ፍቅር ምን መሰለሽ? በገጣሚ እዩኤል ደርብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 303

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    ፍቅር ፍቅር። አሉ ሁሉም ይጮሀሉ
    ገጣሚው ገጠመ ደራስው ድረሰ
    ዘፍኙ ዘፈነ። ሁሉም ስለፍቅር ያቅሙን ዳሰሰ
    ግን ማነው ስለፍቅር ቅኔን ያተቀኘ
    አብዝቶ መናገር ከቶ ያልተመኘ
    ወይ አይተው አልሳሉት
    አይዳሰስ ነገር ሆኖ እስትፍሳት
    ፍቅር ፍቅር ይላላ ትንሹም ትልቁም ሆኖ በያለበት
    ፍቅር ግን ታላቅ ነው ከሁሉም ይበልጣል እያለ ሲናገር
    ሁሉም እደ አፉ ቃሉን ቢተገብር
    እውነተኛ ፍቅር መች ይጠፍ ነበር
    ፍቅርንም ለመግለፅ ባላቃተን ነበር
    ሁሉም እደቃሉ ታማኝ ሆኖ ቢኖር።

    • @views-db4yq
      @views-db4yq 6 лет назад

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም awesome u're the best😍

    • @mazayemaryamlij4966
      @mazayemaryamlij4966 6 лет назад +2

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም
      set nesh wend alawekum gin tichyalesh/ih betam ...................gena enetebikalen berch or berta

    • @rahelrahel5829
      @rahelrahel5829 6 лет назад +1

      Bekal alesh Ede tefash Edet nesh?

    • @ronaldbatuse2359
      @ronaldbatuse2359 6 лет назад

      WAAAAAAAWWWWW BEST

    • @ማርያምንየጠላየለውም-ጰ7ዘ
      @ማርያምንየጠላየለውም-ጰ7ዘ 5 лет назад

      @@rahelrahel5829 አለሁ ማማዬ

  • @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
    @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 6 лет назад +33

    ገራሚ ግጥም ደስ ከሚል ድምፅ ጋር እጅህ ይባረክ

  • @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
    @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 4 года назад

    ፍቅር ሁሌም አሽናፊ ነው
    ፍቅር ሀያል ነው
    ፍቅር ሕይወት ነው
    ፍቅር ልብ ለ ልብ ትስስር በጣም በጥቂቱ ለ ፍቅር የሚሆን ቃል የለም ምድር ላይ እግዚአብሔር አምላክ ንፁ ከ ወረት የፀዳ ፍቅር ባርኮ ይስጠን ፍቅር እና ትዳር የ እግዚአብሔር ልዩ ድንቅ ስጦታ ነውና መልካም ፍቃዱ ይሁንልን ደስስስ የሚል በጣም ምርጥ ግጥም ነው በርታ በርታ አድናቂክ ነኝ ደጋግሜ ነው የምሰማው ውስጡ ያሉት ቃላቶች የማይሰለቹ ናቸው ዋው ብያለሁ እግዚአብሔር ይጠብቀን በያለንበት 🙏🙏🙏እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @saralove7453
    @saralove7453 6 лет назад

    በእውነት ምርጥ ገጣሚ ነህ ከድምፅህ ጋር እንዴት ደስ ይላል

  • @yirutesefaye3985
    @yirutesefaye3985 6 лет назад +7

    ፍቅር....የማይኖር እምነት የሚናፈቅ እውነት ......ወድጄዋለሁ!...ጠፍተሀል ግን ገጣሚ እዮኤል አትጥፍብን ደገምገም አርገን

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
    @ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 лет назад +7

    ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው።

  • @sofiayusufe9902
    @sofiayusufe9902 6 лет назад +5

    ምርጥ ገጣሚ ነክ ለኔ የእዉነት

  • @mesitube153
    @mesitube153 6 лет назад +2

    እዩዬ በጣም የሚገርም ግጥም በርታልኝ ተባረክ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 лет назад +2

    በጽፍ ቢቀርብም በጣም ጥሩ ነው ደስ ይላል ውዴ

  • @Zewdnesh_
    @Zewdnesh_ 6 лет назад +4

    አነባበብህ ለግጥምህ የበለጠ ውበትን ሰጥቶታል; የሚደንቅ ችሎታ ጌታ ሰጥቶሀል 💙🙏😊

  • @asegedechzmichaelfacebookd1455
    @asegedechzmichaelfacebookd1455 6 лет назад +42

    ዋው ትክክል ነው
    ጥሎብኝ የግጥም ሱስ አለብኝ

  • @astweandarge4831
    @astweandarge4831 6 лет назад +1

    ምርጥ ግጥም በጣም
    እኔስ ተሰቃዬው

  • @yenabeza4462
    @yenabeza4462 6 лет назад +21

    በቀን ድምር ዛሬ የትላንትን ፍቅር አካፍሎ የሚቀንስ
    እስኪ ምን ነበረ አባዝቶ ቢቀንስ
    አሁን እስኪመስለን ትዝታን ቢያስታውስ
    ከተቀናሽ ፍቅር ላይም ተካፍሎ ከሚደርስ
    የሚሻል ይመስላል ፈገግ የሚያሰኝን ትዝታ ለመግዛት
    ለዛሬ መቀነስ ትላንትን ማባዘት....!

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 5 лет назад +3

    በጣም ነው የምወድክ እዩዬ ለኔ ግጥሞችክ ሕይወቴ ሱሶቼ ናቸው

  • @ሳሪየፈይሰልእህት
    @ሳሪየፈይሰልእህት 6 лет назад +4

    እዩ ታቅ የለ የግጥሞችህም የድምፅህም አድናቂ ነኝ 💖

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን

    ግጥሞችህ ስወዳቸው
    በዛላይ ድምፅህ ደስ ይላል 👏

  • @ሁሉነገርለበጎነውእግዚአብ

    ምርጥ ግጥም እዩ በርታልን

  • @ፍቅርበለጠ
    @ፍቅርበለጠ 6 лет назад +1

    ዋው ደስ ይላል በጣም ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ

  • @senayit7198
    @senayit7198 6 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ግጥም ትልቅ መልክት ያለው እናመሰግናለን

  • @teybaawele9271
    @teybaawele9271 5 лет назад +2

    ዋው ደስ የሚል ግጥም ነው እውነት ነው

  • @rezikaseid9883
    @rezikaseid9883 6 лет назад +11

    ታድለህ ስትችልበት . አቦ በርታልን ደግሞ አትጥፋብን .

  • @bilan1233
    @bilan1233 6 лет назад +4

    እዩኤልዬ በጣም ደስ ይላል

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 6 лет назад +1

    Wow በጣም አሪፍ ግጥም ነው እናመሰግናለን

  • @ethiopiaa.a2191
    @ethiopiaa.a2191 5 лет назад

    Eyuel tebarek sidemete betam dese yemile new👍👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @samieyo8689
    @samieyo8689 3 года назад +1

    ፍቅር ግን መቁሰል ነው እንጂ ምንም ትርጉም የለዉም::ማፍቀር ያለብን በመጠን እንጂ አብዝቶ ማፍቀር ቁስል ነው ምክኒያቱም አፍቃሪ ልብ ሁሌ ታማሚ ስለሆነ::

  • @aberihamtilahun677
    @aberihamtilahun677 3 года назад +1

    Fetariy yebarkeh

  • @ኦርቶዶክስነኝ
    @ኦርቶዶክስነኝ 6 лет назад +1

    ኡፍፍፍፍ ስትችልበት በጣም ወድጄዋለሁ በርታ

  • @Sarasara-er8xr
    @Sarasara-er8xr 6 лет назад

    ,በጣም ትክክል ግጥምህ ውስጤነው

  • @نوفالخناني
    @نوفالخناني 6 лет назад +5

    😢😢😢ፍቅርማ የስራውን ይስጠው እኔ የመጀመሪያ ፍቅሬን አጥቻለሁ ፍቅር ማለት ለኔ የህይወቴ መሰናክል ነው

  • @የማልዳወልዴ
    @የማልዳወልዴ 6 лет назад

    ዋውውውው 1ኛ እናመሰግናለን እዩ

  • @bdbdhrhhdbdvve6765
    @bdbdhrhhdbdvve6765 6 лет назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥር ውድድድ♥♥♥♥♥♥

  • @hiewotthesome3102
    @hiewotthesome3102 6 лет назад +1

    ዋው.ደሰ.የሚል.ግጥም.ነውበርታ.ፍቅር.ምን.መሰለሸ

  • @workalemtadesse6042
    @workalemtadesse6042 6 лет назад +1

    ውይይይይይ ግጥም በጣም እወዳለው ድምፅ ደሞ ልብ ውስጥ ይገባል እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn 6 лет назад +17

    ፍቅር በቃ ይህ ነው.......
    ከፈጣሪ እውቀት መሀል የታመቀ
    ከመፈጠር በላይ የነጠቀ ♥

  • @kiduminweyelet5143
    @kiduminweyelet5143 6 лет назад +1

    ያምራል ድንቅ ገጣሚ

  • @frefre8352
    @frefre8352 Год назад

    Amazing. .Thank. You. ❤❤❤❤

  • @gbh1845
    @gbh1845 6 лет назад +1

    Thank bero Amazing poems!!!

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 6 лет назад +52

    ወይ ፍቅረ እኔ አፍቅራለሁ እንጅ አልተፈቀርኩም አልታደልኩም ለፍቅር

    • @አይኒየእናቷአፍቃሪ
      @አይኒየእናቷአፍቃሪ 6 лет назад +2

      Muluwerek Miku እንደኔ ነሽ ማር ልቤ ቆሰለ

    • @ፍቅርእምነትተሰፋ
      @ፍቅርእምነትተሰፋ 6 лет назад +2

      Muluwerek Miku የኔ እናት የሚፍቅር ልብ ካለሸ በጣም ትልቅ ነውአንድ ቀን እዳንቺ የሚፍቅርፍጣሪ ይሰጥሻል ፍቅር ጥበብ ነው

    • @abdulmajeed8110
      @abdulmajeed8110 6 лет назад

      Muluwerek Miku አዩዞሸ ኣንቺም አንድ ካን ትፈቃርሌሸ

    • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
      @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 6 лет назад +1

      Muluwerek Miku አይዞሽ ማማዬ ፍቅር ጸጋ ነው ማፍቀር መታደል ነው

    • @Fatima-wy7ec
      @Fatima-wy7ec 6 лет назад

      Muluwerek Miku አይዞሽ ማር ማፍቀርም እኮ መታደል ነው እሚያፈቅር ልብ ካለሽ ትፈቀሪያለሽ። ውዴ

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen3720 5 лет назад +1

    Wooooow no words for this 🙌 my number 1 {Feker men meselesh?} ❤️
    Yemigerm bekat EYU + Aschee 🙏

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz 6 лет назад +2

    እኔማ ሱስ ሆነብኝ ፍቅር በዚ ዘመን በገንዘብ የተመዘነበት ጊዜ ነዉ ፍቅር ልባችን ከሌለ እግዚሀብሄርን አናዉቅም ፍቅር ዉድ ነዉ ፍቅር እግዚሀብሄር ነዉ
    አመሰግናለዉ

  • @geteethiopiawit4642
    @geteethiopiawit4642 6 лет назад

    በጣም ደስ የሚል ግጥም በአሪፍ ድምፅ

  • @እውነትዘላለማዊናት
    @እውነትዘላለማዊናት 6 лет назад +2

    ልብ የሚነካ ግጥም ነው~!

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 6 лет назад

    ዋውው ሀርፍ ነው
    ወንድም እናመስግናለን

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 10 месяцев назад +2

    ፍቅሬየ
    ፍቅሬ ምን መሰለህ የእውነት አፍቅሬህ
    በእስክርቢቶ ፅፌህ በልቤ አስፍሬህ
    በእርሳስ ስፈኸኝ በላኘስ አጥፍተህ
    እወነተኛ ፍቅሬየ ገደል አስገብተህ
    በእባ ታጥቤ በናፍቆትልቤንም አቁለህ
    የወንድ ልጅ ፍቅር ሁሌ በእሳስ ፅፎ
    በላኘስ አጥፍቶ ሌላ የፃፈበት
    የወደደህ ልቤ ምን ምን ቢበድልህ ነው
    ፍቅሬየ ምን መሰለህ በእስክቢቶ ስፌህ
    ከልቤየ አስገብቸህ ገፍተህ አባረኸኝ
    እመንገድ ዳር ቆሜየ አንተ ትዝ እያልከኝ
    እየተገዳገድኩ መቆምም አቅቶኝ
    መልከ መልካም ወጣት መጣና ደገፈኝ
    ፍቅሬየ ምን መሰልህ
    ፍቅርህ ቢያደክመኝም ልቤን ቢያቆስለኝም
    እመገድ ዳር ሆኘ ስንገዳገድ ያየ
    ያመልከ መልካሙ መቶ ሲደግፈኝ
    ፍቅርህ ሊጥለኝ ሲል ከደል ሊከተኝ
    ፀሀይ እና ውርጩ ሲፈራረቅም
    ከስታለች ጠቁራለች ብለው ሲስቀየብኝ
    ከመልካም መልካሙ እቅፍ ውስጥ ሆንኩኝ
    እየውልህ ፍቅሬየ ሰውም አደለሁኝ
    ለብቻየ ስሆን አንተን እያሰብኩኝ
    ከልክ ያለፈ ከሳሁኝ ጠቆርኩኝ
    ዛሬ ግን አለሁኝ ከሌላው እቅፍ ውስጥ
    አንተ እያሰብኩኝ
    ጋን በጠጠር ይደገፋል ሲሉ ሰምቸየ ነበር
    አንተን እዳረሳህ ወድቄየ እዳልቀር
    ያ መልከ መልካሙ መንገድ ላይ ያገኘኝ
    ፍቅሩን እየሰጠኝ እዲቆይ አረገኝ
    እየውልህ ፍቅሬ አንተም እኔን ገደልክ
    እኔም ሰው ገደልኩኝ
    በእሱ እቅፍ ውስጥ ሆኘ
    አንተን እያሰብኩኝ

    • @Hawa-m8i
      @Hawa-m8i Месяц назад

      አይይይ ድካም ብቻ😢😢😢😢

  • @halemamuhi4145
    @halemamuhi4145 6 лет назад

    እናመሰግናለን ሀሪፍ ነዉ

  • @semahrmulugta5262
    @semahrmulugta5262 6 лет назад +1

    ዋው ምን ልበልክ ያምራል!

  • @astweandarge4831
    @astweandarge4831 6 лет назад +1

    ምርጥ ግጥም ነው

  • @kokohappy4056
    @kokohappy4056 6 лет назад +1

    Tebarek!!! yewsten Geletskew!!!!

  • @nurahayuniayuni5455
    @nurahayuniayuni5455 6 лет назад +1

    Tabkashe naber yabaltale konjooo new berta

  • @bezagirma2519
    @bezagirma2519 6 лет назад +1

    እዩ የኔ ምርጥ 😍😘😘😘😘 ተባረክልኝ 🙏🙏

  • @እውነትዘላለማዊናት
    @እውነትዘላለማዊናት 6 лет назад +1

    offfff!በጣም ያምራል

  • @ferahadem2495
    @ferahadem2495 6 лет назад +3

    Beeeeeeeeetam adnakeh negn des yelalo getmocheh wooooow berta

  • @rukyamohmde7104
    @rukyamohmde7104 5 лет назад

    በጣም ደስ የሚል ነው ወድሜ አላህ ይስጥህ የልቤን ነው የተናገርክ እኔም እዳተ የአደቤቴን ብናገር ደፍሬ ታድዬ ነበር በጣም በልቤ ያለው ፍቅር እኔ ከማውቀው በላይ ቡዙ ነው በጣም አይገልፀውም

  • @mahiletmekonen3924
    @mahiletmekonen3924 6 лет назад

    wowwwww hulame getomchehn betam ewdachewalhu .......berta !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @zabibaibrahim8597
    @zabibaibrahim8597 6 лет назад

    ድምፅህ ግጥህ እንዴት ያምራል Woww♥♥♥

  • @elenelen5622
    @elenelen5622 6 лет назад

    waw betam betam yesewn wistun ayteh yemtsifew yimeslal eyu andegna

  • @yamralmohamed2043
    @yamralmohamed2043 6 лет назад

    ዋውው ፍቅርና ትዝታ ያምራል 😍😍

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 года назад +2

    Thank you so much brother 😭😭💕💕🙏🇪🇹

  • @ገንዘብጤና
    @ገንዘብጤና 6 лет назад +16

    የማይኖር እምነት
    የሚናፈቅ እውነት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሠ7ዸ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሠ7ዸ 6 лет назад +4

    😢😢😢😢😢😢😢Abo እጅክ ይባረክ

  • @afomiaalebachewalbuchew117
    @afomiaalebachewalbuchew117 6 лет назад +3

    እዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ ያምራን።

  • @selamamaha9674
    @selamamaha9674 5 лет назад +1

    Kalibee newuuu misemachewu giximochikin gixim bexam newuuu miwodewuu beritaa

  • @ሠላሜነሽማርያምአለኝታዬ

    አሁንስ ስለ ፍቅር የማልሰማበት የት በሄድኩ 💔💔😢 አፍቅሮ ማጣት ብቻ 💔😢

  • @SaraSara-ti6rt
    @SaraSara-ti6rt 6 лет назад +1

    አድ ነገር መጠየቅ እችላለሁ እዩ ግንንን የእውነት የሚያፈቅር አለ??????

  • @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ

    ይህ ልጅ ስወደውውውውውውውውው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @kadistandthefirstethiopia602
    @kadistandthefirstethiopia602 6 лет назад +1

    waaw bexam dasilal adani neny 🖒🖒🖒❤❤❤

  • @soloadi341
    @soloadi341 6 лет назад

    በርታ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @እግዚአብሔርአራኛዬነው

    ⛪⛪⛪⛪ብጣም ዴስስ ስትል ገጥም!?

  • @ብሶተኛዋስደተኛነኝ-ፀ4ዠ

    ዋው ተመችቶኛል

  • @zema22
    @zema22 4 года назад +1

    ግሩም

  • @ገንዘብጤና
    @ገንዘብጤና 6 лет назад +2

    ከዚ በላይ እንጠብቃለን እዩ ፈጣሪ ይርዳህ

    • @brhansyum9884
      @brhansyum9884 6 лет назад

      ግጥማችክን ሰሰማ ህንባዬ ይመጣል ፍቅር ግን ምንድን ነው በመተሰብ የተጠመረ ከሆነ ፍቅር ትርጉም ይኑረዋል በኔ በኩል። ግን ይሄንን የሜስብ ሰው ጠፋ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 5 лет назад

    ጎበዝ ገጣሚ

  • @SaraSara-ti6rt
    @SaraSara-ti6rt 6 лет назад +1

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ነገር ቢኖር ያንተን ብቻ ነው እዩ ለድክመቴ ብርታት የሚሰጠኝ አመሰግናለሁ

  • @crazyfitsum7084
    @crazyfitsum7084 6 лет назад +1

    መግለፅ አልችልም በጣም ጎበዝ እኮ ነክ

  • @kasechkas5324
    @kasechkas5324 5 лет назад

    Eyuye yene jegina

  • @mareshetngmareshetng9504
    @mareshetngmareshetng9504 6 лет назад +1

    ምርጥ ነው 👌

  • @tigistadane1683
    @tigistadane1683 6 лет назад

    ፍቅር በወረቀት ሲፅፏትማ ቀላል ናት ተግባሩ ጠፋእንጂ አንተ ግን በርታ

  • @ኤደንኤደን-ተ3የ
    @ኤደንኤደን-ተ3የ 6 лет назад +4

    እፍፍፍፍፍ ፍቅር እና ትዝታ

  • @lemlemadugna9813
    @lemlemadugna9813 6 лет назад

    Eyuel dimtsk ayxegaba xelobigna xewata xewata bezu geze dagagame admexlawa gena lane yatsafeki Akila yismagnala tnx

  • @መቸምአረሳህምY
    @መቸምአረሳህምY 6 лет назад

    በጣም ደስ ይላል በርታ አዩ

  • @dubaidxbb1655
    @dubaidxbb1655 6 лет назад +1

    ዋዉ ምርጥ ነው

  • @Rahma-et3rt
    @Rahma-et3rt 4 года назад

    ይህን ዉብ ቃል እየሠሙ መኖር ተሥፋ ነዉ ተግባሩ እማ ሞተ

  • @herutdemisherutdemis7019
    @herutdemisherutdemis7019 5 лет назад

    ሁሌም ደጋግሜ ሣዳምጥ ማልሠለችህ ሥወድህ 😍😘

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    እር እእእእእእ የኔ ፍቅር አልውድደክኘም በእኔ ሙድ ትይዛልክ ብቻ ፍጣሪ የስራክን ይስጠክ ግን ለአንተ ፍቅር ምን ድንው እውነት እኮ ነው ፍቅር ያስልቅሳል

  • @Manu-tn8jh
    @Manu-tn8jh 6 лет назад

    ወኔአላህሰብርስጠኝችኮላከሰጣነውያረብሰብርስጠን
    ማሸእርላ
    እፍፍፍፍ
    💓😍👍👍👍👍☔

  • @tinbitfikadu961
    @tinbitfikadu961 6 лет назад

    Waw geram gitem new gin ewuntegna fikr ale

  • @nahomabinet2362
    @nahomabinet2362 5 лет назад +2

    አንተ ልጅ ግን አምላክ ይጠብህ!

  • @mahihabshawit7057
    @mahihabshawit7057 3 года назад +1

    ኡፍፍ ልቤ💔

  • @emanshimeles8851
    @emanshimeles8851 6 лет назад +1

    thank you bro good job

  • @samueleyob4690
    @samueleyob4690 6 лет назад

    ዋው ረቂቅ ነው::እያንዳንዱ እጅግ ጥልቅ አሳብ ነው

  • @መሬምቢትአህመድ
    @መሬምቢትአህመድ 6 лет назад +1

    ዋውምርጥግጥም፡ድምፅህያምራል

  • @ellenhagos5561
    @ellenhagos5561 6 лет назад +1

    That's great !

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    ጎበዝ በርታ ቀጥልበት ወንድሜ

  • @እህተማሪያም-ገ6ቸ
    @እህተማሪያም-ገ6ቸ 4 года назад +1

    ፍቅር ግን ምንድነው ? አሁንም አሁንም መላልሶ መጠየቅቅቅቅ .......
    የመለያየት ዱላ ያላደቀቃቸው ሁሉት የሚዋደዱ ነብሶች ግን ምንኛ እድለኛዎች ናቸው

  • @samitade4478
    @samitade4478 6 лет назад +1

    Wow betam arif new

  • @bezayosef98
    @bezayosef98 6 лет назад +1

    መሳጭ ግጥሞ ዋው

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 лет назад

    Bexam merx gexem new merx gexami ulashenem beneuon fkeren ensekedem mekeneyatom amelak yemaylk fikerrrrrrrrrrrrr asetemeronalna amesegenalu 💙 💛 ❤

  • @እኔየማርያምነኝእኔየ-ሸ8ጀ

    በርታ ጎበዝ

  • @betiloveyeenatalji9999
    @betiloveyeenatalji9999 5 лет назад

    Wow በቃ ጥያቄ ነው?????? ምን ልበልህ እዮ ለኔም ጥያቄ ነዉ ጎበዝ ነህ በጣም!!!!!

  • @suzana424
    @suzana424 3 года назад +1

    Selanet megelets betam yekebedegnal