አስተዳደጋችን ፍቅረኛችንን ሊያሳጣን ይችላል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 101

  • @አለውያነኝየናቴናፋቂአለው

    አህሌን በመጀመሪያ የፈጣሪ እርዳታ ካንተ አይለይ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ግን በጣም ነው የጠፋሀው እውነት እንደዚህ አትጥፋ ትምርቶችህ ያስፈልጉናል እንወድሀለን እስኪ ወንድማችንን እንደኔ የሚጠባበቅ ላይክ ይግጨኝ

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 4 года назад +7

    እኔ 5 ነኝ ሽሽት ለማፍቀርም ሆነ ወንድን ልጅ ለመቅረብ ድፍረት የለኝም ሲቀርቡኝ እሸሻለው ተማሪ ሆኜ አብዛኞቹ ጓደኞቼ ወንዶች ነበሩ በነፃነት ደስተኛ ሆኜ የማሳልፈው ከወንዶቹ ጋር ነበር ብዙም ያወሩልኝ ስለ ነበር በፍቅር ማንንም ወንድ የመቅረብ ፍላጎት አልነበረኝም ከጉሩፓችን አንዱ እንደ አፈቀረኝ ከሰማሁ እስከ መጨረሻው እጣላ ነበር አሁን ላይም ወንድ የመቅረብ ድፍረት የለኝም እድሜዬን ሙሉ ሽሽት ላይ ነኝ ጓደኞቼ የጤና አይደለም ሐኪም አማክሪ ይሉኛል እኔ ግን ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mahletmichael4030
      @mahletmichael4030 4 года назад

      የራስሽ የምትይው ሰው እስከምታገኝ ይሆናል ሁላችንም ውስጥ ፋራቻ ይመጣል ያ የምንወደው ሰው ካለማጣት አጣው ይሆን እያልን እራሳችንን ስለምናስጨንቅ ይመስለኛል

    • @egziabheryimesgn4319
      @egziabheryimesgn4319 4 года назад +1

      ፍቅር አለ ግን እውነተኛ አፍቃሪ ስለሌለ አለማፍቀር ይሻላል ከዘመኑ ወንድ ሌባና አታላይ ከበዛበት ብቸኝነትን የመሰለ ነገር የለም በፍቅር ሰበብ ተጠግቶ ከሚያጭበረብር ሌባና አታላይ ቀማኝ ሴሰኛ ወንድ ሳያፈቅሩ መኖርና ሳያገቡ መኖር ይሻላል ምን አቃጠለኝ እኔን ሽሽት ላይ ነኝ

  • @ኢለፍሀበሻ
    @ኢለፍሀበሻ 4 года назад +2

    ዋው የውስጤን ነው እምታወጣው በራታ በዙ ሰው እየለወጤህ ነው 👍👍❤❤❤❤❤

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 4 года назад +1

    አምስቱም ሴትች ገራሚ በአሪ ናቸው አንደኛው የተወሰነ ነገር አለሁበት ሊላኛውስጥም እደዛው ግን ስረዳው በይሎታ የምጠቃ ሰው ይመስለኛል ከኔ ደስታ ይልቅ ለሰው የመጨነቅ በአሪ አለኝ ያ ግን በጣም ጎድቶኛል የምር ሳዳምጠው ብዙ ቦታ እራሲን እንዳይ አረጎኛል ደጋግሚ ባዳምጠው የማይሰለች ምክር ነው ወንድሜ ተባረክ እናመሰግንአለን።

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      ማህሌት አመሰግናለሁ። ልክ ነሽ ጠፍቻለሁ። አንድ ቀን ስራዬን ትቼ እዚህ ካልመጣሁ ከወቀሳ አልድንም።
      የብዙዎቻችንም አስተዳደግ ይሉኝታ ይበዛበታል።
      ችግሩን ችግር ካልን ግን ለለውጥ መዘጋጀታችንን ያሳያል። ሌላውን በዝርዝር ስለይሉኝታ በተነጋገርነው ላይ ታገኝዋለሽ።
      ወቀሳ ፊትለፊት መናገርሽም አንዱ እርምጃ ነው። ብቅ እላለሁ። ሲመችሽም DM.
      ruclips.net/video/pW9vHMyAZek/видео.html

    • @mahletmichael4030
      @mahletmichael4030 4 года назад

      እሺ✅

    • @mahletmichael4030
      @mahletmichael4030 4 года назад +1

      እውነት ነው ይሎታ በቦታው መጠቀም የተሻለ ነው ልክ ብለአል ምክሮችህ ሰውን የሚለውጡ ናቸው እውነት ለመናገር

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 4 года назад +1

    Thank you vare mache 😍

  • @shshshehsgsvsbdd9330
    @shshshehsgsvsbdd9330 4 года назад

    እንኳን ደናመጣህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለሀን

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 4 года назад +1

    እናመሰግናለን አድናቂህ ነኝ የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ልዩና ጠቂሚ ናቸው እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ብዙ ተምሬለሁ ባታ ትምህርቶች

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      አመሰግናለሁ። እድሜና ፍቅርና ጤና ላንችና ቤተሰቦችሽ በሙሉ እመኛለሁ።

  • @shfd8859
    @shfd8859 4 года назад

    ስላም ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ ቁጡር 2 የኔ ታርኪ ተመሳሳይ ነው እና አሪፍ ትምህርት ነው በርታልን

  • @mamafekrllvoeyoumamatme5255
    @mamafekrllvoeyoumamatme5255 4 года назад +1

    እናመስግናለን

  • @መሪየንአድናቂነኝ
    @መሪየንአድናቂነኝ 4 года назад +1

    ልዩ ሰው እንኳን ደህና መጣህ
    ወላሂ ምርጥ ሰው ነክ❤🌹

  • @alemgonfaalemgonfa5526
    @alemgonfaalemgonfa5526 4 года назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 года назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን

  • @ימנגסטטקלה
    @ימנגסטטקלה 4 года назад

    ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሐ9ቀ

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን ሁለት ግዜ አደመጥኩት 🙏🙏🙏

  • @lidacall1970
    @lidacall1970 4 года назад

    አመሰግናለው ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @muleytube2707
    @muleytube2707 Год назад +1

    ይገርማል

  • @haymanotyimer5481
    @haymanotyimer5481 4 года назад

    ወይኔ የፍቅር ቤተሰቦች ደስ ስትሉ ሁሉንም ባይሆንም አዳምጣለሁ ወንድማችን እምታስተላልፈው ነገር ግን በጣም እንደሚጠቅም አቃለሁ ግን ብዙ ጊዜ በመንፈሳዊ ማህበር በአገልግሎት ነው የማሳልፈው የዛሬው ግን ሁሉም እኔን ስለሚመለከት ለመፃፍ ተገደድኩ ታሪኬን ላካፍልህና ወንድሜ እንዲሁም የፍቅር ቤተሰቦች ምክር ብትለግሱኝ እድሜ23 ነው ካሁን በፊት ፍቅር አልጀመርኩም ለመጀመርም ብዙ ይቀረኛል ብየ ነው የማስበው እድሜየን አይደለም አስተሳሰቤን አመለካከቴን አላዋቂነቴን መለወጥ እማልችል ሰው በመሆኔ እንጅ እድሜየ ከበቂ በላይ እንደሆነ አቃለሁ ይሉኝታ ያጠቃኛል ሰዎች ከሚቀየሙብኝ እኔ ገደል ብገባ እመርጣለሁ ለሰዎች ብየ እማያስደስተኝን ነገ አደርጋለሁ በራሴ አልተማመንም ራሴን ዝቅ ይቀናኛል እኔምኮ እችላለሁ አልልም ብዙ ጊዜ ዝምታን እመርጣለሁ በጣም አንእንደሚጎዳኝ እያወኩ ወይኔ እኔስ ኡፍ እንደምብ ያለሁ ነኝ የቱን ነግሬ የቱን ልተወዉ ፍቅረኛ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ግን ይህንን አይነት ማንነት ይዥ እንዴት ነው ፍቅርኛ እሚኖረኝ ለመስተካከል እሞክራለሁ ግን አልስተካከልም በዚህ የተነሳ እማይዘልቅ ጓደኝነት ከመጀመር መተው ይሻላል ብየ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ እያልኩ አለሁ ምክራቹህን እፈልጋለሁ እህት ወንድሞቸ

  • @sholam1327
    @sholam1327 4 года назад

    Waw wadime bixame amesiginalwe👌👌♥️♥️🙏🙏

  • @yoralemayehu9134
    @yoralemayehu9134 3 года назад +1

    Beylunta yetaserku sew neng gn tnxs

  • @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
    @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 4 года назад

    የ ፍቅር ሰው አስተሳሰብህ ደስ ሲል በዛላይ እርጋታህ የቃላት አጠቃቀምህ ዋው ነው መልካምሰው ነህ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው ዳውሎድ አድርጌ ደጋግሜ ነው የምሰማቸው አድናቂህ ነኝ 💯 በጣም አመሰግናለሁአምላክ ይጠብቅህ ባለህበት ሰላምክ ብዝትዝት ይበል ከነ ቤተሰብህ መልካም ቀን ተመኘሁልህ መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ የ ፍቅር መምህራችን 👍👍👍👍👍👍👍

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      የከበረ ስም ይዘሻል፡ አመሰግናለሁ። ይበልጥ ጥረት እንዳደርግ ብርታት ሆንሽኝ። ለፖስቱ ስል ለራሴ፡ ለቤተሰቤም ለፍቅር ቤተሰቦችም መልዕክቱን ለማድረስ ፡ለማወቅ በደስታ ለመኖር የሚጠቅመን ይመስለኛል።
      የማነበው ሁሉ አይጠቅምም በሚል አልፖስተውም። በጥቂቱም ቢሆን ያሳመነኝን ይጠቅመናል ያልኩትን ፖስታለሁ። የሆነ ዓለም፡ ለሆነ ሰው ይህ ሃሳብ እውቀት ባይሆን እንኳን ጥሩ ጥያቄ ጠይቆ ራሱን ይፈትሻል በሚል ነው ማካፍለን።
      እናንተ ባትኖሩ እኔስ ለማን እፖስት ነበር? ሩሪልኝ፡ የፍቅር ቤተሰቦችም ኑሩልን።

    • @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
      @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 4 года назад

      @@LoveFkrLove ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ጥሩ እና መልካም አስተሳሰብ ያለህ ሰው ነህ ገና ካለህየበለጠ ብዙ ተከታኖች ይኖሩሀል በርታ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የ ፍቅር ሰው ::::

  • @rodicell4689
    @rodicell4689 4 года назад

    Betam des yemel meker new amsgnaleu lene yetsera meselegn kelebe semawet 🙏

  • @lamlamalamou9032
    @lamlamalamou9032 4 года назад +1

    የኔ አራተኛው ነው ላቭ ፍቅር ላቭ በጣም እናመሰግናለን ጠፍታችሁዋል አትጥፉ

  • @sebhesomllovetegray360
    @sebhesomllovetegray360 4 года назад

    Alea, metadel huno #yal,abaet 💔 nog #ydekoeat behoneam #enda Abetim,enatim #hona yasedgechig #wudowa enatiy #tiru arega selsadegchig #norelig enatiy 🙌 #yzemno wendoch #gen menim #tiru bethoneam #tatebo,cheka nachow aneta,gen Egzbehr #yetbkih🙌 & thanks #for sharing👍✔👏👏👏👏👏
    Yane 1,& ,4 yaktital

  • @sarabanu2121
    @sarabanu2121 4 года назад

    Enega yalewu ehe new aletewegne ale bezu xiralewu gin altewu alegne...

  • @በላይሴትአበራ
    @በላይሴትአበራ 4 года назад

    ዋዉ ድምፅህ አቀራረብህ ይመቸኛል በቃ ላይ ብየሀለሁ

  • @semiraweleyewa6627
    @semiraweleyewa6627 4 года назад +1

    Wawww new

  • @samerawittesfaye7453
    @samerawittesfaye7453 4 года назад +1

    ዘንድሮ የሚታመን ጠፍ በተለይ ወንዶች እጃቸው ላይ ርስኪያስገቡ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ነገር ግን በቃ መወደዳቸውን ሲያቁ የሚቀየሩት ነገር ግራ ያጋባል ካንቺ ከተለየሁ እሞታለው ሲሉ ነሮው በቃ ጥሩ ስው ነው ብላ ሴት መቸስ አንዴ ካመነች እና ከወደደች የዘላለም የሚለያት አይመስላትም ድንገት ምን እንደበደለች እንካን ሳታቅ የልብ ህመም አውርድው ይጠፍሉ እሳ ታድያ በጣም ባመነችው ስው ረታላ ደግማ ስው ማመን ያቅታትና ብትቀርብም በስጋት በፍርሀት እራሳን ሳትሆን ኑሮዋን ትቀጥላለች እባካቹ ወንዶች ለምን ይሄን እንደምታረጉ እንደው አንድ ስው ቢነግረኝ የብዙሀና ችግር ነው መተማመን ጠፍ

    • @ፋሚቲቲዩብ
      @ፋሚቲቲዩብ 3 года назад

      ሳህ ባላወኩነገር ተለየኝ ወላሂ እፎይ ምንይሻላል ውይወዶች

  • @alhammadm9372
    @alhammadm9372 4 года назад +1

    ግልፅና ቁጠኛ ነኝ በዝያ የተሳ ሀይለኛና ነገረኛ ይሉኛል ሁሉም ጎደኞቼ እሚፈልጉት ከሌለ ይርቁኛል እስካሁን ብቸኛ ነኝ አላሳዝንም

  • @ደረጃቲዩብ
    @ደረጃቲዩብ 4 года назад

    21ኛ ክፍለ ዘመን የእግዚአብሔር አምላክ የእኔ የሆነውን ንፁህ አፍቃሪ ስለሰጠኝ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
    ንፁህና እውነተኛው የእናተ በራሱ ጊዜ ይመጣል አቋም ብቻ ይኑራችሁ
    እናንተ አቋም ሳይኖራችሁ አፍቃሪ የለም ብላችሁ አትደምድሙ

  • @hana967
    @hana967 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከጠቀስካቸው በአብዛኞቹ እኔ አለሁበት ነበረ ነበር ነው አሁን ግን የአንተን ትምሕርቶች በመከታተልና የአባቶችን ምክር በማድመጥ በለውጥ ላይ ነኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
      @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 года назад

      ምከሪኛ እቢአለኝ ምንም አልወዳቸው አሳካእያበዛሁ ምከሪኛእቢአለኝምንምአልወዳቸውአካእያበዛሁእቢማለትሆነሥራየ

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 4 года назад +1

    እውነትጥሩምክርነውይሉንታየሚሉትአይገልጠኝም

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 4 года назад

    አቦኦ ይእመአችህ👍👍

  • @mekdesmekdi4776
    @mekdesmekdi4776 4 года назад +8

    እናመስግናለን !!
    ግን ሁሉም ወንድ ውሽታም ነው እመነኝ !! እኔማ ስንቱን አየሁት !!! ግን ለምን !? አንድ ለማግባት 1000 ሴት ግራ ማጋባት ለምን !?? ወይኔ ወንድ የማላይበት አለም ቢኖር ደስታዬን አልችለውም ነበር !!! በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ አባቴ ስላሳደገኝ ሲጀመርም የወንድን ምን ነት አላውቀውም አሁን ደግሞ ጭራሽ ጥላቻ አደረብኝ!!!

    • @ethiopia4940
      @ethiopia4940 4 года назад +1

      Don't be so bitter. Believe me once you open your heart and let go your guard you will find a great a guy. Just put your faith in God and don't generalize.

    • @sebhesomllovetegray360
      @sebhesomllovetegray360 4 года назад

      Me too💔

    • @mahletmichael4030
      @mahletmichael4030 4 года назад +1

      በእረግጥ ያጋጠሙሽ ሰዎች ለሉችን እዳታምኝ ሊያረግሽ ይችላል ነገር ገረን ቀረቤታሽ ሙሎ እምነት በወንድ ልጅ ላይ መጣል የለብሽም ለምን ይዋሸኛል የሚለው ነገር መጀመሪያ እራሳችንን መጠየቅ አለብን ሲቀጥል የፋቅር ትርጉም ሳይገባን ፋቅር መጀመር የለብን ብዬ አስባለው።

    • @jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249
      @jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249 4 года назад

      Iwunet newu wuduche lebuche wushatam nachwu

    • @mekdesmekdi4776
      @mekdesmekdi4776 4 года назад

      im tryit to be some one but ididnt foundede it will be broken my haret my drem my everythings so i fexd in my mind no love no one no honest no traste also They are all liars fuck love !!!!

  • @tasefyamaza6166
    @tasefyamaza6166 4 года назад

    እኔ አድስ ነኝግን በጠምነዉ የወደድኩ ትምህርትህን ተበራክ እነመሰግነለን ❤

  • @ሞሣየጀማልወንድም
    @ሞሣየጀማልወንድም 4 года назад

    🙏🙏🙏👌

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 4 года назад

    እባአክህ ምእክእርእህ ሁሌምእ አይእለአየአንእ👍👍👍

  • @ubaidxvhd9756
    @ubaidxvhd9756 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 4 года назад +1

    selam wendmchne ylunta ynbal neger btam matfo bechta new bzue nger yasaxale slmergawe amesgnalw

  • @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ

    5ኛነኝ

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 4 года назад

    ሰላም በላይ በጣም ጠፋተአል በቴሌ ግራም በዮ ቱ አትጥፋ

  • @store8674
    @store8674 4 года назад

    እናመሠግናል!! ግን ተወኝ ፍቅር ሚባል አለ ግን ኡፋፋ ወዶቺ እዉነነተኛሠዉ አይወዱም በቃ አሁላይ ሣሥበሁ ሁለት ልብ አላቸዉ ግራ ነዉ ቢያጋቡ

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችም አረ ውንድሜ መጥፍት አብዝተሀል ያው ቤተስብ ስላለ ጊዜ ልታጣ ትችላለህ ግን በተቻለህ መጠን ለለመፍት ሞክር ትምህትህ። ሁሊም ያስፈልግናል እና

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад +1

      አመሰግናለሁ። እስቲ እግዚአብሔር ይፍቀድ።

  • @SsSs-ux5dk
    @SsSs-ux5dk 4 года назад

    ይመችህ ግን አትጥፍ

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 4 года назад

    ሰላም እኔ ምክርህን ፈልጌ ነበር ምን ትረዳኛለህ በ30ዎቹ የምገኝ ነኝ አላገባውም የሚጠቅመኝን ምክር እንደማገኝ ተስፋ አለኝ

  • @fetiyazakir6
    @fetiyazakir6 4 года назад

    ay ene andum nager wst yelhubetm yaw kane stet bayetefam gn hulam yeteshalku sew lemhon etralhu😊 ena ke gadegnayem gar yenebrn gengnunet betam des yel naber lerjm ametat abren snkoy andm ken kefu kal tenegagren anawkm bntalam bergata tenegagren naber chgerachenen yemnfetaw beka mn bye lngerh snlyaye rasu tenegagren tesmamten new😊 kantem bzu nager temralhu allah jezahn yekfelh wltah albn😊

  • @SsSs-ux5dk
    @SsSs-ux5dk 4 года назад

    ውይ ይሉኝታ ምን ይሉኛል እያልኩ እራሴን አጣሁ መጨቅሻላይ

  • @jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249
    @jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249 4 года назад

    Ine bwudi hewte misikikili biliwali 😭😭😢😢

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      ያለፈው ታሪክ ተዘግቷል አሁን?

  • @gujigirjavoicetube5153
    @gujigirjavoicetube5153 4 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ዎድም እኔ ተራ ቁጥር 4 ነኝ ይሄን ደሞ የተላበስኩት ካስተዳደገ ሳይሆን በልጅነቴ ባገባሁት ባሌ ነው አሁን ላይ ተለያይተናል እኔ ግን ዎዶችን በቀረብኩ ቁጥር እነሱ አላምንም

  • @አለውያነኝየናቴናፋቂአለው

    እኔ ሶስተኛዋ ነኝ ግን ልለውጠው አልቻልኩም ምን ላድርግ

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 4 года назад

    ከልብ እናመሰግናለን ያሳዝናል እኔ ሁሉምን ነኝ ይበልጥ ቶሎ እናደዳለሁ ይበልጥ ይሉይኝታ አበዛለሁ ሰዎችን ከራሴ በላይ አምናለሁ ግን ያላሰብኳቸው ሰዎች በተደጋጋሚ ውሸታም ሰው መሆናቸውን ሳይ አዘንኩ አሁን ምን ቢሉኝ አላምንም እምነቴ ሁሉ ጠፋ ሰው ሁሉ ማመን አልቻልኩም ' ነው "እሺ 'መልካም 'ጥሩ ነው'' ''ደስ ይላል በቃ ይሄ ነው መልሴ በይሉኝታ በየዋህነት 💔💘ልቤ ቆስሏል ማመን አልችልም በቃ😢😰😰😭

  • @clodu2868
    @clodu2868 4 года назад +1

    እፍ የኔን ሀሳብ ነው የገለጥከው

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ

    ፍጣሪ ከወርት የፀዳፍቅርይሥጠን አቡ እፍምንማለትእዳለብኝአላቅም ወላዋይ እደሚያሥፍልገኝእያወኩ አሳካእያወጣሁ መራዥቅሆነሥራየ ምንይሻላል

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      በራስ መተማመንሽን አዳብሪ፡ ለመተዋወቅ ግዜ ስጭ።

    • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
      @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 года назад

      @@LoveFkrLove እሺ የኔመካሪ ከሥደትእሥትሂድሥለምከታተልይነገርሀልውጤትህ

  • @ፊርዶስእናመሀመድ
    @ፊርዶስእናመሀመድ 4 года назад

    እኔ 3ተኛ ነኝ

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 4 года назад

    አረአባአክህ ፣አረአባአክሀ በህሪያአችንንእን አትእናአገአርእብንእ 😂😂

  • @SsSs-ux5dk
    @SsSs-ux5dk 4 года назад

    እስኪ ውስጤን የርበሸኝነገር አለ ይህም በጣም ያጠፍሁት ጥፍት ይሰማኛልእና በጣምውስጤንኮዳኝ ይህን ታርኬን ምን ላድርግ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      ታሪክሽን በሚመችሽ አካፍይንና እንማከራለን። ለአድሚኖች ሼር አድርጊን።
      t.me/LoveFkrLove

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 4 года назад

    ፈአጣአሪኢ ይእርእዳአን እንእጂ አሰእተአዳአደአጋአችን ኋአላአ ቀአርእ ነአውና ***!!!!!! ፈአሪሀ አምእላአኩን ያአድእለአንእ😂

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 4 года назад

    የኔ 1,2 ውሰጥ ይካተታል

  • @assi2514
    @assi2514 4 года назад

    ወይኔ ወንድሜ እኔ4 ኛዋነኝ ማንም አይረዳኝ😭😭

  • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ

    ማነው እደኔ ይሉታ ብዙ ነገር ያሳጠው
    ይሉታ እንዴት እደሚጎዳ
    የበዛ ቁጥጥር የራስን ምርጫ ማጣት
    ፍራቻ የሚወዱትን መልቀቅ
    በቻ በይሉታ ብዙ ነገር አሳጥቶኛል
    ደስታዬን ሁሉ

    • @amanuyeliyedigiliji5845
      @amanuyeliyedigiliji5845 4 года назад +1

      Ene.alehulish ehit

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      ብዙዎቻችን አስተዳደጋችን ይመሳሰላል፣ ለውጥ በሂደት ማምጣትም እንችላለን። ይህንን ፖስትም ደግመሽ ስሚው። ruclips.net/video/pW9vHMyAZek/видео.html

    • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ
      @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ 4 года назад

      @@LoveFkrLove በጣም አመሰግናለሁ ያለፈው አልፏል የነገው አድስ ይሆናል 🙏🙏🙏

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz 4 года назад

      እኔም ልክ እዳች

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 4 года назад

    አንእተአ ከአየአትእኛአውእ ይእንእቨአርእሰእቲ ነአውእ የአተአመአረአከአው ያአተአኮ ለአየአትእ ይእላአልእ ሠአውእንእ ሰእመአከአርእ አቦኦ አንእተአ ሠአውእ ታአድእለአሀል 👍👍👩

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 года назад

    ሸረኛ አይደላችሁምና ሸር አድርጉ😂 አይይ የብዙዎች ኢትዮጵያ አስተዳደግ አይነገር ዝም በቻ እናመሠግናለን በተጨሪ ሲመችህ ከአረብ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ይዘን መግባት ያለብን ነገር የተሻ የምትለውን አቅርብልን ኪሎችንን ባልሆነ ነገር እዳንሞላው ያግዛል የሚል ሀሳብ ካለህ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  3 года назад

      አስተዳደጋችን ሁሌም ልዳሠው ሞክራለሁ። አረብ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ይዘን መግባት ያለብን ነገር ላልሽው ጥሩ ጥቆማ ነው። በተለይ በቅርብ ከተጓዙ መረጃ አሰባስቤ አንድ ቀን እንወያያለን። አመሰግናለሁ። ከሸር ሼር ይሳላል። ruclips.net/channel/UCzYVtzEYDcxRVotft-AcrMQ
      ክሮሹ አንድ ቀን ይቀጥላል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። አመሰግናለሁ ደስቲ።

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    አረ ወንድሜ ውዴት ሂደህ ነው በጣም ጠፍህኮ በሰላም ነው ግን????????????

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      አመሰግናለሁ ጠያቂዬ። እግዚአብሔር ከፈቀደ ለአዲስ ዓመት ብቅ እላለሁ።

    • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
      @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ 4 года назад

      @@LoveFkrLove የእውነት ስላየሁ ደስብሎኛል
      እንጠብቃለን በጉጉት

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад +1

      ስምሽንም አስተያቶችሽንም አልረሳም። ልጆች ትምህርት ስራ ቢዚ አድርጎኝ ነው። ብዙ ድግስ ነበረኝ፡ የቤቴን አስቀደምኩንጂ። መልካም አዲስ ዓመት ከወዲሁ።

    • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
      @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ 4 года назад

      @@LoveFkrLove ይሁን ቤተስብ ይቀድማል ከምንም በላይ አየህ ወንድሜ መጀመርያ ለቤተስብ ስትቆም ቤተስብህን ስታከብር። ስትከባከብ ነው ቀጥሎ ያለውን ስው መርዳት ወይም ማስታማር የሚቻለው
      ዋናው ደሞ የስው ልጅ ሰላም ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር አለ
      #አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የምንተሳሰብበት አንድ የምንሆንበት ዘረኝነትን የሚባለውን ክፉ በሽታ አሮጊው አመት ላይ ጥለን በአዲስ አስተሳሰብ የምንሻገርበት አዱስ አመት ይሁንልን
      ለአንተም ከነ ቤተስብህ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
      አመስግናለሁ ወንድሜ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад +1

      መልካም አዲስ ዓመት፡ ምሽት እንዳትጠፊ።

  • @aynalamanjulowoowww9921
    @aynalamanjulowoowww9921 4 года назад

    444

  • @cshi197
    @cshi197 4 года назад

    4444

  • @lamlamalamou9032
    @lamlamalamou9032 4 года назад +1

    የኔ አራተኛው ነው ላቭ ፍቅር ላቭ በጣም እናመሰግናለን ጠፍታችሁዋል አትጥፉ