በጣም ነው የምወደው!! አርቴፊሻል ከተጠቀሙት ውስጥ አንዷ እኔ ነኝ !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025
  • አምለሰት ሙጬ አዲስ አቀራረብ እና ይዘት ያለው ፕሮግራም ይዛመታለች ። ቆይታ ከአምለሰት ጋር የተሰኘ በተለያየ የስራ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ሰዎች የህይወት እና የስራ ተሞክሯቸውን በሰፊው የሚያጋሩበት ዝግጅት ነው ። የዛሬው እንግዳችን ዶ/ር ሰላማዊት ሞገስ ።ዘወተር አርብ ምሽት 1 ሰአት ላይ ይጠብቁን ።
    📌Contacts us👇👇👇👇
    mayamedia.ethio@gmail.com
    +251911644280
    #donkeytube #donkey #comedianeshetu #standupcomedy #teddyafro #amlesetmuche #amleset #tedy #concert #tedyafromusic #amlesetandeshetu #eshetuandamleset #podcast #koyetakaamlesetgar #koyeta #amlesetpodcast #amleset #ethiopian #viralvideo #eshetumalese #donkivillage #donkey #love #lovestori #couple #couplegoals #comedian #london #uk #ቆይታከአምለሰትጋር #donkitubelive #livedonki
    donki,donkitube,eshetu,amleset,amlesetmuche,amlesetandeshetu, donkithbe,yeandsewtaric,tedyafri,tedy,eshetuandtedy,tedyandeshetu,eshetumalesa,Donkitube,amlesatmuche,mayamedia,yalebweg,podcast, ቆይታከአምለሰትጋር,
    The official RUclips Channel of Amleset Muchie.
    / amlesetmuchieactress
    Connect for more.
    Like us on Facebook:
    / amlesetm
    Follow us on Instagram:
    www.instagram....
    amlesetmuchie.com/
    Follow us on Tiktok
    vm.tiktok.com/...
    Enjoy! Subscribe!

Комментарии • 406

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Месяц назад +197

    ነገ እኮ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ናቸው እንኳንም አደረሳችሁ የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ ❤

    • @mogespawulos973
      @mogespawulos973 Месяц назад +3

      Tish abatachn geta eyesus nw

    • @ABCd-wb1gi
      @ABCd-wb1gi Месяц назад +2

      አሜን አሜን🙏እግዚእብሔር አምላክ ክብረት ይስጥልን✝️

    • @ribkamelky6225
      @ribkamelky6225 Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @FitsumFachie-g7f
      @FitsumFachie-g7f Месяц назад

      በረከታቸው ይድረሰን

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh Месяц назад

      Amen Amen Amen!!!❤️🙏❤️

  • @fifegeru723
    @fifegeru723 Месяц назад +182

    አምለሰት የኔ ጨዋ በጣም ነዉ የምወድሽ እባክሽ መሰረት መብራቴን አቅርቢልን ❤

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi Месяц назад +78

    እጅግ በጣም ክብር ይገባሻል Dr ሰላማዊት ሞገስ ❤️መቅዶንያን መርዳትሽ በክብርሽ ላይ ሞገስ ጨምሮልሻልና እግዚአብሔር ይስጥሽ በርቺልን እንወድሻለን 💚💛❤️💫

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 Месяц назад +27

    ዶክተር ሰላማዊት እናትሽን ነብሰ ይማር
    ምርጥ ጀግና እህቶቻችን በርቱ አምለሰት ሰለምታቀርቢልን ፕሮግራም ከልብ አክብሮት ይገባሻል

  • @Feqer-z5p
    @Feqer-z5p Месяц назад +13

    አምለሰትዬ የእኔ ውድ እህት ስለምትሰሪው በጎ ስራ ተባረኪልን ዘመነንሽን ጌታ ይባርክ
    እባክሽ
    ክበበ ፀሀይ የእፃናት የመንግስት ድርጅት አባክሽ ለህዝብ ማሳወቅ ብትችይ እዛ ያሉ ተጥለው የተገኙ እፃናት እባክክክሽ
    ከቻልሽ

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Месяц назад +12

    ጀግና ሴት👍🏾 እንቺ የጥርስ ሀኪም ብቻ ሳትሆኚ በእውነት ሳይኮሎጅስትም ጭምር ነሽ!! ብትደመጪም የማትሰለቺ እንደበተ እርቱእ ጀግና ሴት ነሽ !! እንድ ልጅሽን ይባርክልሽ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥሽ ተባረኪልኝ 🙏🏾❤️🌿

  • @KIBREAMHARA
    @KIBREAMHARA Месяц назад +7

    ዋው ምትገርም ወጣት በትምህርት እና በኑሮ የበሰለች ድንቅ እንስት ነች ። ፈጥሪ ልጆን ይባርክላት ። ንግስቶ 🥰🥰

  • @tsehayworku6995
    @tsehayworku6995 Месяц назад +37

    በጣም አስተማሪ ነው ሁለታችውም የጠንካራ ሴት ምሳሌ ናችው keep it up!!❤❤❤

  • @Benonnava
    @Benonnava Месяц назад +40

    💚💛❤️ መሰረት መብራቴ 💚💛❤️
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Месяц назад +14

    አምለስት በጣም ጠቃሚ መልክት የሚያስተላልፉትን በየሳምንት ስለምታቀርቢ በጣም እናመሰግናለን። አሁንም እንደከዚበፌቱ አስተማሪ የሆኑ እንግዶችሽን እንጠብቃለን

  • @derebeezezew2358
    @derebeezezew2358 Месяц назад +34

    ጤና ይስጥልኝ ንግስት አመለሰት እባክሽን ማስተር አብነት የሚባል ደግ ኢትዮጵያዊ እንግዳ ብታደርጊልን።

  • @7kilo853
    @7kilo853 Месяц назад +20

    እንደዚህ ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች ፕሮፌሽናል ሲሆኑ ማየት መማርን ተስፋ ይሰጣል።

  • @Solomone1983
    @Solomone1983 Месяц назад +53

    እህት አመለስት እናመሰግናለን የምታቀርቢያቸው እንግዶዎች ለትውልድ ጠቃሚ ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች ነው

  • @seada9327
    @seada9327 Месяц назад +2

    DR ሰላም በጣም የምትገርመኝ ሲበዛ ድንቅ ሴት ነች አላህ ያፅናሽ ስለ እናትሽ ልጅሽን ከክፍ ጠብቆ በሞጎስ ያሳድግልሽ መሰሎችሽን ያብዛልን ኢሚየ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪❤

  • @lemlemgsilaselemlemgsilase6694
    @lemlemgsilaselemlemgsilase6694 Месяц назад +19

    ሁለት ድንቅ እና ጀግና ሴቶች❤❤❤

  • @Etayenhop
    @Etayenhop Месяц назад +5

    አምለሰት የኔ ጨዋ ግሩም ነሽ ብስለትህሽ ንግግርሽ ከጊዜ ወደ ጊዜ ድንቅ ይለኛል እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥሽ ዶ/ር ም አሪፍ ነሽ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад +7

    ዋዉ ዶክተር ሰላማዊ የምር ዝምብዬ ነዉ ምወድሽ በቲክቶክ እከታተልሻለሁ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ቢፈቅድ ከስደት መልስ አንቺ ጋ እስተካከላለሁ እንደ ፈጣሪ ፍቃድ

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 Месяц назад +8

    አምለሰት በጣም ፀዳ ያለ ነገር ማቅረብሽ እንዴት ደስ ይላል።በርች ጠንካራዋ ሴት።

  • @habtamunigatu8812
    @habtamunigatu8812 Месяц назад +2

    ሚስት ለባሏ ዘዉድ ናት የሚለው ለክቡር ዶክተር ቴዲ የተነገር ነዉ የሚመስለው አምለሰት በጣም እርጋትሽ ትህትናሽ ፍፁም ቴዲን ዶክተር ሰላም የምር ጀግና ሴት ነሽ በርቺልን 👌🏼👌🏼👌🏼

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s Месяц назад +5

    መቄዶንያም ሆነ ሌላ ቦታ ከልብ የተቸገሩትን ስንረዳ መፅሐፍ እንዲህ ይላል ፦
    “ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።”
    - ምሳሌ 19፥17

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu Месяц назад +8

    በጣም ደግ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ይባርክልሽ 😇😇

  • @abesheraden9132
    @abesheraden9132 Месяц назад +7

    Thank you so much, Amleset! This has become one of our favorite RUclips channels.

  • @hailemikayelebekele5184
    @hailemikayelebekele5184 Месяц назад +4

    በርችልን ኤሚ ይሄ ፕሮግራም ከዕለት ዕለት እያጓጓን ነው እናመሰግናለን እንደዚህ ጆሮ እና ልብን ሰቅዞ የሚይዝ ሾ እዚህ መንደር ማግኘታችን መታደል ነው ዶ/ር ሰላም እናመሰግናለን ለብዙ ወጣቶች አርሀያ እንደምትሆኝ ተስፋ እናረጋለን።

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t Месяц назад +18

    I am proud of you dentist, Selam ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Месяц назад +7

    ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ አይዞሽ ላንቺ ያለው የሚያከብርሽና ይሚወድሽን የትዳር አጋር ፈጣሪ ይስጥሽና ልጅሽም እህትና ወንድም ያግኝ🙏🏾❤️

  • @GirmaHuluka
    @GirmaHuluka Месяц назад +3

    ዋው! ሁለት ድንቅ ኢትዮጽያውያት እግዚአብሔር የባረካቸው እንስቶች , ቀሪ ዘመናችሁም የተባረከ ይሁንላችሁ❤❤❤

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 Месяц назад +10

    እኒም እዳች ሴግል ማም ነኝ ካደኛሴቶች የተመደብኩ ብርቱ ሴት አረብ አገር የመዳም ኩሽና እየሰራሁልጆቸን አሳደኩ አምለሰትየ አሁን ልጆቸ የአስራ ዘጠኝና የአስራ ስድስት ልጅ አሉኝ ሁለት ወንዶች ናቸዉ ብቻአብራቸዉ ባለመሆኒ ቤከፋኝም ብቻ እድልኛ ነኝ አሁን ልክ አረብ አገር በቆየሁ በአስራአራት አመቴ ወዳገሪ ልገባ ዝግጅት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ያግዘኝ ደኩተር ሰላም በቅርቡ እመጣለሁ ጥርሴን ታይቸ ነዉ ወደልጆቸ የምሂደዉ ከሳኡድ አረብያ አምለሰት ሙጨ ንግስቶ ዉሂም ተምሳሊቴ ነኝ እጅግ አስደማሚ ነገር ሰርቸ ባች እተርቤዉ እደምደረግ ባለሙሉ ተስፋነኝ ፀልይልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 Месяц назад

    ሁለት ጎበዝ ሴቶች ደስ ሲሉ❤
    ዶክተር ሰላም ሰለ single mum የተናገርሽው እኔም ጋር ያለውን ስሜት ነው ፡ በጣም አስተዋይ ጎበዝ ምርጥ ሴት ነሽ love u❤❤❤

  • @BouziPhonetastic
    @BouziPhonetastic Месяц назад +1

    በጣም ጎበዝ ናት ከገመትኩሽ በላይ ነሽ ጥርሴን መሰራት እፈልጋለሁ ትሰሪኛለሽ ደሞ ስለ ልጇ የተናገረሸዉ ነገር ልብ ይነካል

  • @2k7mamo
    @2k7mamo Месяц назад +7

    I lost my confidence because of my teeth appearance and health. As a female it affects me so much. I wish I will meet you and solve my situation....who knows one day . Thank you for your hard work 🤞

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Месяц назад +2

    ዶ/ር ሰላም በእውነት እግዚአብሔር የባረከሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በደስታ ስለሰራሻቸው ስራዎች ሳዳምጥሽ ቆይቼ በስተመጨረሻ ስኬት በሰላም ተኝቶ መነሳት እረፍት ላልሽው እውነት እና የእናትነት ፍቅርሽ ለጥፋቱ ሁሉ ተጠያቂ የማደርገው እራሴን ነው እናትነት ቢቆሽሽ እንኳን ሁሌ ጥፋተኛ ነሽ እያልሽ አገላለፅሽ የእራሴን እናትነት አስታውሰሽኝ በእንባ እንድጨርስ አደረግሽኝ በልጅ መጎዳት ከባድ ነው መድሀኒአለም ነገ የልፋትሽን ቆጥሮ የልጅሽኝ ስኬት በእጥፍ ደስታ ለማየት ያብቃሽ አምለሰትዬ ይችን የመሰለች ኢትዮዽያዊትን እንድናውቃት ስላደረግሽን እናመሰግንሻለን ተባረኪልን ❤❤

  • @wondimudemissie6930
    @wondimudemissie6930 Месяц назад

    In this interview,Dr selam's expression tell us that she is a good fighter,symbol of strength&humility.This country needs a women like you!

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Месяц назад +1

    ኤምየ የኔ ጨዋ ብዙ ሰምተሽ ትንሽ የምታወሪ ዶ/ር ሰላምየ መቄዶኒያ በምትሰሪው ስራ እጅግ ተባርከሻል አሁንም ያሰብሽው ይሳካልሽ❤❤❤

  • @catiepop13343
    @catiepop13343 Месяц назад +8

    ሁለታቹሁንም ክፉ አይንካቹ በጎ አይለፋቹ እድሚያቹሁ መንገድ ይሁንላቹ የኔ ልእልቶች

  • @Fadeela-e5h
    @Fadeela-e5h 25 дней назад

    አምለሰት በጣም አስታዋይ ነሽ የኔን የጥርስ ጥያቄ ሁሉ ነው የጠየቅሽልኝ ዶ/ር ሰላምም ምርጥ ዶክተር እራሷን ቀለል ያረገች ኣዋቂ ሟያዋን አክባሪ ለህዝብ አገልጋይ ማሻአላሀ ሁለታቹንም ውድድድድ ኣረኳቹአላሀ ይጠብቃቹ ሰላም ልጅሽንም አላሀ ያሳድግልሽ ያረብ ኣንችን ኣግኝቼ በታከምኩኝ እንዴት ያለሁ እድለኛ ነበርኩ !!!!!!!

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Месяц назад +2

    ዶ/ር ሰላምዬ መጥፎ የአፍ ጠረን ምክኒያት የጥርስ ንፅህና ጉድለት ብቻ ስላልሆነ ሌሎች ምክኒያቶችንም ብትጠቅሻቸው መልካም ነበር።

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 Месяц назад +1

    እሕቴ ስለ ትዳር ስትጠየቅ የመለሰችው ተማርን የሚሉ ሴት እና ወንዶች የሚሰጡት ምክንያት ነው ፣ የራሳቸው ቅርጫት ይፈጥሩና እዛ ውስጥ የሚገባ ይፈልጋሉ ፣ ትዳር ደሞ በመስፈርት አይሆንም በመተሳሰብና በፍቅር ነው ፣ መልካም ቀን

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Месяц назад +5

    ቆንጆ ነሽ ጨዋ በዛ እውቀት አለሽ አሁን ብዙ ስው አይቶሻል አሰልፈሽ መምህር ነው እናቱ የመረቀችው ያገባሻል

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 Месяц назад +1

    ቆንጆዎች በጣም ነው የምታምሩት እንም በቅርብ ጥርሴን ለመታየት እመጣለሁ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ እኔም አንድ ልጅ ብቻዬን እይሳሳደኩ ነው የፈለገ ልጅ ቢኖረኝ እንደዚህ ልጄ የሚወድ አይመስለኝም በሰው ሀገር ያለማንም እርዳታ ስላሳደኩት ልዩ ቦታ ነው ያለኝ እኔም ተምሪያለሁ ግን more እንድማር ብርታት ሆንሽኝ እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክሽ

  • @EmebetTadesse-k4t
    @EmebetTadesse-k4t Месяц назад +2

    በመጀመርያ አምለሰት ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ ሲቀጥል ሰላምዬ ልጅሽን እ/ር ያሳድግልሽ ለልጅሽ የገለጽሽው እኔን ሆነሽ ነው አብሬሽ ነው ያለቀስኩት በብዙ ሁኔታ ውስጥ እያሳደግን ያለን እናቶች ልጆቻችንን አ/ር ይጠብቅልን

  • @mentameralemu
    @mentameralemu Месяц назад +1

    ሰላለእናንተ ይሆን የተወደዳችሁ ዉድ ኢትዮጲያዉያን እህቶች የሚገርመዉ ብችልና መጥቼ ብሰራ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር በጣም ቆንጆ ነበርኩ ግን ጥርሴ ብዙ አይማርክምና የልጄ አባት በጥርሴ ምክኒያት ብዙ አስቀይሞኛል ደሞ ያን ያህል በጣም አያስጠላም ከዛ ብሬስ አድርጌ ነበር በሆነ ግዜ ግን አረብ ሃገር ለመሄድ ብሬሱን አስፈታሁት ከዛ ሄድኩ አንድ አመት ሞላኝ ፈጣሪ ከረዳኝ ስመጣ ትሰሪልኛለሽ ለዛ ቀን ያድርሰን ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Месяц назад +5

    እርጋታ ፣ ትኩረት፣ ቅንነት ፣ለዛ ስራው የሚፈልገውን እውቀትና ልምድ ተመልክቻለሁ ስለዚህም አገራችን ላይ ፕሮፊሻሊዝንምን ያከብሩ ቢዝነሶችና እድገቶች እንዲኖሩ ያንቺ ፖድካስት አስተዋፆኦ እንደሚኖረው ተስፋ ሰንቄአለሁ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Месяц назад

    በጣም የሚያስተምር የሚያምር ፕሮግራም ነበር በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን አምለሰትዬ ጎበዝ ጠያቂ ነሽ እያዝናናሽ አንዳንዴ ደሞ ቁምነገር እያወራሽ ግንዛቤ እንድንጨብጥ አድርገሽናል💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌷💐🌺

  • @admas980
    @admas980 Месяц назад +3

    የማስተር ሄኖክ ሚስት አይደለሽ ዶክተር ሰላም ተፋታችሁ ማለት ነውሌላ ፕሮግራም ላይ በጣም ስታሞግሺው አይቼሽ በጣም ደስ ሲሉ ነበር አሁን ሲንግል ነኝ ስትል በጣም ነው ይዘንኩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከባድ ነው

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew Месяц назад

    መታደል እኮ ነው እረእኔም ጥሪሴን መሰራት እፈልጋለው አችጋ ነው የምመጣው አገሬ ስገባ አምለሰትዬ ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድድነውማደርግሽ❤

  • @RebkaAtnafu
    @RebkaAtnafu 24 дня назад +1

    ኤሚ በጣም ነው ምወድሽ የኔን ታሪክ ብታቀርቢኘ መልካም ይሆናል አሲቢበት

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 Месяц назад

    ሠላም በጣም ደግና ልበ ሙሉ ሰዉ እንደሆንሽ ተረድቻለዉ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍ ከፍ ያድርግሽ ምኞቴ ነዉ 🙏🏻♥️ ደግሞም ሐገር ቤት ስመጣ አንቺ ጋር ብቅ እላለዉ

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Месяц назад +8

    ሁፍ ማነው እንደኔ ያለቀሰ ዶከተርዬ የልጅሽ አገላለፅ ነክተሽኛል እኔጋ ያለ አሳብ ስለሆነ ተባረኪልኝ አገሬ ስገባ የመጀመሪያ ስራዬ ዶክተርዬ ጋ ከች አምሉካ አንቺን አለማመስገን ንፎግነት ነው ሁለታችሁንም እወዳችዋለው

  • @tsedayhaile1173
    @tsedayhaile1173 29 дней назад

    I see my self in you. Well done! As a single mum of two, I understand what you passed through.

  • @degsewfente6426
    @degsewfente6426 Месяц назад +1

    እንግዳዎችሽ ሁሉ እንዳቺ ጨዋ ስታምሩ ትንሽ ጠይቀሽ ብዙ ምታዳምጭ ዋው

  • @vitamillione869
    @vitamillione869 Месяц назад +4

    አምለሰት እርግጠኛ ነኝ ከዶ/ር ሰላም መሳቅ እድሜን እንደሚጨምር ብዙ ፈገግታ ስለሌለሽ ብዬ ነው ሁሌም ሳይሽ ur ኮስታራ

  • @daniyeshneh9743
    @daniyeshneh9743 Месяц назад +4

    በዚህ አለም እንደ ሴት ልጅ ጠንካራ ፍጥነት ያለ አይመስለኝም ።

  • @tsegikahsay7283
    @tsegikahsay7283 Месяц назад +1

    እናመስግናለን ሰላምየ አምለሰትም ጭምር ። እኔም singe mom ነኝ በጣም በበዙ ስትራግል እየ አለፍኩ የለሁት እናትጠነኝ ። ተስፋ ልቆርጥ ትንሽ ቆርተኝ ነበር ።አፅናናሽኝ ።

  • @endashawbekele6271
    @endashawbekele6271 Месяц назад +4

    I’m proud of you dr selam

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Месяц назад +11

    ኤም ምርጥ ሴት

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад +8

    አመለሴት የምታቀርቢቸው ሰወች ጥሩ ናቸዎ

  • @hamimezedin6206
    @hamimezedin6206 Месяц назад +1

    አምለሰት የኔ ጨዋ በጣም ነዉ የምወድሽ እባክሽ መሰረት መብራቴን አቅርቢልን awo meseret lik endanchi jegina seti nat tikrebilin and hanani tarq

  • @belayneshdarge1685
    @belayneshdarge1685 Месяц назад

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ይህ አዲስ አቀራረብ ነዉ የስራ ሰዎችን የሚያስተዋውቅ እና ዩሚያበረታታ ነዉ በርች

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ Месяц назад

    አምለሰትዬ ቀጣይ ዳጊ አቅርብልን 💙💙💙ሰላምዬ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ💙💙💙

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 Месяц назад +2

    Wow Dr kezi belay yechemerelesh lejeshenem geta berek yaregelesh enem sele leje fiker yemenagerebet kalate yelegnm

  • @ኤፍሬምወንድማገኝ
    @ኤፍሬምወንድማገኝ Месяц назад +1

    አንቺ መልካም ሴት እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺ ኤሚ

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ Месяц назад

    አምለሰት ስነስርትሽ አድማጭነትሽ በጣም ደስ ይላል ተወዳጅ ነሽ

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 Месяц назад +2

    Ameye tebareki yemefelegewen teyake huluem nw yeteyekeshew

  • @henokelsa2355
    @henokelsa2355 25 дней назад

    It was an interesting interview.
    I appreciate Dr. Selam.
    She is a strong woman, educated/professional, a risk taker, a businesswoman (who understands the market), and helpful. 🎉🎉🎉
    Thanks, Eami, for sharing a lovely story.

  • @atxlimoservice9379
    @atxlimoservice9379 15 дней назад

    ዶ/ር ሰላም የሰፈሬ የመርካቶዋ ጀግኒት ስኬትሽ እና ሰላምሽ ይብዛ

  • @MahiMahlet-p1s
    @MahiMahlet-p1s Месяц назад

    እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ልጅሽን 🙏🙏🙏

  • @fikermuluneh8886
    @fikermuluneh8886 Месяц назад +2

    ግን ይሄ ፕሮግራም በሳምንት አንዴ በቂ አይደለም ይጨመርልን❤❤❤

  • @emebetnegusie2134
    @emebetnegusie2134 Месяц назад

    ኤሚ በርቺ መልካም ሰዎች ወሰን ተሻጋሪ ሃሳብ ጥሩ ስብዕና እና ስነ-ምግባር ይገነባል! 🙏🙏

  • @childbody5578
    @childbody5578 Месяц назад +1

    , የኛ ጅግና ።ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

    • @AssaAbit
      @AssaAbit Месяц назад

      ድል ለመላው አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henok1495
    @henok1495 Месяц назад +5

    I was at her clinic last June. I thought her price is less than Turkey Istanbul dentist clinic, but she is very expensive.

  • @FirewWolde-f7c
    @FirewWolde-f7c Месяц назад

    ስላደረግሺዉ ቃለመጠየቅ እጅግ በጣም ጥሩነዉ እናመሰግናለን።

  • @mulualemhenriksson7250
    @mulualemhenriksson7250 Месяц назад

    እና መሰግናለን ኤሚየ 🙏 እባክሽ እባክሽ እንቁዉን ተወዳጅን ኤፍሬም ታምሩን አቅርቢልን 🙏🥰

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery Месяц назад

    ጤና ይስጥልኝ ክብረት ይስጥልኝ ማሚ ነፍስ ይማር ጀግኑች ናችሁ ሁለታችሁም እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @amanuelshemeles6800
    @amanuelshemeles6800 Месяц назад

    የናትነት ምሳሌ ነች ፈጣሪ ልጂሽን ይባርክልሽ

  • @TinbitTadesse-j9m
    @TinbitTadesse-j9m Месяц назад

    እንጂነር ጌታሁንን አክርቢልን ንግስቷ ❤❤❤

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Месяц назад +7

    ድንቅ አድርገሕ ፈጥርሐኛንና አመሰግናለሑ
    እደው አምለሰት ቆጆ ነበረሸ የምትቀቢው ነገር ግን መልክሸን አጠፋው እኳን ሊሳምርሸ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Месяц назад

    ምርጥ ቆይታ የኛ ጨዋ ኤሚ በርቺልን❤❤❤

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347 Месяц назад +1

    Good job Amleset, educational interview. Keep up the good job....

  • @mentameralemu
    @mentameralemu Месяц назад +2

    ሰላምዬ ከዚህ ከማሰራዉ ስመጣ አንች ጋ እመጣለሁ ።❤❤❤

  • @melattilahun7894
    @melattilahun7894 Месяц назад

    በጣም ነው የምወዳት ሙሉ ሴት የሆነች ናት ❤

  • @emanbintamena4829
    @emanbintamena4829 Месяц назад

    የምር በጣም ትክክል ነው ቆጆወ የምር በጣም ደስ የሚል ተፈጥሮ ነው የም

  • @NetsanetTamir-b3n
    @NetsanetTamir-b3n Месяц назад +1

    ፈረያ እ/ር ስለለሽ ተባረኪ እ/ር ማስቀደምሽ ጥሩ ነው 🎉🎉🎉 ሌላዉ አምሰለት ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ🎉🎉🎉

    • @__-wj7zq
      @__-wj7zq Месяц назад

      *_እ/ር❌_*
      *_እግዚአብሔር ✅_*

  • @vitamillione869
    @vitamillione869 Месяц назад +2

    Dr. Selamawit ur smart women ❤

  • @smms6004
    @smms6004 Месяц назад

    ❤ ሁለት እንቁወች እረጂም እድሜ ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Месяц назад +1

    አምለሰትዬ አላህ ይጠብቅሽ አንድ ምክር ልምከርሽ ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ አርአያ መሆን የማይችሉ ተራ ሰዎችን አቅርበሽ ፕሮግራምሽን አታርክሺብን አይበላሽ እስካሁን የቀረቡት በሙሉ ምርጦች ናቸው ችሎታ እና እውቀት ብቻ ያማከለ እንጂ ቲፎዞ ፍለጋ የብሄር እና የሀይማኖት ለማቻቻል ብለሽ አትቀይሪው በዚሁ ይቀጥል please 🙏❤️🙏

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q 25 дней назад

    DOCTOR SELAYE YENATNET FIKIR MIN YAHIL DEEP ENDEHONE ASGEREMSHIGN AMAZING YOU ARE ONE OF THE LOVELY IN THE WORLD TEBAREKI LEZELEALEMU AMEN❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @official_2943
    @official_2943 Месяц назад

    Amen!! May God bless you more!!

  • @TibebuAnga
    @TibebuAnga Месяц назад +1

    ምርጥ ዝግጅት ነው። አምለሰት እስከዛሬ የት ነበርሽ?ማለቴ ድንቅ አዘጋጅ እኮ ነሽ!!!

  • @tigid9886
    @tigid9886 Месяц назад +1

    The program that I never wanted to miss, another great interview that will inspire the young generation special women.. you both are very beautiful ❤

  • @zemzemahmed7050
    @zemzemahmed7050 Месяц назад

    Dr selam aizosh tenkara. Sete nesh bereche atalkeshe alahe yeradash

  • @Hareg21
    @Hareg21 Месяц назад

    እግዛብሄር ጨምሮ ይስጥሺ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Месяц назад +1

    God is too good ❤️ ❤️ ❤️

  • @RuttaFirdissa
    @RuttaFirdissa Месяц назад

    Thank you Amli. such an inspiring story of Dr Selam.

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 Месяц назад

    አምለሰት love your confidence!

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 Месяц назад +2

    ዶ/ር ሰላማዊት ስም መላክ ያወጠሰል አይደል ሚባለው እርግት ያለች ጀግና

  • @fitsumtesfai3122
    @fitsumtesfai3122 Месяц назад +1

    Hi Amleset, very good presentation and could you please pass this message sincerely to Dr. Selamawit Moges, she is very nice woman and I believe Dr. Wedajeneh will much with her I hope they would work it out for relationship starting with friendship.
    Fitsum Tesfai
    From Calgary Canada 🇨🇦 🍁!!

  • @MekedesDeksissa
    @MekedesDeksissa Месяц назад +3

    I am proud of you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @አሀቲ_Ahati
    @አሀቲ_Ahati Месяц назад

    ዶከተር የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ🙏 እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Месяц назад

    ህይወት ወዴት እንደምትወስደን አናዉቅም ግን ደስ ይላል የጥርስ ህክምና

  • @wendmagegnehaile7652
    @wendmagegnehaile7652 Месяц назад +1

    Dr! Yanchi bereket yedereseben ! Teleyalesh ❤