Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
አባቴ ያንተን ፕሮግራም መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ በጣም ተቀይርኩኝ የስነልቦና ዶክተሬ ነክ አመሰግናለው በጣም አክባሪክ ነኝ ኑርልኝ♥!
ዋውው ምርጥ ልጂ የሚገርምህ ኮሜት መስጠት አይመቸኝም ነበር ስለተመቸህኝ ነውጂ አሪፍ ነው ጠክር ወድምየ
እናመሰግናለን ደምፅህ በጣም ደሰይል
ዋዉ ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን. ወይኔ ስታወራ እረገህታህ በስማም በጣም ደስ ይላል. ቀጥለበት
እፍፍፍፍፍፍ መልክትህን ስውድልክ በጣም ገበዝዝዝና ትክክክ የምትላቸው ሁሉ በርታ ገበዝዝዝ እግዚብሔር ን ፅህ ፍቅር ይስጠን እግዚአብሔር
አተልጅ ዘመንህ ይባረክ በጣም ደሥየምትል ልጅነህ አቦሠላምህን ያብዛዉ😘😘
ወይ ጉድ የሚገርም ነው ለማንኛውም ደስ የሚል ምክር ነው ግን ሁሉም ነገር በሰው ሂወት ውስት የሚሆን ነው ይገርማል ለምሳሌ እኔ ከተናገርካቸው 99% በሂወቴ ያለፉ ናቸው ግን እውን ለብቻዬ እየኖርኩ ነው ልጄን ይዤ ብዙ ነገር አለ በፁሁፍ የሚያልቅ አይደለም ግን እግዚአብሔር ይመስገን እያልኩ አለው
@@tigistmelese5826 አብሺር ማምየ
ወንድማች በጣም እናመሰግናለን አስተሳሰብህ በጣም የመነጠቀ ነወ አስተዋይ ወንድማችን በጣም ነወ የተመቸን በርታ
የእውነት በስስት አዳመጥኩ ዴቂቃወቹ ሲልቁ ቅር አለኝ …በጣም ዴስ ይላል ከዚህም በላይ እጠብቃለሁ love ፍቅር ቻናል
Hi
Bxame arfyi malkti naw
ኣሪፍ ትምርት ነው ረጋ ማለትህም በጣም ደስ ይላ ቀጥልበት እናመሰግናለን
በእውነት ዘመናችሁ ይባረክ ማወቅ ያለብኝን ተምሬ አለሁ ግራ ተጋብቼ ነበረ እንድወስን አድርጋችሁኛል
አሜን ጥሩ ምክሮችን ነው የለገስከን ከልብ እናመሰግናለን ወንድም
ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ
አሜን ለሁላችንም የሚሆነንን ፈጣሪ ይስጠን ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት የምትናገራችው ቃላቶች እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው በርታልን
ስላም ይብዛ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው መልካም ሚስት ለባልዋ ዘውድ ናት ለዚህ ጌታ የተባረከ ፍቅር ትዳር ይስጠን ስወዳችሁ ላቭ ፍቅር ቤተስቦች እናመስግናለን።
መሸ አለሀ ደስ የምል ምክር ነዉ ዎድሜ እኔ የአምስት አመት ፍቅር ሆኜ ዎደ ትደር ተለዎኩ ሰለቅ አሁን ዎደ ፍች ደርሸለዎ ኤሄ ሁሉ በሱ ችግር ነዉ ዎድና እህቶቼ ዎድሞች በዱአቹ አትርሶ መልከም በል እንድገኛ ዎድሜ እነመሰግነሌን በጠም ተመቸኝ ምክርክ እድሜ ይስጥህ
አብሽር ማመዬ የች የለው አይቀርም
አይዞሽ እህት አላህ የቀደርውነውየሚሆን ያልተፍታየለም ያላለቀሰየለም ብቻ ምንልበልሽ ካልሆነ ጋብቻ ይሻላል መለያየቱ ኒካምአላወርድምየሚል ወጥመድአለና ፈጣሪሽን አመስግኒ አይዞሽ እራስሽን አትጣይ
ብቻ ነውስጥመስመርበተገናኘንና ባወራስደስባለኝ
መልእክትህ ውስጤ ነው አላህ ይጠብቅህ ውድ የላቪ ፍቅር ተከታታይወች መልእክቱ ሰምታችሁ ብቻ ዝምምምምምም አትበሉ ማለቴ ምግብ እሚባላው መጀመሪያ እጅን ታጥቦ ነው እና እና እና እኛም ላይክ ሽር እያደርግን እናበረታታው በተረፍ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜንንንንን ላንተ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው
ቲቲ አመሰግናለሁ። ትክክል ሼር ማድረጋችሁ ነው ለብዙዎች መልዕክት እንዲደርስ ያደረገው። አዲስ ፖስት ምሽት ወይም እግዚአብሔር ከፈቀደ ነገ ይኖረናል።
@@LoveFkrLove በጓጉት እንጠብቃ ሀሪፍ መልእክት እንደሚሆን አልጠራጠርም አላህ ይጠብቅህ
እኳን ደህና መጣችሁ ላቭ ፍቅር ሀሪፍ ምክር ነው ደስ ከማል አንደበት ጋር እናመሠግናለን።
ወንድማችን ትምህርቱ በጣም አሪፍ በርታ እሽ ሰላምህ ይብዛ
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ወንድሜ በርታ
በርታ መልካም ሰዉ ነህ
ምክሮችህ በሙሉ በጣም ምርጥ ናቸው።
እንኳን ደና መጣህ ወድሜ በጣም አሪፍ ምክር ነው አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏😍😍😍 እሺ
Yeny mlkam sew kezhe bhwala boendelj bnbesw mkelde kalhoen bsetker gente blel tagblce mlet zebet new
Wow betam dese yemile meker new enamesegenalen selamachu yebezalegn
ማሻ አላህ🙏🙏🙏🌹💚💚💚በጣም ከልብ ነው ደስ የሚል አላህን ጥሩ ፍቅርን ይሰጣልን😀😀😀😀😀🌷🌷🌷🌷
ወንድም አንዴ አውራኝ የሚያስጠላ ሕይወት ውስጥ ስላለው ነው እባክክን እርዳኝ
ህይወት ውጣ ውረድ ናት፡ ደጉን ብቻ አትሰጠንም። ሲመችሽ በዚህ ሊንክ ተቀላቀይንና እናወራለን። እስከማናወራ ያለሽበትን ይድረስ ለራስ ብለሽ ጻፊው። ማን ያውቃል ዛሬ ካለሽበት አንድ ቀን ስትወጭና ስታነቢው ፈጣሪን ታመሰግኝ ይሆናል። አይዞኝ።፡t.me/Lovefkrlove
@@LoveFkrLoveእናመሠግናለንወድም
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ትምርት ነው ወድም በርታ
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም መልካምነት ለራስ ነው እና በጣም እናመሰግናለን !!!!
ወድጀዋለሁ። ጥሩ አቀራረብ ነው።ጥሩ ምክርም ነው።በነገርህ ላይ ቆንጆ ረጋ ያለ የሚያምር ድምፅ አለህ።ሳላደንቅ ላለማለፍ ነው።አመሰግናለሁ።
አመሰግናለሁ። ወድሜ ጥሩ ትምህርት በርታ
ኢንድ እንተ እይነት ወንድ ይብዛልን።
በጣም ጥሩ የብዙ ሰወችየሂወት ታሪክም ትምርትም ነው
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ዋው በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ወንድማችን በርታልን እናመስግናለን
አበት አቀራረብ በጣም ይማርካል ወንድማችን።
Huluset bada ayiin yemiiya wadii ayasaxalam?
ፍቅረኛውንም ሌሎችንም?
እመሰግናለሁ እኔ ለባሌ ሁልግዜ ቀድሜ እኔ ነኝ ሰላምብየ ቴክስት እምልከው ከዛ ስለስራው ውሎውን ያወራኛል ቀድሞ ግን ቢሞት ቴክስት አይልክልኝም
እኔ በዚሕ ጉዳይ አልደራደርም እኔ ቀድሜ ከላኩ የተሸነፍኩ ይመስለኛል ቴክስት አላደርግም ከደረገልኝ አደርግለታለሁ ዝም ካለኝ ዝም እለዋለሁ
@@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ የኔ ቆጆ አያስችለኝም
@@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ ቲጂ ይህማ ሽንፈት አይደለም። የባከነ ግዜ አይመለስም። ልብ ለልብ ይገናኝ ቀድሞ እንጂ ቀድመሽ ብትልኪም፡ል በራሱ ችግር የለውም። የአቶ መልስና ትርጉም ሌላ ካልሆነ። ፍቅር ስለሌላ ሰውም አይደል? ያንች ጥሩነት ለሱ ደስታ የሱም መልካም ስራ አንችን ለማስደሰት ነው። ብቻ አትጥፊ አንድ ቀን እንወያይበታለን።
@@LoveFkrLove ትክክል ነሕ ብሮ እኔ ግን የተሸነፍኩ ይመስለኛል እና አልፅፍም እስኪ መላ በለኝ
ዋውውውውውው ወንድም ምርጥ ድምፅ ከምርጥ አቀራረብና መልዕክት ጋር እናመሰግናለን
ዋው በጣም ደስ ትላለህ አገላለጽህ ይመችህ አቦ ቀጥልበት የኛ ማራኬ
Thank you very much this is good aydia😍❤
ሰላምህ ያብዛ ውድ ወንድሜ ስለምክርህ ምስጋናችን ከልብ ነው በርታልን አግዚአብሔ ስራህን ይባርክ እደግ ተመንደግ
የኛ መከሪ ሰላምክ ይብዛልን ብዙ እጠብቅአለን ትምርትህ ነብሴ ይፈውሳል
ለነብስም ባይሆን ለዛሬው ኑሮ ካገዘ መልካም። አመሰግናለሁ።
Wow betam teru mekare nach tebarek ketelbet
ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ ከምክሩ ባሻገር ድምጽህ ያምራል
befeker yetegoda sew endet addis life masgemer yecalal?
በፍቅር የተጎዳ ሰው እንዴት አዲስ ህይወት መጀመር ይችላል? ጽዮን ካሳሁን በቅርቡ ጠብቂኝ። እስከዚያው ይህን ርዕስ በማንሳትሽና ሌሎችም እንዲማሩ ምክንያት ስለሆንሽ ኩራት ይሰማሽ። ሌላው መፍትሄ ሊኖር ይችላል ብለሽ በማሰብሽ ነው ይህን የጻፍሽው። ገጠመኙ ያንች ከሆነ በዚህ መልዕክት ከአድሚኖች ለአንዳችን ላኪልን። t.me/LoveFkrLoveሁላችንም እንድንማር ከሆነ ግን በቅርቡ ፖስታለሁ። እስከዚያው ነገ ሌላ ቀን ነው። የፈጠረኝ እግዚአብሔር አይጥለኝም በሚል ቆዪልኝ የኔ እህት።
ማሻ አላህ አቦ ምክር ይመችህ ወድማችን ትምህርት ዉስጤ ነዉ እናመሰግናለን
ምስጋናችን ከልብ ነው ግን ወንዶች አያዳምጡትም በር ልቆርቁርና ልንገራቸው በተለይ ሃገር ቤት የሚኖሩ ወንዶች በጆሮው ውሃ ብታንቆረቁርበት የሚረዳ አይመስለኝም እንካንም አፍቅሪ አደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን የእሱን ባላውቅም እኔ ግን በጣም ስለምወደው ደስተኛ ነኝ የራሱ ጉዳይ
wawwww kelib enamesegnalen wendim 😘😘😘😘😘😘😘
የኔ ወንዲም በጣም አመሰግናለሁ በምክርህ በጣም ንው ያፀናናህኝ
ዋው ወድሜ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን
በጣም እናመሠግናለን ወድሜ
Selam wed batesebucha endat nachehu hulu pic nw tefitachehole betan Amesgnalhu
በጣም አመሠግናለሁ አሪፍ ትምህርት ነው
Nour Jima ማሻ አለህ ይምራል እዉነት ነዉ ❤👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰላም ጤና ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ውድማች እግዚአብሔር ይሰብከውን ያሳካልህ ሰላምክ ይብዛ 👍😘😘😘😘
አተም ምችት ይበልህ ምችት የሚሉ ሚገርጉ የፍቅር ሂወትን መስመር የሚያሲዙ ምርጥ ምክሮችህን ስለለገስከን ብዝት ያለ ሰላም ይስጥህ ፈጣሪ ትውልድን በፍቅር እያነፅክ ስለሆነ
ሚገርሙ
አሪፍ ትምህርት ነዉ ወንድማችን በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን
እኔ 8 አመት ነው የታገስኩት ግን ነገሩ እቆቅልሽ ነው ካልተሰጠ አይስቅም 1 ልጅ አለችኝ ስርቀው ይርቅ አለ ስቀርበው ይርቃል በጣም ወንድ ልጅ ልቤ አላምንልኝ አለ በጣም ከበደኝ ምንም መፍቴ አላገኝሁም ምን ላድርግ
ውይ። ድምጥህ። ያምራል። እናመሰግናለን። ሰላምህ ይብዛ። በርታ።
Bexam arif advise naw bro
እኔ ስሰማው የገባኝ ይመስለኛል ልክ ተናግረህ ስጨርስ ግን አንዱንም አልይዘው ይጠፋብኛል! ምን ላርግ? ከፍቅረኛዬ ጋም ምን ላውራው ምን ልጠይቀው ያሳስበኛል በደንብ አልተግባባንም
ስታወሩ ትኩረትሽን እሱን አድርጊ። በየግዜው የሚያወራው እርስ በርሱ እንደማይጋጭ አረጋግጭ። የሚለውን በማመን እንጂ በመጠራጠር አትጀምሪ። ከሚያወራው የጋራ ፍላጎት እንዳላችሁ ፈትሽበት። ስለቤተሰቡ ስለአስተዳደጉ አውሪው። የሚወደውን የማይመቸውን በነፃነት እንዲያወራ አበረታችው። እንዴት ነበር ጓደኛ የሆናችሁ?
ስለሰጠኸኝ ሀሳብ አመሰግናለሁ። በውስጥ አንተን ብቻ የማናግርብህን መንገድ ባገኝ ደስ ይለኛል !
@LoveEthiopiaበቴሌግራም search አድርጊውና መልዕክት ላኪልኝ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እናመሰግን አለን ለኛ ለህቶችህ ስለመከርከን ከልብ እናመሰግናለን😍😍😍💚💛❤
እናመስግናለን ወንድማችን ድስ የሚል ትምህርት
selamk ybeza keshit sew neh
እናመሰግናለን ወንድም ጥያቄአለኝ
Ene ke miste lingaba 1 month Sikeren new yedro Boyfriend ke Wich metsa bla teleyaytenal.....!
የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው። ስለሱ ምንም ተናግራ አታውቅም ነበር?
ዋው ኣቀራረብህ ያምራል አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ ♥
እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነው👍👍💚💛❤
tsagawun yabizalih wadimachin tamasice new ya samahut❤️❤️❤️
ዊው ደስ ይላል ምክርህ በርታ ጥሩ ነው ትምርትህ እኔም አግብቸ ነበር አሁን ግን ሳየው እየራቀኝ ነው ምን እደሁ ችግሩ አላውቅም ምን ትመክሩኝ አላችሁ
ሙሉ ታሪኩን ላኪልን። ስም አያስፈልግም።
Telegram link.
t.me/Lovefkrlove
ምርጥ ና አስተዋይ ልጂ ነህ የእውነት እግዛቤር ይጠብቅህ ለሰጠኸን ምክር ምስጋናቸን የላቀ ነው አሚን እናመስግናልን ደሞ እንጠራህ አለን እሺ ወንድማችን ጣቃሚ ምክር ከለስላሳ ድምፅጋር ነው የጋበዝኸን think you
አቤት ድምፅህ ሲማልልል ከመልክትህ ውስጥ ተመርኩዥ እንዳይመስልህ በርታ
Fotown yalasagn sew ewdsh alegn fotown lyasayegn beyetgnawm mnged fkadegna adelm ene alkewm.eswgn awkshalehu ylegnal mntlegnalk lemn erasun debke mntlegnalek?
በሰስፔንስ መጀመሩ ችግር የለውም። ስታወሪው እንደፍቅረኛሽ አታውሪው። ብዙ ግዜሽንም አትስጭው። ሃሳብሽን ግን ማንም ቢሆን ማን ብለሽ ግለጭ። አንዳንዱ ለፈተና ፡ሌላው በጀርባው ሌላ መልዕክት ይዞ ይመጣል። ድብቅነት በብዛት ይታይብናል። ሰፍ አትበይ። ግዜ ሲተርፍሽ አውሪው። ሚስትሪ ምትወጂ ከሆነ ሙድ ያዥበት። መጨረሻው ግን ወደፍቅርም ይሁን ሌላ ጓደኝነት ይሆናል። ፍቅረኛዬ ብለሽ ማውራት የለብሽም። ደግሞም እልህ አትግቢ። ያወቅነውንም ድብቅ ሆኖብን ተቸግረናል አይደለም ማንነቱን ሳይገልጽ።ኤፒሶዱ መልኩን ሲቀይር አሳውቂን።
አመሰግናለሁ እ/ር ይስጥልኝ
ዋዋዋዋዋ....ምን ልበልህ ወንድም አለም እናመሰግናለን ልዩ ትምህርት ነው
እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ምን ይሆናል ከዘገየ ሆነ የሰማውህ ሁሉም ከተበላሸ ብቻ ፈጣሪ ይድረስልን
አይዞኝ የኔ እህት ፍቅር ይቀጥላል። ሁሉም ነገር ምክንያት አለው። ነገ የተሻለ ይሆናል። ያለፈው ህይወት አስሮሽ ከሆነ ለሱ ሚሆን ፖስት በቅርብ ይኖረናል።
E,g ybarekh betam des yemil mikr GBU
እወነትህ ነው አንድም እኔ እማቀው ስደት አመት ሙሉ ይቀየራል ስል እሚቀየር አይደለም እናም ተውኩት
ሰላም ወንድማችን ግን የኔ ፍቅርኝ ወላሂ ያላችወኖ ይለኝልግን ቤተስብ መተዋቅ እፈልግ አለሁ አለኝ እሽ አልኩት ቤተስብ ጠይቂአለኝ ጠይኩ ከዛ ዝም ማለት አበዛ በሶስት ቀንይደውላል ታቴክስት አይመልስም ለምንአልደወልክም ስለው ዘጋብኝ ወላሂ ልማት ነው ምንይሽለል ኦላይን አይቶ ይወጣል ምንም ሚስቀይም ነገር ወላሂ አልተናገርኩት ለምን ሰለውብቻነው መላበሉልኝ።ወንድማችን ንገር
የሱን ጉዳይ ግዜው ሲደርስ ይተነፍሳል።፡ምናልባት እንዳሰበው ነገሮች አልሄዱ ይሆናል። ሲደውል ስለፍቅር አውሪው። ጉዳዩ፡ላይ ብቻ አታተኩሪ። ወንዶች ሁሉንም ተናግረው መተንፈስ ላይፈልጉ ይችላሉ፡ ሁሉም፡ባይሆንም።ስሜታዊ ሳትሆኝ ጠይቂው።
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም
እናመስግናለን ወንድም ጥሩ ነው👍
በጣም እናመስግናለን ወንድም ጥሩ ምክር ነው
🍓🍓🍓🍓💗💗💌💌👩🖒🖒🖒🗣👍
እ/ር ይባርክ ተባረ አንተ የፍቅር ሰው ፍቅር አስተማሪ ዘመንህ ይባረክ አድናቂይኸ ነኝ 1ቆሮ 13 መፃፍ ቅዱስ ይናገር
በጣም ሀረፍ ነው ወንድማችን በርታ
እኔ እድሜዬ አርባዎችን አልፏል። ትዳርም ነበረኝ። እውነትን በተግባር እንነጋገር ከተባለ ለሴት ለትዳር ትልቅ ግምትና አክብሮት አለኝ። ተመሳሳይ አላማና እቅድ ፍላጎት ያላትና ከ 30ዎቹ እድሜ ያላነሳት ካለች ለመተዋወቅ ዝግጁ ነኝ። ምልክት በግል ፖስት
ትክክል 100% ተመቸኝ ነገር አትስጣት እሱንም ታበዛብሀለች
እናመሰግናለን ወዲማቺን
ዋው በጣም ነው የምናመሠግነው ወንድማችን
Des yemil mikr newu enamesegnaleh
Ena mesegenalen
ዉይ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እህህ ከአንድ በላይ ስብስክራይብቢደርግ ኑሮ 1ሺ ጊዜ ስብስክራይብ ባረኩትኚ
አሜን። 1K እንደጨመርሽ አድርጌ ወስጄዋለሁ። ከሚመጡት ይበልጥ ያላችሁት ቢያንስ አንድ መልዕክት ካገኛችሁ ለኔ ስኬት ነው። ሌላው ማስታወቅያ ሲመጣ ባትፈልጉትና ብትሰሙት ቻናሉን ያግዛል። #Faeza በዚህ ርዕስ ጽሁፍ ቢዘጋጅ የምትይው ሲኖርም አሳውቂን። አመሰግናለሁ።
እኔ ግን እዴት ላገኝህ ማለቲ የሆን ነገር ላማክርህ ያንተን መክር ክስማሆ ወዲያ ለመቀየር እሙክራለሁ ግን እቤ አለኝ
LoveFkrLove@gmal.com ላኪልኝ ስልክሽን ወይም ሌላ አካውንት።
Woo wente new Gin enaga memetute wendoce ande ayente asetesaseb new endate aderega endemeleyacew lerasam teyaka new sew ande yehonale ??? Benegeracen laye betame temecethogale negegereke keze bewala asebebetaleu amesgenaleu🙏
Betam Amsegnalehu Tiru Temret New En Egzabare Anten Yebarekiwe Wedi Wendem Wowow
ሀሪፍ ትምርት ነው
አመሰግናለሁ እንዳንተ ያሉ ወድሞችን ያብዛልን እኔ እምልህ ያለወንድ ለመኖር ውስጤን ቀስ በቀስ ላሳምንነው በራሴ ተማምኘ እሪሴኔ ማኖር ማስተዳደር እችላለው ወድን ለዘር ብቻነው እምፈልገው ዘር እተካለው ብዬ ወደትዳር እዳልገባ ወድን ለማመን ልቤ ቆስሎ አልድንአለኝ
ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጭ በጭራሽ አልመክርም። ብዙ ነገር ከምዕራቡ ብንሰማም መሰረታችን የእምነት መጽሃፍት ናቸው። እግዚአብሔር ፍጥረታን ሁሉ ፈጥሮ አዳምን ከፈጠረ በኋላ ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም አለ። ለአዳም ሄዋን፡ ለሄዋንም አዳም አስፈላጊ ናቸው። #ላዝምየምታይው ነገር ብዙ ሊያሳስብሽ ይችላል። ሴት መሆን በራሱ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ይኖራል። በግዜ የመወሰን ተነሳሽነትሽን ባደንቅም፡ ማንም ምንም ይሁን አንች ለፈጣሪ ከሁሉም እኩል ነሽና የሚገባሽን አዳም በጸሎት ጠይቂ። በምትችይው ሁሉ ጥሩ ሁኝ። ወደ እምነትሽ ቅረቢ። ፍችን ሳይሆን ትዳርን፡ ህይወትን አስቢ። የምትፈልጊው ባይመስልሽ እንኳን የሚገባሽን ይሰጥሻል። ፈጣሪ ይርዳሽ።
ለፈጣን መልስህ አመሰግናለሁ ፈጣሪ የሰጠኝን ሳንግባባ ተጋብተን ስንግባባ ተለያየን
ወድማችን ሰላምህ ይብዛልህ በጣም ጠቃሚ ምክርነዉ
እናመሠግናለን
Wowwwww betam turu Temrti new enamesagenale
እናመስግናለን ወንድም መልካም ምክር ነው።
በጣም እናመሰግናለን
Selameh yibza wendimachen betam gobezzzz bertalen
ምንዪሺላላልያረብ
እናመሰግናለን በእውነት ደስ የሚል ምክር ነው ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ
እናመሰግናለን ግ ን እኔግራየገባው ሄወትውስጥ ነውያለሁት ሁልግዜ አተንስማእፅናናለሁ
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
ዋው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
አባቴ ያንተን ፕሮግራም መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ በጣም ተቀይርኩኝ የስነልቦና ዶክተሬ ነክ አመሰግናለው በጣም አክባሪክ ነኝ ኑርልኝ♥!
ዋውው ምርጥ ልጂ የሚገርምህ ኮሜት መስጠት አይመቸኝም ነበር ስለተመቸህኝ ነውጂ አሪፍ ነው ጠክር ወድምየ
እናመሰግናለን ደምፅህ በጣም ደሰይል
ዋዉ ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን. ወይኔ ስታወራ እረገህታህ በስማም በጣም ደስ ይላል. ቀጥለበት
እፍፍፍፍፍፍ መልክትህን ስውድልክ በጣም ገበዝዝዝና ትክክክ የምትላቸው ሁሉ በርታ ገበዝዝዝ እግዚብሔር ን ፅህ ፍቅር ይስጠን እግዚአብሔር
አተልጅ ዘመንህ ይባረክ በጣም ደሥየምትል ልጅነህ አቦሠላምህን ያብዛዉ😘😘
ወይ ጉድ የሚገርም ነው ለማንኛውም ደስ የሚል ምክር ነው ግን ሁሉም ነገር በሰው ሂወት ውስት የሚሆን ነው ይገርማል ለምሳሌ እኔ ከተናገርካቸው 99% በሂወቴ ያለፉ ናቸው ግን እውን ለብቻዬ እየኖርኩ ነው ልጄን ይዤ ብዙ ነገር አለ በፁሁፍ የሚያልቅ አይደለም ግን እግዚአብሔር ይመስገን እያልኩ አለው
@@tigistmelese5826 አብሺር ማምየ
ወንድማች በጣም እናመሰግናለን አስተሳሰብህ በጣም የመነጠቀ ነወ አስተዋይ ወንድማችን በጣም ነወ የተመቸን በርታ
የእውነት በስስት አዳመጥኩ ዴቂቃወቹ ሲልቁ ቅር አለኝ …በጣም ዴስ ይላል ከዚህም በላይ እጠብቃለሁ love ፍቅር ቻናል
Hi
Bxame arfyi malkti naw
ኣሪፍ ትምርት ነው ረጋ ማለትህም በጣም ደስ ይላ ቀጥልበት እናመሰግናለን
በእውነት ዘመናችሁ ይባረክ ማወቅ ያለብኝን ተምሬ አለሁ ግራ ተጋብቼ ነበረ እንድወስን አድርጋችሁኛል
አሜን ጥሩ ምክሮችን ነው የለገስከን ከልብ እናመሰግናለን ወንድም
ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ
አሜን ለሁላችንም የሚሆነንን ፈጣሪ ይስጠን
ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት የምትናገራችው ቃላቶች እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው በርታልን
ስላም ይብዛ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው መልካም ሚስት ለባልዋ ዘውድ ናት ለዚህ ጌታ የተባረከ ፍቅር ትዳር ይስጠን ስወዳችሁ ላቭ ፍቅር ቤተስቦች እናመስግናለን።
መሸ አለሀ ደስ የምል ምክር ነዉ ዎድሜ እኔ የአምስት አመት ፍቅር ሆኜ ዎደ ትደር ተለዎኩ ሰለቅ አሁን ዎደ ፍች ደርሸለዎ ኤሄ ሁሉ በሱ ችግር ነዉ ዎድና እህቶቼ ዎድሞች በዱአቹ አትርሶ መልከም በል እንድገኛ ዎድሜ እነመሰግነሌን በጠም ተመቸኝ ምክርክ እድሜ ይስጥህ
አብሽር ማመዬ የች የለው አይቀርም
አይዞሽ እህት አላህ የቀደርውነውየሚሆን ያልተፍታየለም ያላለቀሰየለም ብቻ ምንልበልሽ ካልሆነ ጋብቻ ይሻላል መለያየቱ
ኒካምአላወርድምየሚል ወጥመድአለና ፈጣሪሽን አመስግኒ አይዞሽ እራስሽን አትጣይ
ብቻ ነውስጥመስመርበተገናኘንና ባወራስደስባለኝ
መልእክትህ ውስጤ ነው አላህ ይጠብቅህ ውድ የላቪ ፍቅር ተከታታይወች መልእክቱ ሰምታችሁ ብቻ ዝምምምምምም አትበሉ ማለቴ ምግብ እሚባላው መጀመሪያ እጅን ታጥቦ ነው እና እና እና እኛም ላይክ ሽር እያደርግን እናበረታታው በተረፍ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜንንንንን ላንተ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው
ቲቲ አመሰግናለሁ። ትክክል ሼር ማድረጋችሁ ነው ለብዙዎች መልዕክት እንዲደርስ ያደረገው። አዲስ ፖስት ምሽት ወይም እግዚአብሔር ከፈቀደ ነገ ይኖረናል።
@@LoveFkrLove በጓጉት እንጠብቃ ሀሪፍ መልእክት እንደሚሆን አልጠራጠርም አላህ ይጠብቅህ
እኳን ደህና መጣችሁ ላቭ ፍቅር
ሀሪፍ ምክር ነው ደስ ከማል አንደበት ጋር እናመሠግናለን።
ወንድማችን ትምህርቱ በጣም አሪፍ በርታ እሽ ሰላምህ ይብዛ
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ወንድሜ በርታ
በርታ መልካም ሰዉ ነህ
ምክሮችህ በሙሉ በጣም ምርጥ ናቸው።
እንኳን ደና መጣህ ወድሜ በጣም አሪፍ ምክር ነው አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏😍😍😍 እሺ
Yeny mlkam sew kezhe bhwala boendelj bnbesw mkelde kalhoen bsetker gente blel tagblce mlet zebet new
Wow betam dese yemile meker new enamesegenalen selamachu yebezalegn
ማሻ አላህ🙏🙏🙏🌹💚💚💚በጣም ከልብ ነው ደስ የሚል አላህን ጥሩ ፍቅርን ይሰጣልን😀😀😀😀😀🌷🌷🌷🌷
ወንድም አንዴ አውራኝ የሚያስጠላ ሕይወት ውስጥ ስላለው ነው እባክክን እርዳኝ
ህይወት ውጣ ውረድ ናት፡ ደጉን ብቻ አትሰጠንም።
ሲመችሽ በዚህ ሊንክ ተቀላቀይንና እናወራለን። እስከማናወራ ያለሽበትን ይድረስ ለራስ ብለሽ ጻፊው። ማን ያውቃል ዛሬ ካለሽበት አንድ ቀን ስትወጭና ስታነቢው ፈጣሪን ታመሰግኝ ይሆናል። አይዞኝ።፡
t.me/Lovefkrlove
@@LoveFkrLoveእናመሠግናለንወድም
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ትምርት ነው ወድም በርታ
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም መልካምነት ለራስ ነው እና በጣም እናመሰግናለን !!!!
ወድጀዋለሁ። ጥሩ አቀራረብ ነው።ጥሩ ምክርም ነው።
በነገርህ ላይ ቆንጆ ረጋ ያለ የሚያምር ድምፅ አለህ።ሳላደንቅ ላለማለፍ ነው።አመሰግናለሁ።
አመሰግናለሁ። ወድሜ ጥሩ ትምህርት በርታ
ኢንድ እንተ እይነት ወንድ ይብዛልን።
በጣም ጥሩ የብዙ ሰወችየሂወት ታሪክም ትምርትም ነው
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ዋው በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ወንድማችን በርታልን እናመስግናለን
አበት አቀራረብ በጣም ይማርካል ወንድማችን።
Huluset bada ayiin yemiiya wadii ayasaxalam?
ፍቅረኛውንም ሌሎችንም?
እመሰግናለሁ እኔ ለባሌ ሁልግዜ ቀድሜ እኔ ነኝ ሰላምብየ ቴክስት እምልከው ከዛ ስለስራው ውሎውን ያወራኛል ቀድሞ ግን ቢሞት ቴክስት አይልክልኝም
እኔ በዚሕ ጉዳይ አልደራደርም እኔ ቀድሜ ከላኩ የተሸነፍኩ ይመስለኛል ቴክስት አላደርግም ከደረገልኝ አደርግለታለሁ ዝም ካለኝ ዝም እለዋለሁ
@@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ የኔ ቆጆ አያስችለኝም
@@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ ቲጂ ይህማ ሽንፈት አይደለም። የባከነ ግዜ አይመለስም። ልብ ለልብ ይገናኝ ቀድሞ እንጂ ቀድመሽ ብትልኪም፡ል በራሱ ችግር የለውም። የአቶ መልስና ትርጉም ሌላ ካልሆነ።
ፍቅር ስለሌላ ሰውም አይደል? ያንች ጥሩነት ለሱ ደስታ የሱም መልካም ስራ አንችን ለማስደሰት ነው።
ብቻ አትጥፊ አንድ ቀን እንወያይበታለን።
@@LoveFkrLove ትክክል ነሕ ብሮ እኔ ግን የተሸነፍኩ ይመስለኛል እና አልፅፍም እስኪ መላ በለኝ
ዋውውውውውው ወንድም ምርጥ ድምፅ ከምርጥ አቀራረብና መልዕክት ጋር እናመሰግናለን
ዋው በጣም ደስ ትላለህ አገላለጽህ ይመችህ አቦ ቀጥልበት የኛ ማራኬ
Thank you very much this is good aydia😍❤
ሰላምህ ያብዛ ውድ ወንድሜ ስለምክርህ ምስጋናችን ከልብ ነው በርታልን አግዚአብሔ ስራህን ይባርክ እደግ ተመንደግ
የኛ መከሪ ሰላምክ ይብዛልን ብዙ እጠብቅአለን ትምርትህ ነብሴ ይፈውሳል
ለነብስም ባይሆን ለዛሬው ኑሮ ካገዘ መልካም። አመሰግናለሁ።
Wow betam teru mekare nach tebarek ketelbet
ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ ከምክሩ ባሻገር ድምጽህ ያምራል
befeker yetegoda sew endet addis life masgemer yecalal?
በፍቅር የተጎዳ ሰው እንዴት አዲስ ህይወት መጀመር ይችላል? ጽዮን ካሳሁን በቅርቡ ጠብቂኝ። እስከዚያው ይህን ርዕስ በማንሳትሽና ሌሎችም እንዲማሩ ምክንያት ስለሆንሽ ኩራት ይሰማሽ። ሌላው መፍትሄ ሊኖር ይችላል ብለሽ በማሰብሽ ነው ይህን የጻፍሽው።
ገጠመኙ ያንች ከሆነ በዚህ መልዕክት ከአድሚኖች ለአንዳችን ላኪልን።
t.me/LoveFkrLove
ሁላችንም እንድንማር ከሆነ ግን በቅርቡ ፖስታለሁ።
እስከዚያው ነገ ሌላ ቀን ነው። የፈጠረኝ እግዚአብሔር አይጥለኝም በሚል ቆዪልኝ የኔ እህት።
ማሻ አላህ አቦ ምክር ይመችህ ወድማችን ትምህርት ዉስጤ ነዉ እናመሰግናለን
ምስጋናችን ከልብ ነው ግን ወንዶች አያዳምጡትም በር ልቆርቁርና ልንገራቸው በተለይ ሃገር ቤት የሚኖሩ ወንዶች በጆሮው ውሃ ብታንቆረቁርበት የሚረዳ አይመስለኝም እንካንም አፍቅሪ አደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን የእሱን ባላውቅም እኔ ግን በጣም ስለምወደው ደስተኛ ነኝ የራሱ ጉዳይ
wawwww kelib enamesegnalen wendim 😘😘😘😘😘😘😘
የኔ ወንዲም በጣም አመሰግናለሁ በምክርህ በጣም ንው ያፀናናህኝ
ዋው ወድሜ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን
በጣም እናመሠግናለን ወድሜ
Selam wed batesebucha endat nachehu hulu pic nw tefitachehole betan Amesgnalhu
በጣም አመሠግናለሁ አሪፍ ትምህርት ነው
Nour Jima ማሻ አለህ ይምራል እዉነት ነዉ ❤👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰላም ጤና ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ውድማች እግዚአብሔር ይሰብከውን ያሳካልህ ሰላምክ ይብዛ 👍😘😘😘😘
አተም ምችት ይበልህ ምችት የሚሉ ሚገርጉ የፍቅር ሂወትን መስመር የሚያሲዙ ምርጥ ምክሮችህን ስለለገስከን ብዝት ያለ ሰላም ይስጥህ ፈጣሪ ትውልድን በፍቅር እያነፅክ ስለሆነ
ሚገርሙ
አሪፍ ትምህርት ነዉ ወንድማችን በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን
እኔ 8 አመት ነው የታገስኩት ግን ነገሩ እቆቅልሽ ነው ካልተሰጠ አይስቅም 1 ልጅ አለችኝ ስርቀው ይርቅ አለ ስቀርበው ይርቃል በጣም ወንድ ልጅ ልቤ አላምንልኝ አለ በጣም ከበደኝ ምንም መፍቴ አላገኝሁም ምን ላድርግ
ውይ። ድምጥህ። ያምራል። እናመሰግናለን። ሰላምህ ይብዛ። በርታ።
Bexam arif advise naw bro
እኔ ስሰማው የገባኝ ይመስለኛል ልክ ተናግረህ ስጨርስ ግን አንዱንም አልይዘው ይጠፋብኛል! ምን ላርግ? ከፍቅረኛዬ ጋም ምን ላውራው ምን ልጠይቀው ያሳስበኛል በደንብ አልተግባባንም
ስታወሩ ትኩረትሽን እሱን አድርጊ። በየግዜው የሚያወራው እርስ በርሱ እንደማይጋጭ አረጋግጭ። የሚለውን በማመን እንጂ በመጠራጠር አትጀምሪ። ከሚያወራው የጋራ ፍላጎት እንዳላችሁ ፈትሽበት። ስለቤተሰቡ ስለአስተዳደጉ አውሪው። የሚወደውን የማይመቸውን በነፃነት እንዲያወራ አበረታችው።
እንዴት ነበር ጓደኛ የሆናችሁ?
ስለሰጠኸኝ ሀሳብ አመሰግናለሁ። በውስጥ አንተን ብቻ የማናግርብህን መንገድ ባገኝ ደስ ይለኛል !
@LoveEthiopia
በቴሌግራም search አድርጊውና መልዕክት ላኪልኝ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እናመሰግን አለን ለኛ ለህቶችህ ስለመከርከን ከልብ እናመሰግናለን😍😍😍💚💛❤
እናመስግናለን ወንድማችን ድስ የሚል ትምህርት
selamk ybeza keshit sew neh
እናመሰግናለን ወንድም ጥያቄአለኝ
Ene ke miste lingaba 1 month Sikeren new yedro Boyfriend ke Wich metsa bla teleyaytenal.....!
የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው። ስለሱ ምንም ተናግራ አታውቅም ነበር?
ዋው ኣቀራረብህ ያምራል አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ ♥
እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነው👍👍💚💛❤
tsagawun yabizalih wadimachin tamasice new ya samahut❤️❤️❤️
ዊው ደስ ይላል ምክርህ በርታ ጥሩ ነው ትምርትህ እኔም አግብቸ ነበር አሁን ግን ሳየው እየራቀኝ ነው ምን እደሁ ችግሩ አላውቅም ምን ትመክሩኝ አላችሁ
ሙሉ ታሪኩን ላኪልን። ስም አያስፈልግም።
Telegram link.
t.me/Lovefkrlove
ምርጥ ና አስተዋይ ልጂ ነህ የእውነት እግዛቤር ይጠብቅህ ለሰጠኸን ምክር ምስጋናቸን የላቀ ነው አሚን እናመስግናልን ደሞ እንጠራህ አለን እሺ ወንድማችን ጣቃሚ ምክር ከለስላሳ ድምፅጋር ነው የጋበዝኸን think you
አቤት ድምፅህ ሲማልልል ከመልክትህ ውስጥ ተመርኩዥ እንዳይመስልህ በርታ
Fotown yalasagn sew ewdsh alegn fotown lyasayegn beyetgnawm mnged fkadegna adelm ene alkewm.eswgn awkshalehu ylegnal mntlegnalk
lemn erasun debke mntlegnalek?
በሰስፔንስ መጀመሩ ችግር የለውም። ስታወሪው እንደፍቅረኛሽ አታውሪው። ብዙ ግዜሽንም አትስጭው።
ሃሳብሽን ግን ማንም ቢሆን ማን ብለሽ ግለጭ። አንዳንዱ ለፈተና ፡ሌላው በጀርባው ሌላ መልዕክት ይዞ ይመጣል።
ድብቅነት በብዛት ይታይብናል። ሰፍ አትበይ። ግዜ ሲተርፍሽ አውሪው።
ሚስትሪ ምትወጂ ከሆነ ሙድ ያዥበት።
መጨረሻው ግን ወደፍቅርም ይሁን ሌላ ጓደኝነት ይሆናል። ፍቅረኛዬ ብለሽ ማውራት የለብሽም። ደግሞም እልህ አትግቢ። ያወቅነውንም ድብቅ ሆኖብን ተቸግረናል አይደለም ማንነቱን ሳይገልጽ።
ኤፒሶዱ መልኩን ሲቀይር አሳውቂን።
አመሰግናለሁ እ/ር ይስጥልኝ
ዋዋዋዋዋ....ምን ልበልህ ወንድም አለም እናመሰግናለን ልዩ ትምህርት ነው
እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ምን ይሆናል ከዘገየ ሆነ የሰማውህ ሁሉም ከተበላሸ ብቻ ፈጣሪ ይድረስልን
አይዞኝ የኔ እህት ፍቅር ይቀጥላል። ሁሉም ነገር ምክንያት አለው። ነገ የተሻለ ይሆናል። ያለፈው ህይወት አስሮሽ ከሆነ ለሱ ሚሆን ፖስት በቅርብ ይኖረናል።
E,g ybarekh betam des yemil mikr GBU
እወነትህ ነው አንድም እኔ እማቀው ስደት አመት ሙሉ ይቀየራል ስል እሚቀየር አይደለም እናም ተውኩት
ሰላም ወንድማችን ግን የኔ ፍቅርኝ ወላሂ ያላችወኖ ይለኝልግን ቤተስብ መተዋቅ እፈልግ አለሁ አለኝ እሽ አልኩት ቤተስብ ጠይቂአለኝ ጠይኩ ከዛ ዝም ማለት አበዛ በሶስት ቀንይደውላል ታቴክስት አይመልስም ለምንአልደወልክም ስለው ዘጋብኝ ወላሂ ልማት ነው ምንይሽለል ኦላይን አይቶ ይወጣል ምንም ሚስቀይም ነገር ወላሂ አልተናገርኩት ለምን ሰለውብቻነው መላበሉልኝ።ወንድማችን ንገር
የሱን ጉዳይ ግዜው ሲደርስ ይተነፍሳል።፡ምናልባት እንዳሰበው ነገሮች አልሄዱ ይሆናል። ሲደውል ስለፍቅር አውሪው። ጉዳዩ፡ላይ ብቻ አታተኩሪ።
ወንዶች ሁሉንም ተናግረው መተንፈስ ላይፈልጉ ይችላሉ፡ ሁሉም፡ባይሆንም።
ስሜታዊ ሳትሆኝ ጠይቂው።
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም
እናመስግናለን ወንድም ጥሩ ነው👍
በጣም እናመስግናለን ወንድም ጥሩ ምክር ነው
🍓🍓🍓🍓💗💗💌💌👩🖒🖒🖒🗣👍
እ/ር ይባርክ ተባረ አንተ የፍቅር ሰው ፍቅር አስተማሪ ዘመንህ ይባረክ አድናቂይኸ ነኝ 1ቆሮ 13 መፃፍ ቅዱስ ይናገር
በጣም ሀረፍ ነው ወንድማችን በርታ
እኔ እድሜዬ አርባዎችን አልፏል። ትዳርም ነበረኝ። እውነትን በተግባር እንነጋገር ከተባለ ለሴት ለትዳር ትልቅ ግምትና አክብሮት አለኝ። ተመሳሳይ አላማና እቅድ ፍላጎት ያላትና ከ 30ዎቹ እድሜ ያላነሳት ካለች ለመተዋወቅ ዝግጁ ነኝ። ምልክት በግል ፖስት
ትክክል 100% ተመቸኝ ነገር አትስጣት እሱንም ታበዛብሀለች
እናመሰግናለን ወዲማቺን
ዋው በጣም ነው የምናመሠግነው ወንድማችን
Des yemil mikr newu enamesegnaleh
Ena mesegenalen
ዉይ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እህህ ከአንድ በላይ ስብስክራይብቢደርግ ኑሮ 1ሺ ጊዜ ስብስክራይብ ባረኩትኚ
አሜን። 1K እንደጨመርሽ አድርጌ ወስጄዋለሁ። ከሚመጡት ይበልጥ ያላችሁት ቢያንስ አንድ መልዕክት ካገኛችሁ ለኔ ስኬት ነው።
ሌላው ማስታወቅያ ሲመጣ ባትፈልጉትና ብትሰሙት ቻናሉን ያግዛል።
#Faeza በዚህ ርዕስ ጽሁፍ ቢዘጋጅ የምትይው ሲኖርም አሳውቂን።
አመሰግናለሁ።
እኔ ግን እዴት ላገኝህ ማለቲ የሆን ነገር ላማክርህ ያንተን መክር ክስማሆ ወዲያ ለመቀየር እሙክራለሁ ግን እቤ አለኝ
LoveFkrLove@gmal.com ላኪልኝ ስልክሽን ወይም ሌላ አካውንት።
Woo wente new Gin enaga memetute wendoce ande ayente asetesaseb new endate aderega endemeleyacew lerasam teyaka new sew ande yehonale ??? Benegeracen laye betame temecethogale negegereke keze bewala asebebetaleu amesgenaleu🙏
Betam Amsegnalehu Tiru Temret New En Egzabare Anten Yebarekiwe Wedi Wendem Wowow
ሀሪፍ ትምርት ነው
አመሰግናለሁ እንዳንተ ያሉ ወድሞችን ያብዛልን እኔ እምልህ ያለወንድ ለመኖር ውስጤን ቀስ በቀስ ላሳምንነው በራሴ ተማምኘ እሪሴኔ ማኖር ማስተዳደር እችላለው ወድን ለዘር ብቻነው እምፈልገው ዘር እተካለው ብዬ ወደትዳር እዳልገባ ወድን ለማመን ልቤ ቆስሎ አልድንአለኝ
ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጭ በጭራሽ አልመክርም። ብዙ ነገር ከምዕራቡ ብንሰማም መሰረታችን የእምነት መጽሃፍት ናቸው።
እግዚአብሔር ፍጥረታን ሁሉ ፈጥሮ አዳምን ከፈጠረ በኋላ ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም አለ።
ለአዳም ሄዋን፡ ለሄዋንም አዳም አስፈላጊ ናቸው። #ላዝም
የምታይው ነገር ብዙ ሊያሳስብሽ ይችላል። ሴት መሆን በራሱ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ይኖራል።
በግዜ የመወሰን ተነሳሽነትሽን ባደንቅም፡ ማንም ምንም ይሁን አንች ለፈጣሪ ከሁሉም እኩል ነሽና የሚገባሽን አዳም በጸሎት ጠይቂ። በምትችይው ሁሉ ጥሩ ሁኝ። ወደ እምነትሽ ቅረቢ።
ፍችን ሳይሆን ትዳርን፡ ህይወትን አስቢ። የምትፈልጊው ባይመስልሽ እንኳን የሚገባሽን ይሰጥሻል።
ፈጣሪ ይርዳሽ።