የኢትዮጵያዊቷ ድንቅ ምስክርነት | የመድሀኒአለምና የእመቤታችን ድንቅ ስራ በኢ-አማኞች ሀገር | ርኩስ መንፈሱን ድል አደረገችው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • የኢትዮጵያዊቷ ድንቅ ምስክርነት | የመድሀኒአለምና የእመቤታችን ድንቅ ስራ በኢ-አማኞች ሀገር | ርኩስ መንፈሱን ድል አደረገችው

Комментарии • 66

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @saragebre4221
    @saragebre4221 4 месяца назад +1

    ቃለሒወት ያሰማልን!

  • @tighist331
    @tighist331 4 месяца назад +3

    አቤቱ እቤቱ እኔንም እበርታኝ አልፎ አልፎ ሌሊት ምልሴን የዉስጥ ጉንጮቼን እስከሚደማ እነክሳለሑ ከዛም የሚታወቀኝ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ነው 😞
    ሐኪሞች የሚጥል በሽታ (Épilepsie) ነው አሉ መድሐኒትም መዉሰድ ስልችቶኛል እየወሰድኩኝ ያጋመኛል እሕተማርያም ነኝ መድሕኒአለም ይርዳሽ በሉኝ ። እሜን

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 4 месяца назад +15

    ሰላም ወንድማችን ቅዱስ መርቆርዮስ ሁላችንንም ከእስራት ይፍታን በርታልን

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m 4 месяца назад +25

    ፀልዬልኝ እህት ወንድሞቼ እኔም ልጆቼም ከመጥፎ አጋንንት ከታሰርንበት ተፈተን በዚህ በወንድማችን ሚዲያ ላይ የፈጣሪን ታላቅነትን ለሚመሥገን ያብቃኝ 😢 አሜን

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 4 месяца назад +5

      ከአጋንንት እስር በእርግጠኝነት ሁላችንም እንፈታለን ዋናው መፆም መፀለይና መስገድ በተለይ ንስሐ ገብቶ መቁረብ ነው::ሁላችንም እንበርታ

    • @user-gf1tq7oh9z
      @user-gf1tq7oh9z 4 месяца назад +3

      እመቤቴ ከነልጆ ትርዳሽ አይዞሽ በርች, ዋናው ነገር በምነትሽ መፅናት ፆም ፀሎትሽን አለማቆረጥ,,ትኩረት ማድረግ ያለብሽ በጎ ነገር ላይ የፈጣሪ ትእዛዝ ባከበርሽ ቁጥር አጋንንት በራሱ ይሰለቸውና በቀላሉ ይሰናበታል ስለዚህ አንች ጠንክሪ ሁሌም መልካም ማሰብ ማድረግ አስራትሽን ማውጣት ቅባ ቅዱስ ልጆችሽን ቅብትብት አድርገሽ መሸኝት አንችም ተቀቢ ፀበልም ካገኝሽ እጣኑን ቤትሽን እጥን አድርጊ ሁሌ የቤተክርስትያን እጣን,, አምላክ ይርዳሽ

    • @user-gt1mx3bd5m
      @user-gt1mx3bd5m 4 месяца назад

      አሜን እሽ ምክራችሁን ሁሉ ተቀብያለሁ ተባረኩልኝ ቤተሰቦቼ

    • @tizitabiyafers1404
      @tizitabiyafers1404 4 месяца назад +2

      ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትቁም

    • @user-gt1mx3bd5m
      @user-gt1mx3bd5m 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን እህቴ ድንግል ማሪያም እናታችን ለሁላችንም የጎደለብንን ሁሉ ትሙላልን አመሠግናለሁ እህቶቼ ወንድሞቼ

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 4 месяца назад +1

    ወንድሜ አንተን እየሰማሁ በ ፀሎት እንድበረታ ሆኛለው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ethiopiawongele3976
    @ethiopiawongele3976 4 месяца назад +1

    በጣም የሚገርም እምነት !

  • @user-jz5gd4zi5f
    @user-jz5gd4zi5f 4 месяца назад +6

    ሰላምሕ ይብዛ ወርቄ የድንግል
    ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይጠብቅህ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 4 месяца назад +4

    ❤ተባረክ በነገራችን ላይ እምነት የለሽ ነኝ ካሉ አኢሉምናቲ ናቸው ።

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k 4 месяца назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወርቅ እናመሰግናለን

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p 4 месяца назад

    ፈጣሪለሀገራችንሠላሙንይላክልንማሥተዋሉንምያድለን❤❤❤

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p 4 месяца назад +1

    Ygermal Ye Egziabher Sra ❤❤❤😇🙏🏾💕

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሰደት ያለነው ነቅተናል በመናፍስት ውጊያ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን የምታነቁን አባቶች ወንድሞቼ መከራው አነቃን መከራው ክርስትናችንን አጠበቀው እግዚአብሔር ይመስገን ደስተኛ ነን መድሐኒአለም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሉም ቅዱሳን ቅዱሳት መልዕክት ፃድቃናትን ሰማዕታቱን ይዘን እያሸነፍን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ደስስስተኞች ነን በርቱ እህት ወንድሞቼ አባት እናቶቼ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ፀሎት ስግደት ምፅዋት ንሰሐ አይቋረጥ ቤተቦቻችንን እናንቃ ድሉ የኛ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ተባረክልን በፀሎት ትጋ አደራ እንዳትዘናጋ ❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 4 месяца назад +7

    ዉጭ ያልስዉ እኩንዉ የመንፈስ መንርደዉ እዱሜ ለአባታች መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ የደረበን ❤❤❤

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 4 месяца назад +1

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @KassechHmariam-zt9jx
    @KassechHmariam-zt9jx 4 месяца назад +3

    ሠላም የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንም ጋራ ይሁን እኔ በእውነት የእኔ ጀግና የእኔ አበሳ ብያታላሁ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒአለም በሀዛብ ሀገር ይህን ያደረገ ይክበር ይመሰገን ሁሉ ይቻላል ለሚያምን ካንቺ በእምነቴ የበለጠ እድጸና ተማርኩኛ አሁንም በርቺ ለሚያምን ሀሉ ይቻላል

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 4 месяца назад +3

    ተባረክልን ወርቃፈራሁ እንድንነቃ አድርገሄናልና

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 4 месяца назад +4

    ወርቅዬ እምነታችን በጣም ያድነናል እውነት ነው

  • @astu6862
    @astu6862 4 месяца назад +4

    Hmm እውነት ነው ያቁረብከው ታሪክ እና ሪሴ የምስቃይበት ታራክ ንበር ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በነመምህር ተስፍዬ ትምህርት እራሴን ከድንግል ማርያም ጋር እየዳንኩ ነው

  • @tizetatesfaye
    @tizetatesfaye 4 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ❤️

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 4 месяца назад +2

    ክብር ለእናትና ልጅ እመ አምላክ ትጣብቀን

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 4 месяца назад +5

    አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ያበረከቱልን የህይወት መፅሐፍ "አባዶን" የሚለው መፅሀፍ ግፅ 74 ላይ ነው።ታሪኩ የሚገኘው።ወቃፈራው በርታልን!

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 4 месяца назад +1

    Tjkkkkk❤❤❤👏👏👏👏

  • @Eyodag937
    @Eyodag937 4 месяца назад +1

    በጣም የሚገርም ነገር ነው የሰማሁት ከእኔ ጋ የገጠመኝ ውጊያ ተመሳሳይ ነገር ነው የሰማሁት አዎ እግዚአብሔር የትም ቦታ አለ ❤።እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @user-ce2jq4eb5i
    @user-ce2jq4eb5i 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ወርቅ አፈራ እንኳን በሰላም መጣህልን ❤

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo 4 месяца назад +4

    ወርቅዬ በርታልን ያንተ ቪድዮዎች ክርስትናዬ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደሆነ እንድረዳ ነው ያደረገኝ

  • @RomanRoman-nk9vu
    @RomanRoman-nk9vu 4 месяца назад +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 4 месяца назад +1

    አመቤቶ። መሰግን። የደረሰት❤

  • @TekaHaile-hu3wh
    @TekaHaile-hu3wh 4 месяца назад

    Sele Eritrea 🇪🇷 shabya yaleqwe respect 🙏,

  • @user-sy7or6mu3g
    @user-sy7or6mu3g 4 месяца назад

    Edimena ❤tina yestln wondemacen werkaferahu

  • @hirutasefa2726
    @hirutasefa2726 4 месяца назад +2

    እናመሰግናለን

  • @HebtamuTeka
    @HebtamuTeka 4 месяца назад +1

    በጣም የሚገርም ነው ❤❤❤❤

  • @saras9696
    @saras9696 4 месяца назад +1

    Thank you❤❤❤

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ።

  • @user-ke8lb6ft6e
    @user-ke8lb6ft6e 4 месяца назад

    Ewnet new bezih hager sewu ena menafstu teseqayenal tselyuln ledhnete

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 4 месяца назад +1

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️👆👆👆😭😭😭

  • @Hadguasgedom4
    @Hadguasgedom4 4 месяца назад +1

    Betam Egziabher yetemesegene yihun!!

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 4 месяца назад +1

    አዉ አለታዉሰለሁ አባዱን ቁጥር 74 ዉንደሜ በረታ❤❤❤

  • @user-uw3ic3mc7b
    @user-uw3ic3mc7b 4 месяца назад +1

    አቶ ወርቅ አፈራሁ ይዘህ ለተነሳኸው ሀሳብ ከፍተኛ አክብሮት አለኝ ።እኔ ሳዳምጥህ መጨነቅህ ግልፅነው ።አኔም ከነቤተሰቤ ንብረቴን ሰለባ ያደረገውን ክፉ መንፈስ በመንካትህ አዳምጥሀለሁ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ 2ቤት የተነጠቀች ሴት ባታዳምጥህ ነው የሚገርመው ያለሁበትም ሀኔታ ጥሩ አለመሆን በመልቀስ ጠዋት ማታ በማልቀስ ነው ኑሮዬ የፈጣሪያችንም መልስ መሠረቱ የእንባመብዛት ያመጣው መልስ በሰው ሕይወት ገብቶ ክፉ የሚሰራን ዞር በል ብሎ መሰናበትን ያሳየኝ ለዚህ ነው ።ክፉስራእየቀለለይመጣል።

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 4 месяца назад

    እናት ና ልጀ መስገን ይደራሰችዉ መደሀኒአለመ ና እመቤቶችን መስግን የደረሰችዉ❤❤❤

    • @hilanhilan2513
      @hilanhilan2513 4 месяца назад

      አስተካኪ ምንድነው እመቤቶችን ከፃፍሽ በዋላ አንብቢ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 4 месяца назад +1

      አቪ አሰተካክላልሁ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 4 месяца назад +2

    ቬር❤ቬር❤ቬር❤ ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረጉ❤❤❤

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 4 месяца назад

    በእምነት ደካማ ስንሆን ነው

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 4 месяца назад

    ውሸታሞችአረተውእንደዚአይነትማመሳሰልተውምንምነገርየለምበፊትያልተፈጠረዛሬምአይፈጠርምእምነቱካለንአትፍራከፈጣሪበቀርሀያልየለምእግዛብሄርንእንመንመፈስንአንመን

  • @yeturyelige5191
    @yeturyelige5191 4 месяца назад

    ድምጵ ይስተካከል እባክህ በተረፈ መልካም አስተማሪ ነዉ ይቅርታ

  • @memebh5054
    @memebh5054 Месяц назад

    Bewnte egzabhr edmnatna yestke lanta kaltoch yaterinall.ewnte.ewnte.babtchin.yadrsabin.bakra.ewne.naw.tabrke.

  • @michaeltesfay3296
    @michaeltesfay3296 4 месяца назад +1

    ኤርትራ is seprte country so respect

  • @hanaabebe2149
    @hanaabebe2149 4 месяца назад

    Betkekele

  • @pazparaetiopia
    @pazparaetiopia 4 месяца назад

    eshi yeteret abat shikelaw endet new yihen hizb tajajilewaleh aydel

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 4 месяца назад +3

      እግዚአብሔርን ማምለክ መፆም መፀለይ እርኩሳን መናፍስትን መዋጋት ምነው አናደደህ/ሽ?

    • @tizetatesfaye
      @tizetatesfaye 4 месяца назад +1

      Jilu ante nh 666

    • @user-gl8fb3uy5z
      @user-gl8fb3uy5z 4 месяца назад +2

      እሺ እንዴት ነው በሰው እድል መኖር ስልብናውስ እየሄደልህ ነው መቼም ስለመናፍስት እንዲወራ ያልፈለከው መተተኛ ብትሆን ነው ጤነኛ ሰውማ ወይ ይሰማል ወይ ያልፈዋል አንተ ግን ጥቅምህ ተነካ ቻለው