Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ለመላእክት አለቃ ለኃያሉ ለገናናው ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🌸
አሜን እነኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
ወንድሜ እድሜ ና ጤና ይስጥክ ምን ያህል ሰው ትምህርትክ ይገባው ይሆን ይሄ ትምህርት የሚገባው ሰው እንደኔ የተጎዳ ሰው ካልሆነበቀር ተረትተረት የምታወራ ነው የሚመስላቸው አንድ ቀን እያየ የማያየው አይኑ እየሰማ የማይሰማው ጆሮ ሲከፈትለት ያኔ ይረደዋል ያንተን አስተምሮ ወርቅ አፈራው አንተ ቀጥልበት ወደፊት ቅ/ስ ሚካኤል ከጠላት አይን ይሰውርክ ወንድሜ
እንኳን ደህና መጣህ ወርቅአፈራው ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ትክክል ነህ፡፡ እኔም በዚህ ነገር በጣም ነው የምፈተነው…ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን፡፡
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
ወይ ጉድ ዘንድሮ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ጉድ የለም
ወርቅሻ ዘመኑ የእኛ አይደለም ግን አሁን እኛ ሆነናል የሰይጣንን ስራ የምንሰራው ሰው ከፍቶል በተክርስቲያንኗ በምናምነቴ ተከባለች 💔
Yemecheresha zemen nene yaleni 🎉🎉🎉begochi ena fyolochi yemilayebeti ❤❤❤
Egezeabeheri yetebikeni lewedikiti mekinyati endanihune ❤❤wediketachini lemimegnme Egzeabeheri yeyazelini 🎉🎉🎉
ወርቅ፡አፈራው፡ወንድማችን፡እኔማ፡በፀሎት፡በምቆምበት፡ሰአት፡ሃሳቤ፡ይሻለኛል፡የምል፡እመስላለው፡ሃሳቤ፡ይበታተናል፡ግን፡እፀፀታለው፡ፈጣሪ፡ይርዳኝ፡ትክክለኛውን፡ነው፡የተናገርከው፡የኔ፡ችግር፡ነው
Amen amen amen 🇲🇱
Thank you for sharing, dear werkiye❤❤❤❤
ሁላቸንም እግዚአብሒር ይርደንተከከል ነህ
በጣም እናመሰግናለን ብዙ እየተማርንበት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥህ🙏
የ/ቤክ ነገር ግራ ገብቶናል ንሰሀ አባት ለመያዝ ተቸግረናል
respect bro🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ewnet naw 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ
ላይክ እና ሼር ብናደርግ መልካም ነው 🙏🙏🙏
Egzeabeheri senifera kifati kemaderge yetebikenali 🎉sew Egzeabeheri kalifera awera new🎉🎉meferati yelebini ,meraki yelebnmi egezeabeheri kemayifera sew new 🎉🎉🎉
🙏🙏🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ጌታ ይጠብቅህ በርታ
❤❤❤
Thank you
ትክከለኛ ነገር ነገር ነው
ወንድሜ በሪታ
Ye asama kirite atablane getaye.Kebetihi atetetalengni 😢😢😢
Awareness balebeti bota yeseyitani leukani yemokemi bekati yelabachewomi 🎉🎉🎉
Selam lante Werkye wstachn new yenegerken Enatachn Emebetachn Kdst Dngl Maryam Weladite Amlak tla kelela thunh .....enakebrhalen wendmie
እድል አይወሰድም የሚለው ድብን አድርጎ የተወሰደበት ነው እመነኝ። እኔ እንደ ባዛር አይነት እየሰራሁ አንዲት አሜሪካዊት ጥቁር መጥታ ስሚ እኔ ለናንቱተ ስል መላክ ሰለቸኝ አታልቅሺ አንችን የሚመስል ዘጠኝ ሰው ተፈጥራል እንዴት አወቅሽ ስላት እግርሽን አሳይኝ ብላ ምልክትን አሳወቀችኝ ታሪኩ እረጅም ነው ካላመናቹሁ አትፈወሱም❤
እኔ አንችን ብሆን ልቤን ከፍቼ አልሰማትም ምክንያቱም እራሷ መተተኛ ልትሆን ትችላለች ባሳየሻት በኩል ምንፈስ ገብቶ ቢሆንስ?? ጥንቃቄ ማድረግ ያለባችሁ የእጃችሁን መዳፍና እግርም ቢሆን ለማንም ሌላ ዜጋ ስለሆነ አታሳዪ አብዛኞቹ ሜዲቴሽንና ዪጋ የሚያደርጉት ጥንቆላና መተትን አብረው ይለማመዳሉ ስለዚህ ጥንቃቄ ሌላው የተጠቀማችሁበትን ነገሮች ራቅ ብላችሁ መጣል ስትጓዙ ለማታውቁት ሰው ያዝልን ብላችሁ ምንም አለመስጠት ምክንያቱም አበሻ ብቻ አይደለም መተተኛው ነጭ ብላችሁ አትሸወዱ።
@@HD202v ሴትዬዋ አንተዋወቅም ከመምጣቷ በፊት እኔው እራሴ አደጋላይ ነበርኩ በህልሜም አይቻት ነበር ታሪኩ እረጅምምም ነው ሳላውቀው መዳፍም ምንም በዛን ስአት ፈጣሪ ከብዙ ብዙ ነገር ነው ያወጣኝ መልአክ መጥቶ የመኪናዬ ጎማ እስኪ ለውጥልኝ ድረስ ካሊፎርንያ የምትባል ምድር በጣም እረጅም ነው ብቻ ስለእድል መውሰድ ስንናገር ትክክል ነው ለማለት ነው እኔ እግዚአብሔር በጣም የምፈራ ሰው ነኝ መህር ግርማና እመብርሀን እግዚአብሔር ነው መፅሐፍ ቅድስን ያስተማሩኝ ሌላውን ለመናገር ከባድ ነው አመሰግናለሁ ለምክሩ
በጣም መልካም መርሀግብር ነውእናልህ እኔም ብዙ ጥያቄዎች ነበሩኝ ግን ከየት ልጀምር ?
ትክክል እኔም አንዶ ነኝ እድሌም ተሰርቆ መፀለይ አልቻልኩም
ፀበል ተጠመቂ
የአምልኮ ስግደት ሳታቋርጪ ስገጂ ወደ ፈጣሪሽ ተንበርክከሽ እድሌን አስመልስልኝ እያልሽ ለምኝ በፈጣሪሽ ፊት ብቻ አልቅሽ እድሌን የቀማህ እያልሽ በመቁጠሪያ ቀጥቅጪ
Geni tekula Yemiyaki yemeselochihali besu mikinayate yenuxihani edili endemiwesedi ???🫨🫨🫨
አይ ወንድሜ ወርቃፈራው የምትናገረው አንድም ውሸት የለውም ሀሰተኛ የንሰሀ አባት ሞልተዋል እናቴን ቤቷን አሽጠው ገንዘብ ይህንያህል አበድሪኝ ገጠር የምሰራው ቤት አለኝ ብለው በጣም ብዙብር ወስደው ስልካቸውን አጥፍተው ጠፉ ጎረቤት ናት ያስተዋወቀቻት የየካሚካኤል ደብር እንደሚሰሩ ነግራኛለች ላናግራቸው ስላት በፍፁም አለችኝ ስማቸውንምነግራኛለች በስልክ እነግርሀለው ባክና ከቤቷ አሎነች ከገንዘቧ እኔ ባሌለውበት አጣድፈው አሸጧት አንድነኝ ለናቴም ላባቴም አገር አማን ብዬ ልጠይቃት ስሄድ ቤቱን ሽጣ ጠበቀችኝ ከዛበዋላም በንዴት ሞተች ተፅፎ አያልቅም
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲😭🤲
Egzeabhar tebkawin yabzaleh zemnu yasferal bi ewnet ahunwma sera honwal bizemnawi melk gawen adregew doctor mislo kitela kitelu sera serun bey tiktoku eyastwaweku new yihe gebz hezeb demo tsbel reduce setlachew teyzewal be akwarach kitela kitel yetykalu bitam yegremgnal Milan be egzeabhar bitsbel sehon lemin yehe endhone aygebagnem ahunema kifatum yebzaw yehe ets ende ashen eytshet minfestu sewun tekotaterotal yenika yinka mirgetawochin egzeabhar lebona yestachew sewun bikelut wendeme kidusan melaekit yetbkuh min yahel kisytan gar eytfalemik endehone sew aygebawim
አቶ ወርቅአፈራሁ ማንኛውም መቁጠሪያ ገዝቶ መጠቀም ይቻላል ወይ ?በትህትና እንዲመልሱልኝ
አዎ ይቻላል፡፡ ለበለጠ መረጃ ግን የቄስ ሆኖክ ወልደማሪያምን፣የመምህር ተስፋዬን፣የመምህር ግርማን፣ቄስ ሄኖክ ተፈራ ትምህርት ተመልከቺ መቁጠሪያውን ግን ገዝተሽ ለአባቶች አስባርኪ ወይም ደሞ ራስሽ ለፀሎት ስትቆሚ መጀመሪያ በእግዚአብሔር ስም ባርከሽ ተጠቀሚ ለምሳሌ፡- በስመአብ በስመ ወልድ በስመመንፈስ ቅዱስ ንአምህ አሀዱ አምላክ ብለሽ መስቀል እየሰራሽ ባርከሽ በሀያሉ መድሀኒአለም ስም፣በአጋዚተአለም ቅድስት ስላሴ ስም፣በንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማሪያም ስም፣በፃድቃን ሰማእታት ስም፣በ99ኙ ነገደ መላእክት ስም፣በ24ቱ ሰማየ ካህናት ፣በሰማእታት ፣በቅዱሳን ……… መላእክቱን በሙሉ እየጠራሽ ብትባርኪው መቁጠሪያ ይባረካል ሀይልም ይኖረዋለወ ጠላት ያንን መቋቋም አይችልም፣፣
ባርከሽ ቀጥቅጭ,ግዥና
@@alamhabash6268 Thank you
እንኳን ለመላእክት አለቃ ለኃያሉ ለገናናው ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🌸
አሜን እነኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
ወንድሜ እድሜ ና ጤና ይስጥክ ምን ያህል ሰው ትምህርትክ ይገባው ይሆን ይሄ ትምህርት የሚገባው ሰው እንደኔ የተጎዳ ሰው ካልሆነበቀር ተረትተረት የምታወራ ነው የሚመስላቸው አንድ ቀን እያየ የማያየው አይኑ እየሰማ የማይሰማው ጆሮ ሲከፈትለት ያኔ ይረደዋል ያንተን አስተምሮ ወርቅ አፈራው አንተ ቀጥልበት ወደፊት ቅ/ስ ሚካኤል ከጠላት አይን ይሰውርክ ወንድሜ
እንኳን ደህና መጣህ ወርቅአፈራው ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ትክክል ነህ፡፡ እኔም በዚህ ነገር በጣም ነው የምፈተነው…ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን፡፡
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
ወይ ጉድ ዘንድሮ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ጉድ የለም
ወርቅሻ ዘመኑ የእኛ አይደለም ግን አሁን እኛ ሆነናል የሰይጣንን ስራ የምንሰራው ሰው ከፍቶል በተክርስቲያንኗ በምናምነቴ ተከባለች 💔
Yemecheresha zemen nene yaleni 🎉🎉🎉begochi ena fyolochi yemilayebeti ❤❤❤
Egezeabeheri yetebikeni lewedikiti mekinyati endanihune ❤❤wediketachini lemimegnme Egzeabeheri yeyazelini 🎉🎉🎉
ወርቅ፡አፈራው፡ወንድማችን፡እኔማ፡በፀሎት፡በምቆምበት፡ሰአት፡ሃሳቤ፡ይሻለኛል፡የምል፡እመስላለው፡ሃሳቤ፡ይበታተናል፡ግን፡እፀፀታለው፡ፈጣሪ፡ይርዳኝ፡ትክክለኛውን፡ነው፡የተናገርከው፡የኔ፡ችግር፡ነው
Amen amen amen 🇲🇱
Thank you for sharing, dear werkiye❤❤❤❤
ሁላቸንም እግዚአብሒር ይርደንተከከል ነህ
በጣም እናመሰግናለን ብዙ እየተማርንበት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥህ🙏
የ/ቤክ ነገር ግራ ገብቶናል ንሰሀ አባት ለመያዝ ተቸግረናል
respect bro🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ewnet naw 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ
ላይክ እና ሼር ብናደርግ መልካም ነው 🙏🙏🙏
Egzeabeheri senifera kifati kemaderge yetebikenali 🎉sew Egzeabeheri kalifera awera new🎉🎉meferati yelebini ,meraki yelebnmi egezeabeheri kemayifera sew new 🎉🎉🎉
🙏🙏🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ጌታ ይጠብቅህ በርታ
❤❤❤
Thank you
ትክከለኛ ነገር ነገር ነው
ወንድሜ በሪታ
Ye asama kirite atablane getaye.Kebetihi atetetalengni 😢😢😢
Awareness balebeti bota yeseyitani leukani yemokemi bekati yelabachewomi 🎉🎉🎉
Selam lante Werkye wstachn new yenegerken Enatachn Emebetachn Kdst Dngl Maryam Weladite Amlak tla kelela thunh .....enakebrhalen wendmie
እድል አይወሰድም የሚለው ድብን አድርጎ የተወሰደበት ነው እመነኝ። እኔ እንደ ባዛር አይነት እየሰራሁ አንዲት አሜሪካዊት ጥቁር መጥታ ስሚ እኔ ለናንቱተ ስል መላክ ሰለቸኝ አታልቅሺ አንችን የሚመስል ዘጠኝ ሰው ተፈጥራል እንዴት አወቅሽ ስላት እግርሽን አሳይኝ ብላ ምልክትን አሳወቀችኝ ታሪኩ እረጅም ነው ካላመናቹሁ አትፈወሱም❤
እኔ አንችን ብሆን ልቤን ከፍቼ አልሰማትም ምክንያቱም እራሷ መተተኛ ልትሆን ትችላለች ባሳየሻት በኩል ምንፈስ ገብቶ ቢሆንስ?? ጥንቃቄ ማድረግ ያለባችሁ የእጃችሁን መዳፍና እግርም ቢሆን ለማንም ሌላ ዜጋ ስለሆነ አታሳዪ አብዛኞቹ ሜዲቴሽንና ዪጋ የሚያደርጉት ጥንቆላና መተትን አብረው ይለማመዳሉ ስለዚህ ጥንቃቄ ሌላው የተጠቀማችሁበትን ነገሮች ራቅ ብላችሁ መጣል ስትጓዙ ለማታውቁት ሰው ያዝልን ብላችሁ ምንም አለመስጠት ምክንያቱም አበሻ ብቻ አይደለም መተተኛው ነጭ ብላችሁ አትሸወዱ።
@@HD202v ሴትዬዋ አንተዋወቅም ከመምጣቷ በፊት እኔው እራሴ አደጋላይ ነበርኩ በህልሜም አይቻት ነበር ታሪኩ እረጅምምም ነው ሳላውቀው መዳፍም ምንም በዛን ስአት ፈጣሪ ከብዙ ብዙ ነገር ነው ያወጣኝ መልአክ መጥቶ የመኪናዬ ጎማ እስኪ ለውጥልኝ ድረስ ካሊፎርንያ የምትባል ምድር በጣም እረጅም ነው ብቻ ስለእድል መውሰድ ስንናገር ትክክል ነው ለማለት ነው እኔ እግዚአብሔር በጣም የምፈራ ሰው ነኝ መህር ግርማና እመብርሀን እግዚአብሔር ነው መፅሐፍ ቅድስን ያስተማሩኝ ሌላውን ለመናገር ከባድ ነው አመሰግናለሁ ለምክሩ
በጣም መልካም መርሀግብር ነው
እናልህ እኔም ብዙ ጥያቄዎች ነበሩኝ
ግን ከየት ልጀምር ?
ትክክል እኔም አንዶ ነኝ እድሌም ተሰርቆ መፀለይ አልቻልኩም
ፀበል ተጠመቂ
የአምልኮ ስግደት ሳታቋርጪ ስገጂ ወደ ፈጣሪሽ ተንበርክከሽ እድሌን አስመልስልኝ እያልሽ ለምኝ በፈጣሪሽ ፊት ብቻ አልቅሽ እድሌን የቀማህ እያልሽ በመቁጠሪያ ቀጥቅጪ
Geni tekula Yemiyaki yemeselochihali besu mikinayate yenuxihani edili endemiwesedi ???🫨🫨🫨
አይ ወንድሜ ወርቃፈራው የምትናገረው አንድም ውሸት የለውም ሀሰተኛ የንሰሀ አባት ሞልተዋል እናቴን ቤቷን አሽጠው ገንዘብ ይህንያህል አበድሪኝ ገጠር የምሰራው ቤት አለኝ ብለው በጣም ብዙብር ወስደው ስልካቸውን አጥፍተው ጠፉ ጎረቤት ናት ያስተዋወቀቻት የየካሚካኤል ደብር እንደሚሰሩ ነግራኛለች ላናግራቸው ስላት በፍፁም አለችኝ ስማቸውንምነግራኛለች በስልክ እነግርሀለው ባክና ከቤቷ አሎነች ከገንዘቧ እኔ ባሌለውበት አጣድፈው አሸጧት አንድነኝ ለናቴም ላባቴም አገር አማን ብዬ ልጠይቃት ስሄድ ቤቱን ሽጣ ጠበቀችኝ ከዛበዋላም በንዴት ሞተች ተፅፎ አያልቅም
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲😭🤲
Egzeabhar tebkawin yabzaleh zemnu yasferal bi ewnet ahunwma sera honwal bizemnawi melk gawen adregew doctor mislo kitela kitelu sera serun bey tiktoku eyastwaweku new yihe gebz hezeb demo tsbel reduce setlachew teyzewal be akwarach kitela kitel yetykalu bitam yegremgnal Milan be egzeabhar bitsbel sehon lemin yehe endhone aygebagnem ahunema kifatum yebzaw yehe ets ende ashen eytshet minfestu sewun tekotaterotal yenika yinka mirgetawochin egzeabhar lebona yestachew sewun bikelut wendeme kidusan melaekit yetbkuh min yahel kisytan gar eytfalemik endehone sew aygebawim
አቶ ወርቅአፈራሁ ማንኛውም መቁጠሪያ ገዝቶ መጠቀም ይቻላል ወይ ?በትህትና እንዲመልሱልኝ
አዎ ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ ግን የቄስ ሆኖክ ወልደማሪያምን፣የመምህር ተስፋዬን፣የመምህር ግርማን፣ቄስ ሄኖክ ተፈራ ትምህርት ተመልከቺ
መቁጠሪያውን ግን ገዝተሽ ለአባቶች አስባርኪ ወይም ደሞ ራስሽ ለፀሎት ስትቆሚ መጀመሪያ በእግዚአብሔር ስም ባርከሽ ተጠቀሚ
ለምሳሌ፡- በስመአብ በስመ ወልድ በስመመንፈስ ቅዱስ ን
አምህ አሀዱ አምላክ ብለሽ መስቀል እየሰራሽ ባርከሽ በሀያሉ መድሀኒአለም ስም፣በአጋዚተአለም ቅድስት ስላሴ ስም፣በንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማሪያም ስም፣በፃድቃን ሰማእታት ስም፣በ99ኙ ነገደ መላእክት ስም፣በ24ቱ ሰማየ ካህናት ፣በሰማእታት ፣በቅዱሳን ……… መላእክቱን በሙሉ እየጠራሽ ብትባርኪው መቁጠሪያ ይባረካል ሀይልም ይኖረዋለወ ጠላት ያንን መቋቋም አይችልም፣፣
ባርከሽ ቀጥቅጭ,ግዥና
@@alamhabash6268 Thank you