ዘራብሩክ ያመጡት ጣጣ | ermias abebe | daniel | aba gebrekidan | faithline | ኤል ቃል tube | aman shalom | eotc

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 2 1100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ዘራብሩክ ያመጡት ጣጣ | ermias abebe | daniel | aba gebrekidan | faithline | ኤል ቃል tube | aman shalom | eotc
    ዘራብሩክ ያመጡት ጣጣ | ermias abebe | daniel | aba gebrekidan | faithline | ኤል ቃል tube | aman shalom | eotc
    ዘራብሩክ ያመጡት ጣጣ | ermias abebe | daniel | aba gebrekidan | faithline | ኤል ቃል tube | aman shalom | eotc
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Комментарии • 57

  • @Trure7Love
    @Trure7Love 8 месяцев назад +6

    እድሜዬን የጨረሰው በተዋህዶ ሰርጎ ገብ መርዝ የሆኑ ገድላት መፀሀፍት ፈጣሪ ይገስፀው‼️‼️🙏🏽🙏🏽

  • @AbibossTech
    @AbibossTech 8 месяцев назад +7

    እየሱስ እንኩዋንም ከዚ ጉድ ነቀልከኝ እየሱስ ጌታ ነዉ አሜን ኤርሚዬ ተባረክ ብርክ በል ስላንተ ጌታ ይመስገን

  • @tizita1205
    @tizita1205 7 месяцев назад +2

    ለጌታ እየሱስ ክብር የሚቀና ሰው ኤርምያስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ሌላ ምን እላለው

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 8 месяцев назад +6

    GOD bless you and your family Ermiya 🙏

  • @jufartesfaye6384
    @jufartesfaye6384 6 месяцев назад

    Pastor ermias abebe is even if he is a protestant I like him because he read the bible and then argue according to the bible.continue God bless!

  • @elenimehari7016
    @elenimehari7016 8 месяцев назад +3

    ምነዉ መጽሐፍ ቅዱስን እንዲህ ቢያነቡ አቤት የእግዚአብሔር ምህረት የነጳዉሎስ ገድል እንኳን እንደዚህ አልተነገረም

  • @MrSavedinchrist
    @MrSavedinchrist 2 месяца назад

    God bless you Ermias! There were Some points which made me disappointed when you responded to some one in a bad way, but when I feel how you much you love God, I have a huge respect for you! Be blessed for standing with truth!

  • @FantuHmariam
    @FantuHmariam 5 дней назад

    Wendemoha..tebarku

  • @ArmeyYman-oh6ue
    @ArmeyYman-oh6ue 8 месяцев назад +1

    Ermi amlak yebarkh zemenh ybarek ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @janetbeyna4184
    @janetbeyna4184 7 месяцев назад

    Great brother Samei .

  • @TigistAdunya-nk7yb
    @TigistAdunya-nk7yb 3 месяца назад +1

    Ermiye inkuan teweledk ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Joessy2024
    @Joessy2024 8 месяцев назад

    Wow love how you tell them the truth !! May God bless you & your families❤❤ !!
    Keep up doing the great job !!

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 8 месяцев назад

    ወየዉ ህዝቤ ሆይ ለምድራችን መቀራመት ወሃ የለን የዉሃ ችግረኛ የእህል እራብተኛ አደረጉን ወየዉ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ የኢትዪጵያን ህዝብ በአእምሮ። መታደስ ታድሰን ዘንድ እለምንሃለሁ ይሄ ትዉልድ ስለተማረ ማንበብ ሰለሚችል አንብቦ ተረድቶ ወደ እዉነት ወደ ሰላምወደ በረከት ይምጣ እየሱስን እንከተላለን። ብለዉ ደግሞ በድፍረት ሃጢያት የተዘፈቁትን ደግሞ በምህረትህ አስባቸዉ ማረን ማረን ማረን

  • @jufartesfaye6384
    @jufartesfaye6384 6 месяцев назад

    Indet saw ye Andi saw tsagur tatakimo yidinal ,yala nissa hatiyat yemmiyastasaray yelam yemmilawun shara iko !.

  • @habtamunemomisa3147
    @habtamunemomisa3147 7 месяцев назад +2

    እውነት ያሽንፍል ውሸት ግን ይወድቃል ነው ወንጌል ያሽንፍል ።

  • @TigistAdunya-nk7yb
    @TigistAdunya-nk7yb 3 месяца назад +1

    Iiki newu ermiyeeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduoumer1149
    @abduoumer1149 8 месяцев назад +5

    ኦርቶዶክስ አሳፋሪ እምነት ነው። ከዛሬ ጀምሮ ኦርቶዶክስ ትቼዋለሁ። ለካስ እናት አባቶቻችን ያለቁት በፎርጅት ነው። ከዛሬ ጀምሮ ኦርቶዶክስ በቃኝ።

  • @jufartesfaye6384
    @jufartesfaye6384 6 месяцев назад

    I am orthodox christian and I never believe in all what priest is saying but I read bible and believe in it

  • @degifwujira4672
    @degifwujira4672 Месяц назад

    ወይኔ እንዲህ አይነት ጉድ ጌታ ወደ እወነት ምራን።

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 8 месяцев назад +3

    ኦርቶዶክስ የደብተራ ትምህር እኔደ አንድ ሰብጀክት ይማራሉ የደብተራው መንፈስ ደግሞ ኢየሱስ እንዲህ አዋርዶ እናቱን ማርያምን ንንዲህ አዋርደው በደብታራ መንፈስ ሆነው መፅሀፍ ቅዱስን የሚቃረንና የሚቃወም አጋንታዊ ትምህርት ለትውልዱ ያስተላልፋሉ

  • @isrealbekele7396
    @isrealbekele7396 8 месяцев назад +3

    አቤት ተረት ሲያወሩ እንኳን አይከብዳቸውም፤ እሳቸው ለሚያወሩት እኔስ አመመኝ። አቤቱ ጌታ ሆይ ከነዚህ ፈርኦኖች ህዝብህን አስለቅቅ።

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 8 месяцев назад +1

    ገድሎች፣ታምረ ማርያም ለታሪክ እያነበቡ በቅረፅና ለህዝብ ጆሮ ሜቅረብ ያኔ ሀይማኖቷ አደጋ ላይ መሆኗን እራሱ ምእመኑ ይረዳል የማይረዳ ፈጣሪን ያሳዝናል

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 8 месяцев назад

      የሴት ብሌት ሳሙ ትፀድቃላቹ😢መላእክቶች ሬሳ በማሽተት ነው የሚኖሩት ይላል የነሱ መፆፎች😢

  • @shishohaile5597
    @shishohaile5597 2 месяца назад

    እነዚህን የደረሱት በሙሉ በመሳም የተጠመዱ ናችወ፡፡

  • @daniteka
    @daniteka 7 месяцев назад

    1:05 ጀምሮ ያለውን ለመስማት ይከብዳል።

  • @TigistAdunya-nk7yb
    @TigistAdunya-nk7yb 3 месяца назад +1

    Ere guran tawuna wengel ga ayayize awura ante dabtara

  • @abumohamed7324
    @abumohamed7324 8 месяцев назад

    አልሀምዱ ሊላህ ጌታየ ኢስላም ላደረከኝ አመሰግናለሁ ህዝባችሁ እንደት እደሚከተላችሁ አይገባኝም አለምንም ማሰረጃ ማውራት ምን ይባላል ድርቅብሎ በልብ ወለድ የተፃፈውን ሁሉ እመኑበት ተቀበሉ ተቀበሉ ማለት አያሰሄድም

    • @samuelfiga
      @samuelfiga 8 месяцев назад

      አላህ የሚባል አሚላክ ከሙሀመድ በፍት ይታወቃልን ወይ😁😁😁😁

    • @meserettemesegen1388
      @meserettemesegen1388 8 месяцев назад

      John 3 (አማ) - ዮሐንስ
      16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

    • @meserettemesegen1388
      @meserettemesegen1388 8 месяцев назад

      John 3 (አማ) - ዮሐንስ
      18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @TameArt
    @TameArt 8 месяцев назад +1

    Abet sebket

  • @MissKareem
    @MissKareem 4 месяца назад

    Bageta simi

  • @semerasuboffice8348
    @semerasuboffice8348 7 месяцев назад

    We need to pray for the priest. He looks innocent

  • @solomonadamu3030
    @solomonadamu3030 8 месяцев назад

    ማጃቢያ ክላሲካሉ ሊያሰማን አልቻለም ቢቀርስ

  • @user-tu8wz9ly2i
    @user-tu8wz9ly2i 8 месяцев назад

    ይሄን ያክል አዉርቶ መደማማጥ ከሌለ ይላሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😀

  • @jufartesfaye6384
    @jufartesfaye6384 6 месяцев назад

    Iska 22 tiwulid ifawusilahalaw yetabala saw shihi gize hatiyat Sarto nissa galgabba mangista samayat yigabalu makat naw?lala mashanaf atikarakaru ,ka sihol ayadiniminna

  • @AbrahamMasert
    @AbrahamMasert 3 месяца назад

    ምኑን. ታስረዋለህ. በራሱ. የታሰርነው.

  • @user-bc6vu3ht5d
    @user-bc6vu3ht5d 8 месяцев назад +1

    Ye Ortodox gedl sayhon gedel newu mebal yalebet . Gebera teret tereth yasqal .

  • @yemegnushal
    @yemegnushal 8 месяцев назад +1

    አቡነ አብርሀምን የተቃወሙት የኦርቶዶክስ አማኞች አይደለም ወይ ? የነአባ ገብሬ ተከታዮች አይደሉም ወይ ? አባ ገብሬ ለምን ሽፋን ይሰጣሉ ? አስር ጊዜ ኢየሱስን ከጠሩ ማዳኑን ለም ካዱ ? በመረጃ ከመቅረብ ይልቅ የቤተአምነት አባሎቻቸውን ባደነቆሩበት ማደንቆር አደነቆሩን እኮ ?

  • @yewalashettadesse2463
    @yewalashettadesse2463 7 месяцев назад

    ከኤርሚ ከፍተኛ ጥላቻ ለኦርቶዶክስ አለው:: አክብሮ ማውራት አይችልም:: እማዝነው ቁምነገር በሌለበት ቦት ለሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን::

  • @yeabtsega1784
    @yeabtsega1784 8 месяцев назад

    Are aba atadbsebsu geltse nwe nseha gebu yeshalotal yegetane waga atasansu

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 8 месяцев назад +1

    40 Ena 80 yeteyeku

  • @SoFy-md6yb
    @SoFy-md6yb 8 месяцев назад +1

    የእናንተ ገድል ሰለ ምያሳፍራቹ ወደ ጴንጤ ታዞራላቹ??

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 8 месяцев назад

    Gedelu gedel yezok yehed keledu 40. 80 120 mutamet lkemu

    • @meserettemesegen1388
      @meserettemesegen1388 8 месяцев назад

      John 3 (አማ) - ዮሐንስ
      18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 8 месяцев назад +2

    የጴንጤን ጦስ ይዘህ ገደል ግባ ደጋሚ ሟርተኛ

    • @MissKareem
      @MissKareem 4 месяца назад

      Anchi gadali gibi moarti yalahu yetenahu bet naw

  • @enshishi23
    @enshishi23 8 месяцев назад

    ኤርሜ የፋለከው ሊጣመም የሚችል መረጃ ብታመጣ ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ምንም ነገር የለም የፈለግከውን በል ❤ጌታ በደሙ የዋጃትን የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አንተውም አሁንም ንስሐ ግባ ሌላውን በማንቋሻና በመሳደብ ለምን ኦርቶዶክሶችን ትሳደባለ ?ለምን ኢየሱስን አሰብክም ? ማሽሞጠጥ ማንጓተት የመንፈስ ቅዱስ ሳይሆን የሰይጣን ነው ❤ጌታዬ ቃሉን ደጅ ይክፈትልህ

    • @meserettemesegen1388
      @meserettemesegen1388 8 месяцев назад

      John 3 (አማ) - ዮሐንስ
      16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

    • @mintewabbeyene2864
      @mintewabbeyene2864 8 месяцев назад

      አጃቢው ሙዚቃ ተመቸኝ አዳዴ ከንግግሩ ሙዚቃው ይበልጥና መስማት ያስቸግራል ። አመሰግናለሁ ።በርቱ ተናጠቁ ።

  • @user-bq5zi9lr3d
    @user-bq5zi9lr3d 8 месяцев назад

    እንዴ እነኝህ ስዎች እያለሙ ነው እንዴ የሚፅፉት፣?

  • @behemoteunited2957
    @behemoteunited2957 8 месяцев назад

    አንተ እውነትም የዘንዶ አፍ የተሠጠህ ነህ መጀመሪያ መጽሐፍ ቅዱስ ተረዳ ከዛም ወደ ገድላት ማዋራት ትችላለህ እንዳመጣልህ የምትሳደብና የምትናገር የዞንደው አፍ ነህ

    • @meserettemesegen1388
      @meserettemesegen1388 8 месяцев назад

      John 3 (አማ) - ዮሐንስ
      16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

    • @meserettemesegen1388
      @meserettemesegen1388 8 месяцев назад

      John 3 (አማ) - ዮሐንስ
      18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

    • @sabazeleke3411
      @sabazeleke3411 8 месяцев назад

      ግልጽ ነው... የተጻፈው ከመጻፍ ቅዱስ ይጣረሳል..
      አይን ግን ክፈት