Wow! Really nice to know Dear brother Singer Kefa Midekssa. Just I can reiterate " from zero to hero! Just it's like watching a movie. This guy is so smart. You are matured my dear friend. It's a life skill lesson . Bro may the Almighty God bless you abundantly. You really deserve the kingdom of God! Model life, but no one expected from this man at this corrupted church environment. Bro bless you. I will watch it again!🎉
I do not agree with what you said that you go everywhere you are invited to serve; I and one other elder from Houston, called you to serve us; first you said okay, then you asked which church you were supposed to serve and we told you the church that was not the one you used to come (The big Church), then you said, "no, I can not come there". remember, we all are serving the great mission that our Lord has given us, unfortunately, you missed that chance, which was a once in a lifetime opportunity. I hope, you are not the same now, and I apologize for bringing this topic in public and hopefully, you would forgive me.
ዘማሪ ኬፋ በዝማሬህ በጣም ተባርኬለሁ ዝማሬህ ተጽናንቸበታለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አሁንም ዘምር ዝማሬህ ለኔ በግሌ ተባርኬለሁ
ለሚዲያዉ ግን ዬጌታን ፈቃድ ጠይቅ
ባንተ መዝሙር ብዙ ተፅናንተናል ዘመንህ በብዙ ይባረክ
አሪፍ ውይይት❤🎉
ዘማሪ ኬፋ ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል። ዝማሬዎችህ ግሩም ናቸው። ጌታ ይክበር።
ጥሩ ብስለት ላይ ያለህ ይመስለኛል! በአገልግሎትህ ተጠቅሜአለው! ዘመንህ በቤቱ ይለቅ 🙏
ኬፋዬ ጌታ ብርክ ያርግህ
አንተ እንደረዳህኝ በጣም የተጽናናሁበት መዝሙር ነው እኔም ስላለፍኩበት
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኬፋ
ኬፍዬ ተባረክልኝ በጣም ነው የተባረክንብህ ጌታ ዐብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
እኔ እንደዚህ እረጅም አዳምጨአላቅም በጣም ተባርኬለሁ ኬፍ ያቀረብከውም ተባረኩ ወንድሞች በረከቶቻችን ናችሁ👏👏❤️❤️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏
ኬፋ መልካም የግዚአብሔር ሰው ቅንና ት ሁት ወንድም ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ። የልብህን መሻት እግዚአብሔር ያድርግልህ ይስጥህም።
Ecclesiastical media geta yibarkachiwu kefa gilsti yehonewu maninethi des yilal geta yibarkih tebareku
ኬፋዬ በጣም እኮ ትሁት ነህ ይብዛልህ ወንድሜ በዝሙሮችህ ተጽናንቻለሁ
Keber Le Ehzabher Yehune Pastor Kefa Egzabher Yebarkheh Tebarku
አብይ ተባረክ፤ ቅን፤ ትሁት የእግዚአብሄር ሰው:: ኬፋም በጣም አስተማሪና በሳል መልዕክቶችን አስተላልፈሀል፡፡ አዎን እየሱስ ይመጣል፤ ሰውን እንውደድ፡፡ አጠገባችን ያለውን ወንድማችንን ሳንወድ እግዜአብሄርን እንወዳለን ብንል እንዋሻለን ይላል ቃሉ፡፡ ቆንጆ የማጠቃለያ መልዕክት ነው፡፡ ተባረኩ፤ ብዙ፤ ስፉ፤ ለብዙዎች ትረፉ፡፡
ክብር ለእየሱስ ይሁን የኛ አምላክ የእንዴ ገና አምላክ ነዉ ሰዉን ሰዉ የምያደርግ እግዚአብሄር ነዉ❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ
እግዚአብሔር አምላካችን ይባርክህ ተባረክ❤❤❤❤ አንድ ወዳጅ አለኝ ለኔ የሞተልኝ ❤❤❤❤❤❤
ጌታ ትልቅ ነዉ❤❤❤
Nice educational interview
❤❤❤❤❤ኡይ ኬፋ መጋቢ ሆነ ተመስገን ኬፋዬ መዝሙርህን ስሰማው እባዬ ይመጣል ያንተ ሳይመስለኝ ነበር የምሰማው በብዙ ተባረክ
ወንድም አብይ ተባረክ የጠየከውጥያቄ ቁምነገር ያለበት ነበር!ወንድም ኬፋ ቀጥል አትያዝ በማንም ❤በጣም የሚገርም ትህትና የበሰለ ነገር አለህ የድሮ ጴንጤ ያልተበረዘ ያልተቀላቀለ !ዝማሬህ የሚባርክ ነው ግን አሁን በይበልጥ ወድኩት ተባረክ
Kale melelesun be imba nw yesemahut long life blessed
Kefa geta abezito yibarki yewala Terrence siti mesekr behind newu yeteketatelkuti higziabern sel zemenachu yebarek
I used to listen to Kefa's songs a lot when I became protestant. I especially remember አንድ ወዳጅ አለኝ። But all were and are still great. God bless you.
Abiy, you are very kind ❤ You are true ❤️
You are how a Christian talk show host and a person should be ❤
God bless your ministry.
የተወደድህ ወንድማችን አብይ በጻፍከው መጽሐፍህ ላይ የክርስቶስን አካል ፍትሃዊ በሆነ መንገድ በአካሉ ውስጥ ያለውን ጤናማ አስተሳሰብና ቤተሰባዊ ግንኙነት የገለጽክበት መንገድና ሰፊ የልብ ስፋት የተቸረህ እንደሆነ ተገንዝቤያለሁ።በጌታ ስለ ተወደደው ወንድም ካሣ በውይይታችሁ ማንሳታችሁ ደስ የሚያሰኝ ነው።የኬፋ ወንድም የካሣን ታናሽ እህት አግብቶ ሦስት ልጆች በመውለድ ኬፋን የልጆቹ አጎት አድርጎታልና ምናለበት አሁን ላይ በሥጋ ተዛምደናልና ለካሣ መልካሙን ሁሉ እመኝለታለሁ ከቻለና የእግዚአብሔር ጸጋ ደግሞ ከበዛለት ለእርሱም ለቤተሰቡም እጸልያለሁ ማለት ቢችል።ወንድም አብይ አንተ እንደ ሚዲያ ሰው እንዲሁም እንደ አገልጋይ በሰፊ ልብ ወንድም ካሣ በተሰጠው ዘመን ለክርስቶስ አካል ለትውልዱ መልዕክተኛ በመሆን በመስበክ፥ በማስተማርና እንዲሁም በጽሑፍ ብዙ ያበረከተና አሁንም በማገልገል ላይ የሚገኝ ወንድም ሲሆን ለአብነት ያህልም ተከታታይነት ያላቸውን በሚል ርዕስ የሚተላለፉ ጋዜጦችና ስድስት የሚሆኑ መጽሐፍቶችን
የጻፈና ወደፊትም ለህትመት የተዘጋጁና ጊዜ የሚጠብቁ ያለቀላቸው ጽሑፎች ያሉትና በአሁኑ ጊዜም ከተወደዱ ወንድሞቹና እህቶቹ ጋር በመሆን በጉባዔና ዘመኑ ባመቻቸው የቴክኖሎጂ መንገዶች ሁሉ በመጠቀም ከጌታችን የተቀበለውን አገልግሎት በጠራው ጌታ ፊት በታማኝነት እያገለገለ ይገኛል።
ወንድም አብይ ለምን በሕይወት ያለውን ወንድማችንን እራሱን በአንተ ሚዲያ አቅርበህ በእርሱ ዙሪያ እየተባለ ያለውን እውነታ ሁሉም እንዲያውቁት ብታደርግ።በተረፈ ግን ሁላችንንም ጌታ በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጠን እላለሁ።🙏
ኬፋ እንደዚህ አይመስለኝም ነበር ጌታ ይባርክህ።ከአንተ ለአሁን ትውልድ ከአንተ ቢማሩ
ስለ አንድ የስህተት ትምህርት አስተማሪ ስትናገሩ በዚህ ትምህርት ምክንያት የፈረሱ ህብረቶች እና ከእምነት የወጡ የትም ቸርች መሄድ ያልቻሉ ወንድሞቻችን አሉ እኛ ግን ቀድመን ወሬውን ሰምተን እግዚአብሔር ተጠንቅቆልን ራቅናቸው በድብቅ ነበር የሚማሩት ግን አንድ ቀን ብንሄድ ሰይጣን እየጮኸ የለም የሚል ትምህርት ሰማን በጣም ሰለምንዋደድ አላስቻለኝም ተነስቼ ጉባኤው ላይ ከእግዚአብሔር ቃል በመጥቀስ ተናገርኳቸው ሌላም ሰው እንዲሁ ከዛ ቀን በኋላ እኛም ተለይተናቸው ሌላ ህበረት ሄድን ግን በጣም ነው በወቅቱ መቃወስ የደረሰብን ህብረቱም ፈረሰ። ግን ይህ ነገር እኮ ይህንን ትምህርት አሁንም እያስተማሩ ከሆነ አደጋ ነወ። ትተውትም ከሆነ በግልጽ ሲከተሉአቸው ለነበሩ ሰዎች መሳሳታቸውን ገልጸው ንስሃ ቢደረግ መልካም ነው። ተባረኩ
ወንድሜ ኬፋ ሰሞኑን ያንተን ዝማሬዎች ደጋግሜ እየሰማሁ ባለሁበት ወቅት አንተ ደግሞ በተለያዮ ሚዲያዎች የሰጠሀቸውን ቃለ-መጠይቆች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ተለቀው የማድመጥ እድሎች አገኘሁ::
እግዚእእብሔር በሰጠህ የዝማሬ ፀጋ በጣም ተባርኬበታለሁ:: ይገርምሀል ኣብዛኛውን ዝማሬዎችህን እያደመጥኳቸው ያንተ ዝማሬዎች መሆናቸውን ግን ኣላውቅም ነበር::
በተለይ " ኣንድ ወዳጅ አለኝ" የሚለውን ዝማሬ ያለእንባ ልስማው አልችልም:: እጅግ ነፍሴን እና መንፈሴን የሚገለባብጥ ዝማሬ ነው:: ሌሎቹም ድንቅ ዝማሬዎች ናቸው ::
ከእዚህ ሁሉ በላይ ግን እንድ ነገር መናገር / መጠየቅ እፈልጋልሁኝ::
ከዚህ ቀደም ማለትም ከሶስትና አራት አመት በፊት ታቀርብ በነበረው " የልብ ለልብ" ዝግጅትህ ላይ እንደ ኣድማጭ ተመልካች የምታቀርባቸውን እንግዶችቃለ መጠይቅ ስታደርግ ቢስተካከሉ ወይም ብታርማቸው ጥሩ ይሆናሉ ብዬ የማስባቸውን ነገሮች አስተያየት ደጋግሜ እሰጥህ ነበር:: ነገር ግን ወይ የእኔ እይታ አልያም ያንተ አስተያየት ያለመመልከት ጉዳይ ይሆንነገሮቹ በሚቀጥለውም ዝግጅትህ ላይ ሳይስእተካከሉ አያቸው ነበር:: በመሆኑም ምንም እንኳ የምታቀርባቸውን ዝግጅቶች መመልከቴን ባላቆምም ; በዝግጅቶችህ ላይ የምሰጠው አስተያየት ግን ከቀን ወደቀን አሉታዊ እየሆኑ ይሔዱ ጀመር:: በመጨረሻም ይህንን ማድረግ ተገቢ አለመሆኑን ስረዳ ዝግጅቶችህን መመልክእት አቆምኩ:: አሁን ላይ ሳስተውለው your podcast content was really positive & constructive, although the way you interviewed your guests could use some improvement. Nonetheless, It was great work!
ወደተሳሁበት ነጥብስመለስ በክርስቶስ እህትህ እንደመሆኔ መጠን በፍቅርና በመልካም ንግግር እርማት ናቸው ብዬ ያልኳቸውን ነገሮች እንደሚገባ በትህትና እስከመጨረሻው ድረስ ባለማድረጌ ልብህን ካሳዘኑት ሰዎች መሀል አንዷ ነኝና እባክህን ይቅርታ አድርግልኝ?
በእውነት ከልቤ ይቅርታ እጠይቅሀለሁኝ::
በተረፈ እግዚአብሔር በበለጠ የዝማሬ ፀጋ እንዲባርክህ ; በጤና በልብ ሰላምና ከፍ ባለ የአገልግሎት
በረከት እንዲባርክህ ፍፅም እመኝልሀለሁ!!
keffa. and Abiy. Bleesed brothers
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KEFA MIDEKSA.
ተባረክ በብዙ❤❤❤❤
Dear Ecclesia media host thank you 🙏
ተባረኩ❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኬፋዬ አንድ ወዳጅ አለኝ ለኔ የሞተልኚ የሚለው መዝሙር የሁሉም ወይም የአለም ታሪክ ስለሆነ ተተርጉሞ ለአለም ቢደርስ
ኬፋ እንዲሁ መልካም ሰው ነው ሌላ ምለው የለም !!!
ኢየሱስ ይመጣል
ስራዎችንማ አስከብር ያለምንም ርህራሄ ካንተ ከወጣ ለልጆችህ ነው መሆን ያለበት!!!!
Blessed ❤❤❤🙏🙏🙏
May God bless both of you
Kefa chewa zemari newu tebarek bro yemetabetin yemiyaweq yemihedebetin yaweqal❤❤❤❤❤❤
ተባረኩልን ❤❤❤
ከተወሰኑ አመት በፊት እግዚአብሔርን በጥያቄ ብዛት?? እግዚአብሔር ሆይ ለምን የሄ የለም ??;ለምን እነደዛ?የለም ??
ከዛ ከረጅም ጎዜ በፊት የሰማሁት የኬፋ ዝማሬ 🙏🙏😍
አንድ ወዳጅ ::አንድ ወዳጅ አለኝ
ለኔ ,,:::,,,,,,,,,,.......
ከዛ ወድህ እነደዛ አዬነት ጥያቄ ከውስጤ ጠፋ ::🙏🙏🙏
ተባረክ ኬፋ;እንድሁም አብይ
እናቶቻችን ድንቅ ንግግር ነው ... ኬፋዬ ... አንድ ጉባኤ ... ወንድምና እህት ነው ያለህ ...? ይገርማል እግዚአብሔር ይባርካችሁ አቦ ጋሽ ሚደቅሳን እግዚአብሔር ይባርካቸው !!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እምባ እያለኝ ነዉ የሰማሁት እዉነት ነዉ መርዝ ጥቶ ሌላዉ እንዴሞት መጠበቅ ነዉ ተባረኩ።
Tbarki btam konjo meskrent new
Kefaye enwedihal❤
Wow!
Really nice to know Dear brother Singer Kefa Midekssa. Just I can reiterate " from zero to hero!
Just it's like watching a movie. This guy is so smart. You are matured my dear friend. It's a life skill lesson .
Bro may the Almighty God bless you abundantly.
You really deserve the kingdom of God!
Model life, but no one expected from this man at this corrupted church environment.
Bro bless you.
I will watch it again!🎉
❤❤❤ኬፋ ሳሚ የጋሼ የተሻወርቅ ልጅ የተባረኩ አባት እና እናት ያሳደጋቸው ቤተሠብ ልጆች ናቸው የተባረከ ቤተሠብ እና የትልቅ ሰው ልጅ ሁሌም ትልቅ ነው ተባረኩ ስለንጹህ ትህትናችሁ❤❤❤
blessed!
በጣም ጥሩ የህይወት እና የአገልግሎት ምስክርነት ነበር። ከሂውስተን ረጅም የፃፈው የኬፋን ሳይሆን የራሱን ማንነት ነው ያሳየን ደውሎ ምክንያት ጠይቆ መጨረስ ሲችል ፋይል ይዞ ቀን መጠበቅ አይይ.. …
Bless you 🙏
ጥሩ ውይይት ነዉ🙏 በርቱልን❤
Awesome and innocent interview ❤❤
God bless all ❤❤❤❤❤❤❤❤
awtaru telik sew 🙏🙏🙏
Beautiful studio 😍
Awotarun akireblne abye ebakhe
Selotyee betame ewdschalu bauen alschlen Temsgen❤
ኬፍዬ ቁጥር 1 እና 2 አልበምህን የት ማግኘት እችላለዉ!? በጣም ነው የምወድክ, መዝሙሮችህን ባርከውኛል።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ኬፋዬ ሀዘንህንም ህመምህንም ድብቅ አርገህ ትክክል ነው ወይ ለምንወድህ ?? ስታወራ እራሱ ያስፈራል .... እንካን እግዚአብሔር ፈወሰህ....!! ስለ ወንድምህ ሞት እግዚአብሔር ያፅናናህ ...!! መላ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርክ ...!
የሰውም የእግ/ር ወዳጅ እንሆን ትልቅ አባባል
አብይ በጣም አወድሃለው ያንተን ዝግጅት ከጀመርኩ እስከ መጨረሻ ነው የምከታተለው:: ከፋዬ በጣም ደስ ትላለህ:: አቢ አንድ ቀን ሥራ ቦታየ (Queens College) ድርስ በመኪናህ አድርሰህኛል አታስታውስ ይሆናል::( አሁን ውጭ ነው የምኖረው:: )
❤❤❤❤❤❤❤
👉🏽ዘማሪነት ብዙም ትርፍ የለውም ስለዚህ መጋቢ ሆነህ እራስህን መመገብ‼️ብቻ ፈጣሪ ይፍረድ ፣ ለመሆኑ ቸርች ከከፈቱ በሗላ ለማን ይሆን የሚያወርሱት⁉️⁉️
አብይ ተባረክ
አብይ ግሩም ቃለመጠይቅ ነው።
ዘማሪ ከፋ እኔ እግዚአብሔር ብርሃንም ጨለማም ነው ካለበት 1989 ዓም ላይ አቆምኩኝ
ውይ ኬፋ በፌስታል ታስረው የተቀመጡት መዝሙሮች ይታተም እባክክን
1:21:57 መዝሙሩ የአንተ አይደለም ለጌታ ከጌታ ነው
ከነርሱ ወስደህ
መልሰህ መጫን ትችላለህ
ገንዘብን በሚመለከት ያለህ ይበቃሃል
Let it go
54:39 😢😭😭😭❤❤❤
WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኬፋ፤ መቅዲሳ መዝሙሩ ጣንካሬው አበርትቶኛል! አንድ ጊዜ ግን ልቤን ሰበረው! ጉዳዩ ኦርቶዶክስ ስታለች በሚል ትችት ሲቀርብ፤ በአደባባይ ፍርሃቱን አሳየ! ለኔ ክህደት ነው!
How many times you have been in different shows
ኬፋዬ ምነው ሆድ ባሰህ! ጠላትህን!!
🎉🎉🎉❤❤❤😮😮😮😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
1 qebele new 1 beteseb ?
የዘማሪያን መድረሻው ፓስተርነት ሆነ ወይ ? 😂😂😂
መሆንም አለበት !!!
Ye Geta emoji yante fekad lehon ayichelim
I do not agree with what you said that you go everywhere you are invited to serve; I and one other elder from Houston, called you to serve us; first you said okay, then you asked which church you were supposed to serve and we told you the church that was not the one you used to come (The big Church), then you said, "no, I can not come there". remember, we all are serving the great mission that our Lord has given us, unfortunately, you missed that chance, which was a once in a lifetime opportunity. I hope, you are not the same now, and I apologize for bringing this topic in public and hopefully, you would forgive me.
አይ ኬፋም መጋቢ ሆነ😂 ምን ይሆን የሚመግቡት ?ዘማሪዎቹ ሁሉ በሰልፍ መጋቢ የሆኑት🤔🤔 ያሳዝናል
❤❤❤ባለጌ ምቀኛ
@@thionlema7724ስድብን ምን አመጣው???
Yemagaben tirgume betawork tiyaka .ayehonbhem lemanghawom .yemimagebute ye eg/er kale naw
ይሄ አለማስተዋል ነው! እግዚአብሔር ብዙ ያስተማረውን በሂወትም ያሰለጠነውን ሰው እንዲህ ማንጎጠጥ ስንፍና መናገር ተገቢ አደለም!!! በሙሴ ላይ የተናገሩትን አስብ ንስህ ግባ ፍርድን እና ንቀትን በላይህ ላይ አትጥራ!!!
ቃል
ተባረኩልኝ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤