ፍቅር አይቀልድም(ከመሞቱ በፊት የሰጣት ደብዳቤ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 455

  • @ጌታአጢያትንይጠላልአጥያተ

    እዉነተና ፍቅርን የሚሰጥ እግዝአብሔር ነዉ ይህንን ንፁ ፍቅር ፈጣሪ ለሁላችንም ይሰጠን

  • @mekdinegniyewoldiakonjo1339
    @mekdinegniyewoldiakonjo1339 7 лет назад +86

    እውነት ነው በፍቅር አይቀለድም ውይ ያሳዝናል።የአሁን ዘመን የሚላከው ቴክስት የኔ ቆንጆ ያይኔ ማረፊያ የኔ ማር ሰሞኑን የምመልስልሽ ብር ካለ እባክሽን እርጂኝ ችግር ላይ ነኝ።በቃ ይሄው ነው

  • @hayatsaid5700
    @hayatsaid5700 7 лет назад +205

    አይ በአሁን ሰአት እውነተኛ አፈቃሪ እንካን የለም የአሁን ወንዶች ብርነው እሚያፈቅሩት አይወንዶች በአፍችሁእማ ሰውን ትገላላችሁ

    • @hawamohammed7947
      @hawamohammed7947 7 лет назад +3

      Hayat Said እዉነት ሽንፈት እሕል በሑመራ ወቅት ብርብር ሑኗል አሏሕየምን ወደወንዝ ሳይሆን ንአሏሕ የሚበጀዉን ይወፍቀን

    • @tiybatiyba3147
      @tiybatiyba3147 7 лет назад +1

      እንደዚህ አበሉ ኤጭ ኧረ ሞልቷል

    • @hayatsaid5700
      @hayatsaid5700 7 лет назад +1

      Tiyba Tiyba የብርእማ ሞልቶል የብርፈቅር

    • @የኡስታዞችአድናቂነኝ
      @የኡስታዞችአድናቂነኝ 7 лет назад +1

      Hayat Said እረ ሁሉም አንድ አይደለም በፍፅም ሁሉንም ወንዶች መደምደም ይክብዳል
      እኔ ምሳሌ በጣም የልጂነት ፍቅሬ ገና ተማሪ እያለሁ ያፍቀረኝ አሁንም አለን ግና ተራርቀናል ይልቅ ዱዋ አድርጉልኝ ተሎ እድንገናኝ ።አንችን ሳላይሸ እዳልሞት ሲለኝ ይከፍኛል ብቻ .....።

    • @hayatsaid5700
      @hayatsaid5700 7 лет назад +1

      ፍቅርህ ነው የጉዳኝ አላህበሰላም ያገናኛችሁ
      እሱእማሁሉም ባይሆኑም ከ100 /10ይኖራል

  • @ኢስላምነውሂወቴላኢላሀኢለ

    ፍቅር ማለት ከባድ ነው ላፍቃሪ ለተፈቃሪ ደግሞ ቀላል ይመስላል ደግሞ አዳድ ሴቶች አሉ ቲቢት የወጠራቸው ያሸነፊ እየመሰላቸው የሰውን ስሜት የሚጎዱ ብቻ ፍቅር ደስ የሚለሁ የሁለቱም ጥዶች አዳይነት ስሜት ሲኖር ነው

    • @muhmmadshakor3557
      @muhmmadshakor3557 6 лет назад +1

      ትክክክል

    • @በልአንተሁሉንታውቃለህ
      @በልአንተሁሉንታውቃለህ 5 лет назад

      እኔ፡ወሏሂ፡የሞተችው፡እህቴ፡ትመጣለች፡ቢሉኝ፡እንደማላምን ሁሉ፡ወንድን ልጅ አላምንም አንድ ብረድልብስ ለብሰን፡እንዳላደረን፡ሁሉ አፍቅሪው ሳይሆን በወግበማረጉ እሱ፡ያውቀኛል፡እየኔ፡ብዙም አላውቀዉም አመትን እንዳላስቆጠረኩ፡ሁሉ እህሉሀ ቢለያየንም፡የአሏህ ውሳኔነው ዳግም እንታረቅ ብሎ ሂወቴን የቀንጨለማ አድረጓ፡ሲያባዝነኝ ኑሮ የሰው ሀገረን ችግረ የማይረዳ ለራሱ ጥቅም ብቻ፡ሲፈልገኝ ፡አልሳካልኝ ሲል ለምን ስለው አልፈልግሽም እኮ፡፡ ብቻ ለኔ የተሻለውን አሏህ እንዲመረጥልኝ ዱአ አድረጉልኝ፡ቀልቤም እንዲረጥብ፡እንጅ፡፡ወንድልጅ በጭራሽ ሰው መስለው አይታዪኝም፡እንዲህ፡ሂወቴ በጥረጣሬ፡እስካደረገኝ ድረስ፡የስራውን ይስጠው፡፡

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ቨ8አ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ቨ8አ 7 лет назад +25

    አው ፍቅር አይቀልድም ግን እሷ በጣም ነው ያናደደችኝ እሱ ግን ሚስኪን ባሁን ሰአት ፍቅር ያሽንፋል ቀርቶ ብር ያሽንፋል ሆኗል ግዜው

  • @ፍቅርየድንግልልጅ
    @ፍቅርየድንግልልጅ 7 лет назад +5

    እፍፍፍፍ በጣም ያሣዝናል እኔም መቀለድ ነው ስራዬ በቃ ካሁን ወዲያ አቆማለሁ አምላኬ ለሠዎች ደስታ እንጅ የሀዘን ምንጭ እንዳልሆን እርዳኝ

  • @ኑሀሚንtube
    @ኑሀሚንtube 5 лет назад +1

    እንዲህ አይነት አፍቃሪ እዲሰጠኝ እግዛቢሄርንሁል ጊዜ እደለመንኩ ነው ይቅናሽ በሉኝ ፍቅር እንዳለ አምናለሁ

  • @gsmramzi211
    @gsmramzi211 7 лет назад +5

    ትለትም ዘሬም ነገም ያሰው ልጅ ምቾትን ይፈልገል ፍቅርና ገዘቡ ያተለየዩ ነቻው ። ፍቅር ዬለም ከመለተቹ በፊት እነተ ለፍቅር ና ለገዘብ ያለቹን አመለከካት አስተከክሉ ሰው እስከለ ድረስ ፍቅር አለ።!! ለነተም ኑፁህና አፍቀሪ ልብ አላህ ይስጠቹ::

  • @ካሚልውዴእወድሀለሁ
    @ካሚልውዴእወድሀለሁ 6 лет назад +1

    እኔም ልክ እደሱዋ ነበርኩ መቀለድ ማኮረፈ ደስ ይለኝ ነበር ግን ይሄን ከሰማሁ በሀላ ትቻለሁ አላህ ይጠብቅልኝ የኔ ውድ ለስካሁንም ለበደልኩሁ አላህ ይቅር ይበለኝ

  • @عائشةالدرمكي-ش9خ
    @عائشةالدرمكي-ش9خ 5 лет назад

    እኔን ትንንን ያርገኝ ወንዶች አሳዘኑኝ የምታወራላቼው ፍቅርኞች እኔና ባሌን መሠሉኝ ባሌ የቆንጆወች ቆንጆ ነው እኔ ግን ትንሽ ቆንጆ ነኝ በዛ ላይ እንደሚወደኝ ይነግረኛል እኔ ግን አላምንም እናደዳለሁ እሣደባለሁ ብቻ ብዙ ነገር

  • @eskdareabebe6278
    @eskdareabebe6278 7 лет назад +11

    ይህን ታሪክ የክፈት አዘጋጅ ፀጋየ አብራር ቢያቀርበው በእንባ ያራጨን ነበር

  • @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን

    አረ፡አሁንስ፡ፍቅርን፡ጌም፡አርጋችሁታል፡ወንዶችይ፡አቤት፡አፋችሁ፡የሞተን፡ያስነሳል፡ግን፡ልባችሁ፡የቆመን፡ይገላል፡በውሸት

  • @eliyasgetahun9866
    @eliyasgetahun9866 5 лет назад

    ኸረ ሴቶች እባካችሁ የእናንተንስ ጥፋት ማን ይንገራችሁ ይሄው እኔስ የ አምስት አመት ፍቅሬን ገደል ሰዳው ጠፋች ብዙ ነገር በውስጡ አለው ግን ሀሳቤን እንደት ልሰብስበው ንደትም ብስጭትም ስብራትም በውስጤ ስላለ መሰብሰብ አቃተኝ

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 7 лет назад +9

    በጣም ያሳዝናል ልጁ በፍቅር እሚቀልድ ዞሮ ዞሮ በራሱላይ የሚቀልድ ነው ግን በአሁን ጊዜ ወንዶችም ሴቶችም ችግር አለብን 95 %ቱ ብር ነው እሚያፈቅሩት

  • @tiretatimes5424
    @tiretatimes5424 6 лет назад

    ዉድ የ Abay Fm 102.9 Radio ቤተሰቦች ይኔን ቻናል subscribe በ ማድርግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግነናለዉ፡፡

  • @ሶፊያሳልህ
    @ሶፊያሳልህ 5 лет назад +1

    ተራኪ /አክሊሉ ማሬ/ አብሮ አደጌ አብረን ተምረን አብረን ስንቱን አሳልፈን ረንተ ጋዜጠኛ እኔ ያረብ ሀገር ሸቃላ

  • @fatumamohammed8065
    @fatumamohammed8065 6 лет назад +1

    እፍፍፍፍ የኔ አፍቃሪ አምሳያ ነው ውደዋ ለዛላለም ኑርልኝ ሁሌም በልቤ ነህ

  • @SaraSara-iu8or
    @SaraSara-iu8or 7 лет назад +15

    እውነተኛ ፍቅር በድራማ በግጥም በዘፈን ብቻ ነው ያለው በተግባር የለም ።

    • @ቃልየፍቅርሰው
      @ቃልየፍቅርሰው 7 лет назад +1

      Sara Sara Ewnet bleshal

    • @SaraSara-iu8or
      @SaraSara-iu8or 7 лет назад

      ቃል የፍቅር ሰው ምን ላድርግ ቆንጆ እውነተኛ ፍቅር ፍቅር እያሉ አደረቁንኮ
      እኛ ወንዶቻችን እውነተኛ ፍቅርን አላሳዩን

    • @belaynsha8921
      @belaynsha8921 5 лет назад

      አሁን ዘመን ወንዶች ተበላሽተዋል ከፍቅር ይልቅ ብር ነው ሚፈልጎት እግዚአብሄር ይገስሰው

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 5 лет назад

      Awamareenme
      Endhsnaweyamsebawe

    • @ጣይባነኝስድትኝወ
      @ጣይባነኝስድትኝወ 3 года назад

      ትክክል ክክክክክ

  • @ስንታየሁየድንግልልጅአበበ

    እውነት በጣም ያሳዝናል ፍቅር የለም አትበሉ አለ ግን እኛ ሴቶች ለሚወደን ለሚያፈቅረን ስው አናስብም. ግን ይክብዳል እራስን አሳምኖ ማፍቀር ለእንደኒ አይነቷ 😭😭😭😭

  • @kidistkidist8930
    @kidistkidist8930 4 года назад

    Wedochi kafekeru afekeru New ay set welaway eko nen fetariye asteway lb sten amen🙏🙏🙏🙏🙏💞💞

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 7 лет назад

    betam yasaznal le ewnetgna afkari endch aynet seytan atgebawm nebr metfyawn nw yafekrew oh tnx

  • @KkKk-np4kk
    @KkKk-np4kk 7 лет назад +37

    እድህ ያለ ፍቅር ከ2000 ሽይ አመተምረት በፊት ቀረ አይ ጊዜ አዝናለሁ ውይውይ መገን ጊዜ

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 5 лет назад

      ትክክል ከየዛኔ እንድህ አረብ ሀገር የለንም እና ሁላችንም ተማሪ ነንን ሴት ልጅ ብር አናገኝም እና ትክክክለኞ ፍቅር ነበር ያለው ወንዶቹ እኮ ሊያገኙን ሲፈልጉ በብዙ ውጣ ውረድ በድብቅ ነበር በውሀው በጨቱ ስበሪያ ተደብቀን ነበር እሚያገኙን ሰው አየኝ አላየኝ ብለን ምሽት ግን አሁን ሴቱም ብር አለን ማሻአላህ እነሱ ብር. አላት የስራ ሰው ናት ብሎ ይጠቃል

    • @ኢክራምኢቶብ
      @ኢክራምኢቶብ 2 года назад

      ወላሂ ትክክል

  • @iloveyoufather7956
    @iloveyoufather7956 6 лет назад

    ወላሂ የኔ ታሪክ ነው እህህህህ በጣም የሚፈቅረኝን ልጀ ወላሂ ምንም ሳያደረገኝ እህህህህ አልፈልግህም አልኩት
    ከተለያየን 3አመታችን እኔ ነኝ የከዳሁት ሁሉ ነገር በጣም ቆንጀ ፀባይ መልኩ
    ሴቶች አፈቀረን እያሉ ይጠይቁታል
    እሱ ችግሩ የፍቅር አሰጣጥ አይችልም
    እኔ አሁን Fb ተዋውቀን ወደጀ ልሞት
    የመጀመሪያ ልጀ ያአንድ አገር ልጀ ነን
    እሱ እሰታሁን ደርሰ አላገባም አላፈቀረም
    ካንቺ ውጭ ማንም አልፈልግም የለኛል
    እኔ ደሞ የማፈቅረው ልጀ አለኝ

    • @fkrfke5923
      @fkrfke5923 6 лет назад

      ሞኝ ነሽ be fb ፍቅር አለ እንደ የምታፈቅሪውን ሳይሆን የሚያፈቅርሽን አግቢ እር ሴቶች ልብ ግዙ

  • @maba3ref768
    @maba3ref768 6 лет назад

    Ayi fikir.........😢😢😢 egizabeher☝ lahulechinm ewunategne fikir yisitan amen🙇

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ

    በጣም ያሳዝናል እዉነተኛ አፍቃሪ ይስጠን

  • @zinezine9394
    @zinezine9394 7 лет назад +28

    ኡፍፍ እስኪ ዝም በሉ ስለፍቅር አታውሩ ፍቅር ፍቅር ሲጀመር ፍቅር አለ አለ የለም በጭራሽ የለም 😢

    • @tigisttigist7805
      @tigisttigist7805 7 лет назад +1

      Zine Zine byrabo.yawenatshenaw.lek.belasheal

    • @hanitadesa7679
      @hanitadesa7679 7 лет назад

      ፍቅርቅ ዛሬም ወደፊትም ይኖራል አለ

    • @habtamzeze7526
      @habtamzeze7526 7 лет назад +1

      Zine Zine አይዞን

    • @sofiyamohammed1402
      @sofiyamohammed1402 7 лет назад

      ትንንነን ፍቅር ይለውም እባክህ

    • @hdjdnd7197
      @hdjdnd7197 7 лет назад

      Zine Zine ኡኡኡኡ ያማል

  • @hananhaseen6322
    @hananhaseen6322 7 лет назад +10

    kkkkkkkkkkቲንንንንሲልነዉ የሳኩት እና እዉነትነዉ በፍቅር አይቀለድም ነገርግን ዛሬ እዉነተኛፍቅር የለም

  • @fatumhassen4708
    @fatumhassen4708 7 лет назад +7

    እንዲህ አይነቱን ፍቅር ከብዙዎቻችን ጥቂቶች ናቸው የታደሉት

  • @ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ9አ

    አየ ፍቅር በስደት ላይ ሊደፋኝ ነው ምን ይሻለኛል
    እስኪ ምከሩኝ ምን ላድርግ
    በየቀኑ ድምፁን ካልሰማሁ
    ማዳሜጋ እጣላለሁ አልቃሻ ሆደባሻ አደረገኝ አይይይይይ የእርቀት ፍቅር አይጣል ነው

    • @ema7823
      @ema7823 5 лет назад

      No edesu athugni mam hulum lik alew bemetenu adirgiw mar sibeza ymeral aydel yemibalew enem edachiw negni endewawolalen adad sat text entsasafalen hulgize gin metsatsafu ena medewawolu adega alew lekum neger stdewawolum aleke 24 time txet tiru aydelem saybeza bemetenu kuru hugni erashin askebriy..
      .

  • @haymanotmebrate8619
    @haymanotmebrate8619 7 лет назад +7

    በጣም ያሳዝናል
    በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ማለት ይሄ ነው!!!

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 7 лет назад

    ደስስየሚል ልብወለድነዉ! ግን እዉነት ይሆን? አላምንም! በጣም ልቤን ነካኝ😻❤️

  • @የማሜእህትነኝየአህመዶታና

    ኤጭ ወንዶች ፍቅር አይችሉበትም ሴት ልጅ እንደምታፈቅር ወንድም ንጹህ ፍቅር ቢያውቁ አሪፍ ነበር ግን የለም ወንዶች እንኲንስ ሊለምኑ ለምኑን እያሉ ነው።

  • @ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ
    @ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ 7 лет назад +1

    BETHAN. YASAZENAL . !!!! Ewuntgna fikir yemigegnew kesent and naw . Ufff zelalem tetet naw yeyazechew. .

  • @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
    @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 7 лет назад +5

    ኧረ ሤቶች እንደዚ አትበሊ ገንዘብ ፈልጎ የቀረባቹ ወንድ አፍቃሪ አይደለም ግን ሂሉም 1 አይደለም ሠው በሂወቱ ያፈቅራል ግድ ነው እውነተኛ አፍቃሪ ከሆነ ከገንዘብ ጋ አይገናኝም የቀረበ ሁሉ አፈቅርሻለሁ ያለ ሁሉ አፍቃሪ አይደለም

  • @bizumeza7293
    @bizumeza7293 7 лет назад +15

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
    ቲኒኒኒኒ ቲኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒ ቲኒኒኒኒኒኒ
    በሳቅ ሞቱሁህ ዛሬ

  • @hayatmohmmed3356
    @hayatmohmmed3356 7 лет назад

    እናመሰግናለን ዱሮ ፍቅር እዴህ ነበር ከስር እደዛሪው ከላይሳትሆንፍቅር ፍቅር የሜሆነው በቃላት ጋጋቴ ሳይሆን በልብ ለልብ ጭዋታ ነው

  • @milanbai2728
    @milanbai2728 7 лет назад

    አይይይይይ እዲህ አይነት ፍቅር ያለው ፊልም ና ድራማ እዲህ በትረካ ነው እምንሰማው እንጂ እኒ ፍቅር አለ ብሎ ላመመን ይከብዳል ብቻ ይሁና

  • @ቅድስትአርሴማዛሬምአትለይ

    ቆርጦልናል ስለፍቅር አታውሩ ምክንያቱም 10 1 እንኩዋን ንጽህ የለም ሁሉም ብርርርር

  • @melakukassie3952
    @melakukassie3952 5 лет назад

    awo endch endch yalech chewata ychawotalu chekesoch yesew lij aschegari nw sismuat kerta sisbuat athunu chekesoch beteley

  • @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
    @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 7 лет назад +16

    ልጅቱ የኔ ቢጤ ነች ለነገሩ እኔም ማሾፍ ደሥ ይለኛል እውነት አይመሥለኝም😏😏😏😏

    • @tsigiebruktsigiebruk9921
      @tsigiebruktsigiebruk9921 6 лет назад

      በፍቅር የምታሾፉ ባለጌና ወለዋይ ሴቶች ናቹህ ከዚህ ተማሪ እህቴ

    • @dfuvrfhhfhhdvhhdxhbghh722
      @dfuvrfhhfhhdvhhdxhbghh722 6 лет назад

      @@tsigiebruktsigiebruk9921 እኦቴ እብከሹ ኢኑዴ በያ

  • @iselamselam3999
    @iselamselam3999 5 лет назад

    በናታቹ የሙዚቃውን ስም ንገሩኝ ክላሲካል ቅንብሩን ስውዳቹ

  • @mazichanaltube4242
    @mazichanaltube4242 6 лет назад +1

    እረ ወየው ፍቅርርርርር ቲንንንን ክክክክ ስሙኝ እኔ የሚያፈቅረኝን ሰው ሳልነግረው እድማፈቅረው ሳልነግረው እሱብቻ እደሚወደኝ ነው የሚያቅ እና ምን ልበላችሁ ልቤን ፍትፍት አድርጎ ትቶኝ አገባ እሱ ድሮ እደ እቁላል እደሚከባከበኝ ብቻ ብዙ የሱን ፍቅር ብቀበልም ምንም አልነግረው አግባም እለው ነበር እና። የቁርጥ ቀን መጣና እውን ሲሆን አገባ ስባል እኔ አሁን ወንድን እደት ልውድደ ልግባባ ብዙ ሽ ሰው ይፈልጋሉ እኔን ግን ላምን አልቻልኩም የሚቀልዱብኝ ይመስለኛልና እድሁም እሽ ብየ 1ልጅ ቃል ገባሁና ስናወራ ለዛውም ፍቅር የለብኝም ያፈቅረኛል ብልም አልችልም አላቅም እና ብር ላኪና አብረን የሆነ ነገር እናድርግ ሲለኝ ያለኝን ተስፍ ጭርስ አደረገብኝ እና አሁንም ልቤን ቆልፌ ብኖር ይሻላል ምን ትላላችሁ ውዶች ምክር እፈልጋለሁ ስደት አላያየን አየ ስደት መከራው ብዛቱ እፍፍፍፍፍፍ ልቤ ሁሌም ያዝንብኛል ለመቀበል እሽ አይለኝም ሰውን አምናለሁ ደግሞ አይገርምም

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 5 лет назад

    እኔ እምላችሁ ግን እውነተኞ ታሪክ ነው ወይስ ግጥም ነው ግን እንደኔ ግጥም ይመስለኞል

  • @kidistchala3228
    @kidistchala3228 6 лет назад

    እስቲ እራሳችሁን እንዲህ እያላችሁ አፅናኑ
    እዉነተኛ
    ታማኝ
    በቃላችሁ የምትገኙ
    አይደላችሁ!
    እናንተ ናችሁ የምትሞቱት🤣🤣🥰😄😄😄

  • @mesiiintallafinfineekankal3050
    @mesiiintallafinfineekankal3050 7 лет назад +2

    Betam yasazinal lehulachinm amlak nitsu afkari yisten

  • @ሐናሐና-ፐ9ጘ
    @ሐናሐና-ፐ9ጘ 7 лет назад +3

    kkkkkkk ልስቅ ፈልጌ አደለም የሳኩት ቲንንንንን ቲንንን ሲል ነው የሳኩት ወይ ፍቅር ግን ዘንድሮ አፍቃሪና ተፈቃሪ ሳይሆኑ የሚገናኙት ፍቅርና ብር ናቸው ሁሉም ወንድ አንድ ናቸው እስከሚመስሉ ድረስ ብር እንጂ ፍቅር ላሽ በል ያሉ ነው የሚመስሉት ሴቶችም ልክ እንደዛ ግን ሁሉም አይደሉም ሴትም እውነተኛ አለ ወንዶችም ጥሩ አፍቃሪዎች አሉ

  • @nancynancy5215
    @nancynancy5215 6 лет назад

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ምናለበት ግን ፈላጊ እና ተፈላጊ ቢገናኙ ደግሞ በናታቹ ይህን ዘፈን ንገሩኝ የማነው

  • @hayatwolloyewahayat3453
    @hayatwolloyewahayat3453 7 лет назад +2

    Uffffff yamal Andande bzu yemiwedu sewechi bzu yigodalu

    • @AbayFmRadio
      @AbayFmRadio  7 лет назад

      ruclips.net/video/w6nni1FtZy0/видео.html tegabezuln

    • @hbintomer1948
      @hbintomer1948 7 лет назад

      Hayat Wolloyewa Hayat በጣም ወላሂ የተፈጥሮም ነገር ነው መሰል ዋይይይ

  • @سارهمنقستي
    @سارهمنقستي 7 лет назад +7

    ኣይመስለኝም ኣሁን በልብ መውደድቀራ ወንዶች ብኣፋችው ሰው ትገላልው

  • @ህይወትአረምየበዛባትተክል

    አይ ፍቅር ዛሬ የሚፈቀረው ያላትን እጂ ማነነቷን ማፍቀር ቀርቷል።ጭንቅላቱን ብቻ የተዋቡ ቃላት አጭቆ እውነቱን ደብቆ አስመሳይ ማንነቱን ይዞ ቀርቦ በቁም ይቀብራል አይ ወንድ ውይይይ

  • @saadamommed5279
    @saadamommed5279 5 лет назад +1

    በፍቅር የሚቀልድ የስራቸውን ይስጣቸው ትንንን ሀሀሀሀሀሀሀ ትንንንንን

  • @ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር

  • @bezawitsamuel4540
    @bezawitsamuel4540 7 лет назад

    እውነት ነው ፍቅር አይቀልደም ግን ቃል አቱ ያነባ ይውናል መልስ አቱ ያቃትት ይወናል ግን ፍቅር አይቀልደም!!!!!

  • @ዚናትወለዬዋየናቴልጅዚናት

    ትንንንንን😂😂አረ ወዲያ ከትንንን ውጪ ሌላ ያስልክ ጥሪ ያጠፈ አስመሰሉት እኮ ሆ

  • @مكيهابنو
    @مكيهابنو 6 лет назад

    አይይይይ እኔ እንደህ ሁኔ ነው ከልብ የማፈቅረውን ልጅ ያጣሁት ግን ዛሬ ላይ ልዳማ ይገሸልጠኛል እኛ ሴቶች ለምን ይሆን ፍቅራችን ለመግለጥ ድብ የሆነው

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ 5 лет назад

    ♥በአሁኑጊዜእዉነተኛየፍቅርሠዉአይገኝምከባድኖንፁህፍቅርየሚገኝዉከናትናካባትኖ🌹
    🌷በፈጣሪሥምየግርእሣትነዉጌታንፍቅርማለትህይወትነዉ💐ፍቅርማለትከተከባከበዉፅጌረዳአበባነዉላልተከባከበዉይጠወልጋል!!!

  • @minguzem9249
    @minguzem9249 6 лет назад

    ከሞተ በሗላስ ምን ጻፈላት?

  • @ehioonelove352
    @ehioonelove352 7 лет назад

    wayi fikir yane fikregha kahun buhala alfelgm sel erasen atefalew ale setoch hulum wandoch and aydelum

  • @ehitagaberalecell2433
    @ehitagaberalecell2433 6 лет назад +1

    ትንንንን ትንንንንንን እንደዚ አይነት ወንድ በህልሜ እንኮን ማየት አልፈልግም

  • @assefaendale1385
    @assefaendale1385 6 лет назад

    Tsetse ena sibrat ynegsalu

  • @ኢየሱስክርስቶስየጌቶችጌታ

    uffffff betammm nw emiyasezinew setoch sinbal ikoo gen andande enabezawalen. libb yinekal

  • @እሙቢላልየሀበሻልጅ

    እውነት ነው ፍቅር አይቀልድም አላህ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን

  • @መዲአብድረህማን
    @መዲአብድረህማን 7 лет назад +2

    የውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል ግን አይመስለኝም ሴቶችን ለማስጠቀቅ አስባቹ። ከሆነ አልሳካም

  • @mekdi-r9v
    @mekdi-r9v 7 лет назад

    Betam yasaznal lben nekaw ... andande lekeldm bota ena seat mestet tiru new ... liju kelbu eyewededat ena fkrun saysesit eyasayat esua yebelaynet tesemtuat bebado meda 1 ken enkuan besreat fkruan satgeltslet esuan endale ena lesua bilo memotu yasaznal... lesuam bihon ye aymro tseset ena ye egir esat endhone keri hiwotuan tgefalech kemot manm aykerm gn esua be tseset esktmot dres tdemalech ... fikr tilk new

  • @mdmm3510
    @mdmm3510 7 лет назад

    hayat said ትክክል ማር

  • @lovjj2373
    @lovjj2373 6 лет назад

    ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ እኔም እድሂ ነበር በፍቅረ የተሰቃየሁት ከህውቴ አስበልጭ እውደው ነበር ምንም በማላቀው ነገር ተለየኝ

  • @f.y244
    @f.y244 7 лет назад +1

    ያሳታል በእውነት የእግር እሳት ቲያትር ይመስል በፍቅር ቀልድ የጇን አግታለች ልጁ ቢያሳዝንም

  • @HayatHayat-xb2ig
    @HayatHayat-xb2ig 6 лет назад

    እኔም ፍቅሬን መግለፅ አልዎድም ነበር ግን ግልፅ አለመሆኔእራሴንጎዳኝ

  • @roserobert6734
    @roserobert6734 7 лет назад

    ፍቅር በፊልም እደሚታየዉ በትረካ እደሚዳመጠዉ ቢሆን አለም በእዉነታኛ አፍቃሪ በተጥለቀለቀች ነበር

  • @tsigiebruktsigiebruk9921
    @tsigiebruktsigiebruk9921 6 лет назад +1

    በወዶች ይፈረዳል እንጂ ሴቶችም አንዳንድ ቆሻሻ አለን እድሜ ልኳን ፍቅር አታ ትኑር

  • @almeleya3991
    @almeleya3991 5 лет назад

    Betame nwe yaseleksge yemewedetene matate kebade nwe Ena adewa nge yamale

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    Wiyyy ufffff enes aylemedegnm yemr lekas yenew meskin afkareye kelbu new male t new

  • @yeshieshitaw5583
    @yeshieshitaw5583 7 лет назад

    እግዚአብሔር ከዚህ ይሰውረን

  • @takeletigabu2945
    @takeletigabu2945 6 лет назад

    thank you aklilu

  • @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ

    wshetam belut yawm wend ene alamnm!!!yahun wend ewnetegna fiqr yazegn yemilew genzeb sifelg naw!!!!💔💔💔

  • @tesfa4625
    @tesfa4625 4 года назад

    ከምር ከዩትዩብ መንደር ሰምቸው የተመቸኝ እውነተኛ የፍቅር ልክ ይሄ ግጥም ነው "አልሞተችም ለኔ"
    ruclips.net/video/TdyCVfiCvTE/видео.html

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ7ገ

    ቲንንንን በማለት ጨረስከው ያፍ ዘመድ ከገባያም አይገድ አሉ ጉድ እኮነው .ለማንኛውም ይመቻችሁ.

  • @EskuEdan
    @EskuEdan 7 лет назад +4

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስለ ፍቅር በተወራ ቁጥር ልቤ ይታመማል እውነት ነው በፍቅርላይ ቀልድ የለም

  • @medi5673
    @medi5673 5 лет назад

    እያነባሁ አደመጥኩት ምናለ ድሮ ዘንድሮ ቢሆን ፍቅረ ድራሹ ጠፍቷል እባብች ነው 👌

  • @iyesuse.jirenyakotiiameen5631
    @iyesuse.jirenyakotiiameen5631 7 лет назад

    Machem
    Awunat.kahona.baxem.yazezinal

  • @ሳሪየማርያምልጂ
    @ሳሪየማርያምልጂ 6 лет назад

    ኡፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ልክ የኔ ታርክ የመስላል እውነት ነው እውነተኛ ፍቅር ቀልድ አይወድም

  • @እናቴናትተስፋየ
    @እናቴናትተስፋየ 7 лет назад

    እንድህ አይነት ፍቅር ፈጣሪ ብሎ ስትታደል ነዉ የምርም ለፍቅር መሞት መታደል ነዉ

  • @amienaahmed9473
    @amienaahmed9473 7 лет назад +7

    ፍቅር ጥላቴ ነው 😭

  • @መክያወሎየዋየወንድሞቸቀበ

    ቲንንንንን እህ በሳቅ ትክክል በፍቅር አይቀለድም እውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል

  • @okokokok7035
    @okokokok7035 6 лет назад

    ትክክል

  • @tarikaasfadiye9458
    @tarikaasfadiye9458 7 лет назад

    betame yasazenale

  • @hhmm3816
    @hhmm3816 7 лет назад

    Betame yasazenali

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    ወኔመጨረሻዉያሣዝናል💔💔ደቆሮምንሁናለችበፍቅርየምትቀልድደደብገደልትባአለቅጥይጠራራሉአአዳድሤቶችፍቅርአይገባቸዉምእሽብላዉላጪርሂወትበደታብታሣልፍደሥተኛአኮንም መጨረሻእርሧለራሧ💔

  • @aliaibrahma2520
    @aliaibrahma2520 7 лет назад

    ሴቶችየ ምናለ ወዶችን ብናስጨርሳቸውና ብንረዳቸው ቢያስ ሀሳባቸውን ስምተን አይተን። ማስረዳት እረ ያሳዝናል

  • @filebaradam8823
    @filebaradam8823 7 лет назад

    Woow batam das iyal libe yaminakan nw 😥

  • @SaraSara-jp1ri
    @SaraSara-jp1ri 5 лет назад

    በትክክል።በትክክል ይህነው ህይወት ግን መቸም አይረሳ

  • @zafarali3997
    @zafarali3997 6 лет назад

    Awen berr engy feker ylm

  • @ባማካሽ
    @ባማካሽ 6 лет назад

    ኧሯሯሯሯሯሯሯ
    እዉነተኛ ፍቅርን እኮ እንደ ታምራት ደስታ አፈር አለበስነዉ ! ላይነሳ ቀበርነዉ

  • @setegnmerikomegodatenawiko8102
    @setegnmerikomegodatenawiko8102 7 лет назад

    Endat yasazinal

  • @ወሎየነኝያውምየወልድያወሎ

    እፍፍፍ በእውነት እሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @hananhamed7805
    @hananhamed7805 7 лет назад +18

    እውነት ነው ፍቅር አይቀልድም እፍፍፍፍ በጣም የሰዝናል የምር እኔ ደግሞ ወንድ ልጅ በጣም ነው ምያሰዝናኝ

    • @زينباليهالحابشويتة
      @زينباليهالحابشويتة 7 лет назад

      አህለን ቢክ የረመዳን ረመዳን ከሪም አላሃምዱሊሏህ
      አረ ይታባታቸው

    • @AbayFmRadio
      @AbayFmRadio  7 лет назад

      ruclips.net/video/w6nni1FtZy0/видео.html tegabezuln

    • @Mm-zv8gh
      @Mm-zv8gh 7 лет назад

      እደዚህ አይነት ፍቅር ይሠጠን አሚን ያረብ

    • @fatumamohammed5238
      @fatumamohammed5238 7 лет назад

      አህለን ቢክ የረመዳን ረመዳን ከሪም አላሃምዱሊሏህ Wallaahii inem baxam aznalahu lawand lijoch

    • @SaraSara-iu8or
      @SaraSara-iu8or 7 лет назад

      Hanan Hamed የስልጤ ልጅ ፍቅር ሀነን ሀሚድ የስልጤ ልጅ ፍቅር እውነትሸን ነው
      አረ እንደ ቀይ ወጥ ኮሰተር በይ ውዴ ወንድ ማመን ቀብሮ ነው

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 7 лет назад

    ያሳዝናል

  • @nejutube1152
    @nejutube1152 7 лет назад +3

    አወ በፍቅር አይቀለድም ግን እውነተኛ ፍቅር የለም አሁን ላይ

  • @gondartube3673
    @gondartube3673 5 лет назад

    በጣም ገራሚ ስራ ነው!!

  • @floridaefrim3558
    @floridaefrim3558 3 года назад

    🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭