Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ደና መጣህ ምክር አደኛ ነው
እውነት ብለካል ወንድሜ እናመሰግናለን።
በትክክል ወንድማችን
እውነት ነው አብዛኛዎቻችን እራሳችንን የምናታለው በሶሻል ሚዲያ ነው ሊሰመርበት ይገባል በያንዳንዳችን ውስጥ ፈጣሪ ያክብርህ አትጥፍ ቶሎ ቶሎ ፖስት አርግልን🙏😍😍
በትክክል ወንድማችን ጠፋተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ👍👍
እናመስግናለን
ደስየሚልነው
እናመሰግናለን
እንኩዋን በሰላም መጣክ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
ጥሩ ጎኑን ካየን ከኛ አገር መምህራኖች የተሻለ የምለው ማህበራዊ ሚዲያውን ነው ከብዛት እውነት ነው ሱስም አለው ግን አሁን ባለሁበት ሁኔታ ሚዲያዎች ባይኖሩ አልኖራትም ጥሩ ጓደኛ ከስልኬ ውጭ 😂😂 እናመሰግናለን በጣም በአግባብ እንድንጠቀም ያግዘናል።
ትክክል ፤ብዙውን ነገር ከቤተሰብና ትምህርት ቤት አናገኝም።
በጣም ጎበዝ ልጂነህ አስተዋይ እውነት ግን ጠፋህ ቃል የለኝም
ትክክል ፣ በምን ዙርያ ፖስት ላቅርብላችሁ? ኮሚኒቲ ታብ ላይ ጥያቄ ፖስታለሁ። ደግሞም አመሰግናለሁ።
እናመሰግን አለን 🙏❤️🙏
በጣም ታላቅ ሰው ነክ ክበርልኝ እራሴን እዳይ አድርገህኛል አመሰግናለሁ!
መቅዲ ሁሌም ስፖስት የምመኘው 1 ራሳችንን እንድንፈትሽ 2 የተለየ ሃሳብ እስተያየት ላይ ማንበብ3 የመፍትሄ ሃሳቦቹ ቢያንስ ለአንድ ሰው እንደጠቀመ ማወቅ4 የምፖስተውን ለራሴ ህይወት መጠቀም አስተያየትሽ የተመቸኝም ለዚህ ነው። አመሰግናለሁ።
Wadi wadimachi amesiginalwe👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
የኔ መልካም ወንድም እንኳንም ደህና መጣህ ሰለመጣህ ደስ ብሎናልእናመስግናለን ደሞ አትጥፍ እሺ
ትክክል ወድማች ለምክርህበጣምእናመሰግናልን
ቴክስ ወንድሜ ይሄ የኔ ሱስ ነዉ ሁሁሁሁ!
ስላም እንኮን በስላም መጣህ ላቭ ፍቅር ላቭ ጠፍተሀል ትክክል ማህበራዊ ምድያ ስንቱን አበላሽ ስልክ ካወቅንበት የተራራቅነውን ያቀራርባል ባግባብ ካልተጠቀምን ግን መጥፍችንም ኪሳራችንም ነው ስንቱ ከማያቀው በስልክ ምክንያት በሶሻል ሚድያ ምክንያት ደም አልቅሶል ጊዜውን ብሩን እድሜውን እና መጠንቀቅ አስፈላጊ ነው ለማንኛውም አትጥፍ ትቀጣለህ
ቅጣቱ ሶስት ቃሪያ መብላት እይሁንጂ እቀጣለሁ። ልክ ነሽ ስልክ ለብዙዎች በረከተ መርገምት ሆኗል። በምን ዙርያ ፖስት ላቅርብላችሁ?
እረ አይደለም ስቀልድህ ነው አንተን በተመቸህ ደስ ብለህ ዙርያ ለኛ ማስተማሪያ ነው በምትልበት ስለ ጥያቄ አመስግናለው
love fiker love ስፈልግህ ስፈልግህ ኧር በጣም ጠፋህ ትምህርትህ እኮ ፍትፍት ነው ዝም ብሎ የሚዋጥ aneways አትጥፋ ምርጤ
ወይኔ ምክሮችህኮ ውስጤ ናቸው ወንድሜ አቦ ይመችህ ግን ጥፍትትት ብለሀል
ሜሪ አመሰግናለሁ። የቤተሰብና ስራ ጉዳይ ሆኖብኝ እንጂ በሳምንት አንዴ እንኳን መጥፋት የለብኝም።
ኣረ የጣፍህ ነው😔እናመሰግናለን 👌🙏
Thank you 🍦
እውነት እኮነው ምን ያህል ማድረግ ማከናወን ከላብን ነገሮት ወደሇአላ ያስቀረናል ለራስ ፕሮግራም አውቶ መመራትን የመሰለ ነገር የለም
Selam selam enkan beselam metahe lovefkr nafekachehugni neber ladametena temelshi ekesetalhu
መደበሪያችን ነው የመዳም ቅመሞች ሌላ ነገር ስለሌለ ከባድ ነው ከስልክ ላይ መላቀቅ በርግጥ እኔ ይቱብ ነው ቡዙ ግዜ እና ዋሳብ ኢሞ ሌላኳ አይነካካኝም
ይመችህ በተለይ ፍቅረኝው ቀጥሮ ሚጎርጉር
yewuneti mikirhi hulem yenafeqegal
ewnat nw betekekel Amesgnalhu
እንዲ ነው ልክ ልኬን መንገር በላይ በጣም አመሰግናለው አሁኑኑ አደል ስልኬን ምቀይረው ሄሎ ብቻ ሚል ስልክ ነው ሚይዘው ምን ጠቀመሽ ካልከኝ ምንምምን አሳጣሽ ግን አንተ የጠቀስካቸውን ጨምሮ ብዙ ነገር ከምንም በላይ ከቤሰቦቼጋ የነበረኝን ሰላም ነጥቆኛል በላይ የት ጠፋ ስል ነበር አሁነ ገባኝ ለምን እንደጠፋክ
ላሊ የሃቅ ሰው። ሚሰማሽን ቀጥታ ምትናገሪ፤ በራሳቸው ለሚቆሙ ምሳሌ። ከልብ አመሰግናለሁ። ሰላም ቆዪልኝ። ባይሆን ስኬትሽን ሲመችሽ በቴሌግራምም ቢሆን ታሳውቂናለሽ፣ እሱም ካልጠፋ።
Enkuan dena metake wedmacen
እንኳን ደህና ቆየሽኝ።፡አመሰግናለሁ።
እውነት ነው ወንድሜ እናመሰግናለን !!!ስልካችን ትምርት ቤትም night clubm መሆን ይችላል አላህ ወደ መልካሙ ይምራን
እሜን! ጥሩ ንጽጽር ነው። አመሰግናለሁ።
@@LoveFkrLove ፍርቅደስይላሊገንከባድነው
@@LoveFkrLove ፍቅርከባድነው
Enkan be selam metahk
እንኳን በሰላም ቆየሽኝ። አመሰግናለሁ።
የዛሬው እኔን የወክላል በጣም ሱስ ሆኖብኛል ከስራ ይልቅ ስልክ ነው ምመርጠው እናማስ ዱው አድርጉልኝ እንድተው የምንጊዜም ምርጫዬ ላቭ ፍቅር ላቭ በጣም ነው ምናመሰግነው ወንድም
ፍርዶስ አመሰግናለሁ። የብዙዎቻችን ችግር ነው። ይህ ፖስት ወደፊት የበለጠ ትርጉም ይሰጣል ብዬ አስባለሁ።
🙏🙏
👍👍👍👍👍
ምነው ጠፋህ
ልክ ነሽ ጠፍቻለሁ። ኮሙኒቲ ታብ የጥያቄ ርዕስ እንድትልኩ ጋብዣለሁ። እንሳተፍ።
እንኳን ደና መጣህ ምክር አደኛ ነው
እውነት ብለካል ወንድሜ እናመሰግናለን።
በትክክል ወንድማችን
እውነት ነው አብዛኛዎቻችን እራሳችንን የምናታለው በሶሻል ሚዲያ ነው ሊሰመርበት ይገባል በያንዳንዳችን ውስጥ ፈጣሪ ያክብርህ አትጥፍ ቶሎ ቶሎ ፖስት አርግልን🙏😍😍
በትክክል ወንድማችን ጠፋተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ👍👍
እናመስግናለን
ደስየሚልነው
እናመሰግናለን
እንኩዋን በሰላም መጣክ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
ጥሩ ጎኑን ካየን ከኛ አገር መምህራኖች የተሻለ የምለው ማህበራዊ ሚዲያውን ነው ከብዛት እውነት ነው ሱስም አለው ግን አሁን ባለሁበት ሁኔታ ሚዲያዎች ባይኖሩ አልኖራትም ጥሩ ጓደኛ ከስልኬ ውጭ 😂😂 እናመሰግናለን በጣም በአግባብ እንድንጠቀም ያግዘናል።
ትክክል ፤ብዙውን ነገር ከቤተሰብና ትምህርት ቤት አናገኝም።
በጣም ጎበዝ ልጂነህ አስተዋይ እውነት ግን ጠፋህ ቃል የለኝም
ትክክል ፣ በምን ዙርያ ፖስት ላቅርብላችሁ? ኮሚኒቲ ታብ ላይ ጥያቄ ፖስታለሁ። ደግሞም አመሰግናለሁ።
እናመሰግን አለን 🙏❤️🙏
በጣም ታላቅ ሰው ነክ ክበርልኝ እራሴን እዳይ አድርገህኛል አመሰግናለሁ!
መቅዲ ሁሌም ስፖስት የምመኘው
1 ራሳችንን እንድንፈትሽ
2 የተለየ ሃሳብ እስተያየት ላይ ማንበብ
3 የመፍትሄ ሃሳቦቹ ቢያንስ ለአንድ ሰው እንደጠቀመ ማወቅ
4 የምፖስተውን ለራሴ ህይወት መጠቀም አስተያየትሽ የተመቸኝም ለዚህ ነው። አመሰግናለሁ።
Wadi wadimachi amesiginalwe👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
የኔ መልካም ወንድም እንኳንም ደህና መጣህ ሰለመጣህ ደስ ብሎናል
እናመስግናለን ደሞ አትጥፍ እሺ
ትክክል ወድማች ለምክርህበጣምእናመሰግናልን
ቴክስ ወንድሜ ይሄ የኔ ሱስ ነዉ ሁሁሁሁ!
ስላም እንኮን በስላም መጣህ ላቭ ፍቅር ላቭ ጠፍተሀል ትክክል ማህበራዊ ምድያ ስንቱን አበላሽ ስልክ ካወቅንበት የተራራቅነውን ያቀራርባል ባግባብ ካልተጠቀምን ግን መጥፍችንም ኪሳራችንም ነው ስንቱ ከማያቀው በስልክ ምክንያት በሶሻል ሚድያ ምክንያት ደም አልቅሶል ጊዜውን ብሩን እድሜውን እና መጠንቀቅ አስፈላጊ ነው ለማንኛውም አትጥፍ ትቀጣለህ
ቅጣቱ ሶስት ቃሪያ መብላት እይሁንጂ እቀጣለሁ። ልክ ነሽ ስልክ ለብዙዎች በረከተ መርገምት ሆኗል። በምን ዙርያ ፖስት ላቅርብላችሁ?
እረ አይደለም ስቀልድህ ነው አንተን በተመቸህ ደስ ብለህ ዙርያ ለኛ ማስተማሪያ ነው በምትልበት ስለ ጥያቄ አመስግናለው
love fiker love ስፈልግህ ስፈልግህ ኧር በጣም ጠፋህ ትምህርትህ እኮ ፍትፍት ነው ዝም ብሎ የሚዋጥ aneways አትጥፋ ምርጤ
ወይኔ ምክሮችህኮ ውስጤ ናቸው ወንድሜ አቦ ይመችህ ግን ጥፍትትት ብለሀል
ሜሪ አመሰግናለሁ። የቤተሰብና ስራ ጉዳይ ሆኖብኝ እንጂ በሳምንት አንዴ እንኳን መጥፋት የለብኝም።
ኣረ የጣፍህ ነው😔
እናመሰግናለን 👌🙏
Thank you 🍦
እውነት እኮነው ምን ያህል ማድረግ ማከናወን ከላብን ነገሮት ወደሇአላ ያስቀረናል ለራስ ፕሮግራም አውቶ መመራትን የመሰለ ነገር የለም
Selam selam enkan beselam metahe lovefkr nafekachehugni neber ladametena temelshi ekesetalhu
መደበሪያችን ነው የመዳም ቅመሞች ሌላ ነገር ስለሌለ ከባድ ነው ከስልክ ላይ መላቀቅ በርግጥ እኔ ይቱብ ነው ቡዙ ግዜ እና ዋሳብ ኢሞ ሌላኳ አይነካካኝም
ይመችህ በተለይ ፍቅረኝው ቀጥሮ ሚጎርጉር
yewuneti mikirhi hulem yenafeqegal
ewnat nw betekekel Amesgnalhu
እንዲ ነው ልክ ልኬን መንገር በላይ በጣም አመሰግናለው አሁኑኑ አደል ስልኬን ምቀይረው ሄሎ ብቻ ሚል ስልክ ነው ሚይዘው
ምን ጠቀመሽ ካልከኝ ምንም
ምን አሳጣሽ ግን አንተ የጠቀስካቸውን ጨምሮ ብዙ ነገር ከምንም በላይ ከቤሰቦቼጋ የነበረኝን ሰላም ነጥቆኛል በላይ የት ጠፋ ስል ነበር አሁነ ገባኝ ለምን እንደጠፋክ
ላሊ የሃቅ ሰው። ሚሰማሽን ቀጥታ ምትናገሪ፤ በራሳቸው ለሚቆሙ ምሳሌ። ከልብ አመሰግናለሁ። ሰላም ቆዪልኝ። ባይሆን ስኬትሽን ሲመችሽ በቴሌግራምም ቢሆን ታሳውቂናለሽ፣ እሱም ካልጠፋ።
Enkuan dena metake wedmacen
እንኳን ደህና ቆየሽኝ።፡አመሰግናለሁ።
እውነት ነው ወንድሜ እናመሰግናለን !!!
ስልካችን ትምርት ቤትም night clubm መሆን ይችላል አላህ ወደ መልካሙ ይምራን