ሴት ልጅ የምትሰጥህ ፍንጮች! |obvious hint from women to a man | |for man| |relationship advice ||yod house|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024
  • #ethiopian #relationshipadvice #yodhouse
    ሴት ልጅ ከስት ወድህ አንስቶ እየተጠቀመችብህ ከሆነ የምታይባትን ምልክቶች ይዳስሳል
    obvious hints from woman men never pick up on
    #relationshipadvice
    #dating advice
    #love
    #relationshipadviceforguys
    #psychologicaladvice

Комментарии • 67

  • @pinkroad-9201
    @pinkroad-9201 2 года назад +9

    የምታነሻቸው ርዕሶች የበርካቶችንን ጥያቄዎች በቆንጆ ሁኔታ የሚመልሱ ናቸው ። አቀራራብሽም ውብ ነው።በርቺልኝ

  • @אורנית-נ8ה
    @אורנית-נ8ה Год назад +1

    ኡፍ ❤በጣም ነው ማከብርሽ በጣም ጥሩ ትምህት

  • @KedrSeid-v4l
    @KedrSeid-v4l Месяц назад

    ይመችሽ

  • @bsaysay
    @bsaysay Год назад

    ዮዲ በጣም ጥሩ ነው ለብዙዎች ትምህርት እየሰጠሽ ስለሆነ ቀጥዪበት በጣም ግልፅ ሰው ነሽ

  • @saidmahamed6858
    @saidmahamed6858 3 месяца назад

    በጣም እናመሰግለን

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 2 года назад +2

    ዮዲት ጥሩ እርእስ መርጠሻል በርቺ

  • @MessYoo-yf8gn
    @MessYoo-yf8gn 6 месяцев назад +1

    Thanks

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 года назад +2

    ዮዲ የሚገርም የእህቶቻችንን የውስጥ ሀሳብ ነው ፍንትው አድርገሽ ያቀረብሺው !!

  • @ejutubefekr4263
    @ejutubefekr4263 4 месяца назад

    Hi betedegagami yemtiwash kehones ena lemanegnawm hasab bezmta kegeletsech?

  • @hassenshafikadireshifa7659
    @hassenshafikadireshifa7659 2 года назад +1

    ደስታዬን ለመግለፆ ቃል ያጥረኛል በርቺ

  • @bekaluderbew19
    @bekaluderbew19 10 месяцев назад

    በጣም በጣም ነው ማመሰግንሽ ባንቺ ቪዲዬ ነው ምፅናናው

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 Год назад

    እውነት ድንቅ ልጅ ነሽ። ምርጥ አስተማሪ።

  • @BereketBera-om4ou
    @BereketBera-om4ou Год назад

    በርቺ አመሰግናለው

  • @jemalhassen
    @jemalhassen Год назад

    ዮዶ በጣም አስታማሪ ነዉ አንቺ ምታናሽዉ
    ሀሰብ የኛን ህዋት በጠም ቀጥ አድርጋሽናል

  • @yidnaderea7618
    @yidnaderea7618 2 года назад +1

    ትክክል ብለሻል ይህንንም ባህሪ ማወቁ መልካም ዳይ ወደ ተግባር ወንዶችየ???

  • @hamidwaki8449
    @hamidwaki8449 Год назад

    Thanks
    It's happen to me.

  • @birhanufeyera6084
    @birhanufeyera6084 Год назад

    Great mind

  • @dawittamene4242
    @dawittamene4242 2 года назад

    Thanks you

  • @girumtamirat7214
    @girumtamirat7214 Год назад

    ,የልቤ ነገርሽኝ አሜን

  • @fatimafatimabdu3612
    @fatimafatimabdu3612 Год назад

    ልክ ነሽ ውዷ እኔ ግን እደራሴ ማንነቱን ያወቀ ሌላ ሴትጋ የማይልከሰከስ የማይዋሽ በራሱ የሚተማመን አፍቃሪ ከሆነ ምንም ባይኖረው ወንድ ነቱ እዛጋ ነው

  • @girmaygermeso9094
    @girmaygermeso9094 Год назад

    Good

  • @gabeseifden6043
    @gabeseifden6043 2 года назад

    Thank you Yodit
    That’s it 🎬🎬🎤🎤

  • @amidbedewi8621
    @amidbedewi8621 2 года назад

    Yedit comment alemayetesh bezuwochun anadwal
    kezi wechi betam betammm mert nesh

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Год назад

    በጣም የሚገርመኝ ምን ያልተሰራሁት ነገር አለ?

  • @biniman7165
    @biniman7165 Год назад

    የፍቅር ጥያቄ ሳቀርብላት እንቢም እሺም የለም ግን ትቀርበኛለች ምን ላድርግ ውዴ

  • @amirthefuture-7213
    @amirthefuture-7213 9 месяцев назад

    የፍቅር ሰው

  • @GuguGagascreen
    @GuguGagascreen 2 года назад +1

    የበሽታው ምልክት በትክክል የማንረዳው ከሆነ የመጨረሻው ዜና ሚስትን በገጀራ ባልን በዘነዘና ከሚለዉ የተለመደ ኢትዮጲያ ዉስጥ ከምንሰማው ዜና ያድናል።

  • @natnaelsamuel2727
    @natnaelsamuel2727 2 года назад

    Yodisha yne mrt astmariye bzu ngr nw kanchi ytmarkut 🙏💜❤💙

  • @MeHeMeDe-v2u
    @MeHeMeDe-v2u 2 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FirezerTarfkegin
    @FirezerTarfkegin Год назад

    ዩድት እኔ ግን በጣምየተለየነገርነ ያጋጠመኝ

  • @ShukurHayire
    @ShukurHayire Год назад

    አረ ዮዲ ለፍቅር ያሰብኳት ልጅ የጓደኛዋን ስልክ ስጪኝ ስላት አረ አልሰጥህም ትቀማኛለች አለችኝ እውነትም ወዳኝ ነው

  • @enkuahoneayalew8232
    @enkuahoneayalew8232 2 года назад +21

    ሴትን 99% ብር ይገዛታል

    • @solabestman6143
      @solabestman6143 2 года назад +1

      አረ 100% ብሮ

    • @dgytst406
      @dgytst406 2 года назад +7

      መጀመሪያ ወዶቺ ማፍቀር እወቁበት እጂ ሢትልጂ ገዘብ አይገዛትም ልክነሺ የምትሉ

    • @kekutube1122
      @kekutube1122 Год назад +5

      በርግጠኝነት ደሀ ነህ ። ለዛ ነው እንደዚህ የምታስበው

    • @kekutube1122
      @kekutube1122 Год назад

      100%

    • @enkuahoneayalew8232
      @enkuahoneayalew8232 Год назад +1

      @@kekutube1122 ይህ የኔ ሃሳብ ነው
      አብዛኞቹ ሴቶች ከፍቅር ወደ ገንዘብ ሲያደሉ በሰዎች ላይ ደግሞ አይቻለሁ

  • @fitsumetsegaye4090
    @fitsumetsegaye4090 Год назад

    Yena ehete endtamakrige efelgalewe ye watsup kutrshene endate newe yemagegewe

  • @alexalemyhu4127
    @alexalemyhu4127 2 года назад +1

    ዮዲትዬ እባክሽ ኮሜንቶችን ታነቢያቸዋለሽ?አዎ ከሆነ እባክሽ ከባድ ችግር ላይ ነኝ እርጂኝ።

  • @MisfinBen
    @MisfinBen Год назад

    በጣም እንቀራረባለን ግን የፈቅር ጥያቄውን ፈቃደኛ አደለችም

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 2 года назад

    አንቺእራስሽ ቆንጆ ነሽ

  • @ebrahimalli2659
    @ebrahimalli2659 Год назад

    እህቴ በፈታሪህ ስሚ እምላለዉ እኔ አንድ ሴት አፍቅርኩ ምንም ሊትረደ ፍከዴኛ አይደልችም ምን በድረጎዉ ይሽላለ

  • @biniman7165
    @biniman7165 Год назад

    በስልክ ባወራሽ ይመችሻል

  • @MelkamuGebremeskel.Abega-wq9hc
    @MelkamuGebremeskel.Abega-wq9hc 11 месяцев назад

    ቆንጆነኝግንሴትመቅረብእፈራለውምንላድርግ

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 2 года назад +1

    ዩዲት እበክሽን ችግር ላይ ነኝ ምክርሽን እፈልጋለሁ በምንላግኝሽ

  • @mulahailem930
    @mulahailem930 Год назад +1

    ያው ምንም ሳይንስ ና ጥበብ አያሰፈልግም ከ ብር ውጭ

  • @rediet26
    @rediet26 Год назад

    የኔ እናት የትነው ያለሸወ የትነው አድራሻሽ

  • @Sebat24
    @Sebat24 Год назад

    🙏❤👍🙏❤👍

  • @rediet26
    @rediet26 Год назад

    የኔ እህት ከባህርዳር ነወ የጸፈኩት ለኔ የደረሰብ ነው ልክ ልኬን የነገርሸኝ አመሰግንሸ አለሁ

  • @asehailu561
    @asehailu561 2 года назад

    gobez

  • @tectecno9327
    @tectecno9327 2 года назад

    Yenewa Fkr abezahubet meselegn bolikagn segetech ahun sanawora yihew samiti lihon new 😎

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 2 года назад +1

    🤣😍😍😍👍👍👍

  • @asfawosentsegayeeshete5702
    @asfawosentsegayeeshete5702 2 года назад +1

    ሴት ልጅ ከፍቅር አስቀድማ እንደ መስፈርት ጥቅም ታስቀድማለች ስለዚህ ፍቅሩ ቢቀድም መልካም ከዛ በኋላ የሚሆነው ይሆናል ።

    • @dmichael6174
      @dmichael6174 2 года назад +1

      ትክክለኛ አፍቃሪ ሴት ልጅ ጭራሽ ብር አይታሰባትም።ችግሩ እሷ አፍቅራ አንተ በእሷ ልክ ለፍቅር ካላዘጋጀህ ነው።

  • @shegakonte
    @shegakonte 2 года назад

    አንተም እሷም ባለትዳር ሆናችሁ ሳለ፣ ሴቷ ከፈለገችህ ምን አይነት ምልክት ታሳያለች? እሱስ ከፈለጋት ምን አይነት ምልክት ያሳያታል? የኔ ጥያቄ ትክክል ባይሆንም ወንጀል ብሆንም (ባለትዳር ሆኖ ሌላ መፈለጉ) ግን ሳይኮሎጂካሊ ምልክቱ ማወቁ መልካም ነው ብዬ ነው።

    • @milkyasemussie9818
      @milkyasemussie9818 Год назад

      እባክሽን በፍቅር ተርቤ የምኖር ስው ነው ነኝ open mentality but I have nevet got such a kind of personality in Etjhiopia

  • @ሀይ-ሸ9ቸ
    @ሀይ-ሸ9ቸ 3 месяца назад

    Thanks you