ቡዳ ምንድነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • #subescribe_now #like #share በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Комментарии • 346

  • @user-qh5xs4kn6g14
    @user-qh5xs4kn6g14 10 месяцев назад +68

    የኔ ውድ ኣባት በእድሜ በፀጋ ይጠብቆት ስወዳችው ❤

  • @user-kh7mt6ce6d
    @user-kh7mt6ce6d 10 месяцев назад +19

    የሠራዊት #ጌታ #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ እመቤታችንን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊሰ አባታችንን ይጠብቃችሁ

  • @Edenn2119
    @Edenn2119 10 месяцев назад +11

    አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ከኔ የበረታችሁ ወለተ ኢየሱስ እህታችሁን አስቡኝ በፀሎታችሁ በጣም ፈተና ውስጥ ነኝ😢😢😢😢

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 10 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል የዘመኑ ሐዋርያ ኑሩልን አባትን ወንጌሉ ራሱ ፈውስ ነው በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 10 месяцев назад +35

    አባይዬ የኔ በረከት መድሐንያለምን አድሜና ጤናይስጥልኝ ከስደት ተመልሼ በእጅዎ ለመባረክ ለመፈታት ያብቃኝ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 10 месяцев назад +1

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @user-xz2ct4qs9z
      @user-xz2ct4qs9z 10 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @bettye4686
      @bettye4686 10 месяцев назад +1

      Amen 🙏

    • @ninukonjoo2433
      @ninukonjoo2433 10 месяцев назад +2

      አሜን እባካቹ አድራሻቸዉን ተባበሩኝ የት ነዉ የሚገኙት

    • @hshshshshshs5081
      @hshshshshshs5081 9 месяцев назад

      ​@@asegedechnegssh4209ወዳድ2እእርእ2ውስ

  • @Eyob797
    @Eyob797 10 месяцев назад +29

    እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት አባዬ።

    • @merrymeery2731
      @merrymeery2731 10 месяцев назад +2

      አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡልንበፀሎቶት,አስቡኝ
      አሜን,አሜን,አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎታቸው አሰብኝ በርክታቸው ይደርብኝ ውድ አባ አባታችን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 10 месяцев назад +7

    የኔ ዉድ የስደተኞች ልዩአባት በእድሜ በፀጋ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤እደዚህም ብሎ ሥጋ ቢደላዉ ጥሩ ነበር ለስጋም ለነፍስም ያልሆን ፍጥረቶች ነን እግዚኦኦኦ ማረነክርስቶስ ነዉ

  • @tube7299
    @tube7299 10 месяцев назад +5

    መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔንም ከእስራቴ ፍታኝ ወንድሜ ያንተ ህይወት የኔም ነው ሰው እድሜ ልኩን በልቅሶ በሀዘን ይኖራል የኔስ ተነግሮ ምን ያልቃል ብቻ የጨለማ ኑሮ ነው ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ አስቡኝ😭😭🙏🙏🙏

    • @elsabietsimon4259
      @elsabietsimon4259 10 месяцев назад

      😥 ENIEM

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o 10 месяцев назад +1

      አይዟችሁ ጸልዩ ለመዳህኒዓለም ንገሩት ለአዛኝቷ መፍትሔው ከእነሱ ነው

  • @habeshaTiktok983
    @habeshaTiktok983 6 месяцев назад

    ዕድመን ጥዕና ንአቦና መምህር ግርማ በረከትክም አባና ይሕደር

  • @user-rf3gt9mi3q
    @user-rf3gt9mi3q 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን በረከታቹ ይደርብን እግዝአብሔር ይጠብቅልን አባታችን እደ ናተ ይብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 10 месяцев назад +11

    ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ቀን መቸ ይሆን😢

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቀሲስ ቃለህይወት ያሠማልን የማቱሳላኔ ዕድሜ ይስጥሌን ኤውነት ነው ነብይ በአገሩ አይከበርም እንደሚባለው ኤግዚአብሔር የሠጠንን ፀጋ አላወቅንበትም እልልልል ብለን ፈጣሪያችን እግዚአብሔርን የአጋዕዝተአለም የአብረሀሙ ስላሴዎች አመሥግነን መቀበል ሲኖርብን በዚህ በከፋ ዘመን ይህንን ሁሉ እስረኛ በሽተኛ ከስቃይ ሲፈታ እያየን
    አባታችን የማቱሳላ ዕድሜ ይስጥልን

    • @muzeykinfe4899
      @muzeykinfe4899 10 месяцев назад

      botawun atawkutm ahun yalubet ebakachu

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 10 месяцев назад +7

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረኸታቹ ይደርብን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e 10 месяцев назад +6

    አሜን አሜን አሜ❤❤❤ የኛ ውድ አባት ፈጣሪ የሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @user-ui7nq7wb2m
    @user-ui7nq7wb2m 10 месяцев назад +5

    ኣባ እድሜ ይስጥልን ኣምላክ
    ኣንድ ቀን እርሶ ጋር እንዳደርሰኝ ኣምላክን እማጸናለው

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 7 месяцев назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @tesfayetegene4555
    @tesfayetegene4555 4 месяца назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥምት በረከትም ይደረብኝ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 10 месяцев назад +6

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እዉነት ባላየንዉ ነገር አንጠራጠር። እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ አባቴ አንዴ ባገኞት የሁል ጊዜ ምኞቴ ነዉ።

  • @gzawAle-er7sl
    @gzawAle-er7sl 5 месяцев назад

    እግዚያብሄር ጨምሮ ጨማምሮእድሜና ጤና ይስጥልን አባታች በፀሎታችሁ እስቡን በሰዉ ሀገር እዳንቀር❤❤❤❤❤

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 4 месяца назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🤲🤲♥️

  • @user-ml9jl9gh6e
    @user-ml9jl9gh6e 10 месяцев назад +6

    እንኳን ሠላም መጡልን አባታችን ❤❤❤እድሜአችሁን ያርዝምልን❤❤🎉🎉

    • @user-zw1oy5gt4x
      @user-zw1oy5gt4x 9 месяцев назад

      Ebakachihu adirashachewun kawocachihu nigerugne

  • @fafi2887
    @fafi2887 10 месяцев назад +2

    እልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @efremtakele7543
    @efremtakele7543 10 месяцев назад +1

    egziyabher amlak erejim edmena tenaa yistote amen!!!

  • @procurementandsupplies7642
    @procurementandsupplies7642 10 месяцев назад

    ሃያሉ እግዚሃብሔር ይጠብቆት አባታችን፡፡

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 6 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-vt7dz2ok3f
    @user-vt7dz2ok3f 10 месяцев назад +4

    አበተችን እድሜ ና ጤና ረጅም እድሜ ይስጦ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 10 месяцев назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @aminih8376
      @aminih8376 10 месяцев назад +1

      ሰላም፣ውዶቸ፣የሳቸው፣ቁጥር፣መገኛ፣እሚያቅ፣ሰው፣ተባበሩኚ፣እኔም፣ወዲም፣የታመመ፣ሰላለነው

  • @tadael28
    @tadael28 10 месяцев назад +2

    አባቴ እድሜ ይስጦት ዘላለም ያኑርልን !

  • @abadigebre4385
    @abadigebre4385 9 месяцев назад

    ኣባየ እግዝኣቤሄር ኣምላክ
    ኣብዝቶ ጤናና እድሜ ይስጣቸው ንሩልኝ 🙏🙏🙏

  • @user-mw7eb7gd4p
    @user-mw7eb7gd4p 10 месяцев назад +5

    እድሜ ከጤናጋ ይሰጥልን አባታችን በረከታቸው ይደረብን❤

    • @samituje4771
      @samituje4771 9 месяцев назад

      በናታቹ መምህር ግርማ የት ነው የማገኛቸው

  • @nunumekonen2518
    @nunumekonen2518 10 месяцев назад +5

    መምህር እባክዎ የት ነው ይምያግለግሉት
    በጣም በበሺታ ግራ ገብትኛል

    • @muzeykinfe4899
      @muzeykinfe4899 10 месяцев назад

      አረ ካገኘሀቸው ተባበረኝ ለኔም

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር አማላክ እድሜ ጤ ና ይስጥልን ለ አባታችን

  • @YoditTilahun-um2iw
    @YoditTilahun-um2iw 8 месяцев назад

    አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎቶ ያስቡኝ

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 4 месяца назад

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 10 месяцев назад +3

    አባታችን ሀይልን እሰከ ሙሉ ጥናንት እድሜ ይሰጥልን አሜን

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 10 месяцев назад +1

    Amen amen amen yene abati🙏

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y 10 месяцев назад +1

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    በጸሎት አስቡኝ አባቴ አሞኛል በጣም ብቻዬን ብሞት እንኳን የሚያየኝ የለም ጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ብቻዬን ጨንቆኛል

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 10 месяцев назад +2

    አቤቱ አድነን እግዚአብሔር አምላክ ከጠላት እስራት ፍታን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በጤና በፀጋ ያኑርልን✝️❤❤❤

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 10 месяцев назад +1

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 10 месяцев назад +2

    አባታችን ኑሩልን! እግዚአብሔር ሙሉ ጤናን ከእድሜ ጋር ያድሎት

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc 9 месяцев назад

    አሜን❤ አሜን❤አሜን❤

  • @jambarj273
    @jambarj273 10 месяцев назад +3

    አሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️አባታችን እግዚአብሔርይጠብቅልን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 9 месяцев назад

    የኔ ውድ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት❤ የኔ መዳንስ መች ይሆን😢

  • @AAa-wd4mf
    @AAa-wd4mf 10 месяцев назад +1

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስልን አስካለማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ ሰውየዉ አሳዘነኝ የኔን ሒወት ነው የኖረው እሱስ ተፈወሰ የኒ ነገር ነይ

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m 10 месяцев назад +1

    አባታችን አሜን አሜን አሜን
    የኛ ውዴ አባታችን 🇲🇱🕊🇲🇱🕊💕🇲🇱💕🕊🇲🇱🕊💕🇲🇱🕊💕🇲🇱🕊💕🇲🇱

  • @godolyastube
    @godolyastube 10 месяцев назад +1

    አባቴ ሰላሙት ይብዛልኝ
    እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ የቡዳ መንፈስ እየተባለ ኮተት እያደረጉልኝ ነው ያደኩት ወላጆች ባለማወቅም በማወቅም በጣም ነው የጎዱን ምን ያህል ተፅእኖ እንዳለሁ ቢያውቁ ምን አለበት 😢

    • @aelamabbg3541
      @aelamabbg3541 10 месяцев назад

      አይዞሺ በፆም በፀሎት በስግደት በርቺ

  • @user-dq7dg4kj4m
    @user-dq7dg4kj4m 10 месяцев назад

    አባታችንስለኛሲልእድሜናጤናይስጥልን።

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ። ኣባየ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @meseretwalatamikaeel4345
    @meseretwalatamikaeel4345 10 месяцев назад +3

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቆት❤

  • @makdatesfaye5554
    @makdatesfaye5554 9 месяцев назад

    ውይ የኔ አባት ቄስ ጌጡ ያሳደጉን አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i 10 месяцев назад +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እህታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @Daboltube
    @Daboltube 9 месяцев назад

    ሀይለ እየሱስ በፀሎቶት አንዴ ብቻ አስቡኝ አባታችን ትልቅ ፈውስ አገኛለው

  • @GirmeyTemesgen-hr5fi
    @GirmeyTemesgen-hr5fi 10 месяцев назад +2

    Amen (3) qale hiwet yesmalna abatachen ❤

  • @tecnome8166
    @tecnome8166 5 месяцев назад +1

    አባቴ የእርስዎ በረከት ለኔም ይድረሰኝ

  • @eyobeyob6296
    @eyobeyob6296 4 месяца назад

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm Месяц назад

    የኔ አባት እመቤቴ ትጠብቅልን ስወዳቸው ውይይይይ

  • @MarshetMarshet-gu4js
    @MarshetMarshet-gu4js 7 месяцев назад

    አበታችን እረዥም እድሜ ኑሩልን

  • @ruhama561
    @ruhama561 10 месяцев назад +3

    የኔ ሰላም ዉድ አባት እንኳን ደህና መጡ ነፍ አት ኑሩልን እግዚአብሔር ጸጋዎትን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @user-hg5im8kb7s
    @user-hg5im8kb7s 10 месяцев назад +1

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን የአለም መድሀኒት እየሱስ ክርስቶስ

  • @Ethiopia1love
    @Ethiopia1love 10 месяцев назад

    Abatachin edima tena yestewot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @kuri847
    @kuri847 10 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @Kedest-fz7lx
    @Kedest-fz7lx 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 10 месяцев назад +2

    Amen amen amen

  • @AbelG.A
    @AbelG.A 10 месяцев назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት
    እባካችሁ አድራሻቸውን ንገሩኝ እህቴ ታማብኝ

    • @muzeykinfe4899
      @muzeykinfe4899 10 месяцев назад

      enem felge neber ebakachu tebaberun

  • @sabatola8427
    @sabatola8427 8 месяцев назад

    ያቆይልን አባታችን

  • @bediluhunegnaw1333
    @bediluhunegnaw1333 4 месяца назад

    amesegenalehu abatachen bereketot yidresen

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባዬ የብዙዎች አባት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን
    እርሶዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    አባዬ በፆለተዎ ያስቡኝ ከነቤተሰቦቸ

  • @aynadisayenew4738
    @aynadisayenew4738 10 месяцев назад

    አሜን አሜን

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m 10 месяцев назад +3

    የኔ አባት በፈተና ውስጥ ያለፊ ትንታግ

  • @tru9125
    @tru9125 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zcell7886
    @zcell7886 10 месяцев назад +1

    አባታችን እርዝም እድሜን ይስጣውት እግዚአብሔር ይገልግሎት ዘመኖትን ይርዝምልን እምብርሃን ትጠብቅልን

  • @Frea-jj4qh
    @Frea-jj4qh 9 месяцев назад

    Amen Amen Amen

  • @girmaabera7619
    @girmaabera7619 9 месяцев назад

    አባታችን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ፤ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ፤አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ፤ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፤ቅዱስ ምኬኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ፤ዪኔ መጥምቅ ዮሐንስ ፤ቅዱስ ሩፋኤል ኣባታችን ይኑራችሁ 🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️📢📖📢📖📢📖🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅⚖️🏆⚖️🏆⚖️🏆⚖️🏆⚖️🏆💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍💯⛪💯⛪💯⛪💯⛪💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚕🚕🚕🚕🚕ይገባቿዋል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 месяцев назад

    እድሜና ጤና ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 10 месяцев назад +1

    አባታችን አግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን እንዲሁም ጸጋውንና ሞገሱን አብዝቶ ይስጥዎት❤❤❤

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 10 месяцев назад +1

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @Samiplus9347
    @Samiplus9347 10 месяцев назад

    ዕድሜ ይስጥልን

  • @abraralzaabi7636
    @abraralzaabi7636 9 месяцев назад

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤

  • @user-vy3ku5gs4f
    @user-vy3ku5gs4f 10 месяцев назад +1

    ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ አባታችን በረከተዎት ይደርብን

  • @yadngelemaryamLeg-vo7xd
    @yadngelemaryamLeg-vo7xd 10 месяцев назад +1

    አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን በረክታችው ይደረበኝ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 10 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ አባታችን

  • @sablasss1336
    @sablasss1336 10 месяцев назад

    ዬኔ አባት ኑሩልን

  • @todayethiopiaeftube3920
    @todayethiopiaeftube3920 10 месяцев назад +1

    Abatochim temaru esti 2nd Tekle tikikl

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 10 месяцев назад

    Abetachen edemna tena yestoet🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-in4rs9fr3v
    @user-in4rs9fr3v 10 месяцев назад +3

    አባየ እንካን በሰላም መጣሕልን ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 10 месяцев назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @genetbirhanu5120
    @genetbirhanu5120 10 месяцев назад

    yene Abat edmena tena yadilot Egzabeher

  • @elsabetgebeyehu3744
    @elsabetgebeyehu3744 10 месяцев назад

    Enkwan tefewesachhuuu. Wegenoche. Lenante yederese Amlak mexhanialem legam yidiresilin

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 10 месяцев назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አሜን አገልግሎት ዘመኖት ይባክህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲👏👏👏

  • @solomonmulugeta9590
    @solomonmulugeta9590 10 месяцев назад +1

    Yematusala edeme yesetote Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e 10 месяцев назад +1

    እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን ፈጣር ረጅም እድሜ ና ጤና እብዝቶ ያድልልን

  • @elsabetgebeyehu3744
    @elsabetgebeyehu3744 10 месяцев назад

    Amen Abatachin ewinet. New

  • @rabkahaile6600
    @rabkahaile6600 7 месяцев назад

    AmNE AMNE AMNE

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ አሰበን 😢😢😢😢😢የአጋንንት መጨውጪ ሆንን እኮ

  • @mereaschenaki4991
    @mereaschenaki4991 10 месяцев назад +1

    የአገልግሎት አድራሻቸዉን የምታዉቁ ስለእግዚአብሄር ብላቺሁ አሳዉቁኝ።

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h Месяц назад

    አባታችንኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 10 месяцев назад +2

    Unkan Dena metuu abatachen 🙏🙏❤

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 10 месяцев назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @AzemeraGetenete
    @AzemeraGetenete 10 месяцев назад +2

    አምላኬ ሆይ እኔ ሀፂያተኛ ልጂህ በማላቀው በብዙ ደዋ ውስጥ ወድቄያለው እና ይሄን ቀን እኔም በፀጋ እጠብቃለው አተ እርዳኝ🙏🙏🙏🙏

    • @FasilBirara
      @FasilBirara 8 месяцев назад

      አባታችን በርቱልን

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 10 месяцев назад

    Abataten Keber yesetelen Egezhaber

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z 10 месяцев назад

    አባቴ ❤❤

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን💒🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏

  • @yfr5w232
    @yfr5w232 10 месяцев назад +1

    አባቴ ዕድሜና ጥና ይስጥልን እኛም ለዚ ያብቃን

  • @selam801
    @selam801 10 месяцев назад +6

    እንኳን በደህና መጡ ውድ አባታችን❤