8 በቀላሉ የወንድን ልብ በዘላቂነት ማሽነፊያ ሚስጢሮች 8 Little things to win the heart of your Men.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 29

  • @toybamohamed9943
    @toybamohamed9943 Год назад +2

    ሙዳይ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተለውጨብሀለሁ

  • @fddh4747
    @fddh4747 Год назад +11

    ወንድንለመማረክ ከፈለጋችሁአድንቁት ነፃነት ይፈልጋል ልዩነህ በይው አበረታችሁ በደካማጉኑ ማለትነው

    • @marysnite2894
      @marysnite2894 Год назад

      😂 ewnt naw enam andun antako tatari jegna nak selaw mok mok eyalaw meta eha teftef

    • @serahbezufeker8391
      @serahbezufeker8391 Год назад

      ሳይሉኝ አድንቄ የመጣብኝን ጣጣ አዉቀዋለሁ።

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 2 месяца назад

    Enamsegn alen ❤️❤️❤️🙏

  • @timajkonjotimajkonjo7934
    @timajkonjotimajkonjo7934 Год назад +2

    እንዴት ላገኝህ እችላለው ወንድሜ የማማክርህ ነገር አለ የውስጥ መስመርህን አሳውቀኝ

  • @asqualkidanemariam8449
    @asqualkidanemariam8449 11 месяцев назад +1

    ግን እሹሹ አልበዛባቸውም እነዚህ ወንዶች ከየትኛው ዓለም ነው የመጡት?

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Год назад +3

    እዳታልፎኝ በፍጠራችሁ የኔው በጣም እንዋደዳለን ግን ሁሌም አነወራ ለምን ሥለው እረበሻለሁ ይላል ውነት ሥለሚወደኝ ነው ወይሥ ወዶች ለሁሉውም ሤት ነው እድህ የሚሉውት

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    እናመሰግናለን

  • @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነው በርታ ወንድም

  • @zebibahussen1621
    @zebibahussen1621 Год назад +4

    ችግሩ የሀበሻወድ አይረዳም አብዛሀኛው ወድ ሲከባከቡት አይወድም

  • @itsme-ei8wq
    @itsme-ei8wq Год назад +1

    Tmrtochh tru nachew gn andande ytaresalu???

  • @fddh4747
    @fddh4747 Год назад

    የኔባህሪገልፀህዋል

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Год назад +2

    እኔ በጣምምም የወደድኩት ዘመኔን ሁሉ ስመኘው የነበረ ልጅ ወድጄ ነበረ እንደት የኔ ላርገው አቃተኝ

    • @xcg7944
      @xcg7944 Год назад

      አይዮይይ ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @tegabuhay
    @tegabuhay Год назад +9

    እነሱን ብር ይዘው ነው ማሽነፍ

  • @genettamirat372
    @genettamirat372 Год назад +2

    እኔ ኣሁን ተማር ነኝ እና ለመጀመርያግዘ ፊቅር ይዞኛል ልጁግን ምንም ኣይወደኝም ምን ማድረግ ኣለብኝ

    • @xcg7944
      @xcg7944 Год назад

      ያቺስ ከፋ በቃ ንገሪዋ ምናሸሽ ቁርጥሽን እወቂ

  • @uaekfn9611
    @uaekfn9611 Год назад +3

    ፍቅረኛ ወንድ ቀርቤ በሳምንት እጣላው ነበር
    ሙዳይ ምክርህ ስሰማ ወንድ ከኔ እንዳይርቅ
    ብልህ ሆንኩ ያፈቀርኩት ከኔ በላይ አፍቅሮኝ ልንጋባ ነው ሴቶች 😄😄😄😄😃ሁሉም በእጃችን ነው ስማርት መልክ አቋም ምንም እንዳልሆነ አየሁ😂

  • @natyabate
    @natyabate Год назад +1

    ሙዳይ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተለውጨብሀለሁ