የእናትን ውበት የለወጠ ጭካኔ | የ 'ጂኒየስ' ተማሪዋ መጨረሻ | 19 ዓመት በጨለማ እስር ቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 июн 2024
  • የእናትን ውበት የለወጠ ጭካኔ | የ 'ጂኒየስ' ተማሪዋ መጨረሻ | 19 ዓመት በጨለማ እስር ቤት

Комментарии • 105

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 месяца назад +25

    በነገራችላይ ይህ መተት የተባለ የዳቢሎስ ስራ በየ አንዳንዱ ቤት ገብቶአል እኛቤት በገዛ ደባላችን ፍሲካ ሴመጣ በማያጣላነገር
    ቤታችን ይበጠበጣል እስዋ ሞተች እኛ አለን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ወንድሜም አገባ 1 ወልደው ተለያዩ ምክንያቱም ጠንቋይ ቤት ታዘወትራለች ለምን ተለየኛ ብላ አሰራችበት ደንዝዛ ለ9 አመት እቤቱ ቁጭ አለ ልጁን እናታችን ታሳድገዋለች እኔና ታናሽ እህቴ ዱባይ ኤድን እንደምንም ብለን ታክሴ ገዛን እንደ እናት የምናያት የድሮ ጎረቤታችን ቡና ጠጪበት ብሎ በሰጣት ገንዘቡ መተት አደረገችበት በሜናው ሰውገደለ እሱም ታሰረ ሹፍሩም ጠፋ ወንድማችነም ተፈታ ይገራማል ይህ ሁሉ መከራ በቅብብ በምንላቸው ሰወችነው ታድያ እኛም ገንዘብ አገኘን በሀቅ የእናታችንን ቤት አደስን ለራሳችን ቤት ሰራን
    ወንድማችን በርሜል ጌዮርጌስ እንዲኤድ አደረግን እቤት ውስጥ የነበረው ዶክመንት ተገኘ ስራ ጀመረ ጥሩ ጤንነት ላይ እያለ የሞት መንፈስ ላከችበት እንግዲ ጌታ ያሳናቹ
    የልጅዋን አባት ነው የምታሰቃየው አይሆንም እኔናንቼ አንድ ላይ መሆን አንችልም ስላላት
    ማለትነው ሆስፒታል ወሰዱት ሁለቱም ኩላሌቶቹ ፍል አድርገዋል ብለው ዶክተሮቹ እስካሆን ለምን ህክምና አልጀመረም መሞቱነው እያሉ ነበረ አንድ የበቁ አባት እናቅ ነበረ ደውለን ነገርናቸው እሳቸው 3 ቀን ፅም ፀሎት አደረጉልን ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ከሞት አተረፈው እኛ
    የምናመልከው አምላክ እሶአንም ይፈውሳ

    • @HanaHana-wp1ur
      @HanaHana-wp1ur 2 месяца назад

      አይ ሰው ከንቱ መሆናችንን እያወቅን ክፋታቺን ለምን ተለወጠ ብሎ አይኑ ደም የሚለብስ ፍጡር ነው እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም 😢😢😢😢😢

    • @user-mp2ob1ly5t
      @user-mp2ob1ly5t 2 месяца назад

      Kerstossamer wedbutajer buhi hidu kalkidan yalewbotanewe ena dengabetalew

    • @edlawitworku2287
      @edlawitworku2287 2 месяца назад

      Amen ❤

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 2 месяца назад +34

    ይሄ የእኛ ቤት ታሪክ ነው ታላቅ እህቴ የቤቱ 7ኛ ልጅ በጣም ወጣት ቆንጆ ገና እንኳን 20 አመት ያልሞላት እህቴን በለጠችን በማለት አሳብደው ለሞት አበቋት እናታችን ያኔ ነው ተሰብራ የቀረችው አሁን ጉልበቷ ያነክሳል አይኗ በከፊል ነው የሚያየው ውበቷ ከልጇ ጋር አብሮ ነው የተቀበረው 💔💔😥

    • @hanamaryamwudneh322
      @hanamaryamwudneh322 2 месяца назад +2

      Yasazinal betam .ayzosh Egziabher yawkal

    • @user-zd4sm4qq6u
      @user-zd4sm4qq6u 2 месяца назад

      😥😥

    • @user-cx1wm8wv1x
      @user-cx1wm8wv1x 2 месяца назад +1

      አቤቱ የሰው ክፋት የእግዚአብሔር ትእግሰት

    • @serkalemdemsieserkalemdems6532
      @serkalemdemsieserkalemdems6532 2 месяца назад

      😢

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 2 месяца назад +1

      ይህ መጥፍ መንፈስ መድሀንያለም ከላያችን ላይ ያውርደው በየአንዳንዱ ቤት የገባ መንፈስነው እህትሽ ቅዱስ ጌዮርጌስ ውሰድዋት ለውጥ ታዩበታላቹ ወንድሜም ለውጥ አግኛቶበታል የድንግል ማራያም ልጅ በምህረቱ ይጎብኛት የኔ ውድ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 2 месяца назад +14

    የስው ሕይወት የሚበላሹ ስውች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በጣም አሳዛኝ ጌዜ ደረስን

  • @user-ce2jq4eb5i
    @user-ce2jq4eb5i 2 месяца назад +15

    ወርቅ አፈራ ወንድሜ ዕድሜ ጤ ና ይስጥህ🙏🙏🙏🥰

  • @biniam_hailu
    @biniam_hailu 2 месяца назад +9

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ሰይጣን የራሱ የሆነ ምንም ነገር የለውም። ሀብትም እውቀትም እድልም ውበትም ሌላውንም ነገር ቢሆን ካለው ላይ የሚሰልበው። እግዚአብሔር ይገሥጸው

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 2 месяца назад +8

    እኔ በውነት ቃል ያጥረኛል እንደነዚሁ አይነት ጨካኝና አረመኔ ሰዎች ሰው ይባላሉ አምላክ ይፍረድ

  • @fyry8481
    @fyry8481 2 месяца назад +9

    በሥላሴ ስም ሠላም ለናተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦቺ እንደምን ከረማቹሁ የመምሄር ተስፋዬ ተማሪዎቹም እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አደረሳቹሁ❤❤❤❤

  • @mihretabandualem4025
    @mihretabandualem4025 2 месяца назад +8

    ወንድሜ ከዚ ችግር ለማምለጥ ፆም ፀሎት ስግደት ቅዱስ ቁርባን ነው

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 2 месяца назад +4

    ጋዜጠኛ መምህሬ ወርቃፈራው ዘርህ ዘመንህን ሁሉ በእግዚያብሄር ይባረክ የሴጣን ፍላፃ ሁሉ ቅዱስ ገብርሄል በሰይፉ ይቆራርጥልህ ወርቄ እውነት ብለካል በእኛቤት የሆነውን ነው ያወራከው 10 ልጆቺ ነበርን በትምህርት ሰቃይ ጎበዝ ከሚባሉ ተማሪ ነበርን ግን በጎረቤት በገዛ አጎቴ ና ሚስቱ በጋደኛ ሁሉ መተት ሰርተውብን ህይወታቺን አመሰቃቀሉብን 40አመት ሙሉ በሱዳን በእንዶኒዢያ ህንድ መርጌታ የወሊሶ ጠዋዮቺ ሁሉ ሄደው እንዳናገባ እንዳንሰራ እንዳንወልድ አደረጉ በጣም መንፈሳዊ ቤተሰቦቺ ነን ግን በየአመቱ የሚታደስ መተት ይሰራሉ ዘብር ገብሄል አርሴማ ፀበል ስንጠመቅ የሆነው ሁሉ አወቅን ጋደኛ ዘመድን ጎረቤት መቅረብ ጠላን ወርቅዬ ሁሉን ብነግርክ እንዲህም አለ ነበር የምትለኝ እንፆማለን እንፀልያለን እንሰግዳለን ግን አልሞትንም እንጂ ሕይወታቺን አመሰቃቀሉብን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna 2 месяца назад +2

      የኛንም ቤተሰብ እንዲሁ መና አስቀርተውናል የበቀል አምላክ ይበቀልልን😭😭😭

    • @ba7359
      @ba7359 2 месяца назад +1

      ቤተሰብ እርግጥ ነው በየቤታችን ስንት ጉድ አለ ግን መድሃኒያለም ለሁሉ የእጁን ይሰጣል በፃም ፅሎታችሁን በርቱ ይህ ሁሉ እንቆቅልሽ በጊዜው ይፈታዋል!!!

    • @konjokonjo4190
      @konjokonjo4190 2 месяца назад

      @@ba7359 ልክነሺ አሜን

  • @michael12t
    @michael12t 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ መንገድ ,በህይወቴ መቆም ሲያቅተኝ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እምላከ ቅዱስ ሚካኤል , አምላከ ቅድስት አርሴማ , የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሃኒያለም ደረሰልኝ, የህይወቴን እንቆቅልሽ የቱጋር እንደሆነ አሳየኝ , እመኑኝ ፈጣሪ ይፈታል ,ለምኑት ለምኑት ፀልዩ , የፈጣሪ ሀይል ያሸንፋል ! እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ .

  • @eyoelsimachew4944
    @eyoelsimachew4944 2 месяца назад +4

    እውነት ነው የደረሰበት ያውቀዋል ግን ምንም ይሁን ምን ወደ እግዚያብሔር ቤት መጠጋት ጸበል መጠመቅ ንስሃ መግባት መስገድ መጸለይ መፍትሄው እሱ ነው ያኔ ምን እንደሚፈጠር ይገባችኃል እግዚያብሔር ይድረስልን ነው የሚባለው ደግሞ እኮ የቅርብ ሰወች ናቸው እንደዚህ ሚያደርጉት እና ነገር እየተበላሸባችሁ ያላችሁ ያቀዳችሁት ማይሳካላችሁ በህይወታችሁ ምንም ለውጥ ማታዩ ያምትበሳጩ ሰውች እራሳችሁን ጠይቁ !!

  • @birtukanayele4703
    @birtukanayele4703 Месяц назад +1

    እኔ በጣም የማዝነው በእግዚያአብሄር ነው እየተጠቁ ያሉት እኮ የዋሀና ቅን ሰዎች ናቸው እና አባቶችም ዝም ማለታቸው በጣም ይገርማል

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 2 месяца назад +5

    መፍትሔው አምላኳን እለት ከለት መለመን ነው ሰይጣን ለግዜው እድልም ቢዘጋ ነገር ግን አሸናፊው አያሉ አምላክ ነው ክብር ይግባው በሁላችንም ላይ እስራት አለ ቤት ይቁጠረው አምላክ ይየው እስራታችንን በስውር ይፍታልን ብዙ ጉድ አለ እድሜ ልኩን ሳይኖር የሚኖር በጣም ብዙ ሰው አለ የክፉ ሰዎች ክፋት አምላክ እንደነዚህ አይነት ሰይጣናዊ ሰዎችን ይሰርልን

  • @AMANI_I_3I_6969
    @AMANI_I_3I_6969 2 месяца назад +7

    ሀበሻ ኩፍ ነን ሚገርመኝ ከቤተሰብ ነዉ ምቀኝነት ሚጀምረዉ። ምቀኛ ለምን ሆን ደማችን ዉስጥ አለ

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 2 месяца назад +3

    የሁላችንንም እንቆቅልሻችንን ይፍታልን!

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k 2 месяца назад +3

    እውነትህን ነው ወደቀደመው ይመልሰን እኛም እንመለስ በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ያግዝህ

  • @belayneshdegemu8037
    @belayneshdegemu8037 2 месяца назад

    ይህንን የመናፍስት እስራትማ እንኩዋን ሌላ ሰው ሊያውቀው የተያዘው ሰው እራሱ አያውቀውም እግዚያብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው። ከእስራትና ከጨለማም በላይ ነው እግዚአብሔር ብቻ ያውቀዋል ። እግዚአብሔር ለምድራችን ሰላምንና መንፈስ ቅዱሱን ይላክልን

  • @mahlatnewye6490
    @mahlatnewye6490 2 месяца назад +2

    እውነት እግዛብሔር ይፍረድ ያሳየን😢😢😢

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 2 месяца назад +1

    ዘብር ገብርኤል ፀቡል ጥሩ ነው። ዕድሏን በቅናት ወስደውባት ነው።

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 2 месяца назад +1

    ላም ላንተ አቶ ወርቃለመሁ አንዳንዴ በተለይ በዉጭ ያሉ ታሪኮች እውነተኛ በሰዎች ህይወት ላይ ያለ ከሆነ እግረ,መንገድህን ታትመው ያሉ ከሆኑ ጠቆም እያልክ ብታልፍ ለምን መሰለህ እውነት እንደዚህ አይነት ታሪኮችን መከታተል ልምድ ለሌላቸው ልጆች ወጣቶች በጣም ሊረዱበት ይችላል ህይወት ለማዳን ስለሆነ የምትጥረዉ ስለሆነም በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 месяца назад +4

    አቤቱ አምላኬ እንደቻርነትህ ማረን እኛስ ታማነል ማረን ዘማኑ ምን አደረገን ሠው ነው እንጂ ያከፋው ዘማኑም ይለወጠል ቀኑም ይማሸል ይነገል አቤቱ ማረን

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ተይዘናል ፍጣሪ ይቅር በለን እምብርሀን ትጠብቀን አሜን የድሮ ፍቅራችን ይመልስልን 👏

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 2 месяца назад +1

    አቤቱ እሩህሩህ ልብ አድለን ባለን ነገር ደስተኛ እንድንሆን የሰው ነገር የማንቀላውጥበትን አእምሬ አድለን እግዚአብሔር ቅድስ መንፈስህ አይራቀን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 месяца назад

    መፍትሔ 1ኛ 😊ንሰሃ መግባት 7 ጊዜ 41 ስግደት በአንድ በሁለት ሱበሄ ሁሉንም ማወቅም መፍትሔም ማግኜት ይቻላል ወንድም ወርቅ እናመሰግናለን እድላቸው መወሰዱን እንዴት እንዳወቁ ብትነግረን እባክህ 🙏

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 2 месяца назад

    የቡዙዎች ችግር ነዉ ሰነውቅም አውቀን በዝ አይነት ያለለፋ የለም ፈጣሪ አምላክ ይቅር ይበለች እኛንም ኤፍታ ይበለን

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. 2 месяца назад

    ተባረክ የክፉን ክፋት እየገለጣቹ አነቃቹን እርግጥ ወጥመዱዉስጥ የገባነዉ በራሳችን ስንፍና ትክከለኛ ኦርቶዶክስ ብንሆን ኖሮ ተግባራዊ ክርስትናን አዉቀን ብንተገብር ኖሮ 'ሟርት እና መተት ጥንቆላ ባልሰራብን ነበር'እንበርታ እንፀልይ ይቅር እንባባል ከፀበሉ ከእምነቱ ከቅዳሴዉ እንካፈል በቅዱስ ቁርባን እንታተም ያኔ ለምድሪቱ የበረከት ሰዎች ሆነን በምስጋና እና በፀሎት በሰላም በፍቅር በአንድነት መኖራችን አይቀርም ነበር ይርዳን

  • @ShaBeb-dj5uh
    @ShaBeb-dj5uh 2 месяца назад

    WendimA slenat
    Member
    Eflgalw❤❤❤enattiru
    Hasabi❤

  • @genettessema8777
    @genettessema8777 2 месяца назад +1

    This is 💯 my history

  • @nebiathagos5487
    @nebiathagos5487 2 месяца назад +2

    Egziabher yibarkih wendme
    Enem kelijinete jemiro teseqayichalehu ahon Egziabher Yimesgen eyetagelku6 new

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 2 месяца назад

    ወንድማችን እንዲህ ትምህርት ስራ እንዴት አድርጌ ልኆግለፅልህ በኔ ላይ በእድሌ ይሆነብኝን ዝም ብዬ ባዶ ሆኜ እድኖር ካድረጉኝ ሁሉ ምት ቀርበው ምታበላው ምታተታው ምታስብላቸው ሁሉ ድግሞ ይጌታን ስጋና ስም ሚቀበሉም እንካ ጤና መንፈስ ይላቸው በኔ የደተሰ ለማንም እይ ድረስ 😂😂😂😂

  • @hannatesfaye-qj8fw
    @hannatesfaye-qj8fw 2 месяца назад +1

    በእመቤቴ ባጀኝክ ደስ ይለኛል ተስፋ ቆርጫለዉ መኖር አስጠላኝ በፈጣሪ

  • @its38bby62
    @its38bby62 2 месяца назад

    እግዚብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ ፡

  • @bitaniahailu7300
    @bitaniahailu7300 2 месяца назад

    My teacher

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 месяца назад

    Egziabher Amlak libona yisten min.gud felabin!!!

  • @trhasyemane1477
    @trhasyemane1477 2 месяца назад

    በኛ ቤትም አለ ወንድሜ ተቸግረናል ፈጣሪ ይፍታው ብየ ተቀምጫለሁ ግራ ገባኝ

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r 2 месяца назад

    በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @DanielKndu
    @DanielKndu 2 месяца назад

    አለግባኝም የልጅቱ ታሪክ በመጨርሻ ምን ሆነች መተት የተሰራባት ልጅ

  • @bebebekele6202
    @bebebekele6202 2 месяца назад

    ወርቅአፈራሁ ሁሉም ነግርጥሩ ሆኖ ሳለ የመነሻ ያደረከውን ሀሳብ ሳትጨርስ ወደ ማብራሪይው አትግባ

  • @mdetopia4212
    @mdetopia4212 2 месяца назад

    ere ene teyake yehonbign nger ale alfo alfo yamignal ena hule seyamign yaksten lij bhelme ayatalew hulem esuwan bhelem kayewat senega betam etamemalew

    • @msm5155
      @msm5155 2 месяца назад

      አስደግሞብህ ነው

  • @user-ew5ez3hf4p
    @user-ew5ez3hf4p 2 месяца назад

    It is true

  • @terbinosmolla1695
    @terbinosmolla1695 2 месяца назад

    ወርቃፈራሁ ከዚህ ቪዲዮ በፊት በሰራኸው ፕሮግራም ኮሜንት አድርጊያለሁ መለስ ብለህ በአስቸኳይ እንድታነበውና የተሰጠህን ማሳሰቢያ እንድትመለከት አደራ እላለሁ።

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 2 месяца назад

    bebetachew wist yetslot bota yazegaju begara betslot yitgu kidus kurban ykebelu Egziabher kenesu gar yhun🙏

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t 2 месяца назад

    በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን የሁላችንን ቤት ያለ መከራ ነው ። መላ አጥተን ቁጭ ብለናል ያቺ ገላጋይ ሞት መጥታ የምንገላገልበትን ቀን ነው የምንጠብቀው። ነኛ ቤትማ አይወራ ።

    • @NatikAkiye-ce9fl
      @NatikAkiye-ce9fl 2 месяца назад +2

      ሁሉም ቤት ነው እህቴ ። በሌላ አፍሪካኖች የሚታየው ጉድ አበሻ ምድር መቷል። እግዚኦ ማረናክርስቶስ። የዚህ ሁሉ መፍቴህ ፆም፣ ፀሎት፣ስግደት፣ብቻ ነው።የእግዚአብሔር መንገድ አሸናፊ ነው

    • @Lulbahri551
      @Lulbahri551 2 месяца назад

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ መውጫውን ይስጠን

  • @user-om8gb7wy5e
    @user-om8gb7wy5e 2 месяца назад

    የእግዚአብሔርአብፀበልመጠመቅ

  • @hannademeredessie8108
    @hannademeredessie8108 2 месяца назад

    Ezaberamlak Edemena Tenaysteki Yhi Mulu Tarik ynabet new

  • @This-fk4rg
    @This-fk4rg 2 месяца назад +2

    ዋናውን መልእክት ትተህ ሌላውን ማውራት ምን ይሰራል? ክፉ ስራ እንደሆነማ ራሳቸው ክፉ አድራጊዎች ያውቃሉ እኮ ፡፡ ከሱ ይልቅ ክፉ አድራጊዎች በሰማይም በምድርም በእግዚአብሄር አይቀጡ ቅጣት እንደሚቀጡ ስበክ

    • @user-gk4cv3dj2q
      @user-gk4cv3dj2q 2 месяца назад

      ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ይባላል። ካልተስማማሽ አለማዳመጥ ወይም የራስሽን youtube ከፍተህ ስራ። ነውር ነው አነጋገርሽ

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 2 месяца назад

      እስኪ የጻፍኩትን ደግመሽ አንብቢው ። ክፉ ስራ መሆኑን እኛም፣ሰይጣንም፣ክፉ አድራጊዎቹም ያውቃሉ ። ደሞ የምን ''ለተቀመጭ ሰማይ ቅርቡ ነው'' ተረት ነው? ኢትዮጵያ አብዛኛው ተይዟል

    • @msm5155
      @msm5155 2 месяца назад

      ፊሽኮ

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 2 месяца назад

    Plis silke kuterhn taxt adrgrlegni btam lagegnih efelegalehu

  • @kewunkassa
    @kewunkassa 2 месяца назад

    This is my life history.

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 2 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 2 месяца назад

    Balehubeti bota buzu lejochi ,enatochi yezihi ayente selaba yehunu alu geni welajochi oh sayitan hayeli yelowemi yeluhali selaligebachew new ❤❤❤unded undu demo mistrerachew endayiwetabachew. be Egezeabeheri eji kealiteyaze betami hayali new.Seninakebeti endeti endemitagelini 😢😢😢

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 2 месяца назад

    Selam workaferaw.

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s 2 месяца назад

    በፆም ስደግደት ቁሪበን በሰበራ ልብ እያበራታች ይደከማል በአሁን ግዜ ሰውን ጎደኛ አትማኑን እበከቹ

  • @user-mp2ob1ly5t
    @user-mp2ob1ly5t 2 месяца назад

    Yemigerm tarik. Alegn ye30 amet. enegrehalew

  • @WATCHUP-to1mw
    @WATCHUP-to1mw 2 месяца назад

    wendime seytanin b eyesus sim machenef enji esu lmanim ayaznim. k egziabher belay haylegna yelm

  • @WATCHUP-to1mw
    @WATCHUP-to1mw 2 месяца назад

    Tibeb egziabern mefrat nw.

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 месяца назад

    ውንደሜ። ማያሰተማረ አልጠፈም። ምሰተዋል አቀታን እግዝአብርሔር የማረን❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ሰረጉ❤❤❤

  • @nebioassefa4985
    @nebioassefa4985 2 месяца назад

    Bertalen Wendeme gizew kefetal gizewen egna nen yekefanebet sew fetariwen reseto ye tilekun menfes eyameleke techekakenen fetari wede libonachen yimelesen werke beretalen kenebetesebeh egziyabeher yitebekeh

  • @meronkebede2709
    @meronkebede2709 2 месяца назад

    Ehe Hulu yegna bet Tarik nw

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 2 месяца назад

    ክፉ እንዳትሰራ አትቅና ይላል የዳዊት መፅሐፍ፡፡ ችግሩ የንስሐ አባቶች ራሱ ስለዚህ ጉዳይ አያስተምሩም በፍፁም፡ ሥራቸው ፀበል ረጭቶ መሄድ ነው፡፡ ክርስቲያን ነኝ የሚል ሰውን ደደብ ብሎ የሰደበ ሞት ይፈረድበታል እያለ ሰው ምን ቢሆን ነው እንዲህ አይነት ነገር ሊያደርግ የሚችለው፡ ሃሳብ.... ምኞት.... ራሱ ሐጢያት ነው እኮ ጉድ

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 2 месяца назад

    የመናፍስትን ሴራ ማክሸፍ የሁላችንም ስራ ሊሆን ይገባል ቅናተኛ ሰው ያለውን አያያም የሰውን ነው ቅናት አደገኛ ነው

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 2 месяца назад

    Yihie mkegna hizb yihen yahl eyeteketa enkuan aymelesm. Yemiatekuh demo betam yekirbh yehonu sewoch nachew. Sgeji tsely, ketkchi belat. Satan ayin abatu yitfa. Egziabher yagzat yigestslat.

  • @abiyniggatu968
    @abiyniggatu968 2 месяца назад

    የካቲት 1966 (666)
    - ስዩም እግዚአብሔርን ከስልጣን አውርደን
    - ሲዩም lucy ድንቅ ነሽ (666) አገሩን መምራት ከጀመረች 50 አመት አልፋል።
    ይህንን ሚስጥር የሚያውቅ አንድም ስው የለም
    - ላለፉት 50 ዓመታት የኢትዮጵያ መሪዎች የሉሲፈር ጉዳይ አስፈጻሚ እንደሆኑ፣ ራሳቸውም አያውቁም።
    - ይህችን ጣኦት እና ከሷ ጋር ተገኙ የተባሉትን አውጥተን በአደባባይ ካላቃጠልን ደማችን እንደ ጅረት መፍሰሱን እንደማያቋርጥ እርግጠኛ ሆኜ እነግራችኋለሁ ።
    -

    • @abiyniggatu968
      @abiyniggatu968 2 месяца назад

      የኢትዮጵያ ህዝብ በአጠቃላይ ፣ ሉሲ ወይንም ድንቅነሽ በምትባለው መንፈስ ከዳር እስከዳር እንደተያዘ አንድም ሰው ፍንጭ የለውም።
      - የተሰራብን ወንጀል እጅግ የረቀቀ ከመሆኑ የተነሳ ምስጢሩ ለ50 ዓመት ከኛ ተደብቋል
      - ይህችን የዲያቢሎስ ልጅ ወደ ሀገራችን ይዞ የመጣው Donald Johnson የተባለው ወሮ በላ ፣ ላለፉት ሀምሳ ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ለተደረጉ ጦርነትዎች፣ ለነበሩ እልቂቶች ፣ አሁንም ላለው ደም መፍሰስ ፣ ተጠያቂ ነው።
      እንደው በግምት ከ20 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያኖች ደም የዚህ ሰውዬ lucy የምትባለው ጣኦት እጅ አለበት። ይህችን ጣኦት በሙዚየም አስቀምጠን ፣ ያው መከራችንን እየበላን ነው ፣ ህዝቡ ሁሉ በዚህ መንፈስ ተይዟል ።
      - በጣም ተኝተናል ፣ ምን አይነት ተንኮል እንደተሰራብን፣ አናውቅም ።

  • @sun1October
    @sun1October 2 месяца назад

    Just I want to speak about my mum

  • @sun1October
    @sun1October 2 месяца назад

    Please 🙏

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 2 месяца назад

    Ohhh my god God always good everybody know I think voodoo

  • @AmbaneshReda
    @AmbaneshReda 2 месяца назад

    Ere be tame bezu gude ale ye nea wendemem ke hagere weche new yalew ena balebatu batesbochune endetw ena endekeda adergawalche megeremehe hulte wendemoche semotu esu alemtam ke lekeso mesteywame aledwlche ena btame new yazenkute

  • @askalemengesha3717
    @askalemengesha3717 2 месяца назад

    You should testify the goodness of your dad, the head of the family, provider, protector. But not your mom. Don't be feminist like the West

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 2 месяца назад

    😭😭😭👆👆👆❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 2 месяца назад

    ደግሞ ጠንቋይ በክፍያ ነው የሚሰራው። ስለዚ ለማሳካትት ሩቅ አይሄድም።

  • @user-mp2ob1ly5t
    @user-mp2ob1ly5t 2 месяца назад

    Kendil yasdergulat deberelibanos

  • @CellmoonMoon
    @CellmoonMoon 2 месяца назад

    🙏🙏🙏❤️💚💚🤲💛

  • @user-zd4sm4qq6u
    @user-zd4sm4qq6u 2 месяца назад

    Bonga ymegh kuteh mikael alh seblh selth tesalh endtednh kza tamerunh tayelch