የሕይወት አጋሬን እንዴት ልምረጥ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 48

  • @banciyebanciye6144
    @banciyebanciye6144 Год назад

    አቤት አነጋገረ አቤት ቃላት ምን ብየ እደምገልፅህ አላዉቅም ወድሜ ብቻ ሰላምክን ያብዛልህ በቀን ስተዜ እደምሰማ እኔና ፈጣሪ ነን እምናዉቀዉ ሁሉንም እምትለቀዉን እየደጋገምኩ ነዉ እምሰማዉ አቤት ❤❤❤❤❤❤

  • @ፋጡማፍቅር
    @ፋጡማፍቅር 3 года назад +1

    አተን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ይጠብቅህ ምክርህ ውስጤነው

  • @merigalftsum
    @merigalftsum 3 года назад +1

    ወየው ትምህርትህ ሁኖ ድምፅህ ልዩ ነው ወንድሜ ፈጣሪ ዕድመ ጤና ይስጥህ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  3 года назад

      አመሰግናለሁ፡ አትጥፊ።

  • @kananikifle5218
    @kananikifle5218 3 года назад +1

    ዉንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @موسىعبدالقادر-ث6ش
    @موسىعبدالقادر-ث6ش Год назад +1

    እንገናኛለንእያልኩኝ ስጉጉ ቤቴንልስራጠብቀኝ አለቺኝ ግንእሶን አለማጣትስል ድፍን 9አመት ጠብቃትአለሁ አሁንምልጠብቃትነዉ ግንተጎዳሁ

  • @taggya1219
    @taggya1219 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም 🙏

  • @እርግቤቲዩብ
    @እርግቤቲዩብ 3 года назад +1

    እንኳን በስላም መጣህ 🙏

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ Год назад

    እናመሰግን አለን ወድማችን ተበረክ

  • @አለውያነኝየናቴናፋቂአለው

    ሠላም ወንድም እንዴት ከረምክ ዕኝኳ ንደሕና መጧህ

  • @ሕይወትየማርያምልጅ
    @ሕይወትየማርያምልጅ 3 года назад

    ሰላም እንዴት ነህ ምነዉ በአዲስ ቪድዮ አትመጣም እንዴ በጣም ጠፍተሀል በሠላም ደሞ ተናፍቀሀል የምር ናልን 💐 በተረፈ ሰላምህ ይብዛ

  • @ete3584
    @ete3584 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @betelihamethiopia7442
    @betelihamethiopia7442 3 года назад +1

    Egzibher ystln eqan dena metahln

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 3 года назад +1

    Egziabher ybarkk tsegaw yabzalk

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  3 года назад +1

      አሜን አመሰግናለሁ። እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።

    • @lemlemtemesgen3517
      @lemlemtemesgen3517 3 года назад

      @@LoveFkrLove Amen Amen Abren ysten

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u 3 года назад

    ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ ያለሁት ስደት ነው ሶስት አመቴ ነው ስደት ላይ እና አንድ ልጅ ጋር በርቀት ፍቅር ሁለት አመታችን ነው በጣም እንዋደዳለን እሱ ልጅ አልወለደም ነይ እንጋባ አብረን እንኑር ይለኛል ልጅ እንዳለኝ ነግሬዋለሁ በእድሜ እኩል ነን(28) ታማኝ ነው::ገንዘብ የለውም ስራ ይሰራል ግን አይሳካለትም ፍቅር ሁለታችንም አለን እና ቤተሰቦቸ ደግሞ ስደትሽን ኑሪ ልጆችሽን አሳድጊ እንጂ የምን ማግባት መመለስ ነው እያሉ ጫና ፈጥረውብኛል እንዳልቀር ፍቅር አለን የሱም ሂወት ያሳስበኛል ጠብቆኛል ሁለት አመት እና ምን ብወስን ይሻለኛል ምክር ስጠኝ ወንድሜ ጨንቆኛል?

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  3 года назад +2

      በልጁና ባንች መሃል ያለውን አንች ወስኝ። ቤተሰብ ስላንች 'ቀና' በማሰብ ስለሆነ ቅር እንዳይልሽ። 28 ማለት ወጣት ነሽ። እግዚአብሔር ከፈቀደ ብዙ ጉዞ ይጠብቅሻል። ልጁ ልጆችሽን እንደልጆቹ ሚያይ ከሆነ ከውደደሽ እንነት ካለው ፡ ስራ ከወደደ ተጋቡ ነው ምለው።
      በኛ ባህል የወለደች ሴት አንድ እድል ብቻ ያላት ይመስለናክ። ለቤተሰብ በፍቅር አስረጅ፡ ውሳኔው ግን ያንች ነው።

    • @user-xd1dj5dk1u
      @user-xd1dj5dk1u 3 года назад

      @@LoveFkrLove እሽ በጣም አመሰግናለሁ በርታልን

  • @cgcg6051
    @cgcg6051 3 года назад +1

    Ameseginalehu 💯✅🙏❤🇬🇭❤🙏

  • @birehanmekonen3927
    @birehanmekonen3927 2 года назад +1

    Wow

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 3 года назад +1

    ከአልእብእ አመአሠአግ እናአለአሁ 🙏🙏

  • @fafitube5129
    @fafitube5129 3 года назад

    በቅድሚ እናምስግናልን
    ወድሜ እኔ ግራየግባኝነግር አል የቅርቤ ተቀምጡ የሩቅ ፍቅር ነው የሚየዝኝ ግራ እየትጋባሁነው ለምን ለቤ እልግሳኝ እዳል መን የሻልኛል?

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  3 года назад

      ምን ግራ እንዳጋባሽ ፃፊልን። በስደት ካለሽ በተለይ አንዱ ግንኙነት መጀመሪያው መንገድ የርቀት ፍቅር ነው። እንዴት ተጀመረ፡ ምን ያኽል ቆያችሁ? በፊት ታውቂው ነበር? . . ይህን ሰምተሻል?
      ruclips.net/video/UVyZy_jCq5A/видео.html

    • @fafitube5129
      @fafitube5129 3 года назад

      @@LoveFkrLove አዎ በስዲት ነው ያልሁት እሱ ውታድር ሰላም አስክባሪ ነው ግን በፊት ሰለትጉዳሁ አህን ማምን ከበድኝ ግን እውድዋልሁ ማውራት ከጀመርን አድ አምስት ወር ሊሁነን ነው እሱም ሰዲት ላይነው እኔም እድዛው ግን ቡሀላ ሂውቲ እዲት ተሁናልች በይ አስባልሁ መን እድማርግ ግራግባኚ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  3 года назад

      @@fafitube5129 የመጀመሪያፍቅር ሁሌም ተጽዕኖ ያሳድራል። ከባለፈው ከተማርሽ ጥሩ ነው። ዕሱም የራሱ ገጠመኝ ይኖረዋል። ካላወራሽም ፈታ ብለሽ አውሪው። ዕውነታውን ተጋፈጭ። ድክመቱን ጥፋቱን ቢነግርስ እንኳን ሳትኮንኚ ስሚው። የጋራ ዓላማ እንዳላችሁ ፈትሽ። የስራ ባህሪውም ያንች ሰደት አብሮ መኖሩን ቀላል እያደርገውም። ፍቅርና መተማመን ካለ ይቻላል። የባሰ ጉዳይ ካለም እለን።

    • @fafitube5129
      @fafitube5129 3 года назад +1

      @@LoveFkrLove አዎ ሁልታችነም ግለፅነን እኔ በፊት ሰለትፍትኮ እድበፊቱ የሁናል እያልኮ እፍራልሁ በርግጥ ሁሉን ነግር ተንጋግርናል በዙ ሳንቃርብ እና ፍጣሪ ያውቃል ብጣም አምስግናልሁ ለስጠህኝ አስትያይት ወድሜ😍

  • @አለውያነኝየናቴናፋቂአለው

    ወንድም ላናግርህ እፈልግ ነበር ማለቴ ምክር ዕፈልጋለሁ በየት ነው የማገኝህ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  3 года назад

      በቴሌግራም፡ ኢንስታግራም ወይም ኢሜል
      t.me/LoveFkrLove
      LoveFkrLove@gmail.com
      @LoveFkrLove
      ወይንም የምትመርጭውን ማህበራዊ ሚዲያ አድራሻ ከላክሽልኝ ደውላለሁ ወይም መልስ ሰጣለሁ።

    • @አለውያነኝየናቴናፋቂአለው
      @አለውያነኝየናቴናፋቂአለው 3 года назад +1

      @@LoveFkrLove ቴሌ ግራምክን አገኘሁት ጆይን ብያለሁ በውስጥ ናልኝ

  • @yordanoseyasu7845
    @yordanoseyasu7845 3 года назад

    ጓደኛ አለኝ ሁኔታው ግልፅ አልሆን አለኝ የተወሰነ ጊዜ ጥሩ እንሆንና በመሀል ይቋረጣል ነገሮችን እያስተካከልኩ ነው ይላል ግን በሆነ ምክንያት ችግር ይገጥመዋል ። ምን ገጥሞህ ነው ስለው ሌላ ጊዜ እነግርሻለሁ ይለኛል ።ምን ማድረግ ነው ያለብኝ እስቲ ምክራቹን ለግሱኝ።

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  3 года назад +2

      ምናልባት እንደወደድሽው ስላወቀ፡ የትም አትሄድም ስላለ ወይም በህይወት የሚያስቀድመው ሌላነገር ስላለ ተጠቃሎ ለመኖር ስላልወሰነ ያዝ ለቀቅ ያደርገዋል።
      በህይወቱ ችግር ካለበትና ጥሩ ጓደኛከሆነ ደስታውን ብቻ ሳይሆን የቸገረውን ነገርም ነግሮ የመሸበት ሊያድር ይገባል። አስተካክላለሁ ሚለውን ጉዳይ ለ'ፍቅረኛው' ቢነግር ለራሱም ይቀለው ነበር ። ምናልባትም መፍትሄ ትሰጭው ይሆናል።
      አስተዳደጉን ሳያውቁ ለምን ድብቅ እንደሆነ ለመንገር ይከብዳል። ካንች በፊት ግንኙነት ጀምሮ ተገፍቶ ተለይቶ እንደሆነም አናውቅም።
      #ግልፅነትና #ፍቅረኛን_ማስቀደም ለፍቅር ህይወት አስፈላጊ መስፈርቶች ናቸው።
      ስለዚህ አግባብተሽ ሳትቆጭ በፍቅር ራሱን ከነድክመቱ እንዲናገር እድል ስጭው። ያዝ ለቀቁን ሚቀጥል ከሆነ እየወደድሽ እንደምትለይውም በፍቅር ግለጭለት።
      የብስለት ጉዳይ ከሆነ ማስተማር ያለ ነው። የልብ ዝግጁነት ከሌለ ግን ግዜ አታጥፉ።

    • @yordanoseyasu7845
      @yordanoseyasu7845 3 года назад +1

      @@LoveFkrLove አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 3 года назад +1

    እንእኳአንእ ደህናአ መአጣአህ ነአጋአሸእ በአዳአዳአ 😁ትእምህርእትህ ናአፍእቆኦኝ ነአበአረእ 😁

  • @lbabal5372
    @lbabal5372 3 года назад +1

    Selam

  • @Adne_
    @Adne_ 2 года назад

    በእውነት ፕሮግራማችሁን ወድጀዋለሁ እናም ጥያ አለኝ ሳላዛዛ በአጭሩ በፌስቡክ የተዋወኩት ልጅ ነበረ ትውውቃችን ታዲያ ከሰላምታ ውጭ ያለፈ የለውም ሰላም ነሽ ስራእንዴት ነው በተሰብ በቃ እንደዚሄው ነው እናማ እኔ በቃእልዲሁ ሳየው ልቤ ይፈልገዋል ኦላይን ሲጠፋ ቅር ቀር ይለኛል ሲገባ ደስ ይለኛል እና አንድ ቀን ደስ ትለኛለህ በአየሁህ ቁጥር ስለው ምን አድርጌልሽ ብቻ ነው መልሱ እና እራሴን ሳዳምጠው የውስጤን ንገሪው ንገሪው ይለኛል ብነግረው የሚሰማኝን ችግር አለወይ እንዲያውቅልኝ ብቻ ነው የምፈልገው ይቅርታ በአጭሩ ብየ አስረዘምኩ አይደል ውድ የፍቅር ሚዲያዎች እንፈምትመልሱልኝ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  2 года назад

      ፍቅር እንዴት እንደሚጀምር አይታወቅም።
      1- ኦንላይን ስታገኝው ደስ የሚል ስሜት ከተሰማሽ ጥሩ ጅምር ነው።
      2- ዋና የሚያስፈልግሽ በራስ መተማመን ነው።
      ይህ ልጁን ይበልጥ ለመተዋወቅ መነሻ እንዲሆንጂ እጅ ሰጥተሽ ፍቅር ያዘኝ ለማለት ይከብዳል።
      3- ሴትነትሽ ተፅዕኖ አያድርግብሽ።
      4- ትኩረትሽን እሱን አድርገሽ የማወራህ ጉዳይ አለ መቼ ይመችሃል በይው። አሁን ምቹ ግዜ ነው ካለሽ እስቲ ስለራስህ ስለአስተዳደህ ፡ስለቤተሰብ ስለህይወት አውራኝ። እውነቱን ንገረኝ በይው።

  • @موسىعبدالقادر-ث6ش

    ልጅቴንበጣምእወዳትአለሁ ድፍን9አመት በፍቅሪለይ ኑሪን እሳም ወደስደትህደቺ እኔም2014መጣሁ

  • @TgestDesale
    @TgestDesale 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @موسىعبدالقادر-ث6ش

    ምላሽስጡኝ ምላድሪግ እባካቺሁ

  • @asterwegderes9907
    @asterwegderes9907 3 года назад

    💞💞👌👌👌

  • @አባቴእወድሃለሁ-ጐ9ጸ
    @አባቴእወድሃለሁ-ጐ9ጸ 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም