አሜሪካ እንዲሳካልን ጠንቋይ ቤት ሄድን በኋላ ግን ዋጋ ከፈልን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • አሜሪካ እንዲሳካልን ጠንቋይ ቤት ሄድን
    በኋላ ግን ዋጋ ከፈልን

Комментарии • 118

  • @tt55-m2i
    @tt55-m2i 17 дней назад +32

    የወርቃፈራውን ቻናል እስኪ 100k እናስገባዉ....

  • @userasnakech
    @userasnakech 17 дней назад +19

    አመሰግናለሁ ወንድሜ እዉነት ነዉ ለፍቶ የተለወጠዉን ከእኔ በለጠ ብሎ በየጠንቋይ በት የምሮጥ ብዙ አለ እኔም በህይወቴ አጋጥሞኛል የገዛ የእህቴ ልጅ ወንድሜን ልያጠፋዉ ብዙ ታግሎ ነበር እግዚአብሔር ሁለም አሸናፍ ስለሆነ በእግዚአብሔር ቸርነት እየኖረ ነዉ በዚህች አለም ለሰይጣን ስልጣን ተሰቶታል ያመኑትን ለመርዳት በእግዚአብሔር ያመነዉ መከራ ይገጥመዉ ይሆናል ግን መቸም ሰይጣን አሸንፎ አያዉቅም

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 17 дней назад +20

    ይህንን ፕሮግራም ሁሌ መስማት ብያንስ በሰዎች እንዳንፈርድ ያግዘናል ::

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 17 дней назад +51

    ይሄ ዩቱብ አንድ ሰው መቶ ሺ ሰብስክራይብ ማድርግ ቢቻል እኔ ብቻዬ ባደርጉት ነበር እባካችሁ መቶ ሺ እናስገባው ምንም ቁም ነገር የሌላቸው ሰዎች እንኳን ሰብስክራይብ እናርጋለን

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 17 дней назад +15

    ቤተሰቦቻችን ባመጡብን ጣጣ እና ምቀኞች በመተቱብን መተት መከራ እያየን ነው:: 😢

    • @andualemdemessie3629
      @andualemdemessie3629 17 дней назад +1

      ስገድ/ጂ ፁም ቁረብ/ቢ መፅውት/ች መተተኛው/ዋ በምድር ሲኦል ይሆንበታል !!!
      ድንግል ማርያም ን ይዞ ጉዞ።

  • @ምህረትየበዛላትነኝ
    @ምህረትየበዛላትነኝ 17 дней назад +8

    ኧረ እኔ የክፍለ ሀገር ሠው ነኝ ግን አዲሱ አበባ ሄጄ ነው በጠንቆይ እጅ ገብቼ ለ 27 አመት መከረይን ያየሁት እየሱስን በሂወቴ ጌታዬ አንተ ብቻ ነህ ስል ነፃ ወጣሁ ።መዳን በማንም የለም

    • @TinaLoveyehelemhewot
      @TinaLoveyehelemhewot 17 дней назад +1

      Eregetegna nashe ??bena gen aledaneshem

    • @ምህረትየበዛላትነኝ
      @ምህረትየበዛላትነኝ 16 дней назад

      @@TinaLoveyehelemhewot ጥያቄው አልገባኝም

    • @TinaLoveyehelemhewot
      @TinaLoveyehelemhewot 16 дней назад

      @@ምህረትየበዛላትነኝ eyawuleshe eraseshen ateshwje ache aledanesheme wode zemanwe setan ameleko naw yehedeshewu kefegeshe bewusete bedabe laseredashe

    • @FerehiwotFerehiwot
      @FerehiwotFerehiwot 10 дней назад

      Bene haymanot kalone medan yelem bilachu mitasibu sewoch tigrmungalachu.chrstian yetebalnew be eyesus nw.ortodox hone katolok wengelawiyan hulu ye eyesus kirstos teketay nachew.haymanot sayhon eyesus nw adingu.​@@TinaLoveyehelemhewot

    • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
      @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 9 дней назад

      ውሸታም

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 17 дней назад +5

    አረወርቅዬ እዚሁአዲስ አበባ ይረጋገማሉ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው የጠንቋይ፣የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @ምህረትየበዛላትነኝ
    @ምህረትየበዛላትነኝ 17 дней назад +4

    እኔ እግዚአብሔር ረድቶኝ ከ27 አመት የጠንኳይ ግዞት በሃላ እግዚአብሔር ረድቶኝ የሞተልኝን እውነተኛውን አምላክ ጌታ በማወቅ ነፃ ወጥቻለሁ እየሱስ ጌታ ነው። አብረውኝ የሄዱ አንዶ እህቴ አንዶ ጓደኛዬ በሂወት የሉም በሰባሰብ ገደላቼው ። እንዴሁም ብዙ በቁጥር የማይታሰቡ አልቀዎል ጌታ ስራውን ያፍርሰውና

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 10 дней назад +1

      Eyesus Kirstos Yadenal Enem Endachiew ke 10 amet belay be lelit asekaytojal keza ye korona gize be depression atekaj hospital 7 ken coma tejaw be oxygen neber matenefesew keza Geta Eyesus Kirstos Tegelexselij Ke Huwalaye meta be raee Tefeweskuj Eyesus Kirstos Yadenal Kibir Hulu Lante Yihun Eyesusee Abate Medanite

  • @temesgenderibe1796
    @temesgenderibe1796 13 дней назад +2

    ለ ኢትዮጵያ ትልቁ መከራ ይሄው የባእድ አምልኮ ችግር ነው

  • @arsemag7528
    @arsemag7528 17 дней назад +6

    እህቴና እናቴ እኔጋር ያደረጉት ነው: መድህኒትአለም ነፃ አወጣኝ

    • @Mቀሽት
      @Mቀሽት 12 дней назад

      የሚገርም ነው ማን ይታመናል

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 17 дней назад +7

    እየሱስ ጌታ ነው ሚካኤልና ገብርኤል የእግዚአብሔር መልክተኛ ናቸው ።

  • @Chereka203
    @Chereka203 10 дней назад

    ተባረክልን በእዉነት የገባኝ ነገር ጠንቁልና የሰይጣን ስራመሖኑን አዉቃለሑን በሰጠኸዉ ትምሕርት ለብዙ ሰዉ ከፈጣሪጋር
    ያስታርል የሕለሙ ነገር ከረመኝ 👍🙏☝️

  • @meazaassefa
    @meazaassefa 17 дней назад +4

    ኦድሜና ጤና የስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 17 дней назад +3

    እውነትነው ምክንያት ታቦት ይናገራሉ እኔም ደፍተራላይ ሔጄ ተክለሀይማኖት ፀበል ተጠመቂ አለኝ አደረኩ ተመስገን ዛሬ ግን ሁሉን ትቸ እግዚያብሔርን ተከተልኩ ንስሀ ገባሁ በመምህር ተሰፋየ አበራ ትምህርት በየቤቱ ስትጉ አለ😢😢😢😢😢😢

  • @alem7474
    @alem7474 17 дней назад +8

    ታሪኮችህን ግን እራሳቸው ባለታሪኮቹን ድምጻቸውን ቀይረህ ወይ ፊታቸውን ሸፍነህ ብታቀርባቸው፣ ወይ በስልክ ቢናገሩ፣ የተሻለ ተመልካች ታገኝ ነበር፣

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 17 дней назад

      Besume senetune temerenale

    • @alem7474
      @alem7474 17 дней назад

      @@abeykinyozi6653 አያስተምርም ማለቴ አይደለም፣ የተሻለ አሳማኝ፣ ለመስማት የሚያጉዋጉዋ፣ በሚቀጥለው ምን አይነት እንግዳ ይመጣ ይሆን ብለው በጉጉት የሚጠብቁት አይነት አቀራረብ ቢሆን የተሻለ ተሰሚነት አስተማሪነት ያገኛል የሚል ፕሮግራሙን የሚያሳድግበት የሚስብ የሚያረግበት ገንቢ አስተያየት ነው፣

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 17 дней назад +2

    ጠቃሚና ከውድቀት አስተማሪ ፕሮግራምነው

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 17 дней назад +2

    ወርቅአፈራሁ በርታልን ግሩም አገላለፅ

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8g 17 дней назад +2

    ሰውማ ለነፍሱም ለስጋውም የሚጠቅም ነገር መስማት መች ይፈልጋል። ይሄኔ የሚያወራው ቀልድ ቢሆን ኖሮ 500ሺ ይገባነበር።ልቦና ይስጠን

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 17 дней назад +4

    ምን አለበት ግን ጠንቋይ መሔድ የሚፈልግ ሠዉ እራሡን ችሎ ቢሔድ ለምን ሌላዉን ይዞ ገደል ይገባል እኔን መድሀኒትአለም ነዉ ያወጣኝ እሡንም በመቃወሜ የገዛ ጓደኛዬ ይዛኝ ልትሔድ ስትወተዉተኝ ጆሮ ዳባ ብዬ እስካሁን አለሁ ግን ለአሁን ላለሁበት ፈተና እሧ ትሆን ብዬም አስባለሁ እቤታችን ካለዉ ባእድ አምልኮ በስተቀረ ለነገሩ አልሸሹም ሮር አሉ ነዉ እሡም ሊሆን ይችላል እንደነዚህ አይነቶቹን ጓደኞቼ የሚያረግብኝ ለማንኛዉም ሀመረ ገብርኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እርዱኝ

    • @alemayele7521
      @alemayele7521 8 дней назад

      @@ethiopiaabsinya6300 መዳን በማንም የለም !!
      ማምለጫዉ ክርስቶስ ነዉ! እህቴ ! ከሃጢአት ሁሉ የሚያነፃዉንጌታ እየሱስን እመኚ አንቺም ቤተሰብሽም ትድናላችሁ!!

  • @StmarryTega
    @StmarryTega 17 дней назад +1

    እንደዚህ ያሉት ናቸው ኢትዮጵያ ደምበኛ ጠንቁይ ደብተራ ይዘው እዚህ አሜሪካ ያለውን ህዝብ እያስሩ ዶላር እየላኩ ስው አስረው የስው ስራ ፣እድል፣ ጤና፣ አእምሮ ሁሉ እየነጠቁ ነው የሚኖሩ !!! እግዚአብሔር ሙርተኞችን ስራየኞች ይንቀልልን !!!መድሀኒለም መቼም ታጋሽ ነው ።

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 13 дней назад +1

    በእየሱስ ክርስቶስ አምኖ ዳግም በመወለድ ከእግዚአብሔር ጋ እንታረቅ! መዳን በማንም የለም !! ባለ ጉዳይዋ! ሚካኤልም ሆነ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ካልተላኩ ማዳን አይችሉም!! እህቴ እባክሽ ነፃ ዉጪ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ እመኚና አምልጪ!!

    • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
      @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 9 дней назад

      የናንተምኮ አልሸሹም ዞር አሉ ነውኮ ምንፍቅናም ጥንቁልናም ፍፃሜው ሲዖል ነው። ተመለሱ ወደ አንዲቷ

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 17 дней назад +2

    እንደዚህአይነት ነገር ሌሎቹም አርጉ እነዚህ ደማለት ይምላል ባጠቃላይ ወደመጥፎ መንፈሰአትሂዱ ማለት ይሻላል

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 13 дней назад

    ወንድሜ በርታልን ይህ በጣም አስተማር ማንቂይ ደውል ነው

  • @Tigist-g5w
    @Tigist-g5w 17 дней назад +2

    Hi god bless you

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 10 дней назад +1

    Eyesus Kirstos Yadenal, Eyesus Bicha New Miyadenesh Ney Wede Eyesus

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 17 дней назад +2

    Seytani hulu gezea yeregemenali ye Egzeabeheri lejuchi selhunin mergemu ayeserami bengana layi 🎉Seytani oko teragamina tesadebi new🎉🎉

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 17 дней назад +1

    Egziabher yigesesachew!

  • @merhawitesfay9552
    @merhawitesfay9552 14 дней назад

    Egziabiher edmiena tiena yisth wendmachn.

  • @habtamunegash2416
    @habtamunegash2416 9 дней назад

    ወርቃፈራሁ ሰላም ላንተ ይሁን!ስልክህን ሜሴጅ ብታደርግልን።

  • @repent5044
    @repent5044 10 дней назад

    አንተ መሚኪኤል ልጅ ልትሆን አትችልም የእግዚአብሄር እንጅ
    እግዚአብሄር ሲፈጥረን አንድም ፍጥረት አላገዘውም

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 17 дней назад +1

    በነፃነት የሚመለክ አምላክ እያለ ወደጫካኝና አረመኔ የወደቀ መንፈስ ጋር ሔዶ መደፋት መስገድ ፍፃሜው እንደተጣለው ሰይጣን ጨለማና ውድቀት ነው የሚሆነው ለምን ውድቀትን ራሳችን ስለፈለግነው ሰይጣን አመለክሽኝ ብሎ አይለቅክም /ሽ/ መጨረሻ ላይ እንዳልነበረ አድርጎ ነው አፈር የሚያስገባው ከአምላኩም አጣልቶ የራሱ አድርጎ ለሲሆል ያደርገዋል ይህ አየታወቀ ወደ ሰይጣን መሔድ ምን የሚሉት ነው ጠንቋይ እኮ ለራሱ እንኳን የማያቅ ተራ ነገ እንደማንኛውም ፍጡር ሟች የሆነን ተሔዶ ሲሰገድለትና ሲመለከሰ ከዚህ በላይ ዝቅጠት ምን አለ እሱን የፈጠረ አያል ገናና ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ሁሉ በእጁ የሆነን ትቶ ፍጡርን አድርግልኘሰ ግደልልኝ ብሎ መለመን ያማል ጠንቋይ ቢሰጥክ ከሌላው እየቀማ እየወሰደ ነው በሰይጣኑ ሐይል አይሉ ሰይጣን ስለሆነ ሀብቱን ይዘነው አንሔድ ሁሉ ነገር ቀሬ ነው ለዝች አጭር እድሜ የመሞቻ ቀናችንን እንኳን የማናቅ ተሰባሬዎች የሆንን ፍጥረቶች ለሰይጣን ስንበረከክ ፍጡርን ስናመልክ ያሳዝናል እንደሱ ለመውደቅ ስንፈልግ እጅግ ያማል የአምላከሰ ቸርነቱ ህርእራሔውም ይገርማል ይህን ደግ አምላክ መካድ ከጭካኔ ውጭ ምን ሊሆን ይችላል በዚህ ዘመንማ ጠቅላላ ለማለት በሚቻል መልኩ ሰዎች አይላቸውን እንጀራቸውን ሁሉ ሰይጣኑን አድርገዋል ለዚህም ነው አምላክ ሀገሬቷን አልታረቅ ብሎ በየቀኑ ብዙ የሰው ሰይጣኖች የበዙብን ያለምክንያት አይደለም አምላክ ይታረቀን ከስህተታችን እሱ በቸርነቱ ይመልሰን የአምላክ ቸርነት በእያንዳንዳችን ላይ ያለውን ሳስብ ይደንቀኛል አሁንም በቸርነቱ ይመልሰን የአጥያታችን አይነቱ ይለያይ እንጂ በዚህ ዘመን ደግ ሰው የጠፋበት ዘመን ደርሰናል በሌሎች ደግነትና ፅድቅ ነው የምንመላለሰው እሱ ያስበን ሁላችንንም
    በዚህ ዘመን የበለጠ እንዳንጠፋ ከብዙ ስህተቶችና ብዙ መንፈሳዊ እውቀቶችን እንድናውቅ የሚረዱንን መምህራችንን ታላቁ አባታችን መምህር ግርማን
    መምህር ተስፋዬን በእጃቸው ተፈውሶ የብዙ ሰዎችን መንገድ እየጠረገ ያለ ወንድማችን መምህር ተስፋዬንም ሳላደንቅ አላልፍም ወርቃፈራውም ብዙ የማናውቃቸውን ነገሮችን ይህም አለ እስከምንል እንድናውቅ ስለምታደርገን ስለምታነቃን ከልብ እናመሰግናለን መምህሮቻችንም ከ❤እወዳቸዋለው እናመሰግናቸዋለንም ያብዛልን እንደነሱ ያሉትን መምህረሰ ግርማን በጣም ነው የምወዳቸው የማከብራቸው የዘመናችን ሐዋርያ ትልቅ የአምላክ ስጦታችን ናቸው

    • @ምህረትየበዛላትነኝ
      @ምህረትየበዛላትነኝ 16 дней назад

      @@ahanamesert6742 እግዚአብሔር እንዲረዳሽ( ህ) እነሱም የጠራሻቼው እነሱም የአጋንት ባሪያዎች ናቼው ይልቁኑ ኑ ወደ እውነተኛው ጌታ ሞትን አድርጎ በአብ ቀኝ ሆኖ ስለኛ የሚማልደውን እንደገና ሊወስደንና ለፍርድ የሚመጣውን የጌቶች ሁሉ ጌታ የነገስታት ንጉስንእየሱስ ክርስቶስ ይወዳችሃል ለናንተም ነው የሞተው ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ

  • @dawityohanis6582
    @dawityohanis6582 5 дней назад

    Berta wendmachn ❤

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 13 дней назад

    አሁን ብሶበታል ፈጣሪ ይማረን

  • @user-dz3ex2jx2d
    @user-dz3ex2jx2d 15 дней назад

    ይህ ታሪክ ትክክለኛ ነው እብዙሀኑቤት አሁንም ያለነው ቤት ይቁጠረው እረ ተወርተቶ አያልቅም ...... አምላክ ህዝቡን ሁሉ ከታሰሩበት ይፍታ ይፍታን 😢😢😢😢😢

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p 17 дней назад

    እናመሰግናለን ፣ እውነት ነው ።

  • @haweasho1009
    @haweasho1009 17 дней назад

    The more we listen...we are learning a lot thank you.

  • @abebe7532
    @abebe7532 17 дней назад

    Tebarek. ty 🙏

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 13 дней назад

    እግዜቤር እደት ይምርን ይሆን😢😢😢😢😢

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ 13 дней назад

    ይሄ የሁሉንም ሀይማኖት የሚመለከት ነው ጥንቁልና ከባድ ወንጀል ነው

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 17 дней назад

    Betami zemenawinte Egezeabeheri meketeli kebarenti mewetati new🎉🎉

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 15 дней назад

    በርታልን መምህር🙏

  • @user-roblox-players
    @user-roblox-players 13 дней назад

    ምን እንደምትልም አልገባኝም ውይንም ግልፅ እንዲሆን አሳጥርው

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 17 дней назад +8

    ወርቅዬ እኔ ጴንጤ ነኝ ሆኖም ግን ፕሮግራሞችህን በደንብ ነው የምከታተለው አንድ ጥያቄ አለኝ እስኪ መልስልኝ?
    ለምንድነው ከፕሮቴስታንት (ጴንጤ) እምነት ውጪ ያሉት ኦርቶዶክስም ሆነ እስልምና ወደ ባእድ አምልኮ የሚሄዱት? እኛ ቸርች ሄደን ጌታን ማምለክ እንጂ እንዲህ አይነት የመናፍስትን አምልኮ እንፀየፋለን፣ ፀልየንም ይህንን ክፉ መንፈስና ስራውን እናፈርሳለን እንጂ አናመልከውም ደግሞም እንፈራውም!!!

    • @biniam_hailu
      @biniam_hailu 17 дней назад +3

      ኦርቶዶክስ ወይም እስልምና ጠንቋይ ቤት ሂዱ የሚል አስተምህሮ የላቸውም። ከሃይማኖት ጋር አታያይዝ።ሰው በፍላጎቱ ነው የሚሄደው። መብቱም ነው። እግዚአብሔር የፈለጉትን እንዲከተሉ ለሰዎች ነጻ ፈቃድ ሰጥቷል። አንተ ልትነገረን የፈለከው ፔንጤ ጠንቋይ ቤት አይሄድም ለማለት ከሆነ ተሳስተሐል፤ ወይም በከተማ የሚኖሩትን ጥቂት ፔንጤዎችን ብቻ ነው የምታውቀው ማለት ነው። ወደ ገጠሩ ብትሄድ ግን ከማንም ያልተሻሉ የጠንቋይ ካዳሚዎች ሆነው ታገኛቸዋለህ። ስለዚህ ፔንጤ አያስጠነቁልም ብለህ አትመጻደቅ።

    • @TheDavidMelese
      @TheDavidMelese 17 дней назад

      እግዚብሔር ይባርክሽ/ኸ

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 17 дней назад +4

      ሰው በዘልማድ ስለሚኖር ስለሃይማኖቱ ስለማያውቅ ጴንጤ ሲሆን አዲስ ኢየሱስ ያወቀ ይመስለዋል እናንተ እኮ ዘመናዊ ጠንቋይ ጋር ነው የምትሄድት ነብያቶቻችሁ ምንድናቸው ኢየሱስ ስላሉ😂 ሰለዚህ እናንተ ትክክል የሆናችሁ ይመስላችኃል

    • @RozaAmha
      @RozaAmha 17 дней назад +2

      @@MeskeremMeta-oq2if በትክክል እኔም ባንች ሀሳብ እስማማለሁ ፓስተሮችና ነብዮች ነን ባዮች በትንቢት ስም ዘመናዊ ጥንቁልናን ነው የሚያለማምዱዋቸው።

    • @userasnakech
      @userasnakech 17 дней назад +4

      እኔ አልሄድኩም በይ እንጅ ሙሉ ፕሮቴስታንት ወክለሽ አታዉሪ ምክንያቱም ብዙዎች ከቸርች ጠንቋይ በት ስለምያዘወትሩ ጠንቋይ ቤት የምሄደዉ ከሁሉም ሀይማኖት አለ የማታዉቅዉን ባታወሪ ይመረጣል

  • @tamtamtam1532
    @tamtamtam1532 17 дней назад

    Good job. God bless you. You touched the source of our people’s suffering in general. What is the exit from such curse is revealed. That is JESUS. Every one must call up on JESUS.

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 10 дней назад +1

    Geta Eyesus Kirstos Yadenal, Wede Eyesus Kalmtachi Ahunim Sitnkeratet New Mitnorew, Tolo Wede Eyesus Ney, Haymanot Ayadinim, Orthodox, Pente, Catholic mehon Ayadinim Eyesus Kirstos bicha new Miyadenew, Tolo Eyesus'n Tekebey, Eyesus'n Bicha Teketey Tidejalesh

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይገስፅው በእወነት እህ

  • @bereketmekonnen914
    @bereketmekonnen914 3 дня назад

    ኦርቶዶክስ እና ጥንቆላ ፥ ሙስልምና ጥንቆላ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው ።

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh 10 дней назад

    አትሳሳት የእግዜአብሄር አሰራር እእንደሰውኛ ታዋቄ፣ሃብታም አድርገኝ ተብሎ ተለምኖ አይሆንም

  • @hannatesfaye-qj8fw
    @hannatesfaye-qj8fw 16 дней назад

    በፈጣሪ ስም ችግር ዉስጥ ነኝ አግዙኝ

  • @Eyes079
    @Eyes079 17 дней назад

    Wey Gud ye Egzabhern lij kedngel Mariam yeteweldewen Medhanitachen Eyesus kirstos gen Metrat Atchelem

  • @meazi01
    @meazi01 17 дней назад

    ለምንድን ነው እራሳቸው ታሪኩን የማያቀርቡት በድምፅም ሆነ ወይም በቪዲዮ?

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 17 дней назад

    Egna sefer lijoch honen , and zar yalebat setyo mikaelin degsa tabelaa nber

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 17 дней назад

    Zura timitimi ymazor batigsetina basaloti sewau ymysafi kutawu ymybarde gaberali sayfu bakagu yayaza ysederaki ymisraki ybrngo amilki ulmi kaenea garei nawu

  • @ምህረትየበዛላትነኝ
    @ምህረትየበዛላትነኝ 17 дней назад +1

    ሰይጣን ቤት ሲገባ በሩ ሰፊ ነው መውጫው ጠባብ ነው ።ብዙ አርቲስቶች ሮጮች ሰይጣን ቤት አውቅ ነበር እዛ በነበርኩኝ ጊዘረ እየሱስ ጌታ ነው መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ። ያለ እየሱስ ነፃ መውጣት የለም ያለዛ የክርስቶስ ተቃዎሚ መንፈስ በተዘዎዎሪ እየተጫወተባችሁ ነው ።ማስተዎላችሁን እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 17 дней назад

    Legocham nurachinmi laegzhaberi nawu legochinmi ygzhaberi ytmsagna yuni

  • @HailuMekonene
    @HailuMekonene 16 дней назад

    የእግዚአብሔር ወፍጮ ቀስ እያለ ነው የሚፈጨው ከልብ ትጉና ፀልዮ

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 17 дней назад

    Madanalmi kibiru ysefa hegmi alwkimi egzhabiri hoye bhiwota lsetanmi sagegemi alkimi tamsgeni basalate erdageni

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 13 дней назад

    እባክህ ስልክ ቁጥርሀን ላክልኝ ላነጋግርህ እፈልጋለሁ

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 17 дней назад

    Werkyyyyy❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍🙏🙏

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 17 дней назад

    ፀጋ ታደሰይባላል

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 17 дней назад

    Yegzahabiri marfea ywgachu

  • @RozeM-eo2by
    @RozeM-eo2by 17 дней назад

    Yegerm balebet ye agotu liji tonkay bete hedo marfe seketo naber hahun balbet hahuda atchelem tebele betekerstan mahed ayfelegem gera gebegn min yeshalelgn

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 17 дней назад

    Martgochina degmitagochi seoli lenarsu yuni America ymatani kabarha kidusei mikaeali ba germa mogusu kibirna misgana ytmasagana yuni esralen ka makara ywtawu amilkachini ytmasgan yuni motachinini lmemaguti salmini ysatani lkalchini miskiri ymywashi ymiykatif amilki

  • @ምህረትየበዛላትነኝ
    @ምህረትየበዛላትነኝ 17 дней назад +2

    ኧረ ተው አትሳቱ ምኬአልና ገብሬል የእግዚአብሔር መልእክተኛ ( ባሬያ ናቼው ) ምነው የእየሱስን ስም መጥራት ፈራችሁ? እየሱስ እኮ ነው ለአለም የሞተው ደሙን ያፈሰሰው እግዚአብሔር አይናችሁን ያብራላችሁ።እየሱስ ጌታ ነው ብቻውን ያድናል ሰይጣን ሌባ ነው።

  • @rahelnigisty8215
    @rahelnigisty8215 17 дней назад

    Absssa kotetammmmm mekerebbbb ayaafelbemmmm

  • @አብኔዘርናሁሰናይሀብታሙ

    ወርቅ አፈራው , First, “ከአንድሺ በፊት የነበረ በአድ አምልኮ” እያልክ ምትንጣጣው ማስረጃህ ምንድን ነው ❓Second, what is your point, ኦሮሞ አላመጣውም ለማለት ነው❓If that’s the case, ዛሩ ውቃቤው የማን ነው ❓ለመሆኑ ኦሮሞ አፄ ሚኒሊክ እስኪያሻሽሉት ድረስ ኦሮሞ በእግዚያብሄር ስለማያምን ለምስክርነት እይበቃም ይባል አልነበረምን ❓
    በአድ አምልኮ ሁልጊዜ ነበረ. እስራኤሎችም የወርቅ ጥጫ አምልከው ነበርና አትራቀቅ ❗️ለመሆ ኑ አንተን ፈራጅ አርጎ ማን ሾመህ❓ ኦሮሚያ ክልል የሰው ስጋ እየተበላ ዝም ብለህ ስለዚህ ነገር አጉሉ አፍ መክፈት ከእግዚያብሄርጋ አያቀራርብህም. እግዚያብሄርን እንደሰው የመሸንገል ሙከራህን አቁም❗️