እንድታወሪው የሚፈልግ ወንድ የሚያሳያቸው 17 ምልክቶች 17 clear signs a man wants to talk to you

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024
  • 16 clear signs a man wants to talk to you
    በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡

Комментарии • 37

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ 2 года назад +3

    እኔ ግራ ገብቶኛል አዲ ልጂ ተዋውቄ በስተ መከራ ከመንገዱ አስገባኝ እእጋባ እያለ በጣም አስቸገረኝ ከጊዜ ቡሀላ ተቀበልኩት ልክ እሺ ስለው ፀባዩ ተቀያየር ሳየው ሁኔታውን እዝህ ላይ እናቁም አልኩት ግን በጣም ነው የመረወደው በጣም ተጎዳሁ ግን እደምወደው አልነገርኩትም ከ1አመት በላይ በጣም ተጎዳሁ በመሀከል ግን እኔ እደውልለት ነበር ከጊዜ ቡሀላ ግን ወሰኩ የራሴን ሂወት ለመቀጠል እና እረግፍ አዲርጌ ተውኩት ስልኩን ሁሉ አጠፋሁ ከሱ የተሻለ ሰው እኔጋ ለትዳር መጣ ልጁ መምጣቱን አያውቅም በተወሰነ መልኩ ከሱ ላይ እጀን አስቻለሁ ያን ያክል ባረሳም እደዲሮው አይደለሁም ልክ ስተወው ግን መደወል ጀመረ እና ስለፍቅርም አያነሳም ግን ሌላሌላውን አውርቶ ይዘጋል አብረን ቢዝነስ እንስራ ይለኛል ግራ ገባኝ እኔ የመጀመሪያ የን እወደዋለሁ ይሄኛው ግን በጣም ሚስኪን ነው ግን ፍቅር የለብኝም መላ ስጡኝ

  • @mazaretaccount4414
    @mazaretaccount4414 Год назад +1

    betam inamesginalen muday

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 года назад +8

    ሠላም ሠላም የማዳም ቅመሞች ኑ በዚክ የነመሲ እና የነብሬክስን ከምንቦጫጭቅ በዚክ እንማማር ዜና እረፍት በሚለው ክክክ

    • @ውዕሎቱዘክርነብሰይ
      @ውዕሎቱዘክርነብሰይ 2 года назад +1

      ክክክክ ወየኔ በሳቅ እነሱ ሽንኩርት በርበረ ኣርገው ስያለቁ የኔ መቃጠል ምን ይልታል

    • @saralove4924
      @saralove4924 2 года назад +1

      @@ውዕሎቱዘክርነብሰይ እኔስ ብትይ እነሱ ሲላላጡ እኔ የማዳምን ሳቡሳ ጠበስኩ ብየ አቀነደልኩት በዘይት ስልኬላይ ተጥጀ ወይ ዘንድሮ ክክክክ

    • @ውዕሎቱዘክርነብሰይ
      @ውዕሎቱዘክርነብሰይ 2 года назад +1

      @@saralove4924 ክክክ ወየኔ በሳቅ ብቻ ለራስች ተጠንቀቅ ዘይት

    • @saralove4924
      @saralove4924 2 года назад +1

      @@ውዕሎቱዘክርነብሰይእሽ እማ ግን ግን ምን ሆነው ነው እደው የትልቅ ሰገጤ ሆነው የመጡብን ፈጣሪ እደሰራ ይግደለኝ የባሌን ሚስጢር ከማውጣቴ በፊት ነው እና መልሴ እማ 😂😂😂😂😂

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад +1

      @@saralove4924 አይ ዘነቡ ታስቂኛለሽ ካንቺጋ መኖር መረጥኩ ኑ የመዳም ቅመሞች የነመሲ እና የነብረክስ ፍትፈታ እንጀምር

  • @nestaneteamsalu9872
    @nestaneteamsalu9872 2 года назад +1

    እናመስግናለን በረታልን

  • @maithaalktbe2177
    @maithaalktbe2177 2 года назад +1

    በፊት አልወዴውም ነበር፡አሁን ፡በጣም ቆጆሆኖል ይዘንጥ፡ይዞል፡ከዛ ጠባው፡ወዳወዲነቱ ተመቸኝ፡ከዛ ቀረብኩት ፡አዴየይቀርበኛል፡አዴየ ይዘጋኛል

  • @አይናችንነሽማርያምየቂርቆ

    ሰላምህ ይብዛ እስቲ ልጠይቅህ በጣም የሚወደኝ ልጅ ነበር እኔ ግን አላውቅም ማለት አንተ ካልካቸው ውስጥ የሚያደርጋቸው ነገሮች ነበሩ በተለይ በጣም ይንከባከበኝ ነበር ብቻ እኔ እንደ መልካም ጓደኛዬ ሚስጥረኛዬ ነበረ የማየው ብዙ ነገሮች እነግረዋለው እሱም እንደዛው ግን ፍቅረኛ እንደያዝኩኝ ስነግረው በጣም አዘነ ግን ቢያዝንም ዝም ብሎ ያወረኛ ነበር እናም እኔም ከፍቅረኛዬ ተጣላሁኝ ስነግረው ለበጎ ነው አለ ብቻ ብዙ ነገር ነበር እሱም ለኔ ያለው ነገር ቀነስ እንደዛም ሆኖ አልፎ አልፎ እናወራ ነበር እና የፍቅር ጥያቄ አቀረበልኝ እኔም ላስብበት አልኩት በዛ ደግሞ አኩርፎ ተለያየን በቃ እየራቀኝ ሲመጣ እኔ በጣም ወደድኩት ጥያቄውን እንደተቀበልኩኝ ስነግረው እኔ አልወድሽም አለኝ እሽ ብዬ ተኩት እና እኔም አረብ ሀገር መጣሁኝ ሲመጣ ቻው አልኩት እሱም በተቻለው ደውሎ አግኒቶም አይዞሽ በርቺ ይላል እና ከመጣሁኝ በኃላ ሁለቴ የፍቅር ጥያቄ አቀረበልኝ እኔም አስቤበት እሽ አልኩት እና በጣም ተቀየረ የማላቀው ሰው ሆነብኝ እኔም በቃ ይቅርብን በጓደኚነት እንቀጠል አልኩት በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ብሎ መለሰ ብቻ ምን ልበልህ እኔ ሁሌም ዋንድምሽ ለመሆን ዝግጁ ነኝ አንቺም ታናሽ እህቴ ነሽ በፈለግሽኝ ግዜ ሁሉ አለሁ እስቲ መልስልኝ እኔ ወንድምነቱን አልፈልግም እወደዋለው ጓደኛዬ እንዲሆን ነው የምፈልገው ካልሆነ እንዲርቀኝ ምን ላድርግ? በጣም መልካም ሰው ነው መልስልኝ አደራ

  • @mercyzerihun9665
    @mercyzerihun9665 2 года назад +1

    Abo! Betam timechegnaleh 👍👍👍

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +1

    እናመስግናለን

    • @maithaalktbe2177
      @maithaalktbe2177 2 года назад

      እኔ ከአምስት አመት በፊት ፍቅረኛ ነበረኝ እሱ ያፈቅረኝ ነበር እኔ አላፈቅረውም፡እና ባምስት አመቴ ሲስተር ጋ ተገናኙ እኔ ውጭነኝ ቁጥሪን አያውቅም፡ሲስተርን ስለኔ ዋጋ እዴከፈለ ከኔ በሆላ ሴት እዴአስጠላው፡ ሴቶችን መቅረብ እዴከበዴው ለሲስተር ነገራት ከዛም ውጭናት አግብታ አዲ ወልዳ አልሆነላትም ጥላሄዴች ስትለው፡ቁጥሮን ብሎ መጣ ከዛ ሰላም አለኝ ከዛ ስት ወለዲክ ዴናነህ ስለው፡ እኮን ልወልዲ ሴቶችን አላምንም አለኝ ከዛ ፍሮፋይል በቀን ሶስተየይቀይራል የሆነቦታ ልሄዲነው ይላል ከዛ አሳዘነኝ በአል ሲሆን ቢዶወቀርፆ ሲዝናና ያሳለፈውን ሁሉ ቢዶወይልካል ከዛ አሳዘነኝ መቀራረብ ጄመርን ከዛ አኮረፈ ምንም ሳላረገው

  • @seadaendris4946
    @seadaendris4946 2 года назад +1

    የኔውስ የአመት ያህል አወራን በዘመድነው የተዋወቅነው እደተዋወቅን ቶሎ ትዳር መመስረት እደሚፈልግ ነገረኝ በ3ውስጥ አገር መግባት እዳለብኝ ነገረኝ እኔደምትንሽ ጌዜ እቆያለሁ አልኩት በያንስ6ወር በምሀል በኮረና እናበጦርነቱ ነገራቶች ቀየሩ በተባው ጊዜ ሣልሄድ ቀረሁ እሡም ለረመዳን ካልመጣሽ ሰልችቶኛል አገባለሁ አለኝ እኔም አግባ አልኩት ትንሽ ከተዘጋጋን ቡሀላ በምሀል መጣ እሮመዳን ከወጣስ መቸ ትመጫለሽ ወስነሽ ንገሪኝ ሲለኝ እኔ ጠፍቸነው የምሠራው ካሁን ቀደም ብየህ ሣይሣካ ቀረ አሁን በዚህ ቀንብሎ ማለት ይከብደኛል አልኩት እሡም በንደት አገባ ትላንት ነገሩኝ እኔምንሆንኩ ግራ ገባኝ እንባየን መቆጣጣር አልቻልኩም

  • @zeynebshemsu7520
    @zeynebshemsu7520 2 года назад +1

    ዶክተር አንተን እንዴት ነው ማናገር የምንችለው እርዳታህን እፈልጋለሁ።

  • @ራእድዩቱ
    @ራእድዩቱ 2 года назад +1

    Ye migemireya. Negiii zaree

  • @sabelasabela508
    @sabelasabela508 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ሙዳይ

  • @leylamehmed5800
    @leylamehmed5800 2 года назад +1

    ሙዳይ እናመሰግናለን ግን ጠፍህሳ አረ አትጥፍብን

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад +2

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ

  • @rahmahroro2110
    @rahmahroro2110 2 года назад +1

    ሀባይቢ ላይክ አድርጉት .....

  • @ራእድዩቱ
    @ራእድዩቱ 2 года назад +1

    Mine melekit ale. Bilehi new be block asenabitogiiiii

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад +1

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ

    • @ራእድዩቱ
      @ራእድዩቱ 2 года назад +1

      @@ramadantube aderigeshalehu anechime aderigegiii maree

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад +2

      እኔንም

    • @ራእድዩቱ
      @ራእድዩቱ 2 года назад +1

      @@meri5519 ayezone enatiii

    • @ራእድዩቱ
      @ራእድዩቱ 2 года назад +1

      @@meri5519 erasishin hugiiiiii