Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከሚወዱት መለየት ከቃላት በላይ ይከብዳል ያደማል ግን ካለፈ ቁስላችንን ለመፅናናትና ለመጠንከር ሌላ አላማና ብሩህ ተስፋ እንዲኖረን የሚረዳን ወደ እግዚአብሔር እጃችንን መዘርጋት መፀለይ ብቻ ነዉ !!!
አባ ዮሐንስ የእግዚአብሔር ስጦታዬ ናቸዉ እድሜ ይ
አባ ዮሐንስ የእግዚአብሔር ስጦታዬ ናቸዉ እድሜ ይስጥልኝ ewnet new
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እኔ ያለ ውበት ደረጃ ይሄንን ይመስል ነበር የሚወዱትን መለየት ምንኛ ከባድ ነው.... ግን ሁሉም በ እግዚአብሔር ፈቃድ ነው እያልኩ እየተፅናናው አለው .... ስለ ምክራችሁ በጣም አመሰግናለው
እውነት ነው የኔው የሂይወት ታሪክ ነው ይገርማል ለምን ቀደም ብሎ እንደዚ ትምህርት ቢኖር ኖሮ በሒይወቴ አልሸሸወድም ነበር ከረፈደ በሆዋላ ሆነ ልጅ የወለድኩለት በጣም እወደው ስለ ነበረ ያለኝን ሁሉ እሰማዋለሁ ከመውደዴ ብዛት ቀና ብዬ ሞልቼ አላዬውም እጁን ተጎንብሼ ነበር የማሳጥበው ግን ምን ዋጋ አለው ሰው ይነግረኝ ነበር ሚስት አለችው ስባል ማንንም አልሰማም አይኔ ካላዬ አላምንም እና መነጋገር ስለምወድ ስጠይቀው የሰው ወሬ አትስሚ እኔ ኑሮዬ ካንቺ ጋር ነው ይለኛል አምነው ነበር ልጄ እርጥብ ሆነችው ቤት ሱቅ ገዛ ክፍለ ሀገር ውስጥ ቤተሰሰቦቹ አገር ከዛ ወደ ሱዳን አካባቢ ነበር የምንኖረው እኔ ልጄን የዤ ቀድሜ ገባሁ ሸገር ውስጥ ተከራይቼ ምግብ መሸጥ ጀመርኩ እሱም መጣ ለካስ አጅሬ አገሩ ላይ አባቱ አገር ቺኩ አስቀመጦዋል ቤተሰቦቹም ይጠይቁኛል እና በጣም ስለምንዋደድ ላያቸው ስሄድ ሚስትም ልጅም እንዳለሁ ስሰማ እግዚኣብሔርን አመሠገንኩ ግን ልረሳው ስላልቻልኩ ሌላ ወንድ ለመቅረብ ተቸገርኩ ሁሌም የኔ ይመስለኛል ወንድ ካለመቅረቤ አስደግሞባት ነው እስከመባል ደረስኩ እሱም ከሌላ ወንድ ሊያየኝ አይፈልግም ወደ ስራዬ ቦታ ከልጄ ጋር መጥቶ ቁጭ ይላል ሲያነዣብብ የነበረ ይሸሻል ከሱ ተለያይተናል ሱቄ ላይ ከልጄ ጋር መቶ ያድራል በዚ ምክንያት በጭንቀት ታመምኩኝ ሁሉን ነገር ትቼ ወደ ፀበል ለወራት ተቀምጬ ተጠምቄ እራሴ ደህና ሆኜ ተመለስኩ ተረጋጋሁ ጥንካሬ እንዲሰጠኝ ለመንኩት ፈጣሪም ሰማኝ ወጥቼ ለመስራት በቅቼ ቤቴ ገዝቼ ልጄን ለቤተሰቤ ኮንድሚኔም ገዝቼ እያኖርኩኝ ነው እሱ ግን ንብረቱ ሸጦ በትዳሩ ሰላም የለውም እና ሲሰክር ይደውልና በድዬሻለሁ እክስሻለሁ እያለ ሲነግረኝ ስለምወደው አንተ ብቻ ደህና ሁን ስለዉ መቼ ነው የምትመጪው የኔ እኮ ነሽ ሲለኝ ደስ ይለኛል ሞኝነቴ ሚስቱን ፈቶ ወደ እኔ እንዲመለስ እመኝ ነበር እግዚአብሔር ይስጣቹ እናንተን እያዳመጥን ምክራቹ አስተካከለኝ እራሴን እንድስተካከል ሌላ እንዳይ አድርጎኛል ከእግዛአብሔር ጋር አሁን እሱ እረስቼ አይዞሸ የሚል ስለኔ የሚጨነቅ ሰጥቶኛል እግዚአብሔር የዝልቅልሸ በሉኝ ባሌም ስትመጪ ሁሉ ነገር አስተካክላለሁ ነይ አገር ስትመጪ አብረን ነው የምንኖረው ሲለኝ ሶሪ ባል አለኝ አሁን መን ተገኘ እስከነልጄ ጥለህ ሄደህ ወደ ሞቀበት መሄድ ጥሩ አይደለም ሚስትህን ልጆችህ ይዘህ ኑር ጨው አድርጌ ብሎክ አደረኩት እና እህቶቼ ጠንካራ ከሆንሸ ማንም ነው የሚፈልግሽ እኔ እራሴን ስለምጠብቅ እኩያ ልጅ ያለችኝ አልመስልም እራሰሽን ከጠበቅሽ ፈላጊሽ ብዙ ነው መምረጥ እስከሚያቅትሽ መክርህ አይለየን ለተጠቀመበት አሪፍ ነው ሌላ እንድወድ አድርጎኛል እራስህ ፍቅር ነገር ነህ ወንድ የሚበል አስጠልቶኝ ነበረ ፍቅር ፍቅር የሸሸተተኝ አንተን እያዳመጥኩ እንደሙዚቃ በኤርፎን ስራዬን እሸከሽከዋለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ ለሚመጣው አመት አገባለሁ ብያለሁ አንድዬ ከፈቀደ ይኸው ባንተ ምክር ላገባልህ ነው ለሰማው ሰው ከጉሉኮስ በላይ ነው አትጥፋ ይመችህ እውነትም love ፍቅር መልካም ቀን እትት አበዛሁ ይቅርታ ትዳራችን እግዚአብሔር ባርኮ መርቆ ይስጠን በፀሎት እንጂ ማማረር የሰይጣን ነው በንፁህ ልብ ፀሎት ካደረግን የበደልናቸው የበደሉንን በይቀርታ ካለፍነው እግዚአብሔር ይክሳል ለሰው ልጅ ጥሩ ከተመኘን ቂም በቀል ትተን ወደ ፈጣሪ መጮህ ብናገኝም ባናገኝም ማመስገን ግድ ነው ከዛ የፈለግነውን ቤታችን ድረስ ከች ነው አቦ መችት ይበለን አሜን
ጎበዝ አላህ ሀሳብሽን ያሳካልሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ እናመሰግናለን ያሳለፍሽውን ስለ አካፈልሽን
@@kedirseada8541 አሜን አመሰግናለሁ ፈጣሪ ለሁላችንም ይርዳን አሜን
ተመስጨነያነበቡኩት ልጂሽምአዲጎ አችንለማሥደሠትያቦቃው ትዳርሽንምጀመረሽየደሥታ ፈሸቅርየተሞላበትይስጥሽሜሬሬሬ❤❤❤❤
እስኪምክርስጭኝማሬእኔምበጣምየምወደዉ፣ለሡብየብዙመፀዋትከፍየ፣ከዛየበለጥለመቀየርወደዱባይመጣሁሸኘኝግን፣ሌሌአገባእኔምአለቅሣለሂመሮሣትአልቻልኩም
እኔ እወደው አለሁ ግን ለቤተሰቤ ክብር ስለሌለው ተለየሁት በራሴ ፍቃድ ቤተሰቤን ያላከበረ እኔን ሊያከብር አይችልም
ጥሩ አድርገሻል
ብዙ ግዜ ትዳርን ስናስብ የወደድነውን ወይም የወደድናትን ብቻ እናስባለን። በኛ ማህበረሰብ የቤተሰብ ድርሻ ትልቅ ስለሆነ ግምት ውስጥ ማስገባቱ ጥሩ ነው። ማን ያውቃል ባስተዳደጉ የደረሰበት የተዳፈነ ታሪክ ይኖረው ይሆናል።ቤተሰብሽ ላንች ትልቁን ስፍራ ከያዘ ውሳኔሽ አብሮ ይሄዳል።
@@LoveFkrLove የለ እኔ ቤተሰቦቹን በደብ አውቃቸው አለሁ በጣም ጥሩ ቤተሰብ ናቸው እኔና እሱ ብያንስ አስራ አንድ አመታችን ነው ስንተዋወቅ ብዙ ነገርኔ አጥቻለሁ ለሱ ብዬ እድሜን ግዜዬን አባከንኩኝ እሱ ግን ይህ ሁሉ አልታየውም ጭራሽ ቤተሰቤ በንቀት መናገር በፍጽም ለኔ ከባድ ነው
ደግ አደረግሽ በቤተሰብ ቀልድ የለም
እሰይ
አመሰግናለሁ ትክክል በእዉነት ይከብዳል የማይሆን ተስፋ መጠበቅ በጣም መጥፎ ነዉ በ7ኛ አመታችን ተለያየን ጎበዝ ለመሆን ሞኮርኩ ግን እጅ አለሰጠዉም ተዉኩት ግን ተጎድቻለሁ ያሳለፍናቸዉ ህወት ተዝታ በጣም ያሰቃያል ሌላ ጉደኛ ያስኩ ሑሉንም አምኜ ወሰድኩ ፈጣሪ መልካም መልካሙን ይስጠን
አሜን።
😢😢😢😢😢
ስላም ወንድማችን ከሚወዱት መለየት በጣም ከባድ ነው የተዋህዶ ልጄች በያላችሁበት እንኮን ለቡሄ በአል አደረሳችሁ ያመት ስው ይበለን ስላም ለሀገራችን እናመስግናለን።
Asegedech Bekele አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህት
ኦፍ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ምክርህ እኮ ልቤ ውስጥ ነው ደስ የሚል ፍቅር ጀምሬአለሁ እስኪ እግዛብሄር ይጨመርበት በሉኝ
ትክክል ነህ ወድማችን እኔ በጣም ከራሴ በላይ የምወደውና ብዙ መሰዋእት የከፈልኩለትልጅ ድካሜን ሁሉ እረስቶ አሁንም ሌላ ያስባል ይመኛል በፍቅር አራት አመት እያወራን ቆይተን አምስተኛው አመትላይ በመገናኘት ያለውን ሁኔታ በደንብ ሳጠናው ልቡ መንገደኛ ሆነብኝ ከዛም ትውት አድርጌ እኔ ያልኩትን ሳይሆን መድየ የወደድክልኝን አዳሜን ስጠኝ ብየ አምላኬን ነገርኩት አምላክም ድካሜን አይቶ በጣም መልካም ሰው ሰጠኝ እጅግ በጣም የሚወደኝየሚያ ከብረኝ ምንላርግልሽ የሚል አምላኩን የሚፈራ ብቻ ቃላት የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን ያኛውን ሙሉ በሙሉ አስረስቶኛል አሁን በጣም ደስተኛ ሁኜ ፍቅሬን በማጣጣምላይ እገኛለሁ ለሁላችሁም መልካምና ንጹህ አፍቃሪ የፈጣሪ ስጦታ ነውና እግዚኣብሄር መልካም አጋር ይስጣችሁ ውዶቼ።
ውደእዳችውነኝ ሊያገነው ሲሉኝ አሁንልቤተሰበረ
አመሠግናለሁ!ሥጠብቅ ነበርጡሩ ትምርትነውበደብ አድምጡ ወደተግባርም እቀይረው እያለቃቀሥን እራሣችንን አንጣል ብዙውን ግዜ የተዘጋውን በር ሥናኳኳየተከፈተው ይዘጋብናል ልክ ለግዜው ቢከብድምሂወት ይቀጥላል ምንም ማረግአይቻል
የምወደውልጁ በኔላይ ሌላ አየብኝ ግን በጣም የሚወደኝ ልጁ ነበር 4ወር ተጉድቱል ተለያይተነበርግን አሁን በሱ ፈቃድ እሱን ለማግባት ወስኔ አለሁ የምንወደውን ሳይሆን የሚወደንን እንከተል ባይ ነኝ እኔ ሁሉጊዜም እኔ የምፈልጋቸው ከኔጋሲዘልቁ አላየሁም
ኡፍፍፍፍፍ እናመሠግናለን የዛሬ ወንዶች ሣይፈልጓቸዉ መጥተዉ አንተን ፍቅር ካዚያዙ በኃላ ካጠኑህ በኃላ ላሽ ይላሉ የስራቸዉን ይስጣቸዉ😥😥😢
LOVE Fikr LOVE ቻናልን ሰብስክራይብ ,ላይክ,ሸር , ኮመንት በማድረግ ዴስ የሚል መሳጭ ትምህር ያገኛሉ በLOVE Fikr LOVE ቻናል ።
ከሚወዱት መለየትበጣም ይከብዳል
እንኳን ለደብሬ ታቦር በአል በሠላም አደረሳችህ አደረሰን ለእትዮጵያ ልጆች ሁላችን መልካም በአል
በስማም ሰሞኑ በዚህ ትምህርት በሰጠህበት ሁኔታ ነበርኩ አመሰግን አለሁ ከምንም በላይ አረጋጋህኝ ምርጥ ሰው!!!
ጥሩ ትምህርት ነው የኔም እያሰጋኝ ነው የውሀ ላይ ኩበት ሆኖብኛል ወይ ሄዶ አይሆድ ወይ አይቀመጥ እፍ መከራ ነው
እኔ ራሱ ልክ እደቺው ጨጓራዬን እየላጠው ነው
የከሚወዱት መለይት ሞት ነው ግን ፈጣሪ ከልፈቀደ ከንቱ ነው ይህ ሁሉ እንደኔ አፍቅሮ የተከዳ ነው
እደኔማር የኔውም አገባ
@@fuwjiyafuwjiya9258 ዝበይው ቅመሜ
@@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ ማር በስደት ትናት ሰማሁ መስራትአልቻልኩም ተረበሽኩ
@@fuwjiyafuwjiya9258 ቁጥርሽን ላኪሊኝ አይዞን እኔም ብታይ እንዳች ቁስል አለኝ
@@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 00251945062404
እናመሰግናለን ለእኔ ጠቅሞኛል
ጥሩ ምክር ነው እናመስግናለን
ይገርማል ይሄ ፊዲዮ ለኔ የተሰራ እስኪመስለኝ ድረስ ነው ጆሮየን ብቻ ሳይሆን አይኔንም ልቤንም ከፍቸ ነው ያዳመጥኩት አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ሁሌም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምሰጠን ፈጣሪ ይባርክህ እስቲ እንድ ቀን በቪዲዮ ና እንይህ መ
እንኳን ደና መጣክ በጣም አሪፍ ምክር ነው በርታለን አመሰግናለው ስሠማክ በደስታ ነው
ውድ የፍቅር ቤተስቦች እንኳን አደረሳችሁ እጅግ በጣም አስታማሪ መልክት ነው ያስተላለፍከው ወንድሜ እረጋ ያለ ድምፅ ድስ የሚል አቀራረብ እናመስግናለን ወንድሜ መለያየትም ቢኖ ህይወት እንዴት መቀጠል እንደሚችል አስተምረህናል እውነት ነው ህይወት ትቀጥለች...............
ለሌሎቹ ጥያቄዎችም መልስ ለመስጠት እንሞክራለን። አመሰግናለሁ።
እንጠብቃለን ወንድማችን
Enat Habesha ውዴ ኤላ አይደለም ፎቶውን እኔ አርጊው ነው
አኧረ ይከብዳል ከሚወዱት መለየት ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ ከሌላ ለመልመድ ያደክማል ያዳግታል
ኧረ ተውኝ እስቲ ሰውየማያቀው ትልቅ በሽታ ነው ፍቅር አሉት እፍፍፍፍፍፍ ውስጤ ነህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ጨርሸ አልሰማሁትም ስለፍቅር ታሪክ ስሰማ እባየ ስለሚመጣብኝ ማዳመጣ አልችልም እፍፍፍፍፍ ፍቅር አሉት ስሙን አሳንሰው አስጠልቶኛል ሁሉም ነገር 😭😭😭
አይዞሽ እህቴ ላች የበለጠ አምላክይሰጥሻል በንጹህ ልብሽ አምላክን አማክሪ
Ewenetshe new mare ayeyyyyyyyyy teleke beshta new
ሚገርም ት/ ት ነው አቦ ይመችህ!!!
እናመሰግናለን ውንደማችን አሪፍ ትምህርት ነው
ከሚወዱት መለየት ከቃል በላይ ይከብዳል አልቻልኩ ምኔ አቅቶኛል የሌላ እደሆነ ባቅም ተስፋ መቁረጥ አቃተኝ በሱ
ጥሩ ትምህርት ነው ይጠቅማል ወድማችን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከፊት ይምራት ከሗላ ይከትላት ከጎኗም ይቁም !!!ሲቀጥል ሁሉቱም ከተፋቀሩ የፈጣሪ ፈቃድ ከሆነ ምንም አይነት ነገር አይለያያቸው #Love ፍቅር እናመሰግናለን በርቱልን አቀረባቹህ ከትህትና በጣም ቆንጆ ትምህርት'ው
ጥሩ ምክር ነው ዛሬ ነው የሰማሁት ስብስክራይብ አድርጊሃለሁ
ሙስሊም ለሆነ ሠው በአላህ እና በነብኑ ሙሀድመ ሠ . አ .ወ ፍቅር ጥልቅ ካንጀቱ የጠመድ ሰው የሠው ፍቅር ወይም እንደሱው ፍጡር ለሆነ ነገር ግድ አይለውም ስለዚህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረኽኝ ጌታዬ ምስጋና ይገባው ። ለማንኛውም አብሽሩ ሠው ሠው ሰለዚህ እንደኛው ሠው ለሆነ ፍጡር በጣም አታካብዱ ይህ ያልኩበት ምክኔት ኮሜቶች ጋ ያነበብኩት በጣም እሚገረም ኮመት ነው ምን አይነት ፍጡር ናችሁ ግን ።
የሁሉም ስው የፍቅር ታሪክ የተለያየ ቢሆን ህመሙ ግን አንድ አይነት ነው ሀሪፍ ትምህርት ነው በጣም እናመስግናለን
ምክርህ ዉስጤ ነዉ ይመችህ በርታ ልክ ነህ
በጣም አስተማሪ መልክት ነው እናመሰግናለን ...
እኔ በጥአም ያኤምወደህ ሰዉ ነአበር ግን ፈቅር ብች ምንም አደርገል ብትሰቤ መወኡዴ ሰው ምን አደርገል እኔ ለ4 አመት በጥልቂ ፈቅር ጉደንነት ነበርን ከቀን አንደ ቀን ግን ታለያን ፈጥሪ ለአኔ የአልፈቁደ ነው ከታለያ 3 አመት ነው ግን አንደ ቀን ለለ ሰው መሰብ አልችልም
በጣም እናመሰግናለን
Be ewunet dess yemili anegager arif adrgeh gelitsehewali enamesegnaleh
እንኳን ደህና መጣችሁ የፍቅር ቤተስቦች እንኳን አደረሳችሁ በስድትም በሀገር ውስጥም ያላችሁ የሀገሬ ልጆች ወንድሜ የቡሄ ዳቦ የለም እንዴ እየጠበቅን ነበርጡሩ ምክር ነው ወንድሜ መለያየት እጅ በጣም ከባድ ነገር ነው ህይወት ሁሉ ነው የሚመሳቅለው ነገን እንዳነስብ ነው የሚረገን ነው በአጠቃላይ መለያየት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው የሚስጠላው
አዲስ ነኝ ጥሩ ትምህርት ነው
Enamesegenal silne yawerke mesel wendemachi bexam arife new bartuu
እናመሰግናለን ውድ ወድማችን
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ መለያየት ቢከብድም ግን በፍቅር አለም ውስጥ ግጭት ይኖራል ግን ግልጽነትና ልዩነትን በንግግር ካልፈታን ፍቅር ከንቱ ነው ሁለቱም መጋል የለባቸውም በስሜት ብንመያይም ለመወያየቴ መምከር ካልሆነ ግን ህይወት እኛ እንደመራናት ሳይሆን እንደመራችን ነውና ህይወት ትቀጥላለች
ከልብ እናመሠግናለን ወንድማችን ሁሌም የምታቀርበው ምረጥ ትምህርትህ 👍👌
ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን በርቱ
ፍቅር እረ ይቅር ምን ይሻላል ወይ ወዶች ብያለሁ እኔ ባንድ ሰው ምክንያት ሰውን ማመን አቀታኝ እረ ውይይይይይብቻ ሆድ ይፍጅው ብቻ እሱ ደስ ይበለው ባለበት እጅ እኔስ አልሁ ዛሬም ሰው እርቄ
ማሻ አላህ ነው። በጣም ነው ደስ የሚል👌👌👌👌👌👌👌👌
😢😍
ትምህርትን የምሰማው እረጋታክ ደስ ስለሚለኝ ነው ። በቃ ምርጥ ነው
thank you very much
ምርጥ ምክር ነዉ ዉንድሜ እናመሠግናለን!!!!
፡ይህ ፕሮግራም ውስጤ ነው አስተማሪ ነው እናመሰግናልን በጣም💙💛💚
የኔ ወንድም በጣም አሪፍ መልክት ነው አቀራረብህ እራሱ ሲያምር እውነት ግን ደግሞ ለምንድነው ምትጠፋው ከቻልክ ቶሎ ቶሎ ና ለኔ አርፍ ትምህርት ነው በጣም ከምወደው ከተለያየን ድፍን 2 ወር ሞላኝ በጣም ውስጤን ሰብሮ ነው የሄደው ግን እግዚአብሔር ምክኒያት አለው 🙏
አዎን ሁሉም ምክንያት አለው። ግዜው እድኪደርስ አይገባንም። እግዚአብሔር ቢፈቅድ በሳምንት ሁለቴ አስባለሁ። አይዞኝ።
አይዞሽ
ኢንኳን ደነ መጠ ውይ የንታ ትምህርት/ምክር ውስጤ ነው ተናፋፍቀን ነበር ወንድሜ አመሰግናለሁ በጠም ጡሩ ትምህርት ነው ። ከተመቸቼል ቶሎ ቶሎ ጎራ /ብቅ በል
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው ሰላምክ ይብዛ
የተለየንን ሰው ተመልሶ/ሳ የኛ እንደማይሆን እያወቅን ለምንድን ነው ማሰብ የማናቆመው? That is a million dollar question. ለዛ መልስ ያለው ሰው ካለ ያመቱ ምርጥ ሰው ብየ Nobel peace ሽልማት እሸልመዋለው።
ጥያቄ አለኝ ቃሉን አፍርሶ የከዳኝ ፍቅረኛየ ሌላ አግብቶ አንድ ልጂ ወልዷል አሁን ግን እሷን ፈቷታል እናም እኔን እን ታረቅ እያለ በጓደኞቹ ያስለምነኛል ምን ላድርግ?? ብመለስ ደስ ይለኛል ግን ወደፊትም የዚህ አይነት ቢደርስብኝ ብየ ፈራሁ ከተለያየን አንድ አመታችን ግን አሁንም አፈቅረዋለሁ ካለሱ ህይወት ለኔ ምንም እንዳልሆነ ይሰማኛል ምን ላድርግ???
እድኔ ትሆን በትዳሩ ፍቃድኛሆኖ ክሆን መጀመሪ ያጋባው ይቅርብሽ ግን ውድትዳር ስገባ በጋትታወይም ባልታስበነገር ትሆን ችግር የለውም 😭😭😭😭😭😭እኔም የዛሬን አያድርጋው እና አድ አመት ፍቅርያውራህትን የውድድኩትን ትሱሊላ ስውያለም አይመስለኝም ነበር እሱን ታጣሁ ለዘላለም ብቻየን እኑሪለሁ እስትልድረስነበርፍቅሬ ግን የትረዳሁትነገርቡሀላላይ እሱ ለኔ ቦታ እድለለውነው ትስውም የስማሁት ሆኖም የኔ ግን የስልኬ ፍቅርነው ለዛውም ሳውዲነበር እድኔ ለሱ ቀንትለሊት ዝም ስለኝ ያለቀስኩ እሱ እድዛትሆን ብየ የመጭረሽውሳኔ ውስንኩኝ የስፍሬን ልጀ አድክላስ የትማርኩትን አጋኝሁ ያለነውበስድትቢሆንም ያገኝሁት ግን በጣም ክምነገርሽ በላይ ያፍቅረኛል እኔ ሁለየም በስራየ አዝንጀመር እሂጋር ስናውራ ትዝእያለኝ ሁኖም ውስኩኝ ቤትስብ አስትዋውቅን ትዛም እዳታጋቢ አለኝ ደውሎ እኔ አልስማሁትም አጋባሁ ትዛም ያገባሁት ክምንምበላይ ያፍቅረኛልይሳሳልኝል አሁን በደስታመኖርይዥለሁ የትረዳሁትነገርቡኖር እኔ አልጋፋሁትም እሱነው የጋፋኝ እኔበዳይብሆን እድህ አይንት አፍቃሪ አላጋኝም ነበር አማንኛውም አይዞሽ ሁሉምነገር ፍጣሬ እድፍቀድውነው የምንኖረው
Enidane hasab ehit yikirbish enidhi silsh akiliye eyayawut ayidelem kemiwodut kemiyafelirut melayayet betam kebad new yelib sibiratum esikidin gize yiwosidal yikirbish yalikut mikinayat wolidol ayidel? yizih histan hiwot mabelashat mikinyat atihugn lij ka betasab gar siyadig new melikam mihonaw ke chalish enatu ena abatu anid mihubatin maniged amechach lalelaw melikam sinaderig laraschin new nage ben bilan binasib tiru new yene lij bihonisa bilan binasb malikam new ehite
@@india8169 አወን እህት ፍቃደኛ ሆኖ ነው ያገባው ግን ልቤ ከሱ ውጭ ሌላ አላስብም አለኝ በቃ ህይወት ለኔ መራራ ሆነችብኝ
@@mahletgirma1356 ወልዷል ግን ሳትወልድ በፊት ነው የፈታት እናም እሷን እንደማይፈልጋት ነው የሚነግረኝ በሷ ቦታ ሁኜ ሳስበው ከባድ ነው ግን የኔ ፍቅረኛ እንደሆነ ከስደት መልስ ልንጋባም ቃል እንዳለን እያወቀች ነው ያገባችሁ ስለዚህ በጣም ስላናደደችኝ የራሷ ጉዳይ እሷንም አቃጥላታለሁ የሚል ሀሳብ መጣልኝ ግን የወደፊት ሂወቴን ሳስብ ከበደኝ ለዛም ነው የጠየኩት እህት ለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ
@@h.2966 ኧረ እህቴ ይቅርብሽ አንች እሷን አናዳለሁ ስትይ ሄዎትሽን እዳታበላሽ ልጅ ስላለ አንችም ብታገቢው አይቋረጡም ነገም ወደሷ ሊመለስ ይችላል አላህ ላንች ያለው አለ እሱን ያራቀልሽ ላንች ጥሩ ነገር ይዞልሽ ነው መርጠሽ ታገቢያለሽ
ምን ማድረግ አለብኝ????
ሰብ አደርጋለሁ ግን እባክችሁ ፍቅር ፍቅር እያላችሁ አታሰልቹን ከሄድ መገዱን ጨርቅ ያድርግለት ከነመፈጠሩ መርሳት ነው የሚዋጣው እኔስ በጣም የማዝነው ከፈለኩት ስኬት አለመድረስ ነው
ሰላም ለዚህ ቤት አዲስ ገቢ ነኝ ኧረ የኛ ነገር ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር ሆኗል
እረ እኔስ አልቻልኩም ለመርሳት
Betam enameseginalen berta egzabiher yibarkik. Wondime leman ende minager gira gebagn fikregnayen betam new yemiwodew ende minigaba hulu tenegagerenal gin zare lay yemalamnew neger tekesete bahiriw hulu tekeyerebign gira gebagn min madreg endalebign alawkim gin beka text madreg akomkugn esu gin yilikal almelisiletim.........min larg
Thank you
ስለመለያየት ባይወራ ይሻለኛል ተከድኖ ይብሰል ኣለች ማናት
በጣም እወደዋለሁ ከምለዉ በላይ ሁሌም እያሠብኩት አለቅሳለሁ ግን አሁንም እደማሥበዉ እዳቅ አልፈልግም አግቶ ወልዶ እወደዋለሁ የኔ እደማላደርገዉ ግን አዉቃለሑ እሲ አበረታቱኝ ትዝታን እምረሳበት
እግዚአብሔርን ተማፀኝ እህቴ ለአንች አልተፈጠረም. የባልንጀራህን አትመኝ ይላል መፅሐፍ. ሰለዚህ ለነፍስሽም ለስጋሽም ጥሩ አይደለም. ለመርሳት ሳይሆን ለመተው ሞክሪ .መርሳት በምክንያት ይቀሰቀሳል መተው ግን ወደ ኃላ አይመለስም እናም በፀሎት በርች
@@mekdesayfokru4381 እሽ እማ አመሠግናለሁ 🙏
እኔም ያንች ቢጤ ነኝ ማማ አይዞን ያልፍል
Ke heyote mas wetat falegalew gen alchalkum 1 ken 2 ken ye rasahu yemaslegne ena yemalesal alkem becha
እኔም የምወደው ልጅ አለኝመለየት በጣም ከባድ ነው እኔ የምውደው ልጅ እንደተለያይን እኔ እራሴን ማነኝ ምድነኝ እያልኩኝ እራሴን እንዳላቅ አረገኝ መኖር እራሱ ያስጠላኛል ከተለያይን 7ውር ሆኖናል ግን ዛሬም እወደዋለሁ ዛሬም አፈቅረዋለሁ ከሡ ሌላ ወንድ ያለም አይመሥለኝም ምን ይሻላል ትላላችሁ
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም የምፈልገው መልክት ነው።
ምርጥ ምክር ነው አመሠግናለሁ
አመሰግናለሁ
መገናኘት-----------አጋጣሚ+------ቢሆን------------መለያየት-----------+ግን------ሞት---ነው__!!!😭😭😭እኔ.በስልክተዋውቄው---በስልክ"ከለያየን!!እስኪ_አይዞሽ_በሉኝኡፍፍፍፍፍፍፍልልሞትነው😭😭😭😭😭😭😔
ከከከ ሌሽ
መልቀስ አየስፈልግም
@@khaledlalo4200 ይከብዳልብቻ.__😔
@@khaledlalo4200 ትክክል.ግን.አልቻልኩም_ወላሂ.
@@fatumamohamd157 አይ ዞን ማርበቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምዕርት ነው
አመሰግናለሁ በጣም
እናምስግናለን ውድም የምር ምን እድምል አላውቅም እኔም የምውድውን አጠቸ ምቁርጥ ያቃትኝ ልፍስፍስ ብያለሁ ለ6በትስፋ ስጠብቀው ኑነብርኩ አሁን የሊላሁኖ ሳየው ማምን እያቃትኝነው ግን አድራሻውንም አጥፍጫልሁ አሁን እድት ውደራስ እድምምልስ ግን ቸገረኝ እስተ እምትመቅሮኝ ነገር ታለ ተባበሮኝ ታሚሮየ አልውጣልኝም ልንም እድህ አርገኝ እያልኩ በደልሎም ሁልም ድብልቅልቅ ነው ያለብኝ እፍፍፍፍ
Teru temert nw enamesegnaln
ወይ ፍቅር የስቱን ልብ ስብሯል እኔ የ13 አመት ልጅ እያለሁ ነበር ትምህረት ስማር በጣም የሚወደኝ ልጅ ነበር ሁሌም ትምህርት ቤት ይሽኝኛል እየተስቃየ ሁለት አመት አስቆጠረ አይነግርኝም እኔም አይገባኝም ከጉሬቤት ልጆች ጋራ አብሬ እየሄድኩ ካገኝኝ በጣም ይበሳጫል ይናደዳል ይጉዳል እድሁም ወንድሙቼ ጋራ ስሄድ ካየ ይናደዳል እኔ ግን ስለፍቅር ምንም አላቅም መጨርሻ ላይ ነገርኝ እደሚፍቅርኝ እኔም ሳየው በጣም ነበርየምወደው እሽ አልኩት ፍቅር ጀመርን እኔ ወደ አረብ ሀገር መጣሁ ከመጣሁም ብሁላ እንደዋወላል መጨርሻ ላይ እየደወለ መጨቃጨቅ ጀመረ በቃ ብዝም አልኩት እኔ ምስራቅ ጠለቤት ነው ስልክ እንኳን ብዙ ለማውራት አይፍቀድልኝም እኔም ወደ ሀገሬ ገባሁ እንታርቅ አለ እሽ አልኩት በቃ ቅናት ሊገለው መጨቃጨቅ ሁነ ምን አገባኝ ገላየን አላሳየሁት ምን ያስጨንቀኛል ገደል ይግባ አሁን አልሀምዱሊላህ የምወድው የሚወደኝ የሚስብልኝ የማስብለት በጣም እንፍቀራለን ምርጥ የድሬ ልጅ እኔ የወሎልጅ ነኝ ሴቶች እራሳችሁን አትጉዱ ፍቅርን በፍቅር ይቀየራል
ጀምዬ ❤የመጀመሪያ 🙄እንዳው ሰው ነኝ እና ማሰቀየምህ ከሳቅየምኩህ ይልቅ ትልቁን ፈቅሬን አስታውሰው
ቴሌግራም ቻናልህን ላክልኝ
በጣም ደሰ ይላል
ejeg betam enamesegnal arif mkre new
❤❤❤እስኪ አንድ አንድ subscribe ጣል ጣል አድርጋችሁልኝ እለፍ ቢበዛ 30 second ብወስድባችሁ ነዉ ተዉ ግን ተዉ ትንሽ ነዉ የቀረኝ ዶላሩን ላፍሠዉ
ዛሬ ከባሁ እቤታችሁ ዋው ሀሪፍ ትምህርት ነው በርታልን ወንድማችን አዲስ ገቢ ነኝ ላይክ አድርጉኝ
Woww wud Love fqr Love abet ihe bedemb wusxenekagn abo nurilin birik bellin qal gebaw.inem yalefutin lemersat.ye unet.
ቴሌግራም ላይ እንዴት ላገኝክ እችላለው
t.me/LoveFkrLove ተቀላቅለሽ ከአድሚኖች ላንዳችን መልዕክት ከላክሽ ሃሳብ መለዋወጥ እንችላለን።
እኔ ከተለየኝ .11.አመታችን ነው ግን እኔ ማንንም ሰው መቅረብ አልቻኩም የተለያየነብት እሱ ወደውጭ ሄደ ሰንለያይ በለቅሳ ነበር ግን እሱ እዛ ከሄድ በዋላ አድ ጊዜ በቤት ስልክ ደውሎ አጣኝ ከዛ ነዋላ ደውሎ አቅም የዛ ጊዝ እኔ የራሴ ቁጥር ሞባይል የለኝም የምንገናኝው በቤት ስልክ ነበር እኔ ግን ውሌ እያሰብኩት አለው አብቴ ይባላል እኔ ትዝታ እባላለው ።
ስለሱ የምትሰሚበት መንገድ አለ? እየጠበቅሽው ነው? ቀሪ ህይወትሽ ካለፈው የተሻለ እንዲሆን ፋይሉን ዝጊ። ማግኘት ከቻልሽ አውሪው የስንብትና የታመቀውን። እሱ ሌላ ህይወት ከጀመረም መልካሙን ተመኝተሽ ህይወትሽን ቀጥይ።ጸሎት ያስፈልግሻል፡ በፍቅር ስም ሌላ ስህተት እንዳትሰሪ።
ምንም የማገኝበት አድራሻ የለኝም
ወንድሜ ምክራክ ያስፍልገናልና አትጥፍብን መልእክቶችክ የተስበሩ ልቦችን ሥለሚጠግኑ ክዚህም በላይ እውቀት ይሥጥክ ክበራልኝ
በየቀኑም መፖሰት ይቻላል። ይዘቱ ላይ ግዜ ወስጄ ነው ምፖስተው። እንዲህ ሼር ካደረጋችሁ ማን ያውቃል ወደፊት በሳምንት ሁለት ሶስት እፖስት ይሆናል። ደግሞም ኮመንታችሁን ማንነብ ብዙ ያስተምረኛል። አመሰግናለሁ።
በጠም እናመሰግናለን መለየት ለኔ ከብዶኛል እሱም እደዛው ብቻ እንደት እደሚሆን አንዱ ፈጣሪነው የሚውቀው መጀመርያ ሚስት እዳለው አላውቅም ነበር ግን አሁን ካወኩ ወዲህ ግን የኔ እዳልሆነ ለልቤ ነገርዋለሁ እሱን ለመራቅ እየሞከርኩነው ብቻ ቻናልህ አርፍ ትምህርት አግኝቸበታለሁ የፍቅር በሺተኛ ለሆ ናችሁ ፈጣሪ ይረዳችሁ ያማል በጣምምም
🙋🙋👍👍👍👍👍
ምክራችሁ ደስ እሚል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
💔💔💔😢😢😢😍👌
እናመሰግናለን ወድም
ዋው ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወድም እኔም ብዙ ዋጋ የከፈልኩለት ከሱ ላለመለየት ቤተሰቦቼን ዘመዶቼን ትቼ ከሱጋር ወደሌላ ሀገር ሄድሁ ተከትዬው እናም መጨረሻው ሌላ ሴት እኔ እቤት ሆኜ አመጣ እናም በሚያሳዝን ሁኔታ ተለያይን ግን እንደዚህም አድርጎኝ ዛሬም አፈቅረዋለሁ በናታችሁ ባረብ ሀገር ልሞት ነው መላ በሉኝ
አይዞሽእናቴ እኔምእዳችሆኛለሁ
ለበጎነው አረፈደም እኔአባቴን አሳዝኘው ሞተብኝ ዛሬ ነውየገባኝ ቤተሰቦችሽን ይቅርታጠይቂእህቴ
ዘሬ ነው ይሰማሁት በጣም እርፍ ትምርህት ነው እነማሳግነለን
እናመሰግናል
EnamesgenalnEski wedoch siyafekru menagerAywedum yebal lemdenew
እናመስግናለን
ከልብ ነው የማመሰግነው በእውነት የራሴን ነው የነከርከኝ በርታ
የሚወዱትን መርሳት የማይታስብ ነው ተለያየን ድፍን 3አመት ሞላኝ እንዴት ልረሳው ሌላ ሰው ይዥአለው ግን እንደዛ ልወደው አልችልንም እሱም የሱን ያክል የሚወደኝ አይመስለኝም ላለፈው ፍቅርኛየ አንድም ቀን ክፉ አስቤ አላውቅም ይህን ተግባሬን ስለሚያውቅ ድንቅ ፍጥረት ይህን ሁሉ በድያት እንዳልተበደለች የምታስብ ሴት ብትሆን እሷ ብሎ ሲያወራ አሁንም ባለበት ሰላሙ ይብዛ ብየ ሁሌም አለቅሳለው የጨነቀኝ ይህኛውን እንዴት ልወደደው ግን እንደምወደው ነው የምነግረው ግራ ገባኝ ምከሩኝ እንዳልተወው እሱ ይወደኛል የወንድ ልጂ መክፋት ማየት ያመኛል
እነማሰግነሌን እኔ ያሌሁበትነው ያነገርከኝ በጣም ይከብዳል ማመን አቅቶኛል
እውነታውን ማወቁ ቀዳሚው ነው። ምን ይደረግ፡ ህይወት ይቀጥላል።
በጣም እናመሠግናለንበጉጉት የምጠብቀዉ ቻናል ላቭ ፍቅር
ማሻአሏህ ድስ እሚል ትምርትነው
yehe yene tareke yemeselal ewnete
በሂወት መለየት ይሻላል ማለተም እያለ የተለየ ለዛ ሰው መኖር ሳይሆን እየኖሩ አለመኖር ብየ ማስበው።እዴትግን የተጎዳው ሰው ማውራት የፈለገውን አዴት ያውቃሉ ይገትማን
ሶሪ ይገርማን ብየ ነው
🤣እኔ ግን በሂወቴ ዘመኔ የማፈቅረው አንደ ሰው ነበር 12አመት በልቤ አፈቅሪው እሱ ግን አያውቅም ነበር ዛሬ ግን አላህ ፈቅደው አንደ ላይ ነን ለካ እሱም ያፈቅረኝ ነበር ግን እኔ ብዘ ጊዜ ታሰፈሪለሸ ይሉኛል ወንዶች ቅርበው አይመጡም እሱም በጣም ነበር የምፈራሸ አለኝ ህልም የመሰለ ነው የኔ እና ባሌ ❤ጀምዬ ትለያለህ
ከሚወዱት መለየት ከቃላት በላይ ይከብዳል ያደማል ግን ካለፈ ቁስላችንን ለመፅናናትና ለመጠንከር ሌላ አላማና ብሩህ ተስፋ እንዲኖረን የሚረዳን ወደ እግዚአብሔር እጃችንን መዘርጋት መፀለይ ብቻ ነዉ !!!
አባ ዮሐንስ የእግዚአብሔር ስጦታዬ ናቸዉ እድሜ ይ
አባ ዮሐንስ የእግዚአብሔር ስጦታዬ ናቸዉ እድሜ ይስጥልኝ
ewnet new
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እኔ ያለ ውበት ደረጃ ይሄንን ይመስል ነበር የሚወዱትን መለየት ምንኛ ከባድ ነው.... ግን ሁሉም በ እግዚአብሔር ፈቃድ ነው እያልኩ እየተፅናናው አለው .... ስለ ምክራችሁ በጣም አመሰግናለው
እውነት ነው የኔው የሂይወት ታሪክ ነው ይገርማል ለምን ቀደም ብሎ እንደዚ ትምህርት ቢኖር ኖሮ በሒይወቴ አልሸሸወድም ነበር ከረፈደ በሆዋላ ሆነ ልጅ የወለድኩለት በጣም እወደው ስለ ነበረ ያለኝን ሁሉ እሰማዋለሁ ከመውደዴ ብዛት ቀና ብዬ ሞልቼ አላዬውም እጁን ተጎንብሼ ነበር የማሳጥበው ግን ምን ዋጋ አለው ሰው ይነግረኝ ነበር ሚስት አለችው ስባል ማንንም አልሰማም አይኔ ካላዬ አላምንም እና መነጋገር ስለምወድ ስጠይቀው የሰው ወሬ አትስሚ እኔ ኑሮዬ ካንቺ ጋር ነው ይለኛል አምነው ነበር ልጄ እርጥብ ሆነችው ቤት ሱቅ ገዛ ክፍለ ሀገር ውስጥ ቤተሰሰቦቹ አገር ከዛ ወደ ሱዳን አካባቢ ነበር የምንኖረው እኔ ልጄን የዤ ቀድሜ ገባሁ ሸገር ውስጥ ተከራይቼ ምግብ መሸጥ ጀመርኩ እሱም መጣ ለካስ አጅሬ አገሩ ላይ አባቱ አገር ቺኩ አስቀመጦዋል ቤተሰቦቹም ይጠይቁኛል እና በጣም ስለምንዋደድ ላያቸው ስሄድ ሚስትም ልጅም እንዳለሁ ስሰማ እግዚኣብሔርን አመሠገንኩ ግን ልረሳው ስላልቻልኩ ሌላ ወንድ ለመቅረብ ተቸገርኩ ሁሌም የኔ ይመስለኛል ወንድ ካለመቅረቤ አስደግሞባት ነው እስከመባል ደረስኩ እሱም ከሌላ ወንድ ሊያየኝ አይፈልግም ወደ ስራዬ ቦታ ከልጄ ጋር መጥቶ ቁጭ ይላል ሲያነዣብብ የነበረ ይሸሻል ከሱ ተለያይተናል ሱቄ ላይ ከልጄ ጋር መቶ ያድራል በዚ ምክንያት በጭንቀት ታመምኩኝ ሁሉን ነገር ትቼ ወደ ፀበል ለወራት ተቀምጬ ተጠምቄ እራሴ ደህና ሆኜ ተመለስኩ ተረጋጋሁ ጥንካሬ እንዲሰጠኝ ለመንኩት ፈጣሪም ሰማኝ ወጥቼ ለመስራት በቅቼ ቤቴ ገዝቼ ልጄን ለቤተሰቤ ኮንድሚኔም ገዝቼ እያኖርኩኝ ነው እሱ ግን ንብረቱ ሸጦ በትዳሩ ሰላም የለውም እና ሲሰክር ይደውልና በድዬሻለሁ እክስሻለሁ እያለ ሲነግረኝ ስለምወደው አንተ ብቻ ደህና ሁን ስለዉ መቼ ነው የምትመጪው የኔ እኮ ነሽ ሲለኝ ደስ ይለኛል ሞኝነቴ ሚስቱን ፈቶ ወደ እኔ እንዲመለስ እመኝ ነበር እግዚአብሔር ይስጣቹ እናንተን እያዳመጥን ምክራቹ አስተካከለኝ እራሴን እንድስተካከል ሌላ እንዳይ አድርጎኛል ከእግዛአብሔር ጋር አሁን እሱ እረስቼ አይዞሸ የሚል ስለኔ የሚጨነቅ ሰጥቶኛል እግዚአብሔር የዝልቅልሸ በሉኝ ባሌም ስትመጪ ሁሉ ነገር አስተካክላለሁ ነይ አገር ስትመጪ አብረን ነው የምንኖረው ሲለኝ ሶሪ ባል አለኝ አሁን መን ተገኘ እስከነልጄ ጥለህ ሄደህ ወደ ሞቀበት መሄድ ጥሩ አይደለም ሚስትህን ልጆችህ ይዘህ ኑር ጨው አድርጌ ብሎክ አደረኩት እና እህቶቼ ጠንካራ ከሆንሸ ማንም ነው የሚፈልግሽ እኔ እራሴን ስለምጠብቅ እኩያ ልጅ ያለችኝ አልመስልም እራሰሽን ከጠበቅሽ ፈላጊሽ ብዙ ነው መምረጥ እስከሚያቅትሽ መክርህ አይለየን ለተጠቀመበት አሪፍ ነው ሌላ እንድወድ አድርጎኛል እራስህ ፍቅር ነገር ነህ ወንድ የሚበል አስጠልቶኝ ነበረ ፍቅር ፍቅር የሸሸተተኝ አንተን እያዳመጥኩ እንደሙዚቃ በኤርፎን ስራዬን እሸከሽከዋለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ ለሚመጣው አመት አገባለሁ ብያለሁ አንድዬ ከፈቀደ ይኸው ባንተ ምክር ላገባልህ ነው ለሰማው ሰው ከጉሉኮስ በላይ ነው አትጥፋ ይመችህ እውነትም love ፍቅር መልካም ቀን እትት አበዛሁ ይቅርታ ትዳራችን እግዚአብሔር ባርኮ መርቆ ይስጠን በፀሎት እንጂ ማማረር የሰይጣን ነው በንፁህ ልብ ፀሎት ካደረግን የበደልናቸው የበደሉንን በይቀርታ ካለፍነው እግዚአብሔር ይክሳል ለሰው ልጅ ጥሩ ከተመኘን ቂም በቀል ትተን ወደ ፈጣሪ መጮህ ብናገኝም ባናገኝም ማመስገን ግድ ነው ከዛ የፈለግነውን ቤታችን ድረስ ከች ነው አቦ መችት ይበለን አሜን
ጎበዝ አላህ ሀሳብሽን ያሳካልሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ እናመሰግናለን ያሳለፍሽውን ስለ አካፈልሽን
@@kedirseada8541 አሜን አመሰግናለሁ ፈጣሪ ለሁላችንም ይርዳን አሜን
ተመስጨነያነበቡኩት ልጂሽምአዲጎ አችንለማሥደሠትያቦቃው ትዳርሽንምጀመረሽየደሥታ ፈሸቅርየተሞላበትይስጥሽሜሬሬሬ❤❤❤❤
እስኪምክርስጭኝማሬእኔምበጣምየምወደዉ፣ለሡብየብዙመፀዋትከፍየ፣ከዛየበለጥለመቀየርወደዱባይመጣሁሸኘኝግን፣ሌሌአገባእኔምአለቅሣለሂመሮሣትአልቻልኩም
እኔ እወደው አለሁ ግን ለቤተሰቤ ክብር ስለሌለው ተለየሁት በራሴ ፍቃድ ቤተሰቤን ያላከበረ እኔን ሊያከብር አይችልም
ጥሩ አድርገሻል
ብዙ ግዜ ትዳርን ስናስብ የወደድነውን ወይም የወደድናትን ብቻ እናስባለን። በኛ ማህበረሰብ የቤተሰብ ድርሻ ትልቅ ስለሆነ ግምት ውስጥ ማስገባቱ ጥሩ ነው።
ማን ያውቃል ባስተዳደጉ የደረሰበት የተዳፈነ ታሪክ ይኖረው ይሆናል።
ቤተሰብሽ ላንች ትልቁን ስፍራ ከያዘ ውሳኔሽ አብሮ ይሄዳል።
@@LoveFkrLove የለ እኔ ቤተሰቦቹን በደብ አውቃቸው አለሁ በጣም ጥሩ ቤተሰብ ናቸው እኔና እሱ ብያንስ አስራ አንድ አመታችን ነው ስንተዋወቅ ብዙ ነገርኔ አጥቻለሁ ለሱ ብዬ እድሜን ግዜዬን አባከንኩኝ እሱ ግን ይህ ሁሉ አልታየውም ጭራሽ ቤተሰቤ በንቀት መናገር በፍጽም ለኔ ከባድ ነው
ደግ አደረግሽ በቤተሰብ ቀልድ የለም
እሰይ
አመሰግናለሁ ትክክል በእዉነት ይከብዳል የማይሆን ተስፋ መጠበቅ በጣም መጥፎ ነዉ በ7ኛ አመታችን ተለያየን ጎበዝ ለመሆን ሞኮርኩ ግን እጅ አለሰጠዉም ተዉኩት ግን ተጎድቻለሁ ያሳለፍናቸዉ ህወት ተዝታ በጣም ያሰቃያል
ሌላ ጉደኛ ያስኩ ሑሉንም አምኜ ወሰድኩ ፈጣሪ መልካም መልካሙን ይስጠን
አሜን።
😢😢😢😢😢
ስላም ወንድማችን ከሚወዱት መለየት በጣም ከባድ ነው የተዋህዶ ልጄች በያላችሁበት እንኮን ለቡሄ በአል አደረሳችሁ ያመት ስው ይበለን ስላም ለሀገራችን እናመስግናለን።
Asegedech Bekele አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህት
ኦፍ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ምክርህ እኮ ልቤ ውስጥ ነው ደስ የሚል ፍቅር ጀምሬአለሁ እስኪ እግዛብሄር ይጨመርበት በሉኝ
ትክክል ነህ ወድማችን እኔ በጣም ከራሴ በላይ የምወደውና ብዙ መሰዋእት የከፈልኩለትልጅ ድካሜን ሁሉ እረስቶ አሁንም ሌላ ያስባል ይመኛል በፍቅር አራት አመት እያወራን ቆይተን አምስተኛው አመትላይ በመገናኘት ያለውን ሁኔታ በደንብ ሳጠናው ልቡ መንገደኛ ሆነብኝ ከዛም ትውት አድርጌ እኔ ያልኩትን ሳይሆን መድየ የወደድክልኝን አዳሜን ስጠኝ ብየ አምላኬን ነገርኩት አምላክም ድካሜን አይቶ በጣም መልካም ሰው ሰጠኝ እጅግ በጣም የሚወደኝየሚያ ከብረኝ ምንላርግልሽ የሚል አምላኩን የሚፈራ ብቻ ቃላት የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን ያኛውን ሙሉ በሙሉ አስረስቶኛል አሁን በጣም ደስተኛ ሁኜ ፍቅሬን በማጣጣምላይ እገኛለሁ ለሁላችሁም መልካምና ንጹህ አፍቃሪ የፈጣሪ ስጦታ ነውና እግዚኣብሄር መልካም አጋር ይስጣችሁ ውዶቼ።
ውደእዳችውነኝ ሊያገነው ሲሉኝ አሁንልቤተሰበረ
አመሠግናለሁ!
ሥጠብቅ ነበር
ጡሩ ትምርትነው
በደብ አድምጡ
ወደተግባርም እቀይረው
እያለቃቀሥን እራሣችንን አንጣል ብዙውን ግዜ የተዘጋውን በር ሥናኳኳ
የተከፈተው ይዘጋብናል
ልክ ለግዜው ቢከብድም
ሂወት ይቀጥላል ምንም ማረግአይቻል
የምወደውልጁ በኔላይ ሌላ አየብኝ ግን በጣም የሚወደኝ ልጁ ነበር 4ወር ተጉድቱል ተለያይተነበርግን አሁን በሱ ፈቃድ እሱን ለማግባት ወስኔ አለሁ የምንወደውን ሳይሆን የሚወደንን እንከተል ባይ ነኝ እኔ ሁሉጊዜም እኔ የምፈልጋቸው ከኔጋሲዘልቁ አላየሁም
ኡፍፍፍፍፍ እናመሠግናለን የዛሬ ወንዶች ሣይፈልጓቸዉ መጥተዉ አንተን ፍቅር ካዚያዙ በኃላ ካጠኑህ በኃላ ላሽ ይላሉ የስራቸዉን ይስጣቸዉ😥😥😢
LOVE Fikr LOVE ቻናልን ሰብስክራይብ ,ላይክ,ሸር , ኮመንት በማድረግ ዴስ የሚል መሳጭ ትምህር ያገኛሉ በLOVE Fikr LOVE ቻናል ።
ከሚወዱት መለየትበጣም ይከብዳል
እንኳን ለደብሬ ታቦር በአል በሠላም አደረሳችህ አደረሰን ለእትዮጵያ ልጆች ሁላችን መልካም በአል
በስማም ሰሞኑ በዚህ ትምህርት በሰጠህበት ሁኔታ ነበርኩ አመሰግን አለሁ ከምንም በላይ አረጋጋህኝ ምርጥ ሰው!!!
ጥሩ ትምህርት ነው የኔም እያሰጋኝ ነው የውሀ ላይ ኩበት ሆኖብኛል ወይ ሄዶ አይሆድ ወይ አይቀመጥ እፍ መከራ ነው
እኔ ራሱ ልክ እደቺው ጨጓራዬን እየላጠው ነው
የከሚወዱት መለይት ሞት ነው ግን ፈጣሪ ከልፈቀደ ከንቱ ነው ይህ ሁሉ እንደኔ አፍቅሮ የተከዳ ነው
እደኔማር የኔውም አገባ
@@fuwjiyafuwjiya9258 ዝበይው ቅመሜ
@@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ ማር በስደት ትናት ሰማሁ መስራትአልቻልኩም ተረበሽኩ
@@fuwjiyafuwjiya9258 ቁጥርሽን ላኪሊኝ አይዞን እኔም ብታይ እንዳች ቁስል አለኝ
@@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 00251945062404
እናመሰግናለን ለእኔ ጠቅሞኛል
ጥሩ ምክር ነው እናመስግናለን
ይገርማል ይሄ ፊዲዮ ለኔ የተሰራ እስኪመስለኝ ድረስ ነው ጆሮየን ብቻ ሳይሆን አይኔንም ልቤንም ከፍቸ ነው ያዳመጥኩት አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ሁሌም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምሰጠን ፈጣሪ ይባርክህ እስቲ እንድ ቀን በቪዲዮ ና እንይህ መ
እንኳን ደና መጣክ በጣም አሪፍ ምክር ነው በርታለን አመሰግናለው ስሠማክ በደስታ ነው
ውድ የፍቅር ቤተስቦች እንኳን አደረሳችሁ እጅግ በጣም አስታማሪ መልክት ነው ያስተላለፍከው ወንድሜ እረጋ ያለ ድምፅ ድስ የሚል አቀራረብ እናመስግናለን ወንድሜ መለያየትም ቢኖ ህይወት እንዴት መቀጠል እንደሚችል አስተምረህናል እውነት ነው ህይወት ትቀጥለች...............
ለሌሎቹ ጥያቄዎችም መልስ ለመስጠት እንሞክራለን። አመሰግናለሁ።
እንጠብቃለን ወንድማችን
Enat Habesha ውዴ ኤላ አይደለም ፎቶውን እኔ አርጊው ነው
አኧረ ይከብዳል ከሚወዱት መለየት ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ ከሌላ ለመልመድ ያደክማል ያዳግታል
ኧረ ተውኝ እስቲ ሰውየማያቀው ትልቅ በሽታ ነው ፍቅር አሉት እፍፍፍፍፍፍ ውስጤ ነህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ጨርሸ አልሰማሁትም ስለፍቅር ታሪክ ስሰማ እባየ ስለሚመጣብኝ ማዳመጣ አልችልም እፍፍፍፍፍ ፍቅር አሉት ስሙን አሳንሰው አስጠልቶኛል ሁሉም ነገር 😭😭😭
አይዞሽ እህቴ ላች የበለጠ አምላክይሰጥሻል በንጹህ ልብሽ አምላክን አማክሪ
Ewenetshe new mare ayeyyyyyyyyy teleke beshta new
ሚገርም ት/ ት ነው አቦ ይመችህ!!!
እናመሰግናለን ውንደማችን አሪፍ ትምህርት ነው
ከሚወዱት መለየት ከቃል በላይ ይከብዳል አልቻልኩ ምኔ አቅቶኛል የሌላ እደሆነ ባቅም ተስፋ መቁረጥ አቃተኝ በሱ
ጥሩ ትምህርት ነው ይጠቅማል ወድማችን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከፊት ይምራት ከሗላ ይከትላት ከጎኗም ይቁም !!!ሲቀጥል ሁሉቱም ከተፋቀሩ የፈጣሪ ፈቃድ ከሆነ ምንም አይነት ነገር አይለያያቸው
#Love ፍቅር እናመሰግናለን በርቱልን አቀረባቹህ ከትህትና በጣም ቆንጆ ትምህርት'ው
ጥሩ ምክር ነው ዛሬ ነው የሰማሁት ስብስክራይብ አድርጊሃለሁ
ሙስሊም ለሆነ ሠው በአላህ እና በነብኑ ሙሀድመ ሠ . አ .ወ ፍቅር ጥልቅ ካንጀቱ የጠመድ ሰው የሠው ፍቅር ወይም እንደሱው ፍጡር ለሆነ ነገር ግድ አይለውም ስለዚህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረኽኝ ጌታዬ ምስጋና ይገባው ። ለማንኛውም አብሽሩ ሠው ሠው ሰለዚህ እንደኛው ሠው ለሆነ ፍጡር በጣም አታካብዱ ይህ ያልኩበት ምክኔት ኮሜቶች ጋ ያነበብኩት በጣም እሚገረም ኮመት ነው ምን አይነት ፍጡር ናችሁ ግን ።
የሁሉም ስው የፍቅር ታሪክ የተለያየ ቢሆን ህመሙ ግን አንድ አይነት ነው
ሀሪፍ ትምህርት ነው በጣም እናመስግናለን
ምክርህ ዉስጤ ነዉ ይመችህ በርታ ልክ ነህ
በጣም አስተማሪ መልክት ነው እናመሰግናለን ...
እኔ በጥአም ያኤምወደህ ሰዉ ነአበር ግን ፈቅር ብች ምንም አደርገል ብትሰቤ መወኡዴ ሰው ምን አደርገል እኔ ለ4 አመት በጥልቂ ፈቅር ጉደንነት ነበርን ከቀን አንደ ቀን ግን ታለያን ፈጥሪ ለአኔ የአልፈቁደ ነው ከታለያ 3 አመት ነው ግን አንደ ቀን ለለ ሰው መሰብ አልችልም
በጣም እናመሰግናለን
Be ewunet dess yemili anegager arif adrgeh gelitsehewali enamesegnaleh
እንኳን ደህና መጣችሁ የፍቅር ቤተስቦች እንኳን አደረሳችሁ በስድትም በሀገር ውስጥም ያላችሁ የሀገሬ ልጆች ወንድሜ የቡሄ ዳቦ የለም እንዴ እየጠበቅን ነበር
ጡሩ ምክር ነው ወንድሜ መለያየት እጅ በጣም ከባድ ነገር ነው ህይወት ሁሉ ነው የሚመሳቅለው ነገን እንዳነስብ ነው የሚረገን ነው በአጠቃላይ መለያየት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው የሚስጠላው
አዲስ ነኝ ጥሩ ትምህርት ነው
Enamesegenal silne yawerke mesel wendemachi bexam arife new bartuu
እናመሰግናለን ውድ ወድማችን
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
መለያየት ቢከብድም ግን በፍቅር አለም ውስጥ ግጭት ይኖራል ግን ግልጽነትና ልዩነትን በንግግር ካልፈታን ፍቅር ከንቱ ነው ሁለቱም መጋል የለባቸውም በስሜት ብንመያይም ለመወያየቴ መምከር ካልሆነ ግን ህይወት እኛ እንደመራናት ሳይሆን እንደመራችን ነውና ህይወት ትቀጥላለች
ከልብ እናመሠግናለን ወንድማችን ሁሌም የምታቀርበው ምረጥ ትምህርትህ 👍👌
ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን በርቱ
ፍቅር እረ ይቅር ምን ይሻላል ወይ ወዶች ብያለሁ እኔ ባንድ ሰው ምክንያት ሰውን ማመን አቀታኝ እረ ውይይይይይብቻ ሆድ ይፍጅው ብቻ እሱ ደስ ይበለው ባለበት እጅ እኔስ አልሁ ዛሬም ሰው እርቄ
ማሻ አላህ ነው። በጣም ነው ደስ የሚል👌👌👌👌👌👌👌👌
😢😍
ትምህርትን የምሰማው እረጋታክ ደስ ስለሚለኝ ነው ። በቃ ምርጥ ነው
thank you very much
ምርጥ ምክር ነዉ ዉንድሜ እናመሠግናለን!!!!
፡ይህ ፕሮግራም ውስጤ ነው አስተማሪ ነው እናመሰግናልን በጣም💙💛💚
የኔ ወንድም በጣም አሪፍ መልክት ነው አቀራረብህ እራሱ ሲያምር እውነት ግን ደግሞ ለምንድነው ምትጠፋው ከቻልክ ቶሎ ቶሎ ና ለኔ አርፍ ትምህርት ነው በጣም ከምወደው ከተለያየን ድፍን 2 ወር ሞላኝ በጣም ውስጤን ሰብሮ ነው የሄደው ግን እግዚአብሔር ምክኒያት አለው 🙏
አዎን ሁሉም ምክንያት አለው። ግዜው እድኪደርስ አይገባንም። እግዚአብሔር ቢፈቅድ በሳምንት ሁለቴ አስባለሁ። አይዞኝ።
አይዞሽ
ኢንኳን ደነ መጠ ውይ የንታ ትምህርት/ምክር ውስጤ ነው ተናፋፍቀን ነበር ወንድሜ አመሰግናለሁ በጠም ጡሩ ትምህርት ነው ። ከተመቸቼል ቶሎ ቶሎ ጎራ /ብቅ በል
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው ሰላምክ ይብዛ
የተለየንን ሰው ተመልሶ/ሳ የኛ እንደማይሆን እያወቅን ለምንድን ነው ማሰብ የማናቆመው? That is a million dollar question. ለዛ መልስ ያለው ሰው ካለ ያመቱ ምርጥ ሰው ብየ Nobel peace ሽልማት እሸልመዋለው።
ጥያቄ አለኝ ቃሉን አፍርሶ የከዳኝ ፍቅረኛየ ሌላ አግብቶ አንድ ልጂ ወልዷል አሁን ግን እሷን ፈቷታል እናም እኔን እን ታረቅ እያለ በጓደኞቹ ያስለምነኛል ምን ላድርግ?? ብመለስ ደስ ይለኛል ግን ወደፊትም የዚህ አይነት ቢደርስብኝ ብየ ፈራሁ ከተለያየን አንድ አመታችን ግን አሁንም አፈቅረዋለሁ ካለሱ ህይወት ለኔ ምንም እንዳልሆነ ይሰማኛል ምን ላድርግ???
እድኔ ትሆን በትዳሩ ፍቃድኛሆኖ ክሆን መጀመሪ ያጋባው ይቅርብሽ ግን ውድትዳር ስገባ በጋትታወይም ባልታስበነገር ትሆን ችግር የለውም
😭😭😭😭😭😭እኔም የዛሬን አያድርጋው እና አድ አመት ፍቅርያውራህትን የውድድኩትን ትሱሊላ ስውያለም አይመስለኝም ነበር እሱን ታጣሁ ለዘላለም ብቻየን እኑሪለሁ እስትልድረስነበርፍቅሬ ግን የትረዳሁትነገርቡሀላላይ እሱ ለኔ ቦታ እድለለውነው ትስውም የስማሁት ሆኖም የኔ ግን የስልኬ ፍቅርነው ለዛውም ሳውዲነበር እድኔ ለሱ ቀንትለሊት ዝም ስለኝ ያለቀስኩ እሱ እድዛትሆን ብየ የመጭረሽውሳኔ ውስንኩኝ የስፍሬን ልጀ አድክላስ የትማርኩትን አጋኝሁ ያለነውበስድትቢሆንም ያገኝሁት ግን በጣም ክምነገርሽ በላይ ያፍቅረኛል እኔ ሁለየም በስራየ አዝንጀመር እሂጋር ስናውራ ትዝእያለኝ ሁኖም ውስኩኝ ቤትስብ አስትዋውቅን ትዛም እዳታጋቢ አለኝ ደውሎ እኔ አልስማሁትም አጋባሁ ትዛም ያገባሁት ክምንምበላይ ያፍቅረኛልይሳሳልኝል አሁን በደስታመኖርይዥለሁ የትረዳሁትነገርቡኖር እኔ አልጋፋሁትም እሱነው የጋፋኝ እኔበዳይብሆን እድህ አይንት አፍቃሪ አላጋኝም ነበር አማንኛውም አይዞሽ ሁሉምነገር ፍጣሬ እድፍቀድውነው የምንኖረው
Enidane hasab ehit yikirbish enidhi silsh akiliye eyayawut ayidelem kemiwodut kemiyafelirut melayayet betam kebad new yelib sibiratum esikidin gize yiwosidal yikirbish yalikut mikinayat wolidol ayidel? yizih histan hiwot mabelashat mikinyat atihugn lij ka betasab gar siyadig new melikam mihonaw ke chalish enatu ena abatu anid mihubatin maniged amechach lalelaw melikam sinaderig laraschin new nage ben bilan binasib tiru new yene lij bihonisa bilan binasb malikam new ehite
@@india8169 አወን እህት ፍቃደኛ ሆኖ ነው ያገባው ግን ልቤ ከሱ ውጭ ሌላ አላስብም አለኝ በቃ ህይወት ለኔ መራራ ሆነችብኝ
@@mahletgirma1356 ወልዷል ግን ሳትወልድ በፊት ነው የፈታት እናም እሷን እንደማይፈልጋት ነው የሚነግረኝ በሷ ቦታ ሁኜ ሳስበው ከባድ ነው ግን የኔ ፍቅረኛ እንደሆነ ከስደት መልስ ልንጋባም ቃል እንዳለን እያወቀች ነው ያገባችሁ ስለዚህ በጣም ስላናደደችኝ የራሷ ጉዳይ እሷንም አቃጥላታለሁ የሚል ሀሳብ መጣልኝ ግን የወደፊት ሂወቴን ሳስብ ከበደኝ ለዛም ነው የጠየኩት እህት ለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ
@@h.2966 ኧረ እህቴ ይቅርብሽ አንች እሷን አናዳለሁ ስትይ ሄዎትሽን እዳታበላሽ ልጅ ስላለ አንችም ብታገቢው አይቋረጡም ነገም ወደሷ ሊመለስ ይችላል አላህ ላንች ያለው አለ እሱን ያራቀልሽ ላንች ጥሩ ነገር ይዞልሽ ነው መርጠሽ ታገቢያለሽ
ምን ማድረግ አለብኝ????
ሰብ አደርጋለሁ ግን እባክችሁ ፍቅር ፍቅር እያላችሁ አታሰልቹን ከሄድ መገዱን ጨርቅ ያድርግለት ከነመፈጠሩ መርሳት ነው የሚዋጣው እኔስ በጣም የማዝነው ከፈለኩት ስኬት አለመድረስ ነው
ሰላም ለዚህ ቤት አዲስ ገቢ ነኝ ኧረ የኛ ነገር ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር ሆኗል
እረ እኔስ አልቻልኩም ለመርሳት
Betam enameseginalen berta egzabiher yibarkik. Wondime leman ende minager gira gebagn fikregnayen betam new yemiwodew ende minigaba hulu tenegagerenal gin zare lay yemalamnew neger tekesete bahiriw hulu tekeyerebign gira gebagn min madreg endalebign alawkim gin beka text madreg akomkugn esu gin yilikal almelisiletim.........min larg
Thank you
ስለመለያየት ባይወራ ይሻለኛል ተከድኖ ይብሰል ኣለች ማናት
በጣም እወደዋለሁ ከምለዉ በላይ ሁሌም እያሠብኩት አለቅሳለሁ ግን አሁንም እደማሥበዉ እዳቅ አልፈልግም አግቶ ወልዶ እወደዋለሁ የኔ እደማላደርገዉ ግን አዉቃለሑ እሲ አበረታቱኝ ትዝታን እምረሳበት
እግዚአብሔርን ተማፀኝ እህቴ ለአንች አልተፈጠረም. የባልንጀራህን አትመኝ ይላል መፅሐፍ. ሰለዚህ ለነፍስሽም ለስጋሽም ጥሩ አይደለም. ለመርሳት ሳይሆን ለመተው ሞክሪ .መርሳት በምክንያት ይቀሰቀሳል መተው ግን ወደ ኃላ አይመለስም እናም በፀሎት በርች
@@mekdesayfokru4381 እሽ እማ አመሠግናለሁ 🙏
እኔም ያንች ቢጤ ነኝ ማማ አይዞን ያልፍል
Ke heyote mas wetat falegalew gen alchalkum 1 ken 2 ken ye rasahu yemaslegne ena yemalesal alkem becha
እኔም የምወደው ልጅ አለኝመለየት በጣም ከባድ ነው እኔ የምውደው ልጅ እንደተለያይን እኔ እራሴን ማነኝ
ምድነኝ እያልኩኝ እራሴን እንዳላቅ አረገኝ መኖር እራሱ ያስጠላኛል ከተለያይን 7ውር ሆኖናል ግን ዛሬም እወደዋለሁ ዛሬም አፈቅረዋለሁ ከሡ ሌላ ወንድ ያለም አይመሥለኝም ምን ይሻላል ትላላችሁ
እናመሰግናለን ወንድማችን
በጣም የምፈልገው መልክት ነው።
ምርጥ ምክር ነው አመሠግናለሁ
አመሰግናለሁ
መገናኘት-----------አጋጣሚ+------ቢሆን------------መለያየት-----------+ግን------ሞት---ነው__!!!😭😭😭እኔ.በስልክተዋውቄው---በስልክ"ከለያየን!!እስኪ_አይዞሽ_በሉኝኡፍፍፍፍፍፍፍልልሞትነው😭😭😭😭😭😭😔
ከከከ ሌሽ
መልቀስ አየስፈልግም
@@khaledlalo4200 ይከብዳልብቻ.__😔
@@khaledlalo4200 ትክክል.ግን.አልቻልኩም_ወላሂ.
@@fatumamohamd157
አይ ዞን ማር
በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምዕርት ነው
አመሰግናለሁ በጣም
እናምስግናለን ውድም የምር ምን እድምል አላውቅም እኔም የምውድውን አጠቸ ምቁርጥ ያቃትኝ ልፍስፍስ ብያለሁ ለ6በትስፋ ስጠብቀው ኑነብርኩ አሁን የሊላሁኖ ሳየው ማምን እያቃትኝነው ግን አድራሻውንም አጥፍጫልሁ አሁን እድት ውደራስ እድምምልስ ግን ቸገረኝ እስተ እምትመቅሮኝ ነገር ታለ ተባበሮኝ ታሚሮየ አልውጣልኝም ልንም እድህ አርገኝ እያልኩ በደልሎም ሁልም ድብልቅልቅ ነው ያለብኝ እፍፍፍፍ
Teru temert nw enamesegnaln
ወይ ፍቅር የስቱን ልብ ስብሯል እኔ የ13 አመት ልጅ እያለሁ ነበር ትምህረት ስማር በጣም የሚወደኝ ልጅ ነበር ሁሌም ትምህርት ቤት ይሽኝኛል እየተስቃየ ሁለት አመት አስቆጠረ አይነግርኝም እኔም አይገባኝም ከጉሬቤት ልጆች ጋራ አብሬ እየሄድኩ ካገኝኝ በጣም ይበሳጫል ይናደዳል ይጉዳል እድሁም ወንድሙቼ ጋራ ስሄድ ካየ ይናደዳል እኔ ግን ስለፍቅር ምንም አላቅም መጨርሻ ላይ ነገርኝ እደሚፍቅርኝ እኔም ሳየው በጣም ነበርየምወደው እሽ አልኩት ፍቅር ጀመርን እኔ ወደ አረብ ሀገር መጣሁ ከመጣሁም ብሁላ እንደዋወላል መጨርሻ ላይ እየደወለ መጨቃጨቅ ጀመረ በቃ ብዝም አልኩት እኔ ምስራቅ ጠለቤት ነው ስልክ እንኳን ብዙ ለማውራት አይፍቀድልኝም እኔም ወደ ሀገሬ ገባሁ እንታርቅ አለ እሽ አልኩት በቃ ቅናት ሊገለው መጨቃጨቅ ሁነ ምን አገባኝ ገላየን አላሳየሁት ምን ያስጨንቀኛል ገደል ይግባ አሁን አልሀምዱሊላህ የምወድው የሚወደኝ የሚስብልኝ የማስብለት በጣም እንፍቀራለን ምርጥ የድሬ ልጅ እኔ የወሎልጅ ነኝ ሴቶች እራሳችሁን አትጉዱ ፍቅርን በፍቅር ይቀየራል
ጀምዬ ❤የመጀመሪያ 🙄እንዳው ሰው ነኝ እና ማሰቀየምህ ከሳቅየምኩህ ይልቅ ትልቁን ፈቅሬን አስታውሰው
ቴሌግራም ቻናልህን ላክልኝ
በጣም ደሰ ይላል
ejeg betam enamesegnal arif mkre new
❤❤❤እስኪ አንድ አንድ subscribe ጣል ጣል አድርጋችሁልኝ እለፍ ቢበዛ 30 second ብወስድባችሁ ነዉ ተዉ ግን ተዉ ትንሽ ነዉ የቀረኝ ዶላሩን ላፍሠዉ
ዛሬ ከባሁ እቤታችሁ ዋው ሀሪፍ ትምህርት ነው በርታልን ወንድማችን አዲስ ገቢ ነኝ ላይክ አድርጉኝ
Woww wud Love fqr Love abet ihe bedemb wusxenekagn abo nurilin birik bellin qal gebaw.inem yalefutin lemersat.ye unet.
ቴሌግራም ላይ እንዴት ላገኝክ እችላለው
t.me/LoveFkrLove ተቀላቅለሽ ከአድሚኖች ላንዳችን መልዕክት ከላክሽ ሃሳብ መለዋወጥ እንችላለን።
እኔ ከተለየኝ .11.አመታችን ነው ግን እኔ ማንንም ሰው መቅረብ አልቻኩም የተለያየነብት እሱ ወደውጭ ሄደ
ሰንለያይ በለቅሳ ነበር ግን እሱ እዛ ከሄድ በዋላ አድ ጊዜ በቤት ስልክ ደውሎ አጣኝ ከዛ ነዋላ ደውሎ አቅም
የዛ ጊዝ እኔ የራሴ ቁጥር ሞባይል የለኝም የምንገናኝው
በቤት ስልክ ነበር እኔ ግን ውሌ እያሰብኩት አለው
አብቴ ይባላል እኔ ትዝታ እባላለው ።
ስለሱ የምትሰሚበት መንገድ አለ? እየጠበቅሽው ነው? ቀሪ ህይወትሽ ካለፈው የተሻለ እንዲሆን ፋይሉን ዝጊ።
ማግኘት ከቻልሽ አውሪው የስንብትና የታመቀውን። እሱ ሌላ ህይወት ከጀመረም መልካሙን ተመኝተሽ ህይወትሽን ቀጥይ።
ጸሎት ያስፈልግሻል፡ በፍቅር ስም ሌላ ስህተት እንዳትሰሪ።
ምንም የማገኝበት አድራሻ የለኝም
ወንድሜ ምክራክ ያስፍልገናልና አትጥፍብን
መልእክቶችክ የተስበሩ ልቦችን ሥለሚጠግኑ
ክዚህም በላይ እውቀት ይሥጥክ ክበራልኝ
በየቀኑም መፖሰት ይቻላል። ይዘቱ ላይ ግዜ ወስጄ ነው ምፖስተው። እንዲህ ሼር ካደረጋችሁ ማን ያውቃል ወደፊት በሳምንት ሁለት ሶስት እፖስት ይሆናል።
ደግሞም ኮመንታችሁን ማንነብ ብዙ ያስተምረኛል።
አመሰግናለሁ።
በጠም እናመሰግናለን መለየት ለኔ ከብዶኛል እሱም እደዛው ብቻ እንደት እደሚሆን አንዱ ፈጣሪነው የሚውቀው መጀመርያ ሚስት እዳለው አላውቅም ነበር ግን አሁን ካወኩ ወዲህ ግን የኔ እዳልሆነ ለልቤ ነገርዋለሁ እሱን ለመራቅ እየሞከርኩነው ብቻ ቻናልህ አርፍ ትምህርት አግኝቸበታለሁ የፍቅር በሺተኛ ለሆ ናችሁ ፈጣሪ ይረዳችሁ ያማል በጣምምም
🙋🙋👍👍👍👍👍
ምክራችሁ ደስ እሚል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
💔💔💔😢😢😢😍👌
እናመሰግናለን ወድም
ዋው ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወድም እኔም ብዙ ዋጋ የከፈልኩለት ከሱ ላለመለየት ቤተሰቦቼን ዘመዶቼን ትቼ ከሱጋር ወደሌላ ሀገር ሄድሁ ተከትዬው እናም መጨረሻው ሌላ ሴት እኔ እቤት ሆኜ አመጣ እናም በሚያሳዝን ሁኔታ ተለያይን ግን እንደዚህም አድርጎኝ ዛሬም አፈቅረዋለሁ በናታችሁ ባረብ ሀገር ልሞት ነው መላ በሉኝ
አይዞሽእናቴ እኔምእዳችሆኛለሁ
ለበጎነው አረፈደም እኔአባቴን አሳዝኘው ሞተብኝ ዛሬ ነውየገባኝ ቤተሰቦችሽን ይቅርታጠይቂእህቴ
ዘሬ ነው ይሰማሁት በጣም እርፍ ትምርህት ነው እነማሳግነለን
እናመሰግናል
Enamesgenaln
Eski wedoch siyafekru menager
Aywedum yebal lemdenew
እናመስግናለን
ከልብ ነው የማመሰግነው በእውነት የራሴን ነው የነከርከኝ በርታ
የሚወዱትን መርሳት የማይታስብ ነው ተለያየን ድፍን 3አመት ሞላኝ እንዴት ልረሳው ሌላ ሰው ይዥአለው ግን እንደዛ ልወደው አልችልንም እሱም የሱን ያክል የሚወደኝ አይመስለኝም ላለፈው ፍቅርኛየ አንድም ቀን ክፉ አስቤ አላውቅም ይህን ተግባሬን ስለሚያውቅ ድንቅ ፍጥረት ይህን ሁሉ በድያት እንዳልተበደለች የምታስብ ሴት ብትሆን እሷ ብሎ ሲያወራ አሁንም ባለበት ሰላሙ ይብዛ ብየ ሁሌም አለቅሳለው የጨነቀኝ ይህኛውን እንዴት ልወደደው ግን እንደምወደው ነው የምነግረው ግራ ገባኝ ምከሩኝ እንዳልተወው እሱ ይወደኛል የወንድ ልጂ መክፋት ማየት ያመኛል
እነማሰግነሌን እኔ ያሌሁበትነው ያነገርከኝ
በጣም ይከብዳል ማመን አቅቶኛል