Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እውነቴን ምልሽ. እኔ ከረሴ ይልቅ ለሱ ነበር ምኖራው ህልሜ ነበር. የለደረኩት ነገር ተለም እሱን ብዬ. ግን. ጥሩናቴ በዛባት መሰለኝ ሁሉም ነገሩ ተቀራኒ ሆነ 😢😢😢😢
😥😥
Ayizosh wede lesew sayihon lerasish nuri kezan lelawm lanchi menor yijemral
ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽልን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
thank you❤❤🎉🎉
አትጥፊብን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yodiye kalat yelegnim wode fit wode fit yene wud❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በይ ተናገሪ😂😂😂😂😂😂
Hi 👋 ❤❤🎉🎉
አረ ጨነቀኝ ወደገዱሉው ጊቢ😂
😂😂🙈
❤❤❤❤❤🎉
Yasebshiw yesaka
❤🌻
ግን ለምንድነው ኤረጋ ብለሽ ማትናገር አንቺ እያለሽ እኔ ጨነቀኝ
❤❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤
እስኪ በኮመት ምከሩኝ እሱም እኔም ስደት አንድ ከተማ ነን እሱ ገጠር ነው ግን በአካል አንተዋወቅም በፎቶ ብቻ ነው ሽማግሌ ልላክ እያለ ነው ምን ላርገው መተህ እኔተያይ ስለው ለሰርጉ እንጅ ለማየት አልመጣም አለ ምከሩኝ የምር
ማየት ግድ ነው አንድ ሀገር ካላችሁ እህት
@@EmanHussen415 አይፈልግም እሱ
ማየት አለብሽ
ማዬት አለብሽ ቢዶም አዉሪው
@@freze2100 ውደ ቢድወ እሱ አይከፍትም
እስቲ ምከሩይ ውዶች እኔ ሰደት እሱ ኢትዮጵያ ነው በ ሶሻል ሚዳ ነው የተዋወቅነው 4አመታች ነው እና በዚህ ዓመት በጣም ተቀያየር ሁሌም ሰራ ነይ ይላል ነይ ይላል ሁሌም እኔ ደሞ እዴት አምየው ልሂድ ግዜ አይሰትይ ምን ላርግ በሳምንት ይምጣና ውዴ ማሬ ይላል እኔ ግን ውስጤ ተስፋ ቆርጧል አያውራም እኔን ግን ሶሻል ሚዳ lmo ቴሌግራም የኔን ፖቶው ነው ፕሮፋይል ሚጠቀም ግን ሁሌም ሰራ ነው ሚል አያውራም ምን ላርግ ውዶች 😢
እህቴ ናት ነው ሚላቸው እኮ ፎቶሽን ስለለጠፈ አትመኝው ኢሞ ገብቶ እንዴት ሳያወራሽ ይወጣል ጠርጥሪ እህቴ
@TigyTigy-f8s በትክክል ውዴ አወ አያወራይም ማርያምን ሚገርምሽ ውዴ 4ዓመት ሙሉ ጉአደዮችን አስተዋውቀይ ሰልው ስትመጭ ነው ሚል ከዛ ሳምት መስመር እየገባ የፖስተውትን እያየ መውጣት ከዛ ሳምት ቆይቶ ይመጣል ውዴ ማሬ ይላል እኔ አሁን ውዴ ተስፋ ኮርቻለሁ ስራይን ብቻ ነው ምሰራ በጣም ሰለሚአናደይ በሽትያ አርጎኝ ነበር በዚህ ዓመት ግን ፈጣሪ ይመሰገን ወደ ራሴ ተምልሻለው አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️❤️
እህቶቸዋ አንድሠው ፎቶሺን ሠለለቀቀ ማመን አይቻለም ምክንያቱም ያክሥቴ ልጂ ነው የሚሉ ሠለዚህ ተጠንቀቁ እህቶቸዋ ሠረታችሁ ውደአገረ ግብታችሁ ታገባላችሁ ይዟችሁልኚ እሺ❤❤❤
@@BrtukanAhmed-y8t በትክክል የኔ መልካም ❤️❤️
❤❤❤❤❤
❤❤❤