ገድ ያልተጠበቀው ሆነ፡ ልጁ የማን ነው? ሚልየነሩ ያየውን ማመን አልቻለም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @samriaklilu4949
    @samriaklilu4949 5 месяцев назад +158

    የምታምነው መድሐኒአለም እውነቱን ለይቶ አሳየክ ክብር ለመድሐኒአለም ይሁን አሜን።

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 5 месяцев назад

      እኳን ደስ አለክ ወንድሜ

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 5 месяцев назад

      Ameen Ameen Ameen Ameen

    • @fshatsionabreha3989
      @fshatsionabreha3989 5 месяцев назад

      እንኳን ድስ አለክ ወንድሜ !!!
      ሁልትኛዎ ሴት ግን ይልጇን አባት ብድንብ ታውቅዎልች መናልባት ይ ዷከተሮ ሊሆን ይችላል:: ብድንብ አጣራው ክተትልህን እንዳታቆረጥ:: በጣም አድግኛ ሴት ነች !!!
      Thanks bro 🙏

    • @מאורואיינאו
      @מאורואיינאו 5 месяцев назад +2

      ሰውየው ጥሩ ሰው ነው

    • @AlvidaCloet-on3tx
      @AlvidaCloet-on3tx 5 месяцев назад

      እንኴን ደስ አለችሁ እሄ የበረከት ልጅ ነው መልከም ጋብቻ እንጠብቀሌን ያችትን ደግሞ ዩቱቤር በረሷ መንገድ ያጠረ ምነልበት የዶክቶርም ልጅ ልሆን ይችላል በምንም ሁኔታ ዶክቶሩ መጠያቅ አለበት

  • @SaraSara-oh7no
    @SaraSara-oh7no 5 месяцев назад +7

    wow ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ የብዙ ልጆች አባት ያርግህ ማመንህ ሳያንስ ሚስትም አርገር መቀበልህ ትልቅ መባረክ ነው ተባረክ ወድማችን ልፈት ህ ከቱ አልቀረም እኔ በበኩል ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም❤❤❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 5 месяцев назад +94

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ከጭንቀት እርፍ አልን ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ጋዜጠኛው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 5 месяцев назад +1

      ኤ.ወላ.ጭንቀት.ሊገለኝ.ነበር

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 5 месяцев назад +10

    እልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ምን ብዬ ነበር ትናትና
    የሰጠሁክ ኮመንት
    እግዚአብሔር ይፈርዳል
    አይዞህ ብዬ ነበር
    እንዴት ደስ አለኝኝኝ
    ተገላገልክ ከዛችኛዋ ወንበዴ
    🙏❤️🙏👏🙏👏

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 5 месяцев назад +104

    ዶክተሩ ጉበዝ ሸውዷታል የመጀመርያዋ ዲሄኔን ተረጋግጧል ባለሀብቱ ጀግና ነህ

  • @AlemtsehayBazezew-ei7vk
    @AlemtsehayBazezew-ei7vk 5 месяцев назад +14

    መኮንን በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ዝሙት እንዳሰራ ነው ያስተማረህ መልካምን ሰው ፈጣሪ ይፈትነዋል አምላክ መጨርሻህን ያሳምርክልህ

  • @AbushaK-g4r
    @AbushaK-g4r 5 месяцев назад +95

    እልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል አቶ መኮንን እንኳን ደስ ያለህ ጋዜጠኛው ጀግና

    • @fhfy3452
      @fhfy3452 5 месяцев назад +2

      ❤❤👍

    • @SaraSara-uw5ow
      @SaraSara-uw5ow 5 месяцев назад +1

      አኔአላምንም

    • @alexalem-nt5sv
      @alexalem-nt5sv 4 месяца назад +1

      አቺኛዋ ደግሞ ያደረገልሽ ደኩተረ ምትተማመኝበት ከሆንሽ በህግጠይቁ መኮንንአታጨንቁት ሀጥያትነው 27:24

  • @Yeshi-iy2cj
    @Yeshi-iy2cj 5 месяцев назад +14

    የእውነት አምላክ ይፈርዳል ንፁህ መሆን ከፈተና ያወጣል እግዚያብሄር እንኳን ይህንን ፈተና አቀለልክ ጋሽ መኮነን ጋዜጠኛው እድሜ ይስጥክ ተባረክ በርታ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌

  • @senaitasmare
    @senaitasmare 5 месяцев назад +77

    ጋዜጠኛው ክብር ይገባሀል አቶ መኮንንም እንደዚሁ መልካም ሰው ነህ ተባረክ እነዚህ ሁለት ሴቶች ግን ማፊያዎች አጭበርባሪዎች ናቸው የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 5 месяцев назад

      ህግ ከምንም ነጻ ነው። ዶ/ሩም ሴቶቹም በህግ መጠየቅ አለባቸው። ወንጀል ነው የተሰራው ሰውየው ስለተቀበለ ብቻ መተው የለበትም ። ከሌብነት በላይ ነው የዘር ፈሳሽ ስርቆት ተሰምቶ አያውቅም ህግ እጅ መግባት አለበት። ሌሎች ይህን የርክሰት ስራ መከተል የለባቸውም። ማፍያ ሀኪም ማፍያ ወንበዴ ሴቶች በአቋራጭ ሀብት ለማግኘት ተብሎ። እኔ ልጄ ብትሆን በእውነት አልቀበላትም ነበር ይህን የዳቢሎስ ስራ። ( አትስረቅ፣ አታመንዝር......ይላል ቃሉ) 😡😡

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 5 месяцев назад

      Masgebt aleneberbhem
      Allamedulelah Allah enkan asaferesh

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 5 месяцев назад +5

    አንተ ንፁህ ሰዉ ስለሆንክ እመቤቴ አሰታፈቀችህ እግዚአብሔር የባርክህ ሳታዉቀዉ አምነው የተቀበለ ከወ ልጅ የተ ስለሆነ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን ያቺ ግን የሰራችዉ ተንኮል አዋረዳት የስራዋን ይስጣት ኢትዮ መዝናኛን በጣም እናመሰግናለን

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 5 месяцев назад +131

    እጂግ ጀግነ ጋዜጣኛ ነህ
    የእውነት የመጀማርያው ልጅ ለሰውየው ልጁን ስለሆና በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 5 месяцев назад +14

    መብላቶን ሳታቅ እጆን ታጠበች አለ አማራ ጋዜጠኛዉ ጀግእና ብዬሀለዉ ❤❤❤❤

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 5 месяцев назад

      ሀሀ ትክክል

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤ምሳሊያዊ አነጋገርሽን አድናቂ ነኝ❤❤❤❤

  • @mekedeskifile3666
    @mekedeskifile3666 5 месяцев назад +30

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ በጣም ትልቅ ሰውነህ መኮንን ቀሪው ዘመን ይባረክ የተወለደው ይደግልህ የቀለበት ሰነስረዕት እድታሳዩን

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 4 месяца назад +1

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @bizunishtasfay761
    @bizunishtasfay761 5 месяцев назад +43

    ሰውየው ግን ምስኪን ነው ጌታ ያሳድግልክ❤❤በዚ ዘመን እንዲ ታጋሽ ሰው አለ ብዬ አላምንም

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r

    ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መላእክት እኳን ደረሰልህ እኳን ደሳለህ❤❤❤

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 5 месяцев назад +42

    ዋው መኮንን እንኳን ደስ አለህ በነፃነት ኑር ተመስገን የምጠራው ቅድስ ገብርኤል ያሳድግልህ ደስ ብሎኛል ለእናንተ

  • @Aeimzenenbe-2321
    @Aeimzenenbe-2321 5 месяцев назад +6

    ይህን ሰውዬ ጥበቃ አርጉለት አተምጀጋነህ ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 5 месяцев назад +38

    ያልጄ አበት ስትል አታፍርም በውጭ ሐገር ከባድ ወጀል ነው አራ ለአቶ መኮኒን የህግ ያለ ኡ ኡ😮😮 የዋመሆ ሀጥያት ነዉ ግኑኘት ሰያደርግ ሰይፈልግ ወጀል ነው ሰውዬው በጣም ጡሩ ሰው ነው ፈጣሪ ሕወትህን ያሰምርልህ ።

  • @alemheaven
    @alemheaven 5 месяцев назад +2

    በእውነት ይህ ብላቴና እግዚአብሔር አላማ አለው ተአምር ነው ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 5 месяцев назад +32

    እኔስ እንደ እናቴ ልጅ ነበር ያሳዝንከኝ ወንድሜ ጤናና እድሜ ያመንከው አምላክ ጨምሮ ጨምሮ እንዲሰጥህ ከልቤ እመኝልሀለው

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k 5 месяцев назад +14

    የምታምነው ፈጥኖ ደራሱ ቅዱስ ገብርኤል እረዳህ ተመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አለህ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 5 месяцев назад +23

    ደስ ይላል ሁለተኛዋ እንኳን ተዋረደች ሚሊኒየሩ እንኳን የልጅ አባት አደረገህ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 5 месяцев назад +5

    የልብህን እግዚአብሔር ስለሚያቅ እርዳህ ትግስትህ ግን ይገርማል አተ ጀግና ወንድማችን በቶሎ ውጤቱን ስ ላሳወከን እናመሰግንሀለን እልልልልልልልልልልልልልልልል የጅሽን ነው ያገኘሽው መሰሪ

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 5 месяцев назад +32

    እግዚአብሔር ይመስገን የጭንቀት ተገላገልክ ሚሊነሩ ውንድማችን 😊

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 5 месяцев назад +3

    እኔ ይሔ ታሪክ ምንም እንኳን ቢያናድደኝም ፍፃሜው አስደስቶኛል ሌላው የሞኮንን ቅንነት ያስገርማል ልጁ የኔ እንኳን ባይሆን ከዚህ ቤት አይወጣም አለ የልቡን ቅንነት አይቶ እግዚአብሔርም እረዳው ኢትዮጲያዊያን በሀገራችን ጉዳይ እንዲህ ቅን ብንሆን የት በደረስን እድሜህ ይርዘም ከዚህ ቅንነት አትጉደል ልጆችም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ🙏❤❤❤❤❤

  • @AlganeshTekle-b2j
    @AlganeshTekle-b2j 5 месяцев назад +151

    ሁለተኛው ልጅ እንግዲህ ወንበዴ ዶክተሩ ይጠየቅ ጋዜጠኛ ተባረክ ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ ፡፡

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 5 месяцев назад +1

    በእውነት የኔ ወንድም አስለቁስከኝ
    እግዛቤር ይባርክህ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 5 месяцев назад +82

    ባለጌ ናቸው ሰውየው አሳዘነኝ እነሱ ህግ ይዳኛቸው በናትህ ሰውየውን ፀበል ውሰዱት ጤናው ይመለስ

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 5 месяцев назад +1

      Exactly please our brother make sure to take care ur self may God keep you safe & healthy they both lady's are bad am afraid others will do the same thing may God punishe them all who ever does those kind of stuff

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 5 месяцев назад +1

      በትክክል

    • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
      @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 5 месяцев назад

      እደፈጣሪ.ህግሳይሆን.እዳችህግ.ፈረድሽዉ
      .በሂወትሽላይ.በጣም.ትልቅ.የፈተናዉርደት.የፈተና.ጥግቢመጣ.ስትፈርጅ.ፈጣሪሽን.ትንሽ.ፍሪዉ.ሰዉነሽእና...ይህ.ነገር.ሰዉበመሆናችን.ብቻ.የሚ.ፈጠርብን..ነገርነዉከሰዉ.የተለየ.ድርጊት.ካየሽ..አትፍረጅ.🙏😔☝️ተጠቀቂ

    • @user-ti1amahara
      @user-ti1amahara 4 месяца назад +1

      ሁለቱም ገንዘብ ፍለጋ ነው
      ሰውየው ከነ መሪጌታ መድሃኒት
      እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 5 месяцев назад +5

    ወይ ድርቅና ነሽ ክፉ ፈጣጣ አሳፋሪ አባትየው እንግዲህ በፍቅር ኑሩ ደጋግማችሁ ውለዱ ክበዱ ጋዜጠኛ ጎበዝ

  • @እህተትዝታሊዕሶ
    @እህተትዝታሊዕሶ 5 месяцев назад +24

    እኔ በጣም የገረመኝ የመኮንን ትዕግስት ማስተዋል "እውቀት እግዚአብሔር አድሎሃል!! ሴቶቹ በገንዘብ ፍቅር ታውረው ያደረጉት ነውር ላይ እንደ ሚሊኔር ማድረግ የሚችለው ብዙ ጨካኝ እርምጃ ይልቅ " ስሕተቱን አምኖ " ከእግዚአብሔር በተቀበለው ይቅርታ ለሰቶቹ የሰጣቸው ይቅርታና ትህትና አደንቅሃለሁ!አምላክ አይንፈግብሕ!!

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 4 месяца назад +1

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልል 😍😍😍 እንኳን ደስአለህ የዋህ ሰዉ ነዉ ጀግጋ ነዉ ጋዜጠኛ

  • @FoziFozi-fe5qy
    @FoziFozi-fe5qy 5 месяцев назад +221

    ግን መኮነን ደጋሜ ዝሙት አይሰራም አላህ ከዝሙት ይጠብቀን

    • @worship-s4u
      @worship-s4u 5 месяцев назад

      😂😂😂yess

    • @romanzeleke5941
      @romanzeleke5941 5 месяцев назад +2

      They are lier don't believe them. This is fiction not true story. This is not represent ethiopian culture.
      They are collecting money.
      Shame on you guys!!

    • @letina.maokbu7890
      @letina.maokbu7890 5 месяцев назад

      ​@@worship-s4u99999999⁹

    • @worship-s4u
      @worship-s4u 5 месяцев назад

      @@romanzeleke5941 for.what?

    • @fetiyam5965
      @fetiyam5965 5 месяцев назад +1

      Amen

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 5 месяцев назад

    በእዉነት አቶ ተመስገን እንግዲህ እጣ ፈንታህ ስለሆነች ይመስለኛል ግን ተንከባከባት አንተም ድንቅና ትሁት ሰዉ ነህ እግዚአብሔር የልብህን ሩህሩህነትክን አይቶ ትዳርህ የተባረከ ይሁን ❤❤❤እግዚአብሔር ድጋሚ ከክፉዎችና ከመሰሪዎች ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ጋዜጠኛዉንም በጣም አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤መልካም ኑሮ

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 5 месяцев назад +15

    እልልልል እንኻን ደስስስስ ኣለሀ ወንድማችን የልጅቹ ክርስትና ቀን ከልጃቹ ጋር ቆርባቹ ተጋቡ ትዳራቹ ፈጣሪ ይባርክላቹ ጋዜጠኛ እንወድሃለን❤❤❤❤❤

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 5 месяцев назад +1

    የእውነት ነው የምላችሁ በጣም በጣም አሣዝኖኝ ነበር ብቻ እሡ በፈለገው ምንገድ ሥለሆነለት በጣም ደሥ ብሎኛል ሁለተኛዋ የእጁዋን ነው ያገኘችው ውሥጤ በጣም ፈርቶ ነበር የሡ ልጅ ባይሆን ምን ያክል እንደሚጎዳ መገመት አይከብድም ጋዜጠኛው ፈጣሪ ይባርክህ በጣም የሚገርመኝ የፈጣሪ ሥራ ነው መጥፎ ተንኮለኛ ሠው የእጁን ያገኛል

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2uj 5 месяцев назад +34

    ጋዜጠኛዉ ጀግና
    እሰይ እንኳን ደስ አለህ መኮነን

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 5 месяцев назад +36

    ሞኮንን ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ ይሔን ሁሉ አልፈህ ባይሆን ያማል እስይ እሰይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamTube-wj7mc
    @HabtamTube-wj7mc 5 месяцев назад +1

    እግዚያብሄር ከልበ ቅኖች ጋር ነዉ መኮነን በጣም ቅን ሰዉ ነህ እኳን ጌታ እረዳህ❤❤

  • @EyobeTafesse
    @EyobeTafesse 5 месяцев назад +21

    ምን አይነት ቀና ስው ነህ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AsnakechTeshome-z8x
    @AsnakechTeshome-z8x 5 месяцев назад +4

    አቦ አቶ መኮነን አንተ ፍፁም የእግዚአብሔር ፈሪሀ ሀሳብ ያለህ ሰው ነህና ቀሪው ዘመንህ ሁሉ የሰላም የጤና የደስታ ይሁንልህ ተባረክ ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ ዶክተሩና ውብአለም ለህግ እንዲቀርቡ ይደረግ አቶ መኮንንና ፀሐይ እንኳን ደሰ አላችሁ አንተ በርታ በሰሩት ወንጀል መጠየቅ አለባቸውና ውጤቱን እንጠብቃለን አንተ ስለውባለም ልጅ አባት አትጨነቅ ያስረገዛትን ዶክተር ትጠይቅ እውነት ያለግንኙነት አርግዛ ከሆነ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 5 месяцев назад +40

    ጀግና ነኸ ወንድማችን መጨረሻዉ ታሣዉቃለኸ ጎበዝ

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 5 месяцев назад +1

    እሰይ እግዝያብሔር እንኲን ረደህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 5 месяцев назад +14

    ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ደረሰልህ

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 5 месяцев назад +1

    እልልልል......ደስ ይላል በጣም ባለሃብቱ ቅን ነህና ፈጣሪ እረድቶሃል ።መልካም ሕይወት ልጃችሁንም ይባርክላችሁ በሰላም ያሳድግላችሁ።❤

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 5 месяцев назад +32

    እልልልልልልልልል እኳን ደስ አለህ አቶ መኮንን ፀሐይን አግባት ካሁን በኃላ ተሰብስበህ ኑር

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 4 месяца назад +1

    ድስ ይላል ተመስገን

  • @weto5477
    @weto5477 5 месяцев назад +5

    Wwww Enkuan dess yalek Wendme Congraa❤❤🎉🎉🎉 faxari yasadegelachu yoni mirt jegena gobezi berta❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlmazAlmi-e9o
    @AlmazAlmi-e9o 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ ያለሕ ወንድሜ በልልኝ አግኝቸው ደስታውን ብካፈል ደስ ይለኝ ነበር

  • @MuniraAmar
    @MuniraAmar 5 месяцев назад +12

    ወንዶች ከሱ ተማሩ ጥንቃቄ አርጉ አንተን አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ

  • @meazasibhatu8849
    @meazasibhatu8849 5 месяцев назад

    ወንድማችን እንኳን ደስስስ አለህ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ ኣንተ ጥሩ እና ርህሩህ ነሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @sunnight9419
    @sunnight9419 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድስ አልህ ወንድማችን ♥️🙏

  • @hiwiwolde1067
    @hiwiwolde1067 5 месяцев назад

    እልልልልልልልልል ኡይ ደስታዬን መቆጠርጠር አቃተኝ። አቶ መኮንን እንተ መልካም ሰው እግዚአብሄር እንኳን እረዳህ። በንፅህና ከሌላ ጋር ሳትነካካ ትዳርህን ምራ። ገና ባለ ብዙ ልጅ አባት ትሆናለህ ብቻ በታማኝነት ኑሮህን ኑር። ኡፍፍፍፍ ደስ ብሎኛል። ከማን እንዳረገዘች ያ ዶክተር ተብዬውን ትጠይቅ አያገባንም።

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 5 месяцев назад +25

    2016 እኮ ያልሰማነው ያላየው ጉድ የለም ያአላህ. 😢😢😢😢 ያሳዝናል በጣም 😢😢😢

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob 5 месяцев назад +2

    ትለያለህ ጋዜጠኛ ወንድማችን ተባረክ❤❤❤

  • @Hundumak
    @Hundumak 5 месяцев назад +55

    የዚሀሰ ሰውዬ ስቃይ በዛ። ባላደረገው ነገር እንደዚህ ሰላም ማጣት ከባድ ነገር ነው። እግዚአብሔር ይርዳሄ። እንዳዚህ ርህሩህ መሆን አልነበረብህም። ሁለቱን በውጭ መርዳት እንጂ አንዳቸውንም ማግባት አልነበረብህም።

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 5 месяцев назад

      Worera newu yetfsembet ... sewochiyee serategna Alcester yishall

    • @yelibeT
      @yelibeT 5 месяцев назад +3

      ,እርግጠኛሁኑ የልጁ አባት ዶክተሩነው ወንዶች ከዚህ በኋላ ኮንዶም አጥባቹ ጣሉ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 5 месяцев назад +1

      የወደደውን ማድረግ መብቱ ነው

    • @mulu5
      @mulu5 5 месяцев назад

      ​@@yelibeT😂😂😂😂😂

    • @mulu5
      @mulu5 5 месяцев назад +1

      አይባልም እባካችሁ

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 5 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ ያለህ ጋሽ መኮንን በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ስራቸው ቢያስጠላም እግዚአብሔር ግን መልካም ስለሆነ መልካም አደርገልህ የዋህ ነህ ቅዱስ ገብርኤል ልጂህን ያሳድህልህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 5 месяцев назад +136

    ልጆቹን አሳድጋቸዉ እንጅ አታግባቸዉ ቆሞ ይቅሩ አሳፋሪዎች😢

    • @S-Sisi-e1e
      @S-Sisi-e1e 5 месяцев назад +4

      አይባልም

    • @Helomihelomi-b2w
      @Helomihelomi-b2w 5 месяцев назад +7

      አወ እነዚህን ማግባት የለበትም ልጁች ካሳደገ

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit 5 месяцев назад +8

      ሁለቱም ለብር ለንዋይ ብለው ነው እነሱን ማግባት የለበትም

    • @mimiaaron4713
      @mimiaaron4713 5 месяцев назад +1

      She's Love him

    • @rgfghg794
      @rgfghg794 5 месяцев назад

      ኧረአይባልምየሠዉልጂአደሉ

  • @Menelik27
    @Menelik27 5 месяцев назад +3

    በግሌ ሁለቱም ያስጠሉኛል ስለእውነት ከሆነ ማለት ነው። እሱ የሚወደውንና የፈቀደውን እንጂ ማግባት ያለበት እነዚህ ማፊያዎች ማግባትም እቤቱም ማስገባት አነበረበትም።ምክንያቱም የሠሩት ሃጥያት ስለሆነ ማለት ነው። ፍቅር ካላት በሌላ መልኩ መታገል እንጁ ይሄ ነገር አገራችን ላይ መጀመሩ ለዛውም በዚህ ዓይነት ነውርም ብልግናም ነው።

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 5 месяцев назад +12

    ወይጉድ ትልቁ ድሃ ትንሹን አይወደውም ዋናዋ ጥፍተኛ አንችው ነሺ ምነው ፈራጂ ሆንሺ ወንድሜ በጣም ትልቅ ሰው ፈጣራ አምላክ ይካስህ ተባረክ የረፍት ዘመን ይሁንልክ አስተዋይ ሰው ❤❤❤

    • @Meron824
      @Meron824 5 месяцев назад

      ይገርማል ጉድ እኮ ነው ከምኔው ነው እንዲ የጠገበቹ😂😂😂😂

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 5 месяцев назад

      ፉየል ከመምጣቱ ጎማኝ ከመቀጠሰ ይባላል እድሜ ኮንደም ማለት ስትችል አይ አትገቡም አለች

  • @muluseid9351
    @muluseid9351 5 месяцев назад

    እንኳን ደሣለህ በእውነት የሱ ባልሆነእያልኩ ስፀልይ ነበረ

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
    @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 5 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

  • @sosojed416
    @sosojed416 5 месяцев назад +1

    እንኮን ድስ አለክ በጣም የዋህ ሰው ነክ በአሁን ዘመን ሰው በጠፋበት ስአት አንተ ሰውው ሆነክ ስላየንክበጣም ደስ ብሎናል ልጅህንም አላህ በሰላም ያሳድግልክ ከምትወድክ ጋርበሰላም በጤና ያኑራችሁ ተባረክበልጅክ ተደሰት/❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solomonzerfu924
    @solomonzerfu924 5 месяцев назад +8

    መኩዬ እንኳን ፈጣሪ ረዳህ

  • @יזבעלםדוויט
    @יזבעלםדוויט 2 месяца назад

    የደኩተሩ ሁኔታ እና የፅሀይ ውይም የዛችኛዋ ሰራተኛ መጨረሻ ምን ላይ ደረሰ አስታውቀን ዮወኒ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 5 месяцев назад +22

    መኮነን ከዚህ በኃላ በንሰሀ እራስህን አንፃ ዳግም ዝሙት አትስራ እግዚአብሔር በሰራተኛዋ በኩል አድርጎ ሊሰበስብህ ስለፈለገ ነው እንዳትጠፋ በልጅ ባርከህ አሁንም በመልካም ትዳር ዳግም በልጅ በፀጋ ይባርክህ በመንፈሳዊ ህይወትህ ጠንክር

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @saaf1467
    @saaf1467 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 5 месяцев назад +55

    ሁለተኛዋ የጇን ነው ያገኘችው ዶክተሩ ተንኮሏን አውቆ ሸውዷታል አቶ መኮነንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ምርጥ ሰው ነህ!!

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 5 месяцев назад +2

      🤣የዶክተሩ ይኦናል 🤣🤣

    • @SalmaRiy
      @SalmaRiy 5 месяцев назад +1

      ​@@ኢትዮጵያየእኝናትየተመታ ኮሜንት😂😂😂

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 5 месяцев назад +1

      @@SalmaRiy 🤣ምን ልበል ታድያ ግን ዶክተሩም አብታም ነው 🤣ለምን እንዳዘነች አልገባኝም

    • @SalmaRiy
      @SalmaRiy 5 месяцев назад +1

      @@ኢትዮጵያየእኝናት እኔም አስቤ ነበር ቀደምሽኝ እንጅ😂😂😂

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 5 месяцев назад +2

      Omg ithink 2nd baby for Doctor check whith him den

  • @yohnayohna-n2n
    @yohnayohna-n2n 5 месяцев назад

    እሰይይይይ ወንድሜ እንኳን ከጭንቀትህ ገላገለህ ደስ ይላል ደስ ብሎኛል

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka3605 5 месяцев назад +14

    እንኳን ደሰሰሰ አለህ።ጋዜጠኛው ተባርክ

  • @elssaghezaee3176
    @elssaghezaee3176 5 месяцев назад

    እንዃን ደስ አለሕ ወንድሜ ተራጋግተሕ ልጅሕን ያሳድግለሕ አሚላክ ደራርቦ ልጆች እንድሰጥሕ እመኝልሕ አሎሆ።

  • @TarikuwaAbrham
    @TarikuwaAbrham 5 месяцев назад +9

    የምታመልከው ቅ/ገብርኤል የውባለም ልጅ ያንተ አለመሆኑ ደሥ ብሎኛል እንኳን ደሥ አላቹ ውባለም መታሠር አለባት ጨዋ ጀገና አባት ጀግና ባል ሁንላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hi-kt1uh
      @hi-kt1uh 5 месяцев назад

      የሚያመልከው ሳይሆን የሚያምነው የሚያማልደው ቅ /ገብርኤል

  • @WerkeneshZebene
    @WerkeneshZebene 5 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይመስገን

  • @ጌታዬ
    @ጌታዬ 5 месяцев назад +31

    እሄን ምስግን ሃፍታም ልመሰገን ይገባል ጋዜጠኛው wow ጀግና 💪

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j 5 месяцев назад +3

    በጣም ይገርማል 2ለተኛዋ ከዶክተሩ ይሆናል ያረገዘችው ስለዚህ ሌላ ዲኤን ኤ ከዶክተሩ ይወሰድ እናንተ እንኳን ደስ አላቹ ጋዜጠኛም ጎበዝ በርታ በበኩሌ አመሠግናለው

    • @rechilove6490
      @rechilove6490 5 месяцев назад

      😂😂😂😂እኔም እንደዛ አሰብሁ

  • @AbdiSeid-x2v
    @AbdiSeid-x2v 5 месяцев назад +5

    ይህ ስውዬ የሚወስናቸው ነገሮች በጣም ደግና አርቆ አሳቢ አስተዋይ ይመስለኛል:: እቺ ልጅ አብራው በመኖር ሁል ጊዜ የሚያደርገውን ነገሮች አይታለች:ስለዚህ በማንኛውም:መንገድ የሶዋ ለማድረግና በመልካም ትዳር ልቦዋ ፍቅዶ ተመኝችው ተሳካላት!!! መልካም ፍቅር መልካም ትዳር ለሁለታቹ ይሁን peace!✌️የሁለተኛዋ ሲጀመር ብር ነው የፈለገችው ነፍስ ጡር ስለሆነች ማገገሚያ የሚሆናትን ነገር እርዳት ::

  • @ZebirMedant
    @ZebirMedant 5 месяцев назад +6

    ያመንከው መድሃኒአለም ልጅህን ያሳድግልህ መላኩ ገብርኤል ካንተ ጋር ይሁን መልካም ሰው ነህ

  • @zamzam633
    @zamzam633 5 месяцев назад +7

    አልሀምዱ ሊላህ እንካን ደስ አለህ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @kiyaaabebe-uu2ow
    @kiyaaabebe-uu2ow 5 месяцев назад +1

    አንኩዋን ዳሴ አለክ ዋንደማቼን አሱ የመጣራ ቂዱሰ ጋብርኤል አንኩዋን ራዳቀ ዋንደማችን አንተ ቃና ማንጋደ ላይ ሰላላቅ ነው ፋጣር የራዳቅ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 5 месяцев назад +7

    በእውነት ስውዬው በጠም ቅን ስው ነው እግዚአብሔር ያስድግልክ የእውነት ቀለት ያጥርኝል ምን አይነት ስው ነው አሁንም እመብርሃን ከፊ ተድርግክ እስይ

  • @MAMA-r2j3h
    @MAMA-r2j3h 5 месяцев назад

    መኮንን ድንግል ማርያም እንኳን አስደሰተችክ በጣም ተደስቻለሁ ስልክህን ባቀው ደውዬ እንኳን ደስ ያለክ ብልህ ደስ ይለኝ ነበር ያችም ከዶክተሩ ከራሱ ይሆናል ያረገዘችው 2ቱም ሕግ ፊት መቅረብ አለባቸው አአራሷን እንኳን ማርያም ማረችሽ ማለት እፈልጋለሁ ጋዜጠኛውም ምስጋና ይገበሀል በርታ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 5 месяцев назад +49

    አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ
    መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ ያልሠማንው እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ 5 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ደስስስ ሲል የመጀመሪያው ልጅ ያንተ ስለሆነ በጣም ነው ደስስስ ያለኝ የምር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ስራቸውን አልደግፈውም በጣም ነውርና አሳፋሪ ነገር ነው ብቻ ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው አርሱ ይቅር ይበላችሁ ሁላችሁም ንስሓ ግቡ ምንም በማያውቀው ነገር ሰውየውን አሰቃያችሁት እኮ እናም ሁለተኛዋ ሴት በእርግጠኝነት ልጁ የዶክተሩ መሆን አለበት ስራሽ ያውጣሽ እሷን ግን ያደረገችው ነገር ጥሩ ባይሆንም የፍቅር አምላክ እረድቷቷል እግዚአብሔር ይመሥገን ህጻኑም በጥበብ በሞገሥ በጤና ያሣድግላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @lidiaeyasu4485
    @lidiaeyasu4485 5 месяцев назад +12

    አቶ መኮንን ሲበዛ አከብርሃለው በመልካም እነትህ ግን በህትነቴ ልመክር የፈለኩት በቃ ፈጣሪ የፈቀደው የቴዳር አጋር የልጆች እናት አርጎ የፈጠረልህ እችን ልጅ ነዉ በቃ ተከባከባት ደሞ ትክክለኛ አፍቃሪናት አደራ አይዞሽ በላት ምንም አይጎላትም

    • @SmilingEyeglasses-or1xz
      @SmilingEyeglasses-or1xz 5 месяцев назад +1

      መሻአላህ ይችንኮሜት የፃፍሽዉ ወይምየፃፍከዉ ❤❤❤❤❤❤ ትክክል እኔም አቶ መኮነን ደግሰዉነህ ወላሂ በጣምነበር የተጨነኩት ሁለቱም ልጆች የሱቢሆኑ ምንም እደማይጎዳቸዉ አዉቅነበር ነገርግን ሁለተኛዋ አደገኛ ባይረስ ክፉመፈስ ያለባት ስግብግብ ስለሆነች ስጋዋ ከአቶ መኮነን ስጋ አዳይቀላቀል ወላሂ ዱአ አረግነበር አለሀምዱሊላሂ ከአሁን በሇላ አደራራራራ አቶመኮነን አላህ ዘሙትን አጥብቆ ይጠየፋል ❤ እናም ፀሀይንም አደራ እሷ የምታፈቅርክ እዉነትም ከልቧነዉ ለዛም አላህ መሰከረ የቤብዬንም ስም ታምራት መኮነን ብለህ አዉጣለት ዲቅነዉ የፈጣሪ ስራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      ሁሉም በሱ ፍቃዲ 🙏🙏🙏💪💪👆👆👆👆👆👆👆👆👆👀👍💦💤💤💤💤💤💤💤

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 5 месяцев назад

    አቶ ተመስገን የሚለዉ አቶ መኮነን ተብሎ ይነበብልኝ

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj 5 месяцев назад +11

    ተጠንቀቁ ይች መስሪ

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 4 месяца назад

    እዉነት በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ ስነቶቹ አሉ የቤት ሰራተኛን እያልከሰከሱ ሲያረግዙ ሚጥለዉ እዉነት ፈጣሪ ተሰብስበህ እንድትቀመጥ ስለፈለገ ነዉ ደስ ይላል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethio5132
    @ethio5132 5 месяцев назад +5

    በመጨረሻም እንኮን ደስ አለህ ወንድማችን

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለህ ከጭንቀት ተገላገልክ እቼ መስሪ ትወቅ ፈጣሪ እንዲህ ነው 🎉🎉🎉መኩዬ ተባረክ መልካም ስው ነህ ባለወከው ሲራ ተስርቶብህ አሜን ብለህ ተቀብለህ ሌላ ተንኩለኛ ደግሞ መቶብህ በድል ተጠናቀቀ❤❤❤

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 5 месяцев назад +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج 5 месяцев назад

    እንኳን ደስስስስስስ አለክ የልጅ አባት በጣም አዛዝኖኝ ነበር በርታልኝ ጀግናችን

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 5 месяцев назад +21

    እኔስ ሁለቱም የሱ ባይሆኑ ብየ ተመኝቸ ነበር እናም ተሁለት ጉድ የአንድ ይሻላል ❤❤❤ሰውየው በጣም ነበር ያሳዘነኝ

  • @galere1670
    @galere1670 5 месяцев назад +2

    እሰይ እልልልልልልልልልል❤❤❤❤
    የመጀመርይዋ እንካን የሱ ሆነ🙏🙏🙏
    የሁልተኛው እንካን የሱ አልሆነ ደስ ብሎኛል ተመስገን🙏🙏🙏

  • @እህተትዝታሊዕሶ
    @እህተትዝታሊዕሶ 5 месяцев назад +6

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር አሁንም ጥበብና ማስተዋልን ያድልሕ!

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 5 месяцев назад

    ምን ጉድ ነሽ ክብር ይበልጣል በስመአብ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመሰገን የልብ አምላክ መልካም ሰው ነህ በል ታምረኛ ልጅ ነው የተወለደው ለማንኛውም በእግዚአብሔር ቃል እያሰተማርክ አሳድግ

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 5 месяцев назад +19

    ሰዉየዉ ቲያሳዝን የሚታፍቅረዉን ሴት አግብቶ ይኑር ይችኛይቱጋር ግንኙት እዳይኖራት ሰወየዉ እራሱ ጥሩ ሰዉ ነዉ ወላሒ

  • @lamrottefera-yu1rz
    @lamrottefera-yu1rz 5 месяцев назад

    እኳንድስስ አለህ ሚነረሉ ማሻአላ በጣምጨቆኝነበር ሁለተኛዋግን የጅዋንነው ያገኘችው❤❤❤❤😮😮😮

  • @TsegayeTolla-te6fo
    @TsegayeTolla-te6fo 5 месяцев назад +4

    እ/ር አሁንም ማስተዋልህን ያብዛልህ መልካም ሰው ነህ የሰራችው ስህተት ቢሆንም ይቅርታ ማረግ እ/ር የሚወደው ነው አሁንም ማስተዋሉን ያብዛልህ

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 5 месяцев назад

    እንካን ደስ አለህ ወንድሜ የመልካምነትህ ውጤት ነው ጋዜጠኛ ው ትባረክ የቤቢም እናት ሽእንካን ደስ አሉሽ ❤

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 5 месяцев назад +4

    WOW እንካን ደስ አለክ ወድማቺን ስታለቅስ እኔም አልቅሸነበረሰ የውኒ አተ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥክ