19 ምርጥ ቴክስቶች በናፍቆትሽ እንዲቃጠል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 57

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Год назад +6

    ሙዳይ እናመሰግናለን ወንዶች ፍሉስስስ ብቻ ነው ፍቅራቸው 😁😁😁😁

  • @123enku
    @123enku Год назад +17

    ባአሁኑ ሠአት ፍቅር ያለው ሤቶች ላይ ብቻ ነው ወንዶች ፍሎሥነው ፍቅራቸው

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 Год назад +5

    ወንዶች ናቸው እኛን ማለት ያለባቸው እኛ ካልናቸውማ ችግር ነው በጣም

  • @shibrushibru9163
    @shibrushibru9163 Год назад +30

    ኧረረረረረ የአሁን ወንዶች የቴክስት ጋጋታ አይፈልጉም እነሱ ብርርርርርርርር ብቻ ነዉ የሚሉት ተሳሳትኩ ቅመሞችዬ

  • @መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ

    እኳን እድህ ብየው ናፍቀህኛል ስለው ሰማይ ደርሶነው የሚመለሰው ወይ ወዶች አቃጠሉን ግን ለምድነው እደስስት የሚቀያየሩት ዛሬ ደህና አውርተን በሁለተኛው ቀን አራስ ነበር ሁኖ አገኘዋለሁ

  • @mulu529
    @mulu529 Год назад +3

    ለማ ነዉ የሚላከዉ ባናቱ ይተከል ዎድአምኜ ተዎድጋር ተምኖር ሞቴንእመርጣለሁ 😊😊😊😊

  • @Alem-tp8kh
    @Alem-tp8kh День назад

    ብር ልላክልህ በይው

  • @ኑራ-ዸ2ኀ
    @ኑራ-ዸ2ኀ Год назад +10

    የወንዶች ፍቅር ብርርርርር ነው

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Год назад +3

    ሙዳይ አሁን ጊዜ የሀበሻ ወንድ ባህሪ ማጥናት አለብህ እየነገርከን ያለው የፈረጅ ወንድ
    እንደውም ለጥሩ የርቀት ፍቅር ሰቶችዬ መቀባር ነው
    ካልሆነ አናት ላይ ነው ሚወጡት

  • @መናፈቄንአልተውኩ
    @መናፈቄንአልተውኩ Год назад +2

    ሚዳዩየ ወድሜ በምን ላግኝህ ታሪኬት ባካፍልህ??

  • @lidiasalono
    @lidiasalono Год назад +1

    Are tewu gn wendoch wendoch atbelu hoooo 😮

  • @zalkamohamed
    @zalkamohamed Год назад +1

    በጣምእመሠግናለን ዪመች

  • @saralove4924
    @saralove4924 Год назад +1

    እንኳን ደና መጣክ ወንድማለም ጠፍተካል በሰላም ነው

  • @MunnaMUnna-gx1ef
    @MunnaMUnna-gx1ef Год назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Год назад +1

    ሙዳይ አንተን አመሰግናለው ወድ ግን እንዲ ከተባሉ አይቻሉም

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 Год назад

    እናመሰገናለም ወድም

  • @sarabegala6057
    @sarabegala6057 Год назад +1

    👍🙏👌

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Год назад +1

    እንዲወንድማችን እንዲህ እማካልናቸው ጭባጭቤ ነው የሚጫወቱት በእውነቴነው

  • @ላታህዘንኢነላህማእና

    አህለን ሙዳይ እህቶቸ አንድ ነገር ላማክራችሁ ባሌ ከተለያየን ቆየን በመስመር ይደውላል እሱን ያላልኩትን ሁላ ይሄን ብላሀለች እያሉ ይነግሩኛል እያለ ያምናቸዋል መጥቶ ነገረኝ ሠላሜን አሳጣኝ ከሱ ጋር እንደማልኖር ውስጤ ያምናል ምን ላድርግ ዝምብየ ይጨቀኛል ያረብ የአላህ አንተ እርዳኝ እናት ልጂ እህት እንኳን የለኝ ጭቀቴን የምነግራት

    • @etsubdenk5965
      @etsubdenk5965 Год назад

      ብሎክ ፣አድርጊው ወይም ሲምሽን ቀይሪ ከዛ የትም አያገኝሽም የኔ ውድ

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Год назад

      አይዞሽ እህቴ ሲጀምር የሰው ወሬ የሚሰማ ከሆነ በጣም ከባድ ነው ፍቅርም ሆነ ትዳር እምነት ግዴታ ነው ያለ እምነት ፍቅር ብቻ ምንም ዋጋ የለውም እህቴ ልጁ እንደ ማይሆንሽ ውስጥሽ የሚነግርሽ ከሆነ ይቅርብሽ እኔም እንዲህ ያለ አጋጥሞኝኛል ነገር ግን ፍቅር ሰለ ያዘኝ አይሆንሽም ራቂው እያለ ውስጤ የሚነግረኝን አላዳምጥም ነበር መጨረሻ ላይ ግን ውስጤ ይነግረኝ የነበረው እውነት ሆነ ያ ሰው አስመሳይ ነበር ተለያየን እናም እህቴ ውስጥሽ የሚነግርሽን አዳምጪው በተረፈ አይዞሽ እኛ ሰለፈለግን ብቻ የሚሆን ነገር የለም ሁሉ የፈጣሪ ፈቃድ ነው የሚሆነው

    • @ላታህዘንኢነላህማእና
      @ላታህዘንኢነላህማእና Год назад

      @@etsubdenk5965 እሽ የኔ ውድ በሁሉም ቦታ ብሎክ አድርጌዋለሁ በመስመር ይደውላል ሲደጋግም አነሳዋለሁ ሰላሜን አሳጣኝ ያላልኩትን ሁላ ብላሀለች ብለውት ነግረውት አበሳጨኝ ብቻ አላህ ይፍረደኝ

    • @etsubdenk5965
      @etsubdenk5965 Год назад

      @@ላታህዘንኢነላህማእና የኔ ውድ በሂወት እስካለሽ ድረስ ሁሉም ሰው ስተትሽን ነው የሚፈልገው ደሞ እስካላልሽው ድረስ አትጨነቂ ከቻልሽ አድራሻሽን ቀይር በጣም ቀላል እኮ ነው አብሶ በስደት ላለ ሰው ምንም አይከብደውም ማለት በስልክ ስለሆነ የሚያገኝሽ መቀየር ከዛ ሰላም መሆን ነው እማኮ

    • @ላታህዘንኢነላህማእና
      @ላታህዘንኢነላህማእና Год назад

      @@Sara-ok8ri የኔ ውድ ተለያይተናል አመት አለፈን ግን ከተለያየን ጀምሮ ይደውላል ወስኔ ነው የተለየሁት ከዙሪያየ አይጠፋም ዘመዶቸም ጎደኞቹ ናቸው ይጠያየቃል ብዙ ነገር አጥንቸው ነው ከሱ እንዲለይ ያስገደደኝ

  • @alemkaygeza3458
    @alemkaygeza3458 Год назад

    Selam

  • @khaledkhalidi7013
    @khaledkhalidi7013 Год назад

    🥰🥰🥰🥰❤️

  • @etsubdenk5965
    @etsubdenk5965 Год назад +6

    የኔ ባል ምንም ብለው ለኔ ግድ የለውም ባሁን ሰአት እሱ የሚያስደስተው ከኔ መለየት ብቻ ነው 😭😭

    • @xcg7944
      @xcg7944 Год назад +1

      የኔ ማር አይዞሽ ለኛ ያለው ፈጣሪ አለን አላህ ያብጅልሽ ውዴ ከባድ ነው መለየት

    • @ksosjssushshs7216
      @ksosjssushshs7216 Год назад

      ሚስኪንታዳከማይፈልግሺሰዉጋር ምንአኖኖረሺ

    • @xcg7944
      @xcg7944 Год назад

      @@ksosjssushshs7216 ወዳማ አልተቀመጠችም መቸም እንጂ እኔማ የለኝምጂ ለመለየት ካሰበ እሱንም እሁለት አርጌው ነው ምለየው ክክክ የት አባቱ

    • @nejulove
      @nejulove Год назад

      አብሽሪ የኔ ወድ ወላሂ የወንዶች ፀባይ ምንም አያስታውቅ😓😓😓

    • @እግዚአብሔርይመስገን-አ7ጰ
      @እግዚአብሔርይመስገን-አ7ጰ Год назад

      ማሬከሚወዱትሰውጋመለየትከባድነውግንደሙፍቅርከለለውደስታየለምብቻአይዞሺእግዚአብሔርያችያለውንይሰጥሻል

  • @ኑራ-ዸ2ኀ
    @ኑራ-ዸ2ኀ Год назад

    አህለን

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 Год назад

    🙏

  • @kiyyaatasfaye1520
    @kiyyaatasfaye1520 Год назад

    ❤😢

  • @nejulove
    @nejulove Год назад +1

    ምንም አይገባቸውም ወንድሜ😭😭😭

  • @wessenfisha3001
    @wessenfisha3001 Год назад

    ጠፍተሀል ወንድማችን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ7ጰ

    ኧረልክብለሻል

  • @zk3815
    @zk3815 Год назад

    አይ ሆድ ይፍጀው 🙄