6 ሴቶች ወንድን ሲወዱ የሚሰሯቸው ጥንቃቄ የጎደላቸው ስህተቶች 6 Careless Mistakes Women Make When They Like A Guy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 29

  • @mesimiki6596
    @mesimiki6596 2 года назад +1

    ጥሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን

  • @meri5519
    @meri5519 2 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ሙዳይ

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ 2 года назад +1

    የሙዲይ ትምህርት ሁሉ እውነት ነው. ትምህርቱ ጥቅም እንዳለው እያውኩኝ መትግበር ግን አቅቶኛል

  • @abebechadam9525
    @abebechadam9525 2 года назад +1

    ሙዳዬ መልካም ሰው እጅግ አመሰግናለሁ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ወዴሜ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 года назад +2

    እናመሰግ ናለን ሙዳዬ

  • @Fgiigg
    @Fgiigg 2 года назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @abebechadam9525
    @abebechadam9525 2 года назад +1

    ሰላም ለአንተ ውድ ወንድሜ ሙዳይ እኔ ለቤትህ አዲስ ነኝ ሆኖም ግን እጅግመልካም ነገር ነው የምታስተምርን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከህ:በመቀጠል እኔ በስደት አለም በቅርብ ነው የወጣሁት እናም ከልጁ ጋር ከተዋወቀን 3ወራችን ነው በfbእናም ነይ እና ቃል ተጋብተን ትመለሻለሽ ይለኛል በማርኬቲንግ ድግሪ አለው ግን ስራ የለውም ነይ እያለ መቆሚያ መቀመጫ ሲአሳጣኝ ብሎክ አደርኩት ቀጥታ ሲደውልም ብሎክ አርኩት ውስጤ በጣም ይርበሻል በውስጥ ምክር ለግሰኝ አመሰግናለሁ

  • @adenechteseme1518
    @adenechteseme1518 2 года назад +2

    amesegnalw bro

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም ሙዳየ የኛ ወድም እኳንም በሰላም መጣት

  • @ሰብሪናሰብትኒ
    @ሰብሪናሰብትኒ 2 года назад +2

    ኧረ አግዙኝ እኔ እሱን እወዳለሁ እሱ ሌላ ሴት ይወዳል የወደዳት ሴት ሌላ ወዳ አገባች እሱ ካለእሷሰው ያለ አልመስል ብሎት ይሰቃያል እኔም ካለእሱ ሰው ያለ አልመስል ብሎኝ እሰቃያለሁ ወንዶች ወደው ሲያሳድዱ እንጅ መች ሲወደዱ ይወድላችዋል!

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ራሴን እንድፈትሽ አደረከኝ

  • @እሙዬየድንግልማርያም-ቐ2ቸ

    ሙዳዬ የኔ ምርጥ ስወድህ ጠፋህብን እኮ

  • @sunymstube8264
    @sunymstube8264 2 года назад +1

    Lerejeme gize teketatayeh negne enkuwan dehena metahe

  • @ኣዶክርስቲያን
    @ኣዶክርስቲያን 2 года назад +2

    ሙዳየ የኔ ሱስ ሆነብኝ

  • @adisalemyenata3251
    @adisalemyenata3251 2 года назад +1

    ሙዳይ ፈፁሁፍ ብቻ ነው የሚያወራኝ ለምድነው 5 አመት በመፃፃፍ ብቻ

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад +1

      አትናፍቂውም እንዴ

    • @adisalemyenata3251
      @adisalemyenata3251 2 года назад +1

      @@meri5519 ግራ ነው የገባኝ ሁሉንም ነገር በፁሁፍ ነው የምናወራው

    • @zk3815
      @zk3815 2 года назад +1

      @@adisalemyenata3251 እኔ ብቻ ይመስለኝ ናበር ልክ እንደቺ ናው በፁፍ ይገርመኛል

    • @adisalemyenata3251
      @adisalemyenata3251 2 года назад +1

      @@zk3815 እውነት አሁን መመለስ አቆማለሁ እኔ ውስጤ ለምን እያለኝ ነው

    • @zk3815
      @zk3815 2 года назад +1

      @@adisalemyenata3251 ጠይቂው ለምን እንደ መይደውል ምክነቱን በፁፍም ጥሩ ደረጃ የምደርስ ሰው አለ የምትወደዱ ከወሆና

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 2 года назад +1

    Manew 2 amet be wushet fkr yesekere 😂😂😂😂😂😂😂

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 года назад +2

      እኔ ማሪያምን በማስመሰል ኡኡኡ ነው ይሁን ሁሉም ለበጎ ነው 😢

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад +2

      እኔም