የብቸኝነት መቅሰፍት በልጆች Memehir Girma Wondimu Video 615 ብቸኝነትን እንዴት እንከላከል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 609

  • @mahlatmekonen213
    @mahlatmekonen213 9 месяцев назад +15

    ማነው እደኔ የመምህር ግርማን ትምህርት ደጋግሞ ቢሰማ ቢሰማ የማይጠግብ❤

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 9 месяцев назад +74

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ፣ በጸጋና በሞገስ የተሞላው ቅዱስ አስተምሮዎት ሁሉ መድኃኒያለም ጉልበቱን ይስጦት።አሜን!!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

    • @ganihaile8775
      @ganihaile8775 18 дней назад

      እባትችንሙላከምክራትሊቕቁመምህርግርማ

    • @ganihaile8775
      @ganihaile8775 18 дней назад

      🎉❤

  • @tsigegirmay2223
    @tsigegirmay2223 9 месяцев назад +24

    አባ ግርማ በጣም ነው እምወድዎት የዛሬ ሃያ አመት ጀምሮ ነው እማውቆት የእርሰዎን ትምህርት በሰማሁ ቁጥርጤና ይሰማኛል እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥውት አሜን አሜን አሜን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 9 месяцев назад +46

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እንደው በሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዱን አባታችን በየት በኩል የት መጥቼ ላግኞትለ ለአገልግሎት እሚመጡበት ቀን ነው የራቀብን በፀሎት አስቡኝ አባታችን መድሀኒአለም ፀጋ ሞገስ ጥንካሬ ትእግስት ፅናት በረከት እድሜ ጤና ሠላም ይስጦት ቅዱስ ስላሤ

    • @adanechadi
      @adanechadi 9 месяцев назад

      @@mastuabel2441 አባ ሳሙኤል የት ነወ አባካችሁ???????

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 9 месяцев назад +143

    የኔ ውድ አባት እኳንደናመጡልን በጉጉት የምጠብቀዎት ምግብ የሆነ ትምርቶትን ❤❤❤❤❤

    • @DerbMesafint
      @DerbMesafint 9 месяцев назад +1

      የት ነው የሚገኙት ስልክወን ላኩልኝ የማወራወት አለኝ

    • @tajetaje9957
      @tajetaje9957 9 месяцев назад +7

      የት እንደሚገኙ አላውቅም ግን አባታችን ባስተማሩን ትምርት መሰረት ተጠቅሜ ለ7 አመት እሕቴ በበሽታ ትሰቃይብኝ ነበረ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ድናልኛለች🙏🙏🙏

    • @አነዘ-ክርስቶስ
      @አነዘ-ክርስቶስ 9 месяцев назад

      ​@@tajetaje9957እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤

    • @RobielAbed-jc8mi
      @RobielAbed-jc8mi 9 месяцев назад

      Selam new bakish selkacew felg neber tebabern

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 9 месяцев назад

      ​@@tajetaje9957 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 9 месяцев назад +58

    በሙሉ አይኔ ለማየት እሳሳለሁ አባቴ ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛሎት ከተኛሁበት የተነሳሁት በእናንተ ነው

    • @demshabayneh6566
      @demshabayneh6566 9 месяцев назад +3

      አሜን አሜን አሜን በእዉነት 🤲🤲🤲

    • @AsefuMeseleui9no
      @AsefuMeseleui9no 9 месяцев назад +2

      Amen Amen Amen

    • @bisratbayre1881
      @bisratbayre1881 9 месяцев назад +1

      Amien Amien Amien edimena Tenna tsgiha Mogose let Abatachin yabizalin

    • @Dinkneshsamual
      @Dinkneshsamual 9 месяцев назад

      ❤❤❤enam

    • @frezermulugeta5899
      @frezermulugeta5899 9 месяцев назад +2

      አባይያዬ የምወዶት አባቴ ያኑሩልኝ ❤አባቴ ከልቤ ነው የምወዶት

  • @serkaasmare5065
    @serkaasmare5065 9 месяцев назад +7

    ቀሪውን እድሜሽን ለማን ትሰጫለሽ በባል ለአባቴ ለመምህር ግርማ ወንድሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ብርቅዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን የእርሶ ትምህርት ምንም ቃል አይገልፀውም

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 9 месяцев назад +26

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ ሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን 💒💒❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @BetereLawgalet-iu8yc
      @BetereLawgalet-iu8yc 9 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ ከደረሰን

    • @Dinkneshsamual
      @Dinkneshsamual 9 месяцев назад

      ❤❤❤amen.amen.amen

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 9 месяцев назад +10

    አባቴ እኔ ምመኘዉ እርሶን አጊቼ የአቡነ ተክለ ሀይማኖት ሚመስለዉን ጺሞትን መንካት እና በመስቀሎት መባረክ ነዉ ምመኘዉ ።

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 9 месяцев назад +12

    እውነተኛ የዚህ ዘመን ሐዋርያ አባታችን
    ክርስትናን እንዴት መኖር እንዳለብን
    ዲያቢሎስን፣የአየር አጋንንትን
    አይነጥላን እንዴት ወደጋሀነመ
    እሳት መጣል/ማሰር እንዳለብን
    ያስተማሩን፣ንቁ ብለው ያነቁን
    እውነተኛ የቅዱስ እግዚአብሔር አገልጋይ
    አባትችን ሺ አመት ኑሩልን።
    በረከቶ ይደርብን።አሜን!!!!

  • @mussie1620
    @mussie1620 9 месяцев назад +7

    ድንቅ አባት ኑርልን በጣም የሚገርም ትምህርት ድያብሎስ የሚያሽመደምድ ትምህርት በረከታችሁ ይደርብን አሜን

    • @aweshib8737
      @aweshib8737 9 месяцев назад +1

      Betkekel deyablos yekatel

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 9 месяцев назад +19

    በስስት የምናዮት አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ከነቤተሰቦት እድሜና ጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛሎት አሜን ።

    • @mare7241
      @mare7241 9 месяцев назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 9 месяцев назад

      ❤🎉❤🎉❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmerettedla8066
    @asmerettedla8066 9 месяцев назад +16

    ወድ አባታችን እንኳን በደህና መጡልን ቃል ሂወት ይሰማልን ❤❤❤

  • @ትርሲተገብርኤል-ጰ5ደ
    @ትርሲተገብርኤል-ጰ5ደ 9 месяцев назад +2

    ይሄ ትምህርት የእኔ ሕይወት ነበር፤ ተመስገን ዛሬ ላይ ሌላ ሰዉ ሆኛለዉ፥ ለዚህም የበቃሁት እርሱ መምህር አይደለሁም ቢልም ለእኔ ግን እጅግ በጣም የማከብረዉ የምወደዉ ከድንግል ማሪያም ቀጥሎ እግዚአብሔርን ያስተዋወቀኝ መምህሬ ነዉና እግዚአብሔር አምላካችን አባታችን በመምህር ናትናኤል ሰለሞን ላይ አድሮ ነፃ አዉጥቶኛል ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒዓለም። ይህም እርሶ ያፈሩት ፍሬ ነዉና ከነ መንፈሳዊ ልጆቾት ጌታ አምላክ ረጅም እድሜ ያድልልን ያኑርልን አባታችን።

    • @Dinkneshsamual
      @Dinkneshsamual 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤temesegne.berta.wendema

  • @asmmagfwry
    @asmmagfwry 28 дней назад +1

    Yene Abati Eregm Edime na tena ystlin Fetari Tsegawin yabzaluti🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YordanosHaile-o6g
    @YordanosHaile-o6g 9 месяцев назад +10

    የኔ ዉድ ኣባት ክርስትናን በሂወት እንድኖር ያደረጉኝ ሁሌም ትምህርታቸውን ደጋግሜ ብሰማውም ምንም አይጠገብምኮ እግዚአብሔር ጸጋውን ብራታቱን ይስጥልን ኣባታችን❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 месяцев назад +9

    አባታችን እርስዎን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግው ፍትፍት አድርገው ነው የሚያስተምሩን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን ሺ አመት ኑሩልን✝️❤❤❤

  • @ElfeneshGeremew
    @ElfeneshGeremew 7 месяцев назад +1

    አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦ አምላከ ቅዱሳን ። አሜን ••••አሜን••••አሜን

  • @AmroAmroo-e5m
    @AmroAmroo-e5m 9 месяцев назад +6

    አሜን ይማረን አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤❤❤

  • @GithaGitha-w3r
    @GithaGitha-w3r 8 месяцев назад +1

    ሰላም. ለእርሰውይሁን. አባቴ. እግዚያብሔር. እድሜናጠናይስጠውት.

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 9 месяцев назад +4

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ይባርኩኝ👐 አባቴ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት አምላክ ይጠብቅልን

  • @AbebeTegegne-l3q
    @AbebeTegegne-l3q 9 месяцев назад +3

    አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሞ በአሁኑ ሰአት ለተዋህዶ ኦርቶዶክ አማኞች ሁሉ ከወደቅንበት ለመነሳታችን ዋናም የእርስዎ ሀዋርያነት ነው

  • @ሀይሚሚድያ-ኀ5አ
    @ሀይሚሚድያ-ኀ5አ 9 месяцев назад +2

    የኔ ውድ አባት እንኳ በሰላም መጡልን እረጅም እድሚ ከሙሉ ጤና እግዚኣብሔር ይስጠወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 Месяц назад

    ወድ አባታችን እንኳን በደህና መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 9 месяцев назад +2

    እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን ፍጣሪ እድሜ ይስጥልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤ የኛ አባት

    • @mare7241
      @mare7241 9 месяцев назад

      🎉🎉🎉

  • @mametube793
    @mametube793 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡልን በረከትዎ ይደርብን አባታችን አሜን❤❤❤

  • @eftah21
    @eftah21 9 месяцев назад +2

    የኔ ዉድ ዕንቁ ❤አባታችን እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤❤
    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤❤❤
    የማቱሳላን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 9 месяцев назад +3

    አባታችን እድማቸው ያርዝምልን ፀጋው ያብዛልን
    ወለተ ማርያም ብለው በፆሎት አስባት ትዳር እንዳትይዝ መንፈስ የመጡ እያባረረ ትዳር ማድረግ አልቻለችም እና በፆሎት አስባት😢

  • @nahomdejene7973
    @nahomdejene7973 9 месяцев назад +5

    አባቴ ቃለ ህይወት ያስማልን አባ ለልጄ ለጥበበ ስላሴ ፀልዩልኝ እስክናገኞት ድረስ አባ እግዚአብሔር በፀጋና በእድሜ ያቆይልን አሜን።

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 9 месяцев назад +6

    አባታችን እርጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤።

  • @YayeshAbebe
    @YayeshAbebe Месяц назад

    አባቴ እግዜአብሔር ይጠብቅወት ከ ክፋ ሰው አይን ይሰውርወት

  • @Eyob797
    @Eyob797 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ዕና ውድ እናቱ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከዕርሶ ጋር ይሁኑ ውድ አባት መምህር ግርማ::

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 9 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻#Egzibher yimsegn abatachn amen #kale hiwot yesemalen abatachn yekidusanu erdet berket yiderbin yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤👏
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @መሠረትስዩም
    @መሠረትስዩም 5 дней назад +1

    Ameeeen ameeeeen🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @rahelkiflaybahta3264
    @rahelkiflaybahta3264 7 месяцев назад +1

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ እባኮትን ወለተ ጊዮርጊስ በፀሎቶ አስብኝ እርሶን ሳይ አንዳንድ ነገር ይሰማኞል እባኮትን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 8 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ያኑርልን አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤💐💐💐💐

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 9 месяцев назад +1

    መምህር አባታችን መልአከ መንክራት እርስዎን የሚጠላ የጨለማ መናፍስት በሰው አድሮ መሆኑ ለርስዎ ማስተማር ሴት ልጅ ለናትዋ ምጥ ማስተማር ነው❤❤❤❤

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም 9 месяцев назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ኣሜን

  • @berehan260
    @berehan260 9 месяцев назад +1

    የነፍሴም የስጋዬም መምህር የተግባር ክርስትናን ስለምታስተምሩን ከልብ አናመሰግናለን ።ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ምናለ አምላክ እርሶት የኦርቶዶክስ ፓትርያሊክ ቢሆኑልኝ እውነት ልክ እንደ አቡነ ሽኖዳ ትምህርቶች አጥንት ውስጥ ነው የሚገባው ። አምላክ በዚህ ሀገር ውስጥ ከፍ ያለውን ቦታ ይስጦት አሁን ለህዝቡ እንደርሶ አይነት መምህር ነው የሚያስፈልገው ብርታቱን አምላክ ይስጦት እኔንም በፀሎቶ አስቡኝ ወለተ አረጋዊ

  • @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
    @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 9 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን
    ይደረግልን ቃለ ህይወት ይስጥልን
    አባዬ ይፍቱን ይባርኩን አባታችን❤❤❤

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 9 месяцев назад +4

    የኔ አባት እንኳን ደና መጡ አፀደ ማርያም በፀሎት አስብኝ

  • @MeskeremAlemayehu-ps8iz
    @MeskeremAlemayehu-ps8iz 9 месяцев назад +3

    የኔ አባት እንኳን ደና መጡ በፀሎት አስቡኝ ወለተ መርያም ነኝ ትምህርቶትን አዳምጣለሁ ብዙ ነገር ነው ያወኩት ኑሩልን ❤❤❤

  • @سندرا
    @سندرا 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye 9 месяцев назад +1

    ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለም ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ድንቅ ትምህርት ነው እኛም ተደንቀን ብቻ እንዳንቀር ለህይወት እንዲያበቃን በጸሎታችሁ አስቡን አባታችን።

  • @selamhailu4738
    @selamhailu4738 9 месяцев назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለምታስተምሩን ልብ ውስጥ ገብቶ ውጤት የሚያመጣው ትምህርት እናመሰግናለን ከመላ ቦተሰቦዎ ጋር በእድሜ በጤና በሞገስ ያኑርልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 9 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @ኑረዲንከማልአብደላ
    @ኑረዲንከማልአብደላ 9 месяцев назад +1

    የእርሶ ፀጋ እና በረከት ወደ ቤታችን ይግባ አባታችን ዘመኖ ይባረክ

  • @kuku4562
    @kuku4562 9 месяцев назад +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋና ሞገሱን ያብዛሎት ❤❤❤

  • @BileneZeleke
    @BileneZeleke 9 месяцев назад +3

    የፀጋው ባለቤት ለሆነው ለ ድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን; ቃል ይህወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 9 месяцев назад +1

    አባቴ ስወዶት ትምህርቶት እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያለ ህይወትን ያሰማዎን ❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 9 месяцев назад +2

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን ሰለ ቅዱስ ቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤ በእውነት

  • @TigstAboye
    @TigstAboye 12 дней назад

    አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማል ❤❤❤

  • @liya7235
    @liya7235 9 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን እድሜ ማቱ ሳላን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ቸሩ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💕💕💕

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 9 месяцев назад +2

    የእኔ ውድ አባት ቃል ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከእኔ ቀንሷ አባታችን ይጨምራል አባቴ ለአገራችን ያስፈልጋል

    • @mare7241
      @mare7241 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 9 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የኔን የህወት ታ የምያወሩ ነው የምመስለኝ ስሰመዎት አባቴ እኔ ከልጅናቴ ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ብቸኝነት በጣም ያጠቀኛል ትምህርት ቤትም ቤቻዬን ነው ያሰለፍኩት ቤት እንደዛው ከማንም አለወረም እንደውም አንደንዴ ይጠይቁኛል ዱዳ ነሽ ወይስ መነገር ትችያለሽ ብሎ በውስጡ በጣም እደነግጠለሁ ወይም አለቅስና አልፈለሁ አባቴ አሁንም ብሆን አለ ሀሰቤን በስራአቱ መግለፅ አልችልም ከአንድ ሰው ጋር ትንሽ ከአወረሁኝ በስልክም ልሆን ይችላል በጣም ይደክመኛል በጣም ያወረሁኝ ይመስለኛል እተነፍሰለሁ ልክ እንደ እሮጠ ሰው አሁን በስደት አለም ነው ያለሁት ስያወሩኝ በትንሹም እናደደለሁኝ !! አባቴ እበኮትን ምን ማድረግ እንደ አለብኝ ይንገሩኝ ?

    • @Dinkneshsamual
      @Dinkneshsamual 9 месяцев назад

      Berchna.teley..segegey.adekemew. AyZoshe.eheta❤❤❤

  • @selam5721
    @selam5721 4 месяца назад

    ኣጥንት የምያለመልም ትህርት በስመአብ እንዴት ኣይነት ፀጋ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት ኣባታችን🙏🙏🙏👏👏👏

  • @TemreYasin-j9w
    @TemreYasin-j9w 9 месяцев назад +1

    አባታችን አለ ሒወትን ያሰማልን ወለተ ሥላሴ ነኝ ከልጅነቴ ከአሁን ብዙ መከራ እያሳለኩ ነው ይብቀሽ ይበሉኝ አሁ ንከሰዉ ሐገረ ነኝና ለልጆቼ ፀልዩልኝ እኔም በሰላም ወደ ሐገሬ እንደመለስ በፀሎት አስበኝ ቃለሒወትን ያሰማልን አሚን

  • @kidistadmasu7100
    @kidistadmasu7100 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 9 месяцев назад +1

    አባቴ የኔ ውድ ናፍቆታችን በጉጉት ነው ምጠብቀው ይፍቱን ይባርኩን በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ይሁን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን ❤🙏

  • @Temesgn-lw7ii
    @Temesgn-lw7ii 5 месяцев назад

    እግዚአብሄር እድሜና ጤናዋትን ያርዝምልን

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 9 месяцев назад +4

    የኔ ውድ አባት እንኳን ደህና መጡልን የምናዳምጠውን የምንማርበት ያድርግልን አባታችን ሰማያዊ ቃለህይዉት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጸሎትዉት ያስቡኝ አገልግሎት ትመለሱ ዘንድ ፈጣሪ ፍቃድ የይሁን ተመስገን😍😍😍😍👏👏💖💖

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 4 месяца назад

    በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @merhawwit
    @merhawwit 5 месяцев назад

    Aba Egzaebiher Edmen Tienan xguau Bereketun Yebzahalkum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kefnagasi8919
    @kefnagasi8919 9 месяцев назад +1

    እኔን የኔ አባት ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛሎት እድሜ ጤና ያድሎት አሜን አሜን አሜን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ብክር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን

  • @Tsgehaylay-ns8pv
    @Tsgehaylay-ns8pv 9 месяцев назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ረጅም ኣድመ ይስጦት 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @asmmagfwry
    @asmmagfwry 28 дней назад

    Amen Amen amen Kale hiwet Yesmealina Abatachin 🙏🙏🙏🙏

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብልን ቸሩ መደሀኒአለም🙏🙏🙏

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 9 месяцев назад +2

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ❤❤❤

  • @samizina7045
    @samizina7045 9 месяцев назад +1

    ግሩም ትምህርት ኣባታችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት.

  • @helentesfa9141
    @helentesfa9141 9 месяцев назад

    ቃለህወይት ያሰማልን አባታችን

  • @Abeniboss1235
    @Abeniboss1235 8 месяцев назад +2

    አባቴ ዛሬ የተናገሩት የኔ ታሪክ ነው ።እኔ አንድ የሴት ጓደኛ እናኳን የለችኝም ለብቻ መኖር ነው ደስ የሚለኝ ።ቤት ዘግቼ ብቻዬን ነው ምቀመጠው ።ውጭ መውጣት ሰው የበዛበት ቦታ መደብለቅ አልወድም እኔ ግራ ይገባኛል

    • @Geni_love7
      @Geni_love7 2 месяца назад

      this also me too ...

  • @Girmay-g9r
    @Girmay-g9r 9 месяцев назад +2

    የምንሳሳላቼው አባታችን አረጅቡን እኮ ኧረ ትውልድ እንዲቆይ እድሜዎትን ያርዝምልን አኔ ግን ፀበሎት ናፍቆኛል

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 9 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር ብሓቂ ክቡር ኣቦና ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና አሜን 💚አሜን ❤️አሜን 💛🤲✝️

  • @HisheAregawi
    @HisheAregawi 9 месяцев назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሚዎት እግዚአብሔር ያርዝምልን በ ፀሎቶ ያሱቡኝ የኔ አባት ❤️🙏🏻

  • @SaneyitSane
    @SaneyitSane 8 месяцев назад

    የኔ እቁ የኔ ብርቅዬ ኣባት እኔ ምንም ማለት አልችልም ብቻ ፈጣሪ እድሚውትን ይርዝምልን አሜን❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 8 месяцев назад

    አሜን በእውነት በጣም ድንቅ ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን ኑርልን አባይዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy 9 месяцев назад

    አባታችን መምህራችን አንቂያችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ብዙ ነፍሳትን መልሰዋል አሁንም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ሰጥቶት የሰው ልጆችን ከዲያብሎስ እስራት ያውጡልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይደርብን ከእርሶ በረከት ሳላገኝ እንዳልሞት ከእርሶ እጅ ቡራኬ ሳልቀበል እንዳልሞት ፈትለ ማርያም ብለው ይፀልዩልኝ አባቴ በረከቶት ይደርብኝ ፀጋውን ያብዛሎት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌷🌷❤️❤️

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 9 месяцев назад

    አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥዎት ትምህርታችሁን እደ ውሀ ነው እምጠጣው አንደበተ እርቱ

  • @yosefsahle3214
    @yosefsahle3214 5 месяцев назад

    አሜን

  • @RjtifgyDtt4yurt
    @RjtifgyDtt4yurt 9 месяцев назад

    እድሜ ይስጦት አባታችን

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 9 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን::እስዎን የሠጠን እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን::

  • @hirutyeheyes255
    @hirutyeheyes255 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን የኛ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎን ያርዝምልን በጣም እናመሰግናለን ።

  • @fugddhgd4150
    @fugddhgd4150 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ኣባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድማ ና በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏😥😥😥 ጌታ ሆይ ማርን ይቅርም በለን😥😥

  • @TecastMasala
    @TecastMasala 9 месяцев назад

    በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሎት🙏🙏🙏🙏 ይገርማል እግዚኦ መሐረን ክርስቶስ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 9 месяцев назад +2

    አባታችን ሠላሞት ይብዛልን

  • @MuluAden
    @MuluAden 5 месяцев назад

    አባቴ እመብርሀን ትጠብቆት እጂ ምቀኛ ብዙ ነው ❤❤❤❤

  • @zewdi6546
    @zewdi6546 9 месяцев назад

    አባታችን መምህር. ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይሥጦት

  • @hanamahri2694
    @hanamahri2694 8 месяцев назад

    አባታችን መላከ ምክራት ሊቁ መምህር ግርማ ወንድሙ ድንግል ማርያም በጸጋ በመጎሰ እርጅም እድሜ ከጤናጋር እየሱስ ክርሰቶሰ ይሰጥልን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን

  • @MekdesGetachew-t7i
    @MekdesGetachew-t7i 9 месяцев назад

    አባታችን እረጅም እድሜ እና ፀጋ ይስጥዎት በፀሎቶ አስቡኝ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 8 месяцев назад

    እኳንደናመጡ አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤ ኑሩልን ❤❤❤❤❤

  • @kidestjuan6168
    @kidestjuan6168 23 дня назад

    Amene Amene Amene 🙏 🙏

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 9 месяцев назад

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን
    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን❤️🕊
    ትምህርትዎትን ሳዳምጥ እንደገና ተስፋዬ ይለመልማል❤️👏
    ወለተ ማርያም ነኝ በጸሎት አስቡኝ🤲😥

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ሠ2ቨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ሠ2ቨ 9 месяцев назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቆት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋዉን አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን አሜን፫❤❤❤❤😢

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 9 месяцев назад

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም ኤድሜና ጤናን አብዝቶ ይሰጥዎት።❤❤❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 9 месяцев назад +1

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ😭አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 9 месяцев назад

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @እለሚነሽA
    @እለሚነሽA 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን. እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን እሜን እሜን እሜን በእውነት እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉትን ያብዛሎት. ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር እብዝቶ ያድልልን እባታችን በፀሎት እስቡኝ እስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱን እባታችን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎታቸው ይደርብኝ ውድ አባ አባታችን

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay 9 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እኔ ሁሌም ብቸኝነትነዉ የሚሰማኝ