ወንጌላዊያን አማኞች ለነቢይ ጆሲ ፍቅራቸውን ገለጹለት |yeshuatube|faithline|ተናገር እውነቱን|ኤል ቃል tube|prophet jossy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • #faithline #ተናገር #ኤል ቃል #mezmur #prophet jossy
    ወንጌላዊያን አማኞች ለነቢይ ጆሲ ፍቅራቸውን ገለጹለት |yeshuatube|faithline|ተናገር እውነቱን|ኤል ቃል tube|prophet jossy

Комментарии • 56

  • @Yeshuatube2
    @Yeshuatube2  Месяц назад +7

    ወዳጆቼ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ትልቁ ቻናሌ ተዘግቶብኝ ነው ተባረኩ እወዳቿለሁ

  • @user-sh8yo9hi3c
    @user-sh8yo9hi3c Месяц назад +1

    ወይኔ ወይኔ ፓስተር ኣሊ ምን ኣይነት ሰውነህ ኑርልን ብዛልን ተባረክልን
    እረ ኣስተምርልን የውንድም እህቶችን ውድቀት እያዩ ኣድርባባይ ላይ የሚያሰጡትን ኣስተምርልን
    ተባረክ እንወድሃለን
    ብዛልንንንንንንንንን

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 Месяц назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የጌታ ፀጋ አሁንም ይደግፈው😭😭😭🙏💔💔🙏🛐🛐🛐🛐🛐🛐💔😭🙏💝💝💝💝💝💝💝

  • @user-yb3zd8sj7i
    @user-yb3zd8sj7i Месяц назад

    እንወድሀለን ጌታ ይፈወስህ ወንድማችን አሜንንንንን❤❤❤❤

  • @DinkayehuAbrham-vh4li
    @DinkayehuAbrham-vh4li Месяц назад

    Amen

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Месяц назад +3

    ፓሰተረዬ አንተ እውነተኛ የክረሰቶሰ ፍቅር የምትከተል ጌታ ይባረክህ ወንድማችን ጌታ ማሰተውዎል ይሰጠው ይመልሰው

  • @getutamiru9513
    @getutamiru9513 29 дней назад

    Waw, this is spritual uplift understanding. God bless you

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 Месяц назад +1

    ውይይይ አሊዬ አንተ ግን ምን አይነት የተባረክ ስው ነክ ኡኡፍፍ ውስጤን ነካከው እንዳንተ ያብዛልን ተባረክ አሉ በየቀኑ እየወጡ ለስው መስናክል የሚሆኑ ❤❤❤🎉🎉

  • @melejenber6891
    @melejenber6891 Месяц назад

    Tebarek pastor

  • @genetkebede1728
    @genetkebede1728 Месяц назад +1

    Amen amen

  • @LlLl-ht7ug
    @LlLl-ht7ug Месяц назад

    ❤❤❤❤geta.yibarekchu.sitamiru

  • @user-ek3ji6ix2f
    @user-ek3ji6ix2f Месяц назад +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉 sirs I love brother Jossy ❤❤❤

    • @Yeshuatube2
      @Yeshuatube2  Месяц назад

      @@user-ek3ji6ix2f 🥰🥰🥰

  • @HirutGirma-wm4bj
    @HirutGirma-wm4bj Месяц назад

    Bless you🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Месяц назад +2

    ውንድም አሊ ይሂድና ስራ ሰርቶ ይኑር እባክህ እንዲህ አይነት ሰው በእንደዚሕ አይነት ሁኔታ ነው የሚማረው ለዚህ ነው የሚያለቃቅሰው እርግጠኛ ነኝ ምንም አልሆነም የጴንጤውን ልብ ስለሚያውቅ ነው ጌታኮ መቀለጃ ሆነ በአገራችን

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Месяц назад

      በቃ አሁን ላይ ሰው በወንጌል ሲቀለድ ሀሰተኞችንእንኳን ተው ማለት ማጋለጥ የማይቻልበት ጊዜ መጣብን በርትቶ ለምን የሚል ከተገኘ በድብደባ በማሳሰር በሚድያ ተቧድኖ መሳደብ በሀብታቸው እንደፈለጉ የሚያደርጉ ሀሰተኛ ዘራፊዎች ን ደግፎ ብዙ እርኩሰት ሲሰራ በአደባባይ ጭጭ ፍራቻ ይሁን ጥቅም????? ኢየሱስን የሚወድ ሀቀኛማ እውነትን እውነት እውሸትን እውሸት ይላል እስከሞት። ጥቅም ወንጌልን እየበረዘ እስከመቼ???????

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Месяц назад

      @yewddartik ውይ የጭካኔ ጥግ ውይ ምን ጉድ ነን እሱካደረገው በላይ እኛ ምን በደልን ብለን ብንጠይቅ የሚዘገንን ጉድ ይወጣብናል ስንት!!!
      እረ እባካችሁ እንተዛዘን!!!!

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 28 дней назад

    😢😢😢🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️🙏

  • @AbilWow-xb7ut
    @AbilWow-xb7ut Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @esayoabebe4083
    @esayoabebe4083 Месяц назад +1

    Ameen

  • @DinkayehuAbrham-vh4li
    @DinkayehuAbrham-vh4li Месяц назад

    Tebarek

  • @chaltutadesse6448
    @chaltutadesse6448 Месяц назад

    አሜን አሜን በእዉነት ጌታ ይባርካቹ በዚ ፀሎት እኔንም ተች አረገኝ ይህ ነዉ ጌታን መዉደዱ የደከመ ወንድምን በፀሎት መደገፋ በብዙ ተባረኩ

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 Месяц назад +1

    Pastor zemenh ybarek❤❤

  • @SenaitBelay-cm5cq
    @SenaitBelay-cm5cq Месяц назад

    Hey wow my brother god bless you

  • @shalomseyoum4347
    @shalomseyoum4347 Месяц назад

    መጽሐፍ ቅዱስን እኛ እንደዚህ አልተማርንም እግዚአብሔር አምላካችን ፍቅር ነው እኛ መኖር የሚገባን ጌታ ዋጋ በከፈለለት ልክ ነው ጆሲ በክርስትና ስም በሚነግዱ መንጋ በተናኝ ከሆኑ ከእነዚህ አውሬ ዎች ሕዝቡን መጠበቅ ወንድሞችን እህቶችን መጠበቅ ስለ ደከሙትም መቆም እንጂ መንቀፍ አይገባንም ::የእጁ የእጁ የሚሉ ወረኞችን ልንስማ አይገባንም ስለዚህ ወንድሜ ጆሲ የዳንከውን መዳን አስብ እንዴት ጌታ ካአውሬ አፍ እንደተናጠቀህ አስብ ወነድሜ በርታ እንወድሃለን በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የዳንክ ወንድም ወረኞችን ሰምተህ ከአባትህ እግር ሥር አትራቅ በርታ

  • @martasamuel1288
    @martasamuel1288 Месяц назад +2

    Paster geta yebarke

  • @TamratShimelis
    @TamratShimelis Месяц назад

    ፖስተርዬ እውነተኛ የክርስቶስ ልብ ዘመንህ ልምልምም- - - ይበል በእውነት እወድሀለሁ።
    ገላትያ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።
    ² ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።

  • @ehitewolde7535
    @ehitewolde7535 Месяц назад

    We love you, Jesus is Too us lives

  • @nigistgebray4409
    @nigistgebray4409 Месяц назад

    pastor EGZIABHERE Yebarkeh

  • @chaltutadesse6448
    @chaltutadesse6448 Месяц назад

    ወንድማችን ጆስ እንወድሐለን

  • @HABTEMARIAMAMANUEL
    @HABTEMARIAMAMANUEL Месяц назад

    Bless you Pastor

  • @keneangezahegn
    @keneangezahegn Месяц назад

    ነብይ ጆስ ወዴት ነው የምትመለሰው ወንድሜ የገባሄው ቃልስ ።ጌታ ልብህን ይጠብቅ

  • @user-jr1jp1sd3k
    @user-jr1jp1sd3k Месяц назад

    እነወደሀልነ❤❤❤❤

  • @muluworkworkneh7054
    @muluworkworkneh7054 Месяц назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 Месяц назад

    እዉነት ቅን ነዉ

  • @user-pw8ef9gg7i
    @user-pw8ef9gg7i Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaChala-e3q
    @MartaChala-e3q Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbuchaLoho
    @AbuchaLoho Месяц назад

    አንወዳለን

  • @alme1810
    @alme1810 Месяц назад

    Enwadihalen josi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Месяц назад

    🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉😢

  • @TamratShimelis
    @TamratShimelis Месяц назад

    ገላትያ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።
    ² ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Месяц назад

    ውይ ጌታይባርክህ በብዙ አንተን ሌሎች ግን እንዴት ወንድም እንዲህ ባለ ሁኔታ ሲያዝን እሱን ለመግደል እራሱን በመዶሻ እንለዋለን ምን አይነት ክርስትና ነው ?ምን አይነት ጭካኔ ነው ?ይህ ነው ክርስትና ?አንድ ሰው ሲወድቅ በተኛበት ከመሬት መደባለቅ?
    ምን ጉድ ነን እኛ???

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 Месяц назад

    ብሩክ ሰዉ ነህ

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Месяц назад

    ወንድም አሊ የደከመን ወንድም በፀሎት መደገፍ የተገባ ነው ይህ ሰው ግን እጅግ በተሰጠው ምህረት ቀልዷል ሁሉም አምላኩን ይበድላል እንደዚሕ ሰው ግን የቀለደ በደሀወች ገንዘብ የተዝናና ደፋር ብዙ አይቼለሁ እንደዚህ ሰውና እንደ እስራኤል ዳንሳ እጅግ አጭበርባሪ አላየሁም ማን ይታመን የእውነት የሚሰሩትን እንኳን ለማበረታታት አቅም አሳጥተውናልኮ እናም በዘረፈዉ ንብረት ስራውን እየሰራ ይኑር እንጂ የእግዚአብሔር ቃል መሸቀጫ መቀለጃ አይሁን መፀለይህ ጥሩ ነው አቅም ካጣ በጌታ እግር ስር ይደፋ ወንድሜ እንዲህ አይነት አይን ያወጣ ደፉርን ሰው አታበረታታ ታየዋለህ በዚህ በዚያም ብሎ ሲወጣ ።

  • @ribekamenna6889
    @ribekamenna6889 Месяц назад

    Jocen betame newu emnewodhe Geta kyanite gare newu

  • @sanyii9438
    @sanyii9438 Месяц назад

    Fesam nager nak ante erasik...

  • @user-um6cm8er6k
    @user-um6cm8er6k Месяц назад

    ጴንጤች ትገርሙኛላችሁ፣የቅዱሳንን ምልጃ እየተቃወማችሁ እናንተ ግን ለሌላዉ እንፀልይ ትባባላላችሁ!! 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @getutamiru9513
      @getutamiru9513 29 дней назад

      Yemote sewu gin lene litseliy kerto esum yeejun yikefelewal

  • @martasamuel1288
    @martasamuel1288 Месяц назад +1

    Paster geta yebarke

  • @martasamuel1288
    @martasamuel1288 Месяц назад

    Paster geta yebarkeh