ፍቅር በይሉኝታ...ዉለታዉን ለመክፈል አረገዝኩለት::ባለ ታሪክ ይፍቱ ግረፌ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • አባቴ እኔን ለማሳደግ ምንም ፍላጎት አልነበረዉም::

Комментарии • 72

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 2 месяца назад +19

    ወንዶች ሳይሆኑ እኛ ሴቶች ነን ማሰብ ያለብን

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 2 месяца назад +6

    ተናጋሪዎችም ታዛቢዎችም ልብ ይስጠን ከባድ ነው ፈራጅ መሆን

  • @WardhaWardha-v3s
    @WardhaWardha-v3s 2 месяца назад +2

    አይዞሽ ማሬ ሁሉም ያልፋል ተስፈሽን በፈጣሪ አርጊ ሁሉ ለበጎ ነው

  • @AbduAhmed-rk9ts
    @AbduAhmed-rk9ts 2 месяца назад +2

    እኔ የገረመኝ ሰው እንደት ሙሉ አእምሮ ታድሎት እንደዚህ ተደጋጋሚ ፋወል ይሰራል ሶስት ልጆች ከሶስት ወንዶች ለዚያውም በዝሙት !

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 2 месяца назад

      ይህቺ ሴሰኛ ነች አሁንም ትቀጥላለች።

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i Месяц назад +1

    ገኒ ይሄን ታሪክ በማቅረብሽ የተፀፀትሽ ይመስለኛል ጉድ እኮ ነው የዝሙት ታሪክን በአደባባይ በኮንፊደንስ ምነው አረ ነውር ነው ስራ ይፍቱ እኛንም ስራ አስፈታሽን እኮ አረ እፈሪ እህ አፍቃሪ ነኝ ተይ እንጂ

  • @Fabne-q3t
    @Fabne-q3t 28 дней назад +1

    አጎቴ ክፉ ነዉ ያንችዉ ደሞ ይለያል ከጄራየ ላይ ጨዉ አያረጉልኝም አድለም አሳድገዉ ሊስተምሩኝ

  • @simachewgebire9726
    @simachewgebire9726 2 месяца назад +19

    እሂን የምትመለከቱ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
    @አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 месяца назад +3

    ስትታይ ግን ሶስት ልጅ ይቅርና አንድ ልጅም የወለደች አትመስልም

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 2 месяца назад +1

    አየ ስህህተት , ጥሩ የጀመርሽውን ህይወት አበላሸሺው !!

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ 2 месяца назад +13

    ሴቶች ያለጋብቻ ዳቧቺሁንአትስጡ

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 2 месяца назад

    እደነዚህ ያሉ ሴቶች አሉና ጥንቃቄ በዚህ ዘመን በገዘብ ያበዱት ሴቶቻችን ትዳር የሚይዙት ገዘብ ካለህ ያም ለትንሽ ዓመታት ነው ይፋቱሀል ስለዚህ ሴት ስትመርጥ ችግር ያለባቸውን አይደለም።

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 2 месяца назад +2

    እሽ አሁን እኛ ከዚህ ታሪክ ምን እንማር ???

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 9 дней назад

    ገኒዬ❤❤❤❤❤

  • @Nasante27
    @Nasante27 2 месяца назад

    በጣም ቆጆ ነች

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i Месяц назад

    አናደድሽኝ ወቸ ጉድ አለ ያገሬ ሰው ሆ

  • @lidiakassahun187
    @lidiakassahun187 2 месяца назад

    እውነት ለመናገር ይሄ አያስተምርም, ዉለታ ተብሎ በልጅ አይቀለድም, ተሳስቼ ብትል ያሳምናል, ማንም ሰው ላይ ያጋጥማል, በውለታ ግን ልጅ.... በፍፁም

  • @demisdesalegn9656
    @demisdesalegn9656 2 месяца назад

    የዱባዪ የ3 ወር ጭፈራ እንዴት ነበር ልጆቹ ግን ያሳዝናሉ ።

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 2 месяца назад

      ይህቺ አለሌ ነች ገና 4ተኛ ታረግዛለች።

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 месяца назад +3

    ወይ ቅሌት እንደት ከሶስት ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ 😢😢😢😢 ተው ሴቶች ተው😢😢😢

  • @غلابالقرني-ض6ه
    @غلابالقرني-ض6ه 2 месяца назад

    ወንድ ምንአለበት ሴቱች እባካችሁ ተጠቀቁአቤትጌታየ አችም ጉድእሲም የባሰነዉ አተጠብቀን አሁን ምንእንማር

  • @soliyana1004
    @soliyana1004 2 месяца назад +3

    Enkan dehna mexash geniye🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mulualem2373
    @Mulualem2373 2 месяца назад +9

    መሳቅ እጂ ማዘን አለበኝ ብዬ አላስብም እዴት ከተለያየ ወንድ ለውለታ እያልሽ ትጋደሚያለሽ ሰው እኮ ስለሰውዬው ማንነት ማጣራት አለበት ያችስ ከፋ ደሞ ፍቅር ካደበላይ እዴት ይይዛል በተለይ ከሌላ ዜጋ ሆይ

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 2 месяца назад +1

      NONSENSE የሆነ ኮሜንት።

    • @MsBeza1
      @MsBeza1 2 месяца назад

      አትፍረድ ይፈረድብሀል... ይላል ቃሉ

    • @Mulualem2373
      @Mulualem2373 2 месяца назад

      @@MsBeza1 እኔ አልፈረድኩም እኮ ሴትዮዋናት እደዛእድናገር ያደረገችኘረ

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 месяца назад +1

    ሴቶችየ፣ተው፣እንመካከር፣ችግሩ፣እኛነን፣እየገጠመን፣ያለው፣ተው፣እንሰብ፣እራሳችንን፣እንቻል፣አሁንስ፣በኛ፣እዝላልነት፣ልጆች፣እየተጎዱነው፣😭😭😭😭

  • @Emu_አገኛለው
    @Emu_አገኛለው 2 месяца назад

    አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 месяца назад +2

    ስተት ሲለመድ ከባድ ነው 🤔

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ 2 месяца назад +2

    ያሳፍራል

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 2 месяца назад

    ይህቺ ሴት ዋሽታለች የትንሻ ልጅ አባት ተመላልሶ ይጠይቃል በደንብ እየረዳት ነው።እቤትዋ መጥታችሁ ከጎረቤትዋም መረዳት ትችላላችሁ።

  • @MesertMesi-ir2bn
    @MesertMesi-ir2bn 2 месяца назад +3

    ወንዶች ግን ምን ይሻላችዋል

  • @mesilobe7955
    @mesilobe7955 2 месяца назад +1

    እናተ በሰራችሁት ስሀተት ልጆቻችሁ ዋጋ ይከፍላሉ 😢

  • @Genet800
    @Genet800 2 месяца назад

    Wayyoo edelachin gin lemefred ayidelem setochiye ebakachu ande ketegodachu huletegnahun qes belu min yaschokilachewal ene ye 10 amet konjiye lij alechiyi ke abatwa gar ye zare 8 amet teleyayen gin ahunem egodalehu beye minim wende alkerbem egzaber emesgen enate lijen yazechelegn enem dubai eyeserahu egegnalehu ere atisasatu eyetoche befit erasachen enetegin 😢

  • @غلابالقرني-ض6ه
    @غلابالقرني-ض6ه 2 месяца назад

    ወአጀይብነዉ ፈጣር ምጉድነሺ እግዠወ ማረነን

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 2 месяца назад

    ይህቺን ዱርዬ፣አለሌ እርዱ ማለቱ ነውር ነው።ከ 3 ወንድ መውለድዋ ሳያንስ 4ተኛ ለመውለድ እሽኮለሌ እያለች ወንድ እየጠራች ነው።ጭራሽ በቀላሉ በፍቅር እወድቃለሁ ያለችው ወንድ እየተጣራች፣እሽኮለሌ እያለች ነው።ስንት የታመመ በስቃይ ያለ እያለ አለሌ ሸርሙጣ ለመርዳት ማሠቡ ነውር ነው።አሁን ይህቺ ምና ይረዳል??????????????የቤት ኪራይ የምትከፍለው 1500 ብር ነው።፣ልጃ ነፃ የማቆያ እድል አግኝታ ማቆያ እየዋለች ነው።ትልቁ ልጃ ትምህርት ቤት ነው የሚውለው ትምህርት ቤቱ ቁርስ ምሳ አለ ።ስለዚህ ሠርታ ትብላ እንጂ ይህቺን ለእርዳታ ማቅረብ ምን ማለት ነው??????? ጭራሽ ሚዲያው ላይ አሽካካች ወንድ ጠርታ ወረደች።የሚረዳ ምረጡ።

  • @Fatuma-e8t
    @Fatuma-e8t 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 месяца назад +2

    ኸረ ያሳፍራል ልጅና ትዳር በኖሩን አላውቅም የሚለው አያሳምንም ለምን ሳትጋቡ በፍቅር ስም ዝሙት ወድቃችሁ ትወልዳላችሁ ቢያንስ በጋብቻ ቢሆን ጥፋቱ የወንዱ ይባላል ጋብቻን ብትጠይቂው ሁለተኛ ለማግባት ስለማይችል ግልፁን ይናገራል በዝሙት ከመውለድ ለምን በጋብቻ አትወልዱምም

  • @ZubeydaBunti
    @ZubeydaBunti 2 месяца назад +4

    ayzogn Yne Enat😢❤

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 2 месяца назад

    ይህቺ ምንም ችግረኛ አይደለችም በየምግብ ቤቱ ልጆቹን ይዛ በየሆቴሉ የምትበላ፣ድራፍት ቢራ የምትጠጣ ነች።እስቲ ኮተቤ 02 ወረዳ 10 አካባቢ ኑና እውነታውን ተረዱ። ተመልካቾች እየመረጣችሁ እርዱ።

  • @fatyajordan
    @fatyajordan 2 месяца назад

    Befetrachew sebskerbe ifelgalehu❤❤❤

  • @MohamedAli-p8z
    @MohamedAli-p8z 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉gate

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 месяца назад +1

    ወንዶች ልብ ግዙ

  • @asadi1784
    @asadi1784 2 месяца назад

    😢😢😢

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 2 месяца назад +2

    እከካም ድርዬ ደሞ እንድጨዋ ታወራለች

  • @YidiyaAlemayehu
    @YidiyaAlemayehu 2 месяца назад

    Lemndnew gebenachun mtgeltutt koy mn tkm alew koy gene betam new makebrsh adnakishi negn gn hulum sew bezi gize ende and sew sifetrew yetsafelet new minorew yesew mezebabecha atadrigachew

  • @DemwozYalew
    @DemwozYalew 2 месяца назад

    የሴቷ ልጅ እባት ልጁን ለምን አያግዝም

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 2 месяца назад +3

    እኔ መላቀቂያ አጥቻለሁ ባለትዳር ሆኖብኝ አንድ ልጅ አለን አሁንም አብረን ነን ልጄን እንዳይወስድብኝ እስክትጠነክርልኝ ብዬ ሚስቱም ታውቃለች ልጆቹም ከፍ ያሉ ናቸው ምንም አይመስለውም ለመለያየት ብዙ ታገልኩ አልቻልኩም ካልሆነ ፈትቼ እመጣለሁ ይለኛል እኔ ደሞ መለያየት ነው የምፈልገው ከሱ ጋር መኖር ፈፅሞ አልቻልኩም ከባድ ነው

    • @EtsubKelile
      @EtsubKelile 2 месяца назад

      አይዞሽ ፈጣሪ ያለዉ ይሆናል😢😢😢

    • @almazworkneh8255
      @almazworkneh8255 2 месяца назад

      ታሪክሽ አሳዛኝ ቢሆንም የሚገርም ፀባይ ነው ግን እኮ አባት ግዴታውን መወጣት አለበት አንች ስራ ለመስራት ድጋፍ መጠየቅሽ ባይከፋም ግን አባት የወለደውን የማሳደግ ግዴታ ነው

    • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
      @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 месяца назад

      ከይቅርታጋር፣በተለይ፣ክሪስታኖች፣ዝብላችሁ፣ባተኙ፣ከትዳር፣በፊት፣ተው፣ጥቂት፣ሙስሊሞችም፣ትኖራላችሁ፣የዚናን፣ክፍት፣የማታቁ፣እረሴቶች፣ተው፣ለትዳርም፣ክብር፣ይኖራችሁ።ተው

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 20 дней назад

    እየመነዘረችሁ ጸዴቀኔ ምነምን የምትሉት ነጋርሰ ሀይ ኦርቶ ነዉር ጌጡ ማለት እንደእናንተ ነዉ እንጅ

  • @Future979
    @Future979 2 месяца назад

    ያንቺስ ከፋ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 2 месяца назад

    ለምንድን ነው ልጆች ማቆያ ሲገቡ ብዙ ጊዜ የሚታመሙት የማቆያው ችግር ነው ወይስ ንፅህና ችግር ነው ግራ ይገባኛል

    • @hiruthira-xj7dh
      @hiruthira-xj7dh 2 месяца назад

      እንደማቆያው ጥራት ይለያያል

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 2 месяца назад

    አሁንም ቡና ላፍላ ? 4ተኛ ልጅ ታመጫለሻ የፍቅር አንደኛ ነኝ ብለሻል እኔኮ የምለው ወሊድ መከላከያ አያቁም እንዴ ? በሽታም አለኮ አንቺ አሁም ተጠንቀቂ ኤድስ እዳይዝሽ ዝምብለሽ ከወንድ ጋር አትተኚ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 2 месяца назад +2

    ያንችስ ከፋ ፈጣሪ ሆይ ሦስት ልጅ ከተለያየ ወንድ

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 2 месяца назад

      ተናግረህ ሞተሀል

  • @bshsvsbs2513
    @bshsvsbs2513 2 месяца назад

    ከሃቡሻ እንኳ ብትወልጅ የሃበሻ ሳት ደደብ ናቸው ከሱዳኔና ከናይጀሪያ የምትወልዱ

  • @temesgenlove9642
    @temesgenlove9642 2 месяца назад +1

    አበሻ ጠፈቶ ነዉ ወደ ሱዳን ስሰኛ ናት በግ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 2 месяца назад

      አይባልም ተፈጥሮ ነው አንተም ብትሆን ታደርጋህ