Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
" ሀገር ስም ያውጣልኝ ተመለስ ግድ የለም ብታማ ለወር ነው ባጣህ ለዘላላም " !!
ይህንን ዓይነት ዘላቂ እውን የሆነውን የዘፈኖችን ስንኞችን የፃፉት የሐገሪቱ ዘፈን ፀሐፊዎች ያፈራች ሐገር ነች። አይዞን።
ወዳቸዋለዉ የ90 ጠናዎቹ ሙዝቀኞች
ስደት ከወጣሁ በ4ወሬ የሆነ ልጅ ተዋወኩኝ ከዛ ቀስበቀስ ተግባባን አመታትተቆጡ ብዙውጣውረድ አሳልፈናል 5አመት ሞላን ግን አሁን ሁሉም ነገር እንዳልነበርሆኖቀረ ትዝታ ብቻ ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢😢😢😢😢😢ሌላልልየምለውነገርየለኝም💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ትዝታእድሜልክንይኖራልማጥፊያያለውአይመስለኝም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Abshri Allah yetshal martolsh new
ጾታሽን ንገሪ !
ትዝታ በምን ማጥፍት ይቻል ይሆን. 😢😢😢😢😢😢❤
አረ ለምን ይጥፈ! Let there be nostalgia forever!
@@melessedemessie37tt5y6y6😂y😂5 5:57 5:58 5:58 😘😅😅 7:02 7:02 rock 7:50 😢😮😮😮😮😍😍 8:08 8:09 😍😍😍😍 8:12 8:14 😢😢😚😢😅😁😁😮🥰😮🥰😅😅😅😅😅 8:41 😅😅 😢😅😆8😢😢😁😁😄😂😋😁😁😢😢😂😂😁😢😆😆😢:41 😅 8:45 8:45 8:45 8:46 😍😆 9:20 😊 9:20 😊😅😍😂😅😋😅😋😋😋😋😋😅 8:13 😅
😅😅😅😅😅😢😅😅😅 10:57 .. 😅.. 11:32 . . . . . 😮 . 😢😢😮/ 😢😅😅. : 11:39 11:39 11:39 11:39 😢...' 😅 11:41 ... 😅a 😅. 11:44 \ 😢 11:10 11:21 ... : 11:24 😅😅: , . 😢
Impossible 😢
በላጲስ
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሌት ከቀን አስብሻለሁ እጨነቅልሻለሁ ክፉሽን አያሳየኝ።
😂😂😂
አሜን
@@bedadakemsi5254፦፥፥፥፥፥፦
Amen
Esi
እውነት ትዝታ ከባድ ነው አብሶ ሙሀሙድ አሀመድን ሙዚቃ ስሰማ የደስታ ስቃይ ይሰማኛል እወድሀቿዎለው
❤የሀገሬን ትዝታ ዘፈኖች አድናቂ ነኝ ግን ባለፈው ነገር ወደ ሗላ ተመልሼ ባይም እዛው መቀርቀር አልፈልግም ወደፊቴ እንዲገፈትረኝ ፈልጋለው ልክ እንደ ማዲንጎ ትዝታ ዘፈን ,,
የማይረሡ የማይጠገቡ ጣፋጭ ተዝታዎች !!!
ኢትዮጵያ ሀገሬ ብሄር እያለ ህዝብ እየከፈለ በጦር ሚያዳክምሽ ብልግና የተባለ ስርአት ጠፍቶ ስላምሽ ተመልሶ ልስማሽ ለዘለአለሙ ስላምሽ ይብዛ
ጊዘ የማይሽረው ትዝታ😢
ትዝታ የሰው ልብ ታደማልች ጥሩ ይሁን መጥፎ እያስታወሰ😢
I don't forget all my Ethiopian legend music special Mr Mohammed Ahmed 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይሄን ዘፈን ስሰማው ዝምብዬ አዬደለም በትዝታ አለም ውስጥ እየተንሳፈፍኩ ነው ይሄን ዘፈን በአጋጣሚ አግኝቼው ሳይሆን ሰርች አድርጌው ነው ታሪኬን ላጫውታቹ በጥሞና አንብቡት ከእለታት አንድ ቀን ጎረቤት ላይ አንዲት ልጅ የቤተሰብዋን ስራ ትጀምራለች ጎረቤቴ በመሆንዋም እስዋ ጋር በመሄድ ጊዜዬን ማሳለፍ ጀመርኩኝ ቀናቶች እየተቆጠሩ ሲመጡ መግባባት መጣ ከእለታት አንድ ቀን ብዙም ከተዋወቅን ሳይቆይ ስራ ቦታ ስዘጋ ታግዘኛለህ በሚል ሰበብ ስልክ ተቀያየርን የዛኑ ቀን አግዘኝ በሚል ሰበብ ደወለችልኝ ከዛን ሰአት ጀምሮም በስልክ ማውራት ጀመርን ቀስ በቀስ በትንሽ ጊዜ ውስጥ የፍቅር ታሪካችን ተጀመረ ማታ ስራ ጨርሳ ብዙ ደስ እሚሉ ጊዜያቶችን ማሳለፍ ጀመርን ውስጣችንም መናገር ከምችለው በላይ ነፕሳችን ተቆራኘች ልዩ ስሜት ውስጣችን ላይ ኖረ ነገር ግን የህይወት ጠባሳ ከዚች ጋር ጀመረ ለሂወቴ መመሰቃቀል የሱ ሲፈጠር ለኔ ቁስል የሆነ ሰው በህይወታችን መጣ ስራ ቦታዋ እየመጣ እሷ ጋር ጊዜውን ማሳለፍ ጀመረ እኔም ፍቅር ውስጡ ላይ ያለ ሰው ሊሰማው እሚችለው ስሜት መቅናት በስዋ መናደድ ጀመርኩ ነገር ግን ቅናቴ እና ንዴቴ ልክ ነበር ይህ ከሷ ጋር እያየውት የነበረው ሰው የሂወቴ መበላሸት ምክንያት ነበርና በድንገት ና ስራ ቦታ ብላኝ እሺ ብያት ስሄድ ጎምበስ ብላ ስልክ እየጎረጎረች ነበር ስልኳን ስነጥቃት ከጠረጠርኳት ልጅ ጋር እያወራች ነው በጣም ስሜታዊ ሆንኩ የሰጠችኝን ስጦታ ከ እጄ አውጥቼ ሰጠዋት እስዋም የሰጠዋትን አውጥታ ሰጠችኝ እዛኔ የጨከነ ልብ እሚመስል ስሜት ላይ የሆንኩ ቢመስልም ግን የውሸት ስሜት ፍፁም በስዋ እማልጨክን ሰው ነበርኩኝ እየቀዘቀዘ በሄደው ፍቅራችን አጋጣሚ ሆኖ እኔ እምማርበት ትምህርትቤት እሷም ገባች ግን ተጎድቼ ስለነበረ እና ብዙ ማሰብ እና እድሉን ተጠቅሜ ጊዜዬን አብሬያት አሳልፌ የነበረውን ጊዜ ማሳለፍ እና መመለስ አቃተኝ እሷም አንድ አመት ተምራ ወጣች እኔም ሱሰኛ ሆንኩ ጊዜውም መሄዱን ቀጠለ እሷም ከቤተሰብዋ ጋር ተጣልታ ከልጁ ጋር መኖር ጀመረች ጊዜውም እየሄደ ነው ልጅም ወለደች ነገር ግን ተመልሳ ከልጁ ጋር ባለመስማማቷ ቤተሰብዋ ጋር ተመለሰች ግን አሁንም በስዋ ተስፋ አልቆረጥኩም አሁንም በልቤ ነች አብረን ከሷ ጋር ስለመኖር ነው እማስበው እሷም እንደምትለኝ ከሆነ ሊሆን ይችላል አብረን ልንኖር እንችል ይሆናል ትለኛለች አሁን ላይ ከብዙ ከባድ ጊዜ በውሃላ ሱሴንም አቆምኩ አቋሜንም ወደ ስራ አደረኩ ብቻ ብዙ ጊዜያቶች አልፈው ለዚ በቃው ፍቅር ከማንም ጋር ልንጀምር እንችላለን ነገር ግን የመጀመሪያ ፍቅር ማለት በቃላት አማይገለፅ እንዲሁም እማይዳሰስ ነገር ማለት ነው አለው አሁንም ያልፋል በሚል ተስፋ😢😢😢😢😢😢
Love Mohamed’s Tizita 👍🏽
ከትዝታ የሰውን ልጅ የሚለይ ክፉ ነገር ሞት ብቻ ነው
Motim aychilm
ማህሙድ ግር ማህ ብቻ ይበቃል መተኪያ የለህም ድምፅህ ስሰማ የሆነ ነገር ይወረኛል ሺ ዓመት ኑሪልኝ የኔ አባት
ዪምቸል❤❤❤
Wow amazing god bless Ethiopia 🇪🇹 I I miss you
ትዝታ ከባድ ባታ ይለው ነገር ነው በሂወታችን ውስት።
የሀገሬን ናፍቆት አልቻልኩትም ክፎ አይንካሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ
¹11aaaaaa1aaaaaaaaaaaaaaaqaaaaaaaaaaaaaaa1aaaaaaa1¹1¹1aaaaaAaaaAaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa1aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
አላህ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ትዝታ ስንቅ ነው እህቴ
@@mezgebueshete83 ugYR
አሚን
❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🫶🫶🫶🫶👈
ማንኛዉም አይነት መጓጓዣ ወደ ሁዋላ ሊመልስህ አይችልም ከትዝታ ባቡር በስተቀር...
ሂድ ብዬህ ንብር ቆርጦልኛል ብዬ አልቻልኩም ትምልስ ትርታው ሽገዬ 😢
best classical muisc thanks
😢😢😢ሀይ ትዝታ
አዉ ትዝታ ካበድ ነው ሰላም ሰላም ለንታ ይሁን ኢትዮጵያ ሰላም የርግልን❤
አይ በዛወርቅ የማቱ ሳላ እድሜ ይሥጥሽ ።
2015 የሚዳምጥ❤
Mr , Mahmoud Ahmed you are truly the best and the best , respect and Love For you ❤️One Love one Ethiopia ✌️🇲🇱
?
fetari yetebkahehu
@@የሺሃረጊቱ-ጀ9ነ
Thanks for sharing this beautiful collection❤️
ማህሙድ ለዘላለም ንገስ
Tizita makes me feel agood feeling when i am hearing tizita music
❤❤❤የኔዋ ምርጥ አገር ነሽኮ ኢትዬጲያ ❤❤❤
በወጣትነት ዘመኔ ለሀገሬ ከሰፈር ልጆች ጋር ሆኜ በውትድርና ሙያ የሀገሬን ጥሪ ተቀብዬ ለማገልገል ወደ ማሰልጠኛ ካምፕ ገብተን የተዋወኩት የደብረዘይት ልጅ ጓደኛዬ ከስልጠና እስከ ጦር ሜዳ አልተለያየንም ነበር ፤ አንድ ቀን ግን የመለያያችን ሰዓት ደረሰችና በምናካሂደው ጦርነት መሀል የተተኮሰች ጥይት በድንገት ህይወቱ አለፈ ። ማመን አልቻልኩም ምክንያቱም በበርካታ ውጣ ውረድ የበዛባቸው ችግሮችን እየተጋገዝን ጠብታ ውሃ አንተ ትብስ አንተ እየተባባልን በመቃመስ ነገን ተስፋ አርገን ሀገራችን ሰላም ስትሆን ቤተሰቦቻችንን እንገናኛለን ብለን ከፊታችን ብሩህ ነገር አለ እየተባባልን አንዳችን ለአንዳችን ሞራል ሆነን ነበር ። የኮማንዶ ስልጠና እሱ ተውልዶ ባደገባት ደብረዘይት አየር ወለድ ማሰልጠኛ ገብተን በሰለጠንበት ወቅት በእነሱ ሰፈር ነበር ለተለያዩ ስልጠናዎች የምናልፈው በወቅቱ የሰፈሩ ልጆች ስሙን በመጥራት እናቱም ወጥተው የሚያሳዩት የእናትነት ፍቅር እና ፈገግታ ከፊቴ ድቅን ይልብኛል ፤ ዛሬ ምን እየተሰማቸው ይሆናል ብዬ ሳስብ እጅግ ያመኛል ፤ ያቺ የተወለድኩባት ያህል የምትሰማኝ ደብረዘይት በሱ ሞት ምክንያት ለመሄድ አስጠላኝ ። ግን ጓደኛዬ ዛሬም ድረስ ህይወቱ ከማለፉ በፊት ትንሽ ነብሱ ስለነበረች ከነመሳሪያዬ ተሸክሜ ለማውጣት እና ህክምና ለማድረስ ሞክሬ በመጨረሻ ድካሜ ከንቱ ሆኖ ቢያልፍም የጓደኛዬ ሞት ለሀገሩ ክብር ቢሆንም ሰው ነኝና በእኔና በሱ መካከል ያለው ቅርርብነት ግን ሁሌም በትዝታ መንፈስ አስታውሰዋለሁ ።
ታሪኩ ከነትዝታው ከባድ ነው እጅግ ያሳዝናል ! የባድመ ጦርነት ፣ የጁንታ ጦርነት ወይም የፋኖ ጦርነት ወቅት ነው ብሮ ?
😭😭😭😭ከባድ ነው
butevol Ethiopia love mama aarde
Ethiopia❤❤❤
ማሕሙድ my legend ❤️😍💗
me too
Tizeta music no one else played it better than Gash Mohamud of course it's my opinion.
Bezawork is benchmark
@@KidanemariamAbrha❤❤❤❤❤
Difficult to compare Bezawork Asfaw & Gash Muhamud. Both have set the bench mark to Ethiopian Tizita beat. Love both.
አንቺ ውብ ሀገሬ ሽታሽ ወግና ማረግሽ ናፈቀኘ 😭😭😭😭❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌👈👈👈
Absher enem endazew😢
ዛሬ ነገ ነውና መልካም እንሁን።
ላስት የትዙታ ዘፈንዋ ስታምር
ውይይይይ የትዝታ ማዕበል በላኝ
ጊዜ የማይሽረው
Mahumud is the best. God bless Ethiopia !!
ለጋሽ ተድላ ለሶሊያነ ለደቭ የተለየ አድናቆት አለኝ እዲሁም ለደሬ ኒውስ ተከታታይ ዎች በመለው2016የድልና ነፃነት ዘመን ይሁልን ደሬ ኑርልን!!!!!! ❤❤❤
Take out your politics with empty propagandists. midre banda ye weyana shabia feresoch.
ዋው ውብ
እምዬ ኢትዮጵይ ሐገሬ ክብሬ እስከ ሒወቴ ፍፃሜ ድረስ እወድሻለዉ እግዚሐብሔር አምላክ ክፉሽን አያሳየን ።
i have a lot of memories what ever its all gone
ጭንቅ ስለኝ እዚህ ሰፈራ ነኝ😔አረኡኡኡ የዘንድሮው አልነገ አለን😥
እውነት ነው አልነጋ አለ
Yinegal ❤
ሰሪቾ ይሄው ነጋ የተቀየረ ነገር አለ እስኪ ፃፊልን
አይዞኝ ሁሌም ወደፊት ሁሉም ያልፋል ሁሉም ይረሳል ወዳጀ ወደፊት የተሻለ አለ
Agare enate hulem wodishalo kifu aynakesh❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
My. Love tizetaa😢😢😢😢😢😢😢😢
God bless ETHIOPIA 🌿
. . 😊. . under u.
ትዝታ ማዕበል ነው
እምዬ እናት ሀገሬ ትዝታሽን ስሰማ ሁሌ አለቅሳለሁ ላንቺ ዋጋ የከፈልኩልሽ የቀድሞ የመንጌ ወታደር ነኝ በረንዳ ነው ቤቴ
የኔ የዘላለም ጣፋጭ ሙዚቃዋች
8jhuj
Bast of the bast music
ትዝታን በትዝታ በጣም ደስ ይላል 👍
ትዝታ ዘፈን ደስ ይለኛል
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አባታችን
Mirt tizita❤😊
Peace and love 💕😘
የዘወትር ትዝታ
ትዝታ 😢😢😢😢
ትዝታ በምን ማጥፋት 😢ይቻል 😢😢😢😢ልቤኔ💔💔💔
.በምንም ማጥፋት አንችልም ከባድ ነው
ምርጥ ትዝታ ነው
😭ትዝታ
ሀገሬሰላምሽናፈቀኝበስደትሆኜ
አይዞሽ እህትአለም !አይዞን ወንድምአለም !ጌታ ግዜ ነው !ፈራጁ ግዜ ነው !
ምናለ ሁሌ ትዝታ ሙዝቃ ብሰራ እኔ አሁን ስራ ላይ ሆኜ ከለሊቱ 9 ሰዓት እየሰማው ነው።
ግንቦት 30/09/2016 .... 10:43 ትዝታ ከባድ ነው😔💔😢
giz yamyishrhu tizitananhu
ምርጥ ትዝታ ቤተሰብብ ሆኛ ሁኛለሁ ኑ
Yhun eski😮😮😮
Wow siwedew
Yetztaw nigus mahamud
Wey tizita...motenim tizita ynorenal guys 😢😢😢😢😢 gehanamim hone jenetim tizita ale 😢😢😢😢😢😢 wey tizita bemin ligeltsish 😢😢😢??
interesting music
ይመቸቹ
ትዝታ ብቻ ሆነ ውስጤ ምን ይሻላል
memories never be 😢deleted ohhhhhhhh
ጓደኞቼ በህይወት ያላችሁ የሌላችሁም መቼም አረሳችሁም😭😭😭😭😭
Forever fresh
She is a legend what a beautiful Tizita ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hiot yemtamrew kefit tesfa kehuala tizta sinorat bicha new የቤዛ ፍቅር መቸም አረሳትም ቤዛ እስከ ወዲያኛው አለም አፈቅርሻለው።።
❤❤
የማይሰለቹ ሙዚቃዎች
ወው
ይቅርታ አድርጉልኝ እና ለኔ ግን እንደ በዛወርቅ ትዝታን የሚገልፅልኝ ዘፋኝ የለም ለአናንተስ
ከ ሜልቦርን።ለካ ሀገር እናት ናት?ናቅሽኝ ! እናቴ ሰትሞት።,,,,,,,,,,,ከሜልቦርን
Tezetaaa❤️
Legend
beziy.zefen.agbchey.neber
❤❤❤❤❤❤❤
Betzta tewatku
Ensfsf new miyaregut ende drow 1 yargen
❤😢
Arif
ፕፕፕፕፕፕፕ ቭ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Mohamud is ourmemory.
💪💪💪💪💪💪
✌️🥰
smart
" ሀገር ስም ያውጣልኝ ተመለስ ግድ የለም
ብታማ ለወር ነው ባጣህ ለዘላላም " !!
ይህንን ዓይነት ዘላቂ እውን የሆነውን የዘፈኖችን ስንኞችን የፃፉት የሐገሪቱ ዘፈን ፀሐፊዎች ያፈራች ሐገር ነች። አይዞን።
ወዳቸዋለዉ የ90 ጠናዎቹ ሙዝቀኞች
ስደት ከወጣሁ በ4ወሬ የሆነ ልጅ ተዋወኩኝ ከዛ ቀስበቀስ ተግባባን አመታትተቆጡ ብዙውጣውረድ አሳልፈናል 5አመት ሞላን ግን አሁን ሁሉም ነገር እንዳልነበርሆኖቀረ ትዝታ ብቻ ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢😢😢😢😢😢ሌላልልየምለውነገርየለኝም💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ትዝታእድሜልክንይኖራልማጥፊያያለውአይመስለኝም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Abshri Allah yetshal martolsh new
ጾታሽን ንገሪ !
ትዝታ በምን ማጥፍት ይቻል ይሆን. 😢😢😢😢😢😢❤
አረ ለምን ይጥፈ! Let there be nostalgia forever!
@@melessedemessie37tt5y6y6😂y😂5 5:57 5:58 5:58 😘😅😅 7:02 7:02 rock 7:50 😢😮😮😮😮😍😍 8:08 8:09 😍😍😍😍 8:12 8:14 😢😢😚😢😅😁😁😮🥰😮🥰😅😅😅😅😅 8:41 😅😅 😢😅😆8😢😢😁😁😄😂😋😁😁😢😢😂😂😁😢😆😆😢:41 😅 8:45 8:45 8:45 8:46 😍😆 9:20 😊 9:20 😊😅😍😂😅😋😅😋😋😋😋😋😅 8:13 😅
😅😅😅😅😅😢😅😅😅 10:57 .. 😅.. 11:32 . . . . . 😮 . 😢😢😮/ 😢😅😅. : 11:39 11:39 11:39 11:39 😢...' 😅 11:41 ... 😅a 😅. 11:44 \ 😢 11:10 11:21 ... : 11:24 😅😅: , . 😢
Impossible 😢
በላጲስ
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሌት ከቀን አስብሻለሁ እጨነቅልሻለሁ ክፉሽን አያሳየኝ።
😂😂😂
አሜን
@@bedadakemsi5254፦፥፥፥፥፥፦
Amen
Esi
እውነት ትዝታ ከባድ ነው አብሶ ሙሀሙድ አሀመድን ሙዚቃ ስሰማ የደስታ ስቃይ ይሰማኛል እወድሀቿዎለው
❤የሀገሬን ትዝታ ዘፈኖች አድናቂ ነኝ ግን ባለፈው ነገር ወደ ሗላ ተመልሼ ባይም እዛው መቀርቀር አልፈልግም ወደፊቴ እንዲገፈትረኝ ፈልጋለው ልክ እንደ ማዲንጎ ትዝታ ዘፈን ,,
የማይረሡ የማይጠገቡ ጣፋጭ ተዝታዎች !!!
ኢትዮጵያ ሀገሬ ብሄር እያለ ህዝብ እየከፈለ በጦር ሚያዳክምሽ ብልግና የተባለ ስርአት ጠፍቶ ስላምሽ ተመልሶ ልስማሽ ለዘለአለሙ ስላምሽ ይብዛ
ጊዘ የማይሽረው ትዝታ😢
ትዝታ የሰው ልብ ታደማልች ጥሩ ይሁን መጥፎ እያስታወሰ😢
I don't forget all my Ethiopian legend music special Mr Mohammed Ahmed 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይሄን ዘፈን ስሰማው ዝምብዬ አዬደለም በትዝታ አለም ውስጥ እየተንሳፈፍኩ ነው ይሄን ዘፈን በአጋጣሚ አግኝቼው ሳይሆን ሰርች አድርጌው ነው
ታሪኬን ላጫውታቹ በጥሞና አንብቡት
ከእለታት አንድ ቀን ጎረቤት ላይ አንዲት ልጅ የቤተሰብዋን ስራ ትጀምራለች ጎረቤቴ በመሆንዋም እስዋ ጋር በመሄድ ጊዜዬን ማሳለፍ ጀመርኩኝ ቀናቶች እየተቆጠሩ ሲመጡ መግባባት መጣ ከእለታት አንድ ቀን ብዙም ከተዋወቅን ሳይቆይ ስራ ቦታ ስዘጋ ታግዘኛለህ በሚል ሰበብ ስልክ ተቀያየርን የዛኑ ቀን አግዘኝ በሚል ሰበብ ደወለችልኝ ከዛን ሰአት ጀምሮም በስልክ ማውራት ጀመርን ቀስ በቀስ በትንሽ ጊዜ ውስጥ የፍቅር ታሪካችን ተጀመረ ማታ ስራ ጨርሳ ብዙ ደስ እሚሉ ጊዜያቶችን ማሳለፍ ጀመርን ውስጣችንም መናገር ከምችለው በላይ ነፕሳችን ተቆራኘች ልዩ ስሜት ውስጣችን ላይ ኖረ ነገር ግን የህይወት ጠባሳ ከዚች ጋር ጀመረ ለሂወቴ መመሰቃቀል የሱ ሲፈጠር ለኔ ቁስል የሆነ ሰው በህይወታችን መጣ ስራ ቦታዋ እየመጣ እሷ ጋር ጊዜውን ማሳለፍ ጀመረ እኔም ፍቅር ውስጡ ላይ ያለ ሰው ሊሰማው እሚችለው ስሜት መቅናት በስዋ መናደድ ጀመርኩ ነገር ግን ቅናቴ እና ንዴቴ ልክ ነበር ይህ ከሷ ጋር እያየውት የነበረው ሰው የሂወቴ መበላሸት ምክንያት ነበርና በድንገት ና ስራ ቦታ ብላኝ እሺ ብያት ስሄድ ጎምበስ ብላ ስልክ እየጎረጎረች ነበር ስልኳን ስነጥቃት ከጠረጠርኳት ልጅ ጋር እያወራች ነው በጣም ስሜታዊ ሆንኩ የሰጠችኝን ስጦታ ከ እጄ አውጥቼ ሰጠዋት እስዋም የሰጠዋትን አውጥታ ሰጠችኝ እዛኔ የጨከነ ልብ እሚመስል ስሜት ላይ የሆንኩ ቢመስልም ግን የውሸት ስሜት ፍፁም በስዋ እማልጨክን ሰው ነበርኩኝ እየቀዘቀዘ በሄደው ፍቅራችን አጋጣሚ ሆኖ እኔ እምማርበት ትምህርትቤት እሷም ገባች ግን ተጎድቼ ስለነበረ እና ብዙ ማሰብ እና እድሉን ተጠቅሜ ጊዜዬን አብሬያት አሳልፌ የነበረውን ጊዜ ማሳለፍ እና መመለስ አቃተኝ እሷም አንድ አመት ተምራ ወጣች እኔም ሱሰኛ ሆንኩ ጊዜውም መሄዱን ቀጠለ እሷም ከቤተሰብዋ ጋር ተጣልታ ከልጁ ጋር መኖር ጀመረች ጊዜውም እየሄደ ነው ልጅም ወለደች ነገር ግን ተመልሳ ከልጁ ጋር ባለመስማማቷ ቤተሰብዋ ጋር ተመለሰች ግን አሁንም በስዋ ተስፋ አልቆረጥኩም አሁንም በልቤ ነች አብረን ከሷ ጋር ስለመኖር ነው እማስበው እሷም እንደምትለኝ ከሆነ ሊሆን ይችላል አብረን ልንኖር እንችል ይሆናል ትለኛለች
አሁን ላይ ከብዙ ከባድ ጊዜ በውሃላ ሱሴንም አቆምኩ አቋሜንም ወደ ስራ አደረኩ ብቻ ብዙ ጊዜያቶች አልፈው ለዚ በቃው ፍቅር ከማንም ጋር ልንጀምር እንችላለን ነገር ግን የመጀመሪያ ፍቅር ማለት በቃላት አማይገለፅ እንዲሁም እማይዳሰስ ነገር ማለት ነው
አለው አሁንም ያልፋል በሚል ተስፋ😢😢😢😢😢😢
Love Mohamed’s Tizita 👍🏽
ከትዝታ የሰውን ልጅ የሚለይ ክፉ ነገር ሞት ብቻ ነው
Motim aychilm
ማህሙድ ግር ማህ ብቻ ይበቃል መተኪያ የለህም ድምፅህ ስሰማ የሆነ ነገር ይወረኛል ሺ ዓመት ኑሪልኝ የኔ አባት
ዪምቸል❤❤❤
Wow amazing god bless Ethiopia 🇪🇹 I I miss you
ትዝታ ከባድ ባታ ይለው ነገር ነው በሂወታችን ውስት።
የሀገሬን ናፍቆት አልቻልኩትም ክፎ አይንካሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ
¹11aaaaaa1aaaaaaaaaaaaaaaqaaaaaaaaaaaaaaa1aaaaaaa1¹1¹1aaaaaAaaaAaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa1aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
አላህ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ትዝታ ስንቅ ነው እህቴ
@@mezgebueshete83 ugYR
አሚን
❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🫶🫶🫶🫶👈
ማንኛዉም አይነት መጓጓዣ ወደ ሁዋላ ሊመልስህ አይችልም ከትዝታ ባቡር በስተቀር...
ሂድ ብዬህ ንብር ቆርጦልኛል ብዬ አልቻልኩም ትምልስ ትርታው ሽገዬ 😢
best classical muisc thanks
😢😢😢ሀይ ትዝታ
አዉ ትዝታ ካበድ ነው ሰላም ሰላም ለንታ ይሁን ኢትዮጵያ ሰላም የርግልን❤
አይ በዛወርቅ የማቱ ሳላ እድሜ ይሥጥሽ ።
2015 የሚዳምጥ❤
Mr , Mahmoud Ahmed you are truly the best and the best , respect and Love For you ❤️
One Love one Ethiopia ✌️🇲🇱
?
fetari yetebkahehu
@@የሺሃረጊቱ-ጀ9ነ
@@የሺሃረጊቱ-ጀ9ነ
Thanks for sharing this beautiful collection❤️
ማህሙድ ለዘላለም ንገስ
Tizita makes me feel agood feeling when i am hearing tizita music
❤❤❤የኔዋ ምርጥ አገር ነሽኮ ኢትዬጲያ ❤❤❤
በወጣትነት ዘመኔ ለሀገሬ ከሰፈር ልጆች ጋር ሆኜ በውትድርና ሙያ የሀገሬን ጥሪ ተቀብዬ ለማገልገል ወደ ማሰልጠኛ ካምፕ ገብተን የተዋወኩት የደብረዘይት ልጅ ጓደኛዬ ከስልጠና እስከ ጦር ሜዳ አልተለያየንም ነበር ፤ አንድ ቀን ግን የመለያያችን ሰዓት ደረሰችና በምናካሂደው ጦርነት መሀል የተተኮሰች ጥይት በድንገት ህይወቱ አለፈ ። ማመን አልቻልኩም ምክንያቱም በበርካታ ውጣ ውረድ የበዛባቸው ችግሮችን እየተጋገዝን ጠብታ ውሃ አንተ ትብስ አንተ እየተባባልን በመቃመስ ነገን ተስፋ አርገን ሀገራችን ሰላም ስትሆን ቤተሰቦቻችንን እንገናኛለን ብለን ከፊታችን ብሩህ ነገር አለ እየተባባልን አንዳችን ለአንዳችን ሞራል ሆነን ነበር ። የኮማንዶ ስልጠና እሱ ተውልዶ ባደገባት ደብረዘይት አየር ወለድ ማሰልጠኛ ገብተን በሰለጠንበት ወቅት በእነሱ ሰፈር ነበር ለተለያዩ ስልጠናዎች የምናልፈው በወቅቱ የሰፈሩ ልጆች ስሙን በመጥራት እናቱም ወጥተው የሚያሳዩት የእናትነት ፍቅር እና ፈገግታ ከፊቴ ድቅን ይልብኛል ፤ ዛሬ ምን እየተሰማቸው ይሆናል ብዬ ሳስብ እጅግ ያመኛል ፤ ያቺ የተወለድኩባት ያህል የምትሰማኝ ደብረዘይት በሱ ሞት ምክንያት ለመሄድ አስጠላኝ ። ግን ጓደኛዬ ዛሬም ድረስ ህይወቱ ከማለፉ በፊት ትንሽ ነብሱ ስለነበረች ከነመሳሪያዬ ተሸክሜ ለማውጣት እና ህክምና ለማድረስ ሞክሬ በመጨረሻ ድካሜ ከንቱ ሆኖ ቢያልፍም የጓደኛዬ ሞት ለሀገሩ ክብር ቢሆንም ሰው ነኝና በእኔና በሱ መካከል ያለው ቅርርብነት ግን ሁሌም በትዝታ መንፈስ አስታውሰዋለሁ ።
ታሪኩ ከነትዝታው ከባድ ነው እጅግ ያሳዝናል ! የባድመ ጦርነት ፣ የጁንታ ጦርነት ወይም የፋኖ ጦርነት ወቅት ነው ብሮ ?
😭😭😭😭ከባድ ነው
butevol Ethiopia love mama aarde
Ethiopia❤❤❤
ማሕሙድ my legend ❤️😍💗
me too
Tizeta music no one else played it better than Gash Mohamud of course it's my opinion.
Bezawork is benchmark
@@KidanemariamAbrha❤❤❤❤❤
Difficult to compare Bezawork Asfaw & Gash Muhamud. Both have set the bench mark to Ethiopian Tizita beat. Love both.
አንቺ ውብ ሀገሬ ሽታሽ ወግና ማረግሽ ናፈቀኘ 😭😭😭😭❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌👈👈👈
Absher enem endazew😢
ዛሬ ነገ ነውና መልካም እንሁን።
ላስት የትዙታ ዘፈንዋ ስታምር
ውይይይይ የትዝታ ማዕበል በላኝ
ጊዜ የማይሽረው
Mahumud is the best. God bless Ethiopia !!
ለጋሽ ተድላ ለሶሊያነ ለደቭ የተለየ አድናቆት አለኝ እዲሁም ለደሬ ኒውስ ተከታታይ ዎች በመለው
2016የድልና ነፃነት ዘመን ይሁልን ደሬ ኑርልን!!!!!! ❤❤❤
Take out your politics with empty propagandists. midre banda ye weyana shabia feresoch.
ዋው ውብ
እምዬ ኢትዮጵይ ሐገሬ ክብሬ እስከ ሒወቴ ፍፃሜ ድረስ እወድሻለዉ እግዚሐብሔር አምላክ ክፉሽን አያሳየን ።
i have a lot of memories what ever its all gone
ጭንቅ ስለኝ እዚህ ሰፈራ ነኝ😔አረኡኡኡ የዘንድሮው አልነገ አለን😥
እውነት ነው አልነጋ አለ
Yinegal ❤
ሰሪቾ ይሄው ነጋ የተቀየረ ነገር አለ እስኪ ፃፊልን
አይዞኝ ሁሌም ወደፊት ሁሉም ያልፋል ሁሉም ይረሳል ወዳጀ ወደፊት የተሻለ አለ
Agare enate hulem wodishalo kifu aynakesh❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
My. Love tizetaa😢😢😢😢😢😢😢😢
God bless ETHIOPIA 🌿
. . 😊. . under u.
ትዝታ ማዕበል ነው
እምዬ እናት ሀገሬ ትዝታሽን ስሰማ ሁሌ አለቅሳለሁ ላንቺ ዋጋ የከፈልኩልሽ የቀድሞ የመንጌ ወታደር ነኝ በረንዳ ነው ቤቴ
የኔ የዘላለም ጣፋጭ ሙዚቃዋች
8jhuj
አሜን
Bast of the bast music
ትዝታን በትዝታ በጣም ደስ ይላል 👍
ትዝታ ዘፈን ደስ ይለኛል
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አባታችን
Mirt tizita❤😊
Peace and love 💕😘
የዘወትር ትዝታ
ትዝታ 😢😢😢😢
ትዝታ በምን ማጥፋት 😢ይቻል 😢😢😢😢ልቤኔ💔💔💔
.በምንም ማጥፋት አንችልም ከባድ ነው
ምርጥ ትዝታ ነው
😭ትዝታ
ሀገሬሰላምሽናፈቀኝበስደትሆኜ
አይዞሽ እህትአለም !
አይዞን ወንድምአለም !
ጌታ ግዜ ነው !
ፈራጁ ግዜ ነው !
ምናለ ሁሌ ትዝታ ሙዝቃ ብሰራ እኔ አሁን ስራ ላይ ሆኜ ከለሊቱ 9 ሰዓት እየሰማው ነው።
ግንቦት 30/09/2016 .... 10:43
ትዝታ ከባድ ነው😔💔😢
giz yamyishrhu tizitananhu
ምርጥ ትዝታ ቤተሰብብ ሆኛ ሁኛለሁ ኑ
Yhun eski😮😮😮
Wow siwedew
Yetztaw nigus mahamud
Wey tizita...motenim tizita ynorenal guys 😢😢😢😢😢 gehanamim hone jenetim tizita ale 😢😢😢😢😢😢 wey tizita bemin ligeltsish 😢😢😢??
interesting music
ይመቸቹ
ትዝታ ብቻ ሆነ ውስጤ ምን ይሻላል
memories never be 😢deleted ohhhhhhhh
ጓደኞቼ በህይወት ያላችሁ የሌላችሁም መቼም አረሳችሁም😭😭😭😭😭
Forever fresh
She is a legend what a beautiful Tizita ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hiot yemtamrew kefit tesfa kehuala tizta sinorat bicha new የቤዛ ፍቅር መቸም አረሳትም ቤዛ እስከ ወዲያኛው አለም አፈቅርሻለው።።
❤❤
የማይሰለቹ ሙዚቃዎች
ወው
ይቅርታ አድርጉልኝ እና ለኔ ግን እንደ በዛወርቅ ትዝታን የሚገልፅልኝ ዘፋኝ የለም ለአናንተስ
ከ ሜልቦርን።
ለካ ሀገር እናት ናት?
ናቅሽኝ ! እናቴ ሰትሞት።,,,,,,,,,,,
ከሜልቦርን
Tezetaaa❤️
Legend
beziy.zefen.agbchey.neber
❤❤❤❤❤❤❤
Betzta tewatku
Ensfsf new miyaregut ende drow 1 yargen
❤😢
Arif
ፕፕፕፕፕፕፕ ቭ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Mohamud is ourmemory.
💪💪💪💪💪💪
✌️🥰
smart