Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለእናንተ ይሁን በጣም መልካም ምስክርነት አስተማሪ ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው ተባረክ
በጣም የምንወዳችሁ በክርስቶስ ቤተሰቦቻችን ርብቅዬና ዶክተር ብርሃን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ እንወዳችኃለን። እናንተ ለቤተክርስቲያናችን በረከቶች ናችሁ።
ኤፌሶን 2:10፤ እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
lemanigatኪያሾው አብይየምትጋብዛቸውሰዎች የህይወት አስተማሪነትአለውህልማችንን እውንለማድረግይጠቅማልእግዛብሔርበአልግሎትህይባርክህበርታ
ተባረኩ ቅዱሳን
እንዴት፡ ደስ፡ ይላል! ብራብ፡ አበላችሁኝ?ብጠማስ፡ አጠጣችሁኝን? ብታረዝስ፡ አለበሳችሁኝን? ከዚህ፡ በላይ፡ አለን? ዶ/ር፡ ብርሃኔ፡ ኪዳኔ፡ ብፁዓን፡ ከተባሉት፡ ናቸው! ማቴ፡ 5:4
በጣም የሚገርም የሕዎት ምስክርነት ነው
Blessed be the Lord who blessed your grandmothers! You have expressed their legacy beautifully-they truly deserve it.
Wonderful,very interesting,God bless you.God bless you interviewer too.
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤
ሁላችንም የአሰተሳሰብ ለውጥ ያሰፈልገናል ከራሰ ይልቅ ለሌላው ማሰብ በጣም ትልቅ ትምህርት አግቼበተታከሁ ተባረኩ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ኢየሱስ ጌታ ነው ወንጌል ይቀጥላል ወንጌል ይቀጥላል ወንጌል ኢየሱስ ነው
❤❤❤ great job
ዶከተር ብርሃኑ ጋር እንድ ቤተክርስቲያን እብረን እምልከናል በጣም ጥሩ ወንድም ነውበእንተ ሚዲያ ስለየሁት በጣም ደስብሎኛል ሲያትል እሜሪካ ማለቴ ነው ተባረኩ
መልካም የህይወት ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።”ሮሜ 5¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። - ዮሐንስ 15፥13
እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ።
ኢየሱስ ይመጣል
የኪያ ሾውን በማገኘው አጋጣሚ ሀሉ አዳምጣለሁ ግን በሚድያ ኤቲክስ በእኛም ባህል አንቱታ ዋናው ሆኖ ሳለ፣ በክርስትናም ግብረ ገብነት ለአዳማጩም ሲባል የሚተገበር ነውና ይህን አጥቼአለሁ። ያ እንግዳ በእድሜ በኮሌጅ ደረጃ ወጣት እስካልሆነ ድረስ በግል በመተዋወቅ ምክንት አንቱታን ማስቀረት ለእንደእኔ አይነቱን አድምጠኝ ማለት መልካም ምግብ አቅርበውለት ፊት የከለከሉት ይመስል ተከፈቸ እንዳዳምጥ አረንደማድረግ ይቆጠራል፣ እና ቢታረም እላለሁ። ለምሳሌ እንደ ፓስተር በቀለ አንተ በለኝ የሚልም ቢመጣም በፍፁም!!!
እርሱም በዕድሜ እኩያቸው ስለሆነ መሰለኝ።😂
ያቀራርበል እንጅ...... ከንቀት አይመስለኝም በቅንነት እንውሰደው
በአሁኑ ሰአት አብዛኞቹ በእድሜ ድሮ አንቱ የምንላቸው ዛሬ አንተ እንድንባል እንፈልጋለን በተለይ ውጭ ሀገር የምንኖር አንቱታን እንደማንወድ እኔ በሚገባ አስተውያለሁ:: ምናልባት ይሄ የባህል ሺፍት ይሆን? አንተ መባልን ለሚፈልግ ብንቀበለውስ ችግር ይፈጥር ይሆን?
እና ደስ አለህ?አንተ የእውነት ሐኪም ነኽ?
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለእናንተ ይሁን በጣም መልካም ምስክርነት አስተማሪ ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው ተባረክ
በጣም የምንወዳችሁ በክርስቶስ ቤተሰቦቻችን ርብቅዬና ዶክተር ብርሃን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ እንወዳችኃለን። እናንተ ለቤተክርስቲያናችን በረከቶች ናችሁ።
ኤፌሶን 2:10፤ እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
lemanigatኪያሾው አብይየምትጋብዛቸውሰዎች የህይወት አስተማሪነትአለውህልማችንን እውንለማድረግይጠቅማልእግዛብሔርበአልግሎትህይባርክህበርታ
ተባረኩ ቅዱሳን
እንዴት፡ ደስ፡ ይላል! ብራብ፡ አበላችሁኝ?ብጠማስ፡ አጠጣችሁኝን? ብታረዝስ፡ አለበሳችሁኝን? ከዚህ፡ በላይ፡ አለን? ዶ/ር፡ ብርሃኔ፡ ኪዳኔ፡ ብፁዓን፡ ከተባሉት፡ ናቸው! ማቴ፡ 5:4
በጣም የሚገርም የሕዎት ምስክርነት ነው
Blessed be the Lord who blessed your grandmothers! You have expressed their legacy beautifully-they truly deserve it.
Wonderful,very interesting,God bless you.God bless you interviewer too.
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤
ሁላችንም የአሰተሳሰብ ለውጥ ያሰፈልገናል ከራሰ ይልቅ ለሌላው ማሰብ በጣም ትልቅ ትምህርት አግቼበተታከሁ ተባረኩ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ኢየሱስ ጌታ ነው ወንጌል ይቀጥላል ወንጌል ይቀጥላል ወንጌል ኢየሱስ ነው
❤❤❤ great job
ዶከተር ብርሃኑ ጋር እንድ ቤተክርስቲያን እብረን እምልከናል በጣም ጥሩ ወንድም ነው
በእንተ ሚዲያ ስለየሁት በጣም ደስብሎኛል ሲያትል እሜሪካ ማለቴ ነው ተባረኩ
መልካም የህይወት ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።”
ሮሜ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
- ዮሐንስ 15፥13
እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ።
ኢየሱስ ይመጣል
የኪያ ሾውን በማገኘው አጋጣሚ ሀሉ አዳምጣለሁ ግን በሚድያ ኤቲክስ በእኛም ባህል አንቱታ ዋናው ሆኖ ሳለ፣ በክርስትናም ግብረ ገብነት ለአዳማጩም ሲባል የሚተገበር ነውና ይህን አጥቼአለሁ። ያ እንግዳ በእድሜ በኮሌጅ ደረጃ ወጣት እስካልሆነ ድረስ በግል በመተዋወቅ ምክንት አንቱታን ማስቀረት ለእንደእኔ አይነቱን አድምጠኝ ማለት መልካም ምግብ አቅርበውለት ፊት የከለከሉት ይመስል ተከፈቸ እንዳዳምጥ አረንደማድረግ ይቆጠራል፣ እና ቢታረም እላለሁ። ለምሳሌ እንደ ፓስተር በቀለ አንተ በለኝ የሚልም ቢመጣም በፍፁም!!!
እርሱም በዕድሜ እኩያቸው ስለሆነ መሰለኝ።😂
ያቀራርበል እንጅ...... ከንቀት አይመስለኝም በቅንነት እንውሰደው
በአሁኑ ሰአት አብዛኞቹ በእድሜ ድሮ አንቱ የምንላቸው ዛሬ አንተ እንድንባል እንፈልጋለን በተለይ ውጭ ሀገር የምንኖር አንቱታን እንደማንወድ እኔ በሚገባ አስተውያለሁ:: ምናልባት ይሄ የባህል ሺፍት ይሆን? አንተ መባልን ለሚፈልግ ብንቀበለውስ ችግር ይፈጥር ይሆን?
እና ደስ አለህ?
አንተ የእውነት ሐኪም ነኽ?