#ሌላ_መልዕክት_የለህም_ይሉኛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

Комментарии • 115

  • @SelamYeshiwas
    @SelamYeshiwas Месяц назад +41

    ትጅዪ የምትጠይቂው ሰው የዘመናችን ጳውሎስ ነዉ ጌታ ይባርክልን።

  • @kiflewondimu1973
    @kiflewondimu1973 Месяц назад +26

    የእዉነቴን ይነግርሃለሁ ነብይ ጥሌ እኔ ስለ አንተና ስለ ነብይ ዘኔ ሳልፀልይ አልተኛም። አይዞህ መበርታት አለብህ ጌታ ደግሞ ሁሌም ከአንተ ጋር አለ።

    • @AmanAba112
      @AmanAba112 Месяц назад +1

      ወንድሜ ስለ አንተም ጌታ ክብሩን ይውሰድ ስለ ሌሎች መማለድ ትልቅ መባረክ ነውና በርታ

    • @KidistAbera-sp2rv
      @KidistAbera-sp2rv Месяц назад +1

      Blessing

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Месяц назад +23

    ዛሬም ኢየሱስ ነገም ኢየሱስ ለዘለአለም ኢየሱስ❤❤❤

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Месяц назад +21

    ነብይ የሚለውን መጀመሪያ ባየሁ ጊዜ ብዙም ልሰማው አልተነሳሳሁም ነበር ግን እስኪ ልሰማው ብዬ ስሰማው ግን ከዚያች ቀን ጀምሮ እሱን አለመስማት አልቻልኩም ቲጂዬ እንዳልሽው እየሱስን በትክክል የሚገልጠው የሚወደው ሆኖ ስላገኘሁት እጅግ በፍቅር ነው የማዳምጠው ተባረክልኝ በብዙ 🙏🙏🙏

  • @tesfayeseyoum3041
    @tesfayeseyoum3041 Месяц назад +1

    ክርስቶስን በብዙ እያሳየን ያለ የዘመናችን ጳውሎስ ነው ጥሌ.....

  • @hanamarew
    @hanamarew Месяц назад +17

    ነቢይ የሚለውን ስም አታሰማኝ ብየ ጆሮየን ይዤ ስሄድ ለካስ እንዳንተ አይነትም ነቢይ አለ። ኢየሱስን እየሰበከን ኢየሱስን ለማየት ናፍቀናል። አንተ ብሩክ ነህ። ❤🎉
    ቲጂየ በርቺልኝ ያባቴ ልጅ። ጌታችን ይመጣልናል።🎉❤

  • @Yididiya-tf9nt
    @Yididiya-tf9nt 21 день назад

    Ahun demo eyesusn miwed tiwuld eyemexa new !!Amen ewunet new be guada miyabeslachew kiretawoch alut be Eliyas zemen alugn enadale bezi zemenim alew❤❤❤❤

  • @SamayawiHasab.ሰማያዊሃሳብ
    @SamayawiHasab.ሰማያዊሃሳብ Месяц назад +7

    መፃሕፍት ሁሉ ስለ ኢየሱስ ይናገራሉ ፣ የሰባኪው ስራም ከቅዱስ ቃሉ ለአድማጭ ኢየሱስን ማሳየት ነው። ጥሌ፣ ዘመንህ ኢየሱስን በመስበክ ይለቅ❤❤

  • @befekadukidane96
    @befekadukidane96 29 дней назад +1

    ቲጂ አንቺን የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ፡፡ በዋነኛነት ሕይወትን ግብ አድርገው በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰሩ እንዳንቺ ያሉ ሰዎች ብዙ ሰው እየጠቀሙ እንደሆነ ማወቅሽ በስራሽ እና አገልግሎትሽ ላይ እንድትበርቺ ያደርግሻል ብዬ አስባለሁ፡፡ በጥንቃቄ ስለምታቀርቢያቸው ሰዎች ጌታ ይባረክ

  • @amsalemulatu7920
    @amsalemulatu7920 Месяц назад +3

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @yezlalemmeheret777
    @yezlalemmeheret777 Месяц назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ ❤🙏👍

  • @HaileyesusTadesseofficial
    @HaileyesusTadesseofficial Месяц назад +1

    ተባረክ የእግዚአብሔር ጥሌ❤

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m Месяц назад +3

    ጌታ ይባረክ ብዙ ነብያቶች የተቀብ አሉን ነብይ እዩ እዲሁም ዮናታን ዘኔ ሌሎችም አሉ ልክ እዳተ ጌታ የቀባቸው አገሬ ታድላለች ስለናተ ጌታ ይባረክ

  • @MebiratuGetu
    @MebiratuGetu Месяц назад +1

    ነቢይ ጥለዬ በእውነት የእግዚአብሔር ሰዉ ነው ጌታ ይባረክ እንወድሃለን 🎉

  • @aidanigatu8266
    @aidanigatu8266 Месяц назад +9

    እየሱሰ እየሱሰ አሁንም እየሱሰ ሀሌም እየሱሰ

  • @birhan3282
    @birhan3282 Месяц назад +8

    እዉነት ብለሃል ቃሉም እንዲህ ይላል
    “እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።”
    - ሐዋርያት 6፥4

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 Месяц назад +3

    የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ጥላሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ቲጂዬ ተባረኪ

  • @miretabayenehe8600
    @miretabayenehe8600 Месяц назад +6

    ሁሌም ስጠረ የምጠፍጠኝ ስም ኢየሱሲ ህይዎት የገኛንበት ስም ክብር ለስሙ ይሁን

  • @Jesusyadinal1234
    @Jesusyadinal1234 Месяц назад +2

    ተባረክ

  • @MahderNigusse
    @MahderNigusse 29 дней назад

    ተባረኪ የኔ እህት ይብዛልሽ🤚

  • @birhan3282
    @birhan3282 Месяц назад +59

    አንድ ሀብታም ሰው ጌታን ፈልጎ አንድ ቤተክርስቲያን ሄደ አሉ በሃላ ሰባኪው ሲሰብክ ሰማና አይ ይሄንንማ ደርሸበታሁ ብሎ ሄደ አሉ። አለም የሌላት የማትሠጠውም ኢየሱስ ነው አንተም ሰው ለተባለው ሁሉ የሚያስፈልገው እርሱ ብቻ እና ብቻ ነው በርታ እንዳያደልጥህ ጽና

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Месяц назад

    Wow great teacher be blessed

  • @Gatenashkedebe
    @Gatenashkedebe Месяц назад +3

    እንዴት እንደማከብሬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ 💞💞💞

  • @ermiaskibrom2366
    @ermiaskibrom2366 Месяц назад

    4 እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።
    ሐዋ 6-4

  • @MekdesTesfaye-u8787
    @MekdesTesfaye-u8787 Месяц назад +3

    በዘመናችን ሁሉ ኢየሱስ ይሰበክ

  • @WounishetBireda
    @WounishetBireda Месяц назад

    ❤ነብይ ክርስቶስ ን የሚያሳይ ነው ስለዚህ ትክክለኛ ነብይ ነህ እስከ ፍጻሜው ጌታ ይረዳህ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Месяц назад +3

    ቤቲዬ በጣም የምወደውን ሰው ነው ያመጣሽው ተባረኩልኝ እህቴና ወንድሜ 🙏🙏ነብይ ጥሌን በጣም እወደዋለሁ ተባረክ 🙏

  • @WounishetBireda
    @WounishetBireda Месяц назад

    ትክክለኛ ነብይ ነህ ጥልዬ ሰሞኑ ልጄ ተቀደነ ደ ሱበሚል እርእስ ያስተማርከው በጣም

  • @fikirtedemlew1150
    @fikirtedemlew1150 Месяц назад +1

    እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳህ እና ታግለህ አሸነፍክ

  • @eneyetesfaye9814
    @eneyetesfaye9814 Месяц назад

    እንቺ የተባረክሽ እህታችን እግዚአብሔር የባርክሽ በጣም የተወደደ የእግዚአብሔር ሰዉ ጋብዘሽ ብዙ ተማርኩኝ ተባረኩኝ ደስ ብሎኛል ተባረኩ ለበረከት ሁኑ❤❤

  • @gelanagudeta3088
    @gelanagudeta3088 Месяц назад

    ❤በወሳኝ ግዜ ወሳኝ ሰውነው ይዜሽ የመጣሸው ቲጂ ተባረኪ❤

  • @rahelshiferaw-ju9nj
    @rahelshiferaw-ju9nj Месяц назад +2

    ጥሌ ተባረክ ጌታ ይርዳህ

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana Месяц назад +2

    ተባረኩ,ሁለታችሁም,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ

  • @almazshifaw6702
    @almazshifaw6702 Месяц назад

    ሁልግዜ እንደምለው ኢየሱስን ስጠማ ነፍሴ ኢየሱስ ኢየሱስ ስትል ጥሜን ቁርጥ የሚያደርግልኝ ያልደፈረሰ ኩልል ብሎ የጠራ የህይወት ውሀ ኢየሱስን ያጠጣኝ ደግሜ ደግሜ የምሰማው የተባረከ አገልጋይ ነብይ የሚለውን ስም መጥኖ የተገኘ ብዙዎች እንደሚሉት የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ሁሌ እንደምለው እንኳን የዘመኔ አገልጋይ ሆንክ ገና ልጆቼ ይሰሙሀል ልጆቼ እንዲሰሙህና ኢየሱስ በልባቸው እንዲሳል እናፍቃለሁ ስብከት ጥም ቆራጭ ብቻ አይደለም እንደገና በብዙ ያስጠማል እሱ እኮ ኢየሱስን አይሰብከውም ይተርከዋል!ኢየሱስ እያልክ ትውልድ እየሰማህ ዘመንህ ይጠቅለል!

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 Месяц назад +3

    ኦ ድንቅ ሰው

  • @DanielBayou-i3q
    @DanielBayou-i3q Месяц назад +1

    Thank you, TE, for hosting Brother Tilhun! I've recently started watching his videos, and I am truly impressed by the way he shares the word of God. We need more passionate individuals like him who center their message on Jesus. This is exactly why we're here-to confidently spread this powerful message.

  • @MaryeeMaryee
    @MaryeeMaryee Месяц назад

    Yemayselech eres😊 endezi aynet twld geta abzto ysten mekeru bzu new serategnoch tkitoch nachew serategnoch endichemerlachu abztachu selyu geta yabzan. amen

  • @selamyona8444
    @selamyona8444 Месяц назад

    God, he’s got Shepherd as soon as I hear the word of God in his mouth I can hear God he talked to as God bless we have to pray for hem God he can give hem to pass what ever circumstance and can give as more like him who can feed us word of God

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Месяц назад

    ኢየሱስ ለዘላለም ብቻውን ጌታ ነው

  • @eliasshibru7241
    @eliasshibru7241 Месяц назад

    ክርስቶስና ክርስቶስ ብቻ

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Месяц назад +1

    My God bless you prophet tele and Tigiye love you both ❤❤❤❤❤

  • @elizabethkassahun1368
    @elizabethkassahun1368 Месяц назад +2

    Wdu prophet birkkkkkkk belln bizu atrfenbhal yibzalh eyesus gar astegtehgnal tigiye anchim tebarekiln !! Eyesus bicha ❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Месяц назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 Месяц назад

    Apostle tile God bless u, when I hear ur messages I always remember Apostle Paul. U r preaching what this generation exactly need. Be blessed . Tg God bless u, you always bring good people to ur media .

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 Месяц назад +1

    God bless you 2❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Месяц назад

    Geta yebarkh ❤ehtachen tebarki❤

  • @Wosenyelesh-ub4tk
    @Wosenyelesh-ub4tk Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃቹ❤❤

  • @GamadeDesale
    @GamadeDesale Месяц назад

    Waw Tigi betam Geta Yesus yemiwedew hagalgay new wedimachin pastor Tilahun Geta Yesus zemenun , betesebu yibarek ❤❤❤

  • @mulusemagnwbenh3310
    @mulusemagnwbenh3310 Месяц назад

    የአግዚአብሔር ሰዉ ተባረክልኝ❤❤❤❤

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 Месяц назад

    በጣም ነው ምናመሰግነው እስካሁን በወንጌል የማይሸቃ ቅጡ አገልጋዮችን ነው ምታቀርብልን እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ

  • @mululisanework2095
    @mululisanework2095 Месяц назад

    Tiji, It is Excellent channel and I have found a lot of comfort through your interviews of men and women of God

  • @AderneyAkalu
    @AderneyAkalu Месяц назад

    What amazing revelation !!!

  • @michaleaberham8021
    @michaleaberham8021 Месяц назад +1

    www teg betam yetbark sew New yemttykwe tebarkuuuu

  • @AderneyAkalu
    @AderneyAkalu Месяц назад

    What amazing preacher

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Месяц назад

    GBU more and more ❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክ❤

  • @SantaForChrist
    @SantaForChrist Месяц назад

    ቲጂዬ የኔ እናት እናመስግናለን

  • @LidsyJohn
    @LidsyJohn Месяц назад

    Well ጥልዬ🫂🫂🫂🫂🫂💺💺💺💺💺💺💪💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️♥️

  • @MarkiyaEshetu
    @MarkiyaEshetu Месяц назад

    Betigaw liy tigawen yechmerlhe❤❤

  • @NewJourney-k5j
    @NewJourney-k5j Месяц назад

    Shortly,This all about free internet and social media impact. It's affect the whole world also impact on the churchs. So, social media is generational weapon. We should use wisely as a Christian🙏

  • @PeterGorge-tu7ov
    @PeterGorge-tu7ov Месяц назад

    የዮሐንስ ወንጌል 17፤3
    17፤3 እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
    JESUS IS LORS
    JESUS IS LOVE
    GLOYE TO JESUS
    BLESS IN JESUS NAME Prophet

    • @BaslealBezabih
      @BaslealBezabih Месяц назад

      Say lord not lors but your comment is good

  • @MamaUaq-fc1vs
    @MamaUaq-fc1vs Месяц назад

    ትጂዬዬዬ አንደኛ ነሽ

  • @melesesheka2822
    @melesesheka2822 Месяц назад

    Tiguye betaam new minwodish sile tilem getan ijig arige ibarikewalehu, ketechalelish ketay dawit fassilin akirbilin🙏

  • @aidanigatu8266
    @aidanigatu8266 Месяц назад +1

    ታዲያ ሌላ ምን ይነገር ከየሱሰ ውጭ ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ሌላው ትምህርትህ ሰለ ጻውሎሰ ሰትሰብክ in person የማውቀው ይመሰለኛል ፀጋ ይጨመርልህ ሰለ አንተ ጌታን አመሰግናለው

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 Месяц назад

    Wow 😊😊😊 geta zemenachun yibark

  • @yalewadugna3278
    @yalewadugna3278 Месяц назад

    Tbaureku

  • @demekedessie
    @demekedessie Месяц назад

    ❤❤❤Tilye❤❤❤❤

  • @tihitinatemesgen5601
    @tihitinatemesgen5601 Месяц назад

    Waw

  • @yaredkabeto4527
    @yaredkabeto4527 Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 Месяц назад

    Tiliye biruki sew

  • @EyaelYeneneh
    @EyaelYeneneh Месяц назад

    ❤❤
    ❤❤❤

  • @babyeshetu1965
    @babyeshetu1965 Месяц назад

    ቸርች አስመሰልሽው ደና ጥያቄ ጥይቅ።አበት እውቀት አልባ ቸህትና

  • @LukaBmsl
    @LukaBmsl Месяц назад

    ቲጂዬ በቀጣይ ነብይ መስፍን ንጉሴን ጋብዥልን plsssss😢

  • @Elias-s8c
    @Elias-s8c Месяц назад

    Eyesus

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 21 день назад

    ጥልዬ የ ተሰቀለዉን ኢየሱስ ብቻ ነጋሪ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Месяц назад +3

    ወንጌል ስለ ልጁ ነው ሮሜ 1:1_3 ሌላ ርዕስ አያስፈልግም ።

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 Месяц назад

    ❤❤❤......

  • @AfeworkBekele-f8f
    @AfeworkBekele-f8f Месяц назад

    Tg ነብይ ጥሌን ሰላቀረብሽው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @kalkidandeneke1253
    @kalkidandeneke1253 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Месяц назад +2

    እዉነት ነዉ ነብይ ጥላሁን በሱ ቸርች ሁለት ነገር ተደረገ ተብሎ ማመን አቃተኝ 1ኛ፣ የጌታ እራት አትወስጅም ካልተጠመቅሽ ተባለች 2ኛ በልሳን ካልተናገርን ክርስቲያን እንዳልሆንን ይሄን እንዴት ያየዋል ጠይቂልኝ የሰማሁት ከቤተሰቤ ስለሆነ የሚታመን ነዉ ያሰዉ እቤቱ ቁጭ ብሎል ። እኛ ጌታን ሰንቀበል በመንፈስ ቅዱስ ታትመናል አይደል እንዴ ❓❓❓መንፈሰ ቅዱስ ሙላትና በልሳን መናገር ለአገልግሎት እንደሆነ ነዉ ። እባክሽ ጠይቂልኝ ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 Месяц назад +2

      ካልተጠመቁ በሌሎችም ቸርቾች የጌታ ራት አይወሰድም፡ ምክንያቱም በመጀመሪያ
      (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 11)
      ----------
      27፤ ስለዚህ ሳይገባው ይህን እንጀራ የበላ ወይም የጌታን ጽዋ የጠጣ ሁሉ የጌታ ሥጋና ደም ዕዳ አለበት።
      28፤ ሰው ግን ራሱን ይፈትን፥ እንዲሁም ከእንጀራው ይብላ ከጽዋውም ይጠጣ፤
      29፤ ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላልና፥ ይጠጣልምና። ራት ምንነት መረዳት አለበት፡

    • @maranatha1308
      @maranatha1308 Месяц назад +1

      ​@@danieleyu6832አዎ እኛ ቸርችም ያልተጠመቀ ሰው አይወስድም። ይመስለኛል የሁሉም ቸርች doctrine ይለያያል ለዛ ይሆናል።

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 Месяц назад

      ቲጂዬ አሁንም እግዚአብሔር ለጌድዮን በጉልበትህ ሂድ ያለው ፀልይ ማለቱ አይደለም።

  • @theeditoraddis5780
    @theeditoraddis5780 Месяц назад

    Huli gize eyesus ke eyesusu wuch min tarik alen tile eyesus yibrik zemen betesebih hule be geta demi yishefenu

  • @mululisanework2095
    @mululisanework2095 Месяц назад

    I would like to refer to Gedeon's case in the verse that you mentioned about Gedeon : Judges 6 አማ - መሣፍንት
    14: እግዚአብሔርም ወደ እርሱ ዘወር ብሎ፦ በዚህ በጕልበትህ ሂድ፥ እስራኤልንም ከምድያም እጅ አድን፤ እነሆ፥ ልኬሃለሁ፡ አለው።Judges 6 KJV - መሣፍንት
    14: And the LORD looked upon him, and said, Go in this thy might, and thou shalt save Israel from the hand of the Midianites: have not I sent thee? Minalbat this has caused the confusion

  • @Ela-p8o
    @Ela-p8o Месяц назад

    Tg Egizabiher anchinm Engidashin nebiy tile tebarekulign mulu video ebakish yelekekilen

  • @richmanmessi628
    @richmanmessi628 Месяц назад

    እኔ ግን ቃለመጠየቅሽ ይመቸኛል ጌታ ይባርክህሽ ግን ግን እለባበስሽ ግን ለአይን ጥሩ አይደለም እስታሊሽ ሊሆን ይችላል ለቃለመጠይ ግን ምቾት አይሰጥም ቢታረም ባይ ነኝ ይቅርታ ግን

    • @yordanosghebre4961
      @yordanosghebre4961 Месяц назад +2

      ታድያ እንዴት ትልበስ?ብርድ ልብስ ትልበስ?🤔

    • @richmanmessi628
      @richmanmessi628 Месяц назад

      @yordanosghebre4961 አመለከተኝም

    • @richmanmessi628
      @richmanmessi628 Месяц назад

      @yordanosghebre4961 አመለከተኝም

    • @richmanmessi628
      @richmanmessi628 Месяц назад

      @yordanosghebre4961 አመለከተኝም

    • @LukaBmsl
      @LukaBmsl Месяц назад

      ከዚህ በላይ ምን ትሆን ሆ

  • @BETHELIHEMBiru-ir4tq
    @BETHELIHEMBiru-ir4tq Месяц назад

    ነብይ ማለት ስለኢየሱስ የሚናገር ነዉ

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 Месяц назад

    ፓስተር አማረን ከአዲስ አበባ ወንድም ዳዊትን ከጂማ ብታቀርቢ ጥሩ ነው እላለሁ

  • @bereketmengesha-x7m
    @bereketmengesha-x7m Месяц назад

    Sinti gud alee😅

  • @MarkiyaEshetu
    @MarkiyaEshetu Месяц назад

    Er beysuse sem lela sbket aynuerhe eyam end Addis erhbachen aderghewal lela sebekt ayenuehe!!!!!@

  • @St.mic2786
    @St.mic2786 Месяц назад +1

    እናንተ መናፍቃን እስከመቼ በክርስቶስ ስም ትነግዳላችሁ ?? ክርስቶስ እንደ ሰው የሚታለል ይመስላችዋል እንዴ ?? ደቡቦችማ የኛ እየሱስ እዩ ጩፋ ነው ማለት ጀምረዋል !!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 19 дней назад

    ለሰው ልጆች ሁሉ የምሰባከው ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ አገልጋይ ስያደረግ አንድን ሰው ስለ እርሱ እንድሰብክና እደስተምር ነው ነገር ግን አንደንዶች ለረሳቾ ስሉ ከጠረቾው ኢየሱስ ወደ ሌላ ስብከት ትምህርት ውስጥ ይገባሉ ነገር ግን ለእያንዳዱ እንዴዬ ሥራ ይሰጣቾሃል ኢየሱስ አንተ ግን ስለ ኢየሱስ አስተምር ስባክ ቲጂ የተባረኪሽ ልዩ ሰውን ስለቀረቢሽ እናመሰግናሌን ግን ሰዓቱ ትንሽ ነበረ ወይም ሌላ ቭዶ አላታላቃቀም?

  • @NuBunatetu-hx4ny
    @NuBunatetu-hx4ny Месяц назад

    pastor God bless you but Please አብዛኛው ሰባክ ስጀምር ልክ እንዳንተ ስብከቱ እየሱስ ነበር finally ግን በጣም ታወቅን ስሉ ዘይት ሽያጭና ፎቶቸውን church ውስጥ መስቀል ጀመሩ pastor ብትችል ከድሮ ቸርቾች ጋር ብታገለግል ጥሩ ነበር ----ብቻ ጌታ ይርዳህ::

  • @meselumuleta626
    @meselumuleta626 Месяц назад

    እውነት በጉልበትህ ሂድ የሚለው ነው እንድንፀልይ የሚያደርገን?

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад

    ruclips.net/video/IwD22cCf3VA/видео.htmlsi=Ila30XMmo2095BhJ

  • @voiceforthevoiceless-1
    @voiceforthevoiceless-1 Месяц назад

    ነብይ እያላችሁ ሸቅጣችሁ ወንጌሉን አግፋፋችሁ። የዛሬ ሰላሳ አመት ነብይ ተብሎ የሚጠራ በአገራችን አልነበረም።

  • @birhan3282
    @birhan3282 Месяц назад

    አሁንም ሌላ መልእክት አይገኝብህም
    በጳውሎስም የተገኘበት
    ሐዋርያት 25
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ ከሳሾቹም በቆሙ ጊዜ እኔ ያሰብሁትን ክፉ ነገር ክስ ምንም አላመጡበትም፤
    ¹⁹ ነገር ግን ስለ ገዛ ሃይማኖታቸውና ጳውሎስ፦ ሕያው ነው ስለሚለው ስለ ሞተው ኢየሱስ ስለ ተባለው ከእርሱ ጋር ይከራከሩ ነበር።

  • @HanaWoldemariam
    @HanaWoldemariam Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraNigusse
    @SaraNigusse Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @asterGosaye-yn6wf
    @asterGosaye-yn6wf Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @Tewabemekonen
    @Tewabemekonen 28 дней назад

    ❤❤❤❤❤