ሙዳይ መረጃ Muday Mereja
ሙዳይ መረጃ Muday Mereja
  • Видео 296
  • Просмотров 9 335 981
ወንዶች የምትመጥናቸውን ሴትን የሚገፉበት ምክኒያቶች
ወንዶች የምትመጥናቸውን ሴትን የሚገፉበት ምክኒያቶች
በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
Просмотров: 528

Видео

≠ 10 ድንቅ ባህሪዎችሽ Ambitious Women
Просмотров 1,5 тыс.8 месяцев назад
≠ 10 ድንቅ ባህሪዎችሽ Ambitious Women በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
የተደበላለቀ ሀሳብ የሚያሳይ ወንድ፡ምክኒያቶች+መገለጫዎች+መፍትሄዎች Mixed signals of men in relationship.
Просмотров 2,4 тыс.10 месяцев назад
የተደበላለቀ ሀሳብ የሚያሳይ ወንድ፡ምክኒያቶች መገለጫዎች መፍትሄዎች Mixed signals of men in relationship. በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
8 ድብቅ ምክኒያቶች/ሚስጢሮች » ለምን እስከመጨረሻው መለያየትእንደከበዳቹ፡፡ why both of you get back ?
Просмотров 2,5 тыс.10 месяцев назад
8 ድብቅ ምክኒያቶች/ሚስጢሮች » ለምን እስከመጨረሻው መለያየትእንደከበዳቹ፡፡ why both of you get back ? በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
ላንቺ ያለው ስሜት እንዲጠፋ የሚያደርጉ ያንቺ አነጋገሮች Expressing feelings and emotions differently
Просмотров 3,2 тыс.11 месяцев назад
This video is about what women say and what men listen. በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
ከወንድ ትልቅ ነጥብ የሚያሰጥሽ ነገሮች How a women score big with women?
Просмотров 1,8 тыс.11 месяцев назад
This video is about How a women score big with women? ከወንድ ትልቅ ነጥብ የሚያሰጥሽ ነገሮች በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
የምታፈቅሪ ወንድ እሱም በፍቅርሽ እንዲቃጠል፡ 12 ዘዴዎች How to make your crush fall in love with you: 12 tips
Просмотров 17 тыс.Год назад
የምታፈቅሪ ወንድ እሱም በፍቅርሽ እንዲቃጠል፡ 12 ዘዴዎች How to make your crush fall in love with you: 12 tips በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
ውስጥሽ ሰላም የማይሰማሽ ከሆነ ለመረጋጋት ይህን አድርጊ ! (ስለአንቺ እና እሱ)እሱ How to overcome relationship insecurities?
Просмотров 3,8 тыс.Год назад
ውስጥሽ ሰላም የማይሰማሽ ከሆነ ለመረጋጋት ይህን አድርጊ ! (ስለአንቺ እና እሱ)እሱ How to overcome relationship insecurities? በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
የሱ ዝምታ ምን ማለት ነው?his silence is a decision!and how to respond when he has been distant
Просмотров 14 тыс.Год назад
his silence is a decision! the sneaky way he is testing you and how to respond when he has been distant በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
8 በቀላሉ የወንድን ልብ በዘላቂነት ማሽነፊያ ሚስጢሮች 8 Little things to win the heart of your Men.
Просмотров 12 тыс.Год назад
8 በቀላሉ የወንድን ልብ ማሽነፊያ ሚስጢሮች 8 Little things to win the heart of your Men. በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
14 ምክኒያቶች ± አልመጥንሽም ሲል≠ ምንስ ማድረግ አለብሽ ? What he means when he says you deserve better
Просмотров 3,2 тыс.Год назад
14 ምክኒያቶች ± አልመጥንሽም ሲል≠ ምንስ ማድረግ አለብሽ ? What he means when he says you deserve better በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
3 ዘዴዎች፤- ፍቅረኛሽ ከነበረ ጋር ≠በቴክስት የፍቅር ግንኙነት ለማስጀመር፡፡how to start a conversation over a text
Просмотров 4 тыс.Год назад
3 ዘዴዎች፤- ፍቅረኛሽ ከነበረ ጋር ≠በቴክስት የፍቅር ግንኙነት ለማስጀመር፡፡how to start a conversation over a text/that can not be ignored በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
በጣም ውድ የሆነች ሴት≠ 6 የቴክስት ፅሁፍ ልዩ ሚስጢሮች 6Texting secrets of high value women
Просмотров 28 тыс.Год назад
6Texting secrets of high value women በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
ይህ ባንቺ ሱስ ለዘላለም እንዲዘፈቅ ያደርገዋል !
Просмотров 14 тыс.Год назад
ይህ ባንቺ ሱስ ለዘላለም እንዲዘፈቅ ያደርገዋል ! በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
3 የቴክስት ሚስጢሮች # ወንድ ሊቋቋሟቸው የማይችለው
Просмотров 33 тыс.Год назад
exting secrets men can not resist በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
ስለ ርቀት ፍቅር# 15 ግርምት+ትዝብቶች Long-Distance Relationships: Myths & Misconceptions
Просмотров 7 тыс.Год назад
ስለ ርቀት ፍቅር# 15 ግርምት ትዝብቶች Long-Distance Relationships: Myths & Misconceptions
19 ምርጥ ቴክስቶች በናፍቆትሽ እንዲቃጠል
Просмотров 7 тыс.Год назад
19 ምርጥ ቴክስቶች በናፍቆትሽ እንዲቃጠል
በፍፁም እንዲለወጥ አትልፊ ! 1 ነገር ብቻ አድርጊ…።why will not change? your man says he will but he never does.
Просмотров 3,4 тыс.Год назад
በፍፁም እንዲለወጥ አትልፊ ! 1 ነገር ብቻ አድርጊ…።why will not change? your man says he will but he never does.
የያዝሽው ወንድ ፤ ያለማቋረጥ /ያለመታከትእንዲፈልግሽ ያደረጉት ልዩ ፀባዮችሽ/ሚስጢሮችሽ/እውቀቶችሽ how to make him consistent.
Просмотров 16 тыс.Год назад
የያዝሽው ወንድ ፤ ያለማቋረጥ /ያለመታከትእንዲፈልግሽ ያደረጉት ልዩ ፀባዮችሽ/ሚስጢሮችሽ/እውቀቶችሽ how to make him consistent.
8 ከወንድ ጋር ስታወሪ መዘንጋት የሌለብሽ ነገሮች(በተለይ ከተጋጫቹ) 8Ways to Talk to a Guy
Просмотров 8 тыс.2 года назад
8 ከወንድ ጋር ስታወሪ መዘንጋት የሌለብሽ ነገሮች(በተለይ ከተጋጫቹ) 8Ways to Talk to a Guy
የጎዳሽ ወንድ እንዲጎዳ እና ብድሩ እንዲደርሰው;7 ዘዴዎች how to teach your men.
Просмотров 30 тыс.2 года назад
የጎዳሽ ወንድ እንዲጎዳ እና ብድሩ እንዲደርሰው;7 ዘዴዎች how to teach your men.
በፍፁም አትሰቃዪ አንቺን ማፍቀር ካቆመ ! 7 ነገሮችን አድርጊ !!! What You Can Do When Someone You Love Stops Loving You
Просмотров 22 тыс.2 года назад
በፍፁም አትሰቃዪ አንቺን ማፍቀር ካቆመ ! 7 ነገሮችን አድርጊ !!! What You Can Do When Someone You Love Stops Loving You
በ1 ደቂቃ/ባነሰ ጊዜ ወንድን ጠብ ለማድረግ-3 ዘዴዎች How to Make People Like You in one minute or Less
Просмотров 39 тыс.2 года назад
በ1 ደቂቃ/ባነሰ ጊዜ ወንድን ጠብ ለማድረግ-3 ዘዴዎች How to Make People Like You in one minute or Less
19 ምልክቶች:- ከሴቶች ሁሉ የምትበልጪ ንግስት ስለመሆንሽ 19 signs you’re not just a woman, but a queen
Просмотров 9 тыс.2 года назад
19 ምልክቶች:- ከሴቶች ሁሉ የምትበልጪ ንግስት ስለመሆንሽ 19 signs you’re not just a woman, but a queen
በራስሽ ህይወት ውስጥ ንግሥት ለመሆን 10 ምርጥ መንገዶችTop 10 Ways to Become a Queen in Your Own Life
Просмотров 5 тыс.2 года назад
በራስሽ ህይወት ውስጥ ንግሥት ለመሆን 10 ምርጥ መንገዶችTop 10 Ways to Become a Queen in Your Own Life
ብትወጂውም ለምን መከታተል እና ማሳደድ የለብሽም? 10 ምክኒያቶች፡፡ 10 REASONS Women Should NEVER over controlling your Man
Просмотров 19 тыс.2 года назад
ብትወጂውም ለምን መከታተል እና ማሳደድ የለብሽም? 10 ምክኒያቶች፡፡ 10 REASONS Women Should NEVER over controlling your Man
6 ሴቶች ወንድን ሲወዱ የሚሰሯቸው ጥንቃቄ የጎደላቸው ስህተቶች 6 Careless Mistakes Women Make When They Like A Guy
Просмотров 7 тыс.2 года назад
6 ሴቶች ወንድን ሲወዱ የሚሰሯቸው ጥንቃቄ የጎደላቸው ስህተቶች 6 Careless Mistakes Women Make When They Like A Guy
ያፈቅርሻል+ዋጋ ይሰጥሻል +ሳቢ እንደሆነሽ ያምናል+ ህይወታቹ እንዲመሳቀል አይፈልግም ፡፡ ግን ለምን ይሄዳል?reasons people cheat on ?
Просмотров 8 тыс.2 года назад
ያፈቅርሻል ዋጋ ይሰጥሻል ሳቢ እንደሆነሽ ያምናል ህይወታቹ እንዲመሳቀል አይፈልግም ፡፡ ግን ለምን ይሄዳል?reasons people cheat on ?
መደበቅ አቁሚ 16 ሚስጢሮችን እውነተኛ ፍቅር/ትዳር የምትፈልጊ ከሆነStop Hiding 16 Things if You Want a Serious Relationship
Просмотров 5 тыс.2 года назад
መደበቅ አቁሚ 16 ሚስጢሮችን እውነተኛ ፍቅር/ትዳር የምትፈልጊ ከሆነStop Hiding 16 Things if You Want a Serious Relationship
እንድታወሪው የሚፈልግ ወንድ የሚያሳያቸው 17 ምልክቶች 17 clear signs a man wants to talk to you
Просмотров 6 тыс.2 года назад
እንድታወሪው የሚፈልግ ወንድ የሚያሳያቸው 17 ምልክቶች 17 clear signs a man wants to talk to you

Комментарии

  • @GenzebGenzeb-d4i
    @GenzebGenzeb-d4i 10 часов назад

    ተመችቶኛል መክርህ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 20 часов назад

    ታግሸ ታግሸ ካልተስተካከለ አጥቤ አስጥቸ ነው የምለቀው🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Abdul-BaqiBadawi
    @Abdul-BaqiBadawi День назад

    Betam amsgnlew wendme

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 2 дня назад

    የጠገበ ወድ ክክክክክክክ የምር በጣም እኔም 50ፕርስት ያሰብኳትን ምክር ገባ ብዬ 100% ካተ ምክር በደብ ወሰድኩኝ

  • @SamriSamri-m6m
    @SamriSamri-m6m 2 дня назад

    Are terge yeble lmin gdel aygbam setochye rasachun atitalu tnkara hunu kftare ga

  • @SefinaAhmed-l2g
    @SefinaAhmed-l2g 2 дня назад

    እውነት ነው ዝም ያለ ነጃ ወጣ ይላሉ ረሱላችን ( S❤ A❤W) ምርጥ ምክርነው

  • @WeynshetWeynshet-l9f
    @WeynshetWeynshet-l9f 2 дня назад

    እውነትነው። ወድሜ

  • @Eruksewne
    @Eruksewne 3 дня назад

    ባሌ አቃጥሎኝ ነው የመጣሁት

  • @bontutesfa7564
    @bontutesfa7564 4 дня назад

    Enena fikiregnaye ketewawaken 5worhono nal ene pirootestant negni hisu demoo ortoodoksi new betam hafekirewalew hisum yiwedegnal lelala mikinat yelenim bezi mikinat megabat sileman chil linileyayinew mikinatum betesaboche ortoodoksi hidiyagena hay fekdum hinam betam chenkognal hibaki min larg?isu wedene haymanoot Hindi keyir negirew hasibibetalow bilogni neber gin kognito kasebebat bohala ladergoo halchilim weyi demoo hinileyay halegn.

  • @MuntahaAhmad-l3z
    @MuntahaAhmad-l3z 4 дня назад

    ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል አስተምሮት ነው በርታ ምክርት በጣም ያስፈልገናል ባሁን ጌዜ❤❤❤❤

  • @አላሀምድሊላሂ-ዘ7ሐ
    @አላሀምድሊላሂ-ዘ7ሐ 5 дней назад

    ወላሂብዙግዜተለያይተን እንታረቃለን ግን ይወደደኝ አይዉደደኝ ግራገብቶኝል እኔ ስርቀዉ ይመጣል ስቀርበዉ ይሸሻል በቻ ግራተጋብተኝል

  • @tizitaasfaw4511
    @tizitaasfaw4511 5 дней назад

    ልክ ነህ

  • @ፍቕሪኣሕዋትChannel
    @ፍቕሪኣሕዋትChannel 6 дней назад

    ኣባቴ ግን ይለያል ገና ሰላናገር የውስጤ ሁሉ ያውቃል የኔ ውድ አባት ነፍ አመት ንሩልኝ❤

  • @jamilasaied4139
    @jamilasaied4139 6 дней назад

    እሽ ከሱ እስከሚመጣ አመት ጠበኩት ሀራም ነው ኒካህ እናድርግ እስከመቸ ስለው እወድሻለሁ ግን አብረን አንቀጥልም አለ ጥፋቱ የማን ነው እድሜ ልኬን አለኝ እያልኩ እየዘጋሁ መጠበቅ ነበረብኝ 😢😢😢😢

  • @EtsubTakele
    @EtsubTakele 6 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂አራት አመት ፍቅረኛዬ ስደውል ማነህ አለችኝ

  • @Sadlie-h9f
    @Sadlie-h9f 7 дней назад

    ስላም እኔ በጣም አፈቅርዉ ነበር ግን አብረን ቆይተን ግን ዎሺቶኝ እኔ እደዎሺኝ አቃለሁ ግን እሱ የሆነ ቀን ይነግርኛል ብየ ቡዙ ግዜ ጠብቂዉ ነበር እኔ በቃ ልጥይቀዉ ብየ ስጥይቀዉ በዛዉ ጠፍ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 7 дней назад

    ሡበሀን አላህ የተለዬ ምክር ነው

  • @betelhemlambebo
    @betelhemlambebo 7 дней назад

    Wow yene wondim anite number one neh yalikew hulu 100%lik neh betam new yeminamesaginew

  • @KHADIJA-sd9rg
    @KHADIJA-sd9rg 7 дней назад

    እኔ በጣም የምወደዉ ልጅ ነበር ተለያየን ወዳዉ አገባ በጣም ነበር የተሠበርኩት😢😢 አሁን በንደት ነዉ ያገቡሁት አልወዳትም አሁንም አፈቅርሻለሁ ይለኛል ኤፍቢላይ ፎቶየን ፖሥት ያደርጋል ለጓደኞቸም በጣም እንደሚወደኝና እንደተፀፀተ ይነግራቸዋል እኔ ግን በጣም ሥለጎዳኝ አልመልሥለትም ሢፅፍልኝ😢😢

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 7 дней назад

    መጣም እኛን በተለይ በርቀት ያለን ሴደተኞችን የሚጠቅም ምክር ነው ወላሂ

  • @TezetaTezeta-u1o
    @TezetaTezeta-u1o 8 дней назад

    ምንም ጥፍት ሳይኖርብኝ ስደውል አያነሳም ከዛ ዘጋሁት እሱም አልደወለም ግን ዝምታ የመሠለ ጥሩ ነገር የለም ዋናው አልበድለው እንጂ ሰላሜን አገኘሁ

  • @mesimesi-xk4vb
    @mesimesi-xk4vb 9 дней назад

    ልክ ነዉ እኔ በጣም ጎድቶኝ ሄዶ ቻል አድርጌ ዝምምምም አልኩኝ ገን 1 አመት ቆይቶ ይቅር በይኝ አለኝ

  • @Alem-tp8kh
    @Alem-tp8kh 9 дней назад

    ብር ልላክልህ በይው

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 10 дней назад

    ረጋ ብለህ ለኛ እህቶችህ የምትሰጠን ጠቃሚ ምክር ኣሪፍ ናቸው ተባረክ እግዝኣብሄር ይስጥልን 🤩🙏

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 10 дней назад

    እንደው አላህየ በሀላል ልጅ ይስጠኝጅ ለወንድ ቦታም የለኝ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 11 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ለኛ ለእህቶችህ የሚጠቅም ሃሳብ ስለ ሰጠሀን ተባረክ 👌

  • @QasimRha
    @QasimRha 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gorg-zs5yp
    @Gorg-zs5yp 11 дней назад

    አናመሠግን አለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EmabetWhat
    @EmabetWhat 12 дней назад

    የዘንድሮ ወንድን እኮ ድንጋላይ ወሃ መጨመር በለዉ ሙዳዬ አመሰግናለሁ ለሁሉም

  • @kimert1224
    @kimert1224 12 дней назад

    እን ግን ስናደደ የምቀረኝ የለም ጨርሸ ነው የምናገረው ግን ምን ይሻለኛል 😢😢😢😢😢

  • @bontutesfa7564
    @bontutesfa7564 13 дней назад

    Hi bontu hibalalew fikiregna ye ortodocsinew ene damoo pirootestant negn ketewaweken 5wer hononal haymanotun wedene hindikeyir negirew hasi ebetaw bilogn nere kazabuhala demoo hasibobet mareg halchilim bizi mikinat teleyayen gin hiwedewalewu min larg????

  • @Sasha-w3r
    @Sasha-w3r 13 дней назад

    በርታልን

  • @HanaAdemasu-u7w
    @HanaAdemasu-u7w 13 дней назад

    ተባረክልን የኔ መልካም ሙዳይ መምህሬ ኑርልን ታሰፈልገናለክ❤❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 13 дней назад

    ይሄ ለትክክለኛ ተመልሰው ለሚመጡ ኣፍቃሪዎች የሚመለከት ስለሆነ። ያቀረብካቸው ምርጥ ሃሳቦች ልክ ናቸው ምንም ኣይጨመርበት ኣይቀነስበት 💕👌

  • @JerrySol-ml7hh
    @JerrySol-ml7hh 14 дней назад

    በሌላ ሴት ተክቶኛል😢 አሁንማ ደከመኝ ዝም አልኩ😢 የሚቆጨኝ አንዴ ተናድጄ ሰድቤዋለሁ😢 ግን አሁን ተረጋግቻለሁ ስለሱ አላወራም ዝምምምም ብያለሁ🥺እግዚአብሔር ለኔ ካለው የትም አይሔድም።

  • @zazamedia-i5y
    @zazamedia-i5y 15 дней назад

    ተደብቀህ ነው እንዴ እያወራህ ያለው ድምፅህ ❤❤❤

  • @Redmia-tg7yr
    @Redmia-tg7yr 15 дней назад

    🎉🎉😮

  • @AbebechAbate-f2v
    @AbebechAbate-f2v 16 дней назад

    woww betam des yemil mekre new wundmachin hulu tekekel new wunde lij silemnute chiklata laye new yemiwutawu betam tru temert new

  • @XamdaAxmed-n1h
    @XamdaAxmed-n1h 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulumulu6951
    @mulumulu6951 16 дней назад

    እኔ ጥያቄ ነበረኝ 😊ገና ስምንት አመት እያለሁ የወደድኩት ሰዉ ነበረ ግን እኔ በቤተሰብ ምክንያት ሌላ አግብቼ ወልጄ አለሁ ግን አሁንም ከሃያ ሁለት አመት ብኃላም ልረሳዉ አልቻልኩም ምን ባደርግ ልረሳዉ እችላለሁ ወላሂ ከባድ ነዉ መመለስም አልችልም አትለፈኝ

  • @mulumulu6951
    @mulumulu6951 16 дней назад

    አይ ከባድ ነዉ ❤❤

  • @EdiltegaTesema
    @EdiltegaTesema 17 дней назад

    በጣም እናመስግናለን ከልብ

  • @Makka2023-yd7rc
    @Makka2023-yd7rc 18 дней назад

    ያረብ አለህዋ አተአጠክረኝ ይሂፀባይ ልክእዴኔ ይገርማል ወድሜበርታ ልን እኔአተንሣዳምጥ እራሤንአገኘዋለሁወላሂ ብቻአልሀምዱሊላ

  • @Makka2023-yd7rc
    @Makka2023-yd7rc 18 дней назад

    እሥኪ እኔላዳምጥ ለኔ የሆነኛል

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q 18 дней назад

    እናመሰግናለን ሙዳይ ከዚህ ካልካቸዉ ዉስጥ ብዙ ስህተት ስርቻለሁ ምክርህ ሁሉ በጣም ነዉ የሚመቸኝ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @DenkensheAbebe-mi2ms
    @DenkensheAbebe-mi2ms 18 дней назад

    Esu yiwodani Nabri Gni ahuni Baxmi Nwi Yetaqayrwi 😢

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 19 дней назад

    ተባረክ ወንድሜ የልቤን ተናገርክ❤❤❤

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 19 дней назад

    ኸር ነ ክፍትጫማ ለብሺ ከዘጣሁ ብዙሰወቺ እግርሺ እግርሺ ያምራልይሉኚል ለዛነው

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 20 дней назад

    ኦናመሰግናለን ወንድም