ስላሴን በድፍረት ተሳደበች | ermias abebe | pastor tariku | shawol | binyam shitaye | faithline | ኤል ቃል tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 дек 2023
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 2 1100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ስላሴን በድፍረት ተሳደበች | ermias abebe | pastor tariku | shawol | binyam shitaye | faithline | ኤል ቃል tube
    ስላሴን በድፍረት ተሳደበች | ermias abebe | pastor tariku | shawol | binyam shitaye | faithline | ኤል ቃል tube
    ስላሴን በድፍረት ተሳደበች | ermias abebe | pastor tariku | shawol | binyam shitaye | faithline | ኤል ቃል tube
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 61

  • @eleni311
    @eleni311 6 месяцев назад +8

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ይቅር ይበልሸ አንች ከኦርቶዶከክሰም ከጴንጤም የለሸም ሉሲፈርን አሰር ጊዜ ነው የምትደጋግሚው በኦርቶዶክሰ ሰም ሆኖ ኢየሱስ ክርሰቶሰን የሚቃወም አጋንንት መንፈሰ ባንች ላይ አለ በርሺን ዘግተሸ ፀልይ

  • @denbech4624
    @denbech4624 6 месяцев назад +3

    በርቱ ወንድሜ❤❤❤

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 6 месяцев назад +1

    የኔ ኢየሱስ የግሌ ነው ።

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 6 месяцев назад +3

    እኔ በግሌ ኢየሱስን የማውቀው ማንም ይሂድ

  • @yeabtsega1784
    @yeabtsega1784 6 месяцев назад +1

    Degaregachehu bkdusane seme ayengedume tebarku

  • @mehretnigusse512
    @mehretnigusse512 6 месяцев назад

    ወንድሞችና እህቶች በውጭ ሀገር የሚኖሩ አንዳንድ ነገር አበሾች በተለይ ብዙ አበሻ የማያገኙ ሰወች የማንነት ክራይስ አለባቸው:: ይህ ደግሞ የአይምሮ ችግር ያመጣል: እና ፀሉይላት በእውነት ከውገን ከዘመድ በላይ የሆነው እግዚአብሄር እንዲያሳርፋት

    • @enshishi23
      @enshishi23 6 месяцев назад

      የማንነት ክራይስ አልሽ?እውነትን መርምራ ፈትና ነው ኢየሱስ ነው ያገኝችው እኔ ያለሁት አሜሪካና ነው መርምሬ ጴንጤ የውሸት ትምህርት መሆኑን አውቄአለሁ ኦርቶዶክስ እናት ቤተ ክርስቲያን ነች በኢየሱስ ስም እንመለስ የአይምሮ በሽታ አይደለም ወደ ጌታ መመለስ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቢ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳሽ

  • @user-wf6tn8tj4w
    @user-wf6tn8tj4w 6 месяцев назад

    Stay blessed guys

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 6 месяцев назад

    ልክነሽ ብዙ ማስጮህ አያስፈልግም ለኑሱማስታወቂያ.ነው ተባረኪ

  • @tigistteshome2619
    @tigistteshome2619 6 месяцев назад

    መቼም ኤርሚ መጀመርያ ስለደንነት ስንማር የሚጀምረው መጰሀፍ ቅዱስ በስንት ይከፈላል በመቀጠል ስለደንነት ስለመንፈስ ቅዱስ ስለፀሎት ሌላም ሌላምስድስት ወር በጥሩ ሁኔታ ተምረንእንጠመቃለን ቁጥር ሁለትስለደቀመዝሙር እንማራለንትምርት አያቋርጥም እንማራለን እሷ ከምትለው ጋር አይገናኝም።

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 6 месяцев назад

    አለምን በክርስቶስ መጠቅለል የራሱ የእግዚአብሄር ነው ተዎቸው ልንጠፋነው ሁሉም.ወደህይወት እየመጣ ስለሆነ ቢዝነሳቸው ሊቀርባቸው ስለሆነ ነው ባደባባይ ያዋርዳችልዋል ዝም ብላቹህ ክርስቶን ስበኩ በተቃዋሚዎች አንዳች አትደንግጡ.ለነሱ መጥፊያቸው ስለሆነ.ነው ተባረኩ

  • @user-mp5ih6zf6z
    @user-mp5ih6zf6z 6 месяцев назад +1

    ay ermi ewketeh bezto yefes yele end ........ay tasaznalhe

  • @enshishi23
    @enshishi23 6 месяцев назад

    ❤አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ሁላችንም ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን ወደ ኦርቶዶክስ እንመለሳለን

  • @enshishi23
    @enshishi23 6 месяцев назад +2

    ኤርሚ ማዳመጥ አይችልም ተመስክር ❤ኢየሱስ ጌታ ነው ለምን ትከላከላታል ለምን ጭቅጭቅ ትፈጥራለህ አዳምጣት አስጨርሳት

    • @Gech-zp2gf
      @Gech-zp2gf 6 месяцев назад

      Wizgib sefetir Eko nw betam nw yemgrmegn

    • @enshishi23
      @enshishi23 6 месяцев назад

      ምንም ውዝግብ የለም እሷ በትህትና ነው ምትናገረው እነሱ ግን አያዳምጡ አያስጨርሷትም ለሷ የሚመልስላት መልስ ለኔ መልስ ሊሆን ይችላል እነ ኤርሚያስ አይሰሙም መሳደብ ብቻ አይጠቅመም ይሄ ዓይነቱ አካሄድ የኢየሱስ መንፈስ አይደለም ኤርሚ የተናገራትን እስቲ በደንብ ስማው የስድብ መንፈስ ነው

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 6 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ አሉ ያልተጠየቀችውን ነው የምታወራው

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 6 месяцев назад +1

    ኽረ በስመአብ ይህንን ያክል መቀላመድ ምን ይሉታል በውሸት ነው እንዴ እግዚአብሔርን የምናገለግለው? የትም ቤተ እምነት ውስጥ ብትሆኚ ንስሀ ግቢ ::

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 6 месяцев назад +1

    ይቅር ይበላት

  • @dawitadmasu231
    @dawitadmasu231 6 месяцев назад

    ልጅቷ የያዘችው በSIM የተዘጋጀ የደቀ መዝሙርነት መርጃ ሞጁል ነው አለቀ።እንጂ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለደቀ መዝሙርነት የሚሰጡ ትምህርቶች አይደሉም።ስለዚ Download አድርጋ ልታወዛግብ ነው....ምንም ግዜ መፍጀት አያስፈልግም

  • @naodgutema2416
    @naodgutema2416 6 месяцев назад +1

    የሚያዝናና አያሳጣችሁ!!!!!!!!

  • @yirgalemweldeslassie2301
    @yirgalemweldeslassie2301 6 месяцев назад +1

    She is cursing the protestant

  • @user-my8tu5xc4l
    @user-my8tu5xc4l 6 месяцев назад

    በዝህ ምሽት የምገርም ነገር ነው የምሰማው ለመሆኑ በስተር ነበርኩ እያለች የምታወራው ለመሆኑ ኦርቶደክስ ትክክለኛ ሀይማኖት ነው ብላ መውሯቷ ይገርማል ።

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 6 месяцев назад +1

    ኤርሚ ቢሔድ እንኳ እኔ አልሔድም ኤርሚ ሙቶልኟል እንዴ እኔ ሰው አላይም ።

  • @user-gk6yc6wt2c
    @user-gk6yc6wt2c 6 месяцев назад

    Liza? tsotawin yelewete wend ? photo lay????

  • @asterhabte1375
    @asterhabte1375 6 месяцев назад

    Ere west new ene 6wer New yetemarkut

  • @yeselamhasabmenged8643
    @yeselamhasabmenged8643 6 месяцев назад +1

    "በኢየሱስ ስም " ከተጠመቀች ጴንጤ አልነበረችም። የሀሰት ተቋም ነበረች።

  • @user-sg6ly5qi7s
    @user-sg6ly5qi7s 6 месяцев назад +1

    ቻናል ቀይራ 😂ቻናሏ ጠፍቶብታል ዛዛ ዧዧ እያለች ይቺ ኢሉሚናቲ ናት ጭፈራ የለመደች ምናምን ትሆናለች ጌታ ይድረስላት ስታሳዝን ማነሽና ኦርቶዶክስ የሚልክሽ መ.ቅ አንብቢው ፓስተር የሆነ ሰው ሲያወራ ነእውቀት መው በቃ መድረክ ላይ የተነሳሽውን ᎉቶ 1አሳይን😂😂😂

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 6 месяцев назад

    ቢኒያም የሞተለት ሰው እስኪ አንድ ሰው ።

  • @enshishi23
    @enshishi23 6 месяцев назад +1

    ኤርሜ የፈለግከውን ያክል ብትሰድባት ከጌታ እጅ ልታወጣ አትችልም ኤርሚ ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስ ጌታ ይርዳህ እውነቱን ይግለጥልኸ

    • @yeselamhasabmenged8643
      @yeselamhasabmenged8643 6 месяцев назад

      የታምረማርያምን ነውረኛ መጽሐፍ ፍለጋ ነው ወደ ኦርቶዶክስ የሚመለሰው?? ከዚያ ውጭ መጽሐፍቅዱስ በእጁ ነው ምን የቀረው አለ??

    • @BizAdam-bk4oe
      @BizAdam-bk4oe 6 месяцев назад

      Geta eyalk orthodox aykebdem

    • @enshishi23
      @enshishi23 6 месяцев назад

      @@yeselamhasabmenged8643 እኔም ተመልሻለሁ በኢየሱስ ስም የጴንጤ ትምህርት የውሸት ትምህርት ነው

  • @endalenigatu7306
    @endalenigatu7306 6 месяцев назад

    bale neh ermias! lemadamet tigst aleberehim. yante filagot masakat feligehal 20 dekika bileh even 2 dekika altageskim. 4 na 5 hnachihu tentatachihu video lay certificate litasay sitl aworedkat. esuwa washet tikkl honech I don't have any info from her rarher than you are judging and you told us your opinions !

  • @fekadu-cx3hn
    @fekadu-cx3hn 6 месяцев назад

    የቋንቋ ችግር ሊሆን ይችላል

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc 6 месяцев назад +2

    ኤርሚያስ አበበ በ አፉ የሚያራ ነዉረኛ ግለሰብ ነው

    • @ElsabethKebede-ph7fn
      @ElsabethKebede-ph7fn 6 месяцев назад

      ነውረኛ አንተው እንደ ሆንህ አስተውለህ ከነውር ሊያወጣህ የሚችለውን ጌታን ተቀበል ኤርሚ የንፁህ ወንጌል አገልጋይ ነው ስማው እየመረረህም ቢሆን ዋጠው ኮሶ እየመረረ ይዋጥና ሆድን ያጥባል ያፀዳል ወንጌልም እንደዚሁ የሐጢያት ቆሻሻን ያፀዳል ይልቅ ብልህ ሁነህ ቃሉን አንብብ።

  • @holyland2835
    @holyland2835 6 месяцев назад

    19:14 በየሱ ስም አይጠመቅም ደግሞ ጥምቀት ከደቀ መዝሙር ትምህርት ተምረህ አይደለም የውሸት ጥግ ይልሃል

  • @user-my8tu5xc4l
    @user-my8tu5xc4l 6 месяцев назад +1

    ኧረበጣም የምገርም ሰው ነው ያለው ኤርምያስ የምናገረው እውቀት ነው ኤርምያስን ጠንቅቄ ነው ግልብ ሰው አይደለም አርቶዶክሰን ጠንቅቆ ነው የምያውቀው እኔ ምስክር ነኝ እንደኔው ዲያቆን ሰለነበርን የኔ እህት አርፈሽ አረቄሽን ጠጪ ያልጨረሽውን ጭፈራሽን ጨፍሪ ጌታ መቀለጃ አይደለም ።

  • @tsedaletsedale5373
    @tsedaletsedale5373 6 месяцев назад +1

    ምነው ተንጨረጨራችሁ አዳምጡ

  • @yeselamhasabmenged8643
    @yeselamhasabmenged8643 6 месяцев назад +1

    ኦርቶዶክሶች ለድራማ አዘጋጅተው ያመጧት ቀሽም ተዋናይ ናት።

  • @fekadu-cx3hn
    @fekadu-cx3hn 6 месяцев назад +2

    ምነው ፈራሀት

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 6 месяцев назад

      Betam Ferat enji 😂😂😂
      Anten bilo sew 😂😂😂.
      Ye mutan menfes amilaki hula 😂😂😂

    • @sirgutwakshumie9657
      @sirgutwakshumie9657 6 месяцев назад

      False statement

  • @tsedaletsedale5373
    @tsedaletsedale5373 6 месяцев назад +1

    ኤርሚያስ የሚባል መረን መጀመሪያ እራስህን አስተካክል ሰው በጣም ትዘልፋለህ ይህ ነው ላንተ እውቀት ተረጋጋ

  • @enshishi23
    @enshishi23 6 месяцев назад +1

    የጴንጤ ትምህርት የውሸት ትምህርት ነው አንድም ትክክል የሆነ ትምህርት የለም እጴንጤ ትምህርት ውስጥ

    • @samuelkebede4231
      @samuelkebede4231 6 месяцев назад

      ልክ ነህ አንተ እውነት ያለው ኦርቶዶክስ ጋር ብቻ ነው! ለዛ ነው እኮ ተክለሃይማኖት ሰይጣን ገርዞ አጥምቆ መነኩሴ ያደረገው። ለዛ ነው የለ ወላዲት አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም የምትሉት። እውነት ምን እንደሆነ እንኳን ልታውቁ ባለፈበትም አላለፋችሁም!! ወራዶች!!!

    • @BizAdam-bk4oe
      @BizAdam-bk4oe 6 месяцев назад

      😂😂😂betekekel

    • @enshishi23
      @enshishi23 6 месяцев назад

      @@samuelkebede4231 የጴንጤ ትምህርት የውሸት ትምህርት ነው

  • @mesbel7243
    @mesbel7243 6 месяцев назад +1

    Erimays is very kid, immature

  • @superfun6082
    @superfun6082 6 месяцев назад +4

    አጭበርባሪ ነች

    • @enshishi23
      @enshishi23 6 месяцев назад

      አጭበርባሪ አደለችም እውነተኛውን እየሱስን አግኝታለች ❤

    • @sirgutwakshumie9657
      @sirgutwakshumie9657 6 месяцев назад

      Ke andebtwa yemiwetaw kal yastawekal

  • @user-my8tu5xc4l
    @user-my8tu5xc4l 6 месяцев назад

    ይች እህት ውሸታም ነች በጌታም ሆና አተውቅም አታላይ ናት ኤርሚ ይችን አታላይ ውሸታም ነች በደንብ ንገራት ይችሴት ጨፋሪናት ጭፈረዋን ትጨርስ አረቂያም ነች

  • @user-my8tu5xc4l
    @user-my8tu5xc4l 6 месяцев назад

    እውነት ተናገርሽ አንቺ ሴት በምገርም መንገድ ወደ አየር ጴጥሮስ ወይም ወደሉስፈር መንደር እንደገባሽ አሲቢበት ትክክለኛ መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው አንች ግን ጌታን አታውቂም ውሸታም ነሽ