የሚልየነሩን የዘር ፈሳሽ የምትሸጠው የቤትሰራተኛ፡ ኮንዶም በመሰብሰብ ለተደጋጋሚ ግዜ ለማርገዠ ሞክሬአለው ብዙ ሴቶች እንዳመጣላቸው ይጠይቁኛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የሚልየነሩን የዘር ፈሳሽ የምትሸጠው የቤትሰራተኛ፡ ኮንዶም በመሰብሰብ ለተደጋጋሚ ግዜ ለማርገዠ ሞክሬአለው ብዙ ሴቶች እንዳመጣላቸው ይጠይቁኛል

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @user-go6hd9sy5l
    @user-go6hd9sy5l 4 месяца назад +71

    አረ ሤቱ ክብር ይኑራችሁ ኤጭ ሴት መሆኔን ጠላሁ አሁንሥ ንፍርቅ ደሞ ትነፋረቃለች ክብር ለመዳም ቅመሞች😢😢😢😢

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 4 месяца назад +37

    ሴት ነኝ ተረዳኝ ማለት ምን ማለት ነው እኛም በሰው አገር ይሁን እነጂ እንዳንቺው ተቀጥረን እየሰራን ነው እንዳንቺ አይነቱን ዘግናኝ ድርጊት አስበነው አናውቅም ወደሺው ሳይሆን ለገንዘቡ ብለሺ ባንዴ ለመክበር ብለሺ ያደረግሺው ነው አንቺ ማንንም ሴት አትወክይም መረን አደግ ዱርየ ነሺ

  • @HabibSirba
    @HabibSirba 4 месяца назад +199

    ይቺህን ልጅ አይዞሽ ማለት ወንጀልን ማበረታታ ነው፣ ይልቁንስ እሷንም ተባባሪዎችንም በህግ እንዲጠየቁ ማደረግ ነው።

    • @hanaworku1181
      @hanaworku1181 4 месяца назад +2

      100 %👍

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 4 месяца назад +1

      በትክክል❤❤❤❤

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 4 месяца назад +2

      እኳ አውቄሽ ከተደፍሽ ብረግጥሽ አይክፍሽ ነው ነገሩ😂😂😂😂

    • @tsigeredaros916
      @tsigeredaros916 4 месяца назад

      Betam Ye Egzeabehear setwota metbkh teta oh yelel hatyat

    • @EleniMolla-yw2oi
      @EleniMolla-yw2oi 4 месяца назад +1

      ትክክል በዚሁ ዝም ከተባለ ነገም ሁሉም እየተነሳ ይህን ድርጊት እንደሚፈፅሙት ምንም ጥርጥር የለም በጣም ያሳፍራል ትልቅ ወንጀል ነው የኢትዮጵያ ዶክተሮች ወደት ወደት እያመሩ ነው በእግዚአብሔር😢😢😢😢

  • @user-xu8ix4kp2e
    @user-xu8ix4kp2e 4 месяца назад +22

    ወንድማችን ልጅትዋ ብትሳሳትም አንተ ግን ቢጤዋን ማለት ብል ግና ነው ሁላችንም እራቁታችንን ነው ወደዚች ዓለም ።ማንም ማንንም ባይንቅ መልካም ነው።

  • @Hundumak
    @Hundumak 4 месяца назад +265

    ተባባሪዎች የልጅቷ ጓደኛና ይህንን ወንጃል እንዲደረገ ያጋዛቸው ዶክተር በህግ መጠየቅ አለባቸው ።

    • @Alice-kr5op
      @Alice-kr5op 4 месяца назад +2

      ደምረኝ ኡፍፍፍ 😢

    • @user-gq1dk5sc8n
      @user-gq1dk5sc8n 4 месяца назад +9

      ዶክተሩ በተለይ መቀጣት አለበት

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 месяца назад +4

      @@user-gq1dk5sc8n
      ወዮ ኧረ ያገራችን ዶክተሮች ወዴት እየሄዱ ነው ኧረ ምን ጉድ ነው ያ የማሉለት የተቨዘቱለት ለህዝብ በ እምነት ሊያገለግሉ ቃል የገቡለት ሙያቸውን ለዚህ አይነት ተግባር ሲያውሉት ምንድነው የሚባለው በዶክተሮች ተንኮልና ብልግና ለ3 ተኛ ጊዜ ስሰማ

    • @user-wu6rj2fb9j
      @user-wu6rj2fb9j 4 месяца назад +1

      በትክክል

    • @hayassss-fb4gf
      @hayassss-fb4gf 4 месяца назад +2

      ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤።

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 4 месяца назад +19

    ዘሬ መጫወቻ ነወይ አላለም በኮዶም ጠቀልለሎ ሽንትቤት መጣሉን እረስቶ ሁላችንንም የሰው ዘር በሙሉ ይማረን መሐሪው😢😢😢

  • @Tmesgne
    @Tmesgne 4 месяца назад +147

    የቀጣፊ እንባ ባቄላ ባቄላ ያክላል አሉ ነፍራቃ ልጅቷ የምትገርም ናት አቤት የገዘብ ጥማት 😢😢ዶክተር ተብየው በህግ መጠየቅ አለበት ይሄ ክፉ

    • @user-qt6vc9wx9o
      @user-qt6vc9wx9o 4 месяца назад +1

      ደምርኝ ውዴ❤❤😘

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 месяца назад +3

      የሌባ አይነ ደረቅ እንባው ኮለል ይላል እንዲሉ ወሬዋ እራሱ አንድ እውነት የለውም ቤተሰቤን እቀይራለሁ ብየ ትላለች እየደጋገመች ታዲያ ሸርሙጠሺና ሀብታም ስለሆነ ብቻ ይሄን ነውር ሰርተሺ ነው የምትቀይሪያቸው ባለጌን ከወለደ የገደለ ፀደቀ ይላሉ አያቶቻችን

    • @user-ft2dk8fm5c
      @user-ft2dk8fm5c 4 месяца назад

      ክክክክክክ

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 4 месяца назад

      ጓደኛ ተብየዋ ናት ያዋረደቻት

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 4 месяца назад +2

      ሁሉም የተበበሯት ይተሠሩ ሀብቱን ፍልገ ነው

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 4 месяца назад +15

    ይሄ የሀጢያት ልጅ ቢወለድም እርግማን ነው ይቀፋል እንዴት ወለድኩህ ልትለው ነው ቱፍ ቀፈፈችኝ እንደዚህ አይነት የሰይጣን አሽከሮች እግዚአብሔርን የማይፈሩ ናቸው ሴት የሚያሰድቡት ክብር ክብራችሁን ለምትጠብቁ ሴቶች እና ለማዳም ቅመሞች 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 4 месяца назад +115

    ሃብታሞች ለማንኛውም ስትሸኑም ተጠንቀቁ አትዝረክረኩ😂😂😂😂

  • @layla-pt9vs
    @layla-pt9vs 4 месяца назад +8

    ፍትህ ለጆሮችን ሥንቱን ሠማን ለገንዘብ ብለሽ ነገሠርተሽ ለምታገኝው ይሄንያክል መዝቀጥ ለምን አሥፈለገ ዬኔጀግኖች ቆራጦች ዬመዳምቅመሞችብቻ ዬቅመሞች ወዳጅብቻ ላይክ😮😮😮

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 4 месяца назад +63

    ባለጌ በነፃነት የምትሰራበትን ስታገኝ ደሞ ሌላ ተንኮል መስራት ምን ማለት ነው ?ኤጭ

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 4 месяца назад +12

    ጋዜጠኛ ዛሬ ያቀረብከው አፍቅራው ሳይሆን ገንዘብ አፍቅራ የሰራችውን ወንጀል አፍቅራ ማለትህ ትልቅ ስህተት ይታረም ማንም ወንድ ሳይፈቅድ የዘር ፍሬውን ሰርቃ አረገዝኩ ብላ የምትወድ አላየንም አልሰማንም ይህ ወንጀል ነው አስዋም ጓደኛዋም ዶክተሩም በነጻ ይህንን አያደርጉም ነገሩም በአንድ ግዜ አይሰራም ብዙ ሙክራ ያስፈልገዋል ሳትከፍል ይህንን የሚሰራ የለም በህግ መቀጣት አለባቸው አጥምደውት ነው ሌላ የሰራችበትን ቦታ አጣሩ የቤት ሰራተኛ አትመስልም መጀመሪያ እያለቀሰች የዋሽችው ውሽት ቢሳካ ኖሮ ሰውየውን ከሳ ልጅህን እርዳ ልትል ነበር ጋዜጠኛ ወንጀለኛ እስር ቤትም ይወልዳል መታሰር አለባት ለቤት ሰራተኞች መጥፎ ምሳሌ ነች ፍትህ ለአሰሪው

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6m 4 месяца назад +105

    ክክክክ ደግሞ አታፍርም ስታወራ የዚች አይነት ደደብ ሴትች ናቸው የሊላውን ህይወት የሚያበላሹት

    • @MekdesMekdes-wi7jf
      @MekdesMekdes-wi7jf 4 месяца назад

      ትክክል ማሪያምን😢😢😢😢😢😢

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 4 месяца назад +9

    ብር አለኝ ብለህ ሴቶችን የምቀያይር ወዮወልህ ሰው ነህ ተሰባሪ ነህና ብትቆጠብ ይሻልሀል ሲቀጥል ጭራሽ ወርጄ ከቤት ሰራተኛ ጋር ላድርግ ስትል የሰው ልክ የማታውቅ ቅቅናም ነህ እህቴ ልቦና ይስጥሽ😢

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 4 месяца назад +58

    እስከ ዛሬ ያልሰማሁት ነገር ነው የሰማሁት በእግዚአብሔር ስም ምን አይነት ጉዱ ነው 😢😢

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 4 месяца назад +1

      እኔም አልሰማኩም የውሸት ይሆናል

  • @audibarro
    @audibarro 4 месяца назад +3

    የሰራችው መጥፎ ነው። ሰውየው ግን ራሱን ከፍ ከፍ አድርጎ ሰራቱኛዋ በመሆኗ ዝቅ ማድረጉ ከሰው በታች ነው የሚያስበው። ደግሞ ስለ እግዚአብሔር ያነሳል። ፈጣሪ ሰውን ሲፈጥር በአምሳሉ መፍጠሩን አታውቅም። ስሜ ስትል አታፍርም። ከባለጌ ቤተሰብ ተወልደህ በባለጌ ወላጆች ያደግህ ነህ። ባለጌ ጥፍራም የወረድክ ሰው ነህ።

  • @abdimamedjama7368
    @abdimamedjama7368 4 месяца назад +158

    ጋዜጠኛው ስህተቱን አርሟል

    • @user-ft4ss5kx7p
      @user-ft4ss5kx7p 4 месяца назад +3

      መጨረሻ የለው ይሄቻናል😤

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 4 месяца назад +5

      አለዉ በቀንበቀን በላክ አለበትዴ መቀረፆ እሚባል አለኮ

    • @user-zp3vf2ft9n
      @user-zp3vf2ft9n 4 месяца назад +10

      ሆሆሆ ስን ተጋድለዉ እደማቀርቡ አታቁምደ ኮሚት እደመፃፍ ቀላል መሠላችሁደ

    • @vivvvfj1277
      @vivvvfj1277 4 месяца назад +6

      ችግር ያለብህ አንተ ነህ ኮሜት እንደመጣፍ መሰለህ ስንት ደክመው ነው የሚቀርቡት 😊

    • @FikeruKebede-wk7mo
      @FikeruKebede-wk7mo 4 месяца назад +2

      ሰው የሚከታተለውንጉዳይ መጨረሻ መስማት ይፈልጋል ብዙ ፐረግራሞቹን አይቻለው ሠራቸው ግን ልቦለድ ይመስላል ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ወንጀል የሠሩትም በህግ ስለመጠየቃቸው ሚታወቅ ነገር የለም

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 4 месяца назад +23

    ከተወለደ በኋላ የማንነት ምርመራ ይደረግለት ።ልጁ ነው ወይስ አይደለም።

    • @GFg-uj2gv
      @GFg-uj2gv 4 месяца назад +1

      ልጁኮ ቢመረመርም የሡነውእሚሆነው ምክንያቱም የሠውየውን የዘርፈሣሽእኮነው ሥለዚህ የሡነውእሚሆነውቢወለድም ቢመረመርም የሡነው ጉድድድድ

    • @uaeae6115
      @uaeae6115 3 месяца назад

      ጉድአለ እረጉድድድድ 🤔🤔🤔🤔

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 4 месяца назад +142

    ዮኒዬ ሞተ የተባለውን ልጅ አባት በጉጉት እየጠበቅን ነው ወንድሜ ጨርስልን። አክባሪህ❤

    • @kelemlove4937
      @kelemlove4937 4 месяца назад +1

      ልል ነበር እኔም

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 4 месяца назад +1

      👍

    • @Rabiia6643
      @Rabiia6643 4 месяца назад +2

      አዎ እጠብቃለን ጨርስልን

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 месяца назад +2

      ቤተሰቦቸን ሰርቸ ልለውጥ ነው የመጣሁት አላለችም ታዲያ ቤተሰቦችሺን የምትለውጭው ተቀጥረሺ የምተሰሪበትን ቤት ባለቤት ሀብቱን አይተሺ በ እንደዚህ አይነት ዘግናኝና አፀያፊ ተግባር በመፈፀምና ሰውየው በማያውቀው ሁኔታ አርግዘሺ ነው የምትለውጫቸው ልክስክስ እንሰሳ እንኳን አንቺ የሰራሺውን ስራ አይሰራም ቤተሰቦችሺ ይሄን ድርጊትሺን ቢሰሙ ምንድነው የሚሉት ቀፋፊ

    • @user-ms2oj9ku9s
      @user-ms2oj9ku9s 4 месяца назад

      አይዋ

  • @kamilakamila2144
    @kamilakamila2144 4 месяца назад +4

    ጋዜጠኛው አስለቀስከኝ እንዴዚህ ሁነሺ ጥየሺ አለዲም ያልከው ቃል በእውነት ሙሉ ሰው ነህ አላህ ይዲረስላት እኛ ሴቶዎች ተንኮላችን ሰይጣን ከኛ ይማራል ጉዴኛ ጥበብ ነው 😂

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 месяца назад +37

    ሰውዬው ጥሩ ሰው ነው ጨዋና ስነስራት ያለው ነው ይገላታል ይገርማል ተሰምቶ አያታወቅም የኢትዮጵያ አኪሞች በጣም ጭቅላቱሁ በአለም የለም

  • @user-gg5sw1qb6u
    @user-gg5sw1qb6u 4 месяца назад +10

    የሷ ጥፋት ነዉ በህግ መጠየቅ አለባት በልጂ አሰራ ሀብቱን ፈልጋ ሊሆን ይችላል ከተባባሪዎቹ ጋር ሁና ለሀብት ነዉ ወንጀል ሰርታለች ሰዉነዉ ጥፋት የለበትም ለፍርድ መቅረብ አለባት።

  • @habibsirba6014
    @habibsirba6014 4 месяца назад +42

    ያረገዘችውም ሀሳቡን ያመጣችው ጓደኛዋም ስንሱ እዲፈጠር ያደረገው ዶክተሩም ወንጀለኖች ናቸው ለህግ መቅረብ አለባቸው።

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 4 месяца назад +7

    ድርጊቱ ከባድ ብሆንም ልጁ እስከሆነ ድረስ DNA አስመርምሮ ጤነኛ ይሁንለት እንጂ በፈጣሪ የተሰጠው ስጦታ ስለሆ ድንቅ ስጦታውን ተንከባክቦ ያሳድግ ባይ ነኝ

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 4 месяца назад +87

    የማይመታ ልጂ ሲቆቱት ያለቅሳል አሉ ባለጌ

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 4 месяца назад +1

      ይቺ ባለጌ ብቻ አይገልፃትም ጨካኝም እንጂ ?
      መጀመሪያም ፍቅር አልያዛትም ንብረቱን በልጇ አሳባ ልትወርስ ነው እንጂ ?
      አሁን በእሷ ምክንያት በወንጀል የሚጠየቀውን ሠው ብዛቱ እሱ እንደሆነ በሙሉ አይለቃቸውም ?

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 месяца назад

      @@ማር-ዐ5ሰ ትክክል እሷና ጓደኛዋ ብዙ ሰው ይዘው ይሞታሉ ልጂቷ ገን በልጂ ይዛ ሰውየውን ንብረቱን ለመካፈል ባቋራጭ ለመክበር የሄደችበት መንገድ የሚገርም ነው የሰራችው ዘግናኝ ስራ እኔ ሰውነቴን ነው የወረረኝ አለመፀየፏ እንዳለ ሁኖ ያሰበችው እና የሰራችው ወንጀል በቀላሉ የሚተው አይደለም እኔም ለሌሎች ትምህርት እንዲሆን ሰውየውን ደግፋለሁ

  • @mariedissa-we8zp
    @mariedissa-we8zp 4 месяца назад +13

    ይኼ ዶክተር በሕግ ሊጠየቅ ይገባል

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q 4 месяца назад +87

    አባባን አቅርብልን እባክክን ደስታቸውን ማየት እፈልጋለሁ !!!

    • @Tube-nn3xe
      @Tube-nn3xe 4 месяца назад

      የኔም ጥያቄ ነው 😢

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 4 месяца назад

      ​@@Tube-nn3xevideo ተለቋል

  • @LifeTube252
    @LifeTube252 4 месяца назад +2

    በጣም ይገርማል በጣም ወንጀል ነዉ ለሀብት ብላ ነዉ ልጁ በጣም መልካም ሰዉ ነዉ እርዳኝ ብትለዉ ይረዳታል ብየ አስባለሁ እንኳን እዉነቱ ወጣ ግን እዉነት ሕግ ይዳኟት እዉነት ሕግ ካለ

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 4 месяца назад +26

    ያልሰማነውጅ ያልተሰራ የለም አለ ዘላለም ዘገዬ እውነት ነው ገና ብዙ እሰማለን እርሜ ይስጠንጅ

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 4 месяца назад +85

    ግጓደኛዋና ዶክተሩን አቅርብልን የምትሉ 👍🏽

    • @YemenashuWendemagegn
      @YemenashuWendemagegn 4 месяца назад

      ድራማነው

    • @kidankifle9671
      @kidankifle9671 4 месяца назад

      Ymermer

    • @zehaarega692
      @zehaarega692 4 месяца назад

      Ithink😊​@@YemenashuWendemagegn

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 4 месяца назад

      ​@@YemenashuWendemagegn🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 4 месяца назад

      ዶ/ር ተብዬው በህግ መጠየቅ አለበት ድክትርናውን መነጠቅ አለበት። 😡😡😡 ጓደኛ ተብየዋም መከሰስአለባቸው ይህ ወንጀል ነው ። ልጅ እንኳን የሰውየው ቢሆን ይህ በህብረተሰባችን ትልቅ ስህተት ስለሆነ መከሰስና ማስተማሪያ መሆን አለባቸው። 😡😡

  • @user-fs3tf2wo6l
    @user-fs3tf2wo6l 4 месяца назад +52

    ይች ሴሰኛ ናት በልጅ እሱን ልታስረው ነው ጉድ እኮ ነው ባልጠፋ ወንድ

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 4 месяца назад

      GANZBUN.FLGA.ENJY..WAND.MCETFTO..ABRA.SATGA.CUMIT.MUNENDHON.SATKE..BZY.MLKU..TKMUFLGA.NAWE..ECY..WARDA

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 4 месяца назад

      ሀብቱን ፍልገ ነው መቼም አያገበትም ከንቱ ምኞት ነው

  • @user-pd9sz7eg2l
    @user-pd9sz7eg2l 4 месяца назад +6

    ያረገዘችዉ ጨርቅ ነው የሚስሰለዉ ይታይልን ተገልጦ የምትሉ😒😒

  • @SaraSara-tq4sr
    @SaraSara-tq4sr 4 месяца назад +32

    እውነት ለመናገር ትለያያሽ አቺስ ምን ጉድ ነሽ በማርያም ጓደኛሽ እራሷ በጣም ባለጌ ናት ግን ማልቀስ መፍትሄ አይሆንም እና እንዲ አይነት ነገር ስሰማ የመጀመሪያዬ ነው ፈጣሪ ትግስቱን ስጠን እስቱን ሰምተን እንቻል በጌታ😮😮😮😮

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 4 месяца назад +3

    ስማ ጋዜጠኛው እኔ ሴት ነኝ ልትዋረድ አይገባም የምትሰራው ማበረታትህ ምን ይባላል ይህ እኮ ትክክል ቆሻሽነት ነው ይህ በክስ የሚያስቀጣው ቅጣት ከፍ ያለ ነው
    ዴክተሩ ይጠይቅ ዶክተሩም ሁሉም ይጠየቁ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 4 месяца назад +117

    ልጅቷ እዬዋሸች ነው እሚመስለኝ ሰውዬው ለንግድ ውጭሲሄድ ሌላ ሰው ጋር ያደረገችው ነገር ይኖራል እንጂ ይሄ አሁን ያለችው ነገር ከእውነት የራቀ ነው ምናልባት ከሌላ ወንድ ጋር ተማክራ በልጅ ምክኒያት የሰውዬውን ሃብት ለመውረስ ይሆል ሰለዚህ ደግማችሁ አጣሩ።

    • @user-lq9we1nu8e
      @user-lq9we1nu8e 4 месяца назад +2

      ያረቢከድህአይነትነገርጠብይ😢😢

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 4 месяца назад +4

      እኔም ተጠራጥሬያለሁ

    • @Gggg-gl8hp
      @Gggg-gl8hp 4 месяца назад +3

      እኔም ስትናግሪ ውርዋ አያሳምንም

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 4 месяца назад +11

      DNA የሚባል ነገር አለኮ

    • @እናቴዋ
      @እናቴዋ 4 месяца назад +7

      *_ይፈጣር የኔ ውዶች ከዚህ በፊትም በታሪክ አለ ብቻ ማስታወል ይስጠን አሏህ ከውርደት ይጠብቀን ያራብ_*

  • @frusye6380
    @frusye6380 4 месяца назад +5

    ፈጣሪ ይቅር በለን ምናባቷ ትነፋረቃለች የሠው ሀብት በልጅ አይገኝ ሰውየው ጥፋት የለበትም

  • @Misgana_jenbere
    @Misgana_jenbere 4 месяца назад +83

    እኛ ያላየነው እንጂ ያልተፈጠረ ነገር የለም

    • @user-je6uu2ij3n
      @user-je6uu2ij3n 4 месяца назад +5

      እንደኔ የተገረመ አለ

    • @user-ux4lk4ee6w
      @user-ux4lk4ee6w 4 месяца назад +1

      Unatun new iko isu🙆🙆🙆

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 4 месяца назад

      በሰላም ነው

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 4 месяца назад +1

      ጓደኘዋ ባለጌ ናት

    • @user-cr8ip5jh3v
      @user-cr8ip5jh3v 4 месяца назад

      በጣም እኔማ እውነት ሁሉ አልመስል እያለኝ 😥😥😥በውኑ የኛ ሀጥዓያት ሞልቱ ፈሶ ለንጽሀን ማሕበረስብ በሞት አስጨረስን😢😢😢💔💔

  • @etu9731
    @etu9731 3 месяца назад +2

    ሠራተኛም አትመስልም ተንኮል አለ፣ ያለችበትም ቤት የጓደኛዬ ያለችው የአንድ የቤት ሠራተኛ እንዲህ ያለ ቤት ያለው ጓደኛ ሊኖራት ይችላል፣ አስመሳይ ናት፣

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 4 месяца назад +57

    የታገታገውን ልጅ መጨረሻ አሳየን ወድም አለም

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q 4 месяца назад +4

    ባለጌ ናት በራሷ ያመጣችውን ችግር እራሷ ነች መፍታት ያለባት የሰውን ሕይወት ባልተፈለገ መንገድ መገዳደር ራሱ አጥፊ መሆንዋን ይገልፃል ምክንያቱም እሷ የራሷን ሕይወት ብቻ ማሳመር የምትፈልግ ጥቅመኛ ናት ሰውየው ሯሷ በሰራችው ወንጀል ተጠያቂ ሊሆን አይችልም ግን ሰብአዊነት ከተሠማው የሱ ልጅ መሆኑ በ D N A ተመርምሮ ሰው ነውና ልጁን ቢያሳድግ መልካም ነው ሴትየዋ ግን መጥፎ ትምህርት እየሰጠች ነውና መቀጣት አለባት

    • @tufaejeta5305
      @tufaejeta5305 4 месяца назад

      ለልጅቷ ጥፋት በር ከፋች ሰውዬው ራሱ ነው። ሴቶችን በሀብቱ ተመክቶ ቤቱ እያመጣ እንደ ካልሲ ሲቀያየር መኝታ ክፍሉ በጣለው ኮንዶም ነው ስህተት የተፈጠረው። አፍቃሪውን አጠገቡ ትቶ ለጊዜያዊ ሰሜቱ ከየቡናቤት በሚያመጣቸው አለሙን ስቀጭ አፍቃሪውን የማየት ጊዜ አልነበረውም። ከልጅቷ ጥፋት በላይ የሱ እጥፍ ድርብ ነውና መፍረድ ተገቢ አይደለም።

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 4 месяца назад +8

    ሴትየዋ እርጉምና የተረገመች ጥቅመኛ ናት የእጅዋ ይስጣት ፈጣሪ ወልደሽ አትሳሚ። ዶክተር ተብየ ይድፋእ የእጅህን ይስጥህ በህግ መጠየቅ አለበት

  • @LifeTube252
    @LifeTube252 4 месяца назад +2

    ምን ያነፋርቃታል አዉቃ ያረገችዉን ጋዜጠኛዉ ደግሞ እሷን መደገፍ የለብህም ምክንያቱም የሱ ዘር ቢሆንም ያለስሜቱ የተፈጠረዉ ፅንስ ለገንዘብ ተብሎ ነዉ በሕግ መጠየቅ አለባት ከነ ተባባሪወቻ ትልቅ ወንጀል ነዉ የሰራችው ስራ ለእሷም ለልጃም አይጠቅምም

  • @user-ix2re8lg9y
    @user-ix2re8lg9y 4 месяца назад +28

    የሄ ፍቅር ሳይሆን ብልግና ነው የብልግና ጠግ😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 месяца назад +2

      😢 ከሰይጣን መንገድ ከጥመት አላህ ይጠብቀን

    • @Birhanulawyer
      @Birhanulawyer 4 месяца назад

      Ddb

  • @yearebagerwaset8593
    @yearebagerwaset8593 4 месяца назад +2

    እንደዚህ አይነት ለየሞያው ሥነ-ምግባር የማይገዛ የተማረ መሃይም ዶክተር ግን ዝም ሊባል አይገባውም ሊጠየቅ ይገባል

  • @SsSs-ml8bv
    @SsSs-ml8bv 4 месяца назад +31

    ጋደኛዋ ና ዶክተሩ ወንጆለኞች ናቸው

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c 4 месяца назад +3

    ላኢላሀ ኢነላህ መሀመድ ረሡለላህ አላህ ሆይ ባሌን ከመጥፎ ሴቶች ሰውርልኝ ወንድሞቸንም ጭምር ደኩተሩም ጓደኛዋም ለህግ ይቅረቡ የፈለገውንም ቢል ሠውየው አይፈረድበትም ምኑዋ ያዞ እባ ናት ባለጌ

    • @user-lw1dp7ty2v
      @user-lw1dp7ty2v 4 месяца назад

      አሚን አሚን አሚን ያረብ

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 4 месяца назад +27

    ሴቶች ግን ምን እየሁኖ ነው በስማም ዳክተሩ ለህግ መቅረብ አለበት

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 4 месяца назад +2

    ይላል ባለቤቱ ፍርድ የዘር ፍሬውን ወደ ፅንስ የቀየረው ባለጌ ዶክተር በህግ መጠየቅ እና አስተማሪ ቅጣት መቀጣት አለበት ይህ ልክስክስ ይህን ለማይረብ ርካሽ ብር ብሎ ይህን አፀያፊ ድርጊት ፈፅሞ ሴትየዋን የማይሆን ችግር ላይ የጣላት በመቀጡልም ምንም በማያውቅ ምልክት የዘር ፍሬውን የተወሰደበት ሰውዬ ተደራራቢ የስነልቦና ጉዳች አድርሶበታልና በህግ ሊፋረደው ይገባል።

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 4 месяца назад +54

    አረ የዝች ባሰ አረ የጉድ ነው እንዴት ተጠቅሞ የጣለውን አንስተሽ ፈሳሹን እንዴት ወደ ማህፀንሽ ትጨምራለሽ በሽታን ግን አትፈሪም አያድርገውና በሽታ ቢኖርበት አንችስ እንደምትለከፊ አታውቂም ልጅ ይወለዳል ያድጋል በሽታ ግን እርሜሽን ያሳጥረዋል እንጂ አያረዝመውም የዚች ደግሞ ባሰ ጥናት ይስጥሽ ፈጣሪ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 4 месяца назад

      አረ በጣም🙆🙆🙆🙆

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 4 месяца назад +1

    አቤት ጉድ ነው አተ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅ በጣም ያሳዝናልልል 😢😢😢

  • @Miruta8890
    @Miruta8890 4 месяца назад +14

    ትልቅ ጥፋት ብቻ ሳይሆን ትልቅ ወንጀል ነው የፈፀመችበት። መቼም መልኩን ሳይሆን የፈለገችው ሀብቱ ነው ይህ ደግም ክፋትም ጭምር ነው። ምንም ቢል ምንም ቢያደርግ ሰውየው እቤቱ ባስገባት ሴት ክህደትም ወንጀልም ተፈፅሞበታል።

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 7 дней назад

    ይን አይነት ታሪክ አዲት አመሜሪካዊት የሆቴል የፅዳት ሰራተኛ በለሀብቱን ሰውየ እዲህ አድርጋ የንብረቱው ተካፋይ ሆናለች ጎድ በል ጎደር 😮😮😮

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 4 месяца назад +43

    አኡዙቢላህ ከዱንያም ከአኼራም ውርደት አላህ ይጠብቀን ያረብ 🤲🤲🤲❤️🍂

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 месяца назад +4

      አሚንን ያረብ ሡበሀን አላህ ከሰይጣን መንገድ ከጥመት አላህ ይጠብቀን

    • @user-hy3uh4vx8n
      @user-hy3uh4vx8n 4 месяца назад +1

      አሚንንንንንን

    • @melber7957
      @melber7957 4 месяца назад

      Men malet new???

    • @user-uo9zo6of5p
      @user-uo9zo6of5p 4 месяца назад

      @@ttww9470 አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን 🤲❤️

    • @user-uo9zo6of5p
      @user-uo9zo6of5p 4 месяца назад +1

      @@melber7957 ማለትማ ከሁለቱም ሀገር ውርደት አላህ ይጠብቀን ማለት ነው

  • @taiftel9066
    @taiftel9066 4 месяца назад +1

    አየ ገዘብ ያለ ዴረጃዋ ሲል ዴሜ ፋላ
    እባክህ እዳያስገድላት እነዚህ ገዘብ ያላቼዉ ስወች ጭንቅላት የላቼዉም

  • @user-hr8hn2qj2r
    @user-hr8hn2qj2r 4 месяца назад +22

    እረ ወግን ምንጉድነው ፍትህለጆራችን እረኡኡኡኡኡ እምየ ሀገሬ ምንጉድነው የያዚሽው 😢😢

    • @sisayheley1239
      @sisayheley1239 4 месяца назад

      ልጅቶ ባለጊናት በጣም ቆሻሻናት ይበላት እሰይ የውሸት ለቅሳ

  • @Mira-qx3rd
    @Mira-qx3rd 4 месяца назад +4

    ማሻአላሕ ማሻአላሕ ያሣዝናል ሐገራችን በሸርና በጦርነት በልጽጋልናለች ይድፋሽና አትመጭም እንደኛ እንደ እሕቶችሽ አሠሪም አትቀየሪም በሰው ሐብት ልት ከብሪ ነው እውነት ያነሰ ዘነኝ ቪድው ነው😢

    • @kwkw528
      @kwkw528 4 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅

    • @user-lw1dp7ty2v
      @user-lw1dp7ty2v 4 месяца назад

      የምን ማሻአላህ ነው አስተግፊሩሏህ ያረቢ የምንፅፈውን እንለይ

    • @Mira-qx3rd
      @Mira-qx3rd 4 месяца назад

      @@user-lw1dp7ty2v ግን ትገርሙኛላች ማሻ አላሕ የምትለውን ቃላት ብቻ አይተሽ እመጣሽ እምለቀልቂው ነገር ይገርመኛል ምድረ ጡሌ አፍ😂😂🤔

  • @hagostekeste9002
    @hagostekeste9002 4 месяца назад +56

    ከሱዋ በላይ ዶክቶሩን ነው በጣም ሃላፍነት ይጎደሎው ሪኻሽ የሆነ ስራ የሰራው ህብረተሰቡን የሚያጠፉ ኣንድዚ እይነት ናቸው

    • @user-tf2kx4dc6d
      @user-tf2kx4dc6d 4 месяца назад

      ትክክል እሱ በዚህ ተንኮል ባይተባበር ምንም ማድረግ አትችልም ነበር ያው አንዳንድ ጠማማ ሃሳብ ያለው ሰው እውቀቱን ለሰይጣናዊ ተግባር ይጠቀማል ባለጌ ነው በጣም😮

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 4 месяца назад

      Yehagrachn Droch ketewosenut bestqer serachewu bizu newu

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q 4 месяца назад +1

    ዶክተር ተብየውም የተሠጠውን አደራ በሊታ ስለሆነ አንደኛ ተጠያቂ ነው ቢመረመር ራሱ ብዙ ወንጀል እንደሚገኝበት ይታወቃል አማካሪዋም ተጠያቂ ነች።

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 4 месяца назад +37

    በይ በይ አትነፈረቅ ምትነገርውን ተነገር ከንቱ እና ሴሜቱን ጠጠሽ ነው ወይስ ጉድ በየ ቀኑ አድስ እብድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-je6uu2ij3n
      @user-je6uu2ij3n 4 месяца назад

      ሴት አሠዳቢ ናት

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 4 месяца назад

      KKKKATGRMUMU

    • @user-cb8ws5gv8h
      @user-cb8ws5gv8h 4 месяца назад +2

      ዮወኒ መርዝ ገዝተህ ስጣት😅😅😅 ይችን አህያ

    • @Gggg-gl8hp
      @Gggg-gl8hp 4 месяца назад

      ትክክል

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 4 месяца назад +2

      መርዝ መጋት ነበር❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-hy3uh4vx8n
    @user-hy3uh4vx8n 4 месяца назад +3

    ምን ትነፋረቃለች
    ይድፋት እኔምሴትነኝ አሁንም ይድፋትነዉየምለዉ
    በሀይማኖትም ሀራምነዉ
    በህግም የሚያስቀጣወንጀልነዉ
    ሶስቱም መታሰርአለባቸዉ።

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 4 месяца назад

      ትክክል ማርያምን ይዛት ይህድ ንፍርቅ ሰውየው ቀርቶ እኔ ራሴ እዴት እደተናደድኩ ተይእማ ሳይፈልግ በግድ አስገድዳ😢😢😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 4 месяца назад +19

    ደግሞ ታለቃለችኮ ይህች እርኩስ ለብሩ ብላ የጠነሰሱት ተንኮል ነገር ነው ልጅ ከወለድኩለት ያገባኛል ብላ ነው። ዶክተር ተብየ ደግሞ እጅህን ይሰበር

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 4 месяца назад +1

      ጥሩ ሰው ሰው ይገላል?

  • @user-yu1ty6if4d
    @user-yu1ty6if4d 4 месяца назад +1

    ግን እኔ የሚ ገርመኝ የቤት ሰራተኛ ሰዉ አይደለች እዴ ለስራብላ ዝቅብትል መገድ ለመገድ የምትቆም ሴተኛ አዳሪ ስትሄድ ችግርየለባችሁ የቤት ሰራተኛን እደቆሻሻ የምታዩት ያማለት ልጅቱ ያረገችዉ በጣም ብልግና ነዉ በጣም የሚያስጠላል ነዉረ ነች ግን የቤት ሰራተኛ ብላችሁ ዝቅ አድርጋችሁ የምታዩት ሁሉምስራ ስራነዉ ደረጃዉ ከፍ ዝቅ የበልጂ እደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያላችሁ ሰወች በጣም ነዉ የምገርሙኝ

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 4 месяца назад +9

    ጋዜ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አተ የህዝብ እባ ጠራጊ አላህ ይጠብቅህ አየ

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 4 месяца назад +2

    ይሄ ጀዝባ ሞታ ትበልጥካለች አግኝተክ ነው ደሞ ሰራተኛ ይላል ቆሻሻ አስተሳሰብ ነው ያለህ ምንም ጥፋተኛም ብቶን ወዳክ ነው አለቀ ተበጣጠስክሳ የጣልከውን ዘር ልጅ አርጋ በክብር ያዘችልክ ቆሻሻ ነክ አይዞሽ ውዴ ድንግል ማርያም ትርዳሽ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 4 месяца назад +30

    ፍትህ ለእኛ ለተመልካቾቸ ጅራቸን መገለ ቱ ኢትዮጵያ ወጀይት እየከደይ ነዉ😢😢😢

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 4 месяца назад

    ነገሩ አሳዛኝ ቢሆንም ባለ ሐብቱ ንግግርህን ትንሽ በሰዉነቷ እንጅ በቤት ሰራተኛነቷ ምንም ነገር አይጎላትም ድሐ በመሆኗም ዝቅ ብየ ተብሎ አይባልም ሰትዮዋ በርግጥ ቸሳስታለች ቢሆንም ዝቅ ብየ አይባልም በሐብትና በድህነት መካከል ነዉ እንጅ ልዩነቱ ሌላ ልዩነት የላችሁም ሁላችሁም በእግዚአብሔር እኩል ሰዉ ብሎ በአካል በአምሳሉ ነዉ የሰራችሁ ከይቅርታ ጋር

  • @SenitSenit-uv3cz
    @SenitSenit-uv3cz 4 месяца назад +24

    በሉ ባለ ትዳሮች ተጠንቀ ቁ በተለይ የቤት ሰራተኞቹን በጣም ባለግዎች ስለኦኑ ተጠንቀ ቁ የሰው ኢውትን ያበላሻሉ

    • @samyrasamuty179
      @samyrasamuty179 4 месяца назад +2

      አንቺ ብትሆኚ የሰዉ ትደር ተበላሻለሽ ?አይ ከልሽ ሁሉም ሰዉ አንድ አይዳለም እኛም አረብ ሀገር በቤት ሰራታኝነት ነዉ ምንሰራዉ እና እንዲህ አይበልም ከሰዉም ሰዉ አለ !

    • @rukykassa210
      @rukykassa210 4 месяца назад

      ልኮምት ነበር ላንቺ ቃል አጣሁልሽ ሁሉም ሰራተኛ 1አይደለም

    • @aminaapp4643
      @aminaapp4643 4 месяца назад

      ከአስር 1 ንፁህ እየጠፋ ነው አላህ ይጠብቀን​@@samyrasamuty179

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r 4 месяца назад +2

    እርግዝናውም ትክክክል አይመስለኝም አርተፍሻል እንዳይሆን ጠርጥር😅😅

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 4 месяца назад

      Ineme😂😂😂

  • @metyabebekebede9650
    @metyabebekebede9650 4 месяца назад +17

    ብር አለኝ ብሎ ሴት መቀያየር ግፋ ነዉ ባለሃብቶች ዛሬ ያወጧትን ነገ አይደግሟትም😢😢😢😢😢

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 4 месяца назад +1

      ከእሷ ጋረ ምንም ግንኘነት የለንም አለ እኳ

  • @Emily66905
    @Emily66905 4 месяца назад

    በያንዳንዱ ኮንዶም እምትጥለው የዘር ፍሬ ልጅህ እንደሆነ ማወቅ አለብህ ሰውዬ በእግዚአብሄርም ዘንድ ያስጠይቅሀል እንዲያውም ይች ሴት ከጣልካቸው ልጆችህ አንዱን ታድጋልሀለች አመስግናት ልብ ግዛ ።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 4 месяца назад +54

    ወንድሜ እባክህ በሚስቱ ታግቶ ሞተ የተባለውን ልጅና አባቱን አቅርብልን

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 4 месяца назад +1

      አባቱ ጋር ተገነኝቷልኮ video ተለቅቀዋል ግብና እይ👍👍

    • @kaltube6243
      @kaltube6243 4 месяца назад +2

      ተለቋል እኮ

    • @user-tf2kx4dc6d
      @user-tf2kx4dc6d 4 месяца назад +1

      @@kaltube6243 በፊት ነው የኮመትኩት አመሰግናለሁ

    • @eskezyawmered5058
      @eskezyawmered5058 4 месяца назад

      ተለቋል እኮ ካባቱ ጋር ሲያገናኛቸው

  • @user-vg9vx3gc2g
    @user-vg9vx3gc2g 3 месяца назад

    ሴት ነኝ ስትይ ኧረ እፈሪ የሴት ስም አታጥፊ በመጀመሪያ ግን ሁለቱም በጣም ስተት ሰርተዋል ለካ አላህ ላተቅረቡ ዚና ሚለው በምክንያት ነው ያገኘውን ሴት እያስገባ በብሩ እሷ የቤት ሰራተኛ ስለሆነች እንደዚህ አዝቅጦ ማውራት ባለጌ ይላል እንዴ ደሞ ሰው በዚህ ልክ ገንዘብ ማምለክ ልቦና ይስጠን ይሄ አሂሩ ዘማን ነው።

  • @user-om5zc4zm2n
    @user-om5zc4zm2n 4 месяца назад +24

    😭😭😭 በጣም ወራዳናሽ እውነት አፍቅረሽው አይደለም ለገዘቡነው

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 4 месяца назад +2

    በጣም በትልቁ ባለጌ ነሺሺሺ

  • @user-ge3lh6gl4v
    @user-ge3lh6gl4v 4 месяца назад +13

    ለተወላጁ ልጅ እራሱ ከባድ ታሪክ ነው!!

    • @GFg-uj2gv
      @GFg-uj2gv 4 месяца назад

      ከባድ ነው ወላሂ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 4 месяца назад +1

    የመድሐኒአለም ያለህ ምን ያሰማኝ ይሆን ምን ባሌጌናት አፈርብይ ሽንትቤት ስታስጠላ እሱ በማይፈልገው መገድ ሂደሽ በግድ ለገዘብ ብለሽ እሱ የጣለውን ፈሳስ እዴት ወደማህፀንሽ ትጨምራለሽ ደሞ በሽታስ ቢቆየውስ አያድርስ እናአረ ወዲያ ይዞሽ ይህድ ሰይጣን😢😢😢😢

  • @user-rg4tx7jz3w
    @user-rg4tx7jz3w 4 месяца назад +28

    አሏሁ መስተዓን ሁሌ የባሰ ነገር ነው የምንሰማውና የምናየው

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 4 месяца назад +3

      ከካፊር ምን ይጠበቃል

    • @ashenafinega2001
      @ashenafinega2001 4 месяца назад

      ​@@raheemaghfgg5748በአንድ ሰው ሁሉን አትስደብ ደነዝ

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 4 месяца назад

      አላሕልብይሰጣት
      ምንአይነትለሒወቷእንኳንአታሰብም
      በሺታቢኖረበትእኮበቃአለቀላት
      አኡዚቢላ?????

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 4 месяца назад

      ​@@ashenafinega2001ይቅረታባለማወቅነዉ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 4 месяца назад +1

    ዓይ ሰውዬም ዓጎዛ ነው ሰራተኛ ብትሆን እሱም ዘበኛ የሚሆንበት ቀን ሊመጣበት ይችል የለምን ምን? ይመካል ደሞ ኮንዶሙን የትም ነው እንዴ የሚጥለው?እሷ ደሞ ለማይወዳት ወንድ ምን ሃብቱን አሳያት? ብቻ ጉአደኛ ተብዬዋ ሰራችላት!

  • @Hundumak
    @Hundumak 4 месяца назад +99

    ሰው ግን ምን ያህል የክፋት ጥልቀት ውስጥ ቀን በቅን እየሄደ ነወ ?😭😭😭

    • @abiisrael9667
      @abiisrael9667 4 месяца назад

      Abdii nama kutachiisa😢!

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 4 месяца назад +1

      😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🖤

    • @Aliya485
      @Aliya485 4 месяца назад +1

      Betam wellahi

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 4 месяца назад +1

      በጣም😢

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 месяца назад +1

      አዎ አገራችን ብዙ ክፉ ሰው በዝቷል ፈጣሪ ይጠብቀን ኧረ በጣም ነው የሚደብረው ሰራተኝነት ተቀጥራ ቀጣሪዋን አፈቀርኩኝ ማለት ምን ማለት ነው

  • @habtemichael485
    @habtemichael485 4 месяца назад +1

    ጋዜጠኛው
    ለዚች ሴት መርዳት ማለት ለሌሎች ሴቶች ተመሳሳይ ወንጀል ኢንዲፈጽሙ ማበራታት ስለሆነ በጭራሽ ሴትየው ኣትርዳት ራስዋ ያቦካችው ራስዋ ትጋግረው። ኣትርዳት።
    ለወጀል ስራ በር መክፈት ስለሆነ ትቀጣ ተዋት።
    ከረዳሃት ኣንተም የወንጀል ተባባሪ እና በር ከፍች ትሆናለህ።

  • @tigisttigist8541
    @tigisttigist8541 4 месяца назад +15

    ያለ ማመን መብት አለው ግንኙነት እስካላደረገ ድረስ

  • @user-eb2rf2nd4k
    @user-eb2rf2nd4k 4 месяца назад +1

    ትናገሮ ዘላ ቀላት ካብ ሓቂ ዝረሓቐ እዩ ንሱ ነጋዴ ተኮይኑ ደጋደገ ክኸድ ከሎ ምስ ካሊእ ወዲ ትራኸብ ኔራ ማለት እዩ ምስ ካሊእ ወዲ ተማኺራ ንውርሳ ኢላ ዝሓሰበቶ ቸንኮል እዩ እምበይ ትወዲ ከምኡ ዘለዎ አይመስልን እንዲያው ብጣዕሚ ፍርሓት ፈጣሪ ዘለዎ እዩ ብእውነት መረጋገፂ ዘየብሉ መሲልዋ እምበር ምስተወለደ ብደም ምርመራ ከራጋግፅ ይኽእል እዮ እንተነሳ ግን ባህጣጥ እያ ብሕጊ ምስ ደጉተር ክሕተቱ አለዎም ከይትለቅዎ ቱ ደጉተር ሓዝዎ ብሕጊ ሽሉ ከይዞህ የኔ ወንድም😢

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 4 месяца назад +8

    ሰውየው ግን ፈጣሪው ይወደዋል ሀቁ ወጣለት እንጅ ሽምድድ አርጋ መካድ ትችል ነበር ምክንያቱም ፅንሱ የሱ ዘር ነው ልጅቱ ግን ትልቅ ጥፋት ነው የሰራችው ለሀብቱ ብላ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 4 месяца назад

    አቤት የኔ ጌታ እግዚኦ ምን አይነት የአውሬ ዘመን ላይ ነው ያለነው ይሄ ሰውዬ ልጄ ነው ብሎ ነው የሚያምነው ኧረ ምን ጉድ ነሽ ይቅር ይበልሽ ልጁስ ምን አይነትስ ልጅ ነው የሚፈጠረው ዶክተሩ መከሰስ አለበት

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 4 месяца назад +4

    አቤት ቅሌት ሁሉቱም ተባባሪዎች መያዝ አለባቸው እኔ እምለው ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ዶክተሮች የሉም እንዳንል ብዙ ለሙያቸው ክብር ያላቸው ብዙ አሉ በዚያው ልክ ደግሞ እንደዚህ ክፉዎች አሉ

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h 3 месяца назад

    ባለፈውም እንደዚህ አይነት ሰምተናል እረ ነገሩ እየሰፋ መጣ ወንጀል ነው እባካቹ በህግ ይጠየቁ ሐኪሞቾ እባካቹ

  • @gebrelema579
    @gebrelema579 4 месяца назад +26

    ብር ስላለህ ልዩ ፍጡር አይደለህም ቤቱ ድረስ ሴትኛ አዳሪ እያመጣ የሚልከሰከስ ሰው በሰፈርተኛው ያለ ክብሩ ክብር የሚፈልግ ወራዳ ነው

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 месяца назад +6

      ኧረ ተረጋጊ መብቱ ነው ሂወቱ የሱ ነው የማያገባንን ባናወራ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 4 месяца назад +1

      እሱ በራሡ ተማምኖአል እሱ ምናልባት ተደፈርኩና አረገዝኩ ለማለት ፈልጋ ይሆናል ሥሙን ለማጠልሸት ፣ለማጥፍት ፈልጋ

    • @zemenakasa4892
      @zemenakasa4892 4 месяца назад +1

      ቤቱ እሴተኛ አዳሪዎችን እያመላለሰ በተከበርኩት ሰፈር ይላል እንዴ ገንዘብ ስላለው ራሱን ልዩ ፍጡር አድርጎ ማሰቡ ስህተት ነው የሆነ ሆኖ ወንጀሉን የሚወስደው ደክተሩ ነው እውነቱን እያወቀ ከሆነ

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 4 месяца назад

      ​@@zemenakasa4892ምንም ብል መብቱ ነው ጥፍቱ የእሷ እንጂ የእሱ አይደለም በብሩ እንዴፍለጌ መሆን ይችላል እሷ ለምን ሰረወን አትሰረም አርፍ

    • @ggfg5809
      @ggfg5809 4 месяца назад +1

      ኣንቺ ራሱ ባለጌ ነሽ ከስዋጋ ሳይተኛ ተኛዉ ልል ነዉ የጠበቅሽዉ

  • @meskeremgirma6018
    @meskeremgirma6018 4 месяца назад +1

    ኧረ አላለችም እንዴ አላፊነቱን እሷ እና ዶክተሩ ይውሰዱ እሱ ለምን ይጨነቃል አገር ጥሎ እልም ይበል እንደ ሰው የሚያስፈልጋትን ነገር ይስጣት እና ዞር ይበል የሚሰጣትን ነገር ሰብአዊነት ስለሚሰማን ነው። እቺ መታሰር አለባት የኔ የዋህ።አትስማት ገንዘብ ነው ያሳበዳት ለመታረሻ ያክል ወርውርላት እና አሳዳት ። ኧረ የታባቷ አሁንም ቢሆን ቢጤዋን ትፈልግ። ባለጌ።

    • @user-if2ti4jq1p
      @user-if2ti4jq1p 4 месяца назад

      በጣም የሰራችዉ ወንጀልም ጭምር ነዉ ምንም አለማድረግ መብቱ ነዉ የሰራችዉ ሀጢያትም ጭምር ነዉ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 4 месяца назад +24

    ሲጀመር ቢሳካላትም ጓደኛዋም ብትሆን እያስፈራራች ልትበዘብዛት እንጂ ሚስጥር አርጋ ልትደብቅላት አይደለም ይሄ ሁሉ በአቋራጭ ለመክበር ነው

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i 4 месяца назад +1

      በጣም ይገርማል የ ሰው ልጅ ተንኮል 😢

  • @abebechbegashaw5266
    @abebechbegashaw5266 4 месяца назад +2

    አይዞሽ እህትዮ የኔ ጀግና የተመኘውን እና ያመነተችበትን ያደረገተች ሰራተኛ እንደአንተ የዘጠነኝ ወር ናት respect የሴትን መብት ይህ ሁሉ ንግግሰር ጥሩ አይደለም ነገ ልጀህ ይወቅስሀል ደህነቷ አያስንቃትም !!

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 4 месяца назад +9

    አረ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ድፍረት በገነት አይቆጭም ከፈለክ አግባት ደም ታልቅስ የራሷ ጉዳይ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 месяца назад

    ሰው በሰውነቱ እንጂ ባለበት ደረጃ አይወሰንም ሰውን መውደድ በማንነቱ እንጂ በኑሮው ደረጃ አይሁን ይሄ የወረደ አስተሳሰብ ነው

  • @senaitasmare
    @senaitasmare 4 месяца назад +8

    ወንድሜ አባባና ልጃቸው ሲገናኙ አሳየን 🙏

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 4 месяца назад

    በስላሴ ስምምምምምም አረምን እየሆንነው እኛሰዎችችችች እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማስተዋሉን ያድለን አምላክ🤲🤲🤲

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t 4 месяца назад +14

    ገና ብር አለኝ ብሎ ሀብታም ነኝ ብሎ ቢጤዋን ይላል ስንንድ ደቆሮ አለ ብር ይሄዳል ይመጣል ሃብት ዋናው ጤና ነው
    ፍቅር ደሞ መርጦ አይዝም 😥😥😥😥

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 4 месяца назад

      ውሻ የውሻ ልጅ

    • @Lunaka2016
      @Lunaka2016 4 месяца назад

      ​@@asteryegezu4065 ደግ ኣረገ ሰርቶ ለፍቶ ነው ያመጣው ሰው ልኩን መነገር ኣለበት እንዲ ልኩ ሊነገራት ይገባል እንዴ ልጅ ነገር የሚያክል

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 4 месяца назад

    ድህነት ነው እኮ ለዜህ የሚዳርገው አይዞሽ ብትሳሳችም አይዞሽ

  • @saratube7323
    @saratube7323 4 месяца назад +8

    በሽታ አለ ነዉር ስራ ነዉ የሰራሽዉ በጣም ለጀሮ የሚሰቀጥጥ ነገር ልጁ ተወልዱ ነገስ ምን ልትይዉ ነዉ በሳማም

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 4 месяца назад +1

    መጀመሪያ ወንጀል ነው ስውየው በሀብቱ የሚመካ ስው ነው ለዚህ ጠያቂ. ጉደኘዋ እና ዶክተሩ ነው በዚህ መሃል የተፈጠረው ልጅ ምን አደረገ

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d 4 месяца назад +8

    ምናይነት ጉድነው በፈጣሪ በጣም ይገርማል ብቻ ወድሜ ጀግናነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 4 месяца назад +3

    ያኔ ዘር መጫወቻ ነዉ?አላለም ጥለህ አልነበር እንዴ😂😂😂😂 አድነን ምን አይነት ዘመን ደረስን

    • @user-dk3lo4fn2e
      @user-dk3lo4fn2e 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂እኮ የታጠለ ብታነሳ ተነስቶ ሰው ሆነ ያአላህ ስራክ ይገርማል

    • @user-cv9gc5sw7m
      @user-cv9gc5sw7m 4 месяца назад +1

      ይሄ ቅሌታም ሰራተኛ እዴትነው የሚንቀው ይሄማ አይገባውም ክብር