Ethiopia: የማይደውልው/መገናኘት የማይፈልግው ለምንድን ነው? መፍትሄዎች አሉ፡፡ Why he is distant?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 618

  • @የባሌምርኮኛ
    @የባሌምርኮኛ 5 лет назад +184

    የዘንባባ ቅጠል የለውም
    አበባ
    ወንድን አትመኑ ምንም
    ቃል ቢገባ

  • @Hayat-yy2yt
    @Hayat-yy2yt 5 лет назад +70

    መዳይን የምትወድብቻ ላይክ ግጩኝ
    ይመችህ አስተዋይነህ መምህራችን በርታልን እውነታነው እኔምለው ይህንንሁሉ ቁምነቀር ከየትነው የምታመጣው ግሩምነው እናመሰግናለን ወንዲማችን

    • @martatirooq1012
      @martatirooq1012 5 лет назад

      ኑርለዘላለምበጣምአስተማሪየሆንትምርትንውየምምሰጠንእድሚይስጥህ

    • @noram7162
      @noram7162 4 года назад

      እዳተያለወድቢስጠኝፈጣሪ

  • @ድካምብቻ-ፐ5ዀ
    @ድካምብቻ-ፐ5ዀ 5 лет назад +74

    እዴው እኔስ ግራ ገባኝ እህቶች እዴ እስስት ከሚቀያየር ወድ ፈጣሪ ይሰውራችሁ አሜን ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል ዋናው ነገር ጠንካራ እና በራስ መተማመን ነው።

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 лет назад +19

    እንደ እርግብ ቀርበው እንደ ባብ ከሚናደ ፍ ሰውች ይሰውረን ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው አንተ ልጅ ብቻ ኑርልኝ

  • @markdooms9686
    @markdooms9686 5 лет назад +22

    ውይ ጉድ ይገርማል እኔስ ከአንተ ልጅ ብዙ ነገር ተምሬያለው ከዛሬ ጀምሮ ለምን ዘጋኝ ብዬ አልጨነቅም ።እስከዛሬ ተጎድቼ ነበር እናመሰግናለን ወድማችን

    • @segabalkis7334
      @segabalkis7334 5 лет назад

      እይዞሽ ኣህቴ አኔም አሁን ገባኝ ገና ምን ሆኖ ነው አየልኩ ነበር

  • @slams8915
    @slams8915 5 лет назад +12

    ጥሩ ትምህርት ነው ወንድም በርታ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው
    በምትሰጣቸው ትምህርቶችህ በጣም ተለውጫለሁኝ እራሴን እንድሆን ነው የረዳህኝ እኔም በጣም የማፈቅረው ፍቅረኛ ነበረኝ ለሱ ሥል የማልሆነው የለም ነበር ግን እሱ ወረተኛ ሁኖ ጥሎኝ ሄደ ትንሽ ብጎዳም ግን በመሄዱ አላዝንም ምክንያቱም እግዚአብሔር ለኔ የተሻለ ሊሰጠኝ ነው

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 5 лет назад +26

    አብዛኛው የርቀት ፍቅር ይጎዳል ዛሬ ነይ ነገ በሚል በተለይ ወንድ አይረዱም ሀገር ቤት ሁነው ማስፈራሪያ ሚጠቀሙበት በቃ በዚህ ቀን ካልመጣሽ በማለት ግን ዘሎ ምንመጣበት ሀገር አይደለንም እና ይሄንን ወንዶች ቢያስቡ

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 лет назад +26

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ ከባለቤቴ ጋር 4 ወር ብሎክ አርጌው ቤተሰቦቻችን አስታረቁን አሁን ፍቅር በፍቅር ሁነናል እግዚአብሔር ይመስገን ታልመጣሽ እያለ ከ 2 ወር በኋላ አገር ቤት እገባለሁ እማምላክ በነገር ሁሉ ትቅደምልን።

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ

    ውይይ ሙዳይዬ ዛሬ ደግሞ ያለ ሰዓት መጠክ አንተን አያለሁ ብዬ ስወላገድ ከማድቤቱ በር ጋር ተጋጨሁልክ እስኪ በላይክ ኮመንቶችዬ ግጩኝ😀😜
    ውዶቼ ረመዷን አለቀብን ዛሬ 27ኛው ቀን ነው በዱዓ በርቱ አንረሳሳ የኔ ማሮች😘

    • @Nejat197
      @Nejat197 4 года назад

      እሽ የኒዮ ዉድአወ አለቀብን ማሬሬሬ

  • @selamhadguhadgu476
    @selamhadguhadgu476 5 лет назад +32

    አረ ጥርግ ይበል ወንድ ሄደ ቢዪ እማ የማልወጣው ሱስ ውስጥ አልዘፈቅም እንዴ አንዱ ቢሄድ ሺ ወንድ ይመጣል ከልመጣም ደሞ ምንም አስጨናቂ ጉዳይ አይደለም ራሴን አሳምሬ ያለ ሀሳብ ጭንቀት እኖራለው ብቸኝነት እኮ ላወቀው ግፍያ የሌለበት መንጉድ ነው እንዶም ከማይጠቅም ወንድ ከመሆን ብቸኝነት ይሻላል

  • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ

    ኢትዮጵያ ያሉ ከሆኑ ጠፍተው ቢሰነብቱም መፍረድ የለብንም ምክንያቱም ኢንተርኔት ችግር ነው ኑሮ ዉድ ነው በተለይ ገጠር ከሆኑ ባትሪ ሁሉ ይቼገራሉ እኛም ማስተዋል አለብን ሴቶችዬ ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሙዳይ እናመሰግናለን

    • @melkamtube727
      @melkamtube727 5 лет назад +5

      ልክ ነሽ ግን ኦላይን እየገቡ ሳያናግሩንስ ምን እናርግ

    • @martatube73
      @martatube73 5 лет назад +4

      @@melkamtube727 የኔም ጥያቄ ነው

    • @ማረኝየአሏህs
      @ማረኝየአሏህs 5 лет назад +6

      @@melkamtube727 ኦን ላይን ከሆነ ትንሽ አስቢበት ለምን አችን ዘግቶ ሌላጋ እያወራ ሊሆን ይችላል

  • @ngesnges964
    @ngesnges964 5 лет назад +9

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ የኔን ህይወት የተናገርክ ነው የመሰለኝ ትግስቴን እወደዋለሁ ወንዶች በሚጠፉበት ሰአት በናፍቆት መጎዳት ከባድ ቢሆን ግን ምንም አዳልሆንን አስበት በትግስት ተረጋግተን ዝም ካልናቸው ይበልጥ ለኛ ያለችሁ ፍቅር እየጨመረ የጠፋበትን ምክንያት እንኳን ሳይጠየቁ ዝርዝር አድርገው ይናገራሉ ግን ሌላ ነገር አስበን በደወሉ ጊዜ በንዴትና በጭቅጭቅ ከተቀበልናቸው ድጋሜ ወደኛ መደወል እየፈለጉ ጭቅጭቃችን ያስፈራቸዋል በዛም ምክንያት ግንኙነት ይፈርሳል።

  • @ጊዜእንደለያየንጊዜያገናኘ

    በእውነት አንተን ለማድነቅ ቃላቶች ያጥሩኛል ይሄ የኔ ከባዱ ጥያቄ ነበር ሠላምህ ይብዛልን

  • @makiyeenatuw4818
    @makiyeenatuw4818 5 лет назад +28

    ትክክል ብለካል ወንድሜ ሴቶች ብዙ ጊዜ ስናፈቅር ደስታችንን በኣፈቅረነው ስው ውስጥ ነው ምናስቀምጥ እስኪ ማን ይሙት በየቀኑ ካልተገናኝን ስቶቻችን ነን ደስ የሚለን ?እናም ሴቶች ስናፈቅር አሳልፈን ለፈጣሪ መስጠት ስለራሳችን ስፀልይ ለሱም መፀልይ ህይወትን ሚባርከው እግዚአብሔር ነው ሲጠፋ እራሳችንን ከመጉዳት ድብርት ውስጥ ከመግባት እራሳችንን ማሳመን ደስተኞች ለመሆን ከራስ ጋ ማውራት ይጠበቅብናል ብዙውን ጊዜ ሴቶችን ሚያስከፋንን ብቻ ማስብ ይጠናወተናል

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 лет назад

      Wodem enamesgnalen

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 лет назад

      Wunetken newu wondem

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 лет назад

      Yesyetoch medhanyit neh

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 лет назад +1

      Balmawokye enyem tneshe teblahu

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 лет назад

      Kodomnyem lmezgebleshe blogs amgnewu 23000 Bremen tblahu egzabhar y imesgen enkuanm bezyih bcha alefelegn

  • @gjjhhihh1447
    @gjjhhihh1447 5 лет назад +3

    እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው እናመሰግናለን ብዙ የማስተካክላቸው ነገሮች አሉ ወንድሜ እህትህን ከብዙ ነገር አድነሀታልም አመሰግናለሁ በርታልኝ

  • @ኢትዮጵያዊትኤፊማ
    @ኢትዮጵያዊትኤፊማ 5 лет назад +5

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለው የሰሞኑን ችግሬን የልቤን ነው የነገርከኝ እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነው ኑርልን ሽ አመት

  • @ሚካኤልረዳቴ
    @ሚካኤልረዳቴ 5 лет назад +7

    እናመሰግናለን ወንድም መታገስን የሚያክል ነገር የለም ። ዲማ ደህና አለች አሉ ክክክ እውነትህን ነው እራስ ደህና ጥርግ ይበል ። በነገራችን ላይ ትዳር ከፈጣሪ ሲሰጥ ሁሉም ሰላም ይሆናል እና ያላገባችሁ ጥሩ ባል ይስጣችሁ ።። ያገባችሁም ፍቅርና ሰላሙን ያብዛላችሁ ።አሜን !!!

  • @ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ
    @ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ 5 лет назад +40

    አሳላሟልይኩም ወራህመቱላሂ ወባራካቱ ዉድ ኢና የተከባራጅሁ ሙስሊም እሂት ወንድሞች
    ሮማዳን አላቃብን 😢😢😢አላህ ከትራቡት ሳየሆን ተጦሙት የርገን እንሻ አላህ 🙏🙏
    እናመሳግናል ወንዲም
    አላህ ከስዴት መልስ ትሩን ትዳር ይስጤን
    እስኪ ትዳር የማረቺሁ በላይክ አሳዉቁኝ😌😌

    • @omaralatawi677
      @omaralatawi677 5 лет назад

      በጠም ትክክል መጨረሸለይ የወረሀቸው ተመቸኝ ሰለም ለንተ

    • @omaralatawi677
      @omaralatawi677 5 лет назад

      ትክክል ይጨመለቀሉ ወንዶች ፍቅር አንድ ሰው መፈቀር ሰይሆን ሁለቱም እኩል መሆን ነው በጠም ትክክል በረስ መተማመን ነው ልክነክ ሴቶች ቶሎም ነው ምንነደደው

    • @omaralatawi677
      @omaralatawi677 5 лет назад +1

      አይ በ ብርመ ቀልድ የለም እኔገ እረሴንም አሰልፌ አልሰጥም ምክንየቱም በርቀትነው የለው ምኑን አምኝ ፈቅር በፍቅር ስሆን ደስ ሰለ ል ሰው ለብር አልተፈጠረም ብር ለሰውተፈጠረ እንጅህ አው በጠም የሰዝነል ቡዙ እህቶቼ ተሰሰተወል እየየው እየሰመውነው ምንም ሰይዙ ለረሰቸው ለሱ እየለኩ እኔስ አለሀምዱሊለህ እስከዘሬ በ ቤተሰብ ጨረስኩ ሰሩልኝ ለኔም ቤት አለህ ጀዘቸውን ይክፈለቸው ለውድ ቤተሰቦቼ እሰከ ጥሩ ፍቅረኘ የትደር አገር እንድህ ሰጠኝ አለህ ዱአ አርጉልኝ

    • @amed-gv4zu
      @amed-gv4zu 5 лет назад +1

      እረ ምን እደምልህ አላዉቅም የምታስትምርዉ ሁሉ ምርጥ ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ በእዉነት በጣም ምርጥ ስዉ ነህ ትምህርትህ ሁሉ እኔን ይመለከታል

    • @love2728
      @love2728 4 года назад

      የሀይማናት ነገር አሳቢነው

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt 5 лет назад +13

    እናመሰግናለን ወንድማችን ያንተን ት/ት ሳዳምጥ ትንሽ አይምሮዬ ይረጋጋል በርታ

    • @birkeketema63
      @birkeketema63 4 года назад

      Betam Amsgenalew. Yehema timerete lene new. Zeminke yebarke.

  • @መቅዲየወሎዋቀበጥ
    @መቅዲየወሎዋቀበጥ 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ እኔ በጣም የሚወድኝ የ3 አመት እጭኛ አለኝ እና ከእንድ አመት በፊት በለመግባባት ተጣላን እና አልፈልግህም የራስህን ህይወት ኑር አልኩት እና እሱም በማህል ከሆነች ልጆ ጋር ግንኙነት ጀመር ከዚያ ከልጅቷ ጋር 1 ወር ሳይቆዩ ቤተሰብ የኔና የሱን ግንኙነት ሰለሚያውቁ አስታረቁን እናም ይቅርታ ጠየቀኝ እናም አብርን መቀጠል ጀመረን አሁን ግን እኔም በጣም ነው የምወድው ግን ልጅቱ በጣም ነው የምትወደው ሁል ጊዜ በሰው ታስጠይቀዋለች እና እልፈልግትም ይለኛል ደግሞ ወር ሁለት ወረ ቆይታ ታስቸግርዋለች እኔም ከሷ ጋር መኖር ከፈለክ እንለያያ ስለው ያላንቺ ህይወቴ ባዶ ነው ይለኛል ልጅቱም አርግዣለሁ እያለች ውሸቱን ታስፈራራዋለች እና እንዳንድ ጊዜ ይጠፋል እና ውድ የሙዳየ tv ተከታታዮች እህት ወንድሞች ምን ትሉኛላችሁ እኔ ከ2 ወር በኋላ ወደ እናት ሀገሬ እገባለሁ

    • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
      @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 лет назад

      መቅዲ የወሎዋ ቀበጥ አጣሪ ከሁሉምበፊት ብርሽንየለፋሽበትን አርቂግንደግሞ ትዳርተፈለገሽ ቤተሰብሽን ይጠይቅበስነስርአት እዛድረስ እዳትሳሳች ባይነኝ

  • @oneloveethiopian8119
    @oneloveethiopian8119 5 лет назад +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ወንድማችን በርታልን ይህ እኔን ይመለከታል የኔ ጎደኛ በጣም ቆንጅየና መልከ መልካም ነበር ከዛያ በላይ ደግሞ የሰፈራ ልጅ ነው እናም በአካል ከተለያየን 10 አመት ሞልቶን ነገር ግን አሁን ድንገት በfb ተገናኝተን በስልክ ሶስት ወር አይሞላነም ሀሳባችንን ሽራ ከተደራረግን ነገር ግን በጣም ፈጣን ውስጡ ደግሞ ምንም ነገር የለለው ሁኖ አገኘሁትና በምን መልኩ ከእርሱ እንደምሸሽ ጨንቆኛል ስልኬን ስዘጋባት በጣም ይጨናነቅብኛል ከኔ ተለይቶ መኖር እንደማይችል ሁሌም ይነገረኛል እኔ ደግሞ ግንኙነታችንን ለማቆም እፈልግ አለሁኝ የልጁን ሁኔታ ሳስብ ደግሞ ልቤ አልቆርጥልኝ አለ በዚያ ላይ የሰፈር ልጅች በመሆናችን ነገ በአካል ስንገናኝ ምን አይነት ጥላቻ ይፈጥርብኝ ይሆን እያልኩኝ ብቻ ሀሳቤ ሁሉ ውስብስብ ብሎ ብኛል እስኪ መላ በሉኝ

  • @mshdjfir4192
    @mshdjfir4192 5 лет назад +1

    በጣም ጥሩ ምክር በእውነት ይህ ትምህርት ለኔ ደረስክልኝ የሁለት አመት ፍቅረኛ ነበረኝ ምንም ጸባይ አይያዘኝም ዝም ስለው ያብዳል ሳወራው ዝም ይለኛል ባለፈው ስለ ዘርግ አውርተን ነበር ፈርቶ ይሆን እንደ ዝም ያለው ትዳርን ይፈራሉ ወንዶች ክክክክክ ምክርህ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ 🌹🌹🌹

  • @ሂክማአብድልሽኩር
    @ሂክማአብድልሽኩር 5 лет назад +4

    ልክ እንደ እስስት ነው የምያደርገው ይሄዳል ይመጣል ሲጠፋ እኔ ፈላጊ ነኝ ሁሌ ትዳር ላይ ነን በቤተሰብ ነው የተጋባነው ገና በልጅነታችን በጣም ተፋቅርን ሰው እስኪቀና ነበር የኑሮ ነገር ሆነና ሰው ሀገር ተሰደድኩ ለኑሮአችን ብዙ ነገር አደርግኩ ከ 2 አመት በኃላ የማለውቀው ሰው ሆነ በጣም ይሰማኛል በጣም ዝም ይላል እኔ ደሞ ይጭንቀኛል እደውላለሁ ምሴጅ እፅፋለሁ በጣም ይናፊቀኛልም አሁን አሁን ግን እኔ ሰለቸኝ ደከመኝ ይምር ግራ ይገባኛል ሁሌ ለምን የሚሉት ጥያቄ ለራሴ እጠይቃለሁ መልሱ ግን አላገኘውም ምን ሆንክ ብዬም ስጠይቀው አግበስብሶ ነገሩን ይተወዋል እኔም ምን ሆንክ ብዬ መጠየቅ ደከመኝ አሁን ቤተሰብ መሀል ማስገባት አልፈለግኩም ብቻ የሚያደርገው ነገር ዝምታው የኔ ግድ እንደሌለው ያስመስልበታል አሁን ፍኔም ዝም ማለትና አለመደወል ምርጫዬን አደርግኩት የሰው ሀገር ስራውና የአሰሪ ጭቅጭቅ ይበቃኛል ብዬ ዝምታዬን መርጥኩ ግን ምን ማድርግ እንዳለብኝ አላቅም ምከሩኝ አደራ ተራርቆ ትዳር ይከብዳል ግን ያልፍልናል ብዬ እንጂ ታቁትላችሁ የስደት ነገር ወይ አይሞል ነገር የሚያናደኝ ነገር ያኔ እኔን ለማግባት የነበርው ጉጉትና ፍቅር የት ሄደ እያልኩ ሁሌ አስባለሁ 🥺🥺🥺🥺ምን ላድርግ ምከሩኝ በጣም መሰዋት ከፈልኩ ለትዳሬ አሁን እንዲህ ሲሆን ያስለቅሰኛል ለምን እላለሁ ብቻ ከባድ ነው ሙዳይ ካነበብከው ምከርኝ ሁላችሁም ምከሩኝ 👍👍👍👍

    • @ageredaddisalem2514
      @ageredaddisalem2514 Год назад

      እህቴ የእዉነት እኔም እንዳች ነኜ እናምመፀለይ ብቻነው ያለብሽ

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 5 лет назад +5

    እውነት #ሙዳየዬ ትምህርትክን ስሰማ ልቤ እርፍ ይላል በቃ ሰላም ይሰማኛል 😍 እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ።
    የምን ማለቃቀስ ነው 🤨😉

  • @zinatzinat1094
    @zinatzinat1094 5 лет назад +3

    በጣም ደስ የሚል ጥሩ ምክር ስላስተማርከን አመሰግናለው ሰላሙን ያብዛልክ! እውነት ነው ጥሩ ሰው ከፈጣሪ ዘንድ ነው የሚታደለው፣

  • @cd4496
    @cd4496 5 лет назад +13

    ዉዶች እስኪ ዱአ አደረጉልኝኝ በአለህ ረመዳንን አለቀብንንን ዛሬ 27ቀን ነዉ አለህ ለይለተል ቀደር ይወፉቀንን ለአለህ ስትሉ በዱአ አትረሱኝኝኝ ህይወቴ እዳያመር የሁላችሁም ሀጃ አለንንን አለህ ሀጃችንንን ያዉጣልንንን

  • @salesale74
    @salesale74 4 года назад +1

    ሰላም ለኪ በረከት ተስፋዬ አመልክሀለው በጣም የተጋነነ ይመስላቸው ተከታታይ የመንገድ ላይ kidny ተከታታይና ሰፊ ጥረት እየተደረገ ነው እንደሚመስለኝ እኔ እንደማስበው nember ከተፈረደበት ወንድሜ ገላን ኮንደሚኒየም የምናመሰግነው እንተዋወቃለን ወይ ምንድነው ሚያወራው ጉዳይ ነው መደወል ገደላቸው ይፈለጋል በምንም አይነት አልረሳምም በፍጹም

  • @zdyoutube5251
    @zdyoutube5251 5 лет назад +6

    ዋውውው👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚በጤና በሰላም በፍቅር በመትረፍረፍ ህይወትህ ይጎናፀፍ ምርጥ ምክር በነፃ ይሄን ያክል ትምህርት ስለሰጠህን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን እኔ በዚች ወር ውስጥ በማላውቀው ነገር ረመዳን ስለሆነ ነው እያለ ጥሎኝ ላሽ ብሏልና እራሴን በራሴ እያጋጨሁት ነበር ጥያቄየን ሁሉ መለስክልኝ 💚🌹በጤና ኑርልን ጥሩ ኮንፊደንስ ሰጠህኝ በቀጣይም ውጤቴን በኮሜንት አሳውቅሀለሁ

  • @meskimeski7996
    @meskimeski7996 5 лет назад +13

    እናመሰግናለን ወድም በርታልን የኛ የሴቶች መምህር ነክ ተባረክ

  • @birkieabibaw6688
    @birkieabibaw6688 5 лет назад +1

    በጣም ጥሩ ምክር እናመሰግን አለን እኔም ያጋጠመኝ ገጠመኝ ሰሞኑን እሱ ሀገር ቤት ያለ እኔ በስደት ያለሁ በሀካል አላቀውም በስልክ ማቀው እናም እደሚወደኝ ይነግረኛል እደሚያፈቅረኝ ይነግረኛል እኔ ለፍቅር ጭራሽ ቦታ የለኝም ነበር ሲያወራኝ እየቀለደኝ ይመስለኛል ጭራሽ በምን ልመነው ግን እመኝኝ ይለኛል ውስጡን ሁሉን ያወራኛል ከዛ ይሄ ልጅ ግን እውነቱን ነው እያልኩ አሰብኩ ሀገሬን ልገባ 3 ወር የቀረኝ እግዲህ ፍቅር ከያዘኝም የራሴ ጉዳይ ብየ ወሰንኩ እደምወደው ነገርኩት ግን እደምወደው ስነግረው እያራቀ ሄደ ሲመጣ ማየት ከሄደ ይህድ ቅልጥ ይበል ። ወደ ሀገርሽ ሰላም ግቢ በሉኝ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    ተባረክ ወንድማችን የኔው ደነዝ እማ በ15 ቀን አንዴም ብቅ አይልም ግን ያለበት አገር ኔት ወርክ ብዙ አይሰራም ሆኖም እሱ በጣ አበዛው እንዳልከው ትግስት አስፈላጊ ነው

    • @netsanetbelete6887
      @netsanetbelete6887 5 лет назад

      ayzoshi mamati tageshiw yenaws temasgan new ena sra jamira eskicheris kenawga new ken yaweragal betelay demo mata beka ekul new emntegaw emninesaw gn gena alitegabanm fikiregaya new

  • @martatube73
    @martatube73 5 лет назад +4

    እኔ ባሌ ያንድ ልጄ አባት ነው ።ግን ወቀሳው ይቅርብኝና ፈጣሪ ልቦና ይስጥልኝ በቃ ሁሉን ያያል ፈጣሪ ።እናመሰግናለን ወንድማችን🙏

  • @hannahanna9630
    @hannahanna9630 5 лет назад +3

    እህት ወንድሞቼ የሆነ ነገር በሉኝ የእናተ ሀሳብ ለኔ ትልቅ ነገር ነው። ገና ወደ ስደት ሳልመጣ የፍቅር ጓደኛ ነበረኝ እና ተነጋግረን ወደዚህ መጣሁ እና 3 አመት ቆይቼ ቤተሰብ ብቻ ነበር የረዳሁት እና ሀገር ቤት ገብቼ ያለውን ነግሬው ለእራሳችንም ተመልሼ መስራት እንዳለብኝ ተነጋግረን ተመለስኩ እና ትንሽ ሰራርቼ አብረን እንድንሆን ሀገር ቤት ሄድኩ ቤተሰቦቼ ይቃወሙ ነበር ስለሱ መጥፎ ነገር ስለሚሰሙ እኔ ግን አሳመንኳቸው እና ልቤ ይፈራ ስለነበር ማለት ብዙ ሴት እህቶቼ ተጎድተው አይቻለሁ ስለዚህ ቁጭ አድርጌው እኔ እዛ እያለሁ ሌላ ሴት ጓደኛ ነበረህ ወይ የደበከኝ የዋሸህኝ ነገር. ካለ ወደ ትዳር ከመግባታችን በፊት እውነት እንነጋገር ስለው እረ በታምር አለኝ በሳምንቱ የስልክ ቀፎ ተቀያይርን አጋጣሚ እና ቀፎ ላይ የቀረ የብዙ ሰው ሜሴጅ አለ የሆነች ሴት ከወለደች ጀምሮ የክርስትና የ አንድ ወር ሞላት ሁለት ወር እያለች የላከችለት አለ ሳየው ትንሽ ግራ ቢያጋባኝም ስንገናኝ ጠየኩት ዘመድ ናት ብሎ አከሌ ትባላለች አለኝ ተውኩት ግን በሌላ ቀን ቁጭ ብለን እያለ መጣሁ ብሎኝ ወጣ ስልኩ ትቶት ስለሄደ ብዙ ግዜ የሆነ ስልክ ይደወላል ከዛን ስልክ ቁጥሩን ፅፌ ያዝኩት ቫይበር ላይም ወዲያው ቴክስት ገባ ሳነበው ልጅቷን አሞብኛል ገንዘብ እፈልጋለሁ ይላል ከዛን በማግስቱ ደውዬ ማነሽ ስላት ዘመዴ ያላትን ስም ነገረችኝ እና በቃ አይዞሽ እኔ ገንዘብ ሰጥሻለሁ ብዬ እንገናኝ አልኳት እና እሺ ብላኝ ሄድኩ ለሱም አልነገርኩት ከዛን ማነሽ ስትለኝ የፍቅር ጓደኛው እንደሆንኩ ነገርኳት እና ደንግጣ ያለውን ነገር ነገረችኝ እንደወለደችለት በስህተት ነው ስላት መውለዴ አዎ በስተት ነው ግን ግንኙነታችን ለረዥም ጊዜ ነበር አለችኝ እና በዛው እዳገኘውሽ እንዳትነግሪው ብዬ ከሷ ጋር ተለያየን እሱንም ደውዬ አጊንቼ ስጠይቀው ምን ላድርግ የአንድ ቀን ስህተት ነው እንዳልለይሽ ስለምፈልግ ነው ያልነገርኩሽ አለኝ በቃ ይሄን ብቻ ነው ያለኝ ይቅርታ የሚል ከ አፉ አልወጣም ወዲያው ፕሮሰስ ጀመርኩ እና ሁሉን ትቼ ዱባይ መጣሁ ተለያየን በሰዓቱ በጣም ተጎድቼ ነበር ከአመት በኃላ ሌላ የፍቅር ጓደኛ ያዝኩ የተሰበረ ልቤን በደንብ ነበር ከፈጣሪ በታች እሱ የጠገነልኝ አብረን እንዲሁ በስልክ እያወራን ከወራቶች በኃላ ሀገር ቤት ስሄድ ቤተ ክርስቲያን ሄደን ቃል ገብቶ ቀለበት አረገልኝ እናም ትንሽ የቀረኝ ነገር ስለነበር ወደ ዱባይ ተመለስኩ ለ 7 ወር እዚህ በመጣሁ በሁለት ወሬ ደውሎ መለያየት አለብን ቤተሰብ አግባ እያለ አስጨነቀኝ በቃ ላንቺ አልሆንሽም ምናምን እረ ብዙ ነገር ነው ያለኝ እና ተለያየን ግን አልፎ አልፎ ያወራኝ ነበር ከዛን በተለያየን በ በ 3 ወሩ ተመልሶ መጣ እና አንቺ በሄድሽ በ 2 ወር ከጓደኞቼ ጋር ጠጥቼ ከሴት ጋር አድሬ እራሴን ስላቆሸሽኩ ነው እንለያይ ያልኩሽ ግን ካንቺ ተለይቶ ህይወት ጨለማ ሆነችብኝ አለኝ አንድ እድል ስጭኝ ይቅርታ አድርጊልኝ አለኝ ይቅርታ ባደርግለትም ደግሜ አብሬው ለመሆን አቃተኝ ልቤ ፈራ ልሄድ ደግሞ ወር ነው የቀረኝ ግራ ገባኝ! እናተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ? ልቤ በሰው ሀገር ቆሰለ!!!!

    • @መሣቄንወደድኩት
      @መሣቄንወደድኩት 5 лет назад

      እህቴ በጣም ያሣዝናል ታሪክሽ ግን አሁን ላይ ያለዉ ፍቅረኛሽ እሡ እንዳለሽ የእዉነት ተሣሥቶ ከሆነ ያረገዉ ሙሉ በሙሉ ባታምኝዉም ይቅርታ አድርጊለትና አብራችሁ ብቶኑ የእዉነት እምታፈቅሪዉ ከሆነ መለየት ከባድ ነዉ ግን ኢትዮጵያ ሥገቢ ነገሮቹን በደንብ አጣሪ እሡ ያለዉ እዉነት ከሆነ ሥለሚያፈቅርሽ ነዉ የነገረሽ እና ይቅርታ የጠየቀሽ ብየ አሥባለሁ አይዞሽ እህት ፈጣሪ ካንች ጋ ይሁን ፀልይ

    • @hannahanna9630
      @hannahanna9630 5 лет назад

      @@መሣቄንወደድኩት እሺ እናት አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያለው ሁሉ በህይወቴ ይፈፀም

    • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
      @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 лет назад

      Hanna Hanna ቤተሰብያለሽን ስለማሰሚነዋ ውጤቱ

  • @sifkoo
    @sifkoo 5 лет назад +5

    ምክረክ ደስ የላል bro የኔም እየሸሸ እየ መጣ አስቸግሮኛል ምክናቱን ግን አልክም ፍቅር ከጀመርን ገና 6 ወራችን ነዉ እና ግራ ገብቶኛል እባካችሁ መላ በሉኝ ተያየእተን አንኩአን አንክም ደሞ ወዳ አገር ለመመለስ 3 ወር በቻ ቃራኝ ላገኘዉ ልራቀዉ ብዬ ተወዛገብኩ እስት መላ በሉኝ

    • @አለምእሸት-ኀ7ወ
      @አለምእሸት-ኀ7ወ 5 лет назад

      አይ እህቴ ካንች እኔ ባላውቅም ተጠንቀቂ እራሥሺን ጠብቂ እንዳይጎዳሺ ብዙም አትመኝው የግሌ አሥተያየት ነው

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 5 лет назад

      እራቂው ክፍተት ያሳየ ሰው አይጠቅምም

  • @lplpplplpu8637
    @lplpplplpu8637 5 лет назад +12

    ተባረክ አቦ አውነት የዛሬው ትምርትህ ተመችቶኛል

  • @hayattygitahon676
    @hayattygitahon676 5 лет назад +2

    የፍቅር ስው በጣም እናመስግናለ ያልክዉ ሁሉ ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን ሂውትን ይሚቅየር ትምህርት ነው ባንት እውቅት ብዙ ትምራልሁ ስላምህ ይብዛልን ወድማችን ብርታ ጎብዝ ነህ

  • @ss-hl9nn
    @ss-hl9nn 5 лет назад +1

    ወንድሜ እግዚሀቤር ይባርክህ ጥሩ ምክር ነው ግን እንዳልከው ብዙ እህቶቻችን በስደት ላይ ሆነው እየተዋወቁ ፍቅር ውስጥ ከገቡ በሃላ ብር ላኪልኝ ካላት ዝም ብላ መላክ ነው ምንነቱን ሳታጣራ በአካል ለማታቀው ወንድ እኔ አንድ ታሪክ አቃለው ልጁ ለ10 አመት እስርቤት ተፈርዶበት ታስሯል እሚጀናጀናት አረብ አገር ነች ምክንያት እያበዛ ብር ይላታል ትልካለች እሷውስጡን አታቅም ።እስርቤት ይሁን ምን ይሁን አታቅም ።እሷ ዝም ብላ ትልካለች ።ስትመጣ የት ነው ማረፊያዋ የቁም ሞት ጉድ በሉ እህቶቼ ከወደዳችሁ ውደዱ እጂ በጥቅም አትተሳሰሩ በፈጠራችሁ ንቁ እቺልጅ አሁን ወይከብሯ።አልሆነች ወይ ከሱ አልሆነች ወንጀለኛሰው ወዳ ገደል ገባች

  • @yayabzbzbsb9709
    @yayabzbzbsb9709 5 лет назад +1

    የኔ ባል እዳልከው ነው መጀመሪያ የድውልልኝ ነብር። ከተጋባንም ብሓላ። እንድዚያ። አሁን ግን ጠፋጠፋ ይላል። እኔም ብዙም አልከታተለውም። ቆይቶም በሃ ይድውላል እንጂ እኔ አልድውለልትም። ግን እንድሚውድኝ ለቤየስዎቹ እነ ለጎድኞቹ። ይነገራ እኔ ግን ብተዘዋዋሪ እስማለው። ግን ብዙ ጌዜ። ከኔ።ጋ ግን ሲርየስ ነው ግን ለምን ይሆን???።

  • @tsehaytube5751
    @tsehaytube5751 5 лет назад +4

    Its nice advice mudayu. THNKS U ካሁን ስአት ፍቅር ወገቤን አስሬ መሽቀል ነው እሚያዋጣኝ ....loves its lost every where. But you have an best guys.........and already is't loves. Each others

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ

    ስላምክ ይብዛ ወንድማችን በርታ ግን ቴሎግራም አለህ በምን እናገኘው😢

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 5 лет назад +30

    እኔም ደርሶብኛል ሳላስበው ሳላልመው ምክኛቱን ሳላውቀው ፀጥ አለኝ ግን እሱ ህደ ብየ ምንም አልሆኩም እራሴን ጠብቄ እሄው እኖራለሁ

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 5 лет назад +5

    ኧረ የኔም ያጋጠመኝን እህቶቼን ካስተማራቼዉ አካፈልኝ ከ2 አመት በፊት ነዉ ። እናም እኔ ሃገረ ቤት እያለሁ አንድ ትልቅ መ /ቤት ዉስጥ በምሰራበት ወቅት አንድ ልጅ ተጨምሮልን አብረን መሥራት ጀመርን ።ከዚያም ተግባባን እኔ ከ2 አመት በኋላ ወደዚህ መጣሁ
    ።እዚህ ከመጣሁ በኋላ አፈቀርኩሽ ማለት ጀመረ ። ትንሽ ቆይተን እሽ አልኩት ። ልጁን በደንብ ስለማዉቀዉ ያሳዝነኛል ምስጊን ነዉ ። በፍቅር ዉስጥ ትንሽ ቆይተን ጭልፊት እንዳነሳቻት ጫጬት ድራሹ ጠፋ ። ወንድሙን ስጠይቀዉ ስልኩ ጠፍቶበታል ። ከስራም ወጥቷል አለኝ ። የሁለት ወር ደሞዜን አንከልክዬ ላኩለት ። ግን እሱ ሌላም ችክ እንዳለችዉ ደረስኩበት ድምፅህንም መሥማት አልፈልግም ከእንግዲህ አልኩት ተለያየን ። ወዲያዉ ያችኛዋን በእኔ እልክ አገባ ። ወዲያዉ ተፋተዉ አሁን እንደ ጥጃ በየሜዳዉ ይፈነጫል ። የቼኮለች አፈሳ ለቀመች ።

    • @hudamohammedmohammedhudamo3758
      @hudamohammedmohammedhudamo3758 5 лет назад +1

      😭

    • @emebetemuti9602
      @emebetemuti9602 5 лет назад +1

      lanchi yemihon sew aydelem,lanchi egzahaber lela yazegajilishal ,unkan tegelagelshi

    • @majdomajdo4015
      @majdomajdo4015 5 лет назад

      @@emebetemuti9602 ትክክል አዎ ፈጣሪ ክብር ይግባዉና ባጭሩ ገላግሎኛል ። ግን አሁን ችግሬ ወንዶቹ ሁሉ እሱን እየመሰሉኝ ሰዉ መቅረብ ፈራሁ ምን ላድርግ ???

    • @emebetemuti9602
      @emebetemuti9602 5 лет назад

      atifiri hulum wendi andi aydelem, enem kifu wendi getimongal legizew wiste tesebere inji dingalo,ahun lela wendi lemayaz tinish gize wiseji ,beterefe solot adergi fatare lehulachin azegajitolonal,

    • @egzabheryemsgn2311
      @egzabheryemsgn2311 4 года назад +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @ferihatube3388
    @ferihatube3388 4 года назад +1

    ሙዳይ ልክ ነህ እናመሠግናለን ግን የኔው የሚገርመው 6 ወር ሁላ እናቃለን ስንደዋወል ሳንፃፃፍ በቃ ተረሣሠትን ብዬ ብወደውም ሌላ ሠው ላገባ ነበር አልሆነም ሁለታችንም በርቀት ነን እናም እሡ ካገር ወጪ ነን ግን ባጋጣሚ አንድ ቀን ደውሎ ካሠብሁት በላይ ነው የሆነው ከዛም በሃላ 1ወር 2 እንጠፋፋለን ሁለታችንም ጋ ፍቅር አለ አሁን ሤቶች ልል የፈለኩት ወንድ ሢሄድ ይሂድ አትወታተሉት በቃ እናተ ዋጋ ያላቸው ሠው ሁኑ ፍቅር ማለት ትግስት ነው ታማኝ ሀኑ ማውራት ብቻ ፍቅር አይሆንም እና አብሽሩ

  • @ዘምዘምዩቱብ-በ4ሠ
    @ዘምዘምዩቱብ-በ4ሠ 3 года назад +1

    እሥኪ እሄንን ምተነቡ ሁለ እበከቹ የምበለበት የመጠ ደረጀ እየደረሠኩ ነው እበከቹ በፈጠሪየቹ ሥም እንደው በሙድዬ ምክር ሥራ ፈልጉልኝ ዱበዮች በሌ ብር ልኬ ሌኬ ሠበቀ ሥራ የለኝም ሥለ በለሠብኩበት ሠአት ዘግቶኝ ጠፈ ወለሂ ጨቆኛል ዱአም አርጉልኝ

  • @znashayele7695
    @znashayele7695 5 лет назад +4

    በጣም እናመሰግናለን እኔንም አጋጥሞኛል ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ganatganat5642
    @ganatganat5642 5 лет назад +14

    ወይኔ ሙዳዬ አሳከኝ ሳይጠሯቸው ይመጡና ሲፈለጉ ይጠፋሉ ጥላቢሶች እማይመለከታቹ ይቅርታ

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ

    ችላችላ ካለ ይፋእጠይቀዋለሁ ሲጠፋጎደኞቹን ወይም ለቤተሰቡ እደውላለሁ ወይም እህቴንደውየ ደውይናጠይቂልኝ እላለሁ እጠይቃለሁ ግን አመትበለጠን እሱአገርነውያለው የትዋልክየትአደርክ አልለውም ትዝምአይለኝ ግንእሱውይነግረኛል ።ፈጣሪያሳካልኝ 3ወይም4ወርቀረኝ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад +2

    እንኳን ደና መጣክ በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 5 лет назад +2

    እንኮን ደህን መጣህ ወድማችን እናመሰግናለን በርታ በጣም ጥሩ ነው ትምርትህ አቦ ተመቸህኝ እረ ወዶች ክብር የላቸውም

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 5 лет назад +5

    ዋዉ ወንድማችን በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመስግናለን

  • @ሮዝሃበሻ-ወ1ዘ
    @ሮዝሃበሻ-ወ1ዘ 5 лет назад +2

    አሪፍ ትምርት ነው ወንድም የኔውም ጥሎኝ ሄደ ከሄደ ደሞ 8 ወር ሆነው አሁን ይሄ ምን ይሉታል ይገርማል እኔ እንኳን ጣጣ የለኝም

  • @tgtigi6843
    @tgtigi6843 5 лет назад +3

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው ካንተ እያገኘሁ ያለሁት እናመሰግናለን በርታ

  • @አለምእሸት-ኀ7ወ
    @አለምእሸት-ኀ7ወ 5 лет назад +3

    ትክክል ነህ ወንድሜ በጣም ጥሩ መልዕክት ነው

  • @mazichanaltube4242
    @mazichanaltube4242 5 лет назад +1

    ሙዳየ እውነት እኔ ባንተ ምክር ተሳክቶልኛል ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው እስኪ ጭራሽ ቁጥሩንም ደልቸው ልክልኩን ነግሬ ተለያይተናል በቃ ብየው ከዛ ይቅርታ ጠይቆ አሁን ከወር በሀላ እሱም እኔም በፍቃድ ህደን ቀለበት አስሬልሽ አዝናንሸሽ ትመለሻለሽ አለኝ እና ላሊበላ እወስድሻለሁ አለ እኔ ግን ብዙ ሰድቤውነበር አናዶኝ እና ሙስሊም በዱአ ክርስቲያን በጸሎት አስቡኝ እኔ ሁለቴ ነው ልቤን ያደሙት ሲበዛ ሰው አምናለሁ የዋህ ነው ውስጤ እወደዋለሁ በጣም አፈቅረዋለሁ ግን እደማፈቅረው አልነግረውም እደምወደውጅ ይኮራሉ ሲያፈቅርህ ምናምን ስንላቸው ጠብረር ስንል ወዶች በደንብ ነው የሚወዱን ልጥፍ ስንል ነውጅ

  • @ሺቱእሼቱ
    @ሺቱእሼቱ 5 лет назад +6

    እናመሰግናለን ውንድማችን በርታ

  • @ለኔስልዩናትእመቤቴ
    @ለኔስልዩናትእመቤቴ 5 лет назад +2

    ምርጥ ምክርነው እናመሰግናለን ወድማችን

  • @እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ

    እኔ በጣም ከአንተ ትምርህት ወሰጀያለሁ መልካም ሰው እናመሰግናለን

  • @hdhfjjnr7100
    @hdhfjjnr7100 3 года назад +1

    ትክክል ነህ

  • @ስለወደደኝአዳነኝአዳነኝ

    ደስ እሚለኝ ልጂ አለ ልጁ መጥፎ ባህሪ አለው ግን እውነት በእውነተኛው ከመጣና ፍቅር ከገባለት ከነማንነቱ ተቀብዬ እቀይረዋለሁ
    ፊት አልሰጠውን ይፈራኛል ሳያውራኝ አይውልም በጣም እፈታተነዋለሁ እልህ አለበት በዚህ ደስ ይለኛል የበለጠ እንዲፈልገኝ እንዲያፈቅረኝ ምን ላድርግ? ፕሊስ ምከሩኝ💕

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 5 лет назад +1

    ሰላም ሙዳይዬ & ተከታታዮቹ ስለምክርህ ሁሌም እያመሰገንን የዛሬዉ ትምህርት ብዙም አልተስማማኝ እንዴት የሚዋደድ ሰዉ በቀን ለ 5 ደቂቃ እንኮ ሳይሰማማ ይዉላል??? እንዳልከዉ ሰዉ ከፍቅር አልፎ ትዳር ማሰቡ፣ ወይ ስለወደዳት ሴት ወይ ስለወደደችዉ ወንድ ሊያስቡ ይችላሉ ጥፍት ብሎ እንደመስቀል ወፍ ብቅ እያለ ከሆነ ግን በፍፁም እንዲህ አይነትን ሰዉ ልቀበል አልችልም የማይወደኝን ሰዉ ወይ ሴትዮ ጎትቼ በህይወቴ ላይ ችግር አላመጣም ።። የሚዋደድ ሰዉ በፍፁም ሳይተሳሰብ መደወ እንኮ ቢያቅት በሚሴጅ ሳይገናኝ አያድሩም ባይ ነኝ ይሄን ስሜት በጣም የወደደ ሰዉ ብቻ ያዉቀዋል።

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 года назад +1

    የዛሬውስ የኔነው ያወርህው እየናፈቀኝ ዝም አልኩ ሥፀፈለትም አይመልስም ግን ሀሣብላይ ሆኖነው ብየ አሥብና ዝም እለዋለሁ ሥያስፈልገው ይደውላል አላነሣም እልና እደገና ሥሜቱን እዳልጉደውብየ ደስ የሚል ፈትሰጠዋለሁ

  • @alemgonfaalemgonfa5526
    @alemgonfaalemgonfa5526 5 лет назад +2

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @arsiibiyaako3514
    @arsiibiyaako3514 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክር ነዉ

  • @tigistniguss1652
    @tigistniguss1652 5 лет назад +2

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኃኝ በርታልን

  • @mekdilove4139
    @mekdilove4139 5 лет назад +2

    በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን

  • @alhmduleallhallh1297
    @alhmduleallhallh1297 4 года назад +1

    የኔ አስተዋይ በጣም ቅን ልጂ ነህ ከአነጋገረህ ከትምህረትህ 10000'00000 ላይክ ሰጥቸሀለው

  • @ብርሀንየሥላሴባርያ
    @ብርሀንየሥላሴባርያ 5 лет назад +3

    ይኔ ችግር አልተ ጠቀስም ብቻ ከባድ ነው።
    ያልካቸው ሁሉ ትክክል አስተማርወች ናቸው እናመሰግናለን።

  • @s.m.a5904
    @s.m.a5904 5 лет назад +6

    ብዙ ጊዜ ተመስጬ ነው ማዳምጥክ coment አልጽፍም ዛሬ ልጻፍ እዉነት ከምር በጣም ይለዉጣል ምክርክ በጣም በርታ አመሰግናለሁ

    • @ethegy614
      @ethegy614 5 лет назад +1

      ወንድሜ እንካን ደህና መጣክ በጣም ከልብ አመሰግናለው ብዙ ትምርቶችን ወስጃለው ተግባር ላይ እንደ ማውለው ተስፋ አረጋለው ተባረክ በዚው ቀጥል

  • @የማርያምፍቅርልዬነው
    @የማርያምፍቅርልዬነው 5 лет назад +18

    እውነት ነው ወንድማችን በተለይ ወንዶች ችት ካረጉ በዛው ይጠፋሉ ሥለገጠመኝ ነው ለማንኛውም አንድሽ አንድ በሮች አሉት ፈጣሪ አምኖ መቀበል ነው ዋናው ነገር ጤና ነው ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል
    ሤትም እንደዛው
    ፈጣሪ ቤተሠቦቻችን ሠላም ያርግልን
    በርታልኘ ወንድም

    • @efremnega1781
      @efremnega1781 5 лет назад +1

      ችት ምን ድነው ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ምን ለማለት ነው ኣልገባኝም

    • @የማርያምፍቅርልዬነው
      @የማርያምፍቅርልዬነው 5 лет назад

      @@efremnega1781 የኔ እህት ወይም ወንድሜ
      ችት ማረግ ማለት መሥረቅ ወይም በባል ላይ መማገጥ ፍቅረኛ እያለሽ ወደ ሌላ መሀድ ነው
      ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ደሞ በቃ ሠው ቢሄድ ሠው ይመጣል ለማለት ነው ይገባሻል ብየ ተሥፋ አረጋለሁ

    • @efremnega1781
      @efremnega1781 5 лет назад

      @@የማርያምፍቅርልዬነው ኣው ትክክል ኣሁን ገባኝ ግን ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል እያሉ መማገጥ ተገቢ ኣደለም ለመልሱ ኣመሰግናለው

    • @የማርያምፍቅርልዬነው
      @የማርያምፍቅርልዬነው 5 лет назад

      @@efremnega1781 አይ ምነው አበዛሽው ማግጡ አላልኩም አታለቃቅሡ ከሆነ በኃላ ጠንካራ ሁኑ ሣይሆን ነው መጠንቀቅ ነው ያልኩት
      አሯሯ ሙደይ ንገርልኝ😬

    • @efremnega1781
      @efremnega1781 5 лет назад

      @@የማርያምፍቅርልዬነው እሺ እህት kkkkkk

  • @mazas3076
    @mazas3076 4 года назад +1

    እውነት ነው

  • @mamewdshalehu5637
    @mamewdshalehu5637 5 лет назад +2

    ዋው በጣም አሪፍ አገላለፅ ነው በጣም የውስጤን ነው የነገርከኝ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @reemali5353
    @reemali5353 5 лет назад +2

    እውነት ነው ወድም ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @hanamisfin4952
    @hanamisfin4952 5 лет назад +34

    ምናለ ፈጠን ብለህ በነበር ህይወቴ ሳይመሳቀል

  • @አያትየእናቷናፍቂ
    @አያትየእናቷናፍቂ 5 лет назад +2

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
    ወንድሜ አመሰግናለሁ 👍👌

  • @fawzyahmozmel883
    @fawzyahmozmel883 5 лет назад +6

    እኔ ቢጠፋብኝ እንዲህ እለዋለው ትመጣ እንደው ቶሎ ናህ ቆሜ አልጠብቅህም ወድ ቢሄድ ወድ ይተካል አባት አይደለህም እለዋለው በተረፈ ጥርግ ይበል

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +14

    ሙዳዬ እውነት ቃላቶች ያጥሩኛል ልዩ ሰው ነህ ሰላምህ ይብዛ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @helenmisganaw3267
    @helenmisganaw3267 3 года назад +1

    እናመሠግናለን

  • @amneamne3871
    @amneamne3871 5 лет назад +25

    ሙዳይዬ እውነት ቃላቶች ያጥሩኛል ሊዪ ሰው ነህ ሰላምክ ይብዛ

  • @rediredi1375
    @rediredi1375 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @maryyoutube8719
    @maryyoutube8719 5 лет назад +2

    እኔ በጣም የምወደው ልጅ አለ ግን ሁሌም ላግባሽ እያለ ከቤተሰብ ጋር በስልክ ያወራል ግን እኔ አንድ ነገር አሳሰበኝ እየጠፋ ይመጣል ግራ ገባኝ ምን እንዳደርግ አላቅም በእውነት ደሞ በሚያወራበት ሰአት እወድሻለሁ እያለ ነው ምን ላድርግ

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 5 лет назад +1

    አመሰግናለሁ ደስ የሚሉ ተጨባጭ ሃሳቦችን ነው የምታቀርበው

  • @መንገድላይእዳልወድቅበክር

    ሰላም ህ ይብዛ ወንድም በጣም አመሰግለሁ ዛሬ እኔ ብዙ ጌዜ ማስብበትና ምጨነቅበት ነገር ነበር ና ካሁን በኃላ እተገብረዋለሁኝ መልካም ቀን

  • @alej1102
    @alej1102 5 лет назад

    አድስ ነኝ ለቤትህ እናመሰግናለን የኔ ፍቅረኛ ሀገር ቤት እያለው ነው የተዋወቅነው እኔ ዝም ስለው ማለት ካልደወልኩኝ ኢተርኔት ባይኖር እራሱ ቀጥታ ድረስ ይደውላል ብዙ ግዜ
    ግን አድ ነገር አለ እወድሻለው አይለኝም እና እኔ ግራ ይገባኛል አይወደኝ ይሆን እላለው ግን ደግሞ ከኢትዮጵያ ቀጥታ ሲደውልልኝ ቢወደኝ ነውጅ የሚደውልልኝ እላለው ብቻ እስኪ የሆነ ነገር በለኝ ወድሜ

  • @فاطيمااِبراهيمفافي

    በጣም አሪፍ ት/ት ነዉ እኔ ምንም አይመስለኝም ከሄደ ይሂድ

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 4 года назад +1

    ሙዳ እግዚአብሔርም ይስጥልን ስለምትሰጠው መረጃ እስኪ በውስጥ መስመር እንዴት ላናግርህ ?

  • @ዊንታጌታቸው
    @ዊንታጌታቸው 5 лет назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ደስ የምል ምክር ነው ብዙ ነገር ተምረበታለሁ በርታልኝ

  • @almazethiopiawit44
    @almazethiopiawit44 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በምክርህ በዙ ነገር ተለውጨበታለሁ የምወደው ባሌ ምንም በማለውቀው ነገር ትርግ ብሎ ሄደ በስደት ነው የምኖረው አብረን ስኖር ፍቅራችን ልዬ ነበር ስደት አይኑ ይጥፋ እናም እራሴ እንዳቅ አድርገሃኛል አመሰግናለሁ

  • @jennyjenny6323
    @jennyjenny6323 5 лет назад +6

    እነመሰግናለን

  • @masaratdemse8533
    @masaratdemse8533 5 лет назад +9

    ወይ ምክርህ እኮ ህይወት ይቀይራል እኮ እግዚያአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @nestyfiker2875
    @nestyfiker2875 5 лет назад +4

    እዉነት ነዉ በጣም ትልቅ ምክር ነዉ tnxxxx

  • @እስኪጂማ
    @እስኪጂማ 5 лет назад +4

    እናመስግናለን ወንድም በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @ogoghud7013
    @ogoghud7013 2 года назад +1

    በጣምእናመሰግናለን

  • @evana4364
    @evana4364 5 лет назад +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @AbiAbi-kn7go
    @AbiAbi-kn7go 4 года назад +1

    ሙዳይ እውነት እናመሰግናለን

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ

    በጣም ሀሪፍ ምክረ ነው እናመሠግናለን

  • @meseratyegzaw9205
    @meseratyegzaw9205 5 лет назад +2

    በጣም እናመስግአለን ወንድማችን ይህም አንዱ የኔ ጠያቃ ነበር

  • @zedtube5431
    @zedtube5431 5 лет назад +2

    አራ ወንድም ትትምህርቱ ይመቻል እናመሰግናለን

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад +2

    እረ ተዉ ግን Like ግጩኝ እምትሉ ሰወች በየኮሜቱ ምን ሼ ነዉ አይደብርም ላይኩን ለቲዩ በሮች ዝብላችሁ አትማሩም አቦ ከትዩብ ነበር እያጋጩ ማባረር😏👊👊So እናመሰግናለን ሙዳይዬ

  • @እሙማሂርባሌንናፋቂውደሳይ

    በጣም ይመቻል ምክርህ እናመስግናለን

  • @uaeuae8911
    @uaeuae8911 4 года назад +1

    ሰላም ወንድማችን የኔ ፍቅርኛ መጀመሪያ ጠባም ይወደኝ ነበር ደውሎ ካሌነስሁለት በጠም ይበሳጨ ነበር አሁን ግን ችላማለት ጀመር በሰምንት ቀን ይደወላል አነሰለት አለሁ ግን ትንሸ ከዋራኝ ቡሀላ ስልክተደወለይለኝ እዘጋለት አለሁ መልሸ ስደውል ቢዚ ነው በጣም ሰለምወድው እበስጫለሁ ስራ አይስራኝ ምን ማድርግ አለብኝ አንድ ቀን ብቻ አይደለም ሁልግዜ ነው ሲጨርስ ከይደውልም ወላሂ ምኖበለው