በጣም ... ሰው ሰው ይሸታል!!ነጠላ ለብሼ: መቋሚያዬን ይዤ ልሳን ተሞላሁ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Комментарии • 446

  • @meseretegrace4793

    ዘኔ እውነተኛ መሪ አገልጋይ ትዑት እውነት በሁለንተናው ክርስቶስን የሚመስል እውነተኛ የእግዚአብሔር ሠው!!!!ዛሬ የእግዚአብሔር ቤት መድረክ በአሉባልታ በአሽሙር በሞላበት ጊዜ እንደነብይ ዘኔ ያለ መልካም ባርያ!!!!❤❤❤❤❤እውነት የሚወደድ ሠው ሠው የሚሸት ዘንዬ እንወድአለን!!!ይጨምርብኸ ❤❤❤❤እውነት ትልልቅ ቸርች ከፍታችሁ ምእመኑን ሠብስባችው ስለየሱስማውራት ሲገባችሁ በመድረካቹ ላይ ሠው የምታሙ አሽሙር ምትናገሩ ከምንጩ ፈቀቅ ያላችሁ ከዘኔ ተማሩ!!!!!ቤቱን ለባለቤቱ መልሱ!!!!ዘኔ ዘመንኸ ይለምልም!!በበለጠ ክብር ተገለጥ!!ምድርን ውረስ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤ቲጂ አንቺም ጀግናዬ ነሽ በርቺ በሚያበረታው❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ የማያልቅ የእይወቴ ርዕስ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rebeccamekonnen7830

    መጋቢ በፈቃዱ አትመው እንደ እርሱ አይነት አስተማሪ እሰከ አሁን አልሰማሁም! የእርሱን ስብከት በዩቲዩብ በሚለቀቀው ወደ ዘጠኝ አመት ገደማ ይሆነኛል እስከ አሁን የምሰማው እኔ ከእርሱ ስብከት በጣም ተጠቅሜለሁ በብዙ ተምሬአለሁ!!! እንደ እርሱ ያሉ እውነተኛ የቃሉ አገልጋዮች፣ ስባኪዎች እና አስተማሪዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን!!!

  • @meseretegrace4793

    እንጨት ቆራጭ:አመድ ደፊ:እሳት ቆስቋሽ"""""እሳቱ አየነደደ እንዲቆይ"""""እየሱስ ስብከት አይደለም!!!!!!ነብይ ዘኔ ውድድ እውነት ከአንደበት የሚፈሰው ቃል እንደማር ይጣፍጣል❤❤❤❤እንዳንተ ዓይነት መሪ ቤተክርስቲያን በብዙ ያስፈልጋታል!!ዘንዬ ውድድድድድድድድድድድድ ነው ማደርግኸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelworku6710

    ❤❤❤❤ዘኔዋ ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን !!!! አገልጋይ እውነተኛ የጌታ ባርያ ነው።🎉🎉🎉🎉

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው በጣም ልቤ ውስጥ የቀሩ ንግግሮቹ - የማያልቅ የህይወት ርዕስ ኢየሱስ -የሚበልጠው ሲመጣ ማለትም ኢየሱስ የቀደመው ክብር ያጣል - ሰው በቅጡ የማያዋራኝን ጌታ እንዴት ባለ ፍቅር አንደወደደኝ - ኢየሱስ አለሜ ነው - ብዙ ትምህርት አዘጋጅቸ ስለ ኢየሱስ ብቻ የማወራው ሌላ ማውራት ስላቃተኝ ነው - የአምላክ የመቻል የትእግስት ልክ የተናገረበት - ኢየሱስ መድረክ የሚያገኘው አልፎ አልፎ ነው ያለው ምክንያቱም ስብከቱ ሁሉ ምድራዊ ስለሆነ - ስለ ጳውሎስ ያለው ጳውሎስ ምጥ እንደያዘው እንዳለፈ ያሁሉ አስተምሮትና ስለ ወንጌል የከፈለው እንዳላረካው እኛ ሰው ስለክርስቶስ ሰው እንዲያውቅ እንዲረዳ ምጣችን ይህ መሆን አንዳለበት ያስረዳበት የጌታን ውለታ ሁሉ ከእርሱ ጋር ሲተያይ እንደጉድፍ መሆኑን በጣም የተመቸኝ ውስጤን ያላወሰው ( አለሜ ኢየሱስ ነው ) ጌታ ሆይ ኢየሱስ እንዲህ ሲገለፅ ሲወደስ ሲሞካሽ መስማት የስጋም የነፍስም ምግብ ነው በጣም ደስ እያለኝ አይኔ እንባ እየሞላ በተመስጦ ነው የሰማሁት ክፍል ሁለት በጉጉጉጉት እህቴ አንችም ተባረኪ እንዲህ ህይዎታቸውን የሚያጋቡትን ብቻ አቅርቢልን

  • @tsehayabat6072

    ዘንዬ አንተ ትክክለኛ የጌታ ባሪያ ነህ እየሱስን በአንተ አይቸዋለሁ

  • @meseretworku6104

    ለካ እግዚአብሔር አሁንም ሰዎች አሉት ። ጌታ ብርክ ያድርግህ ነብይ ዘኔ

  • @semeresibhatu8691

    ተባረኩ!!! የተማርኩት መንፈስ ቅዱስ በኦርቶዶክሰ ቤተክርሰቲያን ሰዎች ኣሉት።

  • @user-tf2kx4dc6d

    እየሱስ ድንቅ ነው የሱን ፍቅር ማብራራት አይቻልም ዘኔ በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ ጌታ በቤቱ ዘመንህን ይጨርሰው ለምልምልን

  • @user-tf2kx4dc6d

    እንዴት ታድለሃል ፍዝዝዝ ብዬ ነው የሰማሁህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን እሱ ይርዳን ከእግሮቹ ስር ያክርመን 😢😢

  • @Wholisticlife_

    ቀናሁ እኔም ! ጌታ ሆይ እንደገና ንካኝ 😢😢😢

  • @adanesolomon317

    ቲጂዬ ምን አይነት ብሩክ ሴት ነሽ እንዲህ አይነት የህይወት ምስክርነት ነው የናፈቀን፡፡ዘኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ በቤቱ ያለምልመው፣ ቲጂዬ ተባርኪ !!

  • @user-ns7gd9gm9r
    @user-ns7gd9gm9r 10 часов назад +1

    😮😮😮ዘኔ ጌታ ይባርክ ፀጋው ይይዛል ባገኝብትፀልይልኝ እና ብጠይቅ ደስ ይለኛል ❤❤❤እኔም ጋደኞቼም እንወድሀለን

  • @user-vw1yd7xh4l

    i was in spiritual weakness but when i heard the grace and presence of LORD CHRIST that came out while Prophet Zenbe speaks touched me and I can stop crying

  • @Abiyot_Gurasho

    አቤቱ ዘመኔን አንደቀድሞው አድስልኝ። የሚገርም ቃለመጠይቅ ነው። ወንድማችን ዘኔ አህታችን ትግስት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @kidistmekonnen5143

    በድንቅ አጠራርህ የጠራኸን ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ😊😊😊❤

  • @mequanentamera3659

    Pastor Befike, he is extremely humble and amazing father. He had been serving us for four consecutive years while we were at Haramaya University( the then Alemaya). I am live witness to him about his impact for many lives including me. I told him that I am one of his fruits. I am happy you acknowledge him in public, Prophet Zene.

  • @mequanentamera3659

    ጌታ ይራራልንና ፊቱን ያብራልን ይመልሰን። እንደ ነብይ ዘኔ ያሉትን ያብዛልን። ካንተ አይወሰድብህ። ዘመንህ እንዲህ እንዳማረ ይለቅ!

  • @simegnmekonnen746

    ዘኔ አግዚአብሔር የባርክ በዚ ዘመን እእዝብን የሚታደጉ እንዳተህ የሉ ሰውቸ የብዙልን ቴጂ ተባርኬ

  • @isrealbekele7396
    @isrealbekele7396 День назад

    ወንድሜ ዘኔ ዘመንህ ይባረክ❤❤ ጌታ እግዚአብሔርን ስላንተ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አንተና ቤተሰብህን ክፉ አይንካችሁ ተባረክ🙏❤❤❤