Ethiopia: አንቺን ማጣት እንዲያስጨንቀው አድርጊው፡፡ 7 ሀይለኛ ጠቃሚ ሀሳብ በተግባር የሚሰራ፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 819

  • @እኔክርስቲያንነኝ-ኈ8ቘ

    ቁመት የለኝ መልክ የለኝ ፀጉር የለኝ ግን የ እግዚአብሔር ልዩ ፍጡር ነኝ አመሰግነዉ ዘድም ምክንያቴ ብዙ ነዉ🙏 ሴት መሆኔ ብቻ ክር አለኝ💪 ፈጣሪ ያጣመረዉን ማንም አይለየዉም ::

  • @argobba213
    @argobba213 5 лет назад +354

    እኔን እሚስጨንቀኝና አንዳላጣቸው ብይ እምጨነቀው ለእናቴ እና ለኣባቴ ብቻ ነው ።በስደት እምትኖሩ ለእናት ለሃገራቹሁ ያብቃቹሁ

    • @mesilove124
      @mesilove124 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ኤችነኝየናቴመርኮኛ
      @ኤችነኝየናቴመርኮኛ 5 лет назад

      አሜን

    • @bbme-uw4mq
      @bbme-uw4mq 5 лет назад

      amen amen amen

    • @mimimimi-ke4qz
      @mimimimi-ke4qz 5 лет назад

      Amen Amen Amen yane marrr tekekle nesa hulucem fetriya lageracen yabekane

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 5 лет назад

      እግዴህ።።።ሴቶት።።።ወቁልጨልጨ።።።በይ።።።ክክክከረ

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 лет назад +1026

    እኔን ማጣት እሚያስጨንቃት እናቴ ብቻ ናት

    • @እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
      @እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ 5 лет назад +11

      እውነት ነው የኔማር

    • @ባሪአማን
      @ባሪአማን 5 лет назад +10

      ወንድ ትርፍ ነው ይጠረግ እሕቴ ውነትሽ ነው

    • @ባሪአማን
      @ባሪአማን 5 лет назад +20

      ወንድ በሰጋቱራም ቢሆን ሆዱን ከሞሉለት ጥላሸት ተቀብተሽ ብትቀርቢለት በአይኑ ሞናሊዛ ነሽ ዋናው ሆዱን መሙላት ብቻ ነው

    • @kassemjaafar1381
      @kassemjaafar1381 5 лет назад +1

      kkkk unat new

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 5 лет назад +2

      @@ባሪአማን ክክክክክክ

  • @ድንግልአማላጀገብርየልአባ

    ማነው እንደ እኔ እየሰማ ኮመንት የሚያነብ

  • @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
    @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ 5 лет назад +127

    ማንንም ማጣት አልፈራም ቤተሠቦቸን ብቻ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ እጅ ሁሌም ፈርሀና አልሀምዱሊላህ አበበ ቢሄድ ከበደ ይተካል ዋናው ነገር ጤና

    • @fatum5755
      @fatum5755 5 лет назад +1

      ዜዶ ያገሬ ልጅ ትክክል ዋናው ነገር ጤና

    • @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
      @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ 5 лет назад

      አወን የኔ ውድ ጤና ካለ ሁሉም ነገር አለ

    • @jemetube8298
      @jemetube8298 5 лет назад

      kkkkk

    • @mno7757
      @mno7757 5 лет назад

      እውነት ነው እህት ዋናውነገርጤና እኔለናቴብቻናት እምትጨነቅልኝ

    • @mimimimi-ke4qz
      @mimimimi-ke4qz 5 лет назад

      tekekle new

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 лет назад +59

    ሀሪፍ ትምህርት ነው ከአንተ እየወሰድን ያለነው ወንድማችን በረታልን በመቀጠል ለሙስሊሙ ኡማ እንካን ለአርፍ በአዕል በሰላም አደርሳችሁ ..ባእሉ የሰላም የጤና ...ያድርግላችሁ አላህ ከስደት አለም በሰላም መልሶ ከቤተሰብ ጋ የምናሳልፍ ያድርገን አሚንንን..

    • @adff1407
      @adff1407 5 лет назад +2

      አሚን ውደ እንኳንአብሮ አደረሠን

    • @cell8632
      @cell8632 5 лет назад +1

      እውነት ነው ሙዳይ 100% ልክነው እውነተኛ አፈቃሪ ከሆነ ሴተዋ ሲሬስ መሆን ራቅ ማለት አለባት እራሱ ፈልጎ ይምጣ

    • @እናቴሂወቶዩቱብ
      @እናቴሂወቶዩቱብ 5 лет назад +1

      አሚን

    • @رحيمهرحمه-ع5ص
      @رحيمهرحمه-ع5ص 5 лет назад +1

      የሀላል ባሌ አፍቃሪ Amene Yarabe

    • @ሰፊያቤንትሙስጠፈ
      @ሰፊያቤንትሙስጠፈ 5 лет назад

      አሚን አለውማ አሚን ቢየለው

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 5 лет назад +116

    ከፈለገ ገደል ይግባ ፀጉሬ ዳሌየ በምልበት የስማይ ቤቴን አብጅልኝ የፈጠርክኝ ጌት እያልኩ ብፀልይስ 🙏🙏🙏

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад

      እር በጣም ለወንድ ብዬ ነው ደግሞ የሌለ ነገር ባለኝ ፍጣሪ ይመስገን ሆዳሞች ብር ካለኝ ውሻም ብመስል ግድ የለውም

    • @zinet.melaku7865
      @zinet.melaku7865 4 года назад

      Kkkkkkትክክል

    • @nasretnasret8981
      @nasretnasret8981 4 года назад

      ትክክል ማማዬ

    • @rabiahussain6373
      @rabiahussain6373 3 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @11አርያም22የድንግልማርያም

    ፍቅር በሰው ችሎታ ሳይሆን የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፤ ውበት ይረግፋል ገንዘብ ይጠፋል እውነት ፍቅር ነው እንጂ በወበትና በገንዘብ አልያም በሌላ ነገር የወደደ ሰው መቸም ቢሆን ዘላቂ አይደለም ።
    የፍቅር አምላክ የምንፈልገው ሳይሆን የሚያስፈልገንን ይስጠን

  • @ታዘብቸርነት
    @ታዘብቸርነት 5 лет назад +98

    ፍቅር ክርስቶስ ነው 4 ነጥብ ።

  • @ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ

    አመሰግናለሁ ግን ለፍቅር ምንም ምክንያቶች አያስፍልገውም ዝም ብሎ ነው እሚያፍቅርኝ እኔም አፍቅርዋለሁ ትን ሲለኝም እሚያለቅስ ፍቅርኛ አለኝ መጨረሻው ይመር በሉኝ ጋይስ 2አመታችን

  • @balnemekonnen1958
    @balnemekonnen1958 5 лет назад +5

    እኔ በጣም ነው የምደግፈው ይህን ትምህርት እኔ እራሴ ስለማደርገው እና በጣም ይሰራል እህቶች ተጠቀሙበት !!!!!

  • @LoveLove-jw2bn
    @LoveLove-jw2bn 4 года назад +3

    በጣም ጎበዝ ነህ ለዛህ ለሴት ልጅ ያለህ ጥልቅ አክብሮት የሚገርም ነው በነገራችን ላይ ሴት ልጅን የሚያከብሩ ወንዶች በራስ መተማመናቸው ከፍተኛ ነው እግዚአብሔር ያሳድግክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @salihaahmed1130
    @salihaahmed1130 5 лет назад +161

    ፍቅር ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም

  • @Ad-tt9qs
    @Ad-tt9qs 5 лет назад +30

    ልክ ነህ ወንድም ደም አልቅሶ አገባኝ በተራየ ደም አስለቀሰኝ ብቻ አላህ ወኪል ወንድ ልጅ ከጅምሩ ጥሩ መስሎ መጨረሻው ከባድ ነው

    • @ethiotube5906
      @ethiotube5906 4 года назад

      የኔ ቢጤ ነሽ

    • @ኡሙአብድእሮህማን
      @ኡሙአብድእሮህማን 4 года назад +1

      የኔ ማር ፋቅርኮ ብዲር ነው አላህ ጠካራ ያዲርግሽ

    • @jaderjader1216
      @jaderjader1216 4 года назад

      እኔም ልክ እዳች😢

    • @طيبهمحمداثيوبيا
      @طيبهمحمداثيوبيا 4 года назад +2

      ሚስኪን የኔ ቢጤ ብዛቱ ውድ እህቶች አዙችሁ መሐመድ ቢሄድ ስይድ ይመጣል ተስፍ አትቆርጡ ስውነታችሁን ጠብቁ በሄደው ስበብ ማዘን አታብዙ ምክኒያቱም አላህ አልፍቀደውም እና ነው የተሻለ ብላችሁ ዱአ አርጉ ሲቀጥል እኔ ላገባ ነው ይመርልሽ በሉኝ አሚን 🤲🏻ልበል ጠይብ

    • @gdhdhhdhhdhdbd6095
      @gdhdhhdhhdhdbd6095 4 года назад +1

      የኔውዴእህትሁልምናቸውውንድስባልምንምከይርየላቸውም

  • @ድንግልማርያምእናቴድ-ጐ2ጸ

    አረ ሙዳይ ከልብ አመሠግናለሁ ስለ መረጃህ እኔን የገጠመኝ ነገር ብኖር ከአፍቸዉ የምወጣዉ ቃል አንቺን ማጣት አልፈልግም የምሉት ቃል ነዉ ግን እዉነት ለመናገር የምወደዉን ሰዉ ማ መቸም አላደርገዉም ፈጣሪ ከወረት የፀዳ የማያልቅ ፍቅር ያስጠን አሜን

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 5 лет назад +55

    ሙዳዬ ሀገሬ ልገባ ነው አንድ ሳምነት ቀርኝ ባይ ምኞቴ ተሳክቶ ባል አግኝቼ ታገባሁ ሹክ እለሀለሁ

    • @ranarana625
      @ranarana625 5 лет назад +2

      በሰላም ግቢ እህቴ ይባሉን ነገር ተይው

    • @hudamohammedmohammedhudamo3758
      @hudamohammedmohammedhudamo3758 5 лет назад +1

      @@ranarana625
      ባል የለም ማለትሽ ነው

    • @lizamanager7928
      @lizamanager7928 5 лет назад +1

      Selame gebi xero bale fexari yesxesh

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 5 лет назад +1

      @@hudamohammedmohammedhudamo3758 ክክክክክ

    • @ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ
      @ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ 5 лет назад +3

      ሰላም ግቢ ማማየ አብሺር ዱዓ አርጊ አላህ ላንች ያለውን ይሰጥሻል ሁቤ በተርፍ በዱዓ አንርሳሳ😍😍😍

  • @ሶሲማር
    @ሶሲማር 5 лет назад +194

    እኔ እምለዉ ዉጫዊ ዉበቴን አይቶ እሚቀርበኝ ወንድ ድፍት ያርገዉ አሜን

  • @RiazKhan-ds2ns
    @RiazKhan-ds2ns 5 лет назад +32

    ወንድ ከባድ ነው እንዳልከው ሚሄድ ካለበት ይሄዳል ልክ ሴት ልጅ አብራው ስንት ስቃይ ስንት መስዋት ከፍላ ፍቅሯ እራሱ አይታየውም ባንድ ቀን ይንደዋል ወንዶች ምንም አይገባቻውም ከምር ::

  • @eyobtewelde7651
    @eyobtewelde7651 6 месяцев назад +2

    ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው።

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 4 года назад +1

    ለኔ ሁልግዜም እማስጨንቃት እናቴብቻናት ባሁኑስአት ጥቅም እጂ እውነተኛ አፍቃሪ የለም እውነተኛፍቅር እግዚአብሔር ብቻነው ምክርህ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ወድማቺን

  • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
    @ሩጫዬላቺነውእናቴ 5 лет назад +70

    መልኬን ብሎ የመጣ ጥቅር ብሎ ይቅር መልክ እኮ ረጋፊ ነው የኔ አዳም ምን አይነት ይሆን

  • @momloveyou3379
    @momloveyou3379 5 лет назад +41

    እኔን ማጣት የሚያስጨንቃት እናቴ ብቻ ናት ሆ😍😘😍

    • @fafizuzutube7522
      @fafizuzutube7522 3 года назад

      አንች ገብቶሻል የአሁኑ ዘመን ወንድ ብር ካለሽ አብሮሽ ይኖራል ከሌለሽ የለሺም የለሺም ነዉ

    • @hiwotlema906
      @hiwotlema906 Год назад

      betekekl

  • @berhanyoutube3491
    @berhanyoutube3491 5 лет назад +2

    ስለሰጠሓን ጥሩ መረጃ እናመሰግናለን አዎ ነገሮችን ችላ ብለህ ስለራስህ ስታስብ ይሄለሱ ትልቅ ቴንሽን ነው ስጋት ያድርበታል ትወደኛለች አቶደኝም እያለ ሁሌ ከራሱጋ ያወራል ሀሳብህ አስተማሪ። ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 4 года назад +1

    ጥሩ መረጃ ነው እውነት ነው ያልከው በሙሉ እኔም እያሐፍኩበት ያለሁት ነገር ነው አመሰግናለሁ፡

  • @hanammll3418
    @hanammll3418 5 лет назад +125

    እኔ እሚያስጨንቀን ብር አገንቼ ሳጣ ብቻ ነው በተረፈ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል

  • @ethiopiaethiopia6050
    @ethiopiaethiopia6050 5 лет назад +54

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይወች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልአደሀ በአል በሠላም አደረሳችሁ

    • @ekramahmed1781
      @ekramahmed1781 5 лет назад

      እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @ብስራትዳንኤልብስራትዳንኤ

    እናመስግናለን ወንድማችን
    ምክሮችህ ልብን ያረስርሳሉ
    በነዚህ ምክሮችህ ላይ
    ፅልዬ ለመልካም ትዳር ብለህ ብታስተላልፍ የበለጠ የተመረጠ ይሆናል
    ምክናየቱም ስውነታቹሁን ጠብቁ ስትል እራቁታቸውን እንዳይሂዱ ሴቶችየ የአለባበስንም ስረአት ክሀይማኖት ጋ ጣል አድርግባት
    በተረፍ በርታ ጎበዝ

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 года назад +1

    ዛሬገና አየሁህ ድክቶር እስተዛሬ።በድምፅህ ብቻ ነበር እማቅህ ትምርቱን አዳምጡት በደብ በማንነትም ቢሆን እሚወደደው ሰው አያያዝም ይጠይቃል

  • @ዚነትቱዩብ
    @ዚነትቱዩብ 5 лет назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ ይህ ጉዳይ በቅርብ ስለተጠቀምኩበት እውነት ነው ወንድ ልጂ ካልቀናብሽ ምን አሰበች ብሎ ካልተብሰለሰለ ካንቺ ጋር ልጥፍ አይልም አላህ የረዳው ቢሆን እንጂ

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ዋናው ከላይ ነው ፈጣሪ መልካሙን ይስጠን

  • @almisalmis9089
    @almisalmis9089 5 лет назад +15

    ሴቶች በእውነት ወንድ እዲወደን ብላችሁ ምንም ነገር አታድርጉ ከወደደሽ ከነማንነትሽ ከነድህነትሽ ፈጠሪ የሰጠሽ ውበትሽን አስቀያሚ ልንሆንም እንችላለን ከነድክመታችን ሊውዱን ይገባል እውነተኛ ፍቅር ከሆን ትልቁ ነገር ያሰው ላንቺ ነወይ የተፈጠረው ነው ከሆነ የትም አይሄድም ሲቀጥል እራስን መሆንን የመሰለ ትልቅ ጥበብ የለም ሜካብ እየተለቀለቅሽ ያልተቀባሽ ቀን ዞሮ አያይሽም ወይስ ከቅልፍሽ ነቅተሽ ያደረውን ታጥበሽ ሌላ ልትቀቢ ነው ጉድ ስለዚህ ያንቺን ማንነት ደብቀሽ አንቺም ተደብቀሽ በሜካብ ሳትቀቢ እየተሸማቀቅሽ ሂወትሽን ሳትሞቺ በጀሀነም ኑኒ እህታዊ ምክር ነው እህቴ እራስሽን ሁኚ በራስሽ ተማመኚ አራት ። ነጥብ

  • @belayenshesemu408
    @belayenshesemu408 5 лет назад +2

    በጣም ነው ምን መስ ግን ወድማችን በርታ ይህ ትምህርት ለኛ ለስደተኞች በጣም ጠቃሚ ነው ስብስክራይብ ገጭቼሀለሁ በርታ እናመስግናለን

  • @ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ

    እናመሰግን አለን ወድን የኔስ ሁለት ወርሊሆነው ነው ኦላይን ላይ ይገባል ግን አይፀፍልኝም እኔም ምንም እዳልተፍጠር ዝምብየዋለሁ ለኔየማይጠቅመኝ ከሆነ በዛው ይሂድልኝ ምንም አይመስለኝም ዋናው ጤና 😍😍😍😍 ግንዚበዛ ፀባየኝነኝ እረጋታልኩ በፀባይሺ ገዛሺኝኝ ብሎኝል አምልጦት ክክክክክ😄😄😄

  • @store8674
    @store8674 5 лет назад +9

    ብር አላት የቺልጂ ከተባለ ጥርት ያርጋል ላለማጣት ዳሌ ዉበት ወዘተ አይሎም የኛ ወዶቺ አይዘመን ባክህ አምላኬ ልብ ሥጥልን ለኢትዮ ወዶቺ

  • @meseretmengestu4383
    @meseretmengestu4383 Год назад +1

    ስላየውህ፡ደስ፡ብሎኛል፡እናመሰግናለን

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +14

    ጥሩ ምክር ነው ሙዳይ እናመሰግናለን አንተ ያልኽኝን አድርጌ በኋላ በዛው ቢቀርስ ተጠያቂው ማን ነው ሙዳይ

  • @MN-ge2ij
    @MN-ge2ij 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ወድም በጣም ብዙ ት/ት አግኝቻለው ካተ ቻናል

  • @addismy2546
    @addismy2546 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ጥሩ ጠቃሚ ነገሮችን አግኝቼበታለዉ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 5 лет назад +22

    ኑርልኝ ወንድሜ ምክርህ እኮ በቃ ምን ልበልህ ስወድልህ

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 5 лет назад +7

    እኔስ ጡት አለኝ ዳሌ ትንሽ ነው ፀጉርም አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን በቅድሚያ በእግዚአብሔር ስቀጥል በራስ የምተማመን ሴት ነው
    እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይሰጠኛል

  • @hawatadesse3354
    @hawatadesse3354 5 лет назад +1

    ,ሳህ ትክክል ነህ. ቁይማ. የተናገርካትን ሁሉ. እሞክራለሁ. ኢንሻአላህ እንመስግናለን

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 5 лет назад +2

    ሙዳይ ይመችህ ስለፍቅር ትምሮ እየኮመኮምኩ ነው ሀገር ስገባ በተግባር ላደርግ ግን የራሴን ብልሃት ይበልጥ እጠቀማለው ሴት ልጅ ብልህ ናት

  • @naniabdullah9459
    @naniabdullah9459 4 года назад +1

    Muday bro selamk yibzalgn. mkrk betaam lewtognal thank you soo much.

  • @መኖርሽያኑረኝእናቴ
    @መኖርሽያኑረኝእናቴ 5 лет назад +26

    ባሁን ሰአት ሰው የሚፈራው ገንዘብ ማጣትን ነው ከሰው ብር በልጧል ብቻ ማስተዋሉን ያድለን

  • @ranialisa3835
    @ranialisa3835 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ሞዳይ የምት ጨነቅ እናት ብቻ ናት👍👍👍👍💞

  • @ዚነትመካነሰላምዩቱብ

    ጥሩ ሀሳብ ነው በተለይ ዝምታ ችላ ማለት ጥሩ ነው እኔ የሚያፈቅረኝ ልጂ አለ አላወራውም ዝም እለዋለሁ ያለቅሳል kkkkk እንዳላጣት ብሎ አልሰማውም አፋቃረየ ብዙ ነው እናቴ ለማን እሆን ይሆን ቆንጆ መሆን እዳ ነው ፈተናየ በዝቷል እሰኪ ምከሩኝ

    • @fdgfdf7292
      @fdgfdf7292 4 года назад +2

      ደነዝ ነሽ መልክ ትዳር አይሆንም እሽ ዥቦች የሚበዙት ቁሻሻ ያለበት ቦታ እንጂ ንፁህ ቦታ አይደለም መልክ እርጋፊ ነው ገንዘብ አላቂ ነው የምር አስጠላሽኝ

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 4 года назад

      @@fdgfdf7292 ማሬዋ አድናቂሽ ነኝ ትክክል

  • @asrialkatheeri9354
    @asrialkatheeri9354 4 года назад +3

    ወዶች ልባቸው አይገኝም እኔ በጣም የምወድው ልጂ ነበር ግን ሄዴ እግዚ አብሄር ይመስገን ከሱ አብልጦ የሚውድኝ የሚያፍቅረኝ ስቶኛል

  • @ሙሉዬሀበሻዊት
    @ሙሉዬሀበሻዊት 4 года назад +1

    Thanxs muday

  • @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ

    አሪፍ መረጃ ነው ልክ እንዳልከው ከመናገር ዝምታን ብዙ ከመቅረብ መቆጠብን ከሰው መግባባትን ወንዶች ይፈራሉ የወንዶች ትልቁ ማባረሪያ ያላአንተ መኖር አልችልም ያላንተ ወንድ ያለ አይመስለኝም ደጋግሞ እወድሀለሁ ማለት ነው ለምን አገባሁት እንጂ አሎለድኩት መሄድ ካለበት ለእኔ ብሎ አይኖርም የራሱን ሀሳብ ሳያሞላ እናም ለሁሉም ልክ አለው ከቤተስብ ጋ መግባባትን በጣም ይፈሩታል ይመክሩ ይለዩት ነው የሚመስለው ለኛ ደሞ የችግራችን ደራሽ ባለ ውለታ ቤተሰባችን ነው ቅርሚያ ለቤተሰባችን

  • @alemkebede8224
    @alemkebede8224 5 лет назад +3

    አህያም የለኝ ከጅብ አልጣላ አለች አያቴ ብቸኝነት ግፊያ የሌልለባት የነፃነት መንገድ ናት ብቻዬን በመሆኔ ባልደስትም ግን አልከፋም የማልደስትበት ነገር በህይወቴ ፍቅር እንደምያስፈልገኝ እያወኩ እምነት በማጣቴ ብቻ ብቸኝነትን መምረጤ ትክክል ነኝ አይደለሁም በምል መንታ መንገድ ላይ መሆኔ የማላዝነው ማንንም ተከታይ አይደለሁም ቀረ መጣ የት ሄደ ቤት ወጣ የምሉትን ባለማስተናገዴ እድለኛ ነኝ እላለሃ ግን ነኝ እንዴ???የምገርመው መልካም የምላቸው ስወች በዙሪያዬ አሉ እቀርናቸዋለሁ ጊዜም መስጠት ላለብኝ እስጣለሁ እነሱ ወደ ፍቅር ይቀይሩታል እኔ ማፍቀር አልችልም በቃ በዛ ይከፋብኛል የተለዩኝ አሉ ሳይለየኝ 3 አመት አብሮኝ ያለ ጔደኛ አለኝ እኔ ላፈቅረው አልቻልኩም ከልብ እንደምያፈቅረኝ ግን አውቃለሁ ግን ወንድ አላምንም የኔን እውነት ስከተል እሱን እየበደልኩት እንደሆነ ይስማኛል ምን ላድርግ ምክር እፈልጋለሁ ከልቤ ነው እሺ ብዬ ጥያቄውን መቀበል አልቻልኩም እወደዋለሁ ግን አላፈቅረውም በቃ ዝም ብዬ አብሬው እጓዛለሁ ግን ያሳዝነኛል እውነት ጌታ ሆይ ያስበኝ

    • @cd4496
      @cd4496 5 лет назад

      ፉቅር ካላዜሺ መዛን ብሻ፠ፉቅር አይሆንም ባይ ነኝ

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 5 лет назад +21

    አረ ዛሬ ዳሌዋ የሰፋ ሳይሆን ጭንቅላትዋ የሰፋ ነው የሚያስፈልገው ወንድም ነፋ ያለ ብር ካለ ሰተት ብሎ ይመጣል ወዶችን ለማጥመድ ጠንክሮ መስራት ብቻና ብቻ ነው መልክ ፍለጋ ድሮ ቀረ በነ ሰብለና በዛብህ ግዜ ያሁኑ ወድ የሚጠይቀው ምድነው ስራሽ፥ስት ነው ደመወዝሽ ፥ቆሚ ነው ስራሽ ፣ ስት አመት ሰራሽ ፥ምን አደረግሽ መኪና ወይስ ቤት ሰራሽ ይሄ ነው ጥያቄቸው ሌላ ጥያቄ የላቸውም

  • @እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ

    እናመሰግናለን ወንድማችን የወንዶችን ነገር ዝም ይሻላል

  • @nwdsd2611
    @nwdsd2611 5 лет назад +3

    እናመሰግነለልን

  • @afsszchh3192
    @afsszchh3192 5 лет назад +1

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ያንተ ምክር ይኑርልን ቢያጣኝ ግድ ለሌለዉ ሰዉ መጨነቅ ትቻለሁ

  • @merry5936
    @merry5936 4 года назад +1

    This is very good point thank you bro

  • @sadaemmam3777
    @sadaemmam3777 5 лет назад +21

    ወድም ለምክርህ በጣም እናመሰግናለን ሀሳብህ ደስ ይላል ግን የዛሬ ወድ ፍቅሩ ከብር ነው ብር ካለኝ ንቅንቅ አይልም ባይወደኝም እያስመሰለ ይኑራል

    • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ
      @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ 5 лет назад +3

      ብር ሲኖርሺ አስመስሎ ከኖረ ካንቺ ምንም ፎቅር የለዉ ማለትነዋ ብሩ ሲያልቅ ጥሎሺ የሄዳል

    • @buna.9479
      @buna.9479 4 года назад

      @@ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ አወ አብዘሀኛዉ ብር ነዉ የሚፈልጉት

  • @ኡሙሰአዳYouTube
    @ኡሙሰአዳYouTube 4 года назад +1

    እናመሰግናለን.መንድሜ.ብዙ.እንጠብቃለን

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 5 лет назад +1

    ወንድማችህ ስለትምህርትህ እናመሰግናለን በርታልን ካንተብዙነገር ተምሪአለሁ

  • @adff1407
    @adff1407 5 лет назад +11

    ሙዳይዬ እናመሠግናለን እኔ ያንተን ትምህርት ጠቅሞኛል

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 года назад +1

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @ቲጂፍቅርቲጂፍቅር
    @ቲጂፍቅርቲጂፍቅር 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም በጣም ጡሩ ምክር ነው ይህም ሆኖ እኔ ጡሩ ና አስተማሪ የሆነ የርቀት ፍቅር ከመለያየት ጋር እና ይቅር ከማለት ጋር የተያያዘ የፍቅር ታሪክ አለኝ በጣም አስተማሪ ነው ብዬ ይዤዋለሁ ግን እንዴት ልነግርህና ልክ እንደዚህ እንደምትለቃቸው አድርገህ ሰርተህ ለህት ወንድሞቼ ማስተላለፍ ይቻላል ?

  • @አመተገብርኤል
    @አመተገብርኤል 5 лет назад +1

    ዋው በጣም ጥሩ ምክር ነው
    እናመሰግንአለን ሙዳይ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 5 лет назад +3

    እዴ እናትና አባቴ ካላጣሁ ገደል ይግባ አላህ ካለ ይሆናል አላህ ካላለ ይቀራል ለወንድ ሲበዛ ቦታ አትስጡ

  • @ሀበሻነኝእኔ
    @ሀበሻነኝእኔ 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን።

  • @ሰርኬነኝየልጄናፍቂሰርኬነ

    እናመሰግናለን ወንድማችን ምን ስራለኝ ስሽቀርቀር መዎል ነው እሱጋር የሄድኩ ግዜ ጥሩ ትምህርት ነው በርታለን በደንብ ነው የምከታተለው

  • @ሠውንበክርስቶስአውቃለሁ2

    እናመሰግናለን ሁሉም ጥሩ ምክር ነው። የእኔ ባህሪ 1ኛው ነው! ለነገሮች ዝም ማለት።

  • @jenatethupia5311
    @jenatethupia5311 5 лет назад +3

    እረ ይመችህ የኔ አስተማሪ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ኡፍፍፍፍ አረካህኝ

  • @እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ

    ሙዳይዬ ድምጽህ ያምራል!
    ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን🙏

    ወይ ዳሌ ከፈጣሪ ስጦታ ዉጭ ተበድረን ዳሌ መፍጠር አችል😞
    ምናለ ግን እናንተ ወንዶች ከዉጫዊ አካል አይናችሁን ብታነሱ እዉነት የናንተ የአይን ብሌናችሁ ከዳሌ እይታዉን አንስቶ አያቅም ችግር አለባችሁ👊

  • @ኢትዪጲያኢትዪጲያ
    @ኢትዪጲያኢትዪጲያ 4 года назад +1

    እናመስግናለን ❤

  • @meraymtubmariyam1541
    @meraymtubmariyam1541 5 лет назад +7

    ወንድሜ ምክርህ ጥሩ ነው ግን እሄ የሰውነት ቅርፅ እና ውበት ከጊዜ ቡሀላ ይርግፋል ስለዚህ ዋናው እኔነቴን የሚወደኝ ሰው ነው የሚያስፈልገኝ ሆ

  • @mahihani
    @mahihani 5 лет назад +1

    ደስ ሚለዉ ታጋሽ ነኝ ምንቢለኝ ዝም ነዉ እናም አሁን የተናገርከዉ ልክ ነዉ ተጠቅሜበታለዉ በርታ

  • @enatbayou3465
    @enatbayou3465 5 лет назад +3

    ለውድ ልጅ አጨነቅም. ስንት ሚስጨነቀኝ ነገር ስደት የሀገራችን ወዶች ስለፍቅር መች ያውቃሉ ብር. ነው የሚፍቅሩት እህቶቼ

  • @rahmetve3202
    @rahmetve3202 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
    @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ 3 года назад +1

    እውነት በጣም ጥሩ ሰው ነክ እናመሰግናለን

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 5 лет назад +3

    ይመስገን እሚያምር ተክለ ሰውነት አለኝ ግን ምን ዋጋ አለው ባህሪዬ ተበሳጭ እና ነጭናጫ ነኝ ባለቤቴ ምን እንደሚል ታቃላችሁ ምናለበት እንደ ውበትሽ ፀባይሽም ቢያምር ይለኛል አሁን ደግሞ የ7 ወር እርጉዝ ነኝ ባሰብኝ መነጫነጩ ባሌ የሳይኮሎጂ ባለሙያ ስለሆነ ይንከባከበኛል ደግነቱ ኪኪኪኪ

    • @lidiya727
      @lidiya727 5 лет назад

      አትነጫነጭበት እህቴ መልካም ሚስት ሁኝለት ተንከባከቢው

  • @ዚዙሀበሻዊት
    @ዚዙሀበሻዊት 5 лет назад +77

    የሄን ዳሌ ከየት ላምጣው አይ መከራየ አቦ ጣውላ ቂጥ ነኝ እኮ

  • @ሳምሪነኝየተዋህዶልጅ

    እኔን ማጣት የማይፍልጉት ቅድሚያ ቤተሰቦቼ ናቸው ። ሲቀጥል ጓድኛየም የሰፍሬ ልጅ ነው ለብዙ ዘመናትም እንደሚከታተለኝ ከሌላ ሰው ሰማው ብጠይቃትም እንደማትረዳኝ እና በዚህ አለም አስቀያሚ ነህ ብላ ነው የምታናግረኝ እያለ ሲጨነቅ ከመኖሩ አንፃር በጓድኛወቹ አስጠየቀኝ እኔም ተቀበልኩት ቤተሰብ የሱም የኔም ይተዋወቃሉ ነገር ግን ብዙ ልጆች ባለኝ ውበት ና ባነጋገሬ ስብእና መልካም ሰው በመሆኔ ታላላቅ ሰዎች ሁሉ ለትዳር እንደሚፍልጉኝ ስለማውቅ ልጁ አንችን አጥቼ መኖር ኣችልም እፍራለውም ይለኛል ለምን ትፍራለህ ስለው የማጣሽ ይመስለኛል በማለት በፍራቻ ይናገረኛ
    ///
    ይቀጥላል ከብዙ በትሹ ይን ይመስል ነበር

    • @hayahali9261
      @hayahali9261 5 лет назад

      ወይእህቴ እና አገባሺው ወይስገናነው
      የኔም ይጨነቅነበር አሁን ግን ከሌላሴትጋ ተገለበጠ የሱህይወት ከኔህይወትጋ አብራየተስራች እስኪመስለኝ ድርስነበር አሁንግን
      ቤተስብ ም ጨርስናል ግንከኔ እርቋል
      ሁለመናው ተቀይሮብኛል ከፍቶኛል

  • @ሱሱየእናቷልጂ
    @ሱሱየእናቷልጂ 5 лет назад +2

    ፈጣሪ ይመሰገን ሁሉንም አሟልቶ ሰጥቶኛል ዉበት ፀባይ ግን እሩዝ ጠዘር ያርጋት ቦርጭ አለችኝ እሷን አጠፋለሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሌላው ቀላል ነዉ ሙድየ እናመሰግናለን ❤

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад +1

    በጣም አሪር ምክር ነው እናመሰግናለን ሙዳይ

  • @y9gh956
    @y9gh956 4 года назад +1

    እናመሰግንአለን ወድም እግዚ አበሔር ይጠብቀህ

  • @AsdAsd-jp7jd
    @AsdAsd-jp7jd 4 года назад +1

    ምክር እፈልጋለሁ ? ከጓደኛዬ ጋር ሁለት አመት ሆነናል በጣም እንዋደድ አለን ግን በመካከል የሩቅ ዝምድና እንዳለን ሰማን እኔ ያለሁት ሲደት ነው ነይ አብረን እንሆን ይለኝል ግረ ግብት ቡሎኛል ምክራችሁን ለግሱኝ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    ግን ወንዶች ሲቀርቡአቸው እዳ ሲርቁአቸው እዳ ኡፍፍፍፍ #እውነተኛ ፍቅር #ከእግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @ethiopiaa.a2191
    @ethiopiaa.a2191 5 лет назад +1

    ሙዳይ አንደኛ ነህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 5 лет назад +1

    ሠላም አሪፍነው ውንድሜችን እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @EthiopiaHagereTube
    @EthiopiaHagereTube 5 лет назад +3

    ሆ ወንድም ምክርህ አሪፍነው ግን ደሞ ለሱብየ የዳሊ መርፌ ወይም አካኬሌን ቆርጨ አልቀጥልም እኒርነቴን ያክወደደኝ ወንድ ገደል ይግባ እነደሞ አሁን ምትሰራነ ገንዘብያላት ሴት ለነሱ ዳሊ ነች እነ ባጠቃላይ ይሄን ሁሉ ያልከውን ማምዋላት አልችልም በማንነቴ በጥንካሬ ሊያፈቅርኝ ሚችል እንጅ እንደሚሽጥ የስጋ በሬ ተገምግሜ አይደለም ስለዚህእኔን አይመለከትም ባይገባስ ቢቀር ምንእንዳልሂንነው ሆ

  • @toyibamohammed8427
    @toyibamohammed8427 4 года назад +1

    ውይ የዚህን ያክል መጨነቅ ለሚወደኝ ሰው እንጅ የጠላኝን ወንድ መቅረብ አልፈልግም ገደል ይግባ

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    እርተውም መልሱውልኝ እኔ አድልጅነበር ሁለታችንም ጢባራም ነን ማለቴ ከኔ እድ መጣ ነው እሚፍልገው ሁሉውነገር ግን ይደውልነ የሚስማውንነ እደሚወደኝ ነግሮኝ ይሄዳል ከዛ ቶሎ ያኮርፍል ደሞ በሆነነገር ካልተስማማን ዝም ነው እምለው እኔም አልደውልለትም ወዳውግን እርከርድነ እደውላለሁ ከዛ ውጭ ዋል እድር ካለ እኔም አልደውልም አልፅፍም እባካችሁ ይሄን ልተወወይስ በትግስት ልጠብቅ 😭😭😭😭😭😭

  • @zed.ethiopia6314
    @zed.ethiopia6314 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን ምርጥ ወንድም

  • @jenatethupia5311
    @jenatethupia5311 5 лет назад +2

    እኔ አሁን አስቤለሁ ዝም ልል ምን አንአባቱ ይሰራልኛል ምድረ ቁሪማ ናቸው።ያሁን ወንዶች። አንተ ግን ይመችህ የኔ ጀግና ብሎክ አርጌዋለሁ

  • @عبدالهاديسفر-ف3ع
    @عبدالهاديسفر-ف3ع 4 года назад +1

    እናመሠግናለን ለምክርህ

  • @kokiyoutube2385
    @kokiyoutube2385 5 лет назад +1

    Beetam enameseginalen biroo enee beetam yeexaqemeny nager ateem idaa alkew cikanee beetam xaaqami naager new wagawum xuuru new inaa qaxilibat enameseginalen biroo 😘

  • @mekdiyemariyamlgi7143
    @mekdiyemariyamlgi7143 4 года назад +1

    እናመሠግናለን ወንድም

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ሙዳይ መረጃ በርታልን

  • @fikramsaluamharic85
    @fikramsaluamharic85 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ

  • @tezta1623
    @tezta1623 5 лет назад +6

    አንተኮ የልብ እስፔሻል ዶክተር ነህ በብዙ ማከም ትችላለህ በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን ስለጠቃሚ መረጃህ ነገር ግን ፈጣሪ መርጦ ሲሰጥ ነው ትልቁ የፍቅር ሚስጥር

  • @hnanhnan4645
    @hnanhnan4645 5 лет назад +1

    ጥሩነገረ ነው

  • @ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ

    😉😉😉👌👍100% ትክክል ዳሌውም አለ ፀጉሩም አለ ሰውነትም አለ የቀረው እሱ ነው ሀሀሀ ምን ልበልህ ሙዳይ የልቤን ነው የተናገርከው ሴቶችዬ ይሄን መተግበር ቀላል ነው የዚ መሰረት በራስ መተማመን ብቻ ነው።

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 5 лет назад +1

    ያልካቸው ነገሮች ሁሉን እውነት ናቸው ለምክርህ እናመሰግናለን