ባህሪያቸውን ትወርሳላችሁ!! | የተመተተበት ሰው አስመታቹን የሚያውቅባቸው ወሳኝ ነጥቦች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 68

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 5 месяцев назад +11

    በመጀመሪያ ሁሌም ስለምታነቃን በጣም አመሰግናለው በመቀጠል የአይጡ ነገር እኔ አንድ ቀን ቆሜ ፀሎት አድርጌ ጨርሼ ልሳለም ጎንበስ ስል መንቀሳቀስ ያቃተው አይጥ መጥቶ የምሰግድበት ቦታ ቆመ ፀሎት ሀይል እንዳለው የዛን ቀን አየሁ በማፈሻ አንስቼ ጣልኩ በተረፈ የሴቷን ልጄን አዲስ ቡትስ ሁለቱንም እግር ተመሳሳይ ቦታ ተበላ የወንዱ ልጄን ደግሞ አዲስ ቱታ ሱሪውንም አላባሹንም የሚታይ ቦታ ተበላ ካልሲ መደበኛ ነው ባይበላም አዲስ ካልሲ አንድ እግሩ ሁሌም ይጠፋል ፀበል እየረጨን ነው እንጂ ከባድ ነው

  • @samriaddis5220
    @samriaddis5220 5 месяцев назад +9

    እጅግ በጣም እማከብርህ ሠው ነህ እንዴት ነህ ሠላም ነህ ወይ ልክ ዛሬ ሠኔ ሠባት ቀን የብዙ አመት የነበረ ችግሬን ባንተ ትምህርት ነቃሁኝ ትምህርቱም እድላችሁን የወሠደውን ሠው የሚያሳየው ባህሪያቶች ብለህ በዝርዝር ያስተማርከውን ሳዳምጠው የገዛ እህቴን ነው ያገኘኋት አንተ ስታስተምር በጓደኛ ምሳሌ እያደረክ ነበር ስልክህን ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

    • @KiyaMimi-h4z
      @KiyaMimi-h4z 5 месяцев назад

      እኔም እንዳንቺ ነኝ እህቴ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 5 месяцев назад +2

    ወንድሜ ወርቅ አፈራሁ የስንቱን ቤት የተዘጋ በር እንዲከፈት በቁም ከሞቱበት እያስነሳህ ነው። ተባረክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ። ልዑል እግዚአብሔር በሀይልና በስልጣኑ መተተኛ ደብተራዎችን ከምድር ላይ ይቅሰፍልን። አሜን።

  • @PETIROS-ds6sg
    @PETIROS-ds6sg 5 месяцев назад +15

    ወንድም ወርቃፈራሁ እኔ 8 አመት ሊሞላኝ ነው ከታሰርኩ ሞትም መመኘት ከጀመርኩ ቤተሰቤ ስቃይ እና አሳር ነው ያዩት ሰው የነበርኩ ሰው ዛሬ አዉሬ ሆኛለሁ እባክህ በቅዱሳን አምላክ እርዳኝ

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 5 месяцев назад +10

      ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ በርትተህ ፀልይ የእለት ውዳሴ ማርያም እና የእለት ዳዊት ድገም ስገድ ጥሎህ ነው ሚጠፋው ድንግል ማርያም ጉልበት ትሁንህ

    • @truth2232
      @truth2232 5 месяцев назад +1

      ከእግዛብሔር ቃል ጋር ግዜ አጥፊ (መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ)! ንስሀ ግቢ ፁሚ ፀልዪ !
      " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)
      በናዝሬት በእየሱስ ክርስቶስ ስም አንችን የተቆጣጠረው ክፉ መንፈስ ይወጣል!!!

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 5 месяцев назад +5

      የመጀመሪያ ሰራአሽ ንሰሀ ከልብሸ ካዛ የተሰጠሸን ቅኖና በሰነሰረአት ጨረሽ ከዛ መፆም መሰገድ የአምልኮ ሰገደአት ሰይፈአ መለኮአት ደገሜ እመቤቴን በእምባሸ አማልጂኝ አያልሸ ለምኛአት❤❤

    • @EnkobuchiyLidya
      @EnkobuchiyLidya 5 месяцев назад +1

      Seyfe selas anbebi

    • @EnkobuchiyLidya
      @EnkobuchiyLidya 5 месяцев назад +1

      Amazing this is my history thanks to God Krstosemra buhi kalkidan alat metet,degemt,Gelageleching botaw wedbutajer bui

  • @HD202v
    @HD202v 5 месяцев назад +11

    ሌላው እባካችሁ የማተውቂትን ሰው በተለይ በስም እሰግዳለሁ እፆማለሁ የሚሉ አስመሳዮች አሉ አትመኑ ሲቆርቡ ካላያችሁ ዝም ብላችሁ ቤታችሁ አታስገቡ በተለይ ልጅች ካሏችሁ መርዳት ካለባችሁ በሩቁ ዘመኑ ከፍቷል ጠላት ከሩቅ አይመጣም እግዚአብሔር ይጠብቀን።

    • @HanaHana-wp1ur
      @HanaHana-wp1ur 5 месяцев назад +2

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን 😢

  • @truth2232
    @truth2232 5 месяцев назад +4

    " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
    (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)

  • @HD202v
    @HD202v 5 месяцев назад +28

    ጓደኛዬ ይኸው በቅርብ ሰው መተት እራሷ ስፓንሰር አድርጋ ባመጣቻው ሰዎች ከአንገት በታች አጇ ብቻ ነው የሚንቀሳቀሰው። የልጇቿንም የሷንም ዕድል ወስደው ከሃያ አመት በላይ የታወቀ ሆስፒታል ነርስ ሆና ሰርታለች አሁን ግን አምስት አመት ሆኗታል ሆኖም ግን እግዚአብሔርም እየተበቀለላት ነው። መታቾቹ መተት በላኩ ቁጥር አንድ ሰው ከመታቾቹ ይሞታል ከ9 ሰው ሁለት ቀርተዋል እነሱም የካንሰር በሽተኛ ናቸው ሆኖም ግን ንስሐ መግባት አይፈልጉም የቀራቸው ጊዜ እንኳን ሃኪሞች ነግረዋቸዋል ሆኖም መተት መላካቸውን አላቆሙም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል !!

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 5 месяцев назад +4

      ያሳዝናል የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እንደነካው አላውቅም ህዝቡ ጨካኝ ሆኗል እግዚአብሔር ህዝቡን ይከልለው 👏

    • @HanaHana-wp1ur
      @HanaHana-wp1ur 5 месяцев назад +2

      አቤት እግዚኦ አንተ በስምህ ሸፍነን 😢

    • @HshsWtsgs
      @HshsWtsgs 5 месяцев назад +1

      eአውንት ew

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 5 месяцев назад

      Niseha tigba kidus kurban tikble Egziabher yimeratle bertu

    • @HD202v
      @HD202v 5 месяцев назад +3

      ​@@misrakmisu2750ንስሐ ገብታ ቅዱስ ቁርባን እየቀበለች ነው። ሁለት ጊዜ መምህር ግርማ ሸኝተውላታል አንዴ ቀሲስ ሄኖክ አንድ ጊዜ ቀሲስ ባንተይሁነኝ ሌላው ደግሞ በርሜል ገዬርጊስ ሄዳም ተጠምቃለች በመጨረሻም መምህር ግርማ ደግሞ አሁን መንፈሱን አስረውላታል ግን ሰዎቹ መላካቸውን አላቆመም ሆኖም እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው መንፈሱ ቢላክም በፀሎት ማሰር ትችላለች ስለዚህ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው።

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 5 месяцев назад +3

    ያድናል የኢየሱስ ስም በስሙ ስልጣን የፈሬስ ይሁን

  • @HiwotBerhanu-b3h
    @HiwotBerhanu-b3h 5 месяцев назад

    እውነት ነው የተናገርከው በሙሉ የኛ ቤት ታሪክ ነው የቀረ ነገርየለም የተናገርከው ሁሉ

  • @truth2232
    @truth2232 5 месяцев назад +2

    እነዚህን አይጦች የሚያጠፋቸው
    ንስሀ መግባት ! ፆም ፀሎት በመያዝ!
    ከእግዛብሔር ቃል ጋር ጊዜ ማጥፋት!
    ከሰማይ በታች ከእየሱስ ስም ውጪ መዳን የሚችል ምንም ነገር የለም!!!
    ተባረክልኝ ወንድሜ

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 5 месяцев назад +1

      ጠዋት ማታ ቤት ውስጥ ፀሎት ቤት ሰርቶ ካልተሰገደ አይወጣም

  • @Kidanemihret1922
    @Kidanemihret1922 5 месяцев назад +2

    እነዚህ ሰዎች እኮ በጣም የ ጠነከረ ፍርድ ነው የሚሰፈልጋቸው
    ይሄ እኮ ግድያ ነው።

  • @dengleembtaethiopiahagraaa8100
    @dengleembtaethiopiahagraaa8100 5 месяцев назад

    ወይ ጉድ እግዛቤር ይርዳን

  • @EnatMamo-sz7yb
    @EnatMamo-sz7yb 5 месяцев назад +1

    እውነት ነው

  • @StmarryTega
    @StmarryTega 5 месяцев назад

    It's True when I was the previous "Almemaay " even if I was good student during exam time I was suffering to Read, even to right my name 😂😂😂 Tanks for Memehr Grima wendemu I understand & struggling for 12 years this spirit + sender!!!

  • @MartaBirhanu-o8w
    @MartaBirhanu-o8w 5 месяцев назад

    መምህር ወርቅነኽ እኔእንደዚህ አይነትቾግር አለብኝ ምንምልብሴ ካልሲሳይቀር አይጥ ይበላብኛል

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 5 месяцев назад

    Tebarek wendmachen

  • @favibezabh439
    @favibezabh439 5 месяцев назад

    Yhehe mulu lemulu yene Tarik newe

  • @sarh9074
    @sarh9074 5 месяцев назад

    ቆይ የማርት መፍስ አለዴ እኔ በራሴላይ ብዙነገርያስደርገኛል እሱም ዝሙት ከሰራሁበሃላ እራሴን አጠዋለሁ ዘድሮም በ5 አመቴ መልሶጣለኝ ለፍቼለፍቼ ጥሩትዳርይኖረኛ ስል እራሴን እዛውአገኘሁት በቃ ተስፍ ቆረጥሁ ከአምላኬም ተጣላሁ ከራሴም ተጣላሁ ስደት ከመጣሁ 10 አመቴነው በቃሃገሬ ልገባነው ታመምሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እራስህንበመስታወትእያየህ

    እንደነገረችኝ.. .....

  • @editorofD
    @editorofD 5 месяцев назад

    አረ የኔ ወንድም የምትለው ሁሉ እኔጋር አለ ስልክህ ባገኝ እና ባማክርህ ደስ ባለኝ ስልክህ በምን ላገኘው እችላለው

  • @tinsaezelalem-g3t
    @tinsaezelalem-g3t 5 месяцев назад

    yehew kemegntabet alwetam

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 5 месяцев назад

    Werk 👏👏👏👏👏👏

  • @ZeinaMulgeta
    @ZeinaMulgeta 5 месяцев назад

    Wadema tabrke

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AbrhamMuley
    @AbrhamMuley 4 месяца назад

    በችግሩ ዉስጥ ገብተናል እባካቹ መፍትሄዉ ንገሩኝ እኔ እና ቤተሰቦቼ ችግር ላይ ነን እባካህ በፈጣሪ ልለምንህ

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @kiyayetub6207
    @kiyayetub6207 5 месяцев назад

    Egzi ab her libona yistachew

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 5 месяцев назад +2

    . . . dyslexia ያለበት ሰው ፊደሎችን የመለየት ችግር አለበት :: ኢትዮጵያ ውስጥ ችግሩ ያለበት ሰውን ትምህርት አይገባውም ወይም ተደግሞበት ነው እንላለን:: ሰለበሽታው ምንነት አንብብ እና አንተ መተት ከምትለው ነገር ጋር መመሳሰሉን ወይም አለመመሳሰሉን ድረስበት :: ከአመታት በፊት autism እና bipolar disorder ኢትዮጵያ ውስጥ ከመታወቁ በፊት መተት ነው ይባል ነበር:: አዳም ሀጢያት በመስራቱ የሰው ልጆች በተለያዩ በሽታዎች ይጠቃሉ dyslexia አንዱ ነው ስለADHD ካነበብክ እሱም እኛ ኢትዮጵያ ውስጥ መተት ተደርጎበታል ብለን የምናስበው አይነት የአይምሮ ችግር መሆኑን ትረዳለህ::

    • @EnkobuchiyLidya
      @EnkobuchiyLidya 5 месяцев назад

      Yenalej betsebel manbeb jemerual

    • @addpuppets9326
      @addpuppets9326 5 месяцев назад

      @@EnkobuchiyLidya 🤣🤣🤣😂😂😂 ተው አታስቀኝ ባክህ

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 5 месяцев назад

    The spiritual warfare is real just that what we are hearing it here. We are spiritual being having human body’s. God help us from any evil 👿

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel1543 5 месяцев назад

    Enem endazawo negn kebet mewuxat des aylegnm befit bexam eskalew ezentalew ke buzu sow ga egnagn neber ahun gin sisik lerasu eyeferaw new beteseben efrachwaleh aldewulm dimtasachw lerasu mesmat asteltognall yehe yalkuh bachru new yeteyaze bicha new emiyakeww😢😢😢

  • @YezgetM
    @YezgetM 5 месяцев назад

    ወይ ኢትዮዽያ እርስ በርስ እውነትም ዘመኑ ከፍቷል

  • @yirgal1966
    @yirgal1966 5 месяцев назад

    Eredagi agezagi ebakhe ebakhe?????

  • @Eyerusalem-rm4fw
    @Eyerusalem-rm4fw 5 месяцев назад

    Wedemachen egiziybher erejeme edeme Ena Tena yestelegn...ere sent sent gud ale beyebetu betaoat amlko gud Weta senten kebeteseb jemro eske agre ders leka betaot amlko neber

  • @memebh5054
    @memebh5054 4 месяца назад

    Batm yegrmall ena 8 amte komcha karb hager ethiopya gagnaw malte sofawin zarya ayte mole dula yeza naw yadrkute bangataw yanta neshabte taball.erchetaw salme honalwe batekekell

  • @betydib
    @betydib 5 месяцев назад

    The rat and me, I am always attacked by a rat. They always destroy my clothes, bags and even my papers(exercise books).

  • @hezbetesfaw
    @hezbetesfaw 5 месяцев назад

    ወዳጄ የደብተራን ትርጉም ያወቅክ አልመሰለኝም የሊቃውንቱን ሰም ከጠንቋይ ጋር አኩል ማድረግህ ያስገርማል በመጀመሪያ የደብተራን ትርጉም አጥና በጣም ከባድ ፋውል አየሰራህ ነው ወርቅአፈራሁ

    • @FasikaSimegn
      @FasikaSimegn 5 месяцев назад +1

      Debtera gna MN ayseh tenkolcweh ywetlh ,debtera kalu kduse hono ensu areksuth

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 5 месяцев назад +1

      ወንድም አለም ትርጉሙ ጠፍቶት መሠለህ ያቃል እሲኪ ሄደህ ደብተራነኝ ብሎ የሚመትተዉን ለምን የቤተክርስቲያንን ስም ታጠለሻለህ ብለህ ዉቀሰዉ አስቁመዉ ወይ የተሰጠዉን ማእረግስም ትቶ በጥቁልናዉ እንዲጠራ ንገረዉ ያነዬ አንተ ጎበዝነህ

    • @Kiber1221
      @Kiber1221 5 месяцев назад

      ድብርት 😢😢😢ውይ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 5 месяцев назад

      ​​@@mehretmekonn6756 tenkoy blo metrt new enji debtra yeEmbetachen sem new enesune yetsadbne eymslen manen eysedbne endhone bnawek melkam lemne bibale teru miseru abatoch silalu

    • @HiwotBerhanu-b3h
      @HiwotBerhanu-b3h 5 месяцев назад

      ደብተራን ለማወቅ ፀበል ቦታ ሔዳ ማየት በቂ ነው ወይሰ የፀድቅ መንገድ ነው እያልሸ ሰውን ገደል አትክተች መጀመሪያ ለዚህ ንግግርሸ ንሰሐ ግቢበት ወደራሰሸ ተመለሸ አትታወሪ

  • @hezbetesfaw
    @hezbetesfaw 5 месяцев назад

    የግለሰቦችን ጥፋት generalize ማድረግ ተገቢ አይደለም ገለሰቡን ነው መተቸት እጅግ በርካታ ሊቃውንት ደብተራዎች አሎ በእንዚህ አይነት ቆሻሻ ስራላይ ያልተሰማሩ

    • @HD202v
      @HD202v 5 месяцев назад +2

      ስማቸውን የማስከበር ጉዳይ የራሳቸው ነው እነዛ በነሱ ስም የጥንቆላና ድግምት የሚሰሩትን ነቅለው በይፋ ከቤተክርስቲያን ያስወጧቸው ከዛ እኛም ስማቸውን እናከብራለን አለበለዚያ የትኛው ጤነኛ መሆኑን ስለማናውቅ መጠንቀቅ የግድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @HiwotBerhanu-b3h
    @HiwotBerhanu-b3h 5 месяцев назад

    እውነት ነው የተናገርከው በሙሉ የኛ ቤት ታሪክ ነው የቀረ ነገርየለም የተናገርከው ሁሉ