ሕዝቤ ሁለት ክፋቶችን ሠርቷል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket ርዕሰ ሊቃውንት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • ይህ ፈውስ መንፈሳዊ የተሰኘ መንፈሳዊ ጉባኤ ሲሆን በርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም የ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ቤት ምሥክር መምህር በሆኑት በ ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ የሚሰጡ ትምህርቶች ይተላለፉበታል።
    በየሚዲያው የምናውቃቸው ክቡር አባታችን #ርእሰ_ሊቃውንት _የኔታ_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ አሁን በጉባኤ ቤታቸው #በቋሚነት የሚተላለፍ #ፈውስ_መንፈሳዊ ጀምሯል። ተከታተሉ #Subscribe እና #Share በማድረግ ለሕዝበ ክርስቲያን አዳርሱ ።
    #ፈውስ_መንፈሳዊ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Ethiopia #Africa #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan
    #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ፈውስ_መንፈሳዊ #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Ethiopia #Africa #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan #Viral #for_you

Комментарии • 243

  • @user-jo8ed8fy1p
    @user-jo8ed8fy1p 3 месяца назад +27

    ህዝበ ክርስትያን ወደ ነብሱ እየተመለሰ ነው ተመስገን ኣምላኬ እድሜዎን ያርዝምልን ኣባ❤❤❤

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 5 месяцев назад +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንቁ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahletShiferaw-x2g
    @MahletShiferaw-x2g 25 дней назад +1

    እግዚአብሔር ያበርታልን ኑሩልንአሜን❤❤❤

  • @ethioyegna9988
    @ethioyegna9988 Год назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @RRy-xq2jl
    @RRy-xq2jl Год назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በኡዉነት ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ተስፋ እምናደርጋት መንግሰተ ሠማያትን ያዉርስልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልንአሜንን🙏🙏🙏🙏🙏💒💒

  • @y9gh956
    @y9gh956 Год назад +4

    በእዉነት ቃለ ህይወትያሰማልን አባታችን😓😓በዖለተወ አስቡን

  • @kailg6668
    @kailg6668 3 месяца назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 8 дней назад

    አወ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ከሀሰት መምህራን ይጠብቀን የሀሰት መፅናናት የሚያስተምሩትን ልቦና ይስጣቸው

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Год назад +8

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅዱሳን ጻድቃን ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @sintayehubirkneh698
    @sintayehubirkneh698 Год назад +46

    ያለ መምህር ያልተወን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ....

  • @የስደቷስቄእመቤቴ
    @የስደቷስቄእመቤቴ 12 дней назад

    የሕይወትን ቃል ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰለሠዳ ይፃፍልን አሜን ፫🌻♥️💒✝️🙏🇪🇹🌻🕊

  • @KalabTega
    @KalabTega 26 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s 28 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤

  • @kokokeke2699
    @kokokeke2699 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @FasilTe
    @FasilTe 3 месяца назад

    አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @pinkroad-9201
    @pinkroad-9201 Год назад +10

    ድንቅ ትምህርት በድንቅ መምህር ፣ የእውነት በእርሶ ትምህርት ኦርቶዶክስን ሀ ብዬ እንዳውቃት ሆኛለሁ ።በዚህም የተሰማኝ ደስታ ከቃላት አቅም በላይ ነው። ፈጣሪ ይባርክዎት።

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Год назад +1

    አባ ፈጣሪ ይጠብቅወ

  • @mhkrayot2686
    @mhkrayot2686 Год назад +6

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን የተማርነውኝ በልባችን ያሳድርልን እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ ለአስተማረን ለመከረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Год назад +20

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜውን ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
      @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan  Год назад +9

      አሜን። ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንድታደርሱ በጉባኤ ቤቱ ስም እንጠይቃለን።

    • @user-br8ru9yt2c
      @user-br8ru9yt2c Год назад

      @@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan ql pm l

    • @user-br8ru9yt2c
      @user-br8ru9yt2c Год назад

      .fox10 I'll p z

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v 2 месяца назад +3

    አባ ቃለ ይወት ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 Месяц назад

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን…

  • @MahletShiferaw-x2g
    @MahletShiferaw-x2g 26 дней назад +2

    አምላከእስራኤል ይስጥልንይባርክልንአሜን❤❤❤

  • @fereworkgetachew5319
    @fereworkgetachew5319 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤እድሜ ጤና ያድልልን❤❤

  • @user-pb9ge4ye1q
    @user-pb9ge4ye1q 3 месяца назад

    በእውነት ቃለ ሒወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት❤❤❤❤❤❤

  • @BrukTina
    @BrukTina Год назад +1

    በጣም ምወዳቸው 😊😊

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 2 месяца назад

    ካለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 Месяц назад +1

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን የእርሶን ስብከት ሰምቼ አልጠግብም ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 Год назад +5

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ጌታ ይጠብቆት

  • @user-tm7uo2hp8t
    @user-tm7uo2hp8t Год назад +4

    ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን

  • @ceilmazen9385
    @ceilmazen9385 Год назад +6

    በዉነት አንደበተ ጥኡም አባታችን የእግዚአብሔር ፍቃድ እንድንጠብቅ የሱ ፍቃድ ይሁን እድሜወትን ያርዝምልን

  • @zmzm9044
    @zmzm9044 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን ጤናውቶን እድሜወቶን አብዝቶ አብዝቶ ይስጠወት

  • @hanamatyas6485
    @hanamatyas6485 Год назад +5

    ለዘመናት ቃለ-እግዚአብሔርን ስንሰማና ስንማር ነበር፡፡ በርካታ ክርስቲያኖች ጆሮ እንጂ ልብ በማጣታችን ማስተዋል ተሳነን፡፡ በፈተና መካከል እንደነአባ ገብረ ኪዳን ወደ ቀናዉ ጎዳና የሚመልሱን አባቶችን እግዚአብሔር ያስነሳልናል፡፡ ለእርሳቸዉ ዕድሜን ከጤና ጋር ለእኛ ደግሞ ማስተዋልን ያድለን፡፡

  • @user-cd1sb4id6m
    @user-cd1sb4id6m Месяц назад

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-pv9iv5mj3r
    @user-pv9iv5mj3r 2 месяца назад

    አባቴ ቃለህይውት ያሰማልን

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v 2 месяца назад

    በዚህ ዘመነ መልካም አባት ስለሰጠን ተመስገን ልን ፈጣሬያችን

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 Год назад +3

    እንደ እርሱ ያለ ያበዛልን የኣገልግሎት ግዜዎት ያርዝምልን

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q 2 месяца назад

    ቃል ህይዉት ቃለ በረክት ያሰማልን አባታችን ❤❤

  • @firhiwotyefat6162
    @firhiwotyefat6162 Год назад +3

    ስወድዎት እንዲ ይንገሩን እንደው ቢገባን እድሜ ይስጥለን🙏

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 Год назад +1

    እንደእርስዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @user-jl8ex7vg8y
    @user-jl8ex7vg8y 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ቃለህውት ያስማልን አባቴችን ባፀሉት አስብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adiamfre7628
    @adiamfre7628 Год назад +3

    Amen amen amen kalehiwet❤❤❤ yesmalna abatachn

  • @user-qf4ux4uw6j
    @user-qf4ux4uw6j 2 месяца назад

    በጣም ድንቅ ትምህርት አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🎂

  • @user-ml3xx1pc2d
    @user-ml3xx1pc2d Месяц назад

    ቃለህይወት ያሠማልን በረከቶ ይደርብን 🤲🙏

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Год назад +7

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውንበልቦናችን ያሳድርብን ቃለህይወትያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    አባታችን

  • @tigisttakel7980
    @tigisttakel7980 2 месяца назад +1

    አባ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤

  • @እመቤትወለተኪሮስ
    @እመቤትወለተኪሮስ Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤናዎትን ይስጥልን👏💚💛❤

  • @nardosabebaw7809
    @nardosabebaw7809 Год назад +4

    በእውነት በእውነት በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እኔን ያወቁ ን መሰለኝ

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @eexx3171
    @eexx3171 4 месяца назад

    ቃለ ሂወ ትያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 3 месяца назад

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና በእውነት የቅዱሳን ጸጋ ያድልልን ይጠብቅልን ሁላችንም በንስሐ ተመልሰን በቅዱስ ቃሉ በህይወት እንድንኖር አባታችን ጸሎቶት ይርዳን ድካሞት ለፍሬ ያብቃን

  • @mooodeal1909
    @mooodeal1909 Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    ቡራኪወ ይድረሰን

  • @lepis2775
    @lepis2775 Год назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @yonasjrkilla7597
    @yonasjrkilla7597 10 месяцев назад +1

    Qale hiwet yesemalena mameherena

  • @mogesiebiazin71
    @mogesiebiazin71 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Год назад +2

    አባየ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይቆዩልን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 Месяц назад

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በርሰሎት ያስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላቹሁ ለአባም አድርሱልኝ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Год назад +2

    እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 Месяц назад

    Amen.amen.amen.kale.heywet.yasmalen.🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @adanechgashaw8443
    @adanechgashaw8443 Год назад +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የገልግሎት ዘንዎን ይባርክልን በእውነቱ ራሳችን መርመረን እንድንፈትሽ የሚያደርግ አንጀት አርስ ትምህርት ሁሌም ስለሚያስተምሩን ሁልጊዜ በደስታና በፍቅር እዳምጣለን እንደርስዎ ያሉ አስተማሪዎችን እንዲያበዛልን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Год назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እዉነት ልቦና ይሥጠን አባታችን💚💛💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Год назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Год назад +52

    በዚህ ዘመን እንደ ነቢዩ ኤርምያስ እርስዎ አባታችንን መስታወት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን🙏🥲 እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @simretwossen9394
      @simretwossen9394 Год назад +1

      Kalehiywt yasemalen menegestsemayat yawareselen

  • @mariammohammad2006
    @mariammohammad2006 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን))))))🙏 ቃል ህወት ያሰማልን አባታችን 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @samrawit376
    @samrawit376 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን !!🥰🥰🥰

  • @Finoterama
    @Finoterama Год назад +21

    *ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጉባኤውን ያስፋልን እግዚአብሔር በሰማነው ሠላሳ ሥልሳ መቶ የአማረ ፍሬ ለማፍራት ያብቃን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን የልደት ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን*

  • @mesigente708
    @mesigente708 Год назад +5

    Amne eígzabhre yamisgne eiqane bisalme mithalne aibthene
    Kale hawet yasmale barktwae yadesane 😘😘❤️

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 Год назад +2

    እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅምእድሜ ከጤናጋ እልልልልልልል

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ Год назад +11

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እደናተ አይነት መምህር አባት ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን❤
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tirngo-ct1rh
    @Tirngo-ct1rh Месяц назад

    ቃለሄወትያሰማልን

  • @henokgetahun5004
    @henokgetahun5004 Год назад +2

    This is Henok Getahun Jesus Christ superstar God love's you and your family I personally praying for everyone

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ኣባታችን
    ቃልህይወት ያሰማልን ።የሰማነው ለመተግበር እግዚአብሔር ኣምላክ እእምራችን ይክፈትልን 🙏

  • @menberetilahun1745
    @menberetilahun1745 Год назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የማይጠገብ የህይወት ምግብን እየመገቡን ነው፡፡

  • @hadasalemayehu5197
    @hadasalemayehu5197 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @MelakuBezabeh
    @MelakuBezabeh Месяц назад

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት፤፤

  • @HasetGanta
    @HasetGanta Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መድሀኒያለም❤❤❤

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቸሩ መድኅኔዓለም ይጠብቅልን
    እኛም የሰማነውን ቃለ እግዚአብሔር ፍሬ የምናፈራ ያድርገን🙏

  • @musemamilove4519
    @musemamilove4519 5 месяцев назад +1

    አባቴ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን በእውነት ግሩም የሆነ ትምህርት ማስተዋል ያድለን ❤

  • @betefage9697
    @betefage9697 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @aberekebede9086
    @aberekebede9086 Год назад +8

    This father teaching is so sweet .Penetrate my heart tothe deal .
    🙏🙏🙏

  • @Tube-nj2hq
    @Tube-nj2hq Год назад +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 8 дней назад

    አቤት አምላኬ ሆይ እራሴን ከማምለክ አንተ ጠብቀኝ

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 Год назад +3

    እግዚአብሔርን ይመሠገን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 2 месяца назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn ❤❤❤

  • @mezemirtafesse9807
    @mezemirtafesse9807 Год назад +16

    አባታችን ፈጣሪ እድሜውን አብዝቶሎት የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን። እግዚአብሔር ይመስገን መልካም መምህራንን ስለሰጠን።
    ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @tsionermias9895
      @tsionermias9895 Год назад

      የምኮራባት ስላለኝ እግዚያብሄር ይመስገን

    • @papile7076
      @papile7076 Год назад +1

      አባ ትምህርተወ የነፍስም የስጋም ምግብ ነው
      እረዝም እድሜ ይስጠወት ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 5 дней назад

    Egziyabher ymesgen erson yeseten ❤

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Год назад +3

    Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne 🤲

  • @user-tt8lj5tp1z
    @user-tt8lj5tp1z 3 дня назад

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏 😊❤

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq Год назад +4

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln abatachn!!!

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 Год назад +3

    ቃለ ህይወትገያሰማለን አባየ በእድመ ና በጠና ይጠብቅልን

    • @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
      @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan  Год назад

      አሜን። ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንድታደርሱ በጉባኤ ቤቱ ስም እንጠይቃለን።

  • @zitazita8377
    @zitazita8377 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን

  • @sisaysolomon9749
    @sisaysolomon9749 Год назад +2

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማል የአገልግሎት ዘመን ዎትን ይባርክ ልዎት

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን

  • @TsigeWogimu
    @TsigeWogimu 10 дней назад

    Kalehiwotin yasemalin

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Месяц назад

    የኔ አባት❤❤❤

  • @birhanedegefa2907
    @birhanedegefa2907 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @fikiremariamsisay
    @fikiremariamsisay Год назад

    Kalehiwot yasemalin memhit zebeaman newot

  • @carponmobile6418
    @carponmobile6418 Год назад +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤