Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ቆንጆ እህት ያመንሽው መድኃኒአለም ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን መልካም ሰው ነሽ የይቅርታ ልብ ያለሽ የቃል ኪዳኗ እመቤት ኪዳነምህረት አትለይሽ በእውነት ❤
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ ጀግና ጀግና የዓለም ምርጥ ልብ ንፁህ በመሆንሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
ለብዙ ሰወች ጥሩ ትምህርት ነው አሁንም አምላክ የበለጠ ብር ታቱን ያብዛልሽ ተባረኪ❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተመስገን
አሜን
በሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር አይሳሳትም እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያጠንክርሽ ውዴ
እናመስግናሌን ተበረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይነገር ሰጣታው ኪዳን ምህረት አሁንም አትለይሸ ትጠብቅሸ ❤
ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ❤
ጀግና ነሽ ተባረኪ
አይዞሽ ከዚህ በለይ እግዛቤሄር ያበርታሽ የኔ አመስጋኝ
እውነት ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም ❤❤❤
ቢርቶ ያገረችን ሞዲሊ ጀግነነሺ
የአኔ ቆንጆ የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን አተረፈሽ ጎበዝ❤❤
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ አምነትሽ ለኛ ጥንካሬ ይሆነናል 🙏
ኦኦህ እውነትም ፍሬ ህይወት ስምና ምግባርን ይዘሻል ቂም የ❤ብ ነቀርሳ የህሊና እስር ነው ተበድሎ ይቅር ማለት ራሱ የመጀመሪያውን ፈውስና የውስጥ ሰላም የሚሸልመው ይቅር ባዩን ነው የይቅርታሽ ከፍታ ለዛሬው ህይወትሽ ዋልታ ሆኗል የዜና አቀራረብሽ ድምፅሽ ፈገግታሽ በአጠቃላይ ግሩም ነው ለምን እንደዚህ እንደቀረብሽበት አይነት የራስሽን ቻናል ከፍተሽ የተለያዩ የህይወት ልምድ ያላቸውን በፋሽኑ በዲዛይን እንዳንቺ በህይወት ከባድ ጊዜን ያሳለፉ የተለያዩ ሰዎችን እያዘጋጀሽ አታቀርቢም? እግዚአብሔር ታላቅ ምህረቱንና ድንቅ ስራውን የሚያሳይብሽ መስተዋት አድርጎሻል በመሰበር ውስጥ መጠገንን በማዘን ውስጥ ደስታን ከአቅመ ቢስነት ይልቅ ደግሞ ብርታትን ሰጥቶሻል እውነትም የአንደበቱን ፍሬ ይበላል የሚለው ቃል ትክክል ነው እናም ፍሬ ህይወት ዛሬ በስብራትና በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ላሉ ለብዙዎች የተስፋ ፅናትና የህይወት ፍሬ እንድትሆኚ የድንግል ማርያም ልጅ ምስክሩ አድርጎሻል የኔ ጀግና አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው።
Yena konjo jegna fetare edma tena yestch yena enate ❤❤❤❤
አሁንም ኪዳነምሕረት ከክፉ ትጠብቅሽ
ቅን ልብ ያላችሁ 1kአስገቡኝ ተወዳጆች❤
የኔ ጀግና ጠንካራ ነሽ 😢😢😢
የእኔ ውብ የእኔ ጀግና በርቺ እግዝያብሔር ከአንቺጋ ነው በእየሱስ ስም ሰው ሲባል ክፍ ተንኮለኛ ትታው ብትፈልጊ ክሰሽ ይበላት
❤❤❤🎉 ኪዳነ ምሕረት እናቴ አንቺ ጠብቂን
Tewedajuwa merte yemedehanialem ena yekidanemeherte lej malete echi nat le sew lej mesale and❤❤❤❤❤
የመደም ቅመሞች ፍጠር እናተቹን ይጠብቅለች ለስለም ዬወጠችበት በስለም ተመለሱ
Jegna nesh ewnet wow
አሜን አሜን ።።።ፍጺ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
WISE QUEEN 👸 🎉🎉🎉
Enequan be'hiwot terefesh, jegenawa ❤
Masha allhe mert Ethiopia nashe kanehe beze nager mamare yahlalle enken allhe aterfeshe
ዋው 1ኛ ነኝ ደምሩኝ😂
የኔ ቆንጆ አስተዋይ ጀግና
ፍፄ ወደ ከተማችን አዳማ እንካን በደህና መጣህ
EGZIABHER kebrun yewsed berchi
ኸረተይኸረተይኸረተይ??????
Yena konjo betame yemwedesh adenakesh nege ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እንቺ ብርቱ ሰው ያሉሽ ልክ ነው
ሰላማቹሁ በያላቹሁበት ብዝትዝት ትርፍርፍ ይበልላቹሁ ውድ ኢትዮጵያዊ ኤርትራውያን ወጦ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ❤❤
አሁንም መድኃንያለም በርታት ይሁንሽ
Geta ybarksch betena nuri hasabschn wededkut
Enken allhe aterfeshe
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉
እኔም ዩቱብ ከፍቺያለው ታሪካቹን መጥታቹ መዝርገፍ ትችላላቹ ዳይ
Betam new yemtakori nech
Frie
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አዳማ በኦነግ የተሰጠ ስም ስለሆነ በትክክል ስሙ ናዝሬት መባል ኡለበት
Are enie edet ykr malet edet lchalewu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ እህት ያመንሽው መድኃኒአለም ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን መልካም ሰው ነሽ የይቅርታ ልብ ያለሽ የቃል ኪዳኗ እመቤት ኪዳነምህረት አትለይሽ በእውነት ❤
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ
ጀግና ጀግና የዓለም ምርጥ ልብ ንፁህ በመሆንሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
ለብዙ ሰወች ጥሩ ትምህርት ነው አሁንም አምላክ የበለጠ ብር ታቱን ያብዛልሽ ተባረኪ❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተመስገን
አሜን
በሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር አይሳሳትም እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያጠንክርሽ ውዴ
እናመስግናሌን ተበረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይነገር ሰጣታው ኪዳን ምህረት አሁንም አትለይሸ ትጠብቅሸ ❤
ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ❤
ጀግና ነሽ ተባረኪ
አይዞሽ ከዚህ በለይ እግዛቤሄር ያበርታሽ የኔ አመስጋኝ
እውነት ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም ❤❤❤
ቢርቶ ያገረችን ሞዲሊ ጀግነነሺ
የአኔ ቆንጆ የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን አተረፈሽ ጎበዝ❤❤
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ አምነትሽ ለኛ ጥንካሬ ይሆነናል 🙏
ኦኦህ እውነትም ፍሬ ህይወት ስምና ምግባርን ይዘሻል ቂም የ❤ብ ነቀርሳ የህሊና እስር ነው ተበድሎ ይቅር ማለት ራሱ የመጀመሪያውን ፈውስና የውስጥ ሰላም የሚሸልመው ይቅር ባዩን ነው የይቅርታሽ ከፍታ ለዛሬው ህይወትሽ ዋልታ ሆኗል የዜና አቀራረብሽ ድምፅሽ ፈገግታሽ በአጠቃላይ ግሩም ነው ለምን እንደዚህ እንደቀረብሽበት አይነት የራስሽን ቻናል ከፍተሽ የተለያዩ የህይወት ልምድ ያላቸውን በፋሽኑ በዲዛይን እንዳንቺ በህይወት ከባድ ጊዜን ያሳለፉ የተለያዩ ሰዎችን እያዘጋጀሽ አታቀርቢም? እግዚአብሔር ታላቅ ምህረቱንና ድንቅ ስራውን የሚያሳይብሽ መስተዋት አድርጎሻል በመሰበር ውስጥ መጠገንን በማዘን ውስጥ ደስታን ከአቅመ ቢስነት ይልቅ ደግሞ ብርታትን ሰጥቶሻል እውነትም የአንደበቱን ፍሬ ይበላል የሚለው ቃል ትክክል ነው እናም ፍሬ ህይወት ዛሬ በስብራትና በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ላሉ ለብዙዎች የተስፋ ፅናትና የህይወት ፍሬ እንድትሆኚ የድንግል ማርያም ልጅ ምስክሩ አድርጎሻል የኔ ጀግና አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው።
Yena konjo jegna fetare edma tena yestch yena enate ❤❤❤❤
አሁንም ኪዳነምሕረት ከክፉ ትጠብቅሽ
ቅን ልብ ያላችሁ 1kአስገቡኝ ተወዳጆች❤
የኔ ጀግና ጠንካራ ነሽ 😢😢😢
የእኔ ውብ የእኔ ጀግና በርቺ እግዝያብሔር ከአንቺጋ ነው በእየሱስ ስም ሰው ሲባል ክፍ ተንኮለኛ ትታው ብትፈልጊ ክሰሽ ይበላት
❤❤❤🎉 ኪዳነ ምሕረት እናቴ አንቺ ጠብቂን
Tewedajuwa merte yemedehanialem ena yekidanemeherte lej malete echi nat le sew lej mesale and❤❤❤❤❤
የመደም ቅመሞች ፍጠር እናተቹን ይጠብቅለች ለስለም ዬወጠችበት በስለም ተመለሱ
Jegna nesh ewnet wow
አሜን አሜን ።።።ፍጺ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
WISE QUEEN 👸 🎉🎉🎉
Enequan be'hiwot terefesh, jegenawa ❤
Masha allhe mert Ethiopia nashe kanehe beze nager mamare yahlalle enken allhe aterfeshe
ዋው 1ኛ ነኝ ደምሩኝ😂
የኔ ቆንጆ አስተዋይ ጀግና
ፍፄ ወደ ከተማችን አዳማ እንካን በደህና መጣህ
EGZIABHER kebrun yewsed berchi
ኸረተይ
ኸረተይ
ኸረተይ??????