የሰፈሩ ሰው አለቀሰ…ለ 10 አመተት በገዛ ሹፌራቸው ሲሰቃይ የነበረው ልጅ ከእናቱ ጋር ተገናኘ፡ እናት በሹፌሩ ምክንያት ልጅዋን እረስታለች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 апр 2024
  • የሰፈሩ ሰው አለቀሰ…ለ 10 አመተት በገዛ ሹፌራቸው ሲሰቃይ የነበረው ልጅ ከእናቱ ጋር ተገናኘ፡ እናት በሹፌሩ ምክንያት ልጅዋን እረስታለች
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @ethiomeznagna12
    @ethiomeznagna12  3 месяца назад +107

    የመጀመርያውን ክፍል ለማየት ይህን ይጫኑ ruclips.net/video/FXzM1sn3w9k/видео.htmlsi=b3ELYo2wnmtfgJy0

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 3 месяца назад +3

      Wendeme kejemerkew bayeker .Enatna Lej Sebel wesedachew be Egziabher

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 3 месяца назад +2

      Yemeremer yehe seweye Balewam yegedele esu sayehon Ayekerem

    • @birtukantesfaye678
      @birtukantesfaye678 3 месяца назад +1

      እግዛብሄር የስራወን ይስጠው አቤት ለንብረት እየተባለ የስንቱ ህይወት ተበላሸ 😢😢ቤተስቡን መጀመሪያ ወደ ጠበል ውስዳቸው እግዛብሄር ይረዳቸዋል ይድናሉ ለልጅቶም እግዛብሄር ይስጣት ዳን ያላት ነብስ በምክንያት ያድናልና ምስጋና ይገባታል🎉❤❤

    • @merymain5649
      @merymain5649 3 месяца назад

      እባክህ ወንድሜ ወደፀበል ውሰዷቸው በመተት አደንዝዣቸው ነው

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 3 месяца назад

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 3 месяца назад +258

    አላህ ይጠብቅህ ወንድም ይህን ጀግና ጋዜጠኛ የምትወዱ ላይክ አርጉኝ

    • @edendak5588
      @edendak5588 2 месяца назад

      Egzabher yebarkih yezemen kutire yebiza 10000.00000000000000000 anetochn nurilin

    • @edendak5588
      @edendak5588 2 месяца назад

      I like you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 месяца назад +334

    ሹፌሩ ሌላ ትዳርና ልጆች ልኖሩት ይችላልና አጣራ። በህግ መጠየቅ አለበት ። የወረሳቸውን ንብረት ለእናትና ልጅ ይመለስ። የተሠራባቸው መተት እንዲለቃቸው ወደ ሃይማኖት ቦታ ይወሰዱ። ሰውዬው ግን በህግ መቀጣት አለበት። የባልዬው ገዳይም ሹፌሩ ልሆን ይችላል ። ያቀደውን ለማሳካት ባልን አስቀድሞ መግደል ነበር እንጂ አላቃው ከሞቸ በሗላ የመጣለት ሐሳብ አይደለም ።

    • @ghidaysaeed9362
      @ghidaysaeed9362 3 месяца назад +4

      Ere lehege akerebew ebakehe techkol

    • @ghidaysaeed9362
      @ghidaysaeed9362 3 месяца назад

      Yehone neger endayaregachew

    • @zinetaragie6261
      @zinetaragie6261 3 месяца назад +8

      አወ ሌላ ነገር ይኖረዋን ተከታተለው

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w 3 месяца назад +6

      ትክከል 🙏🇪🇷

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 3 месяца назад +8

      በርግጠኝነት ይኖረዋል እንጂ💔

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c 3 месяца назад +41

    ይህ አይሁዳ ሼፌር ይገደል ወይም እድሜ ልክ እስራት የምትሉ ላይክ

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 3 месяца назад +33

    አንች ልጅ ተባረኪ ጋዜጠኛ ምን ልበል ብቻ ዘመንህ ይባረክ

  • @asefatekw2983
    @asefatekw2983 3 месяца назад +148

    እናትየው ጸበል መሄድ አለባት ልጅየው እናቱን ማዳን አለበት. ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ ተባረክ

  • @user-bh2xf9vu7h
    @user-bh2xf9vu7h 3 месяца назад +88

    ልጁንም እናትዮዋንም ፀበል ውሰዷቸው ይድናሉ።

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 3 месяца назад +21

    ለዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ቃላት አጣሁለት በእውነት ትለያለህ በነካ እጅህ እናትና ልጅን ፀበል ውሰዳቸው

  • @user-kv4hx1pz1x
    @user-kv4hx1pz1x 3 месяца назад +22

    ጋዘጠኝው ግን በጣም በጣም ነው አመሰግናለው ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 3 месяца назад +166

    ልጁንም እናቱንም በእምነታችሁ ፀበል ውሰዳቸው በአላህ በጉጉት እየጠበቅንህ ነበር ብቻ ኢትዬጲያ ላይ የሚሰማው ነገር ልብ ያደማል

    • @user-dn8dn1ss8m
      @user-dn8dn1ss8m 3 месяца назад +3

      የኔ ውድ በጣም ፀበል ከሀዱ ይድናሉ

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 3 месяца назад +3

      እግዝአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ❤

    • @user-ee2ri5tl4c
      @user-ee2ri5tl4c 3 месяца назад +2

      አው ፀበል መሄድ አለባቸው ይድናሉ የኔ ውድ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 3 месяца назад +1

      Awo Bewant 😢😢😢

    • @solomonabate9272
      @solomonabate9272 3 месяца назад +2

      ዚነትዋ ልክ ነሽ❤❤❤ተባረኪ

  • @አቤቱሆይ21
    @አቤቱሆይ21 3 месяца назад +83

    የኔ ጀግና ትለያለክ ሰራተኛዋም ልትሸለም ይገባል ልዩ ነህ በርታ ላይክ አድርጉለት

  • @berhaneweldeyesus1427
    @berhaneweldeyesus1427 2 месяца назад +7

    የምንወድ ጋዜጠኛ አምላክ ይጠብቅ ልጅና እናት ፀበል በደምብ ይጠመቁ

  • @wubanchtesfaw5522
    @wubanchtesfaw5522 3 месяца назад +11

    ይህ ሰዉዬ መገደል አለበት የልጂን ህይወት ያበላሸዉ የሷንም ይህ የሰይጣን ልጂ

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r 3 месяца назад +42

    የጠቆመችው ልጅ አምላክ ይባርካት❤❤❤❤

  • @shibrushibru9163
    @shibrushibru9163 3 месяца назад +92

    ፀበል ነዉ መዳኒቱ እግዚአብሄር የስራህን ይስጥክ

  • @labboatrumetto8286
    @labboatrumetto8286 3 месяца назад +11

    እናትና ልጅ ፀበል ይፀበሉ አሁኑኑ በቀጥታ ይሂዱ እግዚአብሔር ይርዳቸዉ አንተሞ እድሜና ጤና ይስጥክ ተባረኽ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 2 месяца назад +7

    😢😢😢ፀበል ፀበል ፀበል ይሄንን የሚፈታው ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው ፀበል ውሰዱአቸው መድሃንያለም ይምራቸዋል እመብርሃን በምልጃዋ ታስባችሁ 😢😢😢

  • @hannakonjo48
    @hannakonjo48 3 месяца назад +75

    ምጀመሪያ ልጅቱ ጎበዝ ናት ተባርኪ መልካምነት ለራስ ነው

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 3 месяца назад +71

    አሁን ይሄን ሰውዬ ምን ቃል ይገልፃል ሰይጣን እንኳን የዚህን ያክል አይከፋም 😭💔
    ጋዜጠኛው ዘረህ ሁሉ ይባረክ እግዚአብሔ ይጠብቅህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o 3 месяца назад +1

      ይህን ሰው ሰይጣን የሚቀድመው በእድሜ ብቻ ነው

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 3 месяца назад +13

    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው።እባክህ እናት እና ልጁን አግዛቸው እናቲቱን ፀበል ወሰዳት ። ሰውየው በህግ ቁጥጥር ስር ይዋል ቢውልም በዋስ ወይም በገንዘብ ወጦ ጉዳት እንዳያደርስባቸው😢😢❤❤❤

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 3 месяца назад +9

    ጋዘጠኛው የጀግኖች ጀግና ተባረክልኝ ዘርህ እንደ አሽዋ እግዚአብሄር ይጠብቅህ💪💪💪🙏🙏🙏❤

  • @user-st1ry3jq5l
    @user-st1ry3jq5l 3 месяца назад +95

    ሁፍ በጉጉት ነበረ እየጠበኩ ያሉሁት ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @user-yo6vh8xz7t
    @user-yo6vh8xz7t 3 месяца назад +65

    ፀበል ነዉ እክምና አትዉሰድ ወንድሜ የህ መተት ነዉ ፀበል ነዉ ዉሰዳት

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 месяца назад +6

    ጋዛጠኛው በጣም ጀና ነህ!
    ተባረክ .. እናት እና ልጅ
    ፅበል ቢፅበሉ በርግጠኝነት
    ይድናሉ ፈጣሪ.. ጨርሶ ይማራችው 🙏👏🙏✝️❤️❤️❤️😍🥲🥲🥲💔

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 3 месяца назад +8

    ጸበል ውሰዱዋቸዉ ወንድሜ በናትክ ከልጅቷ ጋር ልጅቷም እነሱን ትከባከብ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 месяца назад +69

    እናቴ አለች እናቴን ብቻነዉ የማስታዉሰዉ ሲል ነበር
    እናቱጋር ስለተገናኘ ደስ ብሎኛል

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 3 месяца назад +39

    ሁለቱም ፀበል ይህዱ ይድናሉ እናቴ አርሴማ ወደራሳቸው ይመልስልን 🙏😢😢😢

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 3 месяца назад +8

    ወንድማችን የልጅን እናት ፀበል ውሰዳቸው ልጅም መጠመቅ አለበት ተባረከ አንተ ሰውዬው ለአብት ነው አባቱንም እሱ ገሎት ይሆናል መጨረሻውን አሳውቀን

  • @user-se8zu2cb1m
    @user-se8zu2cb1m 3 месяца назад +8

    ይገርማል አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ይሄ እንደነዚህ አይነት ጭራቅ የሆኑ ወንጀለኞችን ለህግ እያቀረብክ እንዲህ ልክ አስገባቸው እድሜ ይስጥህ

  • @user-ui8tp3fo8j
    @user-ui8tp3fo8j 3 месяца назад +29

    ባልየውንም የገደለው እሱነው የሚመሥለኝ ጀግና ወድማችን እስከመጨረሸው መከታተል አለብህ

  • @tgyoutube4452
    @tgyoutube4452 3 месяца назад +27

    ሁለቱም ፁበል ይግቡ እናትና ልጅ አኢምሮቸዉ ጥሩ ላይ አይደለም በመተት እንዲረሱ አድርጎባቸዋል👍👍👍

  • @Rosa-cl6hk
    @Rosa-cl6hk 3 месяца назад +8

    ሹፌሩ ሌላ ትዳር እንዳለው ይሰማኛል ይጣራልን የወረሰውን ንብረትም ለእናትና ልጅ ይመልስ ለህግ ይቅረብ ይሄኔ ልጅም ያልወለዱት የሆነ መዳህኒት እየሰጣት ነው !

  • @hanlove412
    @hanlove412 3 месяца назад +3

    ቢዘገይም እግዚአብሔር አይረፍድም ፍርድ አገኘ በምድር ተመስገን ሰራተኛዋ እድሜ ጤና ይስጥሽ 😍😢😢😢

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 месяца назад +53

    ሰራተኞዋ ከነሱ መለየት የለባትም እንደቤተሰብ አብራ ትኑር አደራ አደራ አንቺ ልጃቸው ነሺ ከፈፈጣሪ ታገኘዋለሺ በፈጠረሺ አትለያቸው አንቺ ማለት መላክ ነሺ ተባረኪ ዘመንሺ ይባረክ በብዙ
    ጀግና ጋዜጠኞ አንደኞ ነህ

  • @user-vp1dr4sv5x
    @user-vp1dr4sv5x 3 месяца назад +38

    በእውነት እናት እናት ናት እሱን ግን በሀገር ችን ህግ ይለም እንጂ መስቀል ነበር ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-do6wz8ge6i
      @user-do6wz8ge6i 3 месяца назад +2

      ሳህ ወላሂ😢😢😢
      ይሄ እስር ብቻ ያንሰዋል😢😢ግን ምን ያረጋል ፍትህ የለ

  • @user-db5mj1eo6v
    @user-db5mj1eo6v 3 месяца назад +2

    ለልጅቶ ትልቅ ስጦታ ያስፈልጋታል ወንድማችን ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ትግስተኛ ነህ በትግስት ነው ምጠይቀው ግን ሰራተኛ የነበረችውን ልጅ መካታተል አለበህ በሱ ሰውች እንዳይበቀልባት ሊጎዳት ይችላል በሰወቹ

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 3 месяца назад +2

    እናትና ልጅ ወደ ፀሎት ቤት ሄደው የፀለይላቸው እየሱስ ያድናል ይታደግማል ጋዜጠኛውንም አብረውት የሚሰሩትን ሁሉ የእግዚያብሄር አብሮነት አይለያችው ፣👏

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 3 месяца назад +81

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ይህን ኮሜንት የምታነብ ሁሉ ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠበቀን ይጠብቃቺሁ

  • @hcddg9966
    @hcddg9966 3 месяца назад +66

    ወደ ፀበል ወሰዳቸው😢

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ❤ ተባረክ የዘንድሮ የገንዘብ የማግኘት ጭካኔ ጥግ በጣም ይዘገንናል እግዚኦ! በርታ ወንድማችን የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ እንዴት ያለ ትወና ነው ጉዳዩ ይጣራ?

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 3 месяца назад +26

    ፈጣሪ ሰራተኛዋም ሆነ ጋዜጠኛው ያግዛችሁ።እናመሰግናለን።ነገር ግን ቀጣዩ ክፍል ቶሎ ኣስታውቁን

  • @user-vj9kd8dk2l
    @user-vj9kd8dk2l 3 месяца назад +60

    በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አደንቅሀለዉ እንዳትለቁት ገንዘቧን ወስዶ ነዉ የሚሆነዉ በደንብ ይመርመር እናትዬዉም ልጁም ወደ ፀበል መሄድ አለባቸዉ በተጨማሪ የሰጣቸዉ መድሀኒት ይኖራል ህክምና ወሰዳቸዉ ወንድሜ ሳላደንቅህ አላልፍም ይሄን ሰይጣን ጥሯ ጠበቃ ቀጥሩ የሚገባዉን ቅጣት ማግኘት አለበት ወንድሜ ሴትዬዋ መናገር አይችሉም በተሰራባቸዉ መተት ወይም መድሀኒት አትለያቸዉ እበክህን ለህታችንም ጥቆማዉን ለሰጠችህ እግዛብሔር ይስጣት

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 3 месяца назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው የድግምትና የሟርትን ስራ የሚያፈርሰው ቸርች ይሂዱ

  • @user-oj5ux6mr7h
    @user-oj5ux6mr7h 3 месяца назад +1

    እግዛብሄር ይስጥሽ አስተዋይ ልጅ ነሽ አሁንም ጸበል ህዱ ጋዜጠኛው እርዳው ንብረታቸውን ይመለስ

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 3 месяца назад +32

    ጋዜጠኛ ወንድማች ተባረክ 🙏ግን ንብረቱ ወደ ራሳቸው አስመልሱት ደሞ ወደ ፀበል ሀኪም ቤት ውሰዱት😢

  • @AbidSani-kz3xq
    @AbidSani-kz3xq 3 месяца назад +21

    አንዳንድ ንብረቶችን በውሾቹ በኩል እንዳያሸሽ ልዩ የሆነ ክትትል እና ስልኩን በመመርመር ከጀርባው ማን አለየሚለውን በማጣራት እንዲሁም ልጅም እናትም ወደራሳቸው እስኪመለሱ ድረስ የተጠናከረ ጥበቃ በማድረግ ይህን ቤተሰብ ላማረ ድል ማብቃት ሰብዓዊ ተግባር ነው ፈጣሪ ዘንድም ፅድቅነውና የእናትና ልጅ እንዲሁም የጠቋሚዋን ደህንነት አደራ እላለሁ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 месяца назад

    እህታችን ተባረኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ አንቺ ከምንም በላይነሽ አሁንም አትራቂያቸው ፀበል ይፀመቁ አደራ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ በርቱ

  • @user-bj4sy3uh9w
    @user-bj4sy3uh9w 3 месяца назад +1

    የኔ መልካም ወንድም አደራ እዳትተዋቸው እንደ ጀመርከው ጨርሰው ተከታተላቸው ተባረክ

  • @genetuteafaye74
    @genetuteafaye74 3 месяца назад +18

    ለሀቅ የቆሙ ወገኖችን ጌታ ያበርታቸው።

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 3 месяца назад +26

    ዩቱብ ስንት ጀግና ድንቅ ጌዜጠኛ አፍርቶልናል አልሀምዱሊላህ ቂቤ ጠጣሁ ደስስስ ብሎኛል

    • @cakocakocako4432
      @cakocakocako4432 3 месяца назад +2

      በጣም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 3 месяца назад +2

      ❤❤በጣም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ❤❤

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 3 месяца назад +1

      በጣም ቃላት አይገልፃቸዉም የዘድሮ ጋዜጤኛ👍👍❤❤❤

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 3 месяца назад

      👍👍👍❤️

  • @NigatuBelayneh
    @NigatuBelayneh 2 месяца назад +1

    ተባረክ ጋዜጠኛው የምናገረው ሥለጠፈኝ ነው ጠቋሚዋ ልጅ መዳህኒያለም ይባርክሽ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 3 месяца назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🎉🎉

  • @mimim2844
    @mimim2844 3 месяца назад +21

    የወኒ የኔ ጅግና ያችም በባላና በህታ የታገተችው ልጅ በፀበል ድናለች እነኝህንም ፀበል ዉሰዳቸው በማርያም ውድሜ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 3 месяца назад

      👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 3 месяца назад +20

    ሁለቱም ጸበል ይሒዱ የስማይ አባታችን ያስባቸው ይማራቸው አይ ሰው 😢

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 3 месяца назад +1

    ዮኑየ እንኳን በስላም መጣህ እና ጉዳይ በጣም ያሳዝናል ልጅ ወይ ይህ ነገር እግዚአብሔር መተት ዝሙት ከገራችን ጥረግ አረገህ ያጠፋልን አቤት እግዞኦ ማህርነ ክርስቶስ ስው እኮ ብር ብር ብሎ ልሞት ነው አገራችን ይህ ያህል ደረግት የፈፅመው ስውየው ለብር ብሎ እኮ ነው አይ አገር መቼ ነው ግንጥረ ነገር የምናይው የምንስማው ኧረ ጥሩ ነገር ናፈቀን የመዳም ቅመሞችየ በስደት አገር የምትሳቃዩ የማታ እንጀራ ይስጠን እግዚአብሔር😢😢😢😢😢😢😢

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 2 месяца назад

    ጄግናችን ጌታ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ አደራ❤❤❤❤❤ ቀጥልበት እንዳት ለቀው እስኬ መጨረሻው በርታ❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 3 месяца назад +31

    ፀበል ውሰዳት እናትየዋንም ልጃንም

  • @suwasuwa268
    @suwasuwa268 3 месяца назад +19

    እሰይ ተመሰገንአምላክ
    አንተ ጅግና ጋዘጠኝ እድሜና
    ❤ጠና ❤
    ይሰጥህ❤❤ቀጥልበት. ወንድሜ

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 3 месяца назад

    ጅግና ጋዜጠኛ❤ እንደኔ ፀበል ይኢዱ ይህ የመናፍስት ስራ ነው የሚፈወሱት በፀበል ነው በርታልን ወድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 3 месяца назад

    እዉነት በጣም ነዉ ሚአስለቅሱት ፈጣሪ ይርዳቸዉ ሰራተኛ የነበረችዉ አለማድነቅ አይቻልም አንተም በጣም ነዉ ያስደሰትክኝ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ እንወድሀለን ስርህን ሁሉ መዳኒአለም ይባርክህህ ሁለቱም ፀበል ያስፈልጋቸዋል አንተም ከልጅቱዋ ጎን በመሆን መጨረሻዉን አሳዉቀን አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የምርጦች ምርጥ ነህ አንተ

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 3 месяца назад +15

    እባካችው ወደ ሆ/ል ውሰዷቸው ይፀለይና አጋንንቱ ይውጣላቸው ይቺን ሰራተኛ የተባለችው ልጅ እውነተኛ ልጆቸው ነች እግ/ር ዘመንሽን ይባርክ❤🎉❤🎉
    ጀግናችን እኔ ላንተ የምመጥን ቃል የለኝም ብቻ እግ/ር ይባርክህ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @Misgana_jenbere
    @Misgana_jenbere 3 месяца назад +71

    የአዕምሮ ሀኪም ይያቸው እናትየውን የምትሉ🥰

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 3 месяца назад +6

      መፍቲሂዉ ፀበል ብቻ ነዉ መተት ሊላ አያድነዉም

    • @user-ez4kk3nj9c
      @user-ez4kk3nj9c 2 месяца назад +1

      ፀበል ነው መፍትሄው ሃኪም አደለም

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 3 месяца назад

    እድሜና ጤና ይስጥህ ሕይወታችሁን መስዋዕት አድርጋችው ሕዝብን እየተደጋችሁ ስለሆነ እግዚያብሄር ብድራቱን ይመልስላችው ተባረኩ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው በርቱ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 месяца назад +10

    መዳኒት ሰቶሽ ነው ወደ ፀብል እንቺም ልጅሽም ።ሰራተኛዋን ጨምሮ እድሜና ጤና ይስጣት።የምትሰጣት መድህኒት ነው ።ልጃን አርቀህ አልውለደችም እትብት ።አፍህን ማር ቀብተህ አላህ የስራህን ይስጥህ

  • @user-by6ge8rk5g
    @user-by6ge8rk5g 3 месяца назад +23

    ጋዜጠኛዉ አድናቂህ ነኘ፣ይህ የቀድሞ ተቀጣሪ ሾፌር የዛሬው አባወራና መተተኛው ለባለንብረቱ ኅልፈትም ሆነ ለእናትና ልጅ የአዕምሮ ሕመምና ለዘረፈው ንብረት በሕግ መጠየቅ አለበት።

    • @makidaskidane9967
      @makidaskidane9967 3 месяца назад

      ወደ ፀባል ውስድት ልጅኑም እናትም ፀባል ይጠመቁ ይዱናሉ እግዚአብሔር ይስጠቻው በእውነት የምገርም ነገር ነው እግዚአብሔር የስርክን ይስጥክ

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 3 месяца назад +40

    ❤❤በጣም ከሚባለዉ በላይ ጅግና ጋዜጠኛ የኣጭበርባሪዎች ትክክለኛ መድሃኔት ተባረክ ወንድሜ በርታ እዝጋብሔር ካንተጋ ይሁን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam 2 месяца назад

    እባክህ ህክምናቸውን ተከታተል እድሜ ይስጥህ አልቅሻለሁ ምጨረሻውን እጠብቃለሁ:: እራስህን እየጠበቅህ ብትኖር የብዙዎች አባት እናት እህት ወንድም ቤተሰብ ለሌላቸው አንሽ ረዳት ትሆናለህ > እግዚአብሄር ይቅደምልህ የእኔ ልጅ---

  • @leyuassefa6414
    @leyuassefa6414 2 месяца назад

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የተባረከ ይሁን ይህ ቤተሰብ ነጻ ይዉጣ የሚገርም ታሪክ ነዉ

  • @user-yo6vh8xz7t
    @user-yo6vh8xz7t 3 месяца назад +22

    ማሪያምን ወንድሜ ፀበል ወደዳት ትፀድቃለህ ምን አይነት አዉሬ ሰዉ ነዉ እግዚኦ😢😢 ልጅንም እናትየዋንም ወስዳት

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 месяца назад +15

    ለሰራተኛ እንዳይገድላት ትጠንቀቅ
    ተባረኪ የባት ሰራተኛ ንጸህ እህቴ

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 3 месяца назад

      እኔም ፈርቻለ😮ሁ

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 3 месяца назад +1

    ፀበል ዉሰዳት ትድናለች ሁለቱንም እናቱንም ልጁንም ፀበል ዉሰዳቸዉ ቶሎ ይድናሉ ፀበል

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 3 месяца назад +1

    ልጅቷም እግዚአብሔር ይባርክሽ ለማንኛውም ሁለቱም ይታከሙ እግዚአብሔር ይፈውሳቸው😢😢😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 3 месяца назад +13

    የሰዉልጅ. ክፋትእና. ጥመት. እናቱንም. ልጁንም. ወደእምነትቦታ ዉሰዷቸዉ ልጅቱአላህ. ይለታሽንይክፈልሽ. የኔዉድ. ከበፊቱየበለጠ ታስፈልጊያቸዋለሽ. እባክሽአብረሻቸዉ. ሁኚ ❤❤❤❤

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d 3 месяца назад +15

    ጀግና ጀግና በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጋዜጠኛው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p 2 месяца назад

    እናትየዋም ልጁም ጸበል ውሰዷቸው ይድናሉ

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 2 месяца назад

    በማርያም እናትና ልጅ ፀበል ይግቡ ይሻላቸዋል

  • @user-sj6dq9gx4l
    @user-sj6dq9gx4l 3 месяца назад +16

    ጀግናችን አራስ ጠብቅ በጣም እንወዳለን❤❤❤

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 3 месяца назад +15

    ወንድ ነህ ጋዜጠኛው ተባረክ ሰውየውን የሚያወራውንጠፋ ተንተባተበ።

  • @user-qq3oe9bu2d
    @user-qq3oe9bu2d 3 месяца назад +1

    ጀግና😍ነህ ወድሜ❤ አንቺ እንኳን የቤት ሰራተኛ ሳኮኚ እህቱ ነሽ👌

  • @mominahamid4848
    @mominahamid4848 3 месяца назад +1

    Thank you brother very sad story I am very happy to see these ❤

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919 3 месяца назад +22

    ወንድሜ አንተ መልካም ስው በምታደርገው ሁ እግዚአብሔር ከአንተ ይርዳክ ። እናት እና ልጁ ፅበል ይዉሰዱ ቤት ውስጥ የደበቀው የሚሰጣት መድሃኒት ካለ ይፈተሽ መተት የሚሉትም ጉድ ከሆነ ቤቱም ፀበል ይረጭ እግዚአብሔር ዓይምሮቸውን ይመልስላቸው ። ይህ ስው ሌላ ቤተሰብ ይኖረው ይሆናል ይጣራ የቀድሞ ፎቶግራፍ የቤተሰቦች ካለ በፍለፊት አስቀምጡት እያዩ የሚያስታውሱ ይሆናል በርታልን ወንድማችን።

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 3 месяца назад +17

    😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ ምን አይነት አውሬ ሰውየው ነው በኢየሱስ ጌታ ስም መፈታት ይሁንላችሁ ለዝ ቤተሰብ አውሬ ሰው ነው የልሰረውን ልበላ አፈር የብለህ ያረብ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 3 месяца назад

      ሲበዛ ጨካኝ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @bmm3152
    @bmm3152 3 месяца назад

    ጀግነዉ ወንድመችን አለህ ይጠብቅህ ሀገርችን ለይ በየ ቤቱ ብዙ ጉድ ነዉ የለዉ😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 3 месяца назад +1

    ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዳቸው በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ጀግኖች ናችሁ ሃሌ ሉያ እውነት ይዘገያል እንጂ ፣፣፣፣፣፣

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor6352 3 месяца назад +9

    3 ክፍል እንጠብቃለኝ እባክህ ወንድሜ ያሳዝናሉ ጌታ ይጠብቀል ጎበዝ ወንድሜ እህቴ ጌታ ከዚዙ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734 3 месяца назад +7

    ይህች ልጅ ጀግና ናት።እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 3 месяца назад +1

    ትባርክ አባቴ❤❤❤❤❤

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal9578 3 месяца назад +1

    እናትና ልጅ ላይ እንዲረሱ መተት አድርጎባቸዋል ፀበል ይሂዱ ያመነ የተጠመቀ ይድናልና ።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 месяца назад +20

    ስያሳዝን ሁለቱም እናትና ልጂ ወደሕክምና መወሰድ አለባቸዉ :: ጎበዝ ድንቅ ጋዜጤኛ ተባረክ ❤❤❤

  • @user-pb6yg6lr5o
    @user-pb6yg6lr5o 3 месяца назад +10

    ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛአህን አላህ ይክፈልህ ኑርልን

  • @tinahadi374
    @tinahadi374 3 месяца назад

    ልጂታን አለማመስገን ንፉግነት ነዉ እግዚያብሔር ያልታሰበ አሰጀራ ይስጥሽ❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 3 месяца назад +1

    የኔ ጀግና እባካችሁ ወደ ፅብል ወስዶቸው ይህ የማይረባ. ሰውየው ነው በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢አባትየው ንም እሱም ነው የገደለው አሁን ፅበል ውስዶቸው እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 3 месяца назад +17

    ❤ወይ አገሬ ድህነት ነው ይህን ሁሉ ጭካኔ ለገንዝብ ሲባል እናትናልጂ አለያይቶ ልጂየው አላወራም ነበር ሲል እናትየዋ ደግሞ በሺተኛ ልጂዋን እስከምትረሳ አንተስ ስንት አመት በምድር ላይ ትኖራለክ ህግ ይፍረድ ብየ እስባለሁ ወገን

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 3 месяца назад

      ሲበዛ ጨካኝ ነው 😢😢😢😢

    • @maqdasmokonin810
      @maqdasmokonin810 3 месяца назад

      @@askualaregawi2963 በውነት እኔ የምኖረው ሎንዶን ነው አገሬ እየናፈቀኛ ግን ይህን አይነት ጭካኔ በወገኔ ሳይ ያመኛል ወገን እግዚአብሔር አምላክ ምህረትን ይላክልን

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 3 месяца назад

      @@maqdasmokonin810 ልክ ነሽ እህቴ ያስፈራል የህዝባችን ጭካኔ ወደሀገር መግባት ፈራንኮ። ኣይዞሽ እህቴ ጠንክሪ፣እንጠንክር

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 3 месяца назад +9

    ጀግና ጋዜጥኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ
    ምቸገርህ ካልቀረ በናትህ እናትና ልጅ ወደ ፅበል ውሰዳቸቅ በእርግጠኝነት ወደማነታቸው ይመለሳሉ ፀበል ከጨረሱ በሁዋላ ሙሉ የህክምና ምርመራ አስደርግላቸው ለስራኸው ለምትሰራው መልካም ስራህ የኢትዮጵያ እምላክ ይከፍልሀል
    በተረፈ ይህ ሹፌር በህግ አግባብ ምን ቅጣት እንደተሰጠው ውጤቱን ብትነግረን ደስ ይለናል
    ሌላው ሀብት ንብረታቸውን ሴትየዋን አፍዞ አደንዞ አስፈርሟቸው ከሆነ ንብረታቸውን በስማቸው እንዲሆን እርዳቸው አላህ ይረዳሀል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እንኮራብሀለን
    በተረፈ ዛሬ እንዳደረከው ዘወትር የህግ አካል እንዳይለይህ አደራ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 3 месяца назад

    በጣም ጀግና ኣንበሳ ጋዜጠኛ እግዚኣብሄር በሄድክበት ቧታ ኣምላክ ይጠብቅህ ተባረክ እንካን ከዚህ መከራ ልጅን ገላገልከው ኣሁንም ከቻልክ ፀበል ውሰዳቸው ወንድሜ ተባረክ🎉🎉🎉

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 месяца назад

    ፀበልወሰዳቸው እስኬ ወድሜ የሰጣት መድሀኒት አለ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 месяца назад +7

    ተባረኪ የና እህት 🙏 እኔን 😭😭😭እግዝኣ አምላኬ ይህን ያህል ጭካኔ በጣም ያማል 💔💔💔ወደ ጠበል ውሰዷቸው ሁለቱን ይህችን ልጅ አጠገባቸው ብትሆን ጥሩ ነው አሁንም ተባረኪ ♥️🙏 ። ወንድሜ ጀግና ጋዜጠኛ የሰራኸው ትልቅ ስራ ነው ተባረክ♥️ 🙏

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i 3 месяца назад +10

    ልጅቷም ትሸለምልን ጠቌሚዋን እናደንቅሻለን

  • @user-zf3uf1pk9d
    @user-zf3uf1pk9d 3 месяца назад

    የኛጀግና ሴትየዋን ጸበል ወሠዳት በናትሕ