Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፀጋና ምህረት ይብዛላችሁ ። thank you 👏
እናንተ ወገኖች ጌታ ይባርካችሁ እባካችሁ የስላሴንም ትምህርት ብታዘጋጁ ብዙወችን ትታደጋላችሁ
እዚው ቻናል ላይ አለ ወደኋላ ያሉትን ፋዬሎች እይ
My brothers am blessed by your teachings all the time ❤❤❤
ጸጋ ይብዛላችሁ ፤ ብሩካን ናችሁ።
Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤
Wow God bless you my brothers!!!
ፀጋው ይብዛላችሁ ።
ዳዊትና ሀብታሙ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረኩ
በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ይባረክህ ደብ
አቦ እናንተን የሰጠን የእውነት አምላክ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም ይባረክ። ሰሞኑን ትልልቅ እሚባሉ ሰባኪያን በ ቲክቶኩ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ላለመነፈቅ ሲጣጣሩ ወንጌሉን ሲበርዙ ሳይ ልቤ ደምቶ ነበር። እውነት አዝኜ ነበር። መመህር ጳውሎስን ጨምሮ። የመዳን መንገድ ረቂቅ ነው መዳን ቀላል አይደለም ፕሮሰስ ነው እያሉ ሰው በመዳኑ ተስፋ ቆርጦ እንደዛማ ከሆነ ለምን ከነትና እንለያለን እያሉ ሃጥያትን እንዲለማመዱ እሚያደርጉ የቲክቶክ ሰባኪዎች ብዙ ናቸው። ይቅር ይበለን።
የተውደዳችሁ የአባቴ ብሩካን በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ።❤
ተባረኩ በቡዙ ከሰራኤል ሀገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ሁሉ ለእግዛብሔር ይሁን አሜን 🙌🙌🙌ቡሩካን ናቸው አሜን ❤️🙌❤️🙌❤️🙌❤️
sile enante getan amsegnalehu timirtu be kalat aygeletsim tsega yibzalachu❤❤❤❤
yes👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪
God bless you!!!!!!!!!!!!
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏
Very impressive biblical answers . May God give us his grace to live according to his word
እግዘአብሔር ይባርከችሁ ባጠም ነው የምወደችሁ ፀጋይብዘለችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነተኛ የትንብት መንፈስ ማለት የምንታነፅበት ትክክለኛ ግልጠት ይህ ነው።
የተባረካችሁ ወንድሞች የበለጠ ጸጋ ይብዛላችሁ!
Be beaucoup tetekimyalwe. Egezeyabhare yibarkachwe.
❤❤❤
ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤
Brothers ❤❤❤❤
ከልቤ እናገራለሁ የማምነውን ኢየሱስ አውቄው እንዳመልከው እንዳምነው በእውነት ቃል ደገፋችሁኝ
Andi ayinat nani
ፉፁም ሰው ፉፁም አምላክ።
it’s eyes opening program i love it ❤️❤️❤️
ጸጋ ለይ ጸጋ የጨመርላችሁ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐📚📚📚📚📚📖🍇📖🍇📖🍇📖🍇📖📖🍇🍇🍇🍇💯✔✔✔✅✅✅✅✅
ዴቭ .....ጎፈሬ ከሆነ አገልጋይ ራቅ😂 ያልካት ነገር ገብታኛለች።
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ተወዳችኋል🙏
Much grace
የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤ 📌በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች ❤❤❤
Thank you ❤❤❤❤
ጸጋው ይብዛላችሁ
wenedem Dawit endet nehe tebarke
ተባረኩ ወንድሞቼ
ወንድሞች ተባረኩ
Stay Blessed
Tebarku
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉
Wendim habtish tinsh dimtsihn bitchemir sira eyesran silemnsema tinsh aysemam ye Dave yisemal.tebareku bezu eyetekmachun nw.
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🙏🙏
😍😍😍😍😍
Tebareku yene tiyake 1 ngr bicha makom akateygn.hatyat alseram sil siga megizat akateygn.gin endet sigan mashenef echilalo?
የጋብቻ ቀለበት ለምንድነው ያላደረከው 🤔
አቤሎ አቡና እናንተ ጋር ያዙት
እንዴት ናችሁ ቅዱሳን አንድ ጥያቄ አለኝ በጣም ግልፅ እንዲሆንልኝ ምፈልገዉ ከነፃ ፍቃድ ጋር ተያይዞ በሮሜ 9:13_18 ያለዉን ሀሳብ ብታብራሩልኝ ተባረኩ
✝️🌹♥️♥️♥️
ይቅርታ ጌታ
መቼ ነው church የምትገቡት? ተባረኩ 🙏🙏🙏
ማቲ 26:26-28 ቆርሶ የሰጣቸውን እንጀራ እንካቹሁ ብሉ ይህ ስጋዬ ነው ፅዋዉንም አንስቶ አመስግኖ ሰታቸው ሁላቹሁ ከእርሱ ጠጡ ስለብዙዋች የሀጢያት ይቅርታ የሚፈሰው የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህንኑ ነው ይላልእዚህ ክፍል ላይ እንጀራውን ነው ስጋዬ ያለው ፅዋውን ደግሞ ደሜ ነው ብላል አንተ ደግሞ አይደለም ብለህ ታስተምራለህ ለዛህ ክፍል መልስህ ብታሳውቀኝ
Selam wendm dawit....bekirbu new getan yetekebelku....yedeninet timirtan eyeteketatelku new...sunday[tasas4] timket alegn gin bezawm yegeta erat ale bilewignal...ena demo ferahu...min ladirg?
Mnm atfra dinaliko ahun bitmot Genet tigebalek.timketu dekemzemur mithon yemitadergawu srat nu
በማርያም ማህጸን በመሰራቱ እስራአላዊ ነው ሌላ እንዲሁ ማለት ምን ማለት ነው እማንተንትነው፡ ኣለ ማለት ነው
ሌላ እየሱስ የዳዊት ልጅ የተባለው በእጮኛዋ ዮሴፍ ነው እንጂ ማርያም የዳዊት ሃረግ ውስጥ የለቺም ስልዚህ በመጸሃፍ ቁድስ ወይም የመንፈስ ኣሰራር በእምነት ዘር ሃረግ ይሰራል
ሀብትሽ ያንተ ድምጽ ትንሽ ያንሳል ። በደንብ ስለማይሰማ ብታስተካክል ። ጸጋ ይብዛልህ።
timikt seat simun eyetran sinitemk hatiyat yisere'al sibal?ke hatiyat hayl medan?mulu siltimket vedio ayichalhu gin tiyakewch hulu alitmlesum
ተጨማሪ ማብራራት የምፈልገው ጊታ ከማህጸንዋ በመንፈስ ቁዱስ ኣሰራር ተጸንሶ ወጣ እንጂ ስጋ ኣልወሰደም ደምዋ የኣዳም ሃይጣት ኣለው again የማርያም ኡጨኛ ዮሴፍ ነው የዳዊት ሃረግ ያለው ማርያም ኣይደልቺም ግን በዮሴፍ ይዳዊት ልጅ ተባለ ስለዚህ ማህጸንዋ ኣክልዋ ነው የሱስ በመንፈስ ቁዱስ በማህጸንዋ ተሰራ ዘር ፈሥሽዋ የሱስ ሊሰራ ይተጋል ብለህ ታስባለህ ሌላም እጮኛዋ ዮሴፍም በእምነት ኣካልዋ ነው በዚህም ጌታ የዳዊት ሃረግ ማርያም በባልዋ ገባች
ስጋ ከተካፈለአእ ከአዳም የመጣዉን ሐጢያት ተዋርሶል ማለት ነዉ ። ይሄን እንዴት ታየዋለህ
ከሀጥያት በቀር ሁሉን ተካፍሎአል ከሷ
@@tirufatmulugeta1933 ሉቃ1:35 'ይጸልልሻል'(episkiazó) ማለትም ''ይጋርድልሻል'' ማለት ሲሆን ዕብ4:15 ላይ እንደተነገረልን ኃጢአት የለበትም።
ወንድሜ ዴቭ ለኔ የገባኝ ይህ ነው ብትል ጥሩ ነበር። ራስኽን እነደመጨረሻ ቃል አውጪ እየቆጠርኽ ነው። አንተ የተረዳኼው እንደዛ ነው። ሌሎች በሌላ ካንተ በተሻለ ሚረዱ አሉ። ራስኽን እንደ አውጋዥም ተቆጥራለኽ። ያልተረዳ ያልተማረ ሰው ሁሌም እንደደነገጠ ነው። ምን ያስደነግጥሃል ወንድሜ? አፈር ስጋ መሆኑን አታቅም? አፈር ስጋ ሲሆን አልደነገጥኽም። ቃል ስጋ መሆኑንስ? ቃል ስጋ ሲሆን ለምን ትደነግጣለኽ? ስለዚህ ማርያም አዳኝ መሆንዋ ነው። ይባል ከተባለ የምንፍቅና ጥግ ይህ ነው። ማንም ከላይ ስጋ ይዞ መጣ ሚል የለም። ያልተባለውን ማውራት ያስጠላል። ዕብራዊ እያወራ ያለው እውነትም ቃል ስጋ ሁኖ መጥቶ ያደረው በዳዊት ዘር ነው። ወደ መላዕክት መጥቶ አላደረም። መዳን ሚያስፈልገው ለሰው ልጆች እንጂ ለመላዕክት አይደለም። ስለዚህ ከሰው አዕምሮ በላይ የሆነው ይህ ቃል ስጋ የመሆን የመንፈስ ቅዱስ አሰራር ከሰዎች (ማለትም ከመላዕክት ሳይሆን) መካፈሉን ነው። እዛ ላይ የድንግል ማርያም መንፈሳዊ ታዛዥነት ይታይበታል። ታዛዥነቷ በእግዚአብሄር ተጠይቆ ሳይሆን እግዚአብሄር በከሃሊነቱ ሁለተኛውን አዳም ከቃል በሆነ ሰውነት በማርያም እንዲያድር ከአፈር ማለትም ከመጀመርያው አዳም የውርስ ሃጢአት እንዳይኖር ማህጸኗን ሊያድርበት ታዛዥ እንድትሆን አድርጓል ብለን ነው ማመን ያለብን። ጥያቄው በ1ቆሮ15፤47 የፊተኛው ሰው ... ሁለተኛው ሰው የሚለው ያንተ መልስ ይጋጫል። ጸልይበት። ሃይማኖት? ከየት አመጣህ መጽሃፍ ቅዱስ አይልም። እናንተ ለኦርቶዶክስ ውለታ ለመዋል ምትንቀሳቀሱ ትመስላላችሁ።
ጥያቄህ ግልፅ አይደለም
ስህተቱን አዉጥተህ አሳይ አንጂ ያልሆነዉን አታዉራ!
@@RABBITENA ስህተቱ ኢየሱስ የማርያምን ስጋ ወሰደ ሚለው ነው። እኔ አልወሰደም ባይ ነኝ። በሌላው ወገን ሚጠቀሰው፤ ለዚህ ማምታቻ ሲባል በዕብራዊ 2፤15 እና 15 የተጻፈው በሌሎች ቋንቋዎች ያልተጻፈውን ለምሳሌ በእንግልዝኛ ያልተጻፈውን ሁለት ጊዜ መላልሶ በስጋና በደም ተካፈለ ይላል። መጻሃፍ ቅዱስ ተደራሽነቱ ለአለም ህዝብም ጭምር ነው። በአማርኛ ብቻ ተቆልፋችሁ ለናንተ ስሁት አካሄድ በሚያመች መልኩ መጻሃፉን ለማጣመም መሞከር ሃጢአትም ጭምር ነው። መሉ በሙሉ ከምዕራፍ አንድ ጀምረን ስናነብ ኢየሱስ ለመላዕክት ሳይሆነ ለሰዎች መምጣቱን እንዲሁም ሰው መሆኑን ይነግረናል። የሰውን ልጆች ያስቸገረውን ሞት ማሸነፍያ መንገዱ በዚያ መንገድ (በሰው በኩል) መምጣት መሆኑን ነው። ለዘመናት በሰው ልጆች ላይ ስልጣን ያለውን ሞትን ማሸነፊያው መንገድ ሰው በመሆን ብቻ ነው። እዚህ ላይ ማርያምን ማህጸን ለማደርያነት በራሱ የማድረግ አቅም (ኤልሻዳይነት ወይም ከሃሊነት) መርጦ አድሮበታል። ምርጫው ከርሱ ነውጂ ከማርያም አይደለም። የማርያም ስጋ የአዳም ስጋ ነው። ማለትም ከአፈር ከአቧራ የተሰራ ስጋ ወይም ሰውነት ማለት ነው። በመንፈስ ቅዱስ ከሰው አዕምሮ በላይ በሆነ አሰራር የኢየሱስ ስጋ ሰውነቱ ቃል ነው ስጋ የሆነውና በማርያም ማህጸን ያደረው። ይህንን አንመራመርበትም። ነገር ግን በእምነት ምንቀበለው እውነት ነው። ለምሳሌ አዳም ከአቧራ ተሰራ ሲባል በእምነት ነው የተቀበልነው። ማወቅ ከምገባን አልፈን ስለኢየሱስ እንዴት የማርያም ማህጸን ውስጥ አደረ? እንግደልጁ? እትብቱ? ቃሉ እንዴት ተዋሃደ? ቃል እንዴት ሰው ሆነ? ወዘተ እያልን ምንመራመር ከሆነ ማጠፊያ ከሌለው ራስን መሳት ልትገቡ ትችላላችሁ። እንድናምንበት በቂው ያህል በመጽሃፍ ቅዱስ ተጽፎ ቀርቦልናል። ሳናጣምም በእምነት እንውሰድ። ስለዚህ ጉዳይ የዛሬ ስንት አመት ወደ ጌታ ሳልመጣ በፊት ጠንቅቄ የተረዳሁት ነው። ለክርክር ካልሆነ መደዋወልም እንችላለን።
@@asmarehaklogh7 really, ስጋን ከየት አመጣዉ? ከራሱ ከሆነ የሰዉን(የአዳምን) ዘር አልተቀበለም ማለት ነዉ ይህ ካልሆነ ደግሞ ሌላ ዘር(ከሰማይ ያመጣዉን) ይዞዋል ማለት ነዉ ይህም ራእይ 22 16ን ይቃወማል ።
ቃል ስጋ ሆነ ነው የሚለው ከማርያም ስጋ ወሰደ የሚል የለም በመንፈ ቁድስ ኣሰራር በማርያም ማህጸን ተስራ ከዚህ ውጪ (እኔ የማምነው ብለህ ተናገር )
❤❤❤❤❤❤
ፀጋና ምህረት ይብዛላችሁ ። thank you 👏
እናንተ ወገኖች ጌታ ይባርካችሁ እባካችሁ የስላሴንም ትምህርት ብታዘጋጁ ብዙወችን ትታደጋላችሁ
እዚው ቻናል ላይ አለ ወደኋላ ያሉትን ፋዬሎች እይ
My brothers am blessed by your teachings all the time ❤❤❤
ጸጋ ይብዛላችሁ ፤ ብሩካን ናችሁ።
Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤
Wow God bless you my brothers!!!
ፀጋው ይብዛላችሁ ።
ዳዊትና ሀብታሙ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረኩ
በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ይባረክህ ደብ
አቦ እናንተን የሰጠን የእውነት አምላክ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም ይባረክ። ሰሞኑን ትልልቅ እሚባሉ ሰባኪያን በ ቲክቶኩ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ላለመነፈቅ ሲጣጣሩ ወንጌሉን ሲበርዙ ሳይ ልቤ ደምቶ ነበር። እውነት አዝኜ ነበር። መመህር ጳውሎስን ጨምሮ። የመዳን መንገድ ረቂቅ ነው መዳን ቀላል አይደለም ፕሮሰስ ነው እያሉ ሰው በመዳኑ ተስፋ ቆርጦ እንደዛማ ከሆነ ለምን ከነትና እንለያለን እያሉ ሃጥያትን እንዲለማመዱ እሚያደርጉ የቲክቶክ ሰባኪዎች ብዙ ናቸው። ይቅር ይበለን።
የተውደዳችሁ የአባቴ ብሩካን በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ።❤
ተባረኩ በቡዙ ከሰራኤል ሀገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ሁሉ ለእግዛብሔር ይሁን አሜን 🙌🙌🙌
ቡሩካን ናቸው አሜን ❤️🙌❤️🙌❤️🙌❤️
sile enante getan amsegnalehu timirtu be kalat aygeletsim
tsega yibzalachu❤❤❤❤
yes👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪
God bless you!!!!!!!!!!!!
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏
Very impressive biblical answers . May God give us his grace to live according to his word
እግዘአብሔር ይባርከችሁ ባጠም ነው የምወደችሁ ፀጋይብዘለችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነተኛ የትንብት መንፈስ ማለት የምንታነፅበት ትክክለኛ ግልጠት ይህ ነው።
የተባረካችሁ ወንድሞች የበለጠ ጸጋ ይብዛላችሁ!
Be beaucoup tetekimyalwe. Egezeyabhare yibarkachwe.
❤❤❤
ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤
Brothers ❤❤❤❤
ከልቤ እናገራለሁ የማምነውን ኢየሱስ አውቄው እንዳመልከው እንዳምነው በእውነት ቃል ደገፋችሁኝ
Andi ayinat nani
ፉፁም ሰው ፉፁም አምላክ።
it’s eyes opening program i love it ❤️❤️❤️
ጸጋ ለይ ጸጋ የጨመርላችሁ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐📚📚📚📚📚📖🍇📖🍇📖🍇📖🍇📖📖🍇🍇🍇🍇💯✔✔✔✅✅✅✅✅
ዴቭ .....ጎፈሬ ከሆነ አገልጋይ ራቅ😂 ያልካት ነገር ገብታኛለች።
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ተወዳችኋል🙏
Much grace
የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤ 📌በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች ❤❤❤
Thank you ❤❤❤❤
ጸጋው ይብዛላችሁ
wenedem Dawit endet nehe tebarke
ተባረኩ ወንድሞቼ
ወንድሞች ተባረኩ
Stay Blessed
Tebarku
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉
Wendim habtish tinsh dimtsihn bitchemir sira eyesran silemnsema tinsh aysemam ye Dave yisemal.tebareku bezu eyetekmachun nw.
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🙏🙏
😍😍😍😍😍
Tebareku yene tiyake 1 ngr bicha makom akateygn.hatyat alseram sil siga megizat akateygn.gin endet sigan mashenef echilalo?
የጋብቻ ቀለበት ለምንድነው ያላደረከው 🤔
አቤሎ አቡና እናንተ ጋር ያዙት
እንዴት ናችሁ ቅዱሳን አንድ ጥያቄ አለኝ በጣም ግልፅ እንዲሆንልኝ ምፈልገዉ ከነፃ ፍቃድ ጋር ተያይዞ በሮሜ 9:13_18 ያለዉን ሀሳብ ብታብራሩልኝ ተባረኩ
✝️🌹♥️♥️♥️
ይቅርታ ጌታ
መቼ ነው church የምትገቡት? ተባረኩ 🙏🙏🙏
ማቲ 26:26-28 ቆርሶ የሰጣቸውን እንጀራ እንካቹሁ ብሉ ይህ ስጋዬ ነው
ፅዋዉንም አንስቶ አመስግኖ ሰታቸው ሁላቹሁ ከእርሱ ጠጡ ስለብዙዋች የሀጢያት ይቅርታ የሚፈሰው የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህንኑ ነው ይላል
እዚህ ክፍል ላይ እንጀራውን ነው ስጋዬ ያለው ፅዋውን ደግሞ ደሜ ነው ብላል አንተ ደግሞ አይደለም ብለህ ታስተምራለህ ለዛህ ክፍል መልስህ ብታሳውቀኝ