በአስራሁለት አመቷ አባቷ ለጠንቋይ የሸጣት ልጅ ያጋለጠችው ምስጢር | ውድ ግሪን ለንደን ላይ ነፃነቷን አወጀች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 май 2024
  • በአስራሁለት አመቷ አባቷ ለጠንቋይ የሸጣት ልጅ ያጋለጠችው ምስጢር | ውድ ግሪን ለንደን ላይ ነፃነቷን አወጀች

Комментарии • 104

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Месяц назад +29

    ሀገር እንዳታድግ የሰላም እንዳይኖር ያደርገው የጠንቋዮሽና የመተተኛች እርኩሰት ነው እግዚአብሔር ከምድር ገፁ ያጥፋልን

  • @user-rr3ky8zq5e
    @user-rr3ky8zq5e Месяц назад +35

    ስትጀምር እንዳስለመድክ አቡነ ዘበሰማያት በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል ብለህ ጀምር ካጠፋዉ ይቅርታ 🙏

    • @Badema1991
      @Badema1991 Месяц назад +2

      አልሰሙም ይሆናል እንጂ አመስግኖ ነው የጀመረው።

    • @Mesh798
      @Mesh798 Месяц назад

      ምን ይጠቅማል ?

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 Месяц назад

      ሁሉን እናርም እናስተካክል አትበሉ ከመጀመሪያው በስረአት አዳምጡ

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j Месяц назад

      ​@@Mesh798ለእንደ አንተ አይነቱ ለድያብሎስ አሽክር ይጠቅመዋል

    • @GebremariamMolla
      @GebremariamMolla Месяц назад

      እውነት ነው እኔም እደግፈዋለሁ

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Месяц назад +15

    ይገርማል የእግዚአብሔር ቸርነት እና ትእግስቱ።

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 Месяц назад +11

    ቸሩ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከተሟላ ጤና ጋር ይስጥልኝ ወንድማችን

  • @user-ip7iz4qg7e
    @user-ip7iz4qg7e Месяц назад +1

    ወርቅ አፈራው ትውልዱን በማነቃቃትና የሰይጣንን የውጊያውን ክፋቱን ተንኮሉን ክህደቱን አስመሳይነቱን ለትውልድ በማስተማርክ ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር አምላክ የምታገኘው ፀጋና በረከት አጅግ ከፍተኛ ሰለሆነ ሁልጊዜ ከአንተ ገና ቡዙ እንደምታጋልጣቸው በመተማመን ነው አሁንም ፀጋውን ጤንነቱን አይንፈግህ አሜን

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Месяц назад +5

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንዴት ከአንጀታቸው የወጣውን ልጅ አሳልፈው ለሰይጣን አሳልፈው ይሰጣሉ 😢😢😢😢በእውነት ቃል የለም እነሱን ለመግለጽ 😢😢😢ያሳዝናል በጣም ለሚያልፍ አለም😢😢😢😢

  • @Tigist22
    @Tigist22 Месяц назад +6

    እግዚኦ ልጅ ተገብሮ የሚገኘው ሀብትና የሚኖረው ህይወት ምን ያክል የደስታ ስሜት ይኖረው ነው እፉ እናት አባትም ይኸን ያህል ጭቃኔ😢😢😢😢😢😢

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Месяц назад +3

    በስምአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ፣ወንድማችን ወርቅአፈራው ድንቅ፣እጅግ አስተምሮ የሆነው ዝግጅትህ እጅግ አስተምሮዎ ዝግጅትህ መድኃኒያለም ይባርክልህ።

  • @meremanasir4147
    @meremanasir4147 Месяц назад +11

    ሰላም ወርቃፈራዉ እንዴት ነህ በእዉነት እኔ በጣም ነዉ ማደንቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Месяц назад +2

    እግዚዮ ከአፍንጫዬ ይውጣ እንዲህ አይነት ሀብት ብር አምላኪዎች ወርቅ ፈጣሪ ያግዝህ ተባረክልን

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Месяц назад +1

    ወርቅ አፈራሁ ወንድሜ መቼም አጋንንትን ፊት ለፌት እየተጋፈጥክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጠባቂ መልአክ ይላክልህ 🤲🙏

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Месяц назад

    እንድህ የሚሉት እራሳችው አሉበት እኛ ግን ያንተን ትምህርት እሺ እንስማለን ተባረክልኝ

  • @user-cr7uh2vo8m
    @user-cr7uh2vo8m Месяц назад +5

    አቤት እደዉ እግዚአብሔር አምላክ እዴት ነዉ የቻለን መግበኔ 😭😭😭

  • @user-lk4qi8kb4o
    @user-lk4qi8kb4o Месяц назад +8

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢

  • @melakutewodros3736
    @melakutewodros3736 Месяц назад +7

    ትክክል ነህ ዘቅጠናል

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 Месяц назад +1

    እርሱ ይታረቀን በቃችሁም ይበለን 🙏
    ይህ አይነቱ ሃጢያታችን ይሆን ዛሬ እግዚኦ ድረስልነን እያሰኘን ያለው ?

  • @user-ke6rz1hk4i
    @user-ke6rz1hk4i Месяц назад

    ይገርማል የእግዚአብሔር ቸርነት እና ትእግስቱ

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Месяц назад +3

    ትክክል ነው መንፈሱ ካዘዛቸው ሁሉንም ያደርጋሉ በጣም ነው እሚያስጠላ

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ይሰውረን እግዚኦ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Месяц назад +3

    ፈጣሪ ይርዳቸው ያሳዝናል! መጨረሻው ዘመን ላይ ነን ስለዚህ በአጋንንት የምታምኑ ሁላ እባካችሁ ንስሀ ግቡ!!

  • @MercyHabte-pf7ln
    @MercyHabte-pf7ln Месяц назад +7

    ባለችበት እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @Badema1991
    @Badema1991 Месяц назад +6

    አይ ኢትዮጲያ የጠንቋይ አምላኪ ሐገር ሆነች😢 ስለዚህ ነው ፈጣሪ ፊቱን ያዞረው።

    • @bonnyzed
      @bonnyzed Месяц назад

      ልክ ነው
      እርስ በርሳችን የሚያባላን መንፈስ ነው

  • @bonnyzed
    @bonnyzed Месяц назад +1

    ሰይጣን ምን ያህል እንደሚጠላህና በዚያው ልክ ክርስቶስ እንደሚወድህ አምናለሁ።
    ብዙ ግዜ ይህን ስራህን ተው የሚሉህ እነማን እንደሆኑ ማወቅ ቀላል ነው።
    የእግዚአብሔር እጅ ካንተ ጋር ነው !!!

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Месяц назад +3

    እንኳን እግዚአብሔር አወጣት ከዛ ሰይጣን አምላኪ ቤት በጣም ያሳዝናል እረ ብዙ ጉድ አለ ለገንዘብ ለጠፊ አላፊ የዘላለም ቤትን መዝጋት

  • @gidada1
    @gidada1 Месяц назад +8

    ምስለ ፍቁር ወልዳን ከቲቪው በላይ አድርገው።

  • @HaileAmedebrhan
    @HaileAmedebrhan Месяц назад +1

    በርታ

  • @alexet12
    @alexet12 Месяц назад +2

    ውለታክ አለብኝ ወንድምጋሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Месяц назад +1

    ቃለሂወት ያሰማል አሜን

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. Месяц назад +1

    እኔ ያልገባኝ እና ሚገርመኝ ቸሩ ፈጣሪ አይባርክም ወይ ???ሀብት አይሰጥም ወይ??ኧረ ማረን በተቀደሰው በረከቱ ይባርከን መድሀኒአለም የሚያከብርበት በረከት ኑሮ ይስጠን የእናታችን የቅድስት ደንግል ማርያም ምልጃ የመላእክት ጥበቃ የፃድቃኑ ቃልኪዳን ይጠብቀን።

  • @user-ci9tw7bx2d
    @user-ci9tw7bx2d Месяц назад +2

    በጣም ያሳዝናል እኔ ጥያቄ የሆነብኝ እግዚአብሔርን ክደው ዝነኛ እና ሀብታም ሊሆኑ ይችላሉ ግን ሲሞቱስ ምን ሊመልሱነው ለእግዚአብሔር😭😭😭😭😭😭ከእግዚአብሔር ያልሆነ ነገር መጨረሸው የከፋ ነው 😭😭😭ደግሞ የሚገርመኝ ከመታቹ ይልቅ አስመታቾች ናቸው።

    • @Badema1991
      @Badema1991 Месяц назад

      ሁሉም ሰው በአጭር መንገድ መክበር ስለሚፈልጉ ነው። በውጭውም አለም በብዛት ታዋቂ ሰዎች ለኢሊሙናቲ ነፍሳቸውን አሳልፈው ሸጠዋል

  • @rishane9576
    @rishane9576 Месяц назад +2

    ኣቤት ለየትኛው ግዜ እድሜያችን ነው ግን በስመኣብ ያሳዝናል በንደዚ በሰይጣን ስራ የመጣ ሃብት ጥንቅር ብሎ ለምን ኣይጠፋም እና ፈጣሪ ከዚ ክፉ ስራ ይጠብቀን ያስፈራል

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i Месяц назад +1

    እግዚኦ ማኅረነ ክርስቶስ በስላሴ ስም ማስተዋሉን ያድለን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Месяц назад

    እግዚኦ እግዚአብኤር ይጠብቅክ ወድሜ

  • @mesaylala8285
    @mesaylala8285 Месяц назад

    አገራችንን ጌታ አልታረቅ ያላት ለዚህ ነው ደም እንደውሀ የሚወረደው

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Месяц назад

    በስመ ስላሴ አረ የሚሰማው ጉድ ያማል ይከብዳል ወዴት ወዴት እየሄድን ነው እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ❤❤ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ❤

  • @Maryg05
    @Maryg05 Месяц назад +11

    አሁን ኢትዮጵያን ያበከቶት የሰው ሰጋ የበሉ የሰው ደም የሚገብሩ የቃልቻ የጠንቆይ ልጆች ናቸው ሀይማኖት የሌላቸው ግብረሰዶም የሚያሰፋፉ ናቸው እግዚአብሔር ከሀገረችን ላይ ይጥረግልን

  • @bonnyzed
    @bonnyzed Месяц назад +1

    ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ ወርቅሻ

  • @MuluneshKifle
    @MuluneshKifle Месяц назад

    ተባረክ መናገር አለብክ

  • @hdd7604
    @hdd7604 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እሱ ይጠብቅልን ።

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😭😭😭

  • @user-pu3zs4yu9c
    @user-pu3zs4yu9c Месяц назад +1

    😊msgana yemigebaw wendme egziabher bcha new

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 Месяц назад +1

    አቤቱ ሆይ ማረን!!!

  • @saraberu9684
    @saraberu9684 Месяц назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ትግስህ😢😢

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 Месяц назад +6

    አዎ ጠንቋዮች ይጋረፋሉ።በተለይ ብር አለጋ የሚባለው ሲፈርድም አለጋ ይዞ ነው የሚፈርደው ሲገረፉም የሚደሰቱ ሰዎች አሉ

  • @MasaratMasarat-zr8hc
    @MasaratMasarat-zr8hc Месяц назад +3

    😭😭😭ምን ጉድ ነው ሚሰማው

  • @etsubmeresha2482
    @etsubmeresha2482 Месяц назад +1

    እንዲህ አይነት ያልተነገሩ ብዙ ታሪኮች ይኖራሉ የተነገረላቸው እግዚሀቤር በቃችሁ ብሎ የሚሞራቸው ናቸው ለእሷ ደህንነት ብለህ ያልነገርከን ይኖራል ብየ አስባለሁ ጥሩ ነው ብትችል በስልክ መምህር ተስፋየን አገናኛት የመምህርን አስተምሮዎች እና ገጠመኝ ታዳምጥ ንስሀ ትግባ ስጋው ደሙን እንድትቀበል እርዳት

  • @tsyonhabtu4180
    @tsyonhabtu4180 Месяц назад

    Egziyabher edmena tena yestelen

  • @user-nk9bs5dz4i
    @user-nk9bs5dz4i Месяц назад

    Hallelujah! mezmuru betam des yilal!

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @user-by8lg8np7f
    @user-by8lg8np7f Месяц назад

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይቅር ይበለን የሀገራችን ጉዳይ በጣም ያስፈራል የምንሰማው የምናየው ሰው እንዴት እያሰበ ነው የፈጠረውን አምላክ ክዶ ሰይጣንን ማምለክ አረ ይቅር ይበላችሁ

  • @TekaHaile-hu3wh
    @TekaHaile-hu3wh Месяц назад +2

    Danke 🇪🇷

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Месяц назад +1

    Be weshite kiberi kemekeberi 😢😢ewnte yuzo mewerade endeti kiberi endalew benawiki ❤❤❤

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 Месяц назад

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አዉጣን አሁንማ ሳጥን አየለ ጉድ አለ

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Месяц назад +1

    Egzio Meharine Kirstos ETHIOPIA Yaltaweke Askife Beale Endalate Alawekim Neber. Thanks to your blog ,I 've learned something new today ✨️ 🙏 Keep praying 🙏 praying 🙏 praying 🙏 👏 🤲

  • @helenokubay5488
    @helenokubay5488 Месяц назад +1

    Egziabiher ybarkh werki afera

  • @hablen
    @hablen Месяц назад +2

    Metet hagerachin lay kemibalew belay adegegna dereja lay dersual! Yederesebet yawukewal! Bertalin werkaferahu melkam sira new eyeserah yalehew!

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 Месяц назад

    እሰይ እንኳን አመለጠች

  • @bonnyzed
    @bonnyzed Месяц назад

    በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሥም ይህ የክፋት ስራ ከምድራችን ላይ ይጠረግ !

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14 Месяц назад

    It would be great to invite ur guest to tell us their history direct which is more reliable!

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Месяц назад +1

    Be tenkuluna yemimeta hebiti meani hebiti koshasha dehineti belowi 🎉🎉🎉

  • @nigistihishe8475
    @nigistihishe8475 Месяц назад

    Huuu 😢😢😢😢😢😢 wow

  • @kalip1499
    @kalip1499 Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ እንዴት ነወየቻለን

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Месяц назад +1

    በጣም ተበክለናል እኔ ግርም የሚለኝ ገንዘብ ተገኘ ከዚያስ ደስተኛ ናቸው እንዴት ነው የሚተኙት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @Craftthings443
    @Craftthings443 Месяц назад

    🙏💚🙏💛🙏❤️

  • @user-ho2tf4ft8l
    @user-ho2tf4ft8l Месяц назад

    Silikihin lakiligh lawerah feligalehu artist frehiwot negh

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Месяц назад

    አቤት ፈጣሪ እንዴት ይታረቀን አቤት ኢትዮጵያ ያሳዝናል ጭራሽ በልጅ ምንም በማያውቁት ያማል በእውነት።

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Месяц назад

    🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏

  • @woynisheteshetu8728
    @woynisheteshetu8728 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Месяц назад

    አብት ከእግዚአብሔር ካልኖነ መጨረሻው አይምርም እግዚአብሔር አጣችን በዝቶልና ይቅር ይበለን

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu Месяц назад

    ሰላም

  • @HamidaHamida-cy4ou
    @HamidaHamida-cy4ou Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Месяц назад +1

    Senagalitachew demo spank yedergunali 😢😢

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Месяц назад

    አይ ገንዘብ ! ለሁለት ዓምላክ አትገዛ ማለት ይህ ነው!።

  • @user-jo2gl8fg2i
    @user-jo2gl8fg2i Месяц назад +1

    ene werkaferaw kante alawkm gin yelijitwa tarik mekreb yalebet mejemeriya yetselot yesgdet ena yetsom sew mehon alebat keza behwala menem biyadergwat enkwa tiquaquamewalech beye amnalew

  • @user-jo2gl8fg2i
    @user-jo2gl8fg2i Месяц назад +1

    antem yehen lemenager bbetam zigju mehon alebih

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Месяц назад

    የድሀ ልጅ እንጂ ምን የሀብታም ልጅናት ለሰይጣን ገብረህ ሂወትህ አስይዘህ እንዲሁ በጭንቀት በፍርሀት በስጋት አንድ ቀን ደግሞ ብን ለሚለው ሂወትህ ነጥቆ ለዘለዓለም ከእግዚአብሔር አለያይቶ በእሳት ለምያኖር 🤔እግዚአብሔር ይድረስለት ህዝባችን 🙏አንድ አክስቴ አለች ከ 30ዓመት በላይ ቤተ ጦንቃይ ስታመልክ የ 8ክፍል ተማሪ ሁና የተዋወቀቻት የጦንቃያ ሴትዮ ልጅ አንድ ክፍል ሲማሩ ጋደኛሞች ሁነው ለ 8ተኛ ውጤት ምንስትሪ ብላ ወደ ቤተሰቦቿዋ ወስዳ በዛ አስጥማ አስቀረቻት ለዛዉም ጎበዝ ተማሪ ሁና ነው የወሰደቻት የሚባለው ሀብትም አልሰጣትም የእስዋ ገንዘብ አእምሮ ሰላም ማስተዋል ዘርፎ ድንጉጥ ፈሪ የምትንቀተቀት አድርግዋት ቀረ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Месяц назад

    Lemendenew sewochu kerebew yemayenagerut?

  • @yirgal1966
    @yirgal1966 Месяц назад +1

    Ewenatem zakexanale

  • @SolamaS
    @SolamaS Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bezawitkefyalew5829
    @bezawitkefyalew5829 Месяц назад

    Nisiha gibu kwei zemenachihun asitekakilu

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 Месяц назад

    እንሱም ልጆቻቸውን ለጠንቋይ ሊሰጡ ይችላሉ , ድሀ ሆኖ እግዚአብሔን አምልኮ መሞት አይሻልም, በጠንቋይ , መገረፍ እረ ያሳፍራል ,

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Месяц назад

    እኔ የምለው ወርቃፈራሁ ከዚህ አጀንዳ መቼ ነው የምትወጣው ፣የማከብርህ ሰው ነኝ

  • @samrawityohanis3549
    @samrawityohanis3549 Месяц назад +1

    Ezaz London blahbtoeach ka hgrea beta eyamitua yamgnageabeit boutwoch alo yblealal

  • @SaraGetu-ko4ob
    @SaraGetu-ko4ob Месяц назад +1

    werkaferahu ebaken kememeher Tesfay gar endetegenage erdat

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 Месяц назад

      እንዴ ከሰይጣን አምላኪ ወደ ሰይጣን ሰባኪ? የድንግልን ሰእለ አድኖ ለጥፈሽ፡ ስለሰው ማስታወቂያ ትሰሪያለሽ? ፡ ልብ ይስጣችሁ፡

  • @user-qq5iz3qz5h
    @user-qq5iz3qz5h Месяц назад

    ግን ላይክ ያንሳል

  • @Firu1221
    @Firu1221 Месяц назад

    Egzhbher tetu ltenkuy msged deblos eytbsnu mnur minu nw yemisdest lza nw ethiopian sew kifule lzanw yega atyte gena mate yematl egzu marn kirstus nesh gebu kidus mical lkedus kurban yebkn

  • @nigistihishe8475
    @nigistihishe8475 Месяц назад

    😂Lol I 😂😂😂😂

  • @ayeletaye7336
    @ayeletaye7336 27 дней назад

    ሁሉንም ነገር አንተ ጨረስከው። ባለታሪኩ ትላለህ ፥ የታለ የባለታሪኩ ድምፅ? እባክህ ከሌሎች ትምህርት ውሰድ። ለምሳሌ ከቓንቛዬነሽ ድንግል አዘጋጅ።

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Месяц назад

    1 መንሱር ጀማል 2..............3..............4.............እናንተ ሙሉበት

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa Месяц назад +5

    ኣመሪካ ከመንፈስ ጥቃት ኣይከላከልላቲም የመምሂር ተስፋየ ትምህርት ና ንሳሃ ገብታ አየቆሮበች መኖር አንዳለባት ኣማክራት ለ ኣባትዋና አናትዋም መጸለይ ኣለባት የሰዉ ሊጅ ብዙ ግዜ ወዶ ኣደለም አንደዚ ሚሆነዉ

    • @HelenHoleto
      @HelenHoleto Месяц назад

      ምንጎድነው፣የምንሰማዉ