Комментарии •

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Месяц назад +18

    ፈጣሪ ከሚድኑት ጋር ያድርገን እንጅ የምናዬው የምንሰማው ጆሮ ጭው ያደርጋል
    አቤቱ ፈጣሪዬ የንስሐ ጎዳናዬን አንተ አሳምርልኝ🙏

  • @haregkitaw865
    @haregkitaw865 Месяц назад +11

    አቤቱ ፈጣሪዬ የንስሐ ጎዳናዬን አንተ አሳምርልኝ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Месяц назад +5

    ቸርነትህ ብዙዙዙዙዙ
    ምህረትህ ብዙዙዙዙ
    ፍቅርህ ብዙዙዙዙዙዙ
    የኔን ጌታ የኔ ኢየሱስ የኔ መድሐኒያለም❤❤❤ ተ መ ስ ገ ን❤❤❤❤

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk Месяц назад +19

    በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ በቸርነትህ ሰዉ አድርገን😢🙏🙏🙏📖🕯

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Месяц назад +14

    ወርቅአፈራሁ ወንድሜ ከጊዜ ወደ ጊዜ አቀራረብህ በተለይ አጀማመርህ ይበልጥ ይማርካል። ይቀጥል።

  • @user-ft5ih6bw3f
    @user-ft5ih6bw3f Месяц назад +11

    አቤት ሥላሴ ደግነት ቸርነትህ 😢
    ከሚድኑት አድርገን 😥
    መድሀኒት አለም😢
    ከሚድኑት ከሚለመሉሙት ወገን አድርገን አማኑኤል 😢
    ወርቅ አፈራሁ በርታ የያዝከው ሰራ ከባድ ነው እመ አምላክ ዋሰ ጠበቃ ትሁንህ
    ወርቅ አፈራሁ
    መፅሐፍ ሰትል ሰማሁ መሰለኝ
    የመፅሐፍህ ርዕሱ ምንድን ነው
    በድችኤል እንደ ትልክልን

  • @mastietamru4776
    @mastietamru4776 Месяц назад +16

    እየሰራክ ያለከው ቀላል ይመስላል እራስክን አሳልፈህ ለወገን ፈጣሪን ለሚሹ ስለሰጠህ እናመሰግናለን እግዛብሔር ካንተ ጋር ይሁን ከልብ ነው የማከብርህ አንድ በቪድዮ ካለፈኝ እናደዳለሁ ሱሴ ነህ

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 Месяц назад +4

    የእየሱስ ፍቅር በምንም አይገልፅም ❤❤❤❤❤

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 Месяц назад +2

    እየሱስዬ የኔ ውድ ጌታ አንተን አለመውደድ አለማምለክ አይቻልም።❤❤❤

  • @anketseakelesiy779
    @anketseakelesiy779 Месяц назад

    የኔ አባት ጌታዬ አምላኬ ንጉሴ ከማን ጋር ያወዳደራል የኔ ንጉስ አባቴ ደከመሽ ብሎኝ ያውቃል የኔ ጌታ ።

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl Месяц назад +2

    ይቅር ባይ አምላክ ነዉ ያለን. ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ

  • @mesigente708
    @mesigente708 Месяц назад +6

    አምላኬ ሆይ እባክህ ለንስ ሀ ሞት አብቃን😢😢

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema4071 Месяц назад +2

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የበለጠ ከዚህ በላይ እድትስራ እድሜና ጤና ይስጥህ በተርፈ የኢትዮጵያን ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መከራ እኛው ነን ትንሽ ንፁህ አባቶች እንዳሉን ሁሉ አብዛኛው አባቶች ቤተክርስቲያን አስጨንቀዋታል እግዚአብሔር ይበቀለቸዋል ለሁሉም ጊዜ አለው ።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 7 дней назад

    ወርቅዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ታድለሀል አንተ ከተመረጠውና ይክርስቶስን ስልጣን ከተቀበለው በላይ ስለአምላክህ ፍቅር እረኛ ሆነህ ትውልዱን በማዳንህ መንግሥተ ሰማያትን በትትክል የሚያስገባውን እያስተማርክ ነው። በርታ። አጋንንት ይንጫጫ ትውልዱን አድን። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ። እንወድሀለን። ከጎንህ ነን።

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s Месяц назад +4

    በደብተራ እነ ወደሞች ያሞለ ነው ያቤተ እምነትእግዚአብሔር ቤቱ ያፀደ

  • @user-hr9ps2bc6n
    @user-hr9ps2bc6n Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ሰንዴን ከገለባው እሚለይበት ጊዜው እንዲፈጥን እፀል ያለሁ እጀግ በጣም ብዙ ንሰሀ አባት ተብለው የሰፈሩ ሰው ሁሉ ይዛቸው የቤት ለቤት ጥንቆላ አገልግሎት የታወቁ አሉ ቤተክርሰቲያን ውስጥ እሚፀዳድ አሉ አአ ውሰጥ ባሉ ቤተክርሰቲያን ውሰጥ እግዚአብሔር ሊመጣ በደጀ ነው ነቅታችሁ ፀልዩ

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 Месяц назад

      እሺ ነብዮ ማን ልበልክ እግዚአብሔር አዲስ አበባ ያሉ ቤተክርስትያን ላይ ሊፈርድ ሲመያ የክፍለ አገሮቹ ዳር ቆማችሁ ልታስፈርዱ ነው አይ ሰው ከንቱ

    • @user-hr9ps2bc6n
      @user-hr9ps2bc6n Месяц назад +1

      @@asegedechanbesso1399 ከደብተራወች አንድ ነህ መሰለኝ ያንገበገበህ

  • @user-ge8vo1th7b
    @user-ge8vo1th7b Месяц назад

    ቃልም ህይውት ያሰማልን

  • @WossenWorku
    @WossenWorku Месяц назад +1

    የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቸር ነው የምንለው ለዚህ ነው እኛንም በይቅርታው ያስበን አሜን

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Месяц назад

    ይህ ትምርት ሁላችንንም ይመለከታል ለሁሉም ማድረስ አለብን

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Месяц назад +2

    እውነት ነው ሁሉም ነገር ከአይምሮ ነገር በላይ ሆንዋል እማምላክን አንዳንዴ ትደነዝዛለህም ምክንያቱም ሁሉም ካቅም በላይ ሲሆንብህ እግዚአብሔር ያበርታህ እሱ ጥላ ከለላ ይሁንህ አባቴ ቅዱስ መርቆሪዮስ ይጠብቅህ አይለይህ ።

  • @user-bi8zv9ui8j
    @user-bi8zv9ui8j Месяц назад

    በርታልኝ አባቴ ብዙዎቻችን አወቅን ብለን አልቀናል

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Месяц назад

    አይል የመድአንያለም ነው!!! እግዝአብኤር ይጠብቅክ❤❤❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 Месяц назад +2

    እንኳን አደረሳቹሁ ለአባታችን ለቸሩ መድኃኒት አለም❤❤❤❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Месяц назад

    Thank you for sharing as always 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @tesfayeangasu5709
    @tesfayeangasu5709 Месяц назад

    ፈጣሪ ከለላ ይሁንህ

  • @user-ve1fk9nm5e
    @user-ve1fk9nm5e Месяц назад

    እውነት ነው ከምንም በላይ በራሳችን ሰዎች ላይ ብንሰራ ጥሩ ይመስለኛል እንደ ሃሳብ ። በጣም ይቅርታ በኛ ሰዎች ላይ በጣም ስሜታዊ ስለሆኩ ነው የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 Месяц назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ያንተ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል ምህረትህ የበዛ አባቴ ሆይ እስከመጨረሻው አንተ ጠብቀኝ ወርቅዬ እናመሰግናለን በርታልን

  • @yealemtarikgebregorgis6414
    @yealemtarikgebregorgis6414 Месяц назад

    እናመሰግናለን የእውነት ወዳጅ እድሜ ከቴና ይስትልን

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn Месяц назад

    ወርቅዬ መግብያህ ብቻ ይበቃል ሁሌም አዲስ ትምህርት ነብስ ሚያለመልም ጊዜ ካለህ ሶስተኛ ቻናልም ክፈት ሁሌም አደኛናችሁ።

  • @user-cz6qu2pi8v
    @user-cz6qu2pi8v Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ አሰራር ይጠብቅህ እመብርሃን በዘርፋፋዋ ቀሚስ ከክፍ ትከልልህ አንተም እራስህን ጠብቅ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Месяц назад

    ለዛ ኖው እግዚአብሔር በቤቱ ባሉት ፍርዱን የሚጀምሮው

  • @user-ci9tw7bx2d
    @user-ci9tw7bx2d Месяц назад +2

    እንኳን ደና መጣህ ወድማችን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @robelgetachew1824
    @robelgetachew1824 Месяц назад +3

    እውነት ነው ... ቤተክርስቲያንን የሚያሰድቡት ብዙ ናቸው ።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Месяц назад +1

    Werk Egziabher yimesgen inde sirachin alatefanim enjee edme le Memihir Girma Ena le Memihir Tesfaye lemin yikadal ke motnibet new yetenesanew yigermegnal! Sew kebad new Tebarek kifu ayinkahe!

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725
    @asnakumekonenasnakumekonen5725 Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን የኔ አባት ሰልህ የክብር ነዉ በእምነትህ ላይ ያለህ አቋም በጣም ነዉ የሚያስደስተኝ የቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅልን

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Месяц назад +1

    እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ

  • @user-vw7ke3fr2t
    @user-vw7ke3fr2t Месяц назад +1

    Keep it up werkaferaw I respect you good job

  • @user-jv9jl5dy4q
    @user-jv9jl5dy4q Месяц назад

    GOD BLESS YOU !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!, MY FATHER , I LOVE YOU !!!!!!!!!!

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d Месяц назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን በእውነቱ እግዚአብሔር የምረቱ ልክ የትዕግስቱ ልክ ይደንቀኛል ያስፈራኛልም በእውነት የምንሰማቸው ነገሮች የሀጥያታችን ልክ መጠን መጠን መጠን አልፎአል በእውነት ማስተዋሉን ያድለን🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 Месяц назад

    የአማኑኤል አሞጽ ምስክርነት እባክህ እባክህ ፈልግልን።

  • @user-bm5tb1ti3d
    @user-bm5tb1ti3d Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏

  • @ghenetmehari233
    @ghenetmehari233 Месяц назад +1

    እግዝአብሔር ይመስገን እኔም ተስፋየ ታደሰ እግዝአብሔር ታማኝ ነው❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад

    አቤቱልቦና ስጠን በርታወድማችን

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Месяц назад +1

    Great Job. Werkiyeee specialy now a days such a video is really important. Tebarek Bertalinnnnnnn❤

  • @esegenetsalima4368
    @esegenetsalima4368 Месяц назад

    Ameen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Месяц назад +1

    🙏🙏🙏Tebarke🙏🙏🙏

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 Месяц назад

    ለእውነት መመስከር በተክነት ያጋልጥና በአደባባይ ሳይሆን በቤተ መቅደስ ይወገዙ

  • @amefke2069
    @amefke2069 Месяц назад +1

    ጌ ታወይ አደራህን ጠብቀኝ ከነቤተሰቤ ከነጎረቤቴ

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Месяц назад

    ወርቃፈራሁ እግዚአብሄር ካንቴ ጋር ይሁን

  • @HailuMekonene
    @HailuMekonene Месяц назад

    እጅግ በጣም በዛ ትክክል ብለሀል በቤተክርስትያን መነገድ ይቁም ከተቻለ ግዜው ሲፈቅድ እውነታውን ማጋለጥ ነው

  • @mulubelay5356
    @mulubelay5356 Месяц назад +1

    well come BACK ❤❤❤

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Месяц назад

    Egziabhar hoye end hateyata sayhon end charnth lensha abekagni 😢😢😢

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Месяц назад

    ישועה הוא המשיח אמן 💪💪💪💪💪

  • @ermila.52342
    @ermila.52342 Месяц назад

    i like ur explanation

  • @m5791
    @m5791 Месяц назад

    እግዚያብሔር ቁጣው የዘገየ ምህረቱ ግን የበዛ አምላካችን ነው ሰለሆነም ማንም እንዳይጠፍአ በምህረቱ በትግሱቱ በደግነቱ እየታገሰን ያለው።

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Месяц назад

    Wondn worqaferawu begabicha yemngenge andd betesb lejas Bushofu abalatu neberuna sanawuq bizu tefat asektlewubnal

  • @misrakgmariam194
    @misrakgmariam194 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @askalemengesha3717
    @askalemengesha3717 Месяц назад

    Don't miss to read the best saler book on this topic by DR Rebecca Brown, with the title "He came to set the captives free". It is an eye opener book.

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo Месяц назад

    Worke i miss u. Broad minded person.

  • @alemayehulakew3642
    @alemayehulakew3642 Месяц назад +50

    ሴትየዋ እኮ ከሰይጣን አምልኮ ወጣሁበት ያለችበት መንገድ ወደዘመናዩ ቤቱ ነው የወሰዳት ማድመጥ የፈለገ ሙሉ ኢነተርቢዋ የተለቀቀ ነዉ ከሰይጣን ባርነት ነፃ አልወጣችም ቦታ ነው የቀየረቸው

    • @tewodrosnigatu8225
      @tewodrosnigatu8225 Месяц назад

      ራስህን መርምር

    • @user-wc2vy3om6n
      @user-wc2vy3om6n Месяц назад +1

      ፐ ተናግረህ ሞተሀል አንተ ብቻ ነህ ልክ አይደል የኛ ቅዱስ ራስህን መርምር አስተማሪ ባይሆን እሱም አያቀርበውም ነበር የማትረባ

    • @user-oj2ly2zw6c
      @user-oj2ly2zw6c Месяц назад +4

      አንተ የኔ ሀይማኖት ልክ ነው ስለምትል አትድንም ሀይማኖት አያድንም የሚያድ ነው እየሱስ ነው አለቀ

    • @samreyene6682
      @samreyene6682 Месяц назад +7

      በተጨማሪም ስኒ እና ጀበናው ጫቱ መፈረሹ በጅብ በጋለቧ ስለቀረ የዳነች መስሏት ነው።እሱኮ ከቅራቅቦ ጉዳይ የለውም እሱ የሚፈልገው ነብስ ነው ዋናው ትክክለኛ ፈጣሪና አምልኮቱን ነው የሚያስጥልው።ፈረንጅ እኮ ሽክ ብሎ ያለ ጫት ያለ ቡና ያለ ፈርስና ደም ነው ፈጣሪውን ያስጣለው

    • @user-oj2ly2zw6c
      @user-oj2ly2zw6c Месяц назад

      @@samreyene6682 እሱን የሚያቀው አብሮት የሚኖረው ነው

  • @Mahis-kitchen963
    @Mahis-kitchen963 Месяц назад

    Sent sew ale ke seytanem ke Egzyabher menged yalhone

  • @user-uw3ic3mc7b
    @user-uw3ic3mc7b Месяц назад

    ሰላምታዬ ይድረስ ህ እኔ የዘመናት የችግሩ ሰለባ በመሆኔ ጥያቄዬ ዘወትር ክፉ ሀሣብንና ስራን በቃ የሚልበትን ቀን መናፈቅ በመሆኑ በህልሜ የነገረኝ ልንገርህ ለእኔና ለሌሎችም የተማረሩ በፀሎት ጠያቂዎች በሙሉ መልስ በዕለተ አርብ ግንቦት 23 ቀን የተጎዲዎችን እንባ በቤተክርስቲያኒቷ ዙሪያ ሆነን መልስ ሲሰጠን ነው ያየሁት ።ስለዚህ ቀኑን እሱ ቆርጦ የሚመጣበትን ቀን መጠበቅ ብቻ ነው እንጂ እንባ ቅድመ እግዚአብሔር ደርሷል ክብር ምስጋና ይሁንልኝ ለስም አገራዊ ለእኔ የሚያሳየኝ የማይገባኝ ሴት ነኝ ግን አክብሮኛልና አመሠግነዋለሁ።ደርሷል ልልህ ብዬ ነው ይቅርታ ካልተቀበልከውም ምንም አይደለም።

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Месяц назад +2

    አምላኬ ሆይ እባክህ ለንስ ሞት አብቃን እህ

  • @SebiHaile
    @SebiHaile Месяц назад

    Betam konjo program new

    • @SebiHaile
      @SebiHaile Месяц назад

      Tg account please magegnet felgea nber

  • @Batl.14
    @Batl.14 Месяц назад

    ልቀቀው በዝህ ዘመን እግዚአብሔር የሚፈሩት ጥቂቶች ናቸው ይለቀቅና አጎቴ ወርቄ ልቀቀው ሊዱኑ ይችላሉ ተጸጸተው ግን እንዳይጎዱህ

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HaymanotGosaye
    @HaymanotGosaye Месяц назад +3

    አባታችን ሆይ ስትል ለምን አትቆምም

    • @user-wc2vy3om6n
      @user-wc2vy3om6n Месяц назад +4

      አረ በፈጣሪ ራስሽን ተመልከች ከትምህርቱ ይልቅ የሚያሳስብሽ የሡ መቆም ነው በመጀመሪያ የራስህን ጉድፍ ተመልከት ይላል

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub Месяц назад +2

      አረ የራሳችን ጉድፍ እንይ

    • @orthodoxtewahedo1221
      @orthodoxtewahedo1221 Месяц назад +3

      መምህር ተስፋዬ መቼ ቆሞ ያወቃል አባታችን ሆይ ሲል በላይቭ ላይ አይተሽው ከሆነ ወይም የምትከታተይ ከሆነ? አንቺን ያሳሰበሽ የሱ አለመቆሙ ላይ ነው ማለት ነው? ዋናው ጭብጥ ሀሳቡን ብትረጂ አይሻለም? የሰውን ሀጢያት ከመልቀም የራስን ቁጭ አርጎ? ትንሽ አይከብድም?

  • @meserettadege9387
    @meserettadege9387 Месяц назад

    Netelawen menew tewkew beteley betselot seat yehone chir chir chir belehal programeh tiru new berta

  • @henokabraham607
    @henokabraham607 Месяц назад

    Werkye adisu Chanel
    lnagegnew alchalnm

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻⛪☝️

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym Месяц назад

    አንደዚህ ሆነው ሴጣን የሚለቃቸው ይመስላችኋል በፍፁም ሴጣን እኮ እኛንን ሊጠጋን አቅም የለው በእኛ ፍላጎት ነው መቅረብ የሚችለው ሴጣን ሞኝ አደለም ወደ ምርጡ ክፍሉ ነው የሚወስዳቸው።

  • @ZetEtc
    @ZetEtc 18 дней назад

    ወንድም ቃለህይወት ይሰማልን ከአዋቸወ ቪድዮችመሀከል የደብረዘይቱ ቆራጥና እሱጋ የሄድት ሴት ወደጴንጤ ነወ የሆኑት ለምንድነወ?

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Месяц назад

    ለምን ትቆጣለህ አለማዎቅን ማሳዎቅ ችግር የለውም እኮ ወንድማችን ።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад

    አሁንም እኮ አልሸሹም ዞሮ አሉ ይህ ካልተመቸው ቁጭ ብላ እንድትካድም ያረጋታል ወርቅዬ የኔ እህቴ አርሲ ነበረች እና ባዕድ አምልኮ ምን እንደው አታቅም ሄዳ ነበር የተነከረች ለጠንቋቹ ካዳሚ ነበረች እና ስለ ሴቷ ስትነግረኝ በፊት ልክ እንደዝች ሴትዮዬ የሴት ደብተራ ነበር ከዛ ህይወት መንገድ አገኘሁ በላ ጴንጤ ሆነች ከስድስት ዓመት በኃላ መንፈሱ ወደ ዛር ተቀይሮ ቁጭ ዛር አንግሳ እንደ ፈራጅ ሆነች በዚህ ሰዓት ነበር እህቴን ያገአኘቻት እና ትነግራታለች ከባሏ እራሱ አፋቶታል የኔ ብቻ ነች ብሎ 😢የኔ እህቴ ከዛ ህይወት ወታለች ሰትይዋ ግን እዛው ናት አሁንም እና መምህር ተስፋዬ የሚናገር ትክክል ነው ደብተራዎች ሲቆዩ ወደ ዛር ይቀየራል 🥹🥹🥹🥹እኔማ ለስራ እስከ አሳሳ ሄጃለው እግዚኦ በጣም ያሳዝናሉ በየቦታው አራት አምስት ገልማ ነው አብዛኛው ያመልኩታል

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 Месяц назад

    ሰላም።ወርቅአፈራዉእንዴትነክ

  • @tigib6790
    @tigib6790 Месяц назад

    እየሱስ ክርስቶስ እናተ የጴንጤ እየሱስ ነው የምትሉት ነው የማረከው ከእንደዝህ አይነት ጉድ ያወጣው በጣም ደስ ይላል ፕሮቴንስታንትን ሪፈሪ አድርገክ ማቅረብክ ግን ፎሎዋሮችክን አስከፋሃቸው ጴንጤን ምሳሌ በማድረግክ

    • @AmelworkyemerBesher
      @AmelworkyemerBesher 29 дней назад

      አንቺ ቀንሽ እኛ እንስማለን እዘጋ ሃይማኖት አያስፈልግም

  • @user-sq1cm7jp2h
    @user-sq1cm7jp2h Месяц назад

    ሴትየዋ እኮ ከድጡ ወደ ማጦ ነው የሄደችው አሁን አልዳነችም

  • @user-nt1wy2sb3c
    @user-nt1wy2sb3c Месяц назад

    እውነት ነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የወንበዴዎች መፈጫ ሆናለች አባቶች ለምን ዝምታን እደመረጡ አይገባኝም???

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Месяц назад +1

    አንድ እንደናንተ ሰውን የሚረዳ ወጣት ልጅ የንሰር ዓይን ፕሮግም አዘጅ ዛሬ ዊልቸር ላይ ነው ። ወጣቱ የሚያሳዝን ሰውንም መርዳት እንዲህ የሚያደርጉ አሉ

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Месяц назад

    Saytani kufu new xegachew gefo,kibatachew gefo melasachew becha askere 😢😢😢🤪😜😜🤪

  • @user-bi8zv9ui8j
    @user-bi8zv9ui8j Месяц назад

    ጉራ አታብዙ ካዎጣህ አውጣው

  • @Lamehameha3345
    @Lamehameha3345 3 дня назад

    I think The followers of lucifer thought that lucifer gives freedom of everything. But that is a big lie, as CHRIST our Lord said in John 8:44 that lucifer is a lier and a father of all lies. That is very disappointing. If lucifer gives fear to his followers, how can he give freedom to his followers 🤔. But the Lord JESUS CHRIST, who died for not only his followers, but for the deniers who denied his divinity, salvation to people and his existence gives confidence to his followers by washing out our fear. This is the Love of CHRIST who gives his followers(Christians) a freedom. We need to cry out to CHRIST saying, your enemies lied to us about your true nature, forgive us and them Lord 🙏 ✝️

  • @N.BN.B-gg9ki
    @N.BN.B-gg9ki Месяц назад

    ልቀቀው ምን ትጠብቃለህ እንደ ማስፈራሪያ አታስመስለው

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Месяц назад

    እነዚህ ቤተክርስቲያን ስም የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሆኑ ሰዎች ካልተጋለጡ ፈተነው እኔጃ የሚቆም አይመስለኝም

  • @user-sq1cm7jp2h
    @user-sq1cm7jp2h Месяц назад

    እኔ ግን እነዚህ ሰዎች ወደየትኛው ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ነው የተመለሰው ወደ ቅድሰት ተዋህዶ ሃማኖት ከሆነ ጥሩ ከነ መናፍቃን ኢየሱሰ ከሆነ ግን ያው የሰይጣን ግልገሎች ቤት እንደገቡ ይቁጠሩት አይ መናፍቅ የዙረባችን የአምልኳችሁ ሰራት ሲያሰጠላኝ

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 Месяц назад +1

    ብዙ ማስረጃዎች የያዘውን ስልክህን፣ ከቤት ይዘኸው አትውጣ። ምክኒያቱም አንድ ቀን ሌባ ከሰረቀህ፣ ማስረጃዎችን በሙሉ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሊዘረግፋቸው ይችላል። ስለዚህ ፍላሽ ገዝተህ ማስረጃዎችን በሙሉ ጭነህበት፣ ከቤት አስቀምጠው።

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Месяц назад

    እደዚ ያሉት ሌባ ቢታወጡ ሰረአት የዛሉ ነበር አሁን ግን ሰለ ማለቁ ለዚ ሀጢት እይሰሩ የሄዳሉ አንድ ሶሰት በታወጡ ከዚ ሌላው የመልሱ ነበር አሁን ሰለ ሚቁ አሁንም አያረፉም

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls Месяц назад

    ወርቃፈራሁ በጣም የሚገርም የአሜሪካ ዘፋኞች በአብዛኛው ሠይጣን አማኝ ሆነዋል pididy የተባለው ዘፋኝ ሠሞኑን ጉድ እየተጎለጎለ ነው ኬት ዊልያም የተባለው ኮሚዲያን እና ጃጓር የተባለች ዘፋኝ እየጎለጎሉት ነው ስከታተል ነበር ዩቱዮብ ላይ ጉድ ነው የምታየው ወደ ፍርድቤት እየወረዱ ነው እፃናትን በሰፊው ይሰዎ ነበር

  • @anketseakelesiy779
    @anketseakelesiy779 Месяц назад

    እኔ የማውቀው ሰው በተክርስቲያን ያሉ አባት ንሰሀ አባት ሆነዋቸው ከነ ባለቤቱ እንካን ንሰሀ አባት ሊሆንዋቸው ቀርቶ ሰብከው መናፍቅ አደረጓቸው ቤቱ መፈተሽ አለበት ወንድሜ ጊዜ አትውሰድ አቅሙ ካላችሁ የቤተክርስቲያኑን ስም ሳይቀር ነግሮኛል ይህ የሆነው የዛሬ ሀያ አመት በፊት ነው የቆየ ነው ዝም አትበሉ አደራ

  • @tenagnekifle4634
    @tenagnekifle4634 Месяц назад

    please don't show the lady's video or invite her to your studio,... she, not once apologized to her victims, people she robbed, put physical or mental affliction through metet, or even kill many, just because of greed

  • @birketayebelachew8577
    @birketayebelachew8577 Месяц назад

    ውይ ሰዉ እንዴት ቄስ ይፈራል በጣም ያሳዝናል።ኮፕቲክ Orthodox እንዲህ አይነት ኮተት ደብተራ የለም ቄሶቹ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ የሚመራቸው የኛዎቹ ምነው እንደዛ ብትሆኑ!

  • @john7630
    @john7630 Месяц назад

    Why you speak English and Amharic hybrid "Guramayle"?????????????????

    • @orthodoxtewahedo1221
      @orthodoxtewahedo1221 Месяц назад

      It shouldn't matter whether he speak english or amharic. I mean as long as you understand the point why would you care what language he is speaking? Try to understand the main point not the language!

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Месяц назад +1

    ስለ ኢትዮጵያ. ኦርቶዶክስ. ምን. ሆናችሁ. ዝም. አላችሁ ???????¿????

  • @norad999
    @norad999 Месяц назад

    የራስህን ኦርጅናል ስራልን

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Месяц назад

    ወርቅአፈራው የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ቢገባህ አንተም ከነ መምህር ግርማ አርባራት የመልእክት አምልኮ ጋር ስሙን እኩል አትደረድረውም ነበር። ከሰማይ በታች እንድንበት ዘን የተሰጠን አንድ ስም እርሱም እየሱስ መሆኑን አንተም አልገባህም። "በሰማይ በምድር ከምድርም በታች ያሉ ጉልበት ሁሉ ይንበርከኩለት" የተባለለትን ስም አንተ ከፍጡራን ሊንበረከኩለት ከሚገባቸው ፍጥረታት ጋር አዳኝነቱን ጌትነቱን እያጋራህ ህዝብን ወደ ሳተ እምነት እየመራህ ደግሞ እየሱስ አልገባችሁም ስትልም ግራ ታጋባለህ። ሴትዮዋን ደግሞ ለእግዚአብሔር ክብር እራሳቸውን አውርደው አንድም ሳይደብቁ ለምስክርነታቸው በግልፅነት በፍቃደኝነት ያቀረቡትን ነገር አንተ almost condemn እያደረክ ነው ያብራራሃቸው ይህ የእምነቱን ጉባዬ እና ተከታዮችን ማግፋፋት ይመስልብሃል። ከጣኦትና ከአማልክት አምልኮ አስፀያፊ ነገር የለም ውቃቢና ዛሮች ደብተራዎችም ስለሚጋሩት። እና ወንጌል ከሆነ ወንጌል አውራ ገደልም ከሆነ ገደልህን።

  • @user-ke6rz1hk4i
    @user-ke6rz1hk4i Месяц назад

    አቤቱ ፈጣሪዬ የንስሐ ጎዳናዬን አንተ አሳምርልኝ

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @meserettadege9387
    @meserettadege9387 Месяц назад

    Netelawen menew tewkew beteley betselot seat yehone chir chir chir belehal programeh tiru new berta

  • @anketseakelesiy779
    @anketseakelesiy779 Месяц назад

    እኔ የማውቀው ሰው በተክርስቲያን ያሉ አባት ንሰሀ አባት ሆነዋቸው ከነ ባለቤቱ እንካን ንሰሀ አባት ሊሆንዋቸው ቀርቶ ሰብከው መናፍቅ አደረጓቸው ቤቱ መፈተሽ አለበት ወንድሜ ጊዜ አትውሰድ አቅሙ ካላችሁ የቤተክርስቲያኑን ስም ሳይቀር ነግሮኛል ይህ የሆነው የዛሬ ሀያ አመት በፊት ነው የቆየ ነው ዝም አትበሉ አደራ