ብትወጂውም ለምን መከታተል እና ማሳደድ የለብሽም? 10 ምክኒያቶች፡፡ 10 REASONS Women Should NEVER over controlling your Man

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 56

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 года назад +22

    እውነት ብለካል የምንወደውን ወንድ እደውም ገፋ ስናረገው ነው አጥብቆ የሚከተለን የምን ማሳደደድ ጥርግ ይበልጅ

  • @hayatmar9979
    @hayatmar9979 2 года назад +14

    ከባድ ነው ይወደኝ ነበር በመሀል መራቅ ጅመረ አሁንማ እዳማይሆነኝ አውቃለው ግን ይናፍቀኛል ዝም ስለው ይመጣና ናፍቅሽኝ ይላል እኔም ወስኛለው ሌላ የሚወደኝን ላገባ ነው ግን ልቤ ከሱጋ ነው ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @ነፃነኝየማረያምልጅ

    እድሜ ዬ 19 ነዉ በመዳም ቤት ጥሩ ትምህርት እየወሰድክ ነዉ❤

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 20 дней назад +1

    ኦናመሰግናለን ወንድም

  • @ማህሌትመለሰየራያልጅ
    @ማህሌትመለሰየራያልጅ 2 года назад +8

    ትክክል 👍🌹🕊🕊🕊

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 4 месяца назад

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @saa3120
    @saa3120 2 года назад +3

    ወድሜ የምትሰጠን ምክሮች በጣም ደስ ይላሉ አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 2 года назад +2

    ሙዳይ ምርጥሰው ኑርልን ይመችህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 27 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ጥርግ ይበል ይህ ሸፍፍፍፍ

  • @mmmddd2627
    @mmmddd2627 Год назад +2

    ትክክል ወንድ ልጅ ልመና ነው የሚያምርበት

  • @Susu-t7y
    @Susu-t7y 2 месяца назад

    ወድማችን ክበርልን የኛ አሥተማሪ

  • @ሁሉምያልፋል-ደ3ዠ
    @ሁሉምያልፋል-ደ3ዠ 2 года назад +3

    ትክክል

  • @teybateba5222
    @teybateba5222 2 года назад +2

    ትክክል ነህ ወድም አለም

  • @frededede2121
    @frededede2121 2 года назад +2

    እናመሠግናለን

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን 😘😘😘😘😘😘

  • @heedaslalyras8634
    @heedaslalyras8634 2 года назад +1

    ትክክል ነህ ወንድም አለም

  • @biritube2737
    @biritube2737 2 года назад +3

    ትክክል 👍❤❤

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 года назад +1

    ትክክልላደግ ፈልጉ አልፈልግምብየ ትለያየን አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @tsinegne3166
    @tsinegne3166 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ወድማችን❤😘😘

  • @miskiabawari8162
    @miskiabawari8162 2 года назад +2

    Walhe ewntiii nuw 👍

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 Год назад

    እናመሰገናለን

  • @lidulidu3096
    @lidulidu3096 2 года назад +1

    እድሜ ከጤና ይሰጥህ ወንድሜ ትምህርትህ በጣም አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕

  • @AbebaBedilu-en3oc
    @AbebaBedilu-en3oc Год назад +1

    beze kexil

  • @muleytube2707
    @muleytube2707 2 года назад +1

    ሙዳይ በምን ላገኝህ?

  • @huwiethio9704
    @huwiethio9704 2 года назад +1

    Thanks ❤

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 2 года назад +1

    thank you

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ 2 года назад +1

    አረ ኡይይይ😭😭 ሙዳይ ግን ለምንድ ነው የምትጠፋው ?????????? አረ ተውው

  • @እሙዬየድንግልማርያም-ቐ2ቸ

    ኧረ ሙዳዬ በጣም ጠፋህብን እኮ

  • @heedaslalyras8634
    @heedaslalyras8634 2 года назад +1

    ትምርትህ ጠቃሚ ነዉ

  • @meri5519
    @meri5519 2 года назад +3

    አረ ሙዳይ ጠፈክብን የኛ መዳኒት

  • @mominabegum6798
    @mominabegum6798 11 месяцев назад +1

    Waw💯💯💯💯👌👌🙏🙏🙏

  • @adenechteseme1518
    @adenechteseme1518 2 года назад +1

    Egziyabher yakbrk bzu tkm agichalew kate

  • @عليعلي-ه9ش7ع
    @عليعلي-ه9ش7ع 2 года назад +1

    Enem endzi hyiwot west new yalhut gera gabtognal

  • @eveeev3002
    @eveeev3002 2 года назад +3

    ኮሜኖታተሮች ደሞ እባካችሁ ኣሳባችሁን ስጡኝ እባካችሁ💔🙏

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 года назад +7

    ድንገት ስልክ ማንሳት ካቆመስ ድንገት ዝም በዛው ጥፍት
    በጣም አስቀያሚ ተፈቃሪወች በጣም የተዋረዱ ሞልተዋል
    ካልፈለጉ ለምን እናቁም ብለው በግል አይናገሩም

    • @Helen_Helen7557
      @Helen_Helen7557 Год назад

      ere dedeb nachew eko, nekeshew lek kelela sew gar gena selk mawerat stjemeri ምድር አቃጣሪ ናት መሰለኝ የሆነ ነገር ሹክ ይላቸውና ይታወቃችኋል ይመጣሉ ደሞ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 года назад +1

    አለ በጣም ጠፊህ እኮ

  • @እመቤትየድንግልማርያምልጅ

    እር ወዳያ እጁ እስከሚያስገባኝ መቆሚያ መቀመጫ አሳጣኝ አንድ አመት ሙሉ ሙጭጭ ብሎ እድወደው አደረገኝ አሁን ከወደድኩት ቡኃላ ጭራሽ ሜሴጅን አይቶ ዝም አንድ ቀን ሙሉ ይዘጋኛል ማርያምን ተቃጥየ ብሎክ አደረኩት በፍጹም መለማመጥ አልወድም

    • @mesiredu6173
      @mesiredu6173 2 года назад

      ደግ አደረግሽ

    • @Lulu-cv4wq
      @Lulu-cv4wq 2 года назад +2

      ጎበዝ ነሽ የእውነት እኔስ ብሎክ ማድረግም አልቻልኩም ግን እንደማይሆነኝ ተረድቻለሁ

    • @zaharalnam8503
      @zaharalnam8503 2 года назад

      @@Lulu-cv4wq አይዞንን እህቶቸ ምንም ገሚወደ ዉሰዉጋር አይኖርም እኔምለረሱ እደማይሆነኝ እያወኩ እሱዉበዳሎኝ እኔይቅርታ አልኩት ግን እሱበጣም እደሚወደኝ አቅነበር20007 ነዉፍቅርጥያቄየጠየቀኝ ግንአዛግዜ ፍቅርምንአደሁአላቅምነበር እናአሁን እኔ ከሱየበለጠ እኔምወደድኩት ወላሂ እደምወደዉ የወቀ ግዜ እራቀኝ ግን እሱምያለዉ ሳኡድነዉ አሁን እኔደሞ ዱባይነዉያለሁት እና ለምንትርቀኝአለህ ሰለዉ ተራርቀንእደትበለን በድአንሆናልይለን አብረን ብንሆን ወይም ተጋብተን ባድአንኖርነበር ወይም ተጣልተንእንለያይነበርአለ በሳአልሀምዱሊላህ ግንአሁን ተስፋ ቆርጨአለሁ ኢንሻአላህ ከሱየበለጠ አሊህ እደሚሰጠኝእርግጠኛነኝ እኔምአልቦለኩት እሱምአልቦለከኝ ግንዝምዝምነዉ

  • @atsedemariam6542
    @atsedemariam6542 2 года назад +1

    MUDAY LANAGRH EFELGALRW

    • @mudaymereja8784
      @mudaymereja8784  2 года назад +1

      fb-muday mereja.

    • @Lulu-cv4wq
      @Lulu-cv4wq 2 года назад

      @@mudaymereja8784 fb የለኝም ግን እንዳገኝህ እፈልጋለሁ ፕሊስስስስ

  • @seada1238
    @seada1238 Год назад +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @meseretasefa4288
    @meseretasefa4288 2 года назад +1

    Enmsgnlan

  • @eveeev3002
    @eveeev3002 2 года назад +2

    ሰለም መምህራችን እንካን ደህና መጣህ
    እኔ ሁሌም ባንተ ትት ጠንካራ ሁኛለው
    ኣሁን ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ እባክህ እንዳታልፈኝ ወንድሜ♥️
    እያ እኔ ከውጪ እሚኖሮ ወንድ ተዋወወቀኝ እኔ ደሞ ወደድኩት እንጂ ኣላቀውም ኣላፈቀርኩትም እና እሱ ኣንድቀን ተጣላን እኔ ከኦንላይን ስወጣ ሁሌም ደህናሁን ብየው እወጣለው ኣንድቀን ግን እንዳይ ደብር መልካም ነጅንጀና ጊዜ ይሁንልህ እንዳይ ደብርህ ብየው ወጣሁ ከሁለት ቀን በሃላ መጥቶ ኣንቺ ኣስመሳይ ነሽ እና ሂድ ሸርሙጥ ብለሽኛል ትናት ብሉ ኣድ ፍሬንድ ኣድርጎኝ ወጣ 💔እና ብሎክ ኣላስገባኝ ኣድ ፍሬንድ ነው ያደረገኝ እና ኣሁን ምንትመክረኛለክ ልቀጥል ወይስ ልተወው እባኽህ ወንድሜ እንዳታልፈኝ መጥፎ ሁኔታ ውስጥ ነኝ እህትህ💔😥 ኣመሰግናለው♥️🙏

    • @bezamengesha22
      @bezamengesha22 Год назад

      እንደ እኔ ብትርቂው መልካም ነው ውድ እህቴ

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 2 года назад +1

    Be Facebook mknyat wend lji telahu alketelm gedel ygba 👎👎👎👎👎👎