የተቻኮለ የፍቅር ግንኙነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 95

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 4 года назад +3

    እናመሰግናለን ዊንታና ትክክል ነሺ ሴቶችዩ ትዕግስት ይስጠን😍😍👍👍👍

  • @kamarnasser5262
    @kamarnasser5262 4 года назад +11

    ዊታናዬ ሰወድሽ እሷን የሚወድ ብቻ ላይክ ግጩኝ

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 4 года назад +2

    በጣም ጠቃሚ ጥበብ ነው ያካፈልሽን እህታችን- እግዚአብሔር ይስጥልን! በርቺልን!

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 4 года назад +4

    ባትክክል የኔ አስተዋይ ❤️❤️❤️💯አምሰግናለሁ የኔ ማልካም

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Год назад

    በጣም ትክክል ነሸ እህቴ ❤❤❤❤❤❤እናመሠግናለን 👍🙏🙏

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 4 года назад +2

    በጣም ትክክል ነሽ ሴቶች ልብ ብላችሁ ስሙ እኔ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ

  • @SARAABE
    @SARAABE 4 года назад +1

    በጣም የሚገርም ነው ቆንጆ ነሽ የምትናገረው ሁሉ ቆንጆ ነው ትምህርት የሚሰጥ ነው !!!!!!

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 2 года назад

    በጣም አሪፋ በርቺልን ዊንታና

  • @Moonmoon-bs4gl
    @Moonmoon-bs4gl 4 года назад +1

    Batam arif hasab new enamesegnalen wente konjo 🙏

  • @rufaelgetanh3576
    @rufaelgetanh3576 4 года назад +9

    የኔውድ በጣም ጎበዝዝ ነሽ ደም ስውድሽ ጥሎብኝ በሪቺ ማሬ

  • @መስኪዘገዬ
    @መስኪዘገዬ 4 года назад +1

    ትክክል ነሽ እህቴ እናመሰግናለን

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 4 года назад +1

    ልክ ነሽ
    እኔም ያጋጠመኝ ልነገራቹ ብዚ በሚድያ ነው ከሆነ ልጅ ተዋወቅኩት ልጅ የተዋወቅኩት የሆነ የሚወደው ልጅ ነበር ለመረሳት ብየ ነው😂 ከኣሁኑ የሚነግራቹ ከዛ ልጁ ቶሉ ልደውልልኝ እፈለጋለሁት ችኾልኩት ብኣጩሩ ልጅ እንደ መጀመሪያ ትውወቅና ኣይደለም ተቀይረብኝ ከዛ ተለያየን በወራችን😐😂 እናማ ኣለመቸዃል ጥሩ መፊትሔ ነው...

  • @bisrabisra6783
    @bisrabisra6783 3 года назад

    በጣም ትክክል ምርጥ ሰዉ ነሽ

  • @አለህምዱሊላህአለኩለሺኢን

    ገነ ዘሪ ናው ውድ እነቺ መይሸ በርቺ
    የነ ቶሉ ቶሉ ቢት ጊረጊዳው ሰበሊጥ ተለለች እናቲ ሁሉም ነገር በጊዚው ነው በምቹክል የሚሆን ነገር የለም ሁሉም ነገር በትግስት ነው

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ወ9ተ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ወ9ተ 4 года назад +1

    በትክክል ብለሻል እናመሰግናለን

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 4 года назад

    እመሰግናለው መልካም ትክክለኛ ትምህርት ነው በርቺ

    • @konjo2938
      @konjo2938 4 года назад

      የፈጠነ ነገራ አይጠቅምም

  • @hulualeentertainment3428
    @hulualeentertainment3428 4 года назад +3

    i was wondering if you are positive like this always, you're so gorgeous. keep it 100

  • @kirosetadese3991
    @kirosetadese3991 3 года назад +1

    thanks

  • @rhamarhama3790
    @rhamarhama3790 4 года назад

    ትክክል👍👍👍👍

  • @hayet5666
    @hayet5666 4 года назад +1

    በጣምየሚገርምነው።ምክርሽበጣምቆጆነው።እችምቆጆነሽ

  • @amitube4165
    @amitube4165 4 года назад

    ውይንታ ስወድሽ የሆንሽ ፍልቅልቅ ነገር ነሽ ምርጥ አቀራርብ ከምርጥ አይድያ ጋር ሰብስክራይብ እስኪ እንደራርግ

  • @mehariseyoum5367
    @mehariseyoum5367 4 года назад +1

    BUT is this thing has exceptional or it is always like this amean as a form n formula? Just asking

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም Год назад

    እዴ በርቀት ፍቅር ብዙአመት ያሳለፍንስ ስንገናኝ ምንም አናድርግ

  • @fatuma1126
    @fatuma1126 4 года назад

    እናመሰግናለን እህት

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ

    ትክክል ዊንታየ

  • @BasratBasrat
    @BasratBasrat 2 года назад

    ሰላም ነሸ ውንታና ባለሸበት ፈጣሪ ይጠብቅሸ
    እና ኣንድ ጥያቄን ልጠይቅሸ ፈልጌን ነበር
    ኣንድ ልጅ በ fb ነው የተዋወቅኩት እና
    በደንብ ከተዋወቅኩት በውሃላ
    ለፍቅር ጠየቀኝ እና
    ወደድኩሸ በጣም ያው ያገሬን ልጅ ሁኖ ኣካባቢው ብቻ ነው የምንለየው
    ከዛ እሺ በይኝ የኣርሸ ልጅ ነኝ ኣለኝ እና እሺ ሰለው በደንብ ተቀራረብን እኔም ወወድኩት
    በኣንድ ወር ሁሉን ነገር ጨረሰን እንድንጋባ እና እየሰራን በኣንድ ሁነን ኣዳር እድንመሰረት
    ልጁን ሰለ ቁምነገርና ሰለ የሚመጣው ነው ሁሌም የሚያወራኝ ነበር ኣሁን ሰራ እንደሌለው
    እንድ ውር ከቆየ በውሃላ ሰራ እንደገባ ይግረኝ ነበር
    እና እሱ ዱባይ ነው ያለው
    እኔ ደሞ ሌላ ኣገር ነው የሚሰራው
    ተራርቀን ነው ኣሁን ግን ፀባዮን ተቀየረብኝ በጣም
    ሁሌም ምክንያት ያበዛል
    በሰራ ምክንያት ነው ይለኛል ከበደን
    እያለ
    ሰደውልለት ኣያነሳም
    ሰፅፍለት ኣንድ ሰምንት ከቆየ በውሃላ
    ነው የሚያየው እና ሰለሰራ ከበደኝ ይቅርታ
    ይለኝ ነበር
    ኣሁን ደሞ ኣይደውልም
    እና ችግሩን ንገርኝ ውንታና
    እባክሸኝ እባክሸን
    ኣደራ ኣደራ ኣደራ እጠብቅሻለሁ

  • @wittymiya1322
    @wittymiya1322 4 года назад +1

    Thank you all for your blessed comments be safe may God protect you all!

  • @mehariseyoum5367
    @mehariseyoum5367 4 года назад

    Ya as social distancing is not only a very current application, as u said it works also in relationship , thanks

  • @eyerusalemgebru385
    @eyerusalemgebru385 4 года назад

    Thank you so much for everything teacher ❤❤❤❤😀😀😀

  • @sminwedewalewemebetnegnvvg7790
    @sminwedewalewemebetnegnvvg7790 4 года назад +2

    ወደ አገሬ ሄጀ ፍቅር የምጀምርበት ቀን ናፈቀኝ

  • @mhammedyimam8666
    @mhammedyimam8666 4 года назад +1

    Tenkiw sistu

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 года назад

    Ewuntshin new sis thank you 🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @tmekonentizita9916
    @tmekonentizita9916 4 года назад

    Wow betekekele yerasyen setetochi newu yetenagereshachewu egziabhyre yesteshi

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 года назад

    ትክክልነሽ ቆንጆ

  • @user-pd1tm5wn3s68
    @user-pd1tm5wn3s68 4 года назад

    ትክክል ነሽ የኔ እህት ደርሶብኛል

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 4 года назад

    thank you

  • @trhasbelay4463
    @trhasbelay4463 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ስምራዊትሓዱሽ
    @ስምራዊትሓዱሽ 4 года назад +1

    ያቅንየልና

  • @samibaheru4029
    @samibaheru4029 4 года назад

    Wenta, cool by word.keep up!

  • @natnaeillema6438
    @natnaeillema6438 3 года назад

    በጣም ጥሩ ነገር የምታቀርቢው እሺ

  • @trhasbelay4463
    @trhasbelay4463 4 года назад

    በትክክል ማር

  • @trhasbelay4463
    @trhasbelay4463 4 года назад +2

    እኔ እጣደፍና መጨርሻላይ ያስጠላኛል

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 4 года назад

    Thanks winta

  • @ainalemandale4302
    @ainalemandale4302 4 года назад

    Eshi true yenekonjooo amesegnalew bereha

  • @ነጁየአላህባርያ
    @ነጁየአላህባርያ 4 года назад +1

    Tkkl nesh yene konjo

  • @desalechlanteradesalechlan700
    @desalechlanteradesalechlan700 4 года назад

    Waawooo betam temechteshgnl mikirsh en desi yemel new

  • @zenaali3629
    @zenaali3629 4 года назад

    የኔ መልካም

  • @tensaeshiferawlemma4529
    @tensaeshiferawlemma4529 4 года назад

    እስማማለሁ
    በተለይም የሚስማማ ከተገኘ!

  • @mohammedgetachew6529
    @mohammedgetachew6529 3 года назад

    ጥያቄ፥
    ሰዎች ሁሉ በእዚህ በምታሰተምሪያቸው መርሆች ይንቀሳቀሳሉ ዎይ? ካልተንቀሳቀሱስ ችግር ይገጥማቸዋል ዎይ? ዬኢትዮጵያ ህዝብስ ምን ያክሉ ይተገብረዋል? ዬኢትዮጵያን ተይው? የአድስ አበባ። እነዚህ መርሆች ሰዎችንስ ይበልጥ መርህ ተኮር ግንኙነት ላይ እንድያተኩሩ አያደርግም ዎይ?

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች

    የኔስ ይፈጥናል ግን አይዘልቅም

  • @fatisafati5980
    @fatisafati5980 4 года назад

    Tikikil nesh yen wd betam nw ye mamsginew

  • @alhammadm9372
    @alhammadm9372 4 года назад

    እህቶቼ እስኪ ምከርኝ ከፍቅርኛያ ከተለያየሀ 3amet ተኩል ሌላም አላያስኩም ያለሁት በስደትነው በቃ ሌላ ለመያዝ በስደት ላይ ደበረኝ እድሜያም መካከለኛ ላይ ነኝ ሁሌ አስባለኹ ስለፍቅርና ትዳር ሳስብ የበፊቱ ን አስታውሳለኹ አልፎ ተረፎ የህልሚ አያዋለሁ በቃ በርቀት ፍቅር ከበደኝ ብዙ ወዶችጋ አዋራለሁ ግን ውስጤ እሚቀበለው የለም በቃ በሀሳቢ የበፊቱ ነው እሚመጣብኝ ምን ይሻለኛል ኡፍፍ

  • @mohammedgetachew6529
    @mohammedgetachew6529 3 года назад

    ከነዚህ ጥያቄዎቼ ውጭ ያው ጉዳዩ ዬሰዎችን መስተጋብር እንደዬ ሰዎቹ ሁኔታ ያደርገዋል ብዬ አምናለሁ።

  • @salihaayederaalji3379
    @salihaayederaalji3379 4 года назад

    Sori sel gadegnashi mawrat asflg adelm ok

  • @tringokifletube2859
    @tringokifletube2859 4 года назад

    Waw🙏🙏🙏🙏💖💖

  • @elisabetelsa8342
    @elisabetelsa8342 4 года назад

    Lik nash Yene marrr

  • @ajnishanshiso3800
    @ajnishanshiso3800 3 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @اللهمافتحالقلببالقران

    sewodeshi konjoooo

  • @kalkall5601
    @kalkall5601 4 года назад

    Bewst mesmer det nagegneshi echilale

  • @rhamarhama3790
    @rhamarhama3790 4 года назад

    እህትበግልላግኝሺእቺላለሁ?

  • @ethd8561
    @ethd8561 4 года назад +1

    ወረ አታውሪ! መቆየት ያለመቆየት የፈጣሪ ፈቃድ ነው:: እናትና አባቴ መኪና ውስጥ ተዋወቁ ይሄው በትዳር 41 ዓመታቸው ነው

  • @ልቤበእግዚአብሄርፀና-ወ4ደ

    Tiru meker new mechkol yelbenm

  • @ሀያትብንት
    @ሀያትብንት 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍👌

  • @birhanuwoldegebriel2766
    @birhanuwoldegebriel2766 4 года назад

    Selame new konjio

  • @raheladamu5119
    @raheladamu5119 4 года назад

    yene mar awurtesh atittegebim

  • @zamzammohamed8430
    @zamzammohamed8430 4 года назад

    tekekel nesh mare

  • @hayath751
    @hayath751 4 года назад

    👍👍👍👍🌹❤

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 4 года назад

    Ya enim tolo emsetgn set bezum fikr ayenorgnem went nw ((wend lij aselfeta sesetew new yemiwedat))

  • @hiwetbogale1136
    @hiwetbogale1136 4 года назад

    Tiru meker new wintana konjooo

  • @martamartaaa4620
    @martamartaaa4620 4 года назад

    Widee takiyuu

  • @deluchan8225
    @deluchan8225 4 года назад

    Yene konjo wededeeee

  • @meeraalremeithi5173
    @meeraalremeithi5173 4 года назад

    Kkkkkkk wenatem malatem kkkkk way gud

  • @fthiynges2750
    @fthiynges2750 4 года назад

    Akerarebsh gzesh

  • @gemechisdame3661
    @gemechisdame3661 4 года назад

    koyi anchi gin ye libs suk alesh enda.hh

  • @muludesalew1020
    @muludesalew1020 4 года назад

    Leke neshe yne mare

  • @hakimibrahim2661
    @hakimibrahim2661 4 года назад

    Qoyyi 20 gize qaxaro heje yaa negar xafac ka alhone yaa gize holuu kasarano ine babakule tolow mayt hishalal biyenow migamitow

    • @nasolove5817
      @nasolove5817 4 года назад

      wayi ante bexam tegrmaleh kkkkkkkk tolo wadagadalew new beqa

  • @abelteshome3450
    @abelteshome3450 4 года назад

    ዊንታ

  • @blankonjo9428
    @blankonjo9428 4 года назад

    10q konjye

  • @tewodrosashenafi432
    @tewodrosashenafi432 4 года назад

  • @habtamuaklilu4840
    @habtamuaklilu4840 4 года назад

    10qqq

  • @hayath751
    @hayath751 4 года назад

    ❤❤❤❤👍