It's very good information my brother thanks for this video our women's need this video they have to know sexual relationship before marriage very bad especially for girl she's losing everything .don't trust a Men if asked u have physical contact be for marriage
ወሳኝ ምክር ትምህርት ነው እናመሰግናለን ፍቅር የሚከፈልለት መስዋትነት ስሰማ ያደክመኛል እግዚአብሔር የፈቀደው በሂወታችን ይከናወናል።
እንኮን በስላም መጣህ ወንድም ትክክል ከትዳር በፊት ግንኙነት ለብዙ ነገር ይዳርጋል ትዳር ክቡር ነው ጋብቻውም ቅዱስ ነው ምክርህ ውስጤ ነው ቴንክስ።
ከጋብቻ በፊት ወሲብ አየሰፈልግም እህቶቼ አደራ የምላችሁ ፍቅር በጀመራችሁ ሰአት እራሳችሁን ጠብቁ ምንም አይነት ነገር አታድርጉ መቼም ወንድ ልጅ ሰለወሲብ ስውራ ደስታ እጥፍ ነው እኔ ግን መስማም የለኝ ከጋብቻ በፊት ንክች የለም
በትክክል
Btkikle
ውሸታም እየተዛቅሺ ኖረሺ ወሬኛ እንደማላቅሺ
@@surafelamare5641 ክክክክክክ ኬት
ምነው ኣማረረሽ
እንኳን ደሕና መጣክ ወንድማችን በጣም አሪፈ ምክረ ነው አመሰግናለው በርቱ
ሀሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድም
ዝሙት በሀይማኖት ክልክል ነው አላሁ (ሱ ወ ) በቁረዓን ላይ ዚናን አትስሩት አይደለም ያለው ላትቅርቡት ነው ዝሙትን አትቅረቡ ነው ያለው ስለዚህ ከትዳር በፊት አይደለም ግንኙነት ማድርግ ይቅርና ለብቻዋ እንድታገኘው አይፈቀድም
Batikikili
እግዚአብሔር አባዝቶ ይባርክህ በጣም ጠቃሚ ትልቅ ምክር ነው
እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ በርታ ቀጥልበት መልእክትህን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ደስ ይላል ።
የእግዚአብሔር ሰላም ብዝት ይበልልህ ወንድሜ ከጋብቻ በፊት አያስፈልግም
እግዚአብሔር አምላክ በቅዱስ ስጋው በክብር ደሙ እንዲንወሰን ፈቃዱ ይሁንልን
ክብሪንማ እንድሁ በሜዲ አለደርግም
እግዚ አብሄር ይባርከህ ወንድሜ ሁሌም እከታተልሃለው የምታቀረባቸው በሙሉ አሪፍ ናቸው ቀጥልበት።
ጀዛ ካላ እናመሰግናለን ወዳሜ በርታ አላህ ያግዜህ
ልክ ብለሀል ወንድሜ የምታቀረበው ሁሉም ዴስ የሚል ነው ሁሌም እከታተለሀለው በርታለኝ የኔ ምርጥ
አመሰግናለሁ ጀሚላ። አትጥፊ።
እናመስግናለን በርታ ወንድም
ሰላም ወድም በጣም አሪፍ ትምርት ነው ከሁሉም በፊት ፍቅርን ማጣፈጥ ያስፈልጋል ፍቅር ይቀድማል ሌላው በጌዜው ይሆናል ታክስ ወድም በርታ
ምርጥ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እርጋታህ በጣም ደስስ ይላል በጉጉት እየጠበኩህ ነበር
አሜን ወንድሜ እናመሰግናለን አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል ትምህርት ነው በጣም ደስ ይላል።
ወድሜዋ አናመሰግናለን ኑርልን ትምህርትህ በጣም ይመቸኛል አትጥፋ ቀጥልበት በተለያዩ ጉዳዮች ላይም ምርጥ ፍቅረኛ አግቻለሁ የሚወደኝን ምንም ከኔ አይፈልግም ረጋ ያለ የተረጋጋ ነው መጨረሻውን ያሳምርልሽ በሉኝ
የተሳካ ትዳርን እንመኝላችኋለን! አመሰግናለሁ!
ወድሜ እድሜና ፀና ይሰጥህ ትምህርቷ ከእርጋታህ ጋራ በጣም የምማርክ ነው በተለይ በእውነተኛ ው አለም ላይ ያለውን ነገር ኘው የምታቀርበው ተባረክ ወድሞ ሁሉም እውነት ነወ
شكرا جزيلا አመሰግናለሁ
ስላምህ ይብዛ ወንድም አለም እናመስግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እህቶቼ እራሳችሁን ጠብቁ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እኔ በበኩሌ ቆሜ ልቅር እንጂ አላደርገውም
ትክክል ነሽ ጥቅር ይበል የዝንታክል እንዴት ነው ከባድ ነው በፍፁም አላደርገውም ።
ዋው በጣም እናመስግናለን ወንድማችን በጣም አስተማሪ እና አሪፍ ምክሮችህን በጣም እውድልህ አለሁ በርታ እጅግ እጅግ ምርጥ ናቸው ጆሮ ያለው ይስማ
#በትክክል ።👌
በጣም ደሥ የሚል ትምርት ነው
ለሁሉም ጊዜ አለው በጊዜው ሢሆን
ደሞ ያማረ የሠመረ ይሆናል
ሠላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
👏
እንኳን በሰላም መጣክ መካሪያችን እናመሰግናለን ወንድማችን
ከዚ ቻናል ፍቅር ይዛኛል ምርጥ ትምህርት ወሰጃበታለው ብርታ
ማክዳ አትጥፊ። አንችን ሳልድር ፖስት አላቋርጥም። ስናጠፋም ንገሪን።
እንኳን በሰላም መጣህልን እስኪ ልስማው መጀመሪያ እና ሞቅ ያለ ኣስተያየት እሰጣለው ማለት ኣቀራረብህ በጣም በጣም በጣም ስለምያረካኝ
ከልብ አመሰግናለሁ!
እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ ልየውና አስተያየት ሰጣለሁ
እንኳን ደና መጣህ ምረጥ መካሪ ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ!
እናመሠግናለን ወድማችን ቀጥልበት
እንኮን ደህና መጣህ ወንድሜ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምርት ነው ከትዳር በፊት ወሲብ አያስፈልግም
ከትዳር በፊት ግንኙነት በይደረግ ኖ የአለም ሴት ሁላ ድንግል ትሆን ነበረ😊
😀
አለማረግ ነው ሆይ 😂
ሴቶች ምንም ያክል ብታፈቅሩም ከትዳር በፍት ክብራችሁንና እራሣችሁን ጠብቁ ለሁላችንም ፈጣሪውን ፈሪ ትዳሩን አክባሪ እውነተኛ አፍቃሪ እግዚአብሄር ይሥጠን
ከጋብቻ በፊት በፍፁም በፍፁም አያስፈልግም በመጨረሻላይ ፀፀት ነው የሚያመጣው በሆነ አጋጣሚ ቢለያዪ በእድንያም በአኺይራም አይጠቅም ከከሳሪዎች እንሆናለን አላህ ይጠብቀንና ጎጀኞቸ እናመሰግናለን ወንድማችን! !
እዉነት አስፈላጊ ነጥብ ነዉ ደስ ይላል በርታልን ትምህርትህ ደስይለኛል ሁሌም ደግሜ አዳምጣለሁ
Wosagn netb new. thank you love kir love Akerarebh berasu endihu ygebal edma ,,selam,,file ybzalh.
good job.........
Selam hulam eketatelale betam arif mkre new ena awo kegabicha befit six ayasfelgm betam enamesegnalew😘😘😘
በጣም ትክክል እናመስግናለን በርታልን በእውነት
ሠላማችሁ ይብዛልኝ የፍቅር ቤተሠቦች ቪዲዮው ረዘም ሲል እንዴት ደስ እንደሚለኝ አቀራረብህ እርጋታህ በጣም ይመቻል ስለምታቀርብልን ምክሮችህ እናመሠግናለን በርታ
ሰለዚህ ነገር ትንሺ ብል ደስ ይለኛል ።ማለት የምፍልገው ከጋብቻ በፊት የማድርግ ያሰፍልጋል ከሚሉት ውሰጥ ነበርኩኝ አሁን ግን ውደ ራሴ ስመለከት ብዙ ሰተቶችን እንደፍፀምኩኝ ተርዳሁ አንድም ሳላውቅ ሊላ ደግሞ በችለተኝነት አሁን ግን ፍጣሪ ይመሰገን ዘግይቼም ቢሆን ነገሩ ገብቶኛል።አታድርጉ የተባለውን የፈጣሪ ህግ ያሰከብራል እንጂ እንደኔ በምናለብኝ በግዜ መጫውትን ።ይታደጋልና ። ተከብርሺ ውይንም ቀና ብለሺ ለመሄድ ከፍለክሺ አታድርጉ የተባለውን ።ያለማድርግ ነዉ ።
መቶ ሺ ከሚመለከተው በበከጠ በአንድ ሰው ላይም አዎንታዊ ለውጥ ማምጣች እጅግ ያስደስታል።
ጽናቱን ይስጠን። አትጥፊ።
ትዳር የፈጣሪ ስጦታነው እኔ እምወደው ልጅ እምነታችን አንድ አይደለም እኔም መልካምነቱና ማንነቱ ልለየው አልቻልኩም እሱ በጣም ያፈቅረኛል የልጆቹ እናት እንድሆንና ልጅ እንድወልድለት በስስት ሲነግረኝ ለሱ ወደፊት አዝናለሁ የኔን ህይወት አመቻችቸ የሱን ሳጨልም ውስጤን ይሰማኛል እምነቴንም መቀየር አልችል እሱ ልቀይር ብሎኝ ነበር እኔግን እምነቴ እንዳገባው አይፈቅድልኝም ምን ላድርግ እስኪ ምከሩኝ
ዋው ወድም ምክርህለኔ አሁን ባለሁበት ሁኔታ በጣም ነው የርዳኝ ልክ ብለሀል ዱሮም እዴህ እሚመክርኝ አጥቸ ነው እራሴን ከማጥፉት ደርሸ የነበር አሁን ግን የመጀመሪውን እርሰቸ ካዴሱ ጋር ነኝ በኦላይን ነው እምንተዋወቅ መጀመሪያ ፈረቸው ነበርግን ንግግርፎቶውን ሳይ ወደድኩት እናም ሆሌ ማታ ማታ እያወራ ለመድኩት ደሰ የሚል ነገር ነበርው የኔምየራሴን አቆም ሰነግርው ተሰማማበት ደሰም አለኝ ሀገር ቤት ሰሄድ በአካል ተገናኝተን እደምንተዋወቅ ተሰማማን እኔ ሰለወደድኩት እሺ አልኩ እናም ደሰ አለኝ ግን አሁን ከሱ እኔ ነኝ የባሰኩት እሱ እየጠፉ እኔ ደሞ ያው ያሰለመደኝን ሰለምጠብቅ ሲጠፉ ምን ሆኖነው እላለው አዳዴም ቴክሰት አይቶ ዚም ሲለኝ እዴ እሚሰቀይም ተናግሪው ነበር እዴትዚም አለ እያል እብተከተካለው ከዛምቆይቶ ቆይቶ ማሬ ኔቶርኩ እቢ ብሎ ምናምን ብሎይነግርኛል ባላምንም ያው ይሆናልበሚል እይዘዋለው አሁን ግን በዛ ሰሜቴከሱ እዳይበልጥ እኩል እዴሆን እኔም ዚምካለኝዚም ልበል ብየ አሰብና አያሰችለኝም ምን ይሻለኛል እሰኪ መላ በለኝ ወድም እኔደሞ ቴክሰቴን አይቶ ድሮ ቶሎ ሲመልሰ የነበር ሰው ድገት እደዚህ ሲል ይከብዳል ምነው አተ ልጅ ወሬህቀንሶብኛል በሰላምነው እያጨናነኩሁ እዳይሆን ብየ ሰጠይቅ አይ አልተቀየርኩም ይላል ኡፉ ብቻ ግራያጋባል ባላወኩት በቀርብኝ ከማለት እደርሳለው
በእውነት በጣም እናመሰግናለን ወንዲማችን በርታልን
Enameseginalen fetari endate ayntuni yabizalin
እናመስግናለን ምርጥ ምክር ነው ።ተባርክ
እናመሰግናለን ይሂን ፔጅ የጀመርህ ጊዜ ምን አይነት ቀን ነው በርታ ሌላም ብዙ እጠብቅአለን ውድ ወንድሜ 👍👍❤
እናመስግናለን ወንድም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፈረሀ እግዚአብሔር ያለውን አዳም ይስጠን ግን በአሁን ስአት የውንድ ልጅ ፍቅር ብር ላይ ሆናል
እናመሰግናለንወድማችን
በጣም እንመስግለን በእዉነት በርተልን
Thanks 😁
ሰላምደደ እኮን ደና መጣህ ተጋብቻ በፊት ወሲብ አያስፈልግም ምክንያቱም በዋላ ላሽ ይላል መፅሀፍ ቅዲስም አይፈቅዲም
ውእይእ ቀአለአበአቷአ ሰእታአምር 👍 ወአድእሜኤ ፈአጣአሪኢ አሰእታአዋይ ልእቦኦናአ ይእሰእጠአንእ ሁሌምእ ምእክእርእህ ጠአቃአሚኢ ነአውእ በአዚሁኡ ቀአጥእልእ 👍👍👩
እውነት ነው ከጋብቻ በፊት የግብረ ስጋ ግንኙነት አስገላጊ አይደለም እኔም ከጉዋደኛዬ ጋር ከጋብቻችን በፊት ወሲብ ላናደርግ ተነጋግረን ተስማምተንበታል ለምን ማድረግ እንደሌለብን በግልፅ በተደጋጋሚ ተወያይተንበታል እግዚአብሔር ከፈቀደ ከመረጠን ጋብቻችንን በቤቱ ልናደርግ እናስባለን አምላክ እስራኤል ይርዳን እና ስለ መረጃው ከልብ እናመስግናለን ወንድማችን
የሳራና የአብርሃም ያድርግላችሁ!
ጥሩ ትምህርት ነው ወድሜ እናመሰግናለን የበለጠ እንደምታስትምርን ተስፋ አደርጋለው
እድሜና ጤና ይስጠን። ሁሌም አስተያየት ስለምትሰጭና ቤተሰብ ስለሆንሽ እናመሰግናለን።
አሜን ወንድማችን እናመሰግናለን ሁሉም ሆድ ይፍጀው
ከጋብቻ በፊት በፍፁም ዝሙት አያስፈልገም እግዚአብሔር የልቤን አይቶ እስኪሰጠኝ ምን አጣደፈኝ እና ዷሮ እናቶቻችን በተሰቤ ነው የማገቦቸው እነሱ ሳያቁ አሁን ዘመነመጣሽ ሆኖ ተፈላላገን ከሆነ እሺ ግን ግን በፍፁም እደግመዋለሁ ከጋብቻ በፊተ አላደረገውም ደግሞ እግዚአብሔር ከለመነው እሺ ብሎ የፈለገውን አዘጋችቶለን ከሰብነው የበለጠ እሱ እሚሰጠን በምድርም በሰማይም ይጠቀመኛል
በትክክል እህቴ እኔም
በርታ ወንድማችን ምወደው ፕሮግራም ነው
ወስብ ከጋብቻ በፊት አሰፈላጊ አይደለም :: ወንድ ከሴትጋ ከተኛ በኃላ ያለችውን ሁሉ ላደርግ አይችልም መጸሀፍ ቅዱስ አይፈቅድም ማንም ምንም ነገር በፈልግ አግብቶ ይኑር ነው የሚለው ህጉ ክብርም የሚኖር እስትጋባ ስትቆጠብ ነው
በትክክል
@@ranarana625 እና እደዛ ካለ መፀሀፍ ቂዱሳችሁ ለምን አብዘሀኛው ክርስታን ሳይጋቡ አብረው እማያል እሚኖሩት ከወለዱ በሆላ ነው እሚጋቡት ቤተሰብ ሳይሰማ ሴት ልጅ በራሷ ታገባለይ እሄ እደት ይታያል ሙስሊም አድም የለ ሳይጋቡ አድ ቤት እሚኖሩ
አመሰግናለሁ!
ኣንችም ኣንዷ ነሽ ባይሆንማ ይህን ለመስማት ባልከፈት ነበር 😀😀
እኔ እዚህ ስደርስ ኣቆምኩ ኣልጨረስኩም ሆሆ😉
አሜን አሜን አሜን
እናመስግናለን
ደስ ይላል እናመስግናለን
❤❤❤👍👌
ፈጣሪ ጥሩ አፍቃሪ ይሰጠን ማለት ነው እንጂ ትዳርም ውስጥ ገብቶ መለያየትም አለ እኮ
Nic my brother
💚💚👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እህቶች በተለይ ድንግሎች ምትሰሙ ከሆነ ክብራቹን ጠብቁ የ5 ደቂቃ በዛ ቢባል 1ቀን ደስታ ነው ከዛ አያልፍም ከኔ ተማሩ እኔ ከትዳር በፊት ማንም ወንድ ገላዬን ሊያየው አልፈሌግም ነበር ግን ፍቅር ሳይሆ አፍቃሪ እውር ነው የዛሬ 3 አመት የሰጠሁት ክብሬ ለዛን ቀን ደስታ ለ3አመት ጭንቀትና እፍረት ሆኖኝ አልፏል አሁንም በመሸማቀቅ ላይ ነኝ ከቤተሰብ ሚመጣ ትዳር ሁሉ እሸሻለሁኝ ባል መጣ ሲባል ስልኬን ነው ማጠፋፋው ... ተውት ብቻ ታሪኩ ብዙ ነው እና እመኑኝ ምንም ያ ሰው ቢያፈቅረን ቢወደንም እኛም እንደዛ ቢሆን ግን ከትዳር በፊት ወደ ግንኙነት አያስፈልግም ሲጀመር ቅጣት ነው መሰለኝ ያንን ሰው እናጣዋለን 😏😥😥
Ayezoshe
ትክክል ናህ ወድማችን
ኑርልን ወድማችን እናመሰግናለን
እናመሠግናለን
እና መስግናለን ወድም ምክርክ ውስጤ ነው
Tekekel Thanks
ሠላም ውዶች እእእእ የኒነው ብየ ሥሀቴን ግዜየን ብአጠፍም ሊላው መዘዝ ይቀርልኛን አላደርግውም ማን ሊወሥድበት መቸኩሉለምን ብቻ ፍጣሪ ይሠውርን ሠው ፍፆም አይደለምእና እምትሥማሞ ላይክበሉኝ አልሥማማም እኔ በነገሩ ያኒ ከ።።።።።ት።።።።።።በፌት ነገሩን
ትክክል የኔ ልዩ
@@ነኝየናቱዋቀበጥሰላምለሀገ አወውደ ግድነው እእእ እሚፍልገውን ካገኝ ቢህድሥ ክብሪን ሠጥቸ
@@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ ትክክል ዉዴ
@@ነኝየናቱዋቀበጥሰላምለሀገ ማርያምን በጣም እፍራለሁ ማለቴ ምንአልባት እኳ ድግል ባልሆን ፌትሞትኩ ድጋሚሞትለምን ከምሪነውየታባቱ የሚመጣውየኒሞዛዛ ንገሪው ካገኝሺው ውደ
እናመሰግናለን ወንድሜ
Ahunma ende fara eko new mntayew .gn ayasfelgm b/c yemnwedewn sew lalematat snl yemnwedew sew lb beju yehonewn fetariyachnn mametse agbab adelem
💙💙💔❣️💕❣️💕❣️💕❣️
ትክክል
በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
አላህ ይጠብቅህ
አመሰግናለሁ!
ውዲሜዋ እንዴት ሰነበትክ እንኩዋን መጣህ ሰላምህ ይብዛ ልክ ነው አደለም ማድረግ ማሰብም አያስፈልግም በሁሉም እምነት አይፈቅድም ለምን ስናስብው ነው የሰው ስሜት እምንጎዳ እህቶችና ውደሞች ሳትጋቡም አትሳሳሙ ማለቴ አንሳሳም በመሳሳም እሚፈጠር ነገር አለ እኔ ምን አልኩት መሰላችሁ እንክንጋባ ድረስ አንቀራረብም ካልቻልክ ሱባየ ግባ አልኩት ከእግዚአብሔር አይበልጥብኝም ዋናው ፀሎት ነው እንድ ሀሳባችን እንዲደረግልን እንፀልይ ውዲሜዋ እንውድሀለን ሰላምህ ይብዛ
ከኔ ፖስት ይልቅ በናንተ አስተያየት ይበልጥ ደስተኛ ነኝ። እህቴዋ አመሰግናለሁ!
ገብርኤልየ አባቴ ከዚህ ክፉ አለም ይሰውርህ አሁንም ድስታህ ይብዛ እምንከታተልህም እኮ ጥሩ ነገር ስለምታክ ነው ውዲሜዋ ማርያምን አሁን ላይ እንዲሂ አይነት ምክር ነው እሚያስፈልገን እኛ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅ ውዲሜዋ ሰላምህ ይብዛ
fikiri ina tidari gedeli yigiba bichegn neti ishalili
Unet mircaye idazinew
It's very good information my brother thanks for this video our women's need this video they have to know sexual relationship before marriage very bad especially for girl she's losing everything .don't trust a Men if asked u have physical contact be for marriage
ትክክል ነህ
betam enamesgenalen teru temehert new melekam gize
ምክሮችህ በጣም ሰለሚያስደስቱኝ ይቱብ ላይ ብቻ ሳይሆን ሚሞሪዬም ላይ ሳይቀር አስቀምጫለሁ በጣም አመሰግናለሁ? ????????
አመሰግናለሁ፡ የስህተት መልዕክት እንዳላስተላልፍ እግዚአብሔር ይርዳኝ።
እህህህህህህህህህህህህህ እኛ ሴቶች ልባችን ተታላይ ነው እኔስ ከትዳር በፊት ።ነው እናመሰግናለን ወድማችን
ከአሁኑ አላህን ይቅርታ ጠይቂ ሞት ሰይመጣ በፊት
በታም አመሰግናለሁ የዛራ ወንድ ቀድሜ ካልተኝው ነው የሚሉ
እና ተጋብቶ መለያየት ይሻላልሆ😂
Kelebe enamesegenalen harife.temehiret.nw
ምክርህ በጣም ይመቻል ።
ሳስበው የዚ ዘመን ባለትዳሮች የሚጋቡት ወሲብ ለመፈጸም ብቻ ነው መሰለኝ ባይሆንማ ኖሮ ከጋብቻ በፊትም የሚወራው በወሲብ ስለመጣጣም ፍተሻውም ያው ለወሲብ ነው ከጋብቻ በኃላም የፈረደበት ወሲብ አልተጣጣምን ይባልና ለፍቺም ምክኒያት በዋነኛነት ይጠቀሳል እኔ ምለው ለስሜት ብቻ ነው ወይ ወደትዳር የምንገባው ? ውድ የላቭ ፍቅር ቲውብ ቡዙ ጥያቄ አለኝ በቅርቡ ወደቴሌግራም ቻናላችሁ እቀላቀላው እስከዛውም ሰላም ሰንብቱልኝ
እናመሰግናለን! LoveFkrLove.com
በትክክል ምችትየ ከጋብቻ በፍት ወሲምብ ክልክል ነው
ስልክህን ብትልክልንኝ ደስ ይለኛል ስለዚይ ት'ት ከይቅርታ ጋር ፍቃደኛ ከሆንክ አመሰግናለው
ውቢት ችግር የለውም። በሰዓት ልዩነት የተነሳ ባደባባይ ስልክ መስጠት ይከብዳል።
ቴሌግራም ተቀላቀይና ከአድሚኖች አንዳችንን ጠይቂን።
t.me/LoveFkrLove
@@LoveFkrLove እጅግ በጣም አመሰግናለው
ይቅርታ አድርጉልኝ ይሄን ከጠየቀኝ ምንም አልለውም አስረዳዋለው ከተስማማው ከኒካህ በፊት ምንም ነገር አላደርግም እቢካላ. ካአላህ አይበልጥብኝም አይደለም እሱ እናቴብቶን አላህ የከለከለውን እድርጊብትለኝ አልሰማትም
Betam setoce tegoduew
t.me/LoveFkrLove
t.me/LoveFkrLove
Tebarke wedmachine kegabcha bfite ayaseflgeme
አያስፈልግም ,ምክኒያቱም እሱ የወደደው እኔ ነቴን እጂ sxe ማድረጎን አይደለም ምክኒያቱም ሁለታችንም ከተዋደድን አንዱ የበለጠ ከቻለ ለአንዱ ማስተማር ነው
👍👍👍👍😭😭😫👈☝️
ለዚህቤት' አዲሰነኝ''ከጋብቻ''በፊት''በመፀሀፍቅዱስ''ወግዘነው''እኛ'ሴቶችልባችን''ተላላነው
ማሻአላህጥሩነው
ውድ ወድማችን በርታ ልስማናእመልሳለዎ
እር ማንያስጠጋዋል የሚወደኝ ከሆነ ይጠብቅ እንጂ ካንጋባ መቸም አላደርገው
አኳን ደህናመጣህ ወድማችን ልየዉና ስጨርስ እመለሳለሁ