Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰማኸኝ በለዉ በጣም አዲናቂ ነኝ❤ እረ ጂም እድሜ ከጤናጋር❤ አልጋቸዉ ላይ😂😂😂ሆሆሆሆ ገንዘብ ያለዉ ሰዉ
ኸረ በናታችሁ ራሱ ሰይፉ ፋንተሁንን እንግዳ አርጋችሁ አቅርቡልን እውነት ያልተነገረለት ምርጥና ቅን ሰው ነው እኮ
ለማን እንንገር እኔም ሁሌ አስባለሁ❤❤❤
@meseretdibabe8020 አይገርምም አደም ቀን ስለሱ ተነግሮ አያቅ ግን እጅግ ሊነገርለት የሚገባ ምርጥ ሰው ነው ሰይፉ በእውነት
Thank you eyen hlu amet mesrstu berasu yashelmwal
ታጥቤ አይባልም ወንድሜ ተጠምቄ ነው ፀበል መወፈሻ መዳኛ ነው መታጡቢያ አይደለም ወንድሜ!!!ይቅርታ
ስይፍሻ ደግ ስው ነው መሸለም አለበት ❤
በስመአብ የዚህ ወንድማችን መፈወስ ሲያስቀና በቅድስት ኪዳነ ምሕረት ጸበል መታደል ነው !
ሰዬፉ ራሱ ያልተነገረለት ምርጥ ሰው እኮ ነው አንድ ቀን አቅርቡት ሰይፉን
ሰይፉ አንተ የቤተሰብህ ብቻ ሳትሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ ንብረት ነህ ለደካሞችም ተስፋ ነህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ ይባርክል እንጂ አይዉሰድብህ
ኪዳነ ቃሏ ጨርሳ ትማርህ የአማኑእል እናት
ሰሜ በጣም ነው የምወድህ ምክንያቱም ንፁህ ኢትዮጵያ ዊ ስለሆንክ ሌላው ሃገርህን ወደህ እዚህ በመኖርህ ትልቅ ነህና እድሜ ይስጥልን ሰሜ ባላገር ነህ ሁሌም
አሳየ እመብርሀን ከነ ልጇ ትማርህ
ሰይፉ የምር ምርጥ ሰው ነህ።መድረክህን እየመጠንክ ነው
ይሄን ሰው የረዳቹ የምትረዱ ተባረኩ ፀበል የምትወስዱት🥰🤲 ሰሜ የልጅነታችን አንተም የመትፈልገውን ነገር ያርቅልህ ልጆችህን ሺ ያድርግልህ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ ይበቃል ልጆች ካደጉልክ ተወው ይሄን የጩኸት አለም 🤲እመብርሃን ለደጇ ታብቃህ🤲 በጉብዝና ወራት ፈጣሪህን አስብ🤲
ሰሜ ስወደው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏
ኪዳነምሕረት ጨርሳ ትማርሕ ወንድሜ
ሰይፉ መልካ ሰው ልበቀና ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
አሜን አሜን ብዬለታለሁ❤❤❤
እኔም ሰይፉን በጣም ነው የማክበረው❤
@@ቆንጆኢትዮጲያ በጣም እንጂ
አሳየ እኛ አባት ቤትህን መጥተው ፀበል ቢረጩ ደግሞም ፀሎት መፀለይ ቢያስተምሩህ እላለሁ። ቤት ውስጥ እያመመህ ትቆይና ፀበል ተጠምቀህ ስትመለስ የሚሻልህ ዝም ብሎ አይደለም። በፀሎት ሁሉንም ቦታ ለአንተ ጤንነት የተመቸ ማድረግ ትችላለህ። እግዚአብሔር ይረዳሃል!
ሃዘን ይስብራል እንኩዋን ተፅናናህ❤❤❤
እኔ ከአሜሪካ ገና ሳይወጣ አበበ በለው ፔጅ ላይ comment ን አንበቡ:: እምነቱ እንደሚያድነው እንደሚድን ጥርጥር አልነበረኝም:: የእኔንም ፀሉት እግዚአብሔር ስምቶል:: አሳዬ ደስታዬን እንዴት ልግለፅልህ እግዚአብሄርን በምን ቃል ላመስግነው:: ደግ አምላክ❤ ክብር ለእግዝያብሄር ይሁን::: ሃሌሉያ! ስይፍ ቸር ወሬ ያስማህ❤❤
ሰይፍሻ መልካም ሰው ይሄን ሰው እባክህ ከተቻለ መምህር ግርማ ጋር ቢሄድ ፀበሉንም በእምነት ከልብ ቢከታተል ይድናል መተት ምቀኝነት ነው እርግጠኛ ነኝ
ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ::አሳዬ! እምነት እምነት እምነት ብቻ ነው።ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም። እግዚአብሔር አይጥልም ።
እንኩዋን ድንገተኛ ሞት መሞቱም ታስቦ ያስደነግጣል ልብም ይስብራል እንግዲህ ምን ይደረግ እንኩዋን ፅናቱን ስጠህ❤❤❤
ወንድሜ በእግዚአብሔር መታመንህ ደስ ይላል ይበልጥ ሙሉ በሙሉ ነብስህንም ስጋህንም ለኢየሱስ አሳልፈህ ብትሰጥ ጥሩ ነው ጌታ ኢየሱስ ይፈውስህ
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።
የእግዚያብሔር ታምር ይሄ ነው፣ መጨረሻው ያምራል እርግጠኛ ነኝ፣ ከዚህ በኋላ ተከታታይነት ያለው ንስሀ ተቀበልና የክርስቶስን ስጋና ደም ተቀበል ከዚህ የበለጠ ሞገስንም ታገኝበታለህ፡፡ በስጋ መዳን ብቻ እይምሰልህ፣ ነፍስህም ትድናለች፡፡
የፈጠረህ ፋጣሪ ጨርሶ ይማርህ ይማርህ ጠንክር አይዞህ በርግጠኝነት ድነሃል
አሳዬ ደግሞ ባለህ ችሎታ በክሪ እና በዋሽንት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን እያመስገንህ በቤትህ ውስጥ የክርስትና የአምልኮ ህይዎት ይኑርህ።ሱባኤ፣ፅሎት፣ፅበል ፣ስግደት እና ዋናው ንስሃ መግባት ነው
እመብርመን ያምላክ እናት ጨርሳ ትማርህ ንስሀ ግባ ፀበልህን በደንብ ተፀበል ከዚህ የበለጠ ታመሠግናለህ አይዞክ እግዚአብሔርን እንድታውቀው ስለፈለገ ነው በርታ አይዞህ ትድናለህ🙏🙏🙏
ኪዳነ ምሕረት እናቴ አንች ምህረቱን ላኪለት። የእኔ አባት 😢፡
እር ሰማኸኝ ተፍቶነበር፣ እስኪ የድምፃዊ ሰማኸኝ በለዉ አድናቂውች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Asaye was my cousin’s boyfriend. Emebet Darunga she used to love him so much . Wish you speedy recovery ❤
እግዚአብሄር ይመስገን ወንድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አዛኝቷ ከልጇ ታማልድህ።
ይህም በእግዚያብሄር ዓይን ቀላል ነው እግዚአብሔር የሞት ቀንበርን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሰብሮ እንደምኞትህ ድል ባለ ሰርግ ተሞሽረህ እግዚአብሔርን አብረንህ ለማመስገን ያብቃን
ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ከእምነት ጋር ምድሩ ሁሉ መድዓኒት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉
ሰሜ ጀግና ❤አሳዬ እግዛቤሔር ይማርህ ❤
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሳየ ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏✝️❤❤❤❤
አሳዬ እንዳለው ሁሉም ነገር በእግዚአብሄር ሃይል ይሆናል እና እግዚአብሄር ያሸንፋል!!!። ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርህ!!በተረፈ አንድ የምለው ነገር፤ ሰማሃኝ በለውን በአካል ሳይሆን በሙዚቃዎቹ ነው የማውቀው፤ ባህላዊ ዘፈኖቹን በጣም እወዳቸዋለሁ። ግን ዛሬ ሰይፉ በ ኢ ቢ ኤስ ላይ ሳየው በጣም ነው የደነገጥኩት ሰማሃኝም እንደዚህ ወፍሯል? ብዬ ማለት ነው። እኔ የምመክረው ለጤንነቱ ሲባል ስለ ሰውነቱ አንድ ነገር እንዲያደርግ ነው። በተረፈ ሁላችሁንም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን::
ዛሬ ሰይፍሻ የሚገርም ፕሮግራም ነበር
ሁሌም❤❤❤
እንደ እምነትህ ይሁልሕ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመልከትሕ
ኪዳነምህረት እናቴ በድሜላይ እድሜ ትጨምርልህ
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው !!!!!
እጅግ በጣም❤❤❤
አንኳን የንሰሃ ጊዜ ሰጠህ🙏🙏
እግዚአብሄር ለበጎ ነው ፈተናወችን የሚያመጣ ለበጎ ነው ዋናው በፈተና መፅናት ነው አይዞህ አሣዬ
እምዬ ኦርቶዶክስ ሃኪም ቤታችን ናት❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላኬ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጤናህን እስከመጨረሻው ይመልሱልህ እናትና ልጁ አይለዩህ
አሜን ሰሜ ባላገሩ እግዚያብሔር ይመስገን ምህረት ይላክልን ለሁላችን ጸበል ለማግኜትም እድለኝነት እና የእግዚያብሔር ፈቃድ ያስፈልጋል እድለኛ ነህ
ሰሜ በጣም ውድ ካለው አከብርካለው ወንድሜ አተንም እግዚአብሔር ይማርክ
ይድናል በእናቱን ና ልጁ አምናለሁ❤❤❤❤❤አምነትህን ልቤ ነካው ቀና እምነትህ ❤❤❤❤ ለታመመው ትልቅ ፅናት ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
mindnew enatna lij? areqee new?🤣🤣🤣🤣
እግዛቤር እረድቶክ ለቤቱ ያብቃክ እርግጠኛ ነኝ በእንጦጦ ኪዳንምረት አውደምህረቷ ላይ ትመሰክራለክ በእምነትክ ፅና🙏🙏🙏🙏🙏
የእግዚአብሄር ጥገኛ አይዞህ ታሸንፋለህ❤❤❤
ሰሚ ዎ አይወማ ባ/ዳር ትዝ አለኝ ህፃንነቴ ትዝ አለኝ እረጅም እድሜ ይስጥህ አንተም እግዚያብሄ ያድንህ
Assaye,may God continue with you and wish you a speedy recovery.
ሰሜ ምርጥ ሰው
አላቀውም ነበር ግን ጌታ ጭርሶ ይማር ያንተን ስርግ ያሳየን እድሜውን የነገር እና ምንም መልኩ አይመስልም ደግሞ ቆንጆ ነው እህቶች ተዘጋጅ 😂😂😂 ከምር ምህረቱን ይልክል ወንድሜ❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዋው ዛሬ ምርጥ ምርጦቹ ናቸው❤❤❤ አምሳል የሁኔ
ኣሳይዬ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናውን ሰጥቶህ በልብህ ያሰብከውን ዝም እንድታቀርብ እግዚአብሔር ይርዳህ ሰሜ ኣንተንም እድሜና ጤና ይጨምርልህ ።
እግዚአብሔር ታምር ማድረግ ይችልበታልና ጨርሶ ይፈውስህ።
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ይወድሃል የልብህን ቅነት አይቶ ምህረት ያደርጋል በእውነት እግዚአብሔር ቀን ሲስጥ ለይቅርታ ጊዜ ነው የዘፈን ወሬ ትታችሁ እንደ በዛ ወርቅ በሙሉ ልብ ወደ እግዚአብሔር መመለስ እግዚአብሔር ቀን ሲስጥ ለሚወደው ስው ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለሁሉ ነገር❤❤❤
እኔ እንደማስበው ግን ስማሃኝ እንዲያው ወደ ንስሃ ግባ እና ፃም ፅሎት ስግደት ስትጀምር አካለ ቁመናህም ይስተካከላል ንብስህንም ለእግዚአብሔር ታስረክባለህ እግዚአብሔር ግዜ እና ዕድሜ ሲስጥ በዚህ ውድ ራስ መመለስ ይሻላል ይበቃል እስከመቼ ይዘለላል ❤
በፀሎት የሰውነት ቅርፅ ይስተካከላል 😂
አሳየ ጤናህን እግዚአብሔር ይመልስልህ ወንድማችን።
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🎉
እሱ እግዚአብሔር በፈቀደው ቀን ጠራህ በፈተና አድርጎ ወደቤቱ ጠራህ በእውነት እመቤተ ማስተማሪያ ነው የምታደርገው እመቤቴ ከጎንህ ናት እግዚአብሔር አድኖህ የእመቤን ስም ጠርተህ ድምር💚💛❤🙏💚💛❤🙏
አሳዬ እወነት ነው ለእግዚአብሄር የሚሳነው የለም
በደረሰበት አደጋ በጣም አዝናለሁ። ሆኖም ግን እግዚአብሔር በሰጠዉ ቀሪ እድሜ ንሰሃ ገብቶ ከአምላኩ ጋር ታርቆ የክርስቶስን አዳኝነት አምኖና ተቀብሎ በቀረዉ ዘመን ዘላለሙን ቢያሳምር እመክራለሁ። ጌታ በረዳኝ መጠን እፀልይለታለሁ። ❤❤❤
Amen I could better I don’t want to sin anymore ❤ Amen 🙏🏽
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የልብህ መሻት ይሙላልህ
ይቅርታና መዝሙር ስለፈለጉ ብቻ አይዘመርም እግዚአብሔር ሲፈቅድጂ አሁን አሁን ግን ከዘፈን የምትወጣ እየመሰለኝ ነው 😍😍😍😍እግዚአብሔር ይርዳህ በእዉነት
እግዚአብሔር ይማር ወንድሜ ሰይፋ ምርጥ ሰው
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አሜን ያስብህውን ጥሩ ነገር ድነህ ለመዳር ያብቃህ እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለውም አይዞህ አሳየ ወንድማችን በርታ ድነሃል ድንግል ማሪያም አብራህ ናት🙏🏽👏🤲✝️❤❤❤🥰💐💐💐
ሰፉሻ. ለምድነዉ. ከወለጋ. ተፈናቅለዉበደብረብረሀን. ካፕ እየተቸገሩ. ላሉወገኖቻችን. እባክህ. ድፅ. ሁናቸዉ
እግዚሃብሔር ይርዳህ ይፈውስህ ወንድሜ
እግዚያቤሔር ጨርሳ የማራህ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ያሰብከውን ያሳካልህ ከአሁን በኃላ የአለም ጫጫታ ይብቃህ ወደ እግዚአብሔር ቤት ተመለስ
የድን።ግል ልጅ እግዛአብሔር ጨርሶ ይማርህ ድህነህ ለመስከር ያብቃህ ጨርሶ
ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ አሳየ ላይ ሲያወራ ምንም አሊዘንኩም ምክንያቱም እግዝያብሄርን ስሊመነና ያድነኛል ብሎ ወደ እመብርሀን ስለተጠጋ አይኔ የደርታ እንባ ነው ያለቀሰው አይዞህ ጠንካራ ነህ ምንም አትሆንም ትድናለህ እርግጠኛ ነኝ ገና ነፍ አመት ትኖራለህ አንተ ብቻ ተስፋ አትቁረጥ በፍፀም ሴጣን እንዲያሸንፍህ እድል እንዳትሰጠው የድንግል ልጅ ፈጢሪ ሙሉ ጤንነትህን መልሴልህ ለምስክርነት እንደምትቆም ሙሉ ተስፋ አለን እንወድሀለን እናከብርሀለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወድሜ 60 አመቴ ነው አልክ ከዚ በሃላ በሰርግ ለማግባት ማሰብ አይከብድም የምታገባትስ ልጅ መከራዋን እንደምታይ አስበሀል ሁሉን ነገር ትተህ ስለ ጤንነትህ ብታስብ ያዋጣሀል ከዚ በሃላ ትዳር ሌላ በሽታ ነው ወድሜ
ሲያገባ ሰላም ያገኛል እድሜ ቁጥር ነው ሁሉም ሴት አንድ አይደለም አብራው ቸርች እምትወስደው አብሮው የሚቆርቡ ይሆናሉ
what do you mean
አረ ፡ በውፍረትህ ፡ አትሳቅቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ በሰጠህ ፡ ነገር ፡ ኮራ ፡ ደራ ፡ ጎምለል ፡ በል ፡ ሰፓርት ፡ ስራ ፡ ምግብ ፡ አስተካክል ፡ ሃበሻ ፡ ማድነቅ ፡ አይወድም ፡ በዘፈነህ ፡ ግን ፡ ፈሳቸው ፡ እስኪንጣጣ ፡ የዘላሉ ፡ አይዞህ ፡ ዋናው ፡ ጤነኛ ፡ መሆንህ ፡ ነው❤️
ሃበሻ ማድነቅ አይወድም የሚገርም አባባል
@@meseretdibabe8020❤
you right know days if you're fat or skinny devil it will kill you if you're not praying people thinks only fat people near to disease 😅
Yeminbelaw enji yeminilew anatam....tiru ababal new....@@meseretdibabe8020
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር የምያዉቀዉ እኛ የማናዉቀዉ ብዙ ያጠፋናቸዉ ያለማናቸዉ ነገሮች ስላሉ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያለው ይሁን ያሰብከውን ነገር ሁሉ ፈጣሪ ሙሉ ያድርገዉ
እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ።
እግዚአብሔር ይስማህ ሳይሆን ሰምቶሀል ኪዳነምህረት ለስለቴ አብቂኝ ቆመህ ተድረህ ታሳየኝ 14 ሰአት በርሬ ስለቴን አስገባለሁ
አሳዬ አይዞህ ያመንከው አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ምህረት ያድርግልህ🙏 አቶ ገቢያው ተከለና ቤተሰቦቻቸው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካ🙏 ሰሜ ስለሰጠህን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏
ሰሜ ባላገሩ ምርጥ የባህል ዘፋኝ እንወዳለሃለን
ተስፋ አልቆርጥም❤❤❤❤❤
He is my all-time favorite musician. I hate to see him down like this. Stay strong, brother
አይዞሽ እናገባለን ትንሽ እንጠናና👵🧓 ብለዉ የቀለዱትን በአካል አየሁት ሆሆሆ 😅😅😅 ገና በሰርግ የማግባት ህልም አለህ🙆♀️ ያርግልህ እንግዲህ ሌላ ምን ይባላል
ሰማኸኝ በሰላም ነዉ ወፈርክ ቀንስ ለጤንነት ጥሩ አይደለም
ሰሜ ....እያበል እያ.........🎉🎉
እናቴ ፡ ኪዳነምህርት ፡ ምራህ ፡ ለምስክርነት ፡ ታብቃህ ፡ እኛም ፡ ስለታችንን ፡ ለመስጠት ፡ ያብቃን
እስኪ የሰይፉ ወዳጅዎች ተገጋግዘን 1k እንግባ ❤🙏❤
ያው like
ሰሜ ድንቅ የባህል ዘፈን ተጫዋች ሁሌ ትሁት ነህ ይገርመኛል።
ግን ጉልበት ሣለ ሠርተህ ስራ ካለ መዉደቂአህን መያዝ በጣም ጠቃሚ ነዉ እድህ ህመም ሢመጣ ይጠቅማል እግዚያብሄር ይማርህ ጨርሶ
ኪዳንዪ ጨርሳ ትማርህ
ፈጣሪ ይመሰገን ጨርሶ ይማርህ
ሴፍሻ ግን ምናለ አስካለ ተስፋዬን ብታቀርብልን ❤❤❤
ቀርባለች እና
Artist ሰማኸኝ በለዉ💚
ደግ ቤት የለውም እግዚአብሔር ይማርህ የተመኘውን ይስጥህ
እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ጥበበኛ ከስራህ ጎን ለጎምን ፀሎት ብታደርግ ለህይወትህ ለስጋህ ለነፍስህም መልካም ነበር ግን ይሁን አሁንም ነቅተሀል
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ፀበል እንዳታቋርጥ፣
ፈጣሪ ጨርሶ ይማረህ
ፈጣሪ.እድሉ.ሰጥቶሀል.ወደ.ዘፈን.ሂወት.አትመለስ
ሰማኸኝ በለዉ በጣም አዲናቂ ነኝ❤ እረ ጂም እድሜ ከጤናጋር❤ አልጋቸዉ ላይ😂😂😂ሆሆሆሆ ገንዘብ ያለዉ ሰዉ
ኸረ በናታችሁ ራሱ ሰይፉ ፋንተሁንን እንግዳ አርጋችሁ አቅርቡልን እውነት ያልተነገረለት ምርጥና ቅን ሰው ነው እኮ
ለማን እንንገር እኔም ሁሌ አስባለሁ❤❤❤
@meseretdibabe8020 አይገርምም አደም ቀን ስለሱ ተነግሮ አያቅ ግን እጅግ ሊነገርለት የሚገባ ምርጥ ሰው ነው ሰይፉ በእውነት
Thank you eyen hlu amet mesrstu berasu yashelmwal
ታጥቤ አይባልም ወንድሜ ተጠምቄ ነው ፀበል መወፈሻ መዳኛ ነው መታጡቢያ አይደለም ወንድሜ!!!
ይቅርታ
ስይፍሻ ደግ ስው ነው መሸለም አለበት ❤
በስመአብ የዚህ ወንድማችን መፈወስ ሲያስቀና በቅድስት ኪዳነ ምሕረት ጸበል መታደል ነው !
ሰዬፉ ራሱ ያልተነገረለት ምርጥ ሰው እኮ ነው አንድ ቀን አቅርቡት ሰይፉን
ሰይፉ አንተ የቤተሰብህ ብቻ ሳትሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ ንብረት ነህ ለደካሞችም ተስፋ ነህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ ይባርክል እንጂ አይዉሰድብህ
ኪዳነ ቃሏ ጨርሳ ትማርህ የአማኑእል እናት
ሰሜ በጣም ነው የምወድህ ምክንያቱም ንፁህ ኢትዮጵያ ዊ ስለሆንክ ሌላው ሃገርህን ወደህ እዚህ በመኖርህ ትልቅ ነህና እድሜ ይስጥልን ሰሜ ባላገር ነህ ሁሌም
አሳየ እመብርሀን ከነ ልጇ ትማርህ
ሰይፉ የምር ምርጥ ሰው ነህ።መድረክህን እየመጠንክ ነው
ይሄን ሰው የረዳቹ የምትረዱ ተባረኩ ፀበል የምትወስዱት🥰🤲 ሰሜ የልጅነታችን አንተም የመትፈልገውን ነገር ያርቅልህ ልጆችህን ሺ ያድርግልህ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ ይበቃል ልጆች ካደጉልክ ተወው ይሄን የጩኸት አለም 🤲እመብርሃን ለደጇ ታብቃህ🤲 በጉብዝና ወራት ፈጣሪህን አስብ🤲
ሰሜ ስወደው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏
ኪዳነምሕረት ጨርሳ ትማርሕ ወንድሜ
ሰይፉ መልካ ሰው ልበቀና ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
አሜን አሜን ብዬለታለሁ❤❤❤
እኔም ሰይፉን በጣም ነው የማክበረው❤
@@ቆንጆኢትዮጲያ በጣም እንጂ
አሳየ እኛ አባት ቤትህን መጥተው ፀበል ቢረጩ ደግሞም ፀሎት መፀለይ ቢያስተምሩህ እላለሁ። ቤት ውስጥ እያመመህ ትቆይና ፀበል ተጠምቀህ ስትመለስ የሚሻልህ ዝም ብሎ አይደለም። በፀሎት ሁሉንም ቦታ ለአንተ ጤንነት የተመቸ ማድረግ ትችላለህ። እግዚአብሔር ይረዳሃል!
ሃዘን ይስብራል እንኩዋን ተፅናናህ❤❤❤
እኔ ከአሜሪካ ገና ሳይወጣ አበበ በለው ፔጅ ላይ comment ን አንበቡ:: እምነቱ እንደሚያድነው እንደሚድን ጥርጥር አልነበረኝም:: የእኔንም ፀሉት እግዚአብሔር ስምቶል:: አሳዬ ደስታዬን እንዴት ልግለፅልህ እግዚአብሄርን በምን ቃል ላመስግነው:: ደግ አምላክ❤ ክብር ለእግዝያብሄር ይሁን::: ሃሌሉያ! ስይፍ ቸር ወሬ ያስማህ❤❤
ሰይፍሻ መልካም ሰው ይሄን ሰው እባክህ ከተቻለ መምህር ግርማ ጋር ቢሄድ ፀበሉንም በእምነት ከልብ ቢከታተል ይድናል መተት ምቀኝነት ነው እርግጠኛ ነኝ
ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ::
አሳዬ! እምነት እምነት እምነት ብቻ ነው።ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም። እግዚአብሔር አይጥልም ።
እንኩዋን ድንገተኛ ሞት መሞቱም ታስቦ ያስደነግጣል ልብም ይስብራል እንግዲህ ምን ይደረግ እንኩዋን ፅናቱን ስጠህ❤❤❤
ወንድሜ በእግዚአብሔር መታመንህ ደስ ይላል ይበልጥ ሙሉ በሙሉ ነብስህንም ስጋህንም ለኢየሱስ አሳልፈህ ብትሰጥ ጥሩ ነው ጌታ ኢየሱስ ይፈውስህ
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።
የእግዚያብሔር ታምር ይሄ ነው፣ መጨረሻው ያምራል እርግጠኛ ነኝ፣ ከዚህ በኋላ ተከታታይነት ያለው ንስሀ ተቀበልና የክርስቶስን ስጋና ደም ተቀበል ከዚህ የበለጠ ሞገስንም ታገኝበታለህ፡፡ በስጋ መዳን ብቻ እይምሰልህ፣ ነፍስህም ትድናለች፡፡
የፈጠረህ ፋጣሪ ጨርሶ ይማርህ ይማርህ ጠንክር አይዞህ በርግጠኝነት ድነሃል
አሳዬ ደግሞ ባለህ ችሎታ በክሪ እና በዋሽንት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን እያመስገንህ
በቤትህ ውስጥ የክርስትና የአምልኮ ህይዎት ይኑርህ።
ሱባኤ፣ፅሎት፣ፅበል ፣ስግደት እና ዋናው ንስሃ መግባት ነው
እመብርመን ያምላክ እናት ጨርሳ ትማርህ ንስሀ ግባ ፀበልህን በደንብ ተፀበል ከዚህ የበለጠ ታመሠግናለህ አይዞክ እግዚአብሔርን እንድታውቀው ስለፈለገ ነው በርታ አይዞህ ትድናለህ🙏🙏🙏
ኪዳነ ምሕረት እናቴ አንች ምህረቱን ላኪለት። የእኔ አባት 😢፡
እር ሰማኸኝ ተፍቶነበር፣ እስኪ የድምፃዊ ሰማኸኝ በለዉ አድናቂውች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Asaye was my cousin’s boyfriend. Emebet Darunga she used to love him so much . Wish you speedy recovery ❤
እግዚአብሄር ይመስገን ወንድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አዛኝቷ ከልጇ ታማልድህ።
ይህም በእግዚያብሄር ዓይን ቀላል ነው እግዚአብሔር የሞት ቀንበርን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሰብሮ እንደምኞትህ ድል ባለ ሰርግ ተሞሽረህ እግዚአብሔርን አብረንህ ለማመስገን ያብቃን
ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ከእምነት ጋር ምድሩ ሁሉ መድዓኒት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉
ሰሜ ጀግና ❤አሳዬ እግዛቤሔር ይማርህ ❤
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሳየ ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏✝️❤❤❤❤
አሳዬ እንዳለው ሁሉም ነገር በእግዚአብሄር ሃይል ይሆናል እና እግዚአብሄር ያሸንፋል!!!። ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርህ!!
በተረፈ አንድ የምለው ነገር፤ ሰማሃኝ በለውን በአካል ሳይሆን በሙዚቃዎቹ ነው የማውቀው፤ ባህላዊ ዘፈኖቹን በጣም እወዳቸዋለሁ። ግን ዛሬ ሰይፉ በ ኢ ቢ ኤስ ላይ ሳየው በጣም ነው የደነገጥኩት ሰማሃኝም እንደዚህ ወፍሯል? ብዬ ማለት ነው። እኔ የምመክረው ለጤንነቱ ሲባል ስለ ሰውነቱ አንድ ነገር እንዲያደርግ ነው። በተረፈ ሁላችሁንም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን::
ዛሬ ሰይፍሻ የሚገርም ፕሮግራም ነበር
ሁሌም❤❤❤
እንደ እምነትህ ይሁልሕ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመልከትሕ
ኪዳነምህረት እናቴ በድሜላይ እድሜ ትጨምርልህ
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው !!!!!
እጅግ በጣም❤❤❤
አንኳን የንሰሃ ጊዜ ሰጠህ🙏🙏
እግዚአብሄር ለበጎ ነው ፈተናወችን የሚያመጣ ለበጎ ነው ዋናው በፈተና መፅናት ነው አይዞህ አሣዬ
እምዬ ኦርቶዶክስ ሃኪም ቤታችን ናት❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላኬ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጤናህን እስከመጨረሻው ይመልሱልህ እናትና ልጁ አይለዩህ
አሜን ሰሜ ባላገሩ እግዚያብሔር ይመስገን ምህረት ይላክልን ለሁላችን ጸበል ለማግኜትም እድለኝነት እና የእግዚያብሔር ፈቃድ ያስፈልጋል እድለኛ ነህ
ሰሜ በጣም ውድ ካለው አከብርካለው ወንድሜ አተንም እግዚአብሔር ይማርክ
ይድናል በእናቱን ና ልጁ አምናለሁ❤❤❤❤❤አምነትህን ልቤ ነካው ቀና እምነትህ ❤❤❤❤ ለታመመው ትልቅ ፅናት ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
mindnew enatna lij? areqee new?🤣🤣🤣🤣
እግዛቤር እረድቶክ ለቤቱ ያብቃክ እርግጠኛ ነኝ በእንጦጦ ኪዳንምረት አውደምህረቷ ላይ ትመሰክራለክ በእምነትክ ፅና🙏🙏🙏🙏🙏
የእግዚአብሄር ጥገኛ አይዞህ ታሸንፋለህ❤❤❤
ሰሚ ዎ አይወማ ባ/ዳር ትዝ አለኝ ህፃንነቴ ትዝ አለኝ እረጅም እድሜ ይስጥህ አንተም እግዚያብሄ ያድንህ
Assaye,may God continue with you and wish you a speedy recovery.
ሰሜ ምርጥ ሰው
አላቀውም ነበር ግን ጌታ ጭርሶ ይማር ያንተን ስርግ ያሳየን እድሜውን የነገር እና ምንም መልኩ አይመስልም ደግሞ ቆንጆ ነው እህቶች ተዘጋጅ 😂😂😂 ከምር ምህረቱን ይልክል ወንድሜ❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዋው ዛሬ ምርጥ ምርጦቹ ናቸው❤❤❤ አምሳል የሁኔ
ኣሳይዬ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናውን ሰጥቶህ
በልብህ ያሰብከውን ዝም እንድታቀርብ እግዚአብሔር ይርዳህ
ሰሜ ኣንተንም እድሜና ጤና ይጨምርልህ ።
እግዚአብሔር ታምር ማድረግ ይችልበታልና ጨርሶ ይፈውስህ።
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ይወድሃል የልብህን ቅነት አይቶ ምህረት ያደርጋል በእውነት እግዚአብሔር ቀን ሲስጥ ለይቅርታ ጊዜ ነው የዘፈን ወሬ ትታችሁ እንደ በዛ ወርቅ በሙሉ ልብ ወደ እግዚአብሔር መመለስ እግዚአብሔር ቀን ሲስጥ ለሚወደው ስው ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለሁሉ ነገር❤❤❤
እኔ እንደማስበው ግን ስማሃኝ እንዲያው ወደ ንስሃ ግባ እና ፃም ፅሎት ስግደት ስትጀምር አካለ ቁመናህም ይስተካከላል ንብስህንም ለእግዚአብሔር ታስረክባለህ
እግዚአብሔር ግዜ እና ዕድሜ ሲስጥ በዚህ ውድ ራስ መመለስ ይሻላል
ይበቃል እስከመቼ ይዘለላል ❤
በፀሎት የሰውነት ቅርፅ ይስተካከላል 😂
አሳየ ጤናህን እግዚአብሔር ይመልስልህ ወንድማችን።
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🎉
እሱ እግዚአብሔር በፈቀደው ቀን ጠራህ በፈተና አድርጎ ወደቤቱ ጠራህ በእውነት እመቤተ ማስተማሪያ ነው የምታደርገው እመቤቴ ከጎንህ ናት እግዚአብሔር አድኖህ የእመቤን ስም ጠርተህ ድምር💚💛❤🙏💚💛❤🙏
አሳዬ እወነት ነው ለእግዚአብሄር የሚሳነው የለም
በደረሰበት አደጋ በጣም አዝናለሁ። ሆኖም ግን እግዚአብሔር በሰጠዉ ቀሪ እድሜ ንሰሃ ገብቶ ከአምላኩ ጋር ታርቆ የክርስቶስን አዳኝነት አምኖና ተቀብሎ በቀረዉ ዘመን ዘላለሙን ቢያሳምር እመክራለሁ። ጌታ በረዳኝ መጠን እፀልይለታለሁ። ❤❤❤
Amen I could better I don’t want to sin anymore ❤ Amen 🙏🏽
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የልብህ መሻት ይሙላልህ
ይቅርታና መዝሙር ስለፈለጉ ብቻ አይዘመርም እግዚአብሔር ሲፈቅድጂ አሁን አሁን ግን ከዘፈን የምትወጣ እየመሰለኝ ነው 😍😍😍😍እግዚአብሔር ይርዳህ በእዉነት
እግዚአብሔር ይማር ወንድሜ ሰይፋ ምርጥ ሰው
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አሜን ያስብህውን ጥሩ ነገር ድነህ ለመዳር ያብቃህ እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለውም አይዞህ አሳየ ወንድማችን በርታ ድነሃል ድንግል ማሪያም አብራህ ናት🙏🏽👏🤲✝️❤❤❤🥰💐💐💐
ሰፉሻ. ለምድነዉ. ከወለጋ. ተፈናቅለዉ
በደብረብረሀን. ካፕ እየተቸገሩ. ላሉ
ወገኖቻችን. እባክህ. ድፅ. ሁናቸዉ
እግዚሃብሔር ይርዳህ ይፈውስህ ወንድሜ
እግዚያቤሔር ጨርሳ የማራህ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ያሰብከውን ያሳካልህ ከአሁን በኃላ የአለም ጫጫታ ይብቃህ ወደ እግዚአብሔር ቤት ተመለስ
የድን።ግል ልጅ እግዛአብሔር ጨርሶ ይማርህ ድህነህ ለመስከር ያብቃህ ጨርሶ
ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ አሳየ ላይ ሲያወራ ምንም አሊዘንኩም ምክንያቱም እግዝያብሄርን ስሊመነና ያድነኛል ብሎ ወደ እመብርሀን ስለተጠጋ አይኔ የደርታ እንባ ነው ያለቀሰው
አይዞህ ጠንካራ ነህ ምንም አትሆንም ትድናለህ እርግጠኛ ነኝ ገና ነፍ አመት ትኖራለህ አንተ ብቻ ተስፋ አትቁረጥ በፍፀም ሴጣን እንዲያሸንፍህ እድል እንዳትሰጠው የድንግል ልጅ ፈጢሪ ሙሉ ጤንነትህን መልሴልህ ለምስክርነት እንደምትቆም ሙሉ ተስፋ አለን እንወድሀለን እናከብርሀለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏