሁን ከልጅነት ፍቅረኛየጋ አለሁ በስልክብቻ እያወሪን ምንም ታንገናኝ ቤቶቺ ሀይለኛ ወደቀየ አያስወጦትም ሳንገናኝ ወደ ሳዉድ መጣቺ በጥቅሉ በስልክ ብቻእያወራን 9 አመታቺን
እወነትነው ግልፅነት ያስፍልጋል 😍ወድም እናምስግናልን
Enamesagenal yane konjo
We're apricating you
እኔ ጥያቄ አለኝ እሱም የቀረብኩትን ሁሉ ወንድ ከተግባበዉ ቦሀለ ፈራት የሰመኛል ለምን ይሁን እስት ሹክ በሉኝ የፈቅር ቤተሰቦች
Enamesegnalen❤❤❤🙏
ምላሽስጠኝለኔ ተአሁንቡሀላምላድሪግ
ምስጋናዬ ከልብ
መጣት አይቀሪም ሳዉድ ሲሉኝ በቃ እዚነዉ ያለቺዉ አገኛትአለሁ አልኩ ስመጣ እኔካለሁበት በመኪና 24ስአትያስከዳል ይገሪማል ቢሁንም ተቃሪቢአለሁ አለን እየተሳሰብን እየተመካከሪን እና ይህንልል የቻልኩት ትግስት ይጠይቃልለሁሉም ሶብሪኢማን
እጂኢግ ግእሩም 👍👍
ዳአአሪጉልኝ ወድየፍቅሪሜድያ ይከብዳል ሳነገናኝ 9አመት
ከልብ እናመሰግናለን
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Tnx❤❤
አነጋገርህ ስቦኝ አዳምጣለሁ ግን የምታወራውን ለመረዳት አልቻልኩም😢
አመሰግናለሁ። ሀሳቡ ከበድ አለ? ቃላቱ ደግመሽ ብትሰሚውም ግልፅ አይደለም። እኔ ራሴ ደግሜ ልስማው ለሚቀጥለው እንዳስተካክል። መልካም ቆይታ።
ፍቅር ለጀምርነው እባክህ ምከረኝ
በዚህ ምድር እንድንኖረው የሚያስፈልገን ፍቅር ነው። ከየት እንጀምር?
እስኪ ላዳምጥ ማንያውቃል ኣንድ ቀን አፈቅር ይሆናል 😍 እናመሰግን አለን ኣብሮ አደግ
የወዶችነገርአይነገር
እናመሰግናለን
አንጠፋፋ። תודה
አንዳ ነገሪ ላካፍልህ ከደረሰብኝ
የኔውስ ከተለያይን ከስውስት አመት በሆላ መጣ አገባሽ ብሎ ጠይቀኝ ባለሁበት ላይ ደስተኛ ነኝ ሌላው የራሴ ሚስጥር አልኩት ብዙ ይጎዳኝ ነው ሁለታችንም በስደት ነን ችግሩኝ አልደረስልኝ በስው ፊት ክብር አላሳየኝም ነበርብቻ ብዙ ነገር ተፍጥሮ አልፎ ል እናም ቂም ይዘሽብኛል ይቅርታ አደረግሽልኝም ብሎ ጠየቀኝ ቂሚም የለኝ ይቅርም ብለሁ አልኩ ግንኮ ይቅርታአልጠይቀም ለችግሮም አላዋራም ብቻ በደፈናው እናተ ብትሆኑ ምን ትሎት ነበር እህቶች እድሁም ወድሜ
የይቅርታ ትርጉም ብዙዎች አልገባንም። እስቲ በዝርዝር ስሚው። በበኩሌ የተሰማኝን ነግሬ ይቅርታ አደርጋለሁ። ሸፋፍኜ አላልፍም። ለሱም አካፍይው።
ruclips.net/video/WRM53sXYEd0/видео.html
እሽ እኔ እምናደድበት. ነገር. አለ እሱም. ተሪርቀን. ነው ያለነው. እና ሁሌየ. ቀን በቀን ይደውልልኝል. ግን አያወሪም. እኔ እድቀልድ እዳወሪ ነው የሚፈልገው. እኔ አዳደየ. ባልገልጽለትም. እናደዳለሁ. እና. እና ሲበዛ ዝምተኝነው. ብዙም አያወራም እና እስኪ በዝህ ዞራ ሸር. አርግልኝ ወድሜ
የፍቅር ቋንቋ ያልኩት ከ5 ምሳሌ አንዱ ሊሆን ይችላል። መርሳት የሌለብሽ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወላጆቹ እወድሻለሁ ሚለውን ሳይሰማ አድጎ ይሆናል። ፍቅርን መግለጽ ሚፈልገው ወይ በስጦታ፡ ወይ አብሮሽ በመሆን፡ ወይም ሌላ ሊሆን ይችላል።
መርሳት ይድሌለብሽ ሚስት ባልን ባልም ሚስትን ሊገራ ይችላል።
ታገሽና ይህን አድርጊ። አንድ ቀን ስላንች ያወራ ቀን መደሰትሽን ንገሪው። ፊትለፊትም ንገሪው።
ቪዲዮ እየተያያችሁ ሁለት ሰዓት ወስደሽ የሰራሽውን ጸጉር ባያስተውል አይግረምሽ። አብሻቂ ነን እኛ። ግድ የለም አስታውሽው። እሱን ለማስደሰት ምታደርጊውን አልፎ አልፎ አስታውሽው።
ስትደዋወሉ ብቻውን ቢሆን ይመረጣል፡ አምስት ደቂቃም ቢሆን።
ፖስቱን ደግመሽ ስሚው፡ ሼርም አድርጊው። ብዙዎቻችን መወደድን እንጂ እንዴት መውደድ እንዳለብን አናውቅም። ሰው እስኪነግረንም አንባንንም። መነሻችን ክፋት ሳይሆን ራስ ወዳድነት ሊሆን ይችላል።
ስትናገሪ ድምጽሽ የፍቅር ካልሆነ የለሁበትም። ያልኩሽ ሁሉ አንድ ለውጥ እስኪያመጣ 3 ወርም ሊወስድ ይችላል። ሞክሪው።
1% ቢሆንም ሌላ ምክንያት ይኖረው ይሆንዴ በይ። ራሱን ከሚያጠፋው ወንድ ደውሎ አውሪኝ ሚለው ይሻላል። ከዚህ የሚሻለውን ደግሞ ከ90 ቀን በኋላ ንገሪኝ።
@@LoveFkrLove አመሰግናለሁ ስለምክርህ
እሱ ሁሌየም. እወድሻለሁ ይላል ስለኔ ፀባይም. አብዝቶ ይነግረኝል. እና እኔም. እደምወደው ሁሌየ እነግረዋለሁ. እኔ ብቻውን ነው አዳደ ከጓደኛጋ. ማለቴ. በተሰብ ናቸው. እና. ከነሱጋ ሁኖኳን. ያስታውሰኝል ይደውልልኝል. ግን ፊሪ ሁኖ አያወራኝም. እስኪ እዳልከኝ. አረጋለሁ. ምን እደማስደስተውኳን. አላቅም. አዳደየ. እደምወደው ስገልፀለት. ደስ ይለዋል. ሁሌየም. አልለውም. ምክናያቱ ደሞ እደዛ ሳበዛው. ጥሩ አይደለም ብየነው. ቀልዶች ያስደስቱታል. ይነግረኝል. እኔ ደሞ. ያናህል አይደለሁም ማለቴ ቀልድ አልችልም. ግን እሱን ማስደሰት. ስችል ደስ ይለኝል. ቭደዮ ብዙም. አናወራም. ግን በጣም. አመሰግናለሁ. ስለምክርህ.
በርታ በጣም ብዙ ነገርን. ተምሬበታለሁ ሸር ያረክልንን. እግዚአብሄር ካተጋ ይሁን. በርታ.
@@LoveFkrLove እኔስለሱ ፀባይ ስለሁሉም. ነገሩ. ስነግረው. ያኔ ነው እሱም. የሚነግረኝ. እኔ. ሳነሳ. በት ብቻ ነው. ለምድነው እስኪ. ንገረኝ
የዛሬው ፖስት ይመለከትሻል ማለት ነው። ትኩረቱ ካረግሽው ጥሩ ነው። የግድ ሁሌም ወድሃለው ብቻ አይደለም። ስለባህሪው ፡ ስለሚያደርገው መልካም ነገር፡ ንገሪው።
የግድ ቀልደኛ መሆን የለብሽም፡ የሚያስደስቱትን ማወቅሽ ነው። ቁምነገሩ እንዳለ ሆኖ ቀልድ ለፍቅረኞች አስፈላጊ ነው። እሱን ያስደስተዋል ምትይውን አልፎ አልፎ ሼር አድርጊው።
በተረፈ ራስሽን ሆነሽ መኖር ነው። ሁኔታው ሲፈቅድም የወደፊት አላማችሁን ምከሩበት። ወይም ይታያችሁ።
መጀመሪያ ራሥሽን ጠይቂ። የዛሬ ሶስት አመት ራስሽን የት ምታገኛት ይመስልሻል?
ትምህርት፡ ስራ፡ ቦታ፡ ፍቅር፡ ትዳር፡ ኢኮኖሚ፡ ሌላም ሌላም።
@@LoveFkrLove እሽ አመሰግናለሁ
በድርቀቴ ምወደዉን ልጂ ባላጣዉ ሠገዉ ፈጣሪ ያቺ ያርገዉ በልኝ ለድርቀቴም ማሥተዋል ይሥጥሽ በሉኝ በጣም እወደዋለሁ ምን እደማረግ አላቅም ሌላሠዉ አይታየኝም ማወራት አቁመናል በቃ ከሥራዬጋም ሣወረዉ የተቆጠሁ ነዉ ሚመሥለሁ
ሃምዳን ይህ የብዙዎች ገጠመኝ ነው። ምናወራው ካለ በቴሌግራም መልዕክት ላኪልኝ።
አንዳንዴ ድርቅ አሉ የሚባሉ ውሸት ማስመሰል የማይወዱ ሰዎች ናቸው። ይህ ከሆነም መነሻው ክፋት አይደለም። ካመንሽበት ምትናገሪበትን መንገድ መፈተሽ ግን ይኖርብሻል።
t.me/LoveFkrLove
@@LoveFkrLove በትክክል ምንም ዉሸት አልወድም በግባር ነዉ ምናገር ማሣለፋ አልቺልም ግን ክፉ አይደለሁም ሥጋሽን ቡሉኝ እራሡ ቆርሸ እሠጋ
ጣለሁ እራሤይ ለማድነቅ አይደለም ኢሞ ብቻ ነዉ ምጠቀም ኢሞ ከተጠቀምክ ቁጥሬን ላሥቀምጠዉ??
እፍፍፍ እኔስ ግራ ግብቶኝል
ወአይእ ጉኡድ ታአድእለህ😂😂
በቅድሚያ መሰገናዬ ከልብ ነው ወንድማችን
ደግሞ በደስታ ነው የማዳምጥህ
5 ደቂቃም ቢሆን ግዜሽን ሰጥተሽ ከፍቶሽ እንድትሄጂ እኔም አልፈልግ። አንዳንዱ ፖስት ግን መራር እውነትን ይዟል፡ አላማውም ራሳችንን እንድንፈትሽ ለማድረግ ነው። አትጥፊ።
ፍቅረኛየአግብቶንምማረግአለብኝ
ያለፈው ግዜ ወይስ የወደፊቱ ያሳሰበሽ?
@@LoveFkrLove ትክክል ያለፈው ሳይሆን የወደፊቱ ነው ሊያስጨንቀን የሚገባው ክበርልን አቤት ምክርህኮ ሠርስሮ ነው የሚገባው ኡህህህህህ ይመችህ
wowwwww
Yet teftk new ..?
ጠያቂ አያሳጣሽ፡ ልጆቼ ብጽፉልሽ ጥሩ ነበር። አመሰግናለሁ ሙና።
የእኔ አዳም ግን ሄት ነህ ያለህዉ ??
አይገርምም እሱም ይሄኔ የኔ ሄዋን የት ነሽ እያለ ነው። የግዜ ጉዳይ ነው፡ ሩቅ ስታስቢ ቅርብሽ እንዳይሆን
Abishiry and kan yimatal
💋💌
ለሃሳብክ ከልብ እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን ከምንም በላይ ሰላም ነው እና ሰላምህን ያብዛው እናም የሆነ ነገር ላማክርህ እፈልጋለሁ ፍቅርኛ አለኝ ከተዋወቅን አንድ አመት እንኮን አልሞላነም በስደት ነው ያለሁት እሱም እዚህ ነበር እንዳጋጣም ሁኖ ተይዞ አገር ገብቶ ነበር እናም ተመልሶ እየመጣ እያለ ባጋጣሚ በተፈጠረው በሸታ ምክንያት መንገድ ላይ ነው ያለው ብር እንድልክለት ጠይቆኝ የምችለውን ያክል ላኩለት ግን ድጋሚ ጠየቀኝ የለኝም ስለው ያም አልበቃ ብሎት ወደ ቤተሶቦቼ የላኩትን ብር እንድላክለት እንዳደርግ ጠየቀኝ እኔ ግን ተናደድኩኝ ዘጋሁበት እኔጋ ስህተት አለ ወንድሜ
አንችጋ ስህተት ሳይሆን የተለየ ምታረጊው አይጠፋም። በቅድሚያ ግን ጓደኛሽ ሲያስፈልገው መድረስሽ ያስመሰግንሻል።
ስለብር መስጠት ያለኝ አቋም የሚሰጠው ብር ላይመለስ ይችላል፡ ዛሬ ውለታ የዋልኩለት ሰው ነገ ሚረሳኝም ይሆናል ግን ነግ እኔ ቢቸግረኝ ሰዎች ቢያረጉልኝ እፈልጋለሁ ሚለውን ለማድረግ እሞክራለሁ።
ስለዚህ ኪስሽን ፈትሽ። ነገ ምላሹ ምንም ይሁን ምን የማይቆጨኝ መጠን ስንት ነው። ያጠራቀምሽው 200 ሺ ቢሆንና 10 ሺህ ብትሰጭ ነገር ግን ካለሽ 20ሺ አንስተሽ 10ሺ ብትሰጭ ለተቀባዩ ያው ቢሆንም ለሰጭው ያለው ዋጋ አንድ አይደለም።
ከዛ በተጨማሪ ማንም ሰው የሌላው ብር ላይ እንደመብት ማዘዝ አግባብ አይመስለኝም። መብትና ግዴታችንን ያወቅን አይመስለኝም።
ምናልባት የዋህነትሽን እሽ ፡ ይነትሽን ለፍቅር ብለሽ ምንም ዋጋ እንደምትከፍይ ሥስ ልብሽን አውቆም ሊሆን ይችላል።
በማላውቀው ልጅ ላይ መፍረድ ቢከብድም ያንችን ብር እንደመብት መጠየቅ አግባብ አይመስለኝም።
አንችም ትዳር ካልመሰረታችሁ ለቤተሰብ ምትልኪውን ሁሉ ማውራት ያለብሽ አይመስለኝም።
ብር ሰይጣን አያጣውም ጓደኝነት ይፈትናል።
የኔ ምክር ልጁን አትዝጊ፡ ክፉም አትናገሪ። መላክ ካልቻልሽ አልቻልሽም ። ካልፈለግሽም መብትሽ ነው። ብሩ ግን ያስፈለገው ለምን ይሆን መንገድ ላይ ካለ?
ሁለቱንም ስሚ።
ruclips.net/video/WRxDQiCEmOM/видео.html
ruclips.net/video/pW9vHMyAZek/видео.html
@@LoveFkrLove ሰላም ክብር ምሰጋና ላንተ ይሁን ውድ ወንድሜ ለሰጠህኝ ምክር ከልብ አመሰግናለሁ ነገር ግን ምን መሰለህ የኔ እና የሱ ግንኝነት ቤተሰብ አያውቁም ሰቀጥል ደሞ ሰላለኝ ገንዘብ አላወራውም ግን ሰለ ምሰራ እየላከች ይሆናል ብሎ ሰላሰበ ነው እናም መጀመርያ የምችለውን ከላኩ ቧሃላ ሰጠይቀኝ የለኝም ሰለው አገር የራሴ ብር አለኝ እና በዚህ እምሰጠኝ እኔ ደሞ በአገር እምቀይረኝ ስለኝ እኔ ደሞ ጠይቄ አገኝሁለት ከዛ አገኝቸልህለሁ ሰለው እኔ አልችልም እና አንች ሰጭልኝ አለኝ እኔ ደሞ ለምን መጀመርያ ዋሸህኝ እኔ ከዚህ በላይ አቅም የለኝም ቤተሰቦችህን ጠይቅ አልኩት እናም ይህ ልጅ ከኔ ገዘብ ፈልጎ ነው እንዴ የቀረበኝ ብየ ራሴን ጠየቅኩኝ ይህንን ያልኩበት ምክንያት ላላም አለኝ ገና በመጀመርያ የትእውቅ ቀናችን ነው ብር የጠየቀኝ እሱን የለኝም ብየ አለፈኩት
ያለው ሰው ለቸገረው ቢሰጥ ምንም አይደለም፡ ግንኙነታችሁ ላይ የገንዘብ ንክኪ አስፈላጊ አይመስለኝም። ቅድም እንዳልኩሽ ባይመለስኝም ይህን ያህል ብር አይጎዳኝም ምትይውን መስጠትም ምዝበደርም ትችያለሽ።
ብዙዎች ሁለቱንም አጥተዋል። ሚደውለው ናፍቀሽው ሳይሆን ስለብሩ ከሆነ ከሌሎች ተማሪ።
ከዛ ውጭ በህጋዊ መጥቶ ተጠርዞ ከሆነም ፡ ማውቀው የለም። ባንች ገንዘብ ምታዥው አንች ብቻ ነሽ። ጠንከር በይ።