ፀሎት የልብ ጩኸት ነው__ " ባለቤቴ ቂሜን አስጣለኝ" _በዘለቃ በቀለ (ቃቁ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии •

  • @HanaAsafa-yc1vt
    @HanaAsafa-yc1vt Месяц назад

    እናቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዛሬ ልቤን አሳየሽኝ ተባረኬ ዘመንሽ ይባረክ ❤

  • @eyerusalemtesfaytesfamaria8928
    @eyerusalemtesfaytesfamaria8928 Месяц назад +1

    Amen Amenn Amenn yhunlege❤❤

  • @mekoro-pi8cu
    @mekoro-pi8cu Месяц назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ከአምስት ቀን በፊት እህታችን ቃቆ ከልቧ ያቀረበችው መልእክት በትክክል ከጌታ ነው እኔ በደቡብ አፍሪካ ሰዓት አቆጣጠር ከለሊቱ 9:15 ጃምሮ እያለቀስኩ ሁሉንም ሰምቻለሁ እህቴ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ. ስቀጥል ይህንና ሌሎች መልዕክቶችን ከተቻለ ለአገራችንና በደቡብ አፍሪካ ላለን ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሁሉ ተዘጋጅቶ ማቅረብ ቢቻል መልካም ነው! እኔ በሁለቱም አገር ትክክለኛ ሰዎችን ማገናኘት እችላለሁ. ወ/ዊ መኮሮ ኦንታሞ ነኝ.

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Месяц назад

    ❤ በጠም ልቤን የማራከኝ ቃል ሰማሁ ደስም አለኝ ።
    ❤ ዘመንሽ ይበራክ እህቴ ተባርኬበታለሁ ❤

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Месяц назад

    እሰይ የንስዓና ይይቅርታ ትምህርት ይደገምልን በየሳምንቱ ።❤❤❤❤❤❤

  • @MahderKebede-q1h
    @MahderKebede-q1h Месяц назад +7

    የምወድሽ የኔ ሞዴል ነሽ አንች አስተዋይና ጥበበኛሴት ነሽ ❤ያንች መንፈስበእኔ እጥፋ ይሁንልኝ🙏❤️ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ክብሩን እግዛብሄር ይውስድ ስላንች❤❤❤

  • @yonaseshetu3637
    @yonaseshetu3637 Месяц назад

    God please give me Pure heart.

  • @admasuzeleke2399
    @admasuzeleke2399 Месяц назад +2

    ውድ እህቴ ቃቁዬ ንፁህ ልብ የሰጠሽና ለክብር ሥራው የለየሽ የሚወደውን ሕዝቡን ከጨለማ ወጥቶ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ይገባ ዘንድ መንገድ ስለምትጠጊና እንቅፋት እንድታስወግጅ የቀባሽ አምላክ ይባረክ:: መልክቱን እየሰማሁም ሆነ ይህን እየፃፍሁ ከልቤ እያለቀስሁ ነው::
    ጌታ እግዚአብሔር ለሁላችንም ንፁህ ልብ ይፍጠርልን:: መዝ 51:6-12
    በጣም እንወዳችሁአለን::

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Месяц назад

    Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hugeleg lemleme dinke meliket nw lemleme yemankeya dewel nw joro yalew hulu yesma ❤

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 Месяц назад +2

    ዋው ቃቁዬ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ውስጥ ገብቶ የሚሰረስር ነው ባንቺ መሰበክ በጣም ይጠቅማል ያብዛልሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ገና ታገለግላለች ተባረኪልኝ የኔ ውድ❤❤❤

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Месяц назад +3

    እውነት ነው እህታቸን ጌታ ወደ ድሮው ልባቸን ይመልሰን ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ አለ ባርያው እግዚአብሔር ይርዳን ወደ ቀደመው ጌታን የምንፍራበት ፀጋ ያብዛልን

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 Месяц назад

    አሜን

  • @tekalignwoldemariamkukie8554
    @tekalignwoldemariamkukie8554 Месяц назад

    Alesemewuishi ginn, semechegn semaleew.❤ sayesh dess yemil menfes melkam menfes❤

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Месяц назад +2

    በጣም ነዉ የምባረክብሽ ገን ሁሌ እመኛለሁ ምነዉ ብዙ አገልግሎት ቢኖራት ብዬ እመኛለሁ 🙌🙌

  • @shegawandargdires6296
    @shegawandargdires6296 Месяц назад +1

    ይችን ድንቅ ሴት ባገኛት ጌታን እቀበል ነበር

    • @gracetube5140
      @gracetube5140 26 дней назад

      የት ሀገር ነው ምትኖሪው/ው??? እኔ አገናኛችኋለሁ

  • @AksheZed
    @AksheZed Месяц назад

    God bless you all and family i love you so much

  • @markosararso4764
    @markosararso4764 Месяц назад

    enate egzhabher zemeshin yibarikish

  • @AxumawitTeklay
    @AxumawitTeklay Месяц назад +5

    Pastor wereksha you are so blessed 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tekalignwoldemariamkukie8554
    @tekalignwoldemariamkukie8554 Месяц назад

    Thank you

  • @FfddDghfs-jw4zn
    @FfddDghfs-jw4zn Месяц назад

    አሜን አሜን

  • @addisgrima3369
    @addisgrima3369 Месяц назад +2

    አንቺን የረዳ አምላክ እኔንም ይርዳኝ
    ሁሌ ሰንበረከክ የመጀመሪያበት የጸሎት መዝሙሬ
    ይቅርታን ለማድረግ ልቤ አልሆን እያለው
    እግሬ የሚራመደው ሸካራ መንገድ ነው የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ ድካሜን ታውቃለህ ዳብሰኝ እንደገና ተለውጠኛለ፣))

  • @mekidesbekele1787
    @mekidesbekele1787 Месяц назад +1

    I love the preaching but I would love to hear the grace of God and the Holy Spirit who help us
    God see us through Christ Jesus
    Grace. We are under grace not under sin
    Hallelujah

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 Месяц назад +1

    አሜን አሜን ❤❤ጌታ ይባርክሸ

  • @markonabiy6632
    @markonabiy6632 Месяц назад +1

    Amen

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Месяц назад +1

    Sweet sister ❤❤❤tebareki 🙏🙏🙏

  • @Senaitkidane-z8j
    @Senaitkidane-z8j Месяц назад

    AMEN 🔥🔥🔥

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l Месяц назад

    👉👉👉እግዚአብሔር ያለሼን ስታስቢ ነው የምትወጭው ;;:🙏🙏🙏🙏
    ሲቆጠር ከሚኖር የተሰወረ ቂምና በደል ጌታ ያንፃን ;በበኩሌየ ፀሎቴን መልስ ከሚያዘገይ ነገር ሁሉ ነፃ ልሁን ጌታ እየሱስ ሆይ ;;ቂም ;ማስመሰል ;ጥላቻ =የራስችንን የሰላም;የጤናና ደስታ ቀውስ ያመጡብናል ::

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 Месяц назад

    ohhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh great thank you jesus

  • @mehretteklay2620
    @mehretteklay2620 Месяц назад +1

    Sweet mom

  • @mihretyonatan9497
    @mihretyonatan9497 Месяц назад

    Amen Amen.

  • @hiwottadesse9979
    @hiwottadesse9979 Месяц назад +2

    ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልን!!! ተባረኪ ቃቁዬ❤

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i Месяц назад

    ❤❤❤🎉

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Месяц назад +1

    Almighty Lord Jesus bless paster 🙏🙏🙏

    • @mihretyonatan9497
      @mihretyonatan9497 Месяц назад

      Amen Amen Amen aminyalew Abba yikir belen poster Geta abzto yibarekish .

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 Месяц назад

    Pray for me

  • @luchyagebremariam9271
    @luchyagebremariam9271 Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @AksheZed
    @AksheZed Месяц назад

    እንዴት ማግኘት እችላለሁ እባክሽ የምንገኝበትን አሳውቍን አደሪ

  • @AyantuTesema-uz6uf
    @AyantuTesema-uz6uf Месяц назад

    pastor kanchi bizuu nagar tamuralewu yanchin interview kayewu jamero kabetasaboche gare tsalote jamerku bafiti bichayen naber mestalwyawu awun geni kabetaseboche gar tabareki geta banchi alefo seragni

  • @SegaMolaፀገ
    @SegaMolaፀገ Месяц назад

    አሜን

  • @mihretyonatan9497
    @mihretyonatan9497 Месяц назад

    Amen

  • @dina201011
    @dina201011 Месяц назад

    Amen