ጭንቀትን እንዴት ማስወገድ ይቻላል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 30

  • @helenasefa3879
    @helenasefa3879 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወትን ያሰማልን 👌👌👌

  • @Gorg-zs5yp
    @Gorg-zs5yp 27 дней назад

    አሜንንንንንን አሜንንንንንንን በጣም ውሰጤ የገባ ትምህረት ነው በረታ❤❤🎉🎉

  • @kenufecade9313
    @kenufecade9313 3 года назад +2

    አሪፍ ትምህርት ነው በረታ

  • @አለውያነኝየናቴናፋቂአለው

    ሰላም ወንድም አመሰግናለሁ አንዳዴ መናገር ፈልጋችሁ ከመጨነቃችሁ የተነሳ ከየት መጀመር እንዳለባችሁ እየጠፋባችሁ በውስጣችሁ እየተጨነቃችሁ የምትኖሩ የኔ ቢጤ ሥንቶቻችን እንሆን? ወስኔ በቃ ለዚህ ተናግሬ ጭንቀቴን ላቅል እልና ጭራሽ ይጨንቀኛል አይ ብዬ እተዋለሁ ግን አንተና መሰሎችህ በምታስተላልፉት ትንሽ ተስፋ ይኖረኛል ስለዚህ በርታ ፈጣሪ ካንተ አይለይህ

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 2 года назад +1

    አሜን በትክሊ ሁናት ነው🙏🙏🙏❤❤❤👍👍

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад

    ልዩ ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @hanokhabtu5940
    @hanokhabtu5940 3 года назад +1

    አሜን

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ 3 года назад +1

    Thank you brother it's Great Advice

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግን አለን ወንድማችን

  • @አባቴእወድሃለሁ-ጐ9ጸ
    @አባቴእወድሃለሁ-ጐ9ጸ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን

  • @aminakonjoaminakonjo1933
    @aminakonjoaminakonjo1933 3 года назад +1

    wow inamesegenalen idate ayeneti mekari selesexen

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    አሜን አሜን አሜን
    እናመስግናለ ወንድማችን

  • @cgcg6051
    @cgcg6051 3 года назад

    Geta iyesusi yibarekiii tabarekiiii 🙏❤✅

  • @kananikifle5218
    @kananikifle5218 3 года назад

    የእዉነት ጉሩሙ ነዉ በትንሽ ቃላት ዉስጥ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተላለፈከዉ ወንድሜ እንድናስተዉል እግዚአብሔር ያድለን የተሰጠን ሳናቅ ለላ የምንጠይቅ ትዉልድ ነን እግዚአብሔር ማስታወል ያድልኝ የሰማይ በታችን የመግስቱ ወራሽ ያሪገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @masturate2006
    @masturate2006 3 года назад

    Amen amen amen

  • @semeharliya6846
    @semeharliya6846 3 года назад

    wow einqane beselame metahelini yetewodedekewu fetari yabarakehe namesegenalene gene eindezihe batitefa melikame new bequguti selemenetebekihe? 😍😍😍😍🙏🏽❤

  • @ahmedalmazmi9895
    @ahmedalmazmi9895 3 года назад

    egzaber yisth yene hiwet chinket yetemola new

  • @kibenshchichiso896
    @kibenshchichiso896 3 года назад

    Amen amen 🙏🏿

  • @cgcg6051
    @cgcg6051 3 года назад

    Amen Amen Amen for toooooyou

  • @ሕይወትየማርያምልጅ
    @ሕይወትየማርያምልጅ 3 года назад

    ነገ ለራሱ ይጨነቃልና፥ለነገ አትጨነቁ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።ማቴ 6 ÷ 34
    እረ ተመስገን አዲስ ቀን ለማየት ስለበቃን
    ምናመሠግናለን ወንድማችን

  • @ኑራ-ዸ2ኀ
    @ኑራ-ዸ2ኀ 3 года назад +2

    አህለን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +1

    የጠፋ ሰው

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 3 года назад

    Bichal love fikir love chanalin 100 gize like adergi nebere ye ewunat qalati yaxiregnal yihinin takami mikirochin samichew wusite layi yalewun desita ina iminati tesifana birtati berasi metemamenun lemegilatsi qalat yelem yemir yemirrr ufffff bicha geta eyesus iwukatun tibabun mestawolun mogosinina kibirun yabzalhiiii wudddd wondimeee manfasee yitadesal desilali yihenin chanal siketatal yesamahutin wode audio kayire 100 gize bisema ayselechim nurilign wondimeee

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  3 года назад

      እግዚአብሔር ቸር ያሰማን። አመሰግናለሁ።

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 3 года назад

    Amen amen amen

  • @kibenshchichiso896
    @kibenshchichiso896 3 года назад

    Amen amen 🙏🏿